የፒያሳ ልጆች ጨዋታ በወይኒ ሾው - Ye piassa lijoch chewata be weyni show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ውድ የወይኒ ሾው ቤተሰቦች ወይኒ ሾውን በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ይዤላጩ መጥቻለው ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ሁሌም ለምታሳዩኝ ድጋፍ አመሰግናለው! Dear Weyni Show's Family hit the subscribe button to get all the latest weyni show episodes, Thanks for your love and Support.
    #WeyniShow
    #ወይኒ ሾው
    #YesefereKeldoch

КОМЕНТАРІ • 309

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 3 роки тому +51

    ወይንዬ በግዳጅ ምክንያት ከ20 ዓመት በላይ እርቄአቸው የኖርኩትን የሰፈሬን ልጆች በዚህ መልኩ ባለሁበት የግዳጅ ቦታ ሆኜ ስላሳየሽኝና ስላዝናናሽኝ አመሠግንሻለሁ ። የሰራተኛ ሰፈር ልጅ ሻምበል ዳዊት ( ታጤ ) ነኝ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому +27

    የፒያሳ-ልጆች እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጦች ናቸው!!
    ማሕበራዊ ሕይወታቸው ያስቀናል‼️

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 роки тому +26

    የራዳ ልጆ ይመቻሉ በጣም ነው የሳቅኩት ያውም የፒያሳ የሰፈሬ ልጆች ባጠቃላይ የአዲስ አበባ ልጆች አላህ ይጠብቃቹህ ያሳካላቸህ።

  • @Josyk90
    @Josyk90 3 роки тому +7

    ጆሲ ነኝ ከመርካቶ የአራድዬ ልጆች አብዛኛዎች ፍሬንዶቼ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል።
    ያው ፉገራ ግን መርካቶን የሚያህል የለም ፒያሳዎች ከተማ ቤት በፉገራ ስናስለቅሳችሁ ታውቁናላችሁ። የፒያሳ ልጆች በሙሉ እንወዳችሃለን

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 3 роки тому +23

    ፒያሳዎች ጥሩ ነው! መነንና ማርገጃ ግን በጣም አስቂኞች ነበሩ። ሸገር ሀይማኖት እና ዘር አይመርጥም በርቱ።

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 3 роки тому +59

    የኳስ ሜዳን ጨዋታ ጥራት ባለው አቀራረብ ድጋሚ ይሰራ እስካሁን ካየሁት እንደ ኳስ ሜዳ አንደኛ አላየሁም ምንም ቢሆን ግን የሸገር ልጅ የሸገር ነው ።

    • @Furgosefer
      @Furgosefer 3 роки тому +9

      ትክክል የሚገርምህ ኳስ ሜዳ የቀልድ ፍብሪካ ነው ወይኒ ዛሬ ብትሄድ አዳዲስ የሚገርም ቀልድ አለ ኳስ ሜዳ ቀልድ እራሱ ኤክስፖኤርድ አለው

    • @user-sr1nf9zv8c
      @user-sr1nf9zv8c 3 роки тому +2

      Ye menen lijoch arif nachew

    • @ligehabesha668
      @ligehabesha668 3 роки тому +4

      @@user-sr1nf9zv8c ባንተ አስተያየት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ለዛ ባለው አቀራረብ ሌላ ቦታ ሰምተህ ማታቀውን ጨዋታ የኳስ ሜዳ ልጆች ይቀኙልሀል ።

