Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ያሳዝናል፣ ዴል ወደቀድሞው ብቃቱ እንዲመለስ እግዚአብሔር ይርዳውመንሱሬ ስለ ማራኪ አቀራረብህ አመሰግናለሁ።
Thank you thank you guys from Ethiopia
መንሱሬ ሊንጋርድም እንደዚ ይመስላል የሱንም ብታቀርብ ደስ ይለኛል
ይመለሳል እናየዋለን ጥሩ ነው
መንሱሬ አቀራረብህ በታም ደስ ይላለይ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ የምገርምህ ነገር የዴይል አሊን ታሪክ አጋጣም ትላንትና የስካይ ስፖርት ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ነበር ፅሁፍን ያየውት እና ታሪኩን ማዳመጥ ስለፈለኩ ቀጥታ ዩቱብ ላይ ሄጄ ማደመት ጀመርኩ እና ሚገርምህ ከስራ የምወጣበት ሰዓት ሁሉ አልፎ ነው የወጣት እና ባጣም ቡዙ ነገር መማር አለብን ከዚህ የእግር ኳስ ኮከብ ምክንቱም የብዙዎቹ ጥቁር ተጨዋቾች ታሪክ ተመሳሳይ ስለሆነ አመሰግናለው
ዴሊ ❤❤❤
Delle ❤❤
ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ስተብከው ነበር መንሱሬ
Mensure❤❤❤
Delle 😢😢😢❤❤❤❤
እግዜር ይርዳዉ
Yasaznal betam delle ye arsenal degafi behonem Tottenham eyale ewdew nbr
🍷ቆንጆ ቆንጆ ዜና እያስማችሁ ነው እኔም እናንቴን እያዳመጥኩ ነው በጣም ዓርፍ ነው
በጣም ያሳዝናል ዴሊ አሊ ያሳለፈው ህይወት ።
የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል
Fetri yerdaw temelso lemayt yabekna 🤲🙏
ስሜን እንጂ ታሪኬን አያውቁም 😢
ወደ አቋሙ ተመልሶ ባዬው እወዳለሁ ልጁ ዕድሜው ገና ስለሆነም።
Every one is with you Delle Ali
መንሱሬ የእንቅልፍ ክንን ቢቻ አይደለም የሱ ችግር የአደዘንዛዥ ዕጽ እና የመጠጥ ጨምሮ ነው። የእንግልዝ ተጫዋቾች በብዛት ለዚህ ይጋለጣሉ።
Deliy Ali 😢😢
ብስራት ስፖርት ድሬ ዳዋ ለይ ለምን አይሳራም በከቹ አስጃምሩልን
Mesuree ante slkuass stawora mesmat ejgg nww des emilegn gin bvidio eyayenk bihon ybeltt ariff nberr
mensur ye hager weste kuase sirabet engi ante kalsrakbet man yeserabetal????
👍
Sewe end ketele bemirgfnten bemitardent hagr lay kuche belk seande techwache gudat taworlke ahekabache .
everything have cause and effect!
1 hlm alegn esum Dele ahun kalebet wdket tenesto leleloch temsalet yemihon kehone ... emenugn ke Alli belay yemidesetew ene negn! We've got your back #MyDele🤍✊🏻
Familywochu wushet new eyalu new endet new negeru🙊
mensur tinsh dimts bitchemru arif nw
Overlap lay interview nebrw
ሜሲ፣ሞድሪች፣ቡስኬት፣ አልባ፣ ራሞስ፣ኦባሚያንግ ጆዜ ሞሪንዬንም ያለም ፕሮጀክት እንደሆነ እየሰማን ነው። ብቻ ሁላቸውንም ከልብ እናመሰግናለን። በነሱ ምክኒያት ስንት ደስታ ፣ ሀዘን፣ትካዜ ና ፌሽታ አሳለፍን። እግር ኳስን እንድንወድ ስላደረጉን እና ከዚህ ምርጥ መዝናኛጋ ስላስተዋወቁን እናመሰግናቸዋለን።በእውነቱ ከማልረሳው ክስተቶች የ ቤንዜማ የአምና የ17 ደቂቃ ሃትሪክ ከ ፒዤ ጋ የራሞስ የመጨረሻ ሰከንዶች ቴስታ ከ አትሌቲኮ ጋ የ ሜሲ ኔይማር ሱዋሬዝ የ MSN ጥምረት እና ፔዤ ለይ የ ነበርው የ 6-1 Remontada ብቻ ትዝታችን ብዙ ነው ባይቀሰቀስ ነው ሚሻለው። We are Thankful to enjoy them!