''ዐቢይን አነጋግሬ የተረዳሁት ፤ የሀዘን አንጎላቸውና ረቂቅነት...'' አነጋጋሪው የልደቱ አያሌው ትንተና|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • www.gofundme.c...

КОМЕНТАРІ • 709

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 8 місяців тому +54

    ልደቱ ኢትዮጵያ የከሰረችው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው❤

    • @abdurahmanabdo1345
      @abdurahmanabdo1345 8 місяців тому +1

      Long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership

    • @solomonkidane5448
      @solomonkidane5448 8 місяців тому +5

      ተሸክመህው ዙር

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 8 місяців тому

      ጅላጅል ኦሮሞ ነህ በኋላ የሚመጣብህን መከራ ከወዲሁ አስብ ወይ የአረመኔው ብልፅግና ቡድን ነህ ደደብ አለም አር የነካው እንጨት ያረገችውን ሰው ትደግፋለህ ​@@abdurahmanabdo1345

    • @lulitlula9522
      @lulitlula9522 8 місяців тому

      እረ ባክህ እሱ ምን ውሎላት ነው ህዝብ ማስጨፍጨፉን አልረሳንላቸውም ያ ማለት የአሁኑን መሪ ደጋፊ ነኝ ማለት አይደለም

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 8 місяців тому

      ​@@lulitlula9522wergna mesgana bese

  • @azebroba2575
    @azebroba2575 8 місяців тому +11

    አስፈሪ እውነት
    ታሪክን የሚለውጥ አምላክ ታሪካችንን ይለውጥ

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 8 місяців тому +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንደ ድረስልን።
    ኦ እግዚኦ አድህን ህዝብከ ወርስትከ

  • @Abu_fajr
    @Abu_fajr 8 місяців тому +5

    ወላሂ ሁሌም ቢሆን ልቤውስጥ ያለውን የምትተነፍስልኝ ምርጥ ሰው የሆንክ ፖለቲከኛ ነህ
    ሌላው የምመኘው ልደቱየ እስኪ አንተን መሰሎች ፈልገህ ከትግሬውም ከ ኦሮሞውም ከ አማራውም ከደቡቡም ከሁሉም ሆናችሁ እዚህ አሜሪካ ብዙ እድሎች አሉ በድንቁርና ተጨፍነን ጦርነት እየሰበቅን ሀገር ከማፍረስ ታደጉን
    ተግባራዊ እርምጃ ተራመዱ

  • @Abinet322
    @Abinet322 8 місяців тому +2

    ሁሌም ጀግና ነህ አንተ ! ህዋሃትን በ97 ዓም አንቀጥቅጠህ ምርጫ የገባህ ታላቅ ሰው ❤።የአብይ ጭንቅላት የጠፋ ወይም ያልተገጠመለት ብሎን እንዳለ 100%እስማማለሁ።አገላለፅህም ተመችቶኛል።

  • @Binialemviews
    @Binialemviews 8 місяців тому +25

    ልደቱ አያሌው
    የዘመናችን ድንቅ ፖለቲከኛ 💚💛❤ Wisdom is NOT an inborn ability. In order to gain wisdom, we must nurture some specific skills and accumulate experience over the years. The more experience you gain, the wiser you will become. አምላክን ምን ያህል ብንበድለው ነው ፡እንደዚህ አይነት አእምሮ ለ 20 አመታት አብሮን እያለ በዱክምን እንደዚህ የሚቀጣን። አቤቱ በቃችሁ በለን።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому +1

      ህመሜ ይህ ነው ወገኔ!😭😭🙏

    • @solomonkidane5448
      @solomonkidane5448 8 місяців тому

      አዝለህው ዙር !!! አትጨቅጭቀን!!!

    • @wawewawe1791
      @wawewawe1791 8 місяців тому

      Lifetime was part of the problem and remains so.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      @@solomonkidane5448
      ሰው ሀሳቡን ሲገልፅ እንዲህ አይባልም! አለማየት መብትህ ነው አትተንፍሱ ወአታቃስቱ ግን አይባልም!አንተ ግን የምታደንቀውን ሰው አዝሎ የመዞር ክፉ አመል አለብህ እንዴ ሶሉ?😁

  • @shimelistulu83
    @shimelistulu83 8 місяців тому +23

    እውነት ለመናገር የኔን ፍርሃት ነው በደንብ የተነተነው ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አምላክሽ በምህረቱ ይጎብኝሽ(ይጎብነን)።ፍርሃቴ ከበፊቱ ዛሬ በጣም ጨመረ።( አቶ ልደቱ በደንብ ነው የተነተንከው ተባረክ!)

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 8 місяців тому +12

    አቶ ልደቱ ለሰቤዊነቱ እና አያዳላም🙏

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 8 місяців тому +12

    ልደቱ አያሌ የሳስታው መብረቅ እኔ እወደዋለሁ ሽ አመት ይኑርልኝ ❤❤❤❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      አሜን አሜን 🙏🥰🙏 አንድ የኢትዮጵያውያን'ን ድንቅ ሊቅ መስማት አቅቶን፣ በእጅ የተያዘ ወርቅ ሆኖብን ለዚህ በቅተናል ያማል!

