ታፍነው የተወሰዱ አዛዦችና ግብዣ የበዛባቸው ፊልድ ማርሻሉ |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • www.gofundme.c...

КОМЕНТАРІ • 673

  • @solomonaddis8921
    @solomonaddis8921 9 місяців тому +42

    ሀገሬ ምን አይነት እጅ ላይ እንደወደቀች ሳስብ ተስፋ እቆርጣለሁ 😢

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 9 місяців тому +3

      በቅንነት እነደማመር

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 місяців тому +85

    ብርሀኑ ጅሎ ምን አጭሶ ነዉ እንደዚህ ያበደዉ ሁሉም እብድ ሀገራችን በእብድ ነዉ የምትመራዉ 😭

    • @muluneh5215
      @muluneh5215 9 місяців тому +3

      ነሁፔ የምባል ከነይጄሪያ የምመጠ አለ እርሱን ነዉ የጬሰው

    • @atakelthailu187
      @atakelthailu187 9 місяців тому +2

      🤣🤣🤣 ❤❤

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re 9 місяців тому +2

      Yemr awo😂😂😂

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 9 місяців тому +4

      ጮት እና ጋንጃ 😂

    • @muluneh5215
      @muluneh5215 9 місяців тому +2

      @@user-hv1sk2zx6u ጋንጃ በኢትዮጵያ ውስጥ አላ?🤣🤣🤣አይ ብርሃኑ ጋንጃ

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 9 місяців тому +4

    ያየሰው ሽመልስ የአንተ ሙያዊና በመረጃና በማስረጃ የተደገፈው ትንታኔ የሚገርም የማይጠገብ ሆኖብናል እድሜና ጤና ለአንተና ለቤተሰቦችህ ይሁን አሜን

  • @ABUDANELA
    @ABUDANELA 9 місяців тому +39

    በአለም ታሪክ የራሱን ግማሽ ሚሊየን ወታደር ዶግ-አመድ ካደረገ በኋላ ማርሻል የሚል ማዕርግ የተሰጠው ብቸኛው ሰው ብርሃኑ ጁላ ::

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 місяців тому +23

    አይ ትንተና EthioForm you are really the best!!!👍👍❤❤👍👍

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 9 місяців тому +24

    ድል ለአማራየ ህዝብ ያሳዝናል ሠው ፈጣሪውን ቢፈራ ኑሮ ለሥልጣንና ለወንበር ባልተሥገበገቡ ነበር ኧረ አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ድል ለፋኖ ❤

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 місяців тому +9

    ከተለያየ አገር የሚወጣ እንጂኮ ካንድ አገር ውስጥ እንዲህ የተራራቀ መረጃ መኖሩ ይገርማል። ሙርከኛው ብርሃኑ ጁላ ስለየትኛው አገር እንደሚናገር ሁሉ ግራ ይገባኛል😢😢😢

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 9 місяців тому +31

    Long live Ethio Forum !!

    • @Abebe45
      @Abebe45 9 місяців тому

      Father of the Fake News .

    • @dagnetessema
      @dagnetessema 8 місяців тому

      🎉

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b 9 місяців тому +22

    ዓለም መከላከያን እንኳን ሊያከብር ይቅርና እነሱን የሚያውቃቸው ልጃገረዶችን በመድፈርና ሕዝብን በመጨፍጨፍ ነው ።

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 9 місяців тому +65

    ብልጽግና የሀገር ውድቀት ነው

    • @mekalihtigray8627
      @mekalihtigray8627 9 місяців тому +1

      እና ብልግና ኣትለውም ብልፅግና ከምትል ኣሞካሸሀውሳ😂

    • @BereketMengistu-ez8qu
      @BereketMengistu-ez8qu 9 місяців тому

      @@mekalihtigray8627 እሽ😀😂

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 9 місяців тому +20

    አቤቱ ኢትዮጵያን አስባት በቃሽ በላት እናመስግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤

  • @Azeb-f6n
    @Azeb-f6n 9 місяців тому +58

    አቤት ዝቅጠት ይህን ያክል ማዕረግ ይህን ይክል ስልጣን ተሸክሞ መዋሸት በቃ ብልፅግና በውሸት የተገነባ ስረዓት😢

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 9 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 9 місяців тому +21

