የአብነት ልጆች ጨዋታ ክፍል 2 - Ye Abinet Lijoch Chewata Part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 роки тому +2

    የአዱ ገነት የአብነት ሰፈር ልጆች በጣም ታምራላችሁ በስደት ሀገር ላለነው ተስፋ ናችሁና ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተም ሀገራችን ኢትዬጵያን ነቅታችሁ ጠብቁልን እንወዳችኋለን ወይኗ ሾው እናመሰግናለን በርቺልን አሪፍ አዝናኝ አስተማሪ የፍቅር መሰረት የሆን ሾው ነው🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 роки тому +6

    ዋዉ ቆጆ ነዉ ወይኖ ቀጥይበት ጨዋታቸዉ ስወደዉ ።

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ወይንዬ
    ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው
    በምትችይው መጠን የድምፅ ቀረፃው ጥራቱ በጣም ጽድት እንዲል አሥቢበት።።።።!
    አብነቶች-/ሸገራዊያን ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ..................‼️

  • @henokasschalew
    @henokasschalew 3 роки тому +4

    ይሄ የአብነት ሰፈር ድምጽ ነው ። እኛ እንዲህ ነን ወይኒዮዮ በርቺልንን

    • @nardoszemaryam4398
      @nardoszemaryam4398 3 роки тому

      ስው እራሱን ነው የሚመስለው

    • @henokkoneh2391
      @henokkoneh2391 3 роки тому

      ግን የትኛው ክበብ ነው ላቀው አልቻልኩም

  • @yafethabte3083
    @yafethabte3083 3 роки тому +1

    Haaaaa ye wendemu jera በሳቅ ነው የገደለኝ ይመቻችው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @des3337
    @des3337 3 роки тому

    ወይኒ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ቀጥይበት ወይኒ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 роки тому +1

    ወይንዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ፈታ ያረጋል

  • @NoName-xs2gm
    @NoName-xs2gm 3 роки тому +5

    አዎ ወይኒዬ እንደዚ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @dananaty669
    @dananaty669 3 роки тому

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ምርጥና ወግ ያለዉ ጨዋታ

  • @robelgetahun8088
    @robelgetahun8088 3 роки тому +1

    Good job weynicho yamral

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 3 роки тому +1

    የመቱብራ:ያደክማል;ያራዳልጁች።💚💛❤💪

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 роки тому +1

    ፑረጉራሙ እወደዋለሁ የአባቶቻችን የድሮ ትዝ አለኝ

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 3 роки тому

    በጣም ነው የተመቻቹኝ አብነቶች

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 3 роки тому +2

    Menen sefer is the best so far

  • @AA-114
    @AA-114 3 роки тому

    Woiniye what a lovely show. Go Woiniye

  • @adanemucheye6354
    @adanemucheye6354 3 роки тому

    ዋዉ ይመቻችሁ ጭዋታ አዋቂ ናችሁ

  • @amirside5728
    @amirside5728 3 роки тому +2

    የትም ተወለድ አብነት እደግ ጨዋ አንደኛ

  • @dunachufamo5735
    @dunachufamo5735 3 роки тому

    Wow abenet we love you

  • @dunachufamo5735
    @dunachufamo5735 3 роки тому

    Proud to be from sheger

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 3 роки тому +1

    አብዛኛው ጭዌቸው የሚታወቅ ነበር #1 ላይ ያቀርብሽልን ላይ እንዴ ጭዌ አይባትቱም ለማለት እስከሚያስደፍር ድረስ እስቲ እዚ ላይ እንያቸው🙂 አንቺ ግን ትመቺኛለሽ በርቺ💖

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 3 роки тому +2

    ኧረ በሳቅ kkkkkkkkk ወንድሙ ጅራ

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 3 роки тому +2

    ይሄ ድራፍት ዛሬ ተጠጣ

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 3 роки тому

    ይመችሽ ወይኒ

  • @ኢትዮጵያ-ለ6ቈ
    @ኢትዮጵያ-ለ6ቈ 3 роки тому

    ሚኮዬ ሳያችሁ ሰፈሬ ናፈቀኝ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +2

    በርቺ አታቋርጪው ይሄ ምርጥ ፕሮግራምሽን

  • @nafinafimama6647
    @nafinafimama6647 3 роки тому

    ወይኒ ቀሽት በርቺ

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 3 роки тому +2

    Micky rocky yarada lij

  • @ሀበሻቻናል
    @ሀበሻቻናል 3 роки тому

    በጣም ገራሚ ሻው

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 3 роки тому

    Weyni...one too many!