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 8 місяців тому +4

    እሚገርም እይታ አሰደናቂ ትንተና ነው👌 ሀገራቺን ሰላም ትሁን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 8 місяців тому +8

    እግዚሃብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚሃብሔር ነው
    ኦ.ዘፃ 15÷3💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️.

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 8 місяців тому +13

    ዘንዶውን ከማጥፋት በፊት ሕዝባችን ወደ ቀልቡ መመለስ አለበት ጎሳን ትቶ አንድ መሆን ብቻ ነው ካልሆነ ያለው ዘንዶ ቤጠፋ የባሰ ዘንዶ ይመጣል❤❤❤❤❤

  • @biniyamyitbarek5215
    @biniyamyitbarek5215 8 місяців тому +10

    አቻ የሌለው ፖለቲከኛና አቻ የሌለው ጋዜጠኛ ተገጣጥመው ይህንን የፖለቲካ ትንተና መስማቴን ሳለውቀው ማለቁን ግን ሳውቅ ግን የልብ ወለድ ትረካ እንጂ የፖለቲካ ትንተና አይመስልም ነበር ።
    ሁለታቹንም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Senmeyo
    @Senmeyo 8 місяців тому +15

    As an Eritrean, I can only dream that in the near future Ato Lidetu would become a formidable political leader; and Eritrea, after Isayas, will have the opportunity to negotiate lasting peace, strategic economic and political agendas for both counties to mutually thrive.
    My Geez Christmas wish! 😇🤞🏽🕊️

    • @dagi6055
      @dagi6055 8 місяців тому +1

      Lidetu does not have leadership capabilities.

    • @Senmeyo
      @Senmeyo 8 місяців тому +3

      If Abiy, Trump and the likes can hold office, I bet Lidetu is more than capable.

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 8 місяців тому

      Tinkolegna Woyanne. AfeKelaTe mehon beTam new yemisdeneKatchu. Bezih asteyayet Getachewnna Abiy yetebalu atchberbarrieoch yehew erruwaTaTallu!! Yemayalfelet hizb yigosaKulal.

  • @getachewdemesie5209
    @getachewdemesie5209 8 місяців тому +7

    ግብጽ የሀገር ማፍረስ አላማውን በኛው በራሳችን ባንዳዎች እያሳካ ይገኛል በቶሎ ነቅተን አገራችንንና ሕዝባችንን እናድን

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 8 місяців тому +11

    The best analyst proud of you, Ledatu

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 8 місяців тому +35

    👍 instead of “ Learning The past mistakes , We multiple a lot of mistakes & confusions .above all Unity . It is wonderful political assessment & clear & brief understanding 👍🙏

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 8 місяців тому +2

      Tesfalem
      I guess most of people want peace ✌ but little polleticion want money and top position also they don't have any humanity. To stay on the government trying to concur division.

    • @gebeyehukebede1266
      @gebeyehukebede1266 8 місяців тому

      ❤❤❤

    • @tesfalemyohannes6091
      @tesfalemyohannes6091 8 місяців тому

      @@nejatali7088 Dear Brother you know The Truth . Money if we are not wise it’s The root of Evil 👿 The product is Killing one another for no reason . May God open our ❤️ Heart & mined let’s think as Humans before destruction & Huge loss of Homeland & as well our personal dignity.

    • @tesfalemyohannes6091
      @tesfalemyohannes6091 8 місяців тому

      @@gebeyehukebede1266 🙏🙏🙏May God give us wisdom before we regret. One of our …..is REGRET. Let us Think …….& Think….as Human .

  • @rgmek4561
    @rgmek4561 8 місяців тому +7

    The one and only Lidetu Ayalew! A man of consistency! We hear you. We honor you. Thank you once again for another deep analysis on the ongoing complex situation in Ethiopia. Thank you🙏

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 8 місяців тому +1

      I don't understand why you appropriate Lidtu? He is one of a responsible person who bring us chaos in Ethiopia. During EHDG regime, he was one of a person who bringing conflict in media. As a result of his complaints, we got fascist Abiy Ahmed

  • @kalutube5895
    @kalutube5895 8 місяців тому +2

    በዚህ ባማረ ድምጥህ በስርቤት ሳውዲ ተሰቃየን እባክህ አተ ምርጥ ሰው ስለኛም ዘግብልን እባክህን 😢በሳውዲ ሹመይሲ እስርቤት በሂወት የኢቶቢያ ህዝብ ይድረስልን

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 місяців тому +6

    ድልለታልቋ አማራ ሰላም ለመላዉ ኢትዮጵያ

    • @ErmiasBlood
      @ErmiasBlood 8 місяців тому +1

      የብሄር ታልቅም ትንሽም የለዉም ከንደዚህ ኣይነት ኣመለካከት ካልወጣን መቼም ሰላም በሁላችን ኣይመጣም ።

  • @Kidantadele
    @Kidantadele 8 місяців тому +10

    ኣቶ ልደቱን በጣም ነው ማከብረው❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 8 місяців тому +4

