የፍልውሃና የፊትበር ልጆች ጨዋታ በወይኒ ሾው - Yefil wuha Ena Yefit ber lejoch chewata

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 214

  • @natirob4604
    @natirob4604 3 роки тому +36

    ወይኒ ምርጥ እና በዚህ ውቅት አስፈላጊ ሾው ነው:: የድምፅ ጥራት ግን ትንሽ ያስፈልገዋል::

    • @mikuspecial8544
      @mikuspecial8544 3 роки тому +1

      በጣም ዝናብ ስለነበረ ነው ናቲ

    • @abmo321
      @abmo321 3 роки тому

      “ ተኝተው ደፈጣ ውጊያ ላይ ያሉ ነው ሚመስሉት" አራዳ ለዘላለም ይኑር

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +29

    የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ እውነት ለመናገር ለልማት ብለው አፈራርሰው የአዲስአበባን ህዝብ በታትነው የከተማዋ አጥር አድሮገውታል ያም ሆኖ የአዱገነት ልጆች ርቀት ሳይገድበን አሁንም በሀዘንም በደስታም እንገናኛለን አብሮነታችን መቼም አይቋረጥም💚💛❤ አዲስአበቤነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛❤

    • @senaitabera2679
      @senaitabera2679 3 роки тому +2

      የአባሬ ልጅ ነኝ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +2

      @@senaitabera2679 ጎረቤቴ😘💚💛❤

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 3 роки тому +1

      @@senaitabera2679 የወክማ ሰፈር ልጅ ነኝ

    • @senaitabera2679
      @senaitabera2679 3 роки тому +1

      @@mimihaile822 የኛ አሁን ፈርሷል ገበያዉ ጋር ነበርን ሽፈራዉ ዘይት መጅመቂያዉ ጋር

    • @lajdjdnshs9758
      @lajdjdnshs9758 3 роки тому

      @@Mandf-fikir4ever አንደኛ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 роки тому +16

    ወይኒ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሻለው 🎂
    ደስይላል ደስይላል 😂

  • @addis2653
    @addis2653 3 роки тому +4

    ወይንዬ ትመስገኛለሽ ደስታቸው አብታቸው የሆነውን የአዱገነት ልጆችን ስፈራቸው እየሄድሽ ፍቅርና እብረታቸውን ማሳየት በራሱ አገር መጠበቅ ነው 👏👏👏👏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልል የዛሬው ልዩ ቀን ይደገም ቀን በቀን 😘💚💛❤ እንኳን ተወለድሽ ወይንዬ የኔ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው 😘💚💛❤🎂🍰🎂🍰🎂🍰🎂

  • @rozikonjo2980
    @rozikonjo2980 3 роки тому +2

    ከ15 አመት በኋላ አብሮ አደጉቼ ስላየኅችሁ የእውነት ደስብሉኛል ምርጥ የስፍር ልጆች እውነት ደስ ብሉኛል የእውነት ሁላችሁም ናፍቃችሁኛል ኑሩልኝ

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 роки тому

    በጣም በጣም ደስ ይላል ያለነንተ በስተቀር ምንም ነገር እንዳናይ አደረጋቹ እኮ ያራዳ ልጆች ህይወት የምትጣፍጠው እንደዚ ነው ወይኒ መልካም ልደት

  • @ahmedseyid5952
    @ahmedseyid5952 3 роки тому +6

    ወይኒየ እንኳን ተወለድሽ፣ደግሞ ፕሮግራምሽ በጣም ያዝናናል ከቻልሽ በሳምንት ሁለቴ ብትሰሪ ሀሪፍ ነው።

  • @miftahnaser2400
    @miftahnaser2400 3 роки тому +9

    አቦ ያራዳ ልጆች ይመቻቹ🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 3 роки тому +5