    • @Furgosefer
      @Furgosefer 3 роки тому +1

      @@ligehabesha668 መጠርጠሩስ የቀልድ ፍብሪካ በለው

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan 3 роки тому +4

      ጨዋታማ ኩመካማ ማን እንደኳስ ሜዳ 😌
      ሸገር ባጠቃላይ ፍቅር ነው 👉🏽🇪🇹💖

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 роки тому +18

    በጣም ብዙ አብሬ የተማርኳቸዉ ልጆች ስላየዉ ደስ ብሎኛል

    • @talentworldwide9767
      @talentworldwide9767 3 роки тому +1

      እንደማመር ጎበዝ🙏

    • @tigista1977
      @tigista1977 3 роки тому

      ኖህ የሚባለውን ልጅ አየው ልበል

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 роки тому +12

    አራድነት ከኛ ነው የተወሰደው ያሉት ግን ከልተመቸችኝም ምክንያቱም መሀል ሸገር ተወልዶ ያደገ ልጅ በሙሉ አራዳ ነው ፒያሳ ደሞ ለየት የምትለው ያው የቢዝነስ ሰፈር ስለሆነ ብዙ ሰው ሊዝናና የሚሄደው ወደዛነው ለዛ ነው እንጂ አራድነት ከሌላው ሰፈር ልጆች የተለዩ ስለሆነ አይደለም

    • @eluababam235
      @eluababam235 3 роки тому

      Hulum ye sheger leji arada aydelem aradanet Eko. Astesaseb Ena amelekakete new

    • @nardoszemaryam4398
      @nardoszemaryam4398 3 роки тому

      አራዳ ለማየት አብነት አሌደም አትፍረዱበት

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 3 роки тому +11

    Ke eri... 🇪🇷 wendmachu negn yemechachachu yene wudoch des stlu zemenachu ybarek

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 роки тому +8

    ክብርት አዳነች አቤቤ የአዴሳባ ችግር ለመፍታት ከፈለጉ እነዚህን ያዴሳባ በየሰፈሩ የሜገኙ ወጣቶች ቀርበው ያነጋግሮቸው !!!!

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 3 роки тому +6

    አቀራረጹ ሁልጌዜም ልክ አይደለም በጣም አስተካክሎ 1ኛ አንድ ሰው ሲጫወት ጣጋ አድርጎ መቀረፅ ማይክ በአግባቡ መጠቀም እኛ እኮ ከራሳችን ነው እያሞለን የምንሰማው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому +2

    ያራዳ ልጅ አገር እንጂ ቢሄር የለውም ምርጥ ምርጥ ልጆች ይመቻችሁ ውነትም አራዳ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 3 роки тому +5

    አዲስአበባ ከተማ አራዳ 1ኛ የ4ኪሎ ልጅ 2ኛ የፓያሳ ልጅ ነው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 роки тому +5

    የመነን ልጆች ጨዋታ ለኔ አንደኛ ነው።

  • @futfuf7717
    @futfuf7717 3 роки тому +6

    አራድነትን ህውሃት ከ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደብቆት ነበር አሁንም ገናነው እርድና ዝም ብሎ አይደለም 🙏💞

  • @eskindirfikre234
    @eskindirfikre234 3 роки тому +3

    ወይኔ አበባ ወንዳወንዷ ምርጥዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እዉነትም የአራዳ ልጆች ዉድድ 💚💛❤💪😍😍😍

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 роки тому +4

    አራዳ ሁሌ ሲነሳ
    አብረን ፒያሳ ፒያሳ
    አበባ ቢኒ የአራዳ ልጆች ሁላችውም ይመቻችው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያችው 👏👏👏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💕💯✌️👍‼️❗️

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 3 роки тому +6

    ታታ ወንድሜ ስላየውክ ደስ ብላኛል ምርጥ ያራዳ ልጅ ሰላምክ ብዝት ይበል ትለያለክ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 роки тому +5

    ፒያሳ. ልጆች ውድድድድድድድ l. Living. American. ግን. የገዳም ስፈር. ልጅ. ነኝ. ደስ. ስትሉ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 3 роки тому +1

    እንደ #ፒያሳ #መተተኛ #ሰፈር #የለም ...በፍቅር መተት #መሰልቸትን #ሰልች !...የሚባለውን የኑሮ መርህ እንዳትከተል ሆነህ በምታጠምድህ የፍቅር መተቷ ተመሳሳይ ህይወት ኖረን ከጠዋት እስከ ማታ በፌሽታ ድምቀት በማሳለፍ የሚኖርበት ሰፈሩን ለቆ የወጣ እንኳ ሳይረግጣት ማይውልባት ምተሃተኛ ሰፈር...አግብቶ ተነጥሎ ለመውጣት ባላት የፍቅር መተት ጠላልፋ ምትሰቅዝበት...መላየትን እንዳይታሰብ ህሊናን የመከርቸም አቅም ያላት...ከነጠቀችን ህይወት ይልቅ የሰጠችንን እያነቡ እስክስታ ህይወት የምንኖርበትን አቅም የለገሰችበትን ፍቅር ብቻ
    ምርኮኛ ሆነን እንድንኖር አስገራሚ ኃይል ያላት ታላቅ ሰፈር ናት!