    ከየትኛውም ዘር ብንመጣም ኢትዮጵያውያን ነን🤞 ይህንን ከእኛ ለዘላለም ሊወስዱ አይችሉም ግን የወሰዱብንን ኢትዮጵያዊ ማንነት ለመመለስ ጊዜ ይፈልጋል ወጣቶቻችንን ከ32 ዓመታት በላይ በዘር ፓለቲካ ጭንቅላት አጥበውታልእና 💔 ግን በአንድነት በመቆም እና በእግዚአብሔር እርዳታ በቅርቡ እናገኘዋለን በዚህ አምናለሁ🤞‼️

    • @ErmiasBlood
      @ErmiasBlood 8 місяців тому +1

      ህዝቡ ይበልጥ ዘረኛ የሆነዉ በዚህ 3 ኣመት ዉስጥ ነዉ ።

    • @dagi6055
      @dagi6055 8 місяців тому

      hizbu kedrom zeregna nw tedafno yenbrw nw eyetgelt yalw hulum yerase yemilwn enji yelelawn mesmat merdat yemaychil hizb nw

  • @AlmazBetru
    @AlmazBetru 8 місяців тому +3

    Wow! Amazing prediction with good reporting. God blesses both of U!!

  • @user-su9mp7es4w
    @user-su9mp7es4w 8 місяців тому +1

    አቶ ልደቱ 1997 ጀምሮ በደንብ አውቃቸዋለሁ ሀቀኛ ለሀገር እና ለህዝብ የሚጨነቁ ቀድመው የሚያውቀው ታላቅ ሰው ናቸው ነገር ግን ብርሃኑ ነጋ የተባለ ፈሪ አሳማ ስማቸውን በሀሰት ለዚህ ግልብ ለሆነ ማህበረሰብ አስጠቁሮ ሀገራችን ገደል ውስጥ ጨመሮት

  • @Josyk90
    @Josyk90 8 місяців тому +2

    በትክክል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የፋኖ ትግል እንዳለ ሆኖ በተለይ የአዲስአበባ በሰላማዊ ትግል መታገል አለብን ። ህዝብ ያሸንፋል ፣ ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 8 місяців тому +50

    ሀገራችን በእብዶች እጅ ላይ ወድቃለች💔

    • @sg.g2725
      @sg.g2725 8 місяців тому

      ኦሮማራ ??? አዎ አገሪቱን መቆራረጥ የተሣካለት ቡድን።
      Congrats.
      ኤርትራን ጋሻ አድርገው (በተለይ ከ አብይ ይልቅ አማራው ልሂቅ ባዮ)
      ኢሣያስ የሞተ ለት
      ምን ይሉና ይሆኑ ይሆን??

    • @sg.g2725
      @sg.g2725 8 місяців тому

      ኦሮማራ ??? አዎ አገሪቱን መቆራረጥ የተሣካለት ቡድን።
      Congrats.
      ኤርትራን ጋሻ አድርገው (በተለይ ከ አብይ ይልቅ አማራው ልሂቅ ባዮ)
      ኢሣያስ የሞተ ለት
      ምን ይሉና ይሆኑ ይሆን??

    • @dagi6055
      @dagi6055 8 місяців тому +1

      trust me beken 2 gize meri binkeyir ye ethiopia chgr ayfetam. miknyatum chgrun kehizbu lay endesetan maswetat yasfelgal hulum zergna nw haymanotum bezergninet yetetebeteb nw weshetna masmesl yemolaw nw.

  • @SamiBest-xd4wx
    @SamiBest-xd4wx 8 місяців тому +11

    መሆኑ አይቀርም አሰፈሪ ነው እዝግብሄር ይታረቀን ምርጥ ትንታኔ።

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 8 місяців тому +1

      ለእንጄራው ነው የሚተነትነው አገር እያረደ ብዙ ላይክ ለማግኜት:: ሞኙ ሆይ ንቃ

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 8 місяців тому

      The Ethiopian citizens don't need tentanne now !? Ethiopian citizens and FANO are looking now to rid of garbages and poisons?!

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 місяців тому +8

    አቶ ልደቱ "ክህደቱ" ሰለሆነ እኔ በግሌ የሚሰጠው ሃሳብ በጭራሽ አይመቼኝም፤እሱ ለእኔ ቅንነት የማይታበት ራስ ተኮር የሆነ እዩኝ፣ስሙኝ የሚል ልክ እንደ አቢይ መርህ አልባ ሰው ነው፤እንደኔ በአማራ ህዝብ ትግል የሀገራችን ተስፋ የሚለመልም ይመስለኛል፤ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @laeke-es2eb
      @laeke-es2eb 8 місяців тому

      ጫካ ገብተው የሚታገሉትን ፤ በውጪ ድጋፍ የሚሰጡትን ለምሳሌ እንደ ሻለቃ ደዊት ያሉትን እየተቸና እያንጓጠጠ ኢትዮጵያ የምትድነው በኔ የሰለማዊ ትግል ሃሳብ ብቻ ነው ይለናል። "በሚታይ እንጂ በማይበላ ፍሬ" የሚያጓጓን የከሸፈው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው።
      ወኔ ካለህ ከነ እሰክንድር ጋር ተደባለቅ!

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 8 місяців тому +5

    ብሔር መርጠን ከምንበላላ የጋራ ጠላታችንን ብልፅግናን በጋራ መጣል አለብን❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 8 місяців тому +27

    የኢትዮጵያ ጠላት ከ5 ዓመት በፊት ህዝቧ ነበር ።

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 8 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 8 місяців тому +1

      ህዝቡ ኢትዮጰያ ካልሆነ ማን ናት ይህቺ ኢትዮጰያ?

