i am tired of hearing breaking news regarding civil war, hate speech, corruption, ethnic conflict, lie, violence...disrespect....biasness, over pride ....error....etc..... please keep on presenting issues like...love...lough .....respect....hard work...humble....strength...wisdom...unity...maturity...intellectually...patriotism for truth... etc....i liked "የአብነት ልጆች ጨዋታ"
Enamliw coved tifa enda bitam tizazelachu anches afu west ligebe new enda erkitachun tibeku malit endze new arr limangawm ewdilshalw show wesn gen astayit limestet yakel new like argishalw
I was raised in Addis ketema, not far from Abenet Hotel. I don't know now, but Addis ketema was located between Abinet and Sebategna. We had jokes in our younger days , but none of the jokes here sounds like what we used to enjoy back then. But, I laughed anyway. I guess it is a generation gap.
ሰፈሬ የአብነት ልጀ ነኝ አብነት ነዉ ተወልጄ ያደኩት የሚገርም ሰፈር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኒዬ በርቺ እናም በጣም ብዙ ማስታወቂያዎችን ስሪ ምክ ብዙ ሰው አላወቀም በራስሽ ቻናል መጀመርሽን።
ሰፈሮችን በዚህ መልኩ መተዋወቅ አሪፍ ነው።
ግን ደግሞ ከመጠጥ በፀዳ መልኩ በሻይና ቡና ውሃ እየቀማመሱ ቢዘጋጅ መልካም ነው።
ይህን ፕሮግራም ብዙ ታዳጊ ህፃናቶች እያዩት መሆኑን አትርሱት።
ነገ ላይ እነርሱም ሙድ ብለው ገብተውበት በመጠጥ ሱስ ከህልማቸው ባናጨናግፋቸው መልካም ነው።
ሌላው ደግሞ ሁሌም ወጣቱን ብቻ ሳይሆን በእድሜ የገፉ ሰዎችንም አሰባጥረሽ ብታቀርቢ ስለ ሰፈሮቻቸው በብዙ መልኩ ትምህርት መቅሰም ይቻላል።
የሰፈሬ ልጆች
ሚኮዬ የኔ ምርጥ ጓደኛ ናፍቀህኛል
የአብነት ልጅ ነኝ የአለሙ ሜዳ ያውም ያዴ ሜዳ። እኛ ብዙ ታሪክ አለን ጫወታ እናውቃለን እንተባበራለን። ሁሉም ነገር ናፍቆኛል እመጣለሁ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈር እና እናየናፈቀኝን ጫወታ ከአብሮ አደጎቼ ጋራ ....
ወይኒ እንኳን ደና መጣሽ የህጻኑ ሰፈር የጨርቆስ ልጅ ነኝ ፕሮግራምሽን የምከታተለው በጣም በደስታ ነው አንዳንዴም አዲስ አበባዬን እደዚህ ይዘሽልኝ ስቀርቢ እባዬ ይመጣል በርቺ ቶሎቶሎ ቪድዎችሽን ልቀቂ ትልቅ ሚድያ ይሆንልሻል በርግጠኝነት ከ 3 ወር በሗላ ቪድዎችሽ 500k በላይ የሚታዪ ይሆናል ውድድድ በማያልቀው
ደስ እሚል ፕሮግራም,,, እማይሰለች
Ene eritrawit nege yeteweledkute addisabeba sefere demo abinet nafekachehugal yesefere lejoche 🙏🙏🙏
ይመቻችሁ የስፈሬ ልጆች ፍቅር ነችሁ ኑሩልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ምርጥ ያራድዬ ልጅ ይመችህ እስፓርታው👌
የሰፈሬ የሀብነት ልጆች ይመቻቹ ስወዳቹ
የሰፈሬ ልጆች ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል ወይኒ መቼ ነው የኛን ሰፈር ምትጎበኘው ብዬ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒ መስፍኔ ሚኪዬ ሁላችሁንም ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል እወዳችኋለሁ
ያገሬ ልጆችኮ ደስ ነው የምትሉት
የአዲስ አበብዬ ልጮች ጨዋታ አይጠገብም ይመቻቹ የአብነት ልጆች ይመችሽ ወይኒዬ ✌❤
The golden show!
ወይኒ በጣም ነው የምንወድሽ እረ እየጠፋሽ ነው የምሰሪው ፕሮግራም በጣም ነው የሚያዝናናኝ
ወይንዬ welcome back እስቲ በነካ እጅሽ ልደታ ጎራ በይ
ሚኪ ሮኪ መስፋን ማንጤ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የትም ተወለድ አብነት እደግ !!!❤
ወይኒ በርቺልን እኛም በላይክ በሰበስክራይብ ከጎንሽ ነን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፕሮግራምሽን የገዳም ሰፈር ልጆች እና ዳትሰን አካባቢ ነይና ሁሉ ነገራችንን እናሳይሽ ወይኒዬ ገዳም ሰፈር እንጠብቅሻለን ይመችሽ ሲስቱ በርቺ ፈታ እኮ ነው እምታረጊን
ይመቻቹ የሰፈር ልጆች
ወይኒዬ ስወድሽ ❤ የ ማርገጃ ልጆችን ደግመሽ ብታቀርቢልን 🙏🙏
.ወይንየ ስወድሽ ፕሮግራምሽ በ ጣም ይመቸኛል በርችልኝ
Nice to see you back as independent and stronger.
