በአዲስአበባ ከግድያ ያመለጡት ፕሬዚዳንት፤ ደጋግሞ ሞት የጎበኛቸው ሰው|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 293

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 11 місяців тому +53

    መልክት ለኢቲዮጵያ ህዝብ """በርሀብ በጦርነት ከምትሞት መላ ፈልግ"""!!!

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 11 місяців тому +53

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተነሱ እንነሳ 🔥🔥🔥🔥 ሌላ መፍተሄ የለንም ተነሰሱሱ
    ያያነት ቀን በቀን ለምትሰጠን አማራጭ እናመሰግንሀለን 🙏

    • @እ-Ss
      @እ-Ss 11 місяців тому +1

      ትክክል

    • @abdullahihamid585
      @abdullahihamid585 11 місяців тому +2

      ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻኛው አመራጭ ይህ ነው አለበለዚያ ሀገራችን ወደ የባሰ ችግር ዉስጥ ትገበላች ::

    • @abdellahibrahim876
      @abdellahibrahim876 11 місяців тому +1

      No one follows you!

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 11 місяців тому +2

      ሌሌችን ሲጨፈጭፍ እልልልል እያላችሁ ስትደግፉት ነበር። እናንተ መቆንጠጥ ሲጀምር ተነሱ ብትል የሚሰማህ የለም። እዛው እራስህ ጉዳይህን ጨርስ።

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@abdellahibrahim876

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 11 місяців тому +14

    እርግጠኛ ነኝ ያ ህፃን ያገራችን ጠቅላይ ሚ/ ያዳምጠዋል ይሄን በጣም የተማረረ ህዝብ ምን እንደሚያደርግ !!! እግዚአብሔር እሚነቅለውን ነቅሎ የሚያስቀምጠውን ያስቀምጥ የሱ ይበልጣል 🙏🏽

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 11 місяців тому +41

    አምባገነኖች አንዱ ከሌላው ስለማይማር እንጅ የኛው አምባገነንም ከሙባረክ የተለየ ነገር አይገጥመውም

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 11 місяців тому +1

      ወላሂ አው 😢😢😢

    • @OwnerOwner-d2g
      @OwnerOwner-d2g 11 місяців тому +1

      An excellent presentation.

    • @akbijad7838
      @akbijad7838 11 місяців тому

      ተው እንጂ ባሻዬ ሙባረክን አታካቸውም በሰፉልክ ልክ ነው የለበስካችው እንጂ።።።። ብሮ ሁስኒ ሙባረክ ስው ነበሩ እንዳንተም እንደ ዶ/ር አቢይም ያልነበሩ።❤❤❤❤
      አብይ ግን ዘላለም ይምራን ብዪአለው ቃል-ሕይዎት ያሰማልን።

  • @erzora.21
    @erzora.21 11 місяців тому +8

    ኢትዮጵያ ችግሩ ሆዳሙ ይበዛል

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 11 місяців тому +24

    ዋናው ኢትዮፎረም! የምርጦቹ ምርጥ ንጉሶች ያዬ እና አቤ እንዴት አላችሁልን?ኑሩልን!

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 11 місяців тому +8

    አንተን ሳይሰሙ መዋል ኩነኔ ነው❤❤❤❤❤

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 11 місяців тому +5

    የግብፆችን ልቦና ለኛም ያድለን🙏

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 11 місяців тому +22

    ምርጥ ባለሙያ ፣ ኦቦ ይባርክ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 11 місяців тому +4

    ወገን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 11 місяців тому +9

    ይህንን፡ስትመለከት፡ምን፡ያስተምረናል፡ውጡ፡ይበቃል፡ምን፡እንጠብቃለን፡ተነስ፤፡

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 11 місяців тому +2

    ያዬ ና አቤ ።ለመላው ለኢትዮ ፎረም ሰራተኞች ክብርና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ❤