  • @abrhamtesfay
    @abrhamtesfay 8 місяців тому +5

    Wel come ethio forum...ene like bemadreg jemeryalew enates???❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 місяців тому

    እመብርሀን ታንሳዉ ስለንፁሀን ስቃይ ስትል የተረገመ ሰዉየ የስራህን ይስጥ ሀገሪቱን ከሀገራታ በታች አወረዳት

  • @user-np3yx5tb7l
    @user-np3yx5tb7l 8 місяців тому

    ሰላም ኢትዬ ፎርም ሰላማቹ ብዝት ይበል በምሰትቃርበው መረጃ ቃላት የለብኝም ፈጣሪ የአትዬ ህዝብን ኣንደነትና ፍቅር ያሳየን

  • @danyes10809
    @danyes10809 8 місяців тому

    እጅግ አደገኛ ከዓለም እውነታ የተፋቱ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች (ዓብይ እና ልደቱ)

  • @mitikuassefa3541
    @mitikuassefa3541 8 місяців тому +2

    ድንቅ ትንታኔ
    መራርና አሳዛኝ እውነት።
    ስለነገዋ ኢትዮጵያ ሳስብ በእጅጉ የሀዘን ሰይፍ ልቤን ይወጋዋል።
    "ዕንባ ባይኔ ሞላ አልቅስ አልቅስ አለኝ፣
    የኢትዮጵያ ዕጣ ሞት መስሎ እየታየኝ"

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 8 місяців тому +1

    ወዳጆቼ ለኔ እንደ ለደቱ ያለ የሰከነ የፖለቲካ ጥበብና ክህሎት የተጎናጸፈ የፖለቲካ መፍቴሆችን የምተነትን ፖለቲከኛ ያለ ሆኖ አይሰመኝም። ልደቱ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ኑርልኝ ።ደጋግመህም ሐሳቦችህን ሰንዝርል።

  • @FilimonTemesgen
    @FilimonTemesgen 8 місяців тому +20

    ኣንደኛ በኾሞን እኔ ራሴ ነኝ ትግረዋይ የትግራይ ወዳጆች like ሳትሉ እንዳታልፉ

    • @etheth5034
      @etheth5034 8 місяців тому

      ደደቢት ሚዲያ ዛራ ቲኤሜች ሚዲያ ትፈልጥዮዶ አቡአስ ቀዳመቲ ዲኪ ዋላ??😢

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 8 місяців тому +4

      ወናፍ ዘረኛ

    • @ኢያሰላምሸይብዛ
      @ኢያሰላምሸይብዛ 8 місяців тому

      ​@@etheth5034ደደብ ሚዲያ እዩዝብሀል

  • @zola_man
    @zola_man 8 місяців тому +11

    እውነት የመሆን እድል ያለው ትንቢት 😢 አግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርጋት🙏

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 місяців тому

      ወንድሞቼ፡ትንሽ፡ረጋ፡አለው፡ዋጋ፡ተብሏልና፡የበደላችንን፡ዋጋ፡በጥሩ፡ውጤት፡ለመቋጨት፡እንድንችል፡ቆም፡ብለን፡ማሰብና፡መረጋጋት፡ግባችን፡እንዲሳካ፡ትልቅ፡አስተዋፅኦ፡ይኖረዋል፡ሀገራችንን፡ከውድቀት፡ራሳችንም፡ከስጋት፡እንወጣለን።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 8 місяців тому +11

    እርር ብሎ መምት ነው በዚች እናት አገር ምክንያት አምላኬ ሆይ የሚበጀውን አምጣልን 💚💛❤👏እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይህን መስማት ይመራል መራር ሃቅ መሆኑ ግን ይገባኛል💚💛❤

    • @eliasmiskir5990
      @eliasmiskir5990 8 місяців тому +2

      እግዚአብሔር እኮ ራሱ ወርዶ የሚያደርገው ነገር የለም። ሰውና ሁኔታዎችን ያመቻቻል ምናልባት አቶ ልደቱን ይህን እንዲፅፍ ያነሳሳው ለመፍትሄ ይሆናል መሆን ያለበትን ነው በትክክል የነገረን ፤ እኛ እንኳን ሰላምን ጦርነትን ሞክረነው ሳይሆን ኖርንበት ያተረፍነው ምንም የለም !!!!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 8 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ያላወቀችው ሰው ልደቱ እንወድሀለን ነገን ያሳይህ

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 8 місяців тому

      ስለሄደ ነው የወደድከው ወይስ እንዳንተው መሀይም ስለሆነ?