    የሰፈሬ ልጆችህ አላህ ይጠብቃችው

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому +1

    ።፨፨፨እንኳንም ተወለድሽ የኔ ውብ፨፨፨፨
    ያራዳ ልጅ ማር ነው
    ዘንበል አርገሽ_ጠጪው ሌላው ቅራሬ ነው ምንጊዜም አታጭው‼️
    እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ደሥ የሚል ከበጣም በላይ የሚማርክ ፕሮግራም ነው!!
    ሥብሥባቸው እና ድምቀታቸው እጅግ በጣም ያሥደሥታል!! []አቼኖ በጣም ቁምነገር አዋቂነትህ እና ለሠፈርህ ሰዎች ከጎናቸው ሥለሆንክ በእውነት ላመሠግንህ እፈልጋለሁ![]
    ፍቅራችሁ ይብዛ ሑሌም!!
    ።።ዓምላኬ።ሆይ።ባርክልን።ኢትዮጵያን።
    ያላንተሥ ማን አለን።።።

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 3 роки тому +1

    የስ አንደኛ ነኝ ፍቅር ነው ሠላም ለሀገራችን
    ወይኒዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የትዬሌሌ አመት ኑሪልን

  • @Josyk90
    @Josyk90 3 роки тому +3

    ወይኒ እንደምንም ብለሽ መርካቶ እና አውቶቢስተራ አካባቢ ሄደሽ ተመስገን ባዲሶና ኤርሚያስ አባዲን አግኚያቸው የአዲስአበባ አንደኛ ፎጋሪዎች ናቸው። በዛ ላይ ምርጥ የማህበራዊ ህይወት ተሞክሮ እናገኛለን። በተረፈ በርቺ ምርጥ ሾው ነው

  • @mikuspecial8544
    @mikuspecial8544 3 роки тому +2

    የፍቅር ሰው ወይኒዬ ሰፈራችን ስለመጣሽ እናመሰግናለን

  • @solomonsemmere9472
    @solomonsemmere9472 3 роки тому +1

    ወይንሸት እሸት እሸት እሸት አንደኛ ነሽ ስወድሽ እኮ ጌታን we love you ማካበድ የለብሽ አንጀባ የለብሽ ምርጥየ ❤❤❤❤❤❤

  • @sabakebede6912
    @sabakebede6912 3 роки тому +5

    እንዃን ተወለድሽ ወይኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በዚዉ ቀጥይት ዋው አንደኛ

  • @getahunhailu9120
    @getahunhailu9120 3 роки тому +1

    Weyni, this is the best show that you have ever made. Thank you for all that you are doing.

  • @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ

    በመጀመሪያ መልካም ልደት
    አሁንም የድምፅ ችግር አለ ከዛዉጭ ያበደነዉ
    ፕሮግራም በደንብ ይቀጣጠልና ከከተማ ዉጭ ባሉት ክልልእሚባለዉ ስለማይመቸኝነዉ
    "በክፍለሀገር ፕሮግራም ብትሰሪ አሪፍ ይመስለኛል በድጋሚ እንኳንም ተወለድሽ👏👏👏

  • @Mentesnot.2116
    @Mentesnot.2116 3 роки тому +1

    አንፍሮች ናቸው 🤣🤣🤣😂😂😂 ምችት ነው ያሉኝ 👏👏👏 አይለያቹ 🙏

  • @adeeadee4633
    @adeeadee4633 3 роки тому +1

    ወይኒ ተናፋቂ ዌል

  • @mahderendale
    @mahderendale 3 роки тому

    Woynishet .....esht esht
    Woynishet .....esht esht
    Teb ergf eskimesh nw beka bezi seattt
    Yne konjo enkwan tewldsheln 💚💛❤

  • @sitinatamame6878
    @sitinatamame6878 3 роки тому +1

    Yana yasafra ljoce basete amata ahone ayahocawo batame dase yelile yafetebare lejoce wayenya batame amsagenilawo abo edemashe yreze 😍🥰

  • @belaynehdegefa787
    @belaynehdegefa787 3 роки тому

    ለየት ያለና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የድሮ ትዝታ እያነሱ መሳቅ ይሻላል ጥሩ ነው
    እህቴ ቀጥይበት