  • @Aklilu16
    @Aklilu16 11 місяців тому +20

    አንድ ቀን ሰለኛም ጉድ እንዲ ስትዘግቡ እንሰማ ይሆናል በተስፋ እንጠብቃለን ቅርብ ያድርገው

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 11 місяців тому +2

    ልክ እንደኛው ከሀዲ መጨረሻውም እንደሙባረክ እንደውም ከዛ የከፋ እንደሚሆን አልጠራጠርም።

  • @waldegebrelWeldee
    @waldegebrelWeldee 11 місяців тому +3

    እኔ አሰተያየት ብዙም አልሰጥም ነበር ይህ ጋዜጠኛ ብቃትም ሀቀኝነትም አለህ በርታ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 11 місяців тому +5

    የኛው ጀዝባ ሐባሱን እንደገለበጠለት መጨረሻቸውንም መፈጠም አለበት😮
    ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን
    ብትፈራም መሞትህ አይቀርም ወገኔ✊

  • @KenawAdam
    @KenawAdam 11 місяців тому +3

    Viva Viva Yayesew the best Journalist

  • @freedom320
    @freedom320 11 місяців тому +2

    የኢትዮጲያ ህዝብ ይሄ ያስፈልገዋል! እግዚአብሄር ይርዳን!

  • @twdrskss
    @twdrskss 11 місяців тому +9

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው::

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 11 місяців тому +1

    ምን አለ ይህ ታሪክ በዚህ ክፉ ቢደገም የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይድጥ

  • @mebeacake
    @mebeacake 11 місяців тому +3

    ጥሩ ማነሳሻ መረጃ ነው ፣እናመሰግናለን ወንድሜ፣ እርግጠኛ ነኝ የኛው አንባገነን ከዚህ የባሰ እንደሚጠብቀው

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 7 місяців тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያየህ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 11 місяців тому +2

    ሁሉም አንባገነኖች አንድ ዓይነት ነው ተግባራቸው በጣም የሚገርም ነው

  • @haileabrha2753
    @haileabrha2753 11 місяців тому +3

    ጋዜጠኛ ብለክ ዝም ነው።
    እድሜ ይስጥክ🙏

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 11 місяців тому +1

    እንኳንም ከዛ ሰው በላ አውሬ ፈጣሪ አተረፋቹ ያዬ አቤ የጭቁን ህዝብ ድምጽ ክብር ለእናንተ 🙏🙏 ዕውቀት ከስነምግባር እንዲሁም ከጥዑም ልሳን 👌👌 ቃላት የለኝም

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 11 місяців тому +3

    You are special & neutral journalist , I am always amazed at your sound & the way you handle everything.

  • @dawitmaregu
    @dawitmaregu 11 місяців тому

    ይህን አይነት ትረካ አብዛልን እባክህ ደቂቃ እያነሰብን ጥሞን እየቀረ ነው ከ 25-30 ደቂቃ አድርግልን ። ወንድሜ
    ያየ ሰው ሽመልስ❤❤❤❤❤ዋው ዋው ዋው

  • @buyebabby
    @buyebabby 11 місяців тому +4

    ልክ እንደኛው ጉድ!!

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 11 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @yibeltalatnafu1914
    @yibeltalatnafu1914 11 місяців тому +1

    ድንቅ ትንታኔ ነው ። ይህ ፕሮግራማችሁ ዕጅግ አስተማሪ በመሆኑ ቀጥሉበት!