    ወይኔ አዋረዱን አይደል። ይህችን የተከበረች ሀገር የተዋረዱ መሪዎች መጠው አዋረዷት። ድል ለ ኢትዮጵያ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 9 місяців тому

      መቼ ከውርዴት ወጥታችሁ ታውቃላችሁ ?
      በበኋላ ቀሪነትና ድንቁርና ከመታወቅ ባለፈ ተከብራችሁ አታውቁምና ለማያውቃችሁ ታጠኑ ።

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie 9 місяців тому

      @@bayissadidi9394 አሁንም ድረስ ይሄን የከብት ስብስብ እየደገፍክ ከሆነ እመነኝ በቁምህ ሞተሃል። በጣም አሳዘንከኝ

  • @Hulu_media
    @Hulu_media 9 місяців тому +17

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 9 місяців тому +19

    አምላኬ የየትግራይ እዝብን አንተ በቸርነትህ ጎብኝልን ልጆችህን አደራ ለተራቡት ለተጠሙት በቸርነትህ መግብልን ጌታይሄ ልጆችህን አደራ

    • @agerneshwoldeselassie2200
      @agerneshwoldeselassie2200 9 місяців тому +4

      እግዚአብሔርን በዘር አትጠይቅ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን በል ከዛም ለአለም ሁሉ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 9 місяців тому +3

      ​@@agerneshwoldeselassie2200በትክክል ብለሀል!! ለሰው ዘር በሙሉ ይጸለያል እኮ ❤❤ ፈጣሪያችን በዘር ለይቶ አልፈጠረንም በአምሳሉ እንጂ🙏🙏

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 9 місяців тому

      ​@@agerneshwoldeselassie2200ቀደምከኝ

    • @kahassekahsay8531
      @kahassekahsay8531 9 місяців тому

      ​@@agerneshwoldeselassie2200ክክክክክክ😅😅😅😅

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 9 місяців тому +2

    ኢትዮጵያዊ መሆን ደሰ ይል ነበር አሁን ግን እውነት ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት የምታፍርበት ወቅት ደርሰናል አላህ ሆይ ለሀገራችን ሰላም አምጣልን ።

  • @bftamrat
    @bftamrat 9 місяців тому +8

    As always this reporting is superb. Investigating at its best!

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 9 місяців тому +19

    አወ ዱሮማ የተከበረ ነበር አሁንማ ምን ዋጋ አለው

  • @goreja100
    @goreja100 9 місяців тому +17

    ጋሽ ብሬ ዘጠነኛው ሺ ላይ ደብል ካስት ሆነው ቢሰሩ በጣም አሪፍ ነበር።

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 9 місяців тому +4

    Thanks ethio forum መረጃ በማስረጃ ... 🔥
    እናንተዬ በዘራቹህ ኣይድረስ ኣጥቦ ኣሰጣቸው።
    At the end truth win ✊

  • @yousufelias6657
    @yousufelias6657 9 місяців тому +12

    Jula is a good resource for Tik tok industry

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 місяців тому +19

    Respect Ethio Forum!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድል❤ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ZionAddis
    @ZionAddis 9 місяців тому +14

    የኔ አንጀት አርስ ተንታኞች ❤
    ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 9 місяців тому +19

    እግዚአብሔር ሆይ
    እሔን የመከራ ጊዜ አሳጥርልን 👋🏼😥እራቡም ጦርነቱም መገደሉም መፈናቀሉም ወዘተ በሰማይ በምድር ያለህው እግዚአብሔር ሆይ እሔ ሁሉ በሀይልህ ነው ግን ይቅር በለን👋🏼 የሚሆነው ሁሉ ሆኖ ግን አሳጥርልን 👋🏼

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged 9 місяців тому +8

    ያዬ የከበረ አክብሮቴ ይድረስክ🙏🙏 8338 ሰላም አስከባሪ የነበራት ሀገር እንዴት ሰላሟን አጣች 6834 ወታደሮቿስ የት ገብተው ነው 1504 የቀሩት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️አይይ ኢትዮጵያዬ ይመችሽ ብቻ 🇪🇹🇪🇹

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 9 місяців тому +11

    ንግግሩ እራሱ ምንም ፊደል የቆጠረ አይመስልም ሰካራም

  • @bekind5754
    @bekind5754 9 місяців тому +16

    ስለ TDF ነው የሚያወራው

  • @Menguka
    @Menguka 9 місяців тому +5

    እውነት እልሃለሁ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj 9 місяців тому +32