ኢብራ ሜዳ ላይ በትልቅ ደረጃ ከእይታ ተሰውሮ በመጨረሻም ጫማውን ለመስቀል ብቅ ብሎ ታይቷል። ኢብራ የ ጉዳት ሰለባ መሆኑ ለማኔጅመንት ኣስቸጋሪ መሆኑና እድሜው በጣም በመግፋቱ እንጂ እሱም ከሳውዲ ፔትሮ ዶላር ቀማሽ መሆኑ አይቀርም ነበር። ከኢብራ ማንነት አንፃር ቀጣይ ላይ ምን አይነት ቦታ ላይ እንደምናየው ለማወቅ ጓግቻለው።ወደ ኢንትር ሚላን ስመጣ፣ በእውነቱ ሰውዉ እና ሚዲያ ለምን ይህን ያህል ኢንተር Understimate እንደሚያደርግ አይገባኝም በጣም የማይመች እና ፊዝካል ቡድን በዛ አሪፍ ሪትም እና ፎርማ ላይ ናቸው።በረኛ እስከ ቤንች አጥቂዎች ድረስ ጠንካሮችና ብርቱዎች ናቸው። በረኛ ኦናና የብዙ ክለቦች ኢላማ ነው መስመር ላይ ዲ ማርኮ እና ደምፍሪስ በጣም ብርቱዎች ናቸው። መሀል ላይ እና ባሬላ እና ብሮዞፊች አሉ። 4ቱ ፊዚካል አጥቂዎች( ላውታሮ፣ ዤኮ፣ ሉካኩ፣ኮሬያ) በማንኛውም ሰአት የማጥቃት የመከላከልና ጎል የማግባት ዋስትና ሰጪዎች ናቸው። እውነቱን ለመናገር ለፔፕ ፈተና ብቻ ሳይሆን ሰርፕራይዝ እንደሚሆኑ ነው ሚሰማኝ። የበለጠ ደግሞ አንተ ምትለንን አጠብቃለው።መንሱሬ ቃል የገባህልንን የ ዣቪን ባርሳ ሻምፖዬንነት ፕሮግራም እየጠበቅን ነው እሰከዛሬ ሻምፒዬን ሆኖ ፕሮግራም ያልተሰራለት የኔው ተበዳዩ ባርሳ 🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵ብቻ ነው።!
በጣም ያሳዝናል፣ ዴል ወደቀድሞው ብቃቱ እንዲመለስ እግዚአብሔር ይርዳው
መንሱሬ ስለ ማራኪ አቀራረብህ አመሰግናለሁ።
Thank you thank you guys from Ethiopia
መንሱሬ ሊንጋርድም እንደዚ ይመስላል የሱንም ብታቀርብ ደስ ይለኛል
ይመለሳል እናየዋለን ጥሩ ነው
መንሱሬ አቀራረብህ በታም ደስ ይላለይ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ የምገርምህ ነገር የዴይል አሊን ታሪክ አጋጣም ትላንትና የስካይ ስፖርት ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ነበር ፅሁፍን ያየውት እና ታሪኩን ማዳመጥ ስለፈለኩ ቀጥታ ዩቱብ ላይ ሄጄ ማደመት ጀመርኩ እና ሚገርምህ ከስራ የምወጣበት ሰዓት ሁሉ አልፎ ነው የወጣት እና ባጣም ቡዙ ነገር መማር አለብን ከዚህ የእግር ኳስ ኮከብ ምክንቱም የብዙዎቹ ጥቁር ተጨዋቾች ታሪክ ተመሳሳይ ስለሆነ አመሰግናለው
ዴሊ ❤❤❤
Delle ❤❤
ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ስተብከው ነበር መንሱሬ
Mensure❤❤❤
Delle 😢😢😢❤❤❤❤
እግዜር ይርዳዉ
Yasaznal betam delle ye arsenal degafi behonem Tottenham eyale ewdew nbr
🍷ቆንጆ ቆንጆ ዜና እያስማችሁ ነው እኔም እናንቴን እያዳመጥኩ ነው በጣም ዓርፍ ነው
በጣም ያሳዝናል ዴሊ አሊ ያሳለፈው ህይወት ።
የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል
Fetri yerdaw temelso lemayt yabekna 🤲🙏
ስሜን እንጂ ታሪኬን አያውቁም 😢
ወደ አቋሙ ተመልሶ ባዬው እወዳለሁ ልጁ ዕድሜው ገና ስለሆነም።
Every one is with you Delle Ali
መንሱሬ የእንቅልፍ ክንን ቢቻ አይደለም የሱ ችግር የአደዘንዛዥ ዕጽ እና የመጠጥ ጨምሮ ነው። የእንግልዝ ተጫዋቾች በብዛት ለዚህ ይጋለጣሉ።
Deliy Ali 😢😢
ብስራት ስፖርት ድሬ ዳዋ ለይ ለምን አይሳራም በከቹ አስጃምሩልን
Mesuree ante slkuass stawora mesmat ejgg nww des emilegn gin bvidio eyayenk bihon ybeltt ariff nberr
mensur ye hager weste kuase sirabet engi ante kalsrakbet man yeserabetal????