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 11 місяців тому

    ይህን ታሪክ ጠቅላዩ ይስሙልኝ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 11 місяців тому +4

    ለሃገርና ለህዝብ የማይጠቅሙ መሪዎች መጨረሻቸው የታወቀ ነው ግን የሚገርመኝ ከድሃ ቤተሰብ ሲመጡ የባሱ ጭካኔ የተመሉ ናቸው 😢😢😢

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 11 місяців тому

      Dehnet bezu tetseno alew denget siyagegnut demo ye aymero zegejetm selemaynorachew serachew tebetena tefat nw

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 11 місяців тому +1

    ይመችህ ብሮ ልዩ ነው ታድለክ❤

  • @mulukalayou5140
    @mulukalayou5140 11 місяців тому

    እናመስግናለን ኢትዮ ፎረም።

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 11 місяців тому +2

    ሁልጊዜ የሚገርመኝ ከአቀራረባችሁ ጥልቅ እውቀት ሌላ ጊዜውን ከየት እንደምታገኙት ነው። አርእስቶቻችሁ ሁሉ ለምርምር በጣም ብዙጊዜ የሚፈጁ ናቸው። እነደረጀ ሃብተወልድ እስቲ ከዚህ ተማሩ! ከለውጡም በኋላ ይጠቅማችኋል።

  • @AbatefishaRate
    @AbatefishaRate 11 місяців тому +2

    Yaye is beyond a journalist. What a report!! You weight more than a tone. Thank you so much, bossssssssss.

  • @trussom647
    @trussom647 11 місяців тому +2

    ሰዉ በስፈረዉ መስፈርት ለራሱም ይሰፈራል ፡ ሁሌ የግዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ጥሩ ይሁን መጥፎ የምታደርገዉ ለራስህ ነዉ።

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 11 місяців тому +1

    አቀራረብህን ከነ ጥዑም ድምፅህ ስወድልህ በርታልኝ

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 11 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር በግብፅ የተደረገው አሁን በኛ ሀገር እየተደረገ ካለው ግፍ ሊወዳደር የሚችል አይመስለኝም የኛ ግፉም እጅግ በዛ ዝምታውም በጣም በዛ መታገል ብቻ ነው መፍትሔው

  • @keditube7321
    @keditube7321 11 місяців тому +1

    የኔወንድም ድምጸመረዋው በርታ

  • @shemseseid3791
    @shemseseid3791 11 місяців тому

    በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው በዚህ ድምፅ እና ቅንብር የመለስ ዜናዊንም ብታስደምጡን ውለታቹን እንከፍለን

  • @fikreabrham5276
    @fikreabrham5276 11 місяців тому +2

    በጣም የተለያየ ኣቀራረብ ነዉ ....

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 7 місяців тому

    ኢትዮጵያዉያን ሆይ ልብ ብላችሁ አድም አድምትጡ አምባገነኖች በፈቃደኝነት አይይለቁም ታግለህ ካላስወገድካቸው በስተቀር።

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 11 місяців тому +3

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 11 місяців тому +1

    ድንቅ ጥንቅር

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te 11 місяців тому +1

    የምወደው ፕሮግራም ከጋዜጠኛው ጋር

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 11 місяців тому

    የጋዜጠኝነት ልክ ነክ እኮ። ምርጥ አቀራረብ ነው። ኢትዮጲያዊያን ከዚህ መማር ብቻ ሳይሆን አስተውሎ ሐገራችንን ማስመለስ አለብን።

  • @እዳልክአቢ-ቸ6አ
    @እዳልክአቢ-ቸ6አ 11 місяців тому

    ምርጥ ዘጋቢ ሁሌም አተዘግብ

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 11 місяців тому +2

    ያዬሰው*!! ላንተም:ጤና፤ ሰላምና: እድሜ: ይስጥህ**!! እኔም:መልካሙን:ሁ*ሉ*እመኝልሃለህ**!! ክፉ: አይ...ንካህ**!!

  • @YA2O23
    @YA2O23 11 місяців тому +1

    Ethio forum number one. Great job brother 👏

  • @ghionkebede4063
    @ghionkebede4063 11 місяців тому +1

    Yayesew, I thank you for your efforts to teach the Ethiopian government the person who‘s at the highest power, and the people at large, tile now, no one has updated and taken action based on your clear and doubtless presentation of the different countries how they destroyed and change the dictator regime.
    I'm hoping one day we will learn and take action.
    Thanks for your hard work.