  • @የነገሰዉ-ዀ5ሠ
    @የነገሰዉ-ዀ5ሠ 3 роки тому

    አስካሁን ባለዉ ደረጃ
    1ኛ ኩዋስ ሜዳ
    2ኛ ካዛብላንካ
    3ኛ ማርገጃ

  • @zelt6082
    @zelt6082 3 роки тому +4

    ወይኒ የ ልደታን ልጆች መቼ ነው የምትጋብዢያቸው?

    • @የእናትፍቅር
      @የእናትፍቅር 3 роки тому

      ከዚህ በፊት ታይተዋል በወይኒ ሾው ብለህ UA-cam ላይ አለ ፈልገው ታገኘዋለህ።

    • @zelt6082
      @zelt6082 3 роки тому

      @@የእናትፍቅር Why don't you post the link if there is? I cann't find it.

  • @vasilivasili9077
    @vasilivasili9077 3 роки тому

    ወይንዬ በርቺ ወደ 22 ብቅ በይ

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 3 роки тому +1

    ይመቻችሁ ሽገሮች ገርጂም ሂጂ ልዩ ስሙ ጠጅ ስፈር

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 роки тому

    ስወዳት ልጇ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +1

    የኳስሜዳ ልጆች ይደገም

  • @samigerma1089
    @samigerma1089 3 роки тому

    ወይንዬ ቁጥር ሲናገሩ በባስ ነይ የሚሉሽ መስሎኝ

  • @yohannesyohannes4150
    @yohannesyohannes4150 3 роки тому

    Kkkkkkkk mike wendmu jera yesma ken kakakaka

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 роки тому

    ያራድዬ ልጆች ምችት ይበላችሁ አዲስ አበቤ አብነቶች አንደኝአ አራዳ ሀሳብ ሽጠን ብንመዝ የማንፈራ ብሩስ ብር ነወይ ወዳጅ ካላፈራ አራዳ አራዳ

  • @eliaszikargachew6058
    @eliaszikargachew6058 3 роки тому +1

    ቂም በቀል ጥላቻየማሰማበት ፍቅር ብቻ ሸገሮች ያኑራቹአማራ ኦሮሞ ትግሬ አርፋቹቁጭበሉ ወይም ከኢትዮጲያ ውጡ

  • @surafelmamo6226
    @surafelmamo6226 3 роки тому

    በደምብ አይሰማም mic quality

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 3 роки тому

    ወይኒ አብነትን ከጎበኘሽ አይቀር አባኮራን ነይ የነ ካሳሁን ማንዴላ ያሬድ ሹመቴ ሰፈር

    • @Newton514
      @Newton514 3 роки тому

      ጎጀም በረንዳ አይሻልም

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 3 роки тому

    I like black boy

  • @yonasabraha1793
    @yonasabraha1793 3 роки тому +1

    ወይኒ ካንቺ ሾው የማርገጃ ልጆችን የሚያክል የለም

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому

      ለኔ ግን ሁሉም የየራሱ ውበት አለው💚💛❤ በሁሉም ሰፈር ጨዋታ ፈታ ዘና ብያለሁ 😂😂😂😂😘

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 роки тому +1

    ሳንጃው ግን እጅህን እስካሁን አላወረድክም ከወይኑ ላይ

  • @aronashebir4564
    @aronashebir4564 3 роки тому

    yetm hid yetm nur sheger teweled