የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት፤ አርቆ በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ጠልቆ የገባው-ዶ |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 565

  • @hope21933
    @hope21933 Рік тому +174

    በመሰለኝና በደሳለኝ እየለፈለፉ ሰውን ግራ ከማጋባት እንዲህ ጎገል ጎገል አድርጎ ታሪክን፣ እውነትን እና መረጃን በአንድ ላይ ማስደመጥ ታላቅ የሙያ ክህሎትን ይጠይቃል። በርቱ ጋዜጠኞች!

    • @sinamamo571
      @sinamamo571 Рік тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 Рік тому +1

      ​@@KinfeRootsአንተስ አይመጥንህም?

    • @exodus134
      @exodus134 Рік тому

      ግን እኮ ጎግል ላይ የተፃፈ ሁላ ትክክል ነው ማለት አይደለም- ነው እንዴ?🤔

    • @hope21933
      @hope21933 Рік тому +1

      @@exodus134 ከአንድ ዌብ ሳይት ወይም ቻነል ብቻ ከሆነ እይታህ ልክ ይሆናል። ግን ስለ አንድ ነገር ጎግል ላይ እልፍ አዕላፋት ማስረጃዎች ይገኛሉ። እነሱን በማሰስ ሚዛን የሚደፋውን ለአድማጭ ተመልካች ጀባ ማለት ለኔ ከትክክልም በላይ ስማርትነት ነው።

    • @מקונןאלמיהו-ל5ט
      @מקונןאלמיהו-ל5ט 8 місяців тому

      אה
      ם אב❤🎉😢😮😅😊​@@KinfeRoots

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Рік тому +87

    ያየሰው ሽመልስን'ና ኣበበ ባዩን ኣለማድነቅ ሃጥያት ነው። እንወዳችኋለን፥እናደንቃችኋለን!!
    Especially ትግራይ ሁሌ ታመሰግናችኋለች።

    • @Letish190
      @Letish190 Рік тому +3

      እወ ዘያሓልፍ የለይ. ብዙሕ ጭንቂን ስቓይን ሞትን .. መን ካም ትግራይ ህዝቢ? ብደቃ ኾሪዓ. ኹሉ ብዝትዐፀወሉ, ንሕና ዲያስፖራ መብራህቲ ኔርና ..ፅባሕ ለ መብሪሃቲ ኢና ግን ባዓል ያዬሰውን አበበን ምእንታ ሓቂ ተሰቃዮም ታአሲሮን ዓዶም ገዲፎም ክሰደዱ ተጌሩ ግን... ተመስገን እዩ ዋና.

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 2 місяці тому

      መንጉስቱ ጋላ ኣመለጠ

  • @STAMA123
    @STAMA123 Рік тому +85

    ኢትዮ ፎረሞች እናንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዛቤር ይጠብቃቹ ❤❤❤

    • @wardiabdulatif7475
      @wardiabdulatif7475 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 Рік тому +3

    ይህ ታሪክ ኢትዮጵያ ላይ ቢደገም ምንኛ ደስስስ ባለኝ።

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Рік тому +115

    የ አብይ መጨረሻ እንደዚህ እንዲሆን እመኛለሁ ግዜ ዳኛ😢😢😢😢 የትግራይ ህዝብ ደም ፈሶ አይቀርም እንዲሁም የ አማራ ህዝብ😢😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Рік тому +9

      ትክክል !ይህ በፈረቃ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ከይሲ አልቆለታል። ጉዳት የደረሰበት ህዝብ ተባብረው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Рік тому +9

      ልትግራይ በዬኑ አይኮነይ አፅቱና አቶም ጦጰያውያን አውን አዬም ብሕልፊ ኣምሐሩ አፅቶም አዬም አም አይረሰዕዬ

    • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
      @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Рік тому +4