    TDF እንካን አልተመካም ከስንት ጁጅ ማንጅጅ ገጥሞ አላህ ብልሀት እና ጀግንነት ያስታጠቀዉ TDF ክብር ለታገሉት ለትግራይ ሰማእታት❤💛❤️💛

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 9 місяців тому +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 місяців тому +1

      ​@@TubeTube-vf4ybመጀመሪያ የተፃፈውን ሐቅ ስትቀበል መደማመር ይኖራል። አለበለዚያ በወገናችን የተፈፀመውን ግፍ በተለይ በትግራይ የተደረገውን በኤርትራ ጦር የተጨፈጨፈውን ሕዝባችንን ይቅርታ ሲጠይቅ ብቻ ነው። ግልፅ ነው?

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 9 місяців тому +1

      ​@@woinshetkassaye7174ምንም ሀቅ አይደለም የናተ ሥራ ነው አገሪቱን ለዚህ ያበቃት ደግሞ ትክክል ነግር እዳደረጋችሁ tdaf ትላላችሁ እነነውር ጌጡ 😂😂😂

    • @እውነትእውነቱን
      @እውነትእውነቱን 9 місяців тому +1

      ​@@FaFa-fy8piante dedeb 120 vs 5 arhn abelah eko afrhn zga

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 9 місяців тому

      @@እውነትእውነቱን አፈር ብሉ አሁን ትግራይ ስንት ሰው በራብ እየተሰቃየ ስለ ጦ ር ታወራላችሁ ይድፋችሁ ወደዛ 👹👹👹

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 9 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ድንቅ ተንታኝ ረጅም እድሜ ያድልልን ። ተሐገር ሰላም ጋር ። አይ _____ አለ ሰዉየዉ ፣፣፣ ሐገሬ ፈጣሪ አይርሳሽ እምዬ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 9 місяців тому +4

    Thanks Ethio Forum. May God bless you.

  • @uthman9979
    @uthman9979 9 місяців тому +60

    This is so funny 😂 aye Jula . If it was not tragic for Ethiopian people this would been best comedy

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 9 місяців тому +11

    Thanks for your reliable and professional analysis!

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 9 місяців тому +2

    እረ ውውውውውው
    I miss you meles zenawi
    ባንተ ሰአት ያማረርኩትን ይቅር በለኝ
    "ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣው" አለ የሃገሬ ሰው

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 місяців тому +27

    ያዩዬ አንተ ብቻ ኑርልን፥ ጉዳቸውን እንድታጋልጥ❤❤❤❤❤

    • @abghabesh
      @abghabesh 9 місяців тому

      Benatih yihe mirt gazetegna simu manew tesemto mayitegeb ewketim ye dimts wubetim yetadele enku lij

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 9 місяців тому +1

      @@abghabesh ያየሰው ሽመልስ

    • @abghabesh
      @abghabesh 9 місяців тому

      @@peaceforall9655 thank you

  • @hunletayele
    @hunletayele 9 місяців тому

    የምትለይ ጋዜጠኛ ነህ ወንድሜ ትንታኔህ እውነትንና መረጃን የያዘ በመሆኑ በርታልን ሰላሙን ያብዛልህ።ኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @reyotamhara
    @reyotamhara 9 місяців тому +4

    Ethio forum no words to comment about your analysis❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 9 місяців тому +11

    ግብዣ በዝቶብኝ ተቸግሪያለሁ.. እኛም ጋር ና ከኛም ጋር እንደራደር!! 😂😂😂 ይህ ሰውዬ ጧዟል

  • @zekariyasgebremeskel341
    @zekariyasgebremeskel341 9 місяців тому +5

    በዚህ ዶማ የሚመራ ሰራዊት...ሀየሎም እንኳን ይህን አላየህ!!!

  • @soresa5238
    @soresa5238 9 місяців тому +4

    Thank you for exposing the truth.

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 9 місяців тому

    ይህ ሰው በእውነት ጤነኛ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃን ምንም የማያስብ የማያውቅ የሚሆነው የማያይ የማይሰማ መስለው

    • @condemned2brefugee
      @condemned2brefugee 9 місяців тому

      አይደለም እንዴ? ቢያስብ ኖሮማ እንዲህ በራሱ ባልወጥጡበት!