  • @yonasassefa3404
    @yonasassefa3404 3 роки тому +9

    ያራድዬ ልጆች ይመቻቹ

  • @birukzerihun6615
    @birukzerihun6615 3 роки тому

    yhe show betam tlk tesfa yalew show ketybet adadis negerochn chemrbet good luck to you

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    እንኳን ተወለድሽን የኔ ውድ ወይኗ❤❤❤❤🙏

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 роки тому

    Be muke wha new krestenna yetenesanew. I love that. This is orginal. Bravo Ahachay.👌

  • @kersejasika8316
    @kersejasika8316 2 роки тому

    የወይኒን ሾዎ እያየ ያላየ ካለ ሰብስክራይብ ያላረገ የውነት በጣም የተበደለ ነው ወይንዬ ይመችሽ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +2

    የሸገር እንቁዎች 🎂🎂🎂🎂

  • @yo-yw4of
    @yo-yw4of 3 роки тому +4

    Happy Birthday የሸገረዋ አርማ ብዬሻለው ኑሪልን

  • @AA-114
    @AA-114 3 роки тому +3

    Thanks Woiniye. Dying for 2nd part. Go Woiniye

  • @zaidshimendi9145
    @zaidshimendi9145 3 роки тому

    ወይኒ ምቅርቲ እንካዕ ተወለድኪ happy birthday darling .የደገሱት ልጆች በጣም ጎበዞች ናቾው ኣደመቁት ቆይታው። 🥰🥰🇪🇷🇪🇷

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 3 роки тому +3

    ዋው የሰፈሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላቹ።

  • @mussetesfaye3112
    @mussetesfaye3112 3 роки тому +1

    በርቺ ወይኒ እንኳን ተወለድሽ.

  • @sam846
    @sam846 3 роки тому +1

    ወይኒ ፍቅር ያራድዬ ልጅ እንኳን ተወለድሽ

  • @armatube9305
    @armatube9305 3 роки тому

    ወይኒ በርቺልን እኛም በላይክ በሰበስክራይብ ከጎንሽ ነን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፕሮግራምሽን የገዳም ሰፈር ልጆች እና ዳትሰን አካባቢ ነይና ሁሉ ነገራችንን እናሳይሽ ወይኒዬ ገዳም ሰፈር እንጠብቅሻለን ይመችሽ ሲስቱ በርቺ ፈታ እኮ ነው እምታረጊን

  • @amanel2839
    @amanel2839 3 роки тому

    ወይኒ ቀጣይ የጨርቆስ ልጆችን🙏🙏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 роки тому

    ወይኒ ሾው ገና ማርስ ላይ ይታያል እንኳን ተወለድሽ happy birthday

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    እንኳን ደስ አለሽ የፈረንሳይ ልጅ ከራሻ ።

  • @Ermi199
    @Ermi199 3 роки тому

    ወይኒየ በርች ፕሮግራምሽ ደስ ነው እሚለው
    ትንሽየ የድምፁ ነገር ቢስተካከል ፒስ ነው እሽ

  • @hailumekonnen9167
    @hailumekonnen9167 3 роки тому +1

    ፍልውሀ የተወለድኩበት ሰፈሬ። የማውቀው ሰው ያየሁት ከወይኒ በስተቀኝ ሶሰተኛው ብቻ ነው። ቀደምት የነበሩትን ወይም senior የሆኑትን በስም ብታስተዋውቅ ጥሩ ነው። ፍልውሀና ፊትበር ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ያፈሩ ሰፈሮች ናቸው። ከበደ ሜዳ ወይም ሮተሪ ክለብ በልጅነታችን የተጫወትንበት ሜዳ ነበር። አይ ያ ጥሩ የልጅነት ዘመን።

    • @abebadamte7598
      @abebadamte7598 3 роки тому

      ጥሩ ትዝታ ነወ የከበደ ሜዳ አባቴ ነው

  • @mindaandargachew2017
    @mindaandargachew2017 3 роки тому

    ወይኒ ደግነት ይከፍላል ...ይህን ፕሮግራም ማሰብ በራሱ ደግነት ነውና

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 3 роки тому +2

    ስታምሩ የሰፈሮቼ ልጆች

  • @gezahegnhailmariam4385
    @gezahegnhailmariam4385 3 роки тому +1

    Betam des yilal weyniye lemen Wede gotera bek atyim?