  • @khedirmuhamed4305
    @khedirmuhamed4305 8 місяців тому +10

    ይህን ገዢ መንግስት የምንቃወም ሁላችንም' ልዩነታችንን ጥለን ትኩረታችንን ሁሉ ይህን መንግስት ማስወገድ ላይ መሆን አለበት🖤
    ሰላም እና አንድነት ለሃገራችን 💚💛❤️

    • @TseHumera
      @TseHumera 8 місяців тому

      የብልፅግና ጥምረት እኮ ህውሓት ላይ የነበራቸው ጥላቻ ነው ኣንድ መስለው ሲታገሉ የነበረው ከ ህውሓት ሲስማሙ ደሞ የራሳቸው ልዩነት ገባቸው ኣሁን ደግሞ እንዴት እርግጠኛ ትሆናለህ ብልፅግና ከጠፋ በውኋላ የራሳችን ልዩነት እንደማያባላን

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 8 місяців тому

      አብይን ከስጣልን ካስወገድነው በሗላ እኛው ከእኛ ጋር እንዳንበላላ ከአሁኑ ጠንካራ የፖለቲካ ተፎካካሪ ፖርቲዎች ሊኖሩን ይገባናል ካልሆነ ወጀ ባሰ ችግር ልንገባ እንደ ምንችል ነው እኮ አቶ ልደቱ የተነተነው

  • @zeinunure5172
    @zeinunure5172 8 місяців тому +6

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ክቡር አቶ ልደቱ አያሌው 🙏

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 8 місяців тому +10

    ፖለቲከኛውና ተንታኙ ልደቱ ኣያሌው በግንቦት 7 ኣመራሮች ስሙ ቢያጠለሹትም አሱ ግን እወነታዉን እያሳየን እና መፃኢያችን ሳይቀር ባለው ኃቅ ተመስርቶ እያሳየን ነው ። የሚያሳዝነው ግን በምርጫ 97 ጀምሮ በቁጥር ትንሽ የማይባሉ የተጣሉት ሰዎች ኣሁንም እውነታውን እያዩ እንኳ የኣቋም ለውጥ ኣለማረጋቸው ነዉ ። ሀገር ስትበታተን ግዜ ይነቁ ይሆን !? በርግጥ ከረፈደ በኋላ የገባቸዋል ።

  • @KadirSeid-nw1bk
    @KadirSeid-nw1bk 8 місяців тому +2

    አለህ ሀጋራችን ሰለም ያድርጋት

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 8 місяців тому +3

    (መለያየት ኣገር መፍረስ) የሚሉት ቃላት ለትግራይ ከዛ በላይ የበዛ መስዋእትነት ስለከፈለች ምንም ኣይመስለንም። ቢያንስ ኢትዮጵያ ብትፈርስ ጠላት ቀነሰ እንጂ የከፋ ለትግራይ ምን ይመጣል?ለሌሎች ጭቁኖችስ ቢሆን።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 8 місяців тому

    የአቶ ልደቱ ፖለቲካዊ እይታና ትንታኔ ድንቅ ነው። ስጋታቸውም የብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ስጋት ነው ። ይሁን እንጅ ኢትዮጵያዊ አትፈርስም። የፈጠራት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃታል። ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል። እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥ መንገድ አለውና።

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 8 місяців тому +21

    ያየ በእጅ ያለ ወርቅ ሆኖብን ልደት ለዚህ መብቃታችን ህመሜን ድርብርብ ያደርገዋል😭

  • @Selamyibiza-q7i
    @Selamyibiza-q7i 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ያየ አቋምህ ይገርማል የማይዋዥቅ ሀቀኛ አንደበ ሩትዕ ነህ ሱሴ ነህ ሳላዳምጥህ አልተኛም ደግሜ ደጋግሜ በመስማቴ ጥናቱን እኔ እንዳጠናሁት ያክል ይሰማኛል መልካሙን ሁሉ ይከተልህ ለትግራይ ህዝብ ላደረከው ትግል ክብር ይገባሀል ሰው የሚባለው ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት ነው እና አቶ ልደቱ እና አንተ ክብር ለናተ ይሁን ኢትዮጵያ እንደ እናተ አይነት ሚዛናዊ እትዮጵያዊ ያን ያስፈልጔታል

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf 8 місяців тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ይገባል!!!!!አሜን

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 8 місяців тому +1

    መቶበመቶ ይመስላል የአብይም ፍላጎት ይኸው ይመስላል ሠውዬው አብይን ማለቴ ነወ ይህችን አገር ምን ያህል እንደሚጠሉት እየተገነዘብኩመጥቻለሁ

  • @gelilatibebe104
    @gelilatibebe104 8 місяців тому +7

    It breaks my heart when i think of what is next

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 8 місяців тому +1

    ልደቱ ምርጥ ፖለቲከኛ ነው!!! ሀሳብን በተሻለ ሀሳብ የሚሞግት ፖለቲከኛ። ልደቱ ብርቱ ፖለቲከኛ እና አማራጭ የፖለቲካ ሀሳብ በመሰንዘር የሚተወቅ ፀሃፊና ፖለቲከኛ። ሁሌም በየትኛውም ሚዲያ እንግዳ ሆኖ መቅረብን የማይፈራ ብቻ ሳይሆን በሀሳብ ለመሞገት የሚፈልግ የትኛውም የፖለቲካ ጎራ ላይ ቢሆኑ እንኳን ቡድኖችም ይሆኑ ግለሰቦችን በሀሳብ ለመግጠም ምርጥ አዕምሮ፣ አነደበትና ብዕር ያለው የዘመናችን እንቁ ፖለቲከኛ ነው ልደቱ።

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 8 місяців тому

    በውነት ይህን የአቶ ልደቱን ጽሁፍ ትንቢታዊ መሆኑን መናገር ፈልጋለው:: እኔ ራሴ እንደ ራዕይ ቀደም ብሎ ያየሁት ነገር ነው። የተባለው ሁሉ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው። ሁላችንም ወደ ፈጣሪ አምላክ ይቅርታ እንለምን በየእምነታችን። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ታይቶ የማይታወቅ የአንድ ሃገር እልቂት ይሆናል። ይህ በኢትዮጲያ ላይ ሊሆን አንዴ ተቆርጧል። በጣም ነው የሚያሳዝነው ከዚህ መድረሳችን። ፈጣሪ የብርሃን ቀኗን ያምጣላት ኢትዮጲያችን🙏.