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ቀልድ ከጫወታጋር ይመቻችሁ
አ - አትጠገብ
ብ - ብርቅ ሰፈር
ነ - ነፍስ ናት
ት - ትኑር
ወይኒ ቆጆ ቀራኔዮ የሽደበል ልጆ አቀርብልን
ምርጥ ሰፈሬ አብነት
ቢቸግር እንዳንማር እንቅፋት ሆነውብ ነበር የአብነት ልጆች 😂😂😂😂
የልደታ ልጅ እኮ አምቦ ዉሃ በጥርስ የሚከፍት፣ ቢራን በጥፊ የሚደፋ ነዉ🤔 አይታችሁታል?
ወይኔ በርች ሃሬፍ ስራ ነው
አረ ዘበኛ ሰፈርንም ጎብኚ😂😂😂
ዘበኛ ሰፈርን ይጎብኝልን
I watched again and again you know still I love it
ዴስ ይላል ያው ያለንበት ሁኔታ ቢያሳቅቅም ያው እየሳቁ ማየት ነው
ወይኒ እንኳን ደህና መጣሽ
የሰፍሪ ልጆች ❤
Woiniye enkwan dehna metash....waiting you at filamingo!
ይመቻችሁ የፈረንሳይ ልጆች ከራሻ
የሸገር ፡ልጆች፡ተመቻችሁኝ።
New generation Abnet’s youth God blessed
ወይኖ ከቻልሽ የማዞሪያነ የአብነትን አገንኝልን አብነትም ሰፈሬ ነው ግን ኮካን ወይም ማዞሪይን አባክሽ አገንኝ ለሚቀጥለው ፕሮግራምሽ በርቺ ወይኖ እንወድሻለን ኑሪልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሰፈሬ ልጆች ምርጥዬ እኮ ናቹ
የአዲስ አበባ ልጅ በመጠጥ ብቻ ነው የሚዝናናው እረ ቀየር አድረጊው ልጆቻቸው ይመለከታሉ።የአዲስ አበባ ልጆች ንቁ የመጠጥ የጫት ወሬ ይብቃና ወደ ስራ።
ጎቶ ሜዳ እና አለሙሜዳ ይመቻቹ
የኔ ውድ በርቺልን እንወድሻለን
I honestly love your show. Go Woini
ሰፈሬ ሰላማቹ ይብዛ
ወይኒየ አንደኛ ነሽ እሚገርም ፕሮግራም ነው
አዲስ አበባ ብቻ ነው አብሮ አደግ ያለው?
የሰፈሬ ልጆች ይመቻቹ
Love this show !!
በሰላም ነው አዋቂው በጭብጫባ በጭብጨባ እያለ ደቸሰላም አሰመሰለው
Endiw berasachw endekeledachu ezi west ke 40 betache ale?
Weyniye tefash Love u
ወይኒ በናትሽ 22 ልጆች ጋብዢልኝ
ከቧንቧ ስር ጠብ አለ ነዉ ያለዉ ? እና ልሳቅ ማለት ነዉ ?
ወይኒ የድምፅ ችግር አለ
ኤዲቲንግም ይስተካከል
በተረፈ በርቺ ግን ያለ መጠጥ አይሆንም ፕሮግራሙ
ወደ መልካም ወጣት👉👉
ወይኗ ነፍሴ ብደጋግመው እማይሰለች
ወይኒ እስቲ ወደ አፍንጫ በር ብቅ በይ ትገረሚያለሽ
WowoNice pic yemechachu yarda lijoch
Abnet abnet ye arada wbet yimeshachew yarada lijoch yesheger lijoch manenm aysemum
Weyini show konjo
ወይንዬ ተኛሽ የአራዳ ጥጎችን አልጎበኘሽም ወደ አማኑኤል ንኪዉ
Yetem teweled Abenet edeg
ወደ ቀበና ጎራ በይ ታይትሽን ላብ በላብ የሚያደርግ ሳቅ አለ ስማቸው እራሱ በግዕዝ ነው
😂😂😂😂😂
ወይኒ ለሰንጋተራ ነይ
አብነት ሣር ጠጅቤትጋር ነው ያደኩት ብርሃነህይወት ትምህርት ቤትነው የ😅ተማርኩት
አብነት ሰፈሬ ❤️
Weyniyy wellcam yene wed
ድምፅ ያስተጋባል
ወይኒ የፒያሳ መቼ ነው የሚለቀቀው
ua-cam.com/video/IBwLp9RYwL8/v-deo.html
ድሀ አገር ልጆቿን በሥደት ታጣለቺ አለ እንደዚሕ ተገልብጠሕ በርሚል ሙሉ እዬጠጣሕ ድሀ ባትሖን ነበረጂ የሚገርመዉ
አረ ገደሉኝ 😂😂🤙
Yadegnbet sefer Ken yleyal
አረ አብነቶች ጭዌ አልተቻሉም ከምር አንደኛ ናቹ
Good job waynicho
Ye shfery Legoc seLayewacu betam des belogal
ወይኗ ምርጤ በናትሽ ኮስትር ሰፈር አዲሱገበያ ሂጂ እዛ ያገር አራዶች አሉ የምር
ወይኒ እስቲ እዛው ብዙም ሳትርቂ ሻውል ደማ ትምህርት ቤት ጀርባ 10 ቀበሌ አዲሱ አስፓልት ይጂ የሚገራርም ጭዌ የሚችሉ ልጆች ታገኛለሽ
ye sefere lijoch ermi getyee