  • @senaybetsiha6724
    @senaybetsiha6724 3 роки тому +1

    ዌይኒ ፕሮግራምሽ ያምራል ትዝታ ቀስቃሽ ነው ከአአ ውጪስ ምን አስበሻል ወደ ተለያዩ ከተሞች ወጠሽ ብሰሪ አሪፍ ነው ከአአ ስትወጪ ድግሞ የመጀመሪያ ምርጫሽ ባህር ዳር እደሚሆን አልጠራጠርም

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 роки тому

    መልካም ልደት ወይኔየ ስወድሽ እኮ።

  • @ethiointerest3648
    @ethiointerest3648 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው! የድምጽ ጥራት ቢስተካከል ይበልጥ ያምራል!🙏

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 3 роки тому +1

    Weyene she deserved warm birthday
    She is kind and happy every day
    She has been trying to bring back old good time

  • @merahaile8098
    @merahaile8098 3 роки тому +1

    Happy birthday weini

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm 3 роки тому

    Des yilal betam HBD Weyni

  • @lemlemgebregziabher2653
    @lemlemgebregziabher2653 3 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ጐደኛ የሰፈሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችው

  • @theodrosocbazghi2801
    @theodrosocbazghi2801 3 роки тому

    Weyni, arif program.

  • @danboy2425
    @danboy2425 3 роки тому +1

    ኣሪፍ ነው ወይኒ በርቺ

  • @melakea2671
    @melakea2671 3 роки тому

    I been watching her program so far this is #1

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 3 роки тому +1

    ኸረ ወይኒ ድምፅ ጥራት? መነኖችን ማርገጃዎችንም ድገሚልን

  • @babybaby8178
    @babybaby8178 3 роки тому +1

    Weyini sewdisheko teleyaleshe enata miss you

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 роки тому +2

    ዋውውው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @fekeryashnefal2673
    @fekeryashnefal2673 3 роки тому +1

    ስታምሩ😍ወይኒዬ🎂🎈❤

  • @amirzaki4870
    @amirzaki4870 3 роки тому +1

    Sister keep it up you have amyzing program

  • @mulumalki2750
    @mulumalki2750 3 роки тому +2

    እኳን ተወለድሽልን ማማየ
    🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘

  • @የጴጥሮስ-ፋኖ
    @የጴጥሮስ-ፋኖ 3 роки тому

    wawwww ምርጥ !!!!

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +1

    ወይኒ እንኳን ተወለድሽ ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ግን የድምፁን ጥራት አስቢበት

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому

      Arts Tv ላይ የቪዲዮና የድምፁ ጥራት ገራሚ ነበር 👍💚💛❤

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 3 роки тому

    ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነበረ

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 3 роки тому +1

    Happy birthday weniyeeee konjo

  • @aesefa9915
    @aesefa9915 3 роки тому +1

    ወይኖ መልካም ልደት

  • @temesgensimachew881
    @temesgensimachew881 3 роки тому

    weyni konjo...welcome back

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 роки тому

    Ye Addis Ababa legoch mechet yebelachu 👍👍😍😍

  • @ybg4608
    @ybg4608 3 роки тому

    Happy birthday weyni

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 роки тому +1

    ወይኒ መልካም ልደት

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 3 роки тому

    አችዬ ይመችህ ፤ ወይኗ መልካም ልደት ብያለው ። ከፒያሳ ሠራተኛ ሠፈር ልጅ ዴቭ ነኝ

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 3 роки тому +2

    የፍልውሀልጁች:እወዳቹዋለው:አንበሳግቤ:ስማርቱች።

  • @gedag5658
    @gedag5658 3 роки тому +1

    ብዙም አልተመቸኝም ስለ ፊት በር እና ፍልውሃ ተነግሮ የማያልቅ ብዙ ታሪክ አለ ጨዋታው ድህነት ላይ ብቻ አተኮረ በዛ ላይ እንዳልተዘጋጁበት ያስታውቃል