  • @shlomoayal
    @shlomoayal 3 роки тому +2

    ዶሮ ማነቂያ የፈረሱ ሰፈሮች ማሰባሰቢያ one love

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 3 роки тому +11

    አራድነት ከእኛ ነው የተበተነው ሌላው ደሞ ከእኛ ነው ይላል ሌላ የሰፈር ጦርነት ከእኛ ነው ከእኛ ነው የሚለውን አቁሙ አራዳ እንደዚህ አይልም

    • @talentworldwide9767
      @talentworldwide9767 3 роки тому +1

      እንደማመር ጎበዝ🙏

    • @Sami7.7
      @Sami7.7 3 роки тому +2

      ልክ ነሽ አራድነት ሁሉም ቦታ ነው ያለው ደግሞም ማንም ማንንም አላስተማረም

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ💚💛❤ ኡፍ የ97 ግርግር እኮ የስንቱን ህይወት ነው ያበላሸው🙂

  • @ritamarli1070
    @ritamarli1070 3 роки тому +4

    ለምን የተክልዬ ልጆችን አጠይቂያቸውም ሰፈራችን ፈርሶ ቃሊቲ ኮንደሚንየም ገብተናል እዛብቴጂ ያበደ ጭዌ አለ

    • @abiyberhanu7785
      @abiyberhanu7785 3 роки тому

      የተክልዬ ሰፈር ሙሉ በሙሉ ፈርሷል ማለት ነው ወይስ የተረፈ አለ

  • @wubitadane958
    @wubitadane958 Рік тому

    የአዲስ አበባ ልጆች ምርጦች ናቸው።❤❤❤ክፋት አያውቁ ምቀኝነት የለባቸው በጣም ፖዘቲቭ ናቸው😘😘😘ክፉ አይንካችሁ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 роки тому +4

    መጀመሪያ ሰዉ ቀጥሎ የሸገር ልጅ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ተመስገንልኝ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 3 роки тому

      I like it 👌

    • @Fano203
      @Fano203 3 роки тому

      ግልፅ ነው ማማዬ አይገኝም 2 ደቂቃ አውርተን ምንግባባው ነገርስ

  • @IbrahimAhmed-rl4qj
    @IbrahimAhmed-rl4qj 3 роки тому +1

    Wወይንወይን ሰላም ነሽ ፕሮግራምሺን በጣም ወደዋለው በተለይ የ መነን ሰፈር ልጆች ቻዋታቸው እስከዛሬ ድረስ ካየሁት በጣም ተመቺቶኛል እናም በተለይ ሸሚዝ ያደረገው በጣም ጫዋታ ድምፁ ሁሉ አርፍ ነው በዚህ አጋጣሚ ለ ፊልም ትወና ላይ ብሳተፍ ደስ ይለኛል

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 3 роки тому +1

    እውነት ለመናገር የፒያሳ ልጆች ፍቅር ናችሁ የፒያሳ ሰዎች ለእኔ ለየት ያለ ህዝብ ነው ፍቅር ናችሁ ።

  • @giremaabuhay657
    @giremaabuhay657 3 роки тому +3

    እውነት ነው እኔ ከጎንደር ወደአዲስአባ ስሄድ ሻንጣየን እንደጣልኩ ወደፒያሳ ደሮ ማነቂያ ሮጨ ነው ምሄደው በጣም ሚመች ሰፈር ሰፈሩ በጣም ተወዳጅ ሰፈር አሁንም በጣም ነው ሚናፍቀኝ ያሰፈር

  • @hiwiyotod9013
    @hiwiyotod9013 Рік тому +2

    ሰፈራችን ይለያል❤
    እኔ የደጃች ውቤ ልጅ ነኝ❤

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 3 роки тому +11

    የድሮ አራዳ ከዘንድሮው አራዳ ስታነፃፂር ያ የጥንቱ ፍቅሩ ቅፈላው የት ይገኛል::