  • @ezralegesse2403
    @ezralegesse2403 8 місяців тому +8

    Lidetu is a very ideal and knowledgeable politician.

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 8 місяців тому +1

    No justice No peace !!!
    Tigray will prevail and justice ⚖️ must be served ⚖️

  • @DesalegnKasshun-cs3ws
    @DesalegnKasshun-cs3ws 8 місяців тому +3

    አቦ ልደቱ እግዜር ያክብርልን ምርጥ አርቲክል ነው እናመሰግናለን

  • @raheldegif
    @raheldegif 8 місяців тому +1

    አገዛዙ ህዝብን በህዝብ ላይ በማስነሳት/በማባላት ምንዱባንን በጥቅም በመያዝ ነው በስልጣን ላይ ለመቆየት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለምና ወገኔ ንቃበት ፣ ሀገርህንም ታደግ ።

  • @ermiaswassihun7352
    @ermiaswassihun7352 8 місяців тому +16

    Lidetu Ayalew is the most underrated Ethiopian politician I know. To judge from the quality of his thoughts and the wisdom of his politics, Lidetu is perhaps the only man able to unify all Ethiopians, regardless of differences, against the present blood-sucking, apartheid regime.

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 місяців тому +3

      Exactly,You Are Right.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому +2

      🙏❤🥰🙏 Millions Of Thanks! its heart worming!!! 🙏🙏🙏

    • @bet3032
      @bet3032 8 місяців тому

      But still no one gives him credit/ hears. Respect

    • @ermiaswassihun7352
      @ermiaswassihun7352 8 місяців тому

      @@bet3032 believe me it's a matter of time

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      @@bet3032
      አትሳሳት! ቁጥራቸው የተጋነኑ አይሁን እንጂ ከጅምሩ አብረውት ብዙ የሆኑ የሀሳቡ ደጋፊዎች አሉ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እጅግ ብዙዎች ሀሳቡን እየተረዱ ላለፈው ጊዜ በፀፀት ይቅርታ የሚሉ እንዳሉ እለት እለት ቁጥራቸው እየበዛ እንዳለም አስተውያለሁ!አየህ የልደት ሀሳብ የሰላም አልማዝ ነው ዘመናትን በወሰደ ቁጥር አዲስ እየሆነ ጠንክሮ የሚወጣ!🥰 ወደፊትም አሸንፎ "ኢትዮጵያን" ያድናታል የሚል ያልተሟጠጠ ተስፋ አለኝ ወቅቱ እጅግ ተስፋ አስቆራጭ ቢሆንም!!! ለእኔ ሁሉን እኩል የሚያይ፤ለሁሉ መብት እኩልነት የታገለ፤ብዙ አሸንፎ ከሆነበት አኳያ ሳይሰበር የቆመ የሰላሙ የፖለቲካ ነብይ ልደት ነው!!! ለኔ ኢትዮጵያ ልደት ነው!!!🙏

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 8 місяців тому +6

    For the first time, I agree with Lidetu in years.

    • @abiyaddis970
      @abiyaddis970 8 місяців тому +1

      ጥሩ ነቅተሃል!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      እስኪ ፍቃድህ ከሆነ መድሎት የሚለውን መፅሐፉን አንብበው???🙏 ከዛ ብዙ ነገሮችን ለማገናዘብ ይጠቅምሃል እባክህ?🙏🙏🙏

    • @abdk3213
      @abdk3213 8 місяців тому +2

      ከዚህ ቀደም ያልተመቸህን የልደቱ ሀሣብ ንገረን

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 місяців тому

      @@abdk3213
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 8 місяців тому

    እኔ የሚገርመኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ምሁሮች ራስ ወዳድነትና ፍርሃት

  • @zshow984
    @zshow984 8 місяців тому

    ድህረ ዐቢይ ኢትዮጵያ በህልውና መቀጠሏ እጅግ ጠባብ ይሆናል የሚለው መላምት በፍጹም ሊሆን አይችልም። እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይራል ሁሉም መልካም እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። ደግሞም ነጌ የሚሆነውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው።
    አቶ ልደቱ አድናቂህ ብሆንም ይህ ጹሑፍህ የሚያስረዳው ሀሰተኛ ነቢያት የሚጮኹትን ባዶ ጩኸትና ውድቀትህን ነው። አቶ ልደቱ የአንተ ትንቢት የማይሆንና ጨለምተኝነት የታየበትና የማይጠበቅ ነው። ከዚህ ቀደም ለንባብ ያበቃኸቸው መጻሕፍትና ወቅታዊ ጽሑፎችህ የተለዩና መጪውን ጊዜ ፍንትው አድርገው ያሳዩ ቢሆንም ይህ ጹሑፍ ግን የሚያረጋግጠው ተሸናፊነትህንና በነጌ ያለህን ፍራቻ ነው።