  • @kasahunerana
    @kasahunerana 3 роки тому +1

    Happy Birthday weyni

  • @tadrosrute3135
    @tadrosrute3135 3 роки тому +1

    በጣም አንውድሻለን መልካም ልደት

  • @vasilivasili9077
    @vasilivasili9077 3 роки тому

    ማርገጃዎች እና መነኖች ጭዌ 1ኛ

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 3 роки тому

    Acheye yarada lij yemechachu betam dess telalachu ye Adu Genet lijoch

  • @highwaytube5868
    @highwaytube5868 3 роки тому

    happy birthday weyniye yene mar.
    Gin agbteshal??

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel8342 3 роки тому +2

    pls keep going this good job queen weynii I Wish All The Best & Happy Birthday

  • @AT-pe4oh
    @AT-pe4oh 3 роки тому

    Happy birthday Birthday Weynye 🎊🎉🍾

  • @goytomtsegaye3436
    @goytomtsegaye3436 3 роки тому +1

    hbd weyni

  • @yaredhailemichael9092
    @yaredhailemichael9092 3 роки тому +1

    Happy birthday weyenye

  • @adugnatadesse4500
    @adugnatadesse4500 3 роки тому +1

    ወይኒዬ መልካም ልደት

  • @እግዚአብሔርመልካም
    @እግዚአብሔርመልካም 3 роки тому +1

    Happy birthday 🎉

  • @henoktekle9921
    @henoktekle9921 3 роки тому

    Ere benatsh benatsh. Ye kuas meea ljoch dgamie srilig pleassssssss

  • @addisgetachew7387
    @addisgetachew7387 3 роки тому

    Tnx weynie yazenanale

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 роки тому +4

    ፍልውሃ ሰፈሬ አፈረሱት ይፍረሱና 😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 3 роки тому

    Happy birthday Weyini show 💓

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 3 роки тому +1

    ዋዉዋዉየስፍሪልጁችዋዉ💚💛❤🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 роки тому

    Happy birthday 🎊🎂 wyeny yeha gerb edma yesmchew

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 роки тому +1

    እንደጠበኳቹ አይደለም በጣም ተቦንሳችዋል ትንሽ ውይይት ያስፈልጋቹ ነበር ከቀረፃው በፊት ይሄኛው ልጅ ማነው ስሙ ነጭ የለበሰው የሆነ ጉራ ነገር አለበት ሙገሳ ምናምን ይወዳል መሰለኝ ወይኒ እንኳን ተወለድሽ ይሄ ቀረፃ ድጋሚ መቀረፅ አለበት

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 3 роки тому

    የፍሎሀ እና የፊት በር ልጆች ገራሚ ናቸው።

  • @abaynile2584
    @abaynile2584 3 роки тому +1

    Happy Birthday Good Day

  • @hirutbekele5473
    @hirutbekele5473 3 роки тому +2

    ወይኔ ከ 18 አመት በዋላ አየዋቸሁ
    ሁላችሁንም እውዳችሁ አለሁ

  • @BRUKLyn
    @BRUKLyn 3 роки тому

    HBD WEYNI KONJO ENKWAN TEWELEDSH! #####@@@@@ FILWUHAWOCH ANDEGNA!!

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 3 роки тому

    Wow Amazing

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 3 роки тому +1

    ወይኒየ ስወድሽ የኛ ፍልቅልቅ

  • @maryamfetare6636
    @maryamfetare6636 3 роки тому

    Yarada lijoch Egzeyabher Yitebkachehu

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 3 роки тому

    ምርጥ ፕሮግራም ግን እስፒከሩ ስር የተቀመጡ ሰወች የድምጽ ጥራቱን አበላሹት

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 3 роки тому +1

    Wel come ❤😍

  • @wonderuth332
    @wonderuth332 3 роки тому

    አቼኖ ጓደኛዬ ኮራሁብህ ይሄ መልካም ሥራህ አብሮ ይኑር !! Vvvvv