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 9 місяців тому +26

    Berhanu Jula is a funny man. He should have been a comedian. 😂 However, no matter how anyone hates Hewhat, they knew how to lead a country.

  • @tibletsgebremedhin7439
    @tibletsgebremedhin7439 9 місяців тому +33

    ኢትዮ ፎርም ምርጥ ጋዜጠኞች❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 9 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @etheth5034
    @etheth5034 9 місяців тому +38

    TDF TDF TDF
    TDF TDF TDF
    TDF TDF TDF
    💪♥️🙏💯

    • @Megbaru-bv3ki
      @Megbaru-bv3ki 9 місяців тому +3

      Fano fano fano

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 місяців тому +2

      ​@@Megbaru-bv3kiኤጭ የምን መንጠራራት ነው። እነሱኮ ከ6/7 ሐይል ብቻቸውን የገጠሙ ፍፁም ጀግኖች ናቸው። ወዴት ወዴት ነው ጎበዝ?

    • @etheth5034
      @etheth5034 9 місяців тому +1

      ​TDF 💪💪💪❤❤❤🙏

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 9 місяців тому +2

      Tdf😂😂😂😂😂😂😂ደግሞ ጀመራችሁ እናተ ጉዶች መቼ ም አታፍሩም በናተ የተነሳ ስንት ሕዝብ አልቆ 🤮🤮🤮🤮

    • @etheth5034
      @etheth5034 9 місяців тому +1

      🦮🦮🦮🦮🤮🤮🤮

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed1952 9 місяців тому

    ያየ ምርጥ ተንታኝ:: አስቲ የዚህን ለኢትዮጵያ የማይመጥን ሰራዊት መሪ እስቲ ጉድን: ዘክዝክልን እባክህን

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 9 місяців тому +9

    ኪኪኪ እያጨሰ ነው የሚመጣው እደት ነው የምትገነቡት ካሉ 12ተኛ ክፍል ላይ በዜሮ አሠናብቶቸው ብለህ ንገራቸው አይ ኢቶጲያ🤔

  • @alimahbub3418
    @alimahbub3418 9 місяців тому +3

    Great analysis best journalist!

  • @MedhanitYiheyis
    @MedhanitYiheyis 9 місяців тому +3

    Gobez, excellent journalist
    Excellent summary

  • @desalegnzinabu2897
    @desalegnzinabu2897 9 місяців тому +1

    Thanks, you did your work perfectly!!!

  • @user-ug8ze2io8u
    @user-ug8ze2io8u 9 місяців тому +10

    አይ ይሄ ሙርኮኞ አሽቸገረን እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @macksol1603
    @macksol1603 9 місяців тому +4

    እኔ የሚሳስበኝ ፊ/ማ ብሬ ጤነኛ ስለመሆኑ ነው!! ፈጣሪ ያውጣን።

  • @HailayAbrha-pc2od
    @HailayAbrha-pc2od 9 місяців тому +16

    😅😅😅😅እንደዚ ያለ ውሸት በዘራቹ ኣይድረስ😅😅😮😮

  • @getachewdires9227
    @getachewdires9227 9 місяців тому +4

    በውነት በዚህ ጊዜ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ መኖር ይታክተኛል!

  • @abelrobert5135
    @abelrobert5135 9 місяців тому

    Perfect Journalist! With visible and tangible evidence, Well done Yaye !

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 9 місяців тому +2

    የኛ ወታደር በአለም ተፈላጊ ነው እንዲያውም እንዴት አድርጋቹህ ነው የምትገነበት ነው የምንባለው አሉ ገራሚ ንግግር ነው ይህ አንድ ምሳሌ እንድጠቅስ አስገደደኝ እሱም የልብህ ባናገሩህና እደ የሌለለው በለቀቁህ ያስብላል ሌላውን ለታዛቢዎች ተውኩት

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 9 місяців тому +6

    ቴዲ ዋሊያ ዋሊያ የሚለዉ ዘፈኑ ደስ ይለኛል ብልፅግና ፓርቲ ስሙ ካቅሙ በላይ ነዉ አይገባዉም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 9 місяців тому +1

      በቅንነት እነደማመር

  • @fekaduabebaye5081
    @fekaduabebaye5081 9 місяців тому +1

    ልኩን ለማያውቅ ጥሩ ምላሽ ነው thank u.