  • @Aloni-Aman
    @Aloni-Aman 3 роки тому +2

    የሰፈሬ ልጆች አንዴት አንደምኮራባቹ እኮ ክፉ አይንካቹ

  • @SalamZed-o3s
    @SalamZed-o3s 10 днів тому

    ውዶቼ የሰፈር ልጆች ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በመፍረሱ 💔💔💔 ተሰብሯል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому

    ጣሊያን ፒያዛ ነው ያለው። ፒያሳ የሚሉት ፋራዎች ብቻ ናቸው። የፒያሳ አራዶች ድሮ ነበር። እነዚህ በጫትና በሲጋራ የቀጨጩ ናቸው። የድሮ የፒያሳ ልጆች ስፖርተኛ ፈርጣማዎች ናቸው። ጣሊያን ፒያሳ ላይ ቅኝ መግዛቱ ስንፍና ነው።

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 3 роки тому +8

    ያራዳ ልጅ አገር እንጅ ቢሂር የለውም ምርጥ ልጆች

  • @user-cv6nf3iz1f
    @user-cv6nf3iz1f 2 роки тому

    ወይንዬ ፒያሳ ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች አሏት ቁጥር 2 ብታዘጋጂ ደስ ይለናል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    የሸገርልጆች ሁሉም ምርጥናቸው

  • @endrudesalegn7204
    @endrudesalegn7204 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ወደ (አዋሬ )ብትመጪ ደስ ያለናል ግን ብዙ የሚቀረሽ ነገ አለ

  • @armatube9305
    @armatube9305 2 роки тому

    ወይኒ በርቺልን እኛም በላይክ በሰበስክራይብ ከጎንሽ ነን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፕሮግራምሽን የገዳም ሰፈር ልጆች እና ዳትሰን አካባቢ ነይና ሁሉ ነገራችንን እናሳይሽ ወይኒዬ ገዳም ሰፈር እንጠብቅሻለን ይመችሽ ሲስቱ በርቺ ፈታ እኮ ነው እምታረጊን

  • @user-nl2vq4uw8u
    @user-nl2vq4uw8u 3 роки тому +1

    ምርጦ እንኳን በራስሽ ቻናል መጣሽ እናመሰግናለን በርቺ ትልቅ የቱብ እናረገዋለን ይህንን የምታዩ like and share please thank you 🙏

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 роки тому +4

    ቢኒ የኔ ሳቂታ ቀኝ እጅ ይመቻችሁ❤

  • @piassa--vlogs8614
    @piassa--vlogs8614 3 роки тому +4

    የአራድዬ ልጆች ይመቻችሁ 💪

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 3 роки тому +1

    Ye Arada lij ke Arada Sefer endezhe new 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
    With Love 💞
    #Piassa
    #SerateneaSefer

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 роки тому +1

    Ye Addis Lej eko hulem aradanew I’m proud.

  • @Freedom-me3iv
    @Freedom-me3iv 3 роки тому

    Beyesefru eyetezewawersh betseri tarikawi betochen betay arif nw

  • @urcrstianoo
    @urcrstianoo 2 роки тому +2

    ፒያሳ ባልወለድ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ክበሩልኝ ወንድሞቼ

  • @user-eo5yy3zb4m
    @user-eo5yy3zb4m 3 роки тому +3

    ኤርትራዊ ነኝ የድሮ ስፈሬን በናትሽ አሳይኝ የጎላ ሚኪኤል ልጆች በተለይ 33 ቀበሌ

    • @eluababam235
      @eluababam235 3 роки тому +1

      Amuche arkey yemechik

    • @woynshetdegefu5339
      @woynshetdegefu5339 3 роки тому

      ጎላ አለ አለፈረሰም ግን ተክለሃይማኖት አካባቢ ፈርሷል

    • @user-eo5yy3zb4m
      @user-eo5yy3zb4m 3 роки тому

      @@woynshetdegefu5339 አመሰግናለው ሁሉም ሰፈሬ ነው

  • @tube6517
    @tube6517 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነት ከመሀል ፒያሳ ይመነጫል ቪቫ