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga 8 місяців тому +2

    ❤wow! ልብ ያለው ሸብ ነው!
    በእነ ብርሐኑ ነጋ ሴራ ኢትዮጵያ ያጣችው ዘመናዊ ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ ድንቅ ከሆነ ትንታኔ ጋር ለውጥ ሊመጣ የሚችልበትን መንገድ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል
    ሰላማዊ ትግሉን ተግባራዊ በማድረግ የተጀመረውን የትጥቅ ትግል ማገዝ የከተሜው ህዝብ ጉዳይ ይሆናል።

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 8 місяців тому +12

    በተረጋጋና በሰከነ መንፈስ ይህን ፅሁፍ ማንበብና ማዳመጥ በእርግጥ ያስፈልጋል ሲገባን ደሞ ወደ እርምጃ መግባት ነው

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 8 місяців тому

    ቀጣፊው ጠሚ አብይ አመሰግናለሁ #የ/ፕ ብርሀኑ ነጋን ስልጣን ፈላጊነትናሀገር ሻጭነትና ከሀዲነት#የልደቱ ሀቀኝነትና የአቋም ሰው መሆን ከብዙ አመታት በኀላ ስለአረጋገጡልን

  • @etheth5034
    @etheth5034 8 місяців тому +18

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአቶ ልደቱ ❤🙏

  • @joechen6510
    @joechen6510 8 місяців тому +3

    Hi Yayeh sew, thank you for what you do! Now, Ethio forum made big change and look like fighting truly for humanity, beyond ethnicity!

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 8 місяців тому

    wow ልደቱ ምርጥ የፖለቲካ ሰዉ !!!

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 8 місяців тому +24

    አንድ ሰው አይፈርድ አንድ እንጨት አይነድ ነው ልደቱን ሁላችን እንደግፈው እና እሱ ይምራን።

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 8 місяців тому +2

      እኔም ምኝቴ ነው ቢመራን❤

    • @brhanuhaile2902
      @brhanuhaile2902 8 місяців тому

      @@GuxFrom በጣም አስፈሪ ነው

    • @qader6010
      @qader6010 8 місяців тому +1

      ሁላቸውም ያው ናቸው ከዳር ሲሆኑ ጥሩ ይመስላሉ ስልጣን ሲይዙ አውሬ ይሆናሉ

  • @user-dq8jq6kw3p
    @user-dq8jq6kw3p 8 місяців тому +1

    እጅግ ለእውነት የቀረበ ትንተና ነው ፈጣሪ ምነው በዚህ ህዝብ ላይ ጨከነ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 8 місяців тому +4

    ሰላም ኢቲዮ ፎረም ጤና ይስልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ አቶ ልደቱ የዋጣለት ፖለቲከኛ ከመሆኑም በላይ አቅጣጫ የሚጠቁም የመንግስትን ድክመት ከመናገር ወደኋላ የማይል ተናግሮ የሚያሳምንና ትምርታዉ ንንግሮችን ያደርጋል ግን አፈፃፀም ላይ ችግ አለበት ምን ያደርጋል አንድ ሰዉ አይፈርድም አንድ አንጨት ይነድም

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 8 місяців тому

    የሰማይ የምድሩ አምላክ አያርገ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሰውየው ለስልጣኑ ብቻ ነው የሚጨነቀው እውነት ነው እግኦ ማህረና ክርስቶስ የባሰ አይምጣ😢😢😢

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 8 місяців тому +6

    True, since 2018 I was in love by the speech and logic delivery of Lidetu Aylewu, Jewuhar Mohammed and Getachew Reda! This three men are the prominent figures and leaders who can correct the problems occurring. They are the terrapins of the political crisis born by the ignorant Abey Ahmed “Doctor Vs Dictator”.

  • @mukeremabako
    @mukeremabako 8 місяців тому

    የብዙሃኑ የመረጃ ሚዲያ እንኳን በሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 8 місяців тому +5

    የሚገርም ትንታኔ

  • @MudinHusen-vm1ow
    @MudinHusen-vm1ow 8 місяців тому

    እንደልደቱ አይነት ቦለቲከኛ ስለጠፋነው አገራችን በዚመጥፎሁኔታ ውሰጥ ያለችው ምክንያታዊናለህዝብ ጠቃሚ አስተሳሰቡ ሚመች ቦለቲከኛ ነው

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 8 місяців тому +5

    ሰላም ለሀገራችን አና ለሙሱኩኑ ህዝቦችን ያመጣልን ያረብ 😢😢😢😢😢

  • @samuelestifanose6592
    @samuelestifanose6592 8 місяців тому

    Good analysis. Ledetu

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 8 місяців тому +2

    Thank you

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 8 місяців тому

    በትክክልና ወቅቱን ተመልክቶ የተቀመጠ ጥናት አቶ ልደቱንና ፎረሞችን እናመስግናለን!!!!