      @@abebechimbae7252 እወ አይረሳእኩን

    • @HabibSeid-du4sk
      @HabibSeid-du4sk Рік тому

      ​@@tigrayplea5385 ይሄን ድድብናህን እዛው ለራስህ ተጠቀመው ቆሻሻ ቡሽቲ ሰውን ተናጋሪ አታድርግ ክልላችን ገብተህ ሊጥ እስከመስረቅ ሰቆቃና ስቃዮን የበላው የአማራ ህዝብ ነው በናንተ ቆሻሻ አስተሳሰብ ክልላችሁ ገብቶ ማንም አልነካችሁ እናተው ሰርቃችሁ እናንተው ከሳሽ ትሆናላችሁ ቡሽቲ ቆማጣ ሁሉ ስትመጡ እኛን ለማጥፋት መጥታችሁ ስትጠፉ ደግሞ ትወቅሳላችሁ የረሄን ቡሽቲ መንግስትና እዛ ሀገር የሸጠልህን አለቅላቂ ባለስልጣን ነኝ ባይ ሁሉ ጠይቅ ከ አማራ ህዝብ ውረድ

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y Рік тому +7

      ለምን ይዋሻል የ አማራ ህዝብ ማ የአብይ አመድ ተባባሪ ነበር::

  • @ZerubabelZerihun
    @ZerubabelZerihun Рік тому +10

    እንዴት ደስ የሚል ቅጣት ነው ውይይይይይ ኢሳይያስን እና አብይን እንዲህ አሰቃይቶ መግደል ነበር ።ድንቅ ትምህርት ለነዚህ አንባገነኖች ።ኢትዮ ፎረም እኳዕ ድኣ ናትና ኾንኹም ።ዕድመን ጥዕናን ንምነየልኹም ።

  • @tefetawit1
    @tefetawit1 Рік тому +19

    የፓለቲካ ትንተናቹ እንደ ልብወለድ ደስ እያለኝ እማደምጠው ፐሮግራማቹ ነው👌❤

  • @Ethio344
    @Ethio344 Рік тому +57

    የ አብይ አህመድ እጣፈንታ ይሄው ነው አምላኬ ሆይ በቅርቡ አርገው አሜን ::

    • @gunners12342
      @gunners12342 Рік тому +3

      ፈጣሪ በቅርቡ ያደርገዋል የአብይ ዶ ሞት ከሳሙኤል ዶ ይከፋል።

  • @sefimedi
    @sefimedi Рік тому +71

    አብይም የውሻ ሞት መሞቱ አይቀርም።
    100% እርገጠኛ ነኝ አብይ እና አባላቶቹ ከዚህ የተለየ ነገር አይገጥመውም።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Рік тому +3

      I believe you

    • @ermiasgenenew5482
      @ermiasgenenew5482 Рік тому

      Fesam machema yinfekale

    • @frezerkebe8164
      @frezerkebe8164 Рік тому

      Botiam kadre @@ermiasgenenew5482

    • @KeriaNur-p4o
      @KeriaNur-p4o Рік тому +2

      እነሱ እንዳውም ምንም ሳያረጉ ነው ይኸ ሁሉ የደረሰባቸው አብይ ያረገውን በአለም ላይ ያረገ ሰው የለም ከክልል ክልል እየቀያየረ የገዛ ህዝቡን እንደቅጠል እያረገፈው ነው 💔💔😭😭😭😭😭😭😭

    • @YizlekGizaw
      @YizlekGizaw 24 дні тому

      😂😂😂😂😂ፈሳም

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 Рік тому +18

    ኢትዮ ፎረም የዓለም ጭቑን ሕዝቦች የዐይን ብሌን ነው ።❤❤❤

  • @yohaneszewde8504
    @yohaneszewde8504 Рік тому +7

    በረከቱ ለኛም ይድረሰን😁😁😁 አሜን በሉ።

  • @warrior5847
    @warrior5847 Рік тому +23

    You never know how quickly the table turns ,
    the truth will set you free ❤

  • @rahelhagos8660
    @rahelhagos8660 Рік тому +8

    I am so glad both of you are safe out of the terrible PP leadership. I don’t know what people have done without ur incredible reporting and informing the public. During the Tigray war, u guys gave us hope ,clarity & continue to do so. Keep it up.
    May God protect u as well ur family wherever ur.
    Thank u beyond words