  • @Christinastar-e5v
    @Christinastar-e5v 11 місяців тому +2

    Exactly like abi Ahmed

  • @AbdilsemedJemal
    @AbdilsemedJemal 11 місяців тому

    ኢትዮ ፎረም ስለ ፍልስጤምና ባንተ አንደበት ስትዘግብ መሰማት ምንኛ እንዳነፈቃን 😭😭
    ዕድሜዬን አላህ ይጠበቅልኝ እንውደለህን

  • @aheatjars9993
    @aheatjars9993 11 місяців тому +3

    ወንድማችን እንካን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤

  • @tedrosmehari6512
    @tedrosmehari6512 11 місяців тому

    Thank you ethio forum

  • @Getnet-19G
    @Getnet-19G 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @assafa35
    @assafa35 11 місяців тому +1

    Thank you for sharing brother 💯

  • @jemesyosuf8339
    @jemesyosuf8339 11 місяців тому

    አንበሳ ህዝብ ❤❤❤

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 11 місяців тому +2

    yayesew❤❤❤❤❤

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 11 місяців тому +1

    ህዝቤ ሆይ እንዲህም አለ ለካ

  • @atsion7214
    @atsion7214 11 місяців тому +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanan3867
    @hanan3867 11 місяців тому +4

    ላልንበት ሰአት አራአያ መሆናችሁን ሳልናገር ማለፍን ጠላሁ 10:30

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 11 місяців тому +2

    Dear Ethio-Forum,
    This is the right message for Abiy - the son Beshasha. Lately you guys told us the characters of Abiy such as I don't steal even a $1, I am not to step down from power by force and gibberish messages. Even the 30 years in power in Egypt fascist Mubarak couldn't continue business as usual. Taherir gave decision the rest is history. Today, Abiy is waiting the final blow like Mubarak.
    Amen Enebel Cheru Yaseman

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 11 місяців тому

    ያየሰው❤

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 11 місяців тому

    ኢትዮጵያችን የገጠማት ከዚህ የባሰ ነው ።

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 11 місяців тому +1

    *****FORUM KING OF KING REAL MEDIA👏🤞❤🤞❤❤

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx 11 місяців тому +1

    Thanks 🙏🏾

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 11 місяців тому +1

    ሙባረክ ግን እድለኛ ነዉ ባገሩ ተቀበረ ::ኢዲኣሚን አብይ ቀንህን ጠብቅ

  • @eyobteff
    @eyobteff 11 місяців тому +3

    የጋራ እዳ በጋራ ማስወገድ👌

  • @mehariayele8284
    @mehariayele8284 11 місяців тому +1

    Abiy like him!!

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 11 місяців тому

    Our voice ❤❤❤

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 11 місяців тому

    This is what we wana see in Ethiopia soon justice justice

  • @GateEngineering
    @GateEngineering 11 місяців тому +1

    የግብፅ በረከት በኛ ላይም ይደር አንድ ብር አልሰርቅም እንዲፈነገል

  • @medinakiflom2742
    @medinakiflom2742 11 місяців тому

    Yayesew Edmena ena teyna ystih fetari ❤

  • @nardi2940
    @nardi2940 11 місяців тому

    Ye Gibtse bereket yderbin ❤

  • @KedirMaaan
    @KedirMaaan 11 місяців тому +1

    የአባገንኖች አባባል ነት ይቺ ነገረ አበይኝመ ሲለሰምተናን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 11 місяців тому

    Ethio Forum selam selam selam walachu beteseb ❤❤❤❤❤❤

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 11 місяців тому +1

    ስንት ጉድ ነው እየሰማን ያለነው።

  • @gezahegnguda5907
    @gezahegnguda5907 11 місяців тому

    Thank you yaya

  • @Medhinabadi6004-j4b
    @Medhinabadi6004-j4b 11 місяців тому +2

    ሚገርም ነው ህዝብ በኣንድነት ከተነሳ ምያቆመው የለም ማዕበል ህዝቢ ሓያል እዩ

  • @abzed9076
    @abzed9076 11 місяців тому +2

    ትንተና ወደድኩኝ። bravo bro

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 11 місяців тому +1

    People of Ethiopia and of Adis Abebe, need to do the same thing, they don't have to wait 30 years not even 1 day.