  • @SOCCERSATARZ
    @SOCCERSATARZ 9 місяців тому +1

    Always Great analysis. Keep it up👏

  • @balewliyew8327
    @balewliyew8327 9 місяців тому +10

    ‹‹የክብር ዶክትሬት ለመውሰድ ጊዜ አጣሁ›› ፤ ጠቅላይሚኒስትሩ
    ‹‹ግብዣ በዝቶብኛል›› ፊልድ ማርሻሉ !!!

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re 9 місяців тому

      Ayigermm wusht lbsu blgna😂😂😂

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 9 місяців тому

      Ayalkibachewim indet indemiselechu. KPM isk Atamajoru.

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 9 місяців тому +1

      አኮ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 9 місяців тому +12

    #ትግራይ 💛❤️👋ኣይ

  • @zufanbeshir4098
    @zufanbeshir4098 9 місяців тому +1

    እውነት 😂😂😂😂እንደ መከላከያ ወንጀለኛ ኣለንዴ ከሌላ ባዕድ ሃገር ሁኖ የራሱ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ነስ😢😢😢

  • @kalkidantsgaye472
    @kalkidantsgaye472 9 місяців тому +1

    Long live Ethio Forum

  • @atsion7214
    @atsion7214 9 місяців тому +3

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq7tq4xk6k
    @user-hq7tq4xk6k 9 місяців тому +14

    ትክክለኛ ግልጽ ትንተና !!

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k 9 місяців тому

    ኢቲዮ ፎረም እናመሰግናለን ድል ለፋኖ ከጉራጌ❤❤❤

  • @astair1568
    @astair1568 9 місяців тому

    Ethio forum ይህ፣ ሚዲያ፣ አስደናቂ፣ እዉነቶችን፣ በማስረጃ፣ የሚያቀርብ፣ ታላቅ፣ እዉነተኛ፣ ሚዲያ፣ ነዉ፣፣ ❤❤❤❤❤❤የኢትዮዽያ፣ የጀርባ፣ አጥንት፣ ጀግኖች፣ ብንላችሁ፣ አያንስባችሁም፣፣ በጣም፣ የሚገርም፣ ገለፃ፣ ትምህርት፣ ግንዛቤን፣ የምታስተላልፉ፣ ናችሁ፣፣ በርቱ፣ ኢትዮዽያዊ፣ ሁሉ፣ ሊያየዉ፣ የሚገባ፣ ሚዲያ፣ ነዉ፣፣

  • @wizkidkidu3339
    @wizkidkidu3339 9 місяців тому +9

    ኧረ ወዮዮዮዮዮዮ
    ጎበዝ በዚህ ልክ ነው ሚንቁን ለኛ ለሰሚዎችስ ማን አለን የምር ከባድ ስጋት ውስጥ ነን።

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 9 місяців тому +4

    ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ።እጁ በደም ጨቅይቷል።

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 9 місяців тому +1

    ውይ እኛ ኢትዮጵያውያን ስናሳዝን

  • @ykt4447
    @ykt4447 9 місяців тому

    ድንቅ ትንታኔ ነው ብልጽግናዎች ቢሰሙት ጥሩ ነበር። ማርሻሉ ሳይዘጋጅ በሚርቃና ተነስቶ የሰጠው ቃለ ምልልስ ይመስላል

  • @abebekesete
    @abebekesete 9 місяців тому

    ታማኝነትህ አሽቆልቁለዋል መረጃህ እጠራጠረዋሎህ ያልተረጋገጠና የአንድ ወገን መረጃ ትጠቀማለክ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 9 місяців тому +6

    ❤T❤D❤F❤

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 9 місяців тому +5

    አይ ጁላ ግብዣ በዛብኝ ሳክስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dl4dr4nb9t
    @user-dl4dr4nb9t 9 місяців тому +1

    ፊ/ማ/ሉ ስለ ሠራዊቱ ተፈላጊነት የሚያወሩት በነበረው ነው ወይስ አሁን ባለው???