ይቅርታ ወይኗ የአብነት ስም ወይም አቅም አይመጥንም እኛ አብነት እየተባለ የሚጠራው በአካልአለን የምን ዘረፋ ነው ።ይህንን ቀልድ ከቻልሽ ከዪቱብ አውሪጂው እባክሽ ።ቀልድ የት እንደለ አነሳውቀለን ለአለም እንኳን ለአፍሪካ አረ በሕግ አምላክ ሟች ወቃሽ አታድርግ በቀልድ መጸሐፍ የተጻፈለት ብቸኛው ኢትዮጵያዊየአብነት ጀግና( ቹቹ)አረ ኤፍሬም ጉድ ስማ
ይቺ ናት ኢትዮጵያ
i am tired of hearing breaking news regarding civil war, hate speech, corruption, ethnic conflict, lie, violence...disrespect....biasness, over pride ....error....etc..... please keep on presenting issues like...love...lough .....respect....hard work...humble....strength...wisdom...unity...maturity...intellectually...patriotism for truth... etc....i liked "የአብነት ልጆች ጨዋታ"
አሪፍ ቆይታ
Teklya gora bey please
Please woine, I want contact to this group because I was born and group abent
የናፈቀኝ የነበረ ፕሮግራም
Welcome weyani
Where have you been Wayne. I really like your show, annd always gives good comments. It just remind me my childhood Friend. Love you all!!!!
ወይኒየ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ
Tegere wyane ....eyalk ye addis abeba lij nen arada nen , betel waga yelehim.ye tekeleye lij. Semtehal.
የሰፈሬ ልጆች
Enamliw coved tifa enda bitam tizazelachu anches afu west ligebe new enda erkitachun tibeku malit endze new arr limangawm ewdilshalw show wesn gen astayit limestet yakel new like argishalw
I was raised in Addis ketema, not far from Abenet Hotel. I don't know now, but Addis ketema was located between Abinet and Sebategna. We had jokes in our younger days , but none of the jokes here sounds like what we used to enjoy back then. But, I laughed anyway. I guess it is a generation gap.
ያበደ ነው
🥰Love you all😍😍😍😍
ወይኒ በርች። ድልድይ ብዬ ስም ባወጣልሽ አትቀየሚኝ። ድልድይ ስልሽ ሥራሽ ስምሽን ስለሚገልጽ ነው። የማይተዋወቁትን ታስተዋውቂያለሽ። ሕብረተሰብን ታገናኛለሽ። ፍቅርና መተሳሰብን ታዳብሪያለሽ። ድልድይ ሆነሽ ታሸጋግሪያለሽ። ለዚህ ነው የአዲስ ከበባ ድልድይ ያልኩሽ። መሠረት አጠናካሪ የሕብረተሰብ አገናኝ ነሽ። አመሰግናለሁ። የማይረሳ፣ አሳቂ፣ አዝናኝ፣ አገናኝ ነሽ። የቀልደኞች ክምችት ይመስላል። አራዳውን ከሌላው አገናኝ ነሽ። ተባረኪ። ከኪነቶች ጋር ተነጋግረሽ ፊልም ብትሰሩ መጠቆም እፈልጋለሁ። ለምን፦ ብዙ ድብቅ ታይለንት ያላቸው ግለሰቦች አሉ። ታሪክ ሥሩ።
ጨዋታው ጡሩ ቢሆንም ምንዲነው መጠጡ? በጣም ነው እሚያስጠላኝ ቢስተካከል ደስ ይለኛን ለሞላ ውሀ 😍😍
ምን አስቀናሽ
Ende feta yibelubet atakabiji lenesuko wuha new
ውሃ በመጠጣት ቀልደኛ የሆነ ታውቅያለሽ እኔ አላውቅምምም ስለዚህ እዚያው ውሃ ለሰውነት መታጠቢያ ነው
@@tayeabebe2033 እግዚያብሄር ይመስገን ደስ የሚለኝ ነገር የምቀናው በመንፈሳዊ ሰው ነው 😍 ሰው እንደት በስካር ይቀናን?
@@ተመስገንአንዳርጌ ትገርማለህ አሁን መጠጣት ፈታ ያደርጋል ?ለጊዜው አወ መጨረሻው ግን አያምርም 😤
😂😂😂😂andegna nesh berchi
So funny