  • @Melka9808
    @Melka9808 2 роки тому +2

    የአራድዬ ልጆች ይመቻችሁ 👊

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 роки тому +2

    አቦ ፒያሳ ማቀውም ምወደውም ሰፈር ነው ደሞ ሰራተኛ ሰፈር ከሲኒማ አምፒር በታች ነው አደል 😍 ኬክ ራሱ ከራዜል ኬክ ቤት ነው ያስገዛሁት ስወደው ከልቤ ጁስ ስፕሪስ የጠጣሁት ፒያሳ ነው 😁 እረ የፒያሳ የልጅነት ትዝታዬ ብዙ ነው የኔ ከተማ ደብረዘይት ነው አክስቴጋ ነበር ምመጣው በተለይ ክረምት ዶሮ ማነቂያ ቦቆሎ ለመግዛት ብለን ጊዮርጊስ ደርሰን እንመጣለን ደስ ሲል አቦ ሸገር ሲባል ፒያሳን እላለው😍😘

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 3 роки тому +1

    {የመነን ሰፈር ልጆች} እስካሁን ካየሁት ጨዋታ 1ኛ!!! 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️.
    ምንም ፋከራ የሌለበት ምርጥ ምርጥ ተጫዋቾች.
    ምርጥ እድሜ የማይለይ ጨዋታ. በ እውነት አድናቂያቹ ነኝ (ከ ጨርቆስ.)

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 роки тому +3

    ዋዉ ሰፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት በጣም ብዙ የሰፈሬን ልጆች ስላየዉ ደስ ብሎኛል።አበባዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @joyeselam5734
    @joyeselam5734 3 роки тому +3

    ያራዳ ልጆች የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ

  • @maryamfetare6636
    @maryamfetare6636 3 роки тому +3

    አራዳ-ሸገር ይመቻችሁ

  • @sultanmuhe5959
    @sultanmuhe5959 3 роки тому +7

    እዚያ ኘሮግራም ላይ ሁሌም አስካሪ መጠጥ አይጠፋም።🙈🙊🙉

    • @dmarkos963
      @dmarkos963 3 роки тому +1

      ራስህን አውቀህ መጠጣት ነው።

  • @Werkuhadegu
    @Werkuhadegu 3 роки тому +5

    እስከዛሬ ካየሁት እንደ ኳስ ሜዳ ልጆች የተመቸኝ የለም 1ኞች ጨዋታቸው አንደኛ ፣ መቼ ነው ግን ኮልፌ የምትሄጂው ወይንዬ ?? ኮልፌን ስሪልን

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 3 роки тому

      Kolfeya sefera sera wedad sefer

    • @habtamuchala4077
      @habtamuchala4077 3 роки тому

      እውነት አውቶቢስ ተራና ኳስ ሜዳ ቀልድ አዋቂ ሰፈር ነው

  • @vasilivasili9077
    @vasilivasili9077 3 роки тому +2

    ጭዌ ከጠበኩት በታች ሆነብኝ ማርገጃዎችን እና - - - - - - የሚያክል አላየውም ለማንኛውም 22 ብቅ በይ በተረፈ በርቺ

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 7 місяців тому

    Lots of love guys!!!