  • @EndWar-hj4wh
    @EndWar-hj4wh 9 місяців тому +4

    well come ethio forem ቀዳሚ ነኝ Please like

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 9 місяців тому +4

    ሲታይ እራሱ ይቀፋል አንተን ብሎ ፊልድ ማርሻል ወኔ የለለው ሽልጥልጥ እስኪ እንደ ጀነራል ፃድቃን ገብረ ትንሳይ ቆፍጠን በል 😅😅

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 9 місяців тому +12

    Ethio forum deserves much much better = One million subscribers until 31st December.

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 9 місяців тому

    መቼም በበሽታ አይሳቅም ።አቶ ብርሀኑ ጁላ እግዜር ይማርህ። ትልቁ መፍትሔ ግን ድንቁርናና የበታችነት ስሜት በእውቀት የሚድን በሽታ ስለሆነ ምናለ እራሳቸውን በእውቀት ቢያክሙ ።

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 9 місяців тому +3

    ብሬ is so funny😂😂😂😂

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 9 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን የጋዜጠኛ ውሀ ልክ! ባለህበት መላእክት ይጠብቁህ🙏

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 9 місяців тому

    በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና 🤝 ኢትዮ ፎረም ❤

  • @mussietesfay9790
    @mussietesfay9790 9 місяців тому

    Analysis with evidence, ethical journalist. ✍️✍️✍️✍️✍️✍️

  • @SisayGhewet
    @SisayGhewet 9 місяців тому

    ብሬ ጀግና ነፍጠኛውን ግብአተ መሬቱን አፋጥንልን

  • @amaremengiste539
    @amaremengiste539 9 місяців тому +1

    You are unique,,,

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 9 місяців тому +5

    God bless Our beautiful country and It's people 🙏 Long live Ethiopia 🇪🇹

    • @KibretKebede-fg6re
      @KibretKebede-fg6re 9 місяців тому +1

      Ethiopia ketate lay nech

    • @Nihamedu23
      @Nihamedu23 9 місяців тому +1

      I can’t wait to see the former state of Ethiopia and other breakaway nations in the former Ethiopia and my wish is coming soon thanks to Abiy Ahmed he is making my dream reality

    • @almazeyasu7388
      @almazeyasu7388 9 місяців тому

      Short time for Ethiopia

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 місяців тому

      Not beautiful never be it was always full of lies and division hate for ever

  • @SelamawitDestalem
    @SelamawitDestalem 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ።

  • @ellenekebede414
    @ellenekebede414 9 місяців тому

    Thank you!!

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 9 місяців тому +8

    😂😂😂😂😂ብርሀኑጁላ ምንእንዲያስተምራቸዉነዉ ናሚሉት እንደትመማረክእንዳለባቸዉሊሆንይችላል

  • @sabelaabeje5473
    @sabelaabeje5473 9 місяців тому +7

    Shame! shame! ; Ethiopian general speaks like a fullish guy..... I think this man and his boss-both have to be admitted to a psychiatric hospital as soon as possible before these mad people cause more damage

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 9 місяців тому +2

    የራሡን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ሠራዊት በአለም የለምከብልፅግናው ሠራዊት በቀር

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 9 місяців тому +4

    ድል ለሰሜናውያን

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 9 місяців тому +1

    #እየመጡ_ነው‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 9 місяців тому +1

    እጅግ ግሩም ትንታኔ ጋዜጠኝነት እንዲህ ነዉ!

  • @user-EMPLS367fj4lt2h
    @user-EMPLS367fj4lt2h 9 місяців тому +2

    እኝህ ሰውኮ በጣም ዘና ነው የሚያረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 9 місяців тому

    Yes I know very well I am believe .

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 9 місяців тому

    ሀሪፍ ትንተና ተባረክ

  • @mulugetag.michael1881
    @mulugetag.michael1881 9 місяців тому

    ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት የፍጸመሽ ሃገር መችም ለዘላለም በጥቁር ታረክ ተፅፋለች ቀናም አትልም

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 9 місяців тому +2

    ፊልድ ማርሻለ ያበደ ይመስላል ።

  • @muluneh5215
    @muluneh5215 9 місяців тому +5

    ቢሪሃኑ ልክ አንዴ አቢይ በጠም ይወሸል

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 9 місяців тому +1

      Teketel Alekahin Temelket Alamahin indilu😢

  • @abghabesh
    @abghabesh 9 місяців тому

    The best of best journalist am super proud of you bro