  • @admasugebru
    @admasugebru 2 місяці тому

    ወንድሜ ያየሰው አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ እያንዳንዱን ትንታኔዎችህን ላለፍት አመታቶች እንድም ሳላስቀር አዳምጫለሁ ግሩም ድንቅ ናቸው እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጥህ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Рік тому +2

    Ethio Form ድንቅ የሆኑ ጋዘጤኞች ናቸው።አንጨብጫቢው ይህን ሰምቶ ይማር ይሆን? ለ ብልህ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው
    God bless you Ethio Form ❤❤❤❤

  • @hddd313
    @hddd313 Рік тому +2

    እግዚአብሂር ከተገፉ ጋር አለ በሉልኝ አምባ ገነንን አዋልዶ ለሚያሰቃየን ዶር ወዳጂ ነህ

  • @SaeedAhmed-ep6wk
    @SaeedAhmed-ep6wk Рік тому +10

    ልዩ. ትንታኔ ለዘላ አለም. የማይረሳ እድሜህ ይርዘም. ተባረክ

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Рік тому +12

    የየሰውየ እንደሁል ጊዜው የሚገርም ትንታኔ እጅግ አስተማሪ ልብ ያለው ልብ ይበል😎

  • @seyseya3467
    @seyseya3467 Рік тому +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው
    ሳዳም ሁሴን ግን የአለም ምርጥ ነው አባ ገነኖ አሜሪካ ናት የገደለችው

  • @ወድራያ-ኘ9ጸ
    @ወድራያ-ኘ9ጸ Рік тому +6

    ያየሰው የእውነት ሰው ብያሀለሁ መነው በኣብይ ስልጣን አንተን በሆንክ❤❤

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ Рік тому +17

    ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትሩ ያርግለት

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Рік тому

      Amen Amen Amen

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Рік тому

      አትጠራጠሩ የግድ ነው አይቀርለትም ስራው ሁሉ እንደእነሱ እስከሆነ ድረስ እጣ ፈንታው ተመሳሳይ ነው ግድም ይላል

    • @taibah5903
      @taibah5903 Рік тому

      ኢሻአላህ የንፁሀንደምይፈርዳል

  • @ambassajerhadgu5932
    @ambassajerhadgu5932 Рік тому +17

    የትምህርት ነገርማ አይሆንላቸውም። የኛው ሰው ሁነኛ ምሳሌ ነው

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እነመሰግናለን ❤

  • @SaSemairesearch
    @SaSemairesearch Рік тому +10

    What a phenomenal program. Excellent, Excellent, and Excellent! I could not find a word to describe the Ethio Forum program and news. I really hope I can meet both of these guys.

  • @webalemyehwalamelesse1516
    @webalemyehwalamelesse1516 Рік тому +3

    You gave us brilliant political analysis, keep it up bro💌💌💌💌💌💌

  • @MeearigGerey
    @MeearigGerey Рік тому

    ዋውውውው እውነታውን አፍርጠህ ስለ ተናገርክ ክብርሽይስጥህ ፍጣሪ

  • @habtamuzeleke9939
    @habtamuzeleke9939 Рік тому +4

    አቀራረብ አንደኛ ነክ!!!በርታ bro especially ድምፅክ ሱስ ነው!!!

  • @yigremtsegaye
    @yigremtsegaye Рік тому

    ምርጥ ቅንብር እናመሰግናለን።

  • @teferigezahagn5189
    @teferigezahagn5189 Рік тому +21

    አምባገነኖች ይች ቀን እስትመጣ ድረስ በእብሪትና በማንአለኘብኝነት ይቆያሉ ያ ቺ ቀን ስተመጣ አቤት😢😢😢😢😢😢

  • @Letish190
    @Letish190 Рік тому +2

    ያዬሰው....WOW BRAH! This is one of deep illustrations I HAVE EVER HEARD! I am so proud of you ማዓረይ. You and Abebe are a gift that our country ever had. We love you both and thank God that you guys are safe now where you won’t be terrorized by your government leaders and now you can do what you love to do freely. Thank God you are here to serve for the people you love and poison to those deceivers and criminals.