  • @user-xq3pz8gq1p
    @user-xq3pz8gq1p 3 роки тому +2

    ተበልጠዋል በጣም ጠብቄው የነበረው የ ፒያሳ ልጆችን ጭዌ ነበረ እና ለ ቁጥር 3 ሌላ ልጆች ይቅረቡ

  • @samigirma2208
    @samigirma2208 3 роки тому +1

    ወይኒ ምርጥ ሾው

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 роки тому

    እንደዚህ አይነት ፍቅር እየጠፍ ነው ጠፍⶆል እየተባለ ይነገራል እውነትም ነው...ግን የጠፋበትን ምክንያት ነው የማናነሳው...
    ቅማላሞቹ ሆዳሞች ሁሉም ያዩት የኔ ባዮች ግሞቹ ህውሃቶች እና ከሌላው ዘር ህውሃትን በመሞርኮዝ ባጭሩ የከበሩ ስግብግቦች ይህንን ሰርቶ አዳሪ በልማት ስም እያፈራረሱ የነሱን ስግብግቦች አሰፈሩበት ሃብታም ሆኑበት...ሃብታቸውም በጥላቻ በስግብግብነት የተመሰረተ ስለሆነ አሁን ያለንበት ደረስን..በየቦታው ያልተነኩት ሰፈሮችም ቢሆን በየመሃላቸው ህውሃትን የማይደግፍ አቆርቁዞች ተተክሎባቸው አርፌ ቤቴ ልጆቼ ጋር ብሆንስ የሚል አዲስ ባህል መጣ... ታዲያ አሁንም የጎጥ ፖለቲከኖችን እና የጁንታው ደጋፊዎችን አንገት የሚያስጎነብስ ፍቅር ጉዋደኝነት ከናንተ ከጥንቱ ተምረን ፍቅራችንን ወደነበረበት ...አመሰግናችሁዋለሁ..

  • @rak-63fr31
    @rak-63fr31 3 роки тому +2

    የሰፈሬ ልጆች ይመቻቹ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 3 роки тому +1

    ምድነዉ የምጠፊዉ ይገርማል አትጥፊ የሸገር ልጆች አይጠገብም ጨዋታቸዉ

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 роки тому

    ወይኗ በርቺ በራስሽ ዩቲዩብ መምጣትሽ ደስ ይላል .

  • @WayneLarkins-k3s
    @WayneLarkins-k3s День тому

    Thompson Angela Young Mark Garcia Deborah

  • @ytmusic4713
    @ytmusic4713 3 роки тому

    ye janemda lejoch chewata on studio watch it on yt music

  • @neza88
    @neza88 3 роки тому +1

    ያፒያሳ ልጆች አቦ ሲመቹ ይመቻችሁ

  • @user-tz9lq1mh6i
    @user-tz9lq1mh6i 3 роки тому +1

    ይመችሸ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 3 роки тому +2

    የሸገር ልጆች ❤
    ድሮ ድሮ አሉ የፒያሳ ልጆችን ከአራት ኪሎ ካራቲስቶች እየመጡ ድብድብ ያሸንፏችሁ ነበር አሉ። 😂😂👍

  • @fikerlover239
    @fikerlover239 3 роки тому +2

    የልደታ ልጆችን አቀሪቢልን

    • @የእናትፍቅር
      @የእናትፍቅር 3 роки тому

      ከዚህ በፊት ቀርበዋል ተመልከት ወንድም የወይኒ ሾው በሚለው you tube ታገኘዋለህ እኔም የልደታ ሰፈር ነኝ ግን ብዙም አልጣመኝም የማውቃቸውን የሰፈር ልጆች አልነበሩም አራዳዎች የሰፈር ልጆች።

  • @hiwotmulualem6673
    @hiwotmulualem6673 3 роки тому +1

    አረ ወይኒዬ 24 ቀበሌ ነይ ሰፈራችን🙏.... የሰፈሬን ልጆች ባንቺ show ማየት ናፈቀኝ😍❤

  • @yohannesyitbarek1356
    @yohannesyitbarek1356 3 роки тому +1

    Kibir le piassa lijoch . One love

  • @milan8639
    @milan8639 3 роки тому +3

    How much I enjoy with this program 👍👍👍👍

  • @beautybynani3284
    @beautybynani3284 3 роки тому +1

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ

  • @kidistfikadu4981
    @kidistfikadu4981 3 роки тому +1

    የኔ ምርጦች ምንግዜም ፒያሳ ❤️❤️❤️

  • @mikaleyosef9157
    @mikaleyosef9157 2 роки тому

    Weyene piyasa Teresa yene getachewe bongre sebate gebrezgabre yelma gebreabe fantu madoye mari aremde yarede koda kenfe sisayemola yehulume sefere aradawe goregise

  • @samuelsara2634
    @samuelsara2634 3 роки тому +1

    😁😁😁😁😁 እና ጨርቆስ ከናንተ ነው የወሰደው እረ ላሽ ዋናው love ነው አደጋግሙት አራዳ ከዚህ ነው የወጣው ዋናው አራዳ ሆኑ መገኝት ነው