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 11 місяців тому

    አምባገነኖች ከሌላው ውድቀት ስለማይማሩ የአብይም እጣ ከዚህ አይዘልም። ምናልባት በቅርቡ የሱንም ታሪክ እንደ ሙባረክ እንደምታሰሙን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @OsmanOmar-p4f
    @OsmanOmar-p4f 11 місяців тому +1

    የዚህ ጠንቋይ ወንድም ይመስላል ታሪኩ

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay 11 місяців тому +1

    The message of this report is clear: the Ethiopians should do the same against Abiy Ahmed. Thank you, EF

  • @endrishussen5664
    @endrishussen5664 11 місяців тому

    Yemir jegna nesh ashmuru bigebaw abiyahmed❤❤!!!!

  • @صلاحالدين-ي9ي2ص
    @صلاحالدين-ي9ي2ص 11 місяців тому +1

    100 ,000viwes መግባት አለበት የሄ ዝግጅት

  • @yilkalamlaku4414
    @yilkalamlaku4414 11 місяців тому +1

    every weekend in this day, I was drink, drinking and would drink , May GOD bless you!

  • @millionshiferaw9217
    @millionshiferaw9217 11 місяців тому

    ተመስገን ነው። ዛሬ አዲስ ዜና ሰማን። እንደዚህ ነው የሚሻለው። እንጂ ሁሌም ትችት ትክክል አይደለም

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 11 місяців тому

    Hope same will await A Ahmed.

  • @SolomonTaklay
    @SolomonTaklay 11 місяців тому +1

    ከኛጋር በጣም ነው ሚያመሳስለው

  • @samiates5057
    @samiates5057 11 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 11 місяців тому

    Betam new eko yemenwedachu ❤❤

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 11 місяців тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከግብፃውያን እና ከስሪሊንካውያን መማር ኣለብን።
    ህዝባዊ ኣመፅ አምባገነን መሪዎች ለማሸነፍ ብቸኛው መፍትሄ ነው።

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 11 місяців тому

    Very true

  • @maedotyoseph9282
    @maedotyoseph9282 11 місяців тому +3

    This is yaya voice

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 11 місяців тому +1

    ስለ ሆሲን ሙባረክ ጥሩ ዘገባ ስላቀረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል ። እሲት ስለ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ፣ስለ መለስ ዜናዊ እና ዶ/ር አቢይ አህመድ ለሕዝብ የሰሩትን መልካመ ነገር እና በሕዝብ ላይ የሰሩትን ክፋ ነገሮችን በትክክል ያለአድሎ እያወዳደራችሁ ቢታቀርቡ አደንቃችኋለሁ።ስለ መንግሥቱ መልካም ነገር /ሥራ /ትውልዱ እንዳያውቅ ተደርጓል ። እባካችሁ እውነተኞች ከሆናችሁ ዘግቡና አሰሙን ።እንወዳችኋለን። ተባረኩ!!!

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 11 місяців тому +1

    Enmsgnal ethi

  • @FrewHailu
    @FrewHailu 11 місяців тому +1

    10q respect

  • @kamilaahmed7275
    @kamilaahmed7275 11 місяців тому

    የኛው መስቀል አደባባይ መቸ ይሆን እንዲህ አይነት ታሪክ የሚያስተናግደው ? አይይ የኢትዩጲያ ህዝብ መቸ ይሆን ከሰው ታሪክ የምንማረው ? መቸ ይሆን አንድ የምንሆነውና ይህን አምባገነን የምናስወግደው ?