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 8 місяців тому

    አገራችን በብልፅግና ፖለቲካ እየወደመች እንደሆነ እያየነው ነው።

  • @mohamedjud6405
    @mohamedjud6405 8 місяців тому +2

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ተንታኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- 8 місяців тому

      እያነበበ ነው። እየተነተነ አይደለም። ተንታኙ ልደቱ ነው

  • @leyalooo2
    @leyalooo2 8 місяців тому +2

    ለሲሳይ አጌና 2:29 ደቂቃ ላይ ያለውን ጋብዙልኝ አድርሱልኝ ውዶቼ❤❤❤❤

  • @AbebaYirga-p3e
    @AbebaYirga-p3e 8 місяців тому

    እቺ ሚስኪን ድሀ አገር ወደተሻለ እድገት እና ወደ አንድነት ለመምጣት አማራ ንስሀ መግባት አለበት አሊያም ኢትዮጵያ የሚለውን ካባቸውን ማወለቅና በአላማቸው መጽናት አለባቸው እንጂ ወደነፈሰበት መንሸራተት ኢትዮጵያዊ እያለ ኢትዮጵያን መበታተን ነው

  • @bf7576
    @bf7576 8 місяців тому +1

    Now excellent idea. God bless you

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay 8 місяців тому

    Ledutu Ayalew's description of Abiy Ahmed is simply perfect! DOWN with ABIY! He is unbearable! Thank you, EF....

  • @user-xy8ud6kh5s
    @user-xy8ud6kh5s 8 місяців тому +7

    ደግመን ደጋግመን ልናዳምጠዉ የሚገባ ያፈጠጠና ያገጠጠ እዉነት ።

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 8 місяців тому

    በእዉነቱ የልደቱን እጅግ በሳል : ቁልጭ ያለ ሀቅ : አእምሮዬ መረዳትና መገንዘብ በልደቱም አእምሮ መደነቅን የቻልኩ ሰዉ በመሆኔ እኮራለዉ !!

  • @firisadachas1428
    @firisadachas1428 8 місяців тому +1

    Great reports and thank you.

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 8 місяців тому

    የልደቱ አያሌው አብዛኞቹ ሐሳቦች ትክክል ናቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያዊ የሚባል ማንነት ወይም እሴት ግን በፍጹም የለም። ኢትዮጲያዊነት በፊትም የጥቂቶች ማዕድ እንደሆነ እናውቃለን ። አንዳንዶች ለኢትዮጲያዊነት የእንጀራ ልጅ ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ የበኩር ልጅ ናቸው ። ከብሔርተኞቹ በላይ በኢትዮጲያዊነት ስም የተደራጁት የለየላቸው አክራሪ ዘረኞች ናቸው። የሚጮኹለት ሕዝብ እናዳላቸው ሁሉ የሚጮኹበት ሕዝብም አለ የአንድ ብሔር ወኪሎች ናቸው።

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 8 місяців тому +2

    አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ አቶ ልደቱ አንደገለጹት ጦርነትን መርህ አድርጎ በተሰለፈ መንግሥት ሰላማዊ ትግል እንዴት ነው ሊስተናገድ የሚችለው ? የትኛው የአፍሪካ መሪ ነው ስለጣኑን በሰላም ያስረከበው?

  • @biniyamlemma7306
    @biniyamlemma7306 8 місяців тому

    በናትህ ያ... ድምፁ የተፈጥሮ ሳይሆን በትግል አጎርንኖ የሚያቀርበው ልጅ ቋቅ እያለኝ ኘው... ያንተን ተፈጥሯዊ ድምፅ ግን ስወደውውውው...😘😘😘

  • @frazeramare3879
    @frazeramare3879 8 місяців тому +1

    ልደቱ አንደኛኛ
    በረከት ሁለተኛ
    ጌች ረዳ 3
    ጃዋር 4

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 8 місяців тому +1

    ልደቱ ሁሌ ብሰማው የማይሰለቼኝ ፖለቲከኛ 100%

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn 8 місяців тому +1

    አብይ ብልግና ድሪጅት መፊራስ አለበት የህፃን ነዉ አዒምሮዉ የአብይ

  • @Wahismai
    @Wahismai 8 місяців тому

    ያየ ሰዉ እንቁ የአትዮጵያ ጋዜጠኛ ነህ ከድሮም ጀምሬ ኘሮግራምህ እከታተለዋለሁ በዛ ላይም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ያየ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 8 місяців тому +2

    ሰለም አትዮ ፎረሞ ❤❤❤

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 8 місяців тому +1

    ያየ❤ እኛም መልካሙን ተመኝንልህ እናመሰግናለን ። አቶ ልደቱ ጤንነትህ ምን ላይ ነው ?? አንጋፋው ፖለቲከኛ ስለፁሁፉ እናመሰግናለን

  • @gammebiru9438
    @gammebiru9438 8 місяців тому +2

    Good morning from Pennsylvania

  • @Michael-v2g7n
    @Michael-v2g7n 8 місяців тому +1

    ጋቨ ልደቱ ተባረክ በቅርቡ አንድ አራት ሀገር እናያለን አሁኑኑ ካልተባበርን ካልነቃን

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 8 місяців тому

    ድንቅ ነው