  • @alemuseyum
    @alemuseyum Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ! ምርጥ ዝግጅትና ትንተና !
    ታዲያ ይህ ሁሉ በዚህም ዘመን እየሆነ እንደሆነ በደንብ ልናውቅ ይገባል ፤ ያውም በሀገራችን ።

  • @mhl4367
    @mhl4367 Рік тому +2

    ልዩ ጸጋ ያለዉ የተከናወነ ጋዜጠኛ። በበረከት ኑር።

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Рік тому

    ግሩም ትንተና ነው ይገርማል ጥሩ አድርገህ ገለጽካቸው ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ይህን ጋዘጤኛ ማነዉ እንደኔ የሚደዉ ትንታኔዉ ይለያል

  • @Uae123-hy2vz
    @Uae123-hy2vz Рік тому +4

    አቤቱ ፊጣሪያችቾን እግዚአብሔር የአብይ አህመድ ዉሪደቲኒ አሟሟቱ ሙ አሣየኒ።

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 Рік тому +2

    የሚገርም የትንተና ችሉታ አለህ ዕጂግ አንደበተ ርዕቱ ምሑር ነህ

  • @wintatube5870
    @wintatube5870 Рік тому

    ምርጦች ለሁለተኛ ጊዜ በአስቴር በዳኔና በዶክተር ወዳጄነህ ቃለመጠይቅ ምክንያት በድጋሚ ሰማኋችሁ

  • @buyebabby
    @buyebabby Рік тому +1

    Wow, Wow really best analysis and good lesson for our leaders

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Рік тому

    ያዬ ሰው ምርጥ journalist ነህ + ምርጥ ትንተና👈

  • @yohannesgetachew5869
    @yohannesgetachew5869 Рік тому +1

    Wow, የሳሙኤል ዶ የቀድሞ ሚስት ወዳጄነህ መሀረነን እንዳገባች ስትነግን በጣም ነው surprise ያደረግከኝ። በጣም የሚገርም ነው።😳😳😳

  • @abahmikaelwsamuel1464
    @abahmikaelwsamuel1464 Рік тому +1

    በርቱ

  • @MkdesAdam
    @MkdesAdam Рік тому

    ይህን የህፃናትና የእናቶች ግፍ ደርሶ ይህን ታሪክ ጌታ በአብይ ደግሞ ባሳየን ምኞቴ ነው

  • @semhaln1573
    @semhaln1573 Рік тому +1

    Journalism at its best, thank you for your factual and unbiased reporting.

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +1

    የኛ የኢትዮጵያመሪ ሳሙኤልዶዉ ኢሻአላህ ይህይደገማል

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 Рік тому

    አቀራረብህ በጣም የሚገርም እና ቀልብን ሰቅዞ የማየዝ ነው።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Рік тому +8

    እግዝአቢሄር አጥፊዎች ያርቅልን

  • @DawitWolde-io3ie
    @DawitWolde-io3ie Рік тому +2

    I am sure, even Abiy Ahmed would love listen to such brilliant report.

  • @abrahamsiraga4456
    @abrahamsiraga4456 Рік тому +1

    Amazing analysis!

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Рік тому +2

    የፓስተር ወዳጅነህ ታሪክ ያበልጣል ከማትሪክ

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ የአብይም ታሪክ እንዲሁ የውርደት ሞቱም የውሻ ሞት ይሁን!!!!
    የንፁሃን አማራ ደም በዘር ማንዘሩ ላይ ይሁን!
    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremicheal654
    @senaitgebremicheal654 Рік тому +1

    Sometimes i wonder what u feel when u read those amazing comments..... u are different brother ❤

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Рік тому

    በዕውነት ነው የምለው የምትደነቁና ክብር የሚገባችሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጋዘጠኞች ናችሁ !