👍
Sewe end ketele bemirgfnten bemitardent hagr lay kuche belk seande techwache gudat taworlke ahekabache .
everything have cause and effect!
1 hlm alegn esum Dele ahun kalebet wdket tenesto leleloch temsalet yemihon kehone ... emenugn ke Alli belay yemidesetew ene negn! We've got your back #MyDele🤍✊🏻
Familywochu wushet new eyalu new endet new negeru🙊
mensur tinsh dimts bitchemru arif nw
Overlap lay interview nebrw
ሜሲ፣ሞድሪች፣ቡስኬት፣ አልባ፣ ራሞስ፣ኦባሚያንግ ጆዜ ሞሪንዬንም ያለም ፕሮጀክት እንደሆነ እየሰማን ነው። ብቻ ሁላቸውንም ከልብ እናመሰግናለን። በነሱ ምክኒያት ስንት ደስታ ፣ ሀዘን፣ትካዜ ና ፌሽታ አሳለፍን። እግር ኳስን እንድንወድ ስላደረጉን እና ከዚህ ምርጥ መዝናኛጋ ስላስተዋወቁን እናመሰግናቸዋለን።
በእውነቱ ከማልረሳው ክስተቶች የ ቤንዜማ የአምና የ17 ደቂቃ ሃትሪክ ከ ፒዤ ጋ የራሞስ የመጨረሻ ሰከንዶች ቴስታ ከ አትሌቲኮ ጋ የ ሜሲ ኔይማር ሱዋሬዝ የ MSN ጥምረት እና ፔዤ ለይ የ ነበርው የ 6-1 Remontada ብቻ ትዝታችን ብዙ ነው ባይቀሰቀስ ነው ሚሻለው። We are Thankful to enjoy them!
ኢብራ ሜዳ ላይ በትልቅ ደረጃ ከእይታ ተሰውሮ በመጨረሻም ጫማውን ለመስቀል ብቅ ብሎ ታይቷል። ኢብራ የ ጉዳት ሰለባ መሆኑ ለማኔጅመንት ኣስቸጋሪ መሆኑና እድሜው በጣም በመግፋቱ እንጂ እሱም ከሳውዲ ፔትሮ ዶላር ቀማሽ መሆኑ አይቀርም ነበር። ከኢብራ ማንነት አንፃር ቀጣይ ላይ ምን አይነት ቦታ ላይ እንደምናየው ለማወቅ ጓግቻለው።
ወደ ኢንትር ሚላን ስመጣ፣ በእውነቱ ሰውዉ እና ሚዲያ ለምን ይህን ያህል ኢንተር Understimate እንደሚያደርግ አይገባኝም በጣም የማይመች እና ፊዝካል ቡድን በዛ አሪፍ ሪትም እና ፎርማ ላይ ናቸው።በረኛ እስከ ቤንች አጥቂዎች ድረስ ጠንካሮችና ብርቱዎች ናቸው። በረኛ ኦናና የብዙ ክለቦች ኢላማ ነው መስመር ላይ ዲ ማርኮ እና ደምፍሪስ በጣም ብርቱዎች ናቸው። መሀል ላይ እና ባሬላ እና ብሮዞፊች አሉ። 4ቱ ፊዚካል አጥቂዎች( ላውታሮ፣ ዤኮ፣ ሉካኩ፣ኮሬያ) በማንኛውም ሰአት የማጥቃት የመከላከልና ጎል የማግባት ዋስትና ሰጪዎች ናቸው። እውነቱን ለመናገር ለፔፕ ፈተና ብቻ ሳይሆን ሰርፕራይዝ እንደሚሆኑ ነው ሚሰማኝ። የበለጠ ደግሞ አንተ ምትለንን አጠብቃለው።
መንሱሬ ቃል የገባህልንን የ ዣቪን ባርሳ ሻምፖዬንነት ፕሮግራም እየጠበቅን ነው እሰከዛሬ ሻምፒዬን ሆኖ ፕሮግራም ያልተሰራለት የኔው ተበዳዩ ባርሳ 🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵ብቻ ነው።!