Ena miliew what about tplf yemeles zenawi party hager moral Value be27 ametat endedekek wil alba endehon kesemay yetelake yifida melaktegna eskimislin dires ber yekeftew esus tintane miseralit mech niw ? Niw wiyis leethio forum tplf yemeles zenawi party amalkit niw ?
Sophisticated research very high quality presentation! You’re called for this-purpose and time! May your efforts help our generation to see clearly and do their part to make a difference! Blessings
የትግራይ እና የአማራ መቀራረብ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ካንተ
ክብር ይስጥህ 🙏
ሓበን ከ ትግራይን
ለካ ጋዜጠኝነት እንዳአንተ ለተማሪና ላነበበ ድንቅ ሙያ ነው ... አድሜና ጤና ይስጥህ ... "የአንተን ትንተና ሳዳምጥ በጥሩ መምህር በክፍል ውስጥ ተቀምጨ የምከታተል ይመስለኛል
❤❤❤
በትክክል❤❤
የነበባችሁት ወይም ጋዜጠኞቹ ያነበቡት ምን ላይ ነው
AYI.YETIHOPIA.SWOCH.ABIYIN.GEDAYI.ALACHIHUT..HEDAYOCHUMA.TEKEBIREW.SINOEU.NEBER..GEDAIYI.ALEMOHONU.ADELE.YASDEFEREW.
@@WereTabe8823❤❤😊❤
ትግራይ 💛❤️✝️🙏🙏🙏
ኢትዮ ፎሮም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። የናንተን ዜና ከሰማን ሌላ ተጨማሪ ሚድያም አያስፈልገን ሆነናል። Thanks
ግን ኢትዮ ፎርም ማነው እደኔ እሚወዳቸው❤❤❤❤❤ኣባገነን ይዉደም😢😢😢😢😢😢
ኢቲዮ ፎረም ሱሴ ሆነሀል ድንቅ ትንታኔ ድል ለፋኖ ከጉራጌ❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ነው ቅንብር የ 80 ዓመት ታሪክ በ15 ደቂቃ ብራቮ ብራቮ :: እናመሠግናለን!!!!!!!
ኢትዮ ፎረም ሚድያ ምረጥ ናቸው ውድ ቲቪ በትመጡ ሃሪፍ ነው ።አንድኛ ናችሁ ።
ኣብይ ሆይ መጨረሻህ መች ይሆን
ፍትህ ለትግራይ እና ኣማራ ህዝብ።
Wow! ዘመንህ ይባረክ፣ እድሜ ጠገብ ሆነህ ስራ ይበርክትልህ። የልባችንን እያደረስክልን ያለህ ሰው ስለሆንክ፣ የልብህ ምኞት ይሙላልህ። አንተ የህዝብ ድምጽ ነህና፣ ሃሳብህ ይሳካልህ። ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁንልህ። በጣም አከብርሃሉሁ ኑርልን።
ያየ ሰው እውነትን ፊትለፊት ከሚጋፈጡ ሰዎች አንዱ አድርጋ አገራችን ካሰፈረቻቸው ውድ የህዝብ ታማኝ ጋዜጠኞች እደመዘገበችህ ጥርጥር የለው መደብደብ መሰቃየት ዛቻ እና ማስፈራራት መታሰርን ጨምሮ ዛሬም ኢትዮጵያዊያን ድምጽ ሆነህ በሂዎት እድትኖር እስካደረሰህ ስደት ደርሰህም, በጣም እናመሰግናለን እሄን ስጽፍ እውነትን ካተ ተምሬ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
ድንቅ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን !!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ልጅ ያየህሰው ሽመልስ ከዘረኝነት የፀዳህ ተባረክ
❤❤❤ የአማራ የዘመናት ገዳዮች የት ናቸው❤❤❤
በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ አነጋገር አቀራረብህ......እግዚአብሔር የተባረከዉን እግዜርን የሚፈራ ለእሱ ሳይሆን ለህዝብ የቆመ መሪ ይሰጠን.💚💛❤️
#ሰላም ለኣለም ሁሉ❤ ዲኒ ከ ትግራይ
አዋቅ ጋዜጠኛ ታርክ አዋቅ ዕዲሜና ጠና እንመኛለን
ኢትዮ ፎረም ሁልግዜ አመሰግናለሁ።ያየሰው ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን አንባቢም ነህ።ጥራዝ ነጠቅ አዋቂዎችን ም እያስተማርክና ከመዘባረቅም እያዳንክ ነው።እናመሰግናለን።
አምባገነን ይዉደም ❌የኛ ሀገሮቹ አምባገነኖች ብዙ ነገራቸዉ ይመሳሰላል ሁለቱም መሀይም
ዛሬ በጣም ቆያቹ እኮ አሪፊ ትንታኔ ነበር thank you🙏
ድንቅ እጅግ የሚጣፍጥ አንደበት ስሜትን ሁሉ የምትገዛ ጋዜጠኛ ያየሰው ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
ምርጥ ሰው ከጥላቻ የጸዳ የኩፉዎች መድሀኒት
Exceptional quality service
We love you, Ethio Forum
Long live ❤❤❤❤
Keep it up!!! We follow you
7 ኛው አብይ አህመድ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ ገና ርዕሱን
ሳየው ያየ ሰው እና አቤ ምርጥ ስራቸውን ጠንቅቀው የሚሰሩ ጋዜጠኞች ምርጦቼ ❤❤
እነኝሕ ሁለቱ አረመኔ ገዳዮች ናቸው መለስን ዘነጋኸው መለስ ገሎ የሞተን ከቤተሰብጋ አብሮ የሚፈልግ እርኩስ ነበር ሚሊየን ወልቃይቴዋችን ድምጽ አጥፍቶ የፈጀ በተለያየ ክልል የሚኖሩ አማሮችን ያስፈጀ ገደል የከተተ እርኩስ መሪ ነበር እሱን መርሳትሕ የእናንተ ጋዜጠኝነት ፍትሀዊነት ይጎለዋል በዚሕ ዘመን ለሚገደሉ ሰዋች ሁሉ መለስ እ ጁ አለበት በሱ የዘር ፖለቲካ ደቀ መዝሙሮቹ አብይና ሐይለማርያም በአፈሰሱት ደም መለስ ቢሞትም እጁ አለበት በአለፉት አመታት ለነበረው የትግራይ መከራ መለስ እጁ አለበት ገና ለሚያልቀው የአገሬ ሕዝብ የሱ ገዳይነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል እሱን በመዝለላችሁ ዘገባውን ጎዶሎ አረጋችሁት የአብይ አውሬነት ከመለስ ይቀዳል ኢትዮጵያ አውሬ መሪዋች ተሸክማ ያለረፍት ልጆቹአን እያስበላች ግማሽ ክፍለዘመን አለፍአት የአብይ አውሬነት ከሁሉም ባሰ እድሜው ይጠር ግን መለስ የተከለው መርዝ ከባድ ነው ለመንቀል
ይበልጥ ዝግጅትና ድምፅ !!! እናመስግናለን !
Thank you !!! Yaye
ያዬ የተፈጠርኸው ለዚህ ነው ከዩኒቨርስቲ ጀምሮ ከዚያም በኋላ የምትሰራውን ስራና ትንታኔ ስለምከታተል አውቅሃለሁ ፤ በያዝከው ሙያ አንተን የሚተካከል አይኖርም ። አምናለሁ አንድ ቀን በሚዲያው ዘርፍም ብቻም ሳይሆን በቋንቋና ስነፅሁፍ ላይ የራስህን አሻራ በማስቀመጥ ቀዳሚ ተብለህ ስትጠራ አያለሁ ። በርታ ❤
የአማራ እናት ማህጸን እዉነተኞች መዉለድ አላቆመም ዘመናቹ ይባረክ እንቁዎች
እውነተኛ እና ጠንካራ ጋዜጠኛነህ ጀግናችን በርታ
ለሕወሀት ያለህን ስስ ልብ ብቻ እንደምንም ብለህ ተወው።ብቃት አለህ። ችሎታ አለህ። በርታ።
በጥላቻ ኣይንህና ሂሊናህ ሰለታወረ ነው እንጂ ህዋህት ምን ኣረገህ ኢትዮጵያውያን ከመበታተን ኣድኖ ሁሉም ኣስማምቶ በሰላም ከረሃብ ተምሳሌት ኣወጣን እንጂ. እውነት መናገር ለሂሊና ነው.
ህዉሀትን ይቅርታ እንጠይቃለን
😂የህዉሃት ጥላቻ በአብይ የ5አመት የመጨፍጨፍ የኑሮ ዉድነት አላስወጣቹህም የሙርከኞ የደርግ እርዝራዢ ልጆቹ
@@abebeh.8145አህያ መጨረሻው ኑ ሲቀለዉ መራገጡ አይቀርም 😂
የትግራይ ህዝብ ተጋግዘው መሬቱ ንብረቱ ዘርፈው ልጆቹ ገድለዋል ያሳዝናል።
@@anteneh1995 ከ1983_2010 ልማት በቴኮም በዩኒቨርስቲው በኤሌክትሪኩ በግብርናው በኢንድስትሪው በጤናው በሰላሙ በመንገድ አረ በስንቱ የነበረው የሚታይ እድገት በየትኛው መንግስት ታይቶ ይታወቃል ግን ክህደት ያለማስረጃ ማውራት አመል ስለሆነን ነው እንጂ መጥፎ ስለነበረ አይደለም በዘር ተከፋፍሎ ያልሽው ዘር ኢህአዲግ አልፈጠረው የነበረ አሁንም ያለ ለወደፊት የሚኖር ነው።
@@anteneh1995 እነኝሕ ሁለቱ አረመኔ ገዳዮች ናቸው መለስን ዘነጋኸው መለስ ገሎ የሞተን ከቤተሰብጋ አብሮ የሚፈልግ እርኩስ ነበር ሚሊየን ወልቃይቴዋችን ድምጽ አጥፍቶ የፈጀ በተለያየ ክልል የሚኖሩ አማሮችን ያስፈጀ ገደል የከተተ እርኩስ መሪ ነበር እሱን መርሳትሕ የእናንተ ጋዜጠኝነት ፍትሀዊነት ይጎለዋል በዚሕ ዘመን ለሚገደሉ ሰዋች ሁሉ መለስ እ ጁ አለበት በሱ የዘር ፖለቲካ ደቀ መዝሙሮቹ አብይና ሐይለማርያም በአፈሰሱት ደም መለስ ቢሞትም እጁ አለበት በአለፉት አመታት ለነበረው የትግራይ መከራ መለስ እጁ አለበት ገና ለሚያልቀው የአገሬ ሕዝብ የሱ ገዳይነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል እሱን በመዝለላችሁ ዘገባውን ጎዶሎ አረጋችሁት የአብይ አውሬነት ከመለስ ይቀዳል ኢትዮጵያ አውሬ መሪዋች ተሸክማ ያለረፍት ልጆቹአን እያስበላች ግማሽ ክፍለዘመን አለፍአት የአብይ አውሬነት ከሁሉም ባሰ እድሜው ይጠር ግን መለስ የተከለው መርዝ ከባድ ነው ለመንቀል
Thank you Ethio-Forum you are genuinely voice for the voiceless. You have become a source of reliable news.
Ena miliew what about tplf yemeles zenawi party hager moral Value be27 ametat endedekek wil alba endehon kesemay yetelake yifida melaktegna eskimislin dires ber yekeftew esus tintane miseralit mech niw ? Niw wiyis leethio forum tplf yemeles zenawi party amalkit niw ?
ኢቶፎርም ይመቺቹሁ እዉነተኛመረጂነው❤❤❤❤
አረ ሁሁሁሁሁ ትለያለክ ምርጥ ጋዜጠኛ
Wow ትተናህ በጣም ደስ ይላል ትለያለህ
ጎበዝ ያየሰው። እውነትንእውነትማለትነው
በርቱ ከናተ ጋርነን
❤❤❤❤❤የአማራ ፕሮፓንዳ ሚድያ❤❤❤❤❤❤
ምንም ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሀቅነው
Thank you Ethio Forum you are genuinely voice for the voiceless. You have become a source Of reliable news.
ከግምት የፀዳ በእውነተኛነት የተመሰረተ ትንታኔ ❤
እውነተኛ ትንታኔ ነው እውነት ነው እኔ በ 9 ዓመቴ ካባቴ ጋር ጎንደር ስዛወር ፒሳ ብቻ 15 ወጣት እራስ እራሱን ተመትቶ የሞቱ ወጣቶች አየሁ በጣም ደነገጥኩ በየቀኑ ብዙ ሰው ይረሸን ነበር ኢቲ ፎርም ሰአንድም ስተት የለህም ።
በርቱ
በጣም አስደማሚ መሳጭ ጋዜጠኛ
እምለው """ስልጣን ሲገኝ የስው ነፍስ የትንኝ ነፍስ ትመስላለች'""""????😢
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም። ጨቅይቷል።
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
✌️✌️✌️
This yayeseaw he is tplf he was and is tplf so don't fooled by this MELACH.
But he is still better than others.
Leba
ምረጥ ተንተኝ ተባረክ
እጅግ በጣም በሳል ንግግር እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣንተ ጻፍ ❤❤❤
I support MAO, and encourage his principle.
በመጀመሪያ "የETHIO FORUM" ጋዜጠኞች እንደ ቤተሰቤ አባላት ነው የምቆጥራችሁ። በጣም ጎበዞች ናችሁ።
ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምን ምክንያት እንደሆነ ባላውቅም የምታቀርቡት መረጃ የተዛባ መሆኑን በቀላሉ ለመረዳት ችያለሁ።
ለምሳሌ በዚህ ዘገባችሁ ላይ ያቀረባችሁት መረጃ ያስተዛዝባል። ትክክል አይደለም።
እባካችሁ ለኛ ለታዳሚዎቻችሁ ብላችሁ ተስተካከሉ እውነትን ማዛባት ትክክል አይሆንም ❤❤❤
Can u mention one thing in this report that is not based on facts?
❤great journalist
ያየሰው በማርያም አንድ ቀን ላውራክ ከዛ ብሞት ግድ የለኝም በማርያም 🥺🥺😍😍😍😍👑
ምርጡ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ተባርክልን! አሜን በል ምርቃቴ ጠብ አይልም😂😂😂
እኔንም መርቀኝ ስደት መሮኝ ነው😂😂
@@fatumahussentube9631 አገርሽ በሰላም ገብተሽ ውለጂ ክበጂ
I agree with you, tplf ግን አለመካተቱ ጥያቄ ይፈጥራል!
😄 tplf eko be be musena enji chefchafi alnbrem
Wase semeh erasu ye jel new.ezi men teseraleh?
@@Mb-if1wx ዋሴ የካዛ ብላንካ ልጅ ነው ተበላህ
ትክክለኛ ጋዘጠኝነትና ለሙያው ብቃት አጋር የሆንክ ሠው ነህ እጅግ እናመሠግናለን ሰላም ደስታ ፍቅርና ክብር ይብዛልህ ::
እኔ እምለው ምነው ግንቦት 1983ዓም እስከ 2010 ዓም ያሳደደ፣ያፈናቀለና የገደለ ብቻ ሳይሆን በብሄርና በቋንቋ ከፋፍሎ ሲያበቃ የፈለገውን እየዘረፈ፣ እያሳደደ፣እያሰረ፣ እየሰወረና እየገደለ ሀገር እንድትፈርስ ምቹ ሁኔታን የፈጠረው ወያኔ አንተ ካልካቸው አይበልጥም? የሚያሳዝነው አስተያየት የሚሰጡት ሁሉ እየተመረጡ ነው መሰለኝ አንድ አይነት ናቸው። ምነው ህሌናቢስ የሆነ በዛ? ነው ወይስ አስተያየት ሰጭዎችም አቅራቢውም ሁሉም ከከሸፈው ትውልድ ናቸው? እንደሱ ሊሆን ይችላል።
በጣም እናመሰግናለን !
ግን Please part two ይኑረው❤
ከአብይ ወዲ ገዳይ የለማ
ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥክ ፈጣሪ
Ethio forum ከአመት በፊት ሲጠላ የነበረ ሚድያ ነበር አማራው አሁን እየገባው ነው እትዮ ፎረም ለሰሜን ጥሩ ሚድያ ነው ጠብቁት
የሚገርም ትንተና ከእውቀት እና ከትክክለኛ ጋር ❤
Ye shimelis lij ...yayesew❤
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዬ ፎረም ሚዲያ ለኔ የኢትዬጵያ ምርጥ እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤💪💪💪
እነኝሕ ሁለቱ አረመኔ ገዳዮች ናቸው መለስን ዘነጋኸው መለስ ገሎ የሞተን ከቤተሰብጋ አብሮ የሚፈልግ እርኩስ ነበር ሚሊየን ወልቃይቴዋችን ድምጽ አጥፍቶ የፈጀ በተለያየ ክልል የሚኖሩ አማሮችን ያስፈጀ ገደል የከተተ እርኩስ መሪ ነበር እሱን መርሳትሕ የእናንተ ጋዜጠኝነት ፍትሀዊነት ይጎለዋል በዚሕ ዘመን ለሚገደሉ ሰዋች ሁሉ መለስ እ ጁ አለበት በሱ የዘር ፖለቲካ ደቀ መዝሙሮቹ አብይና ሐይለማርያም በአፈሰሱት ደም መለስ ቢሞትም እጁ አለበት በአለፉት አመታት ለነበረው የትግራይ መከራ መለስ እጁ አለበት ገና ለሚያልቀው የአገሬ ሕዝብ የሱ ገዳይነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል እሱን በመዝለላችሁ ዘገባውን ጎዶሎ አረጋችሁት የአብይ አውሬነት ከመለስ ይቀዳል ኢትዮጵያ አውሬ መሪዋች ተሸክማ ያለረፍት ልጆቹአን እያስበላች ግማሽ ክፍለዘመን አለፍአት የአብይ አውሬነት ከሁሉም ባሰ እድሜው ይጠር ግን መለስ የተከለው መርዝ ከባድ ነው ለመንቀል
አቀራረብ በጣም ደስይላል ሁልጊዜ እከታተልከለው የታዘብኩት ነገር ትንሽ ሚዛናዊነት ይጎልካል ቢያንስ እዚ ፕሮግራም ለይ በገዳይነት ቢያንስ የህውሃት ሰዎች ይኖራሉ በዬ ጠበቅ ነበረ ለማሳያነት 1997ለይ የተገሉትን በመሰብ.ለዚያም ነው ስጀምር ላንድ ወገን ታደላለክ ምለው
ትልቅ ክብር አለኝ ላተ
ኢትዮ ፎረም ስላማች ብዝት ይበልሊኝ ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎሮም 😍😘❤
Thanks
Welcome Ethioforum 24
ሰላም እቲዮ ፈሮም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amazing, yaye sew thanks!!!!!!
ጎምዛዛ
ትግራይ እእእሀህህ
የኔ ጀግና ያየሰው ሽመልስ
ውድ ኢ/ዬ ፎረም
Waw great job brother!
Sophisticated research very high quality presentation! You’re called for this-purpose and time! May your efforts help our generation to see clearly and do their part to make a difference!
Blessings
Thank you for sharing 🥰
ረጅም እድሜና ጤና ለኢትዮ ፎራሞች ንሩልን ክበርልን
ምርጡ❤❤❤
Thanks ethioforum 🎉
Excellent journalist
እውቀት የተሞላበት ዜና እናመስግናለን በርቱ!
Yayeye❤
From your analysis we can understand that your read a lot!
You are amazing❤
የጋዜጠኝነት ልክ ነህ!
ሁሌም እንደምለው የኢትዮ ፎረም ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ ለሞያው ታማኝ የሚያቀርብበት መንገድ በተጨባጭ ሰነድ የተደገፈ በመሆኑ ጋዜጠኛ ፣ ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ አምጡ ድገሙ ቢባል ከጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በቀር ማን ሊቀርብ ይችላል !እዚህ ላይ ሁሉም የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች እና ሰራተኞች ሊበረታቱ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ።
You are the best man
አታ,እሄንኒ,ሊታዎራ,አራስ,ባዳነሂ,ኣጋሪ,ዎዳድ,2ቱሚ,ማርሆች,አጋሪሩን,ዎድፍት,ስሉ,በንዳ,ዎድሓላ,አዬጎቶቱ,አስቻግሮሃሊ,❤❤❤❤❤
Thank you for the true report
ሙሩፃት❤❤❤
Well said! God help Ethiopia and Ethiopian!
ማን ይጠይቅልን ? ሕግ የለ ፈጣሪ ይርዳን ከመታገልጋር
Bravo,ethio forum!
My God ✅️ ✅️ ✅️
ያየሰው ሰላሞ ጤና ዮብዛልህ🙄
Thank you❤❤❤
እደው አተው ብቻ ተንትን አቅርብ 🌹😍💪
As always an outstanding report.
I LOVE YOU ETHIO FOURM ❤YOU ARE THE BEST. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY,
የተማረ አስተዋይ ዛሬ አገኘሁ ገለቶማ gel eto ma