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 Рік тому

    Wooow❤Wooow! ይህንን ትረካ ያየሰውማ ያየሰው ሽመልስን እንዴት አለማድነቅ ይችላል ?!🤝

  • @betsegawmesele5351
    @betsegawmesele5351 Рік тому

    ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ትንቢት ይመስላል። ያዬሰው ትግራይ ቲቪ ጀምሮ እከታተልሃለሁ በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @merkeb-noh
    @merkeb-noh Рік тому +2

    ወዳጄነህ የተባለ ባለጌ በትግራይ ህዝብ ላይ ላቀረበው የጆኖሳይድ ኣዋጅ ኣንድ ቀን እሱና ያቺ ኣዝማሪ ለኤሪትራ ኣምላክ ይመስገን እያለች ስትዘልል የከረመች ሚስቱ በህግ ይጠየቃሉ

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ

    ድንቅ ፕሮግራም ነው ይህ ጭካኔ በኣቢይ ላይ እንዲደገም ትጽቢታችን ነው ❤❤

  • @habtamueshetu2946
    @habtamueshetu2946 Рік тому

    Thank you!

  • @SaeedAhmed-ep6wk
    @SaeedAhmed-ep6wk Рік тому

    እትዩ ፎረም አይዟችሁ በርቱ ያብይን. አስከሬን እስከምንጥል

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 Рік тому

    Thank you, Ethio-Forum

  • @NEHMYASHIFERAW-h8w
    @NEHMYASHIFERAW-h8w Рік тому

    በጣም አስገራሚ ታሪክ እናመሰግናለን

  • @LaboMastery
    @LaboMastery Рік тому

    thank you💙💙💙

  • @mustafamohammedzein9610
    @mustafamohammedzein9610 Рік тому

    ኢትዬፎርም ምርጥ ጋዜጤኞች እወዳቹህ አሎ ሰላም ሁኑ።

  • @AgriSmart999
    @AgriSmart999 Рік тому +1

    What a wonderful review! Simply sensesational

  • @ThThTh40
    @ThThTh40 Рік тому

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ትንታኔ።

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 Рік тому +3

    ያዩ ቅመሙ👏
    የናንተ ትንተናና ስራ ራሱ ምግብ ነው🙏

  • @nocry5846
    @nocry5846 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 Рік тому

    Very much appreciated!
    It's really timely

  • @simachew1
    @simachew1 Рік тому

    ቃላትየለኝም ! በርቱ

  • @belayberhe8360
    @belayberhe8360 Рік тому

    thanks to you ethio forum

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 Рік тому +5

    Oh Ethioforum , Oh Yayehsew ! You two at Ethioforum excel by a million miles in the art of journalism. You’re always pushing the bar. Edifying the grimes of the journalism trade in Ethiopia by refocusing the conversation on the real issues that affect the lives of its people and its survival as a nation.
    Like any who understand journalism , I know the best journalists have the best and the most authoritative sources. No one can therefore hide anything from their prying eyes. That’s what this revelation today lifts the cover on one of Abiy Ahmed’s men. The pseudo clergyman who preaches dreams to the youth so they expect less from the regime that’s decimating their future.
    Brilliant journalism !

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 Рік тому

    Yayesew Shimelis, you're amazing journalist! Thank you very much indeed for being yourself!

  • @almazalmaz1003
    @almazalmaz1003 Рік тому

    ኣብዮ እንደዚ ብደረግ እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @djej2821
    @djej2821 Рік тому +1

    Amazing analysis and history telling with a good voice thank you❤😂🎉

  • @biruktadesse5658
    @biruktadesse5658 Рік тому +1

    Thank you so much for best narration!u r so speacial

  • @merymery7358
    @merymery7358 Рік тому

    You are brilliant am glad I discovered ur page what an amazing way to describe this regime.. keep on going will gladly subscribe

  • @akliluadumer9138
    @akliluadumer9138 Рік тому

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር🎉 ከልብ እናመሰግናለን ያየሰው ትልቁ ጋዜጠኛ❤❤

  • @GirmaG-e9b
    @GirmaG-e9b Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Рік тому

    Great summary & analysis !!