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 3 роки тому +1

    Good job Weniyee miss u

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 роки тому +1

    ወይኔ ወድሜ እረ አለንልህ እኛም አይዞን

  • @germayewondafraw9611
    @germayewondafraw9611 3 роки тому +1

    ይመቻችው ያራዳ ልጆች

  • @tessg9437
    @tessg9437 3 роки тому

    ምንም ጉዳይ ባይኖረኝም እንደቤተክርስቲያን ሳልሳለመው አልውልም በተለይ አዲሱ ገበያ , ዳትስን እና ዶሮ ማነቂያ! እግዚአብሔርውሉንም ስፈር ፍቅር ያብዛበት!

  • @kukulove9246
    @kukulove9246 2 роки тому

    wow piyssa ewdachowalew

  • @yesewzeri1377
    @yesewzeri1377 3 роки тому

    የአራድነት ሪከርድ የተያዘው በፒያሳ ልጆች ነው ምትሉን ??? አሁን አሁን ሪከርዱን በኛ በክፍለሀገር ልጆች ሊነጠቁ ነው!!! ምን ትላላቹ ???

  • @zz2325
    @zz2325 3 роки тому +1

    ምንግዜምፒያሣ

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 3 роки тому +1

    እኔምለው ያለመጠጥ ፕሮግራሙ ቢካሄድ ደስይልነበር

  • @zuzu28
    @zuzu28 3 роки тому +2

    ማርገጃን ሚያክል የለም እና መነን ኳስ ሜዳ ሚያክላቸው የለም

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 роки тому +2

    ቀረፃው ግን ጥራት የለውም ግን ጨዋታ ትችቻላችው ይመቻችው ምርጥ ያራድዬ ልጆች

  • @mohamedkebret3660
    @mohamedkebret3660 3 роки тому +1

    እርድናንማ ከኛ ከመርካቶ ልጆች ነው የገዙት

  • @suramarleysuramarley4992
    @suramarleysuramarley4992 Рік тому

    ከውቤ በርሃ አለሁ

  • @addistube8191
    @addistube8191 3 роки тому +2

    የምን አራዶች ናችሁ ምድረ ሰካራም እርድና እንደዚህ አይገልጽም መጀመሪያ ከአረቄ ቤት ውጡ

    • @zolamera3080
      @zolamera3080 3 роки тому

      Areke aydelem draft new ሰገጥ🥴

    • @addistube8191
      @addistube8191 3 роки тому

      @@zolamera3080 ዝም በል ወላቃ ጥርስ

    • @zolamera3080
      @zolamera3080 3 роки тому +1

      @@addistube8191 😬😊🙌

  • @sdff2296
    @sdff2296 3 роки тому +1

    መነን እና ኳስሜዳ አደኛ ሙደኛ

  • @labanfustom2424
    @labanfustom2424 3 роки тому

    Yah kosha meda sis

  • @eritreawoldu4848
    @eritreawoldu4848 3 роки тому

    Des silu i love it

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w 3 роки тому +1

    እነ ታሪኩ ችስታዉ ፠ፈረጁ ፠ ሽማ ንጉስ ፠ ሠለምን ደምሴ አሉ?

  • @dawitnegash7635
    @dawitnegash7635 3 роки тому +1

    ማርገጃ ሰፈር ቀልድ የሚበልጥ ይጥፍ👑

  • @hssshggg8145
    @hssshggg8145 Рік тому +1

    I love you so much 💓 💗 💛 ♥

  • @thetallhumblemanfromanothe3226
    @thetallhumblemanfromanothe3226 3 роки тому

    I only know Johnny, China and Sefawe….a lot has changed after 15yrs!

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 роки тому +1

    እምዬ ፒያሳ የኣራዶች ንግስት።Center Of እርድና

  • @natiboss7044
    @natiboss7044 3 роки тому +1

    Merakoto sebetya chewata kefelegahewe

  • @robelgetahun8088
    @robelgetahun8088 3 роки тому

    Des ylal good job weynicho