  • @hannaasegid934
    @hannaasegid934 Рік тому

    You are amazing. Please take care

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 Рік тому

    Bravo 👏 🎊, Excellent, 100% I agree. It’s a matter of time.

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Рік тому

    Good job, my beloved brother journalists. God give peace ✌️. Have nice 🙏 ble6every one.

  • @MayaTV-v1z
    @MayaTV-v1z Рік тому

    Yayesew is one of my favorit journalist from Ethiopia....berta mye brother.

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Рік тому

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @mhsna-x7b
    @mhsna-x7b Рік тому +1

    Yes

  • @amanuel7545
    @amanuel7545 Рік тому

    ❤your news and details

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Рік тому

    What a wonderful report

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Рік тому +2

    የአብይንም መጨረሻ እንደዚህ እንድሆን እመኛለሁ 🙏 በፈረቃ የሚጨፈጨፈው የትግራይና የአማራ ደምና እምባ ይፍረድበት 😢😢

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Рік тому

      ለትግራይ ሕዝብ ከመሪዬቹህ ጋር ሆናቸህ አንድጨፍጫፍቹህን አትርሱ አሺ የጉሬቤት ሰው

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 Рік тому

      Rasachihun chalu.

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Рік тому +3

    ሰላም.ለሀገራችን .አና.ለህዝባችን .ያረብ😭😭🤲🤲🤲

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Рік тому +1

    አብይ አህመድ ይሰማል!

  • @atsion7214
    @atsion7214 Рік тому

    Tanks ❤❤❤❤❤❤

  • @aregaiw
    @aregaiw Рік тому +2

    ብርቅየው ምርጥ ጋዜጠኛ!

  • @g.hawariag.egziabher6665
    @g.hawariag.egziabher6665 Рік тому

    I appreciate this anaylis. It is truly described .

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 Рік тому

    የሚገርም ዘገባ

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 Рік тому +13

    Aster Demisse's former husband, Wodajeneh is one of the ardent supporters of Abiy Ahmed Ali. He supported the starvation of the people of Tigray and openly said THE PEOPLE OF TIGRAY SHOULD NOT GET ANY FOOD AID UNTILL THEY STOP SUPPORTING TPLF.

  • @Quaterotube
    @Quaterotube Рік тому

    ከሸገር መቆያ ቀጥሎ ጥሩ ተራኪ ነው። ድምጹም ሸጋ ነው። የፋክት መዛባት ከሌለ በስተቀር አንዱ የሰራውን ሌላው በድጋሚ ባይሰራው ጥሩ ነው። እንደዛ ከሆነ በርካታ የታሪክ ሰነዶችን መዳሰስ ይቻላል። አድማጭም ብዙ አማራጭ ይኖረዋል። በርቱ!!!

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Рік тому +52

    እኔ የሚገርመኝ መሆኑ አይደለም ከሆነው መማር ያቃታቸው ደናቁርት የአፍሪካዊያን መሪዎች ናቸው !

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 Рік тому

    Tebareku Ethio forum.

  • @ingestamico9662
    @ingestamico9662 Рік тому

    you are tooooo special wow analysis...

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Рік тому

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እንኮን ፖለቲከኛ ያልሆንኹ የኛዉ የበሻሻ ጎሮምሳ ምን ይጠብቅህ ይሆናል☝☝☝

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 Рік тому +2

    የህ ዘገባ ታሪክ እራሱን ይደግማል የሚል ነዉ ...። እዉነትም ነዉ !! ለእኛ ሀገር ቶሎ መፍጠን አለበት አዉሬዉ ብዙ ህፃናትና ሴቶችን ከመጨረሱ በፊት !!!