የማያቋርጥ ሳቅ ከመነን ልጆች ጋር -2 - ወይኒ ሾው - 16 Weyni Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 роки тому +70

    ጨዋታቸው የማይሠለች ምርጥ ያራዳ ልጆች

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 3 роки тому +29

    ይህን ዝግጅት በ 2ትክክል ማጠናቀቅሽ ትክክል አይደለም ምክንያቱም በጣም ብዙ መጫወት ይችላሉ እስከ10ክፍል ብትቀጥይ አያልቅባቸውም ።ሌላው መነኖች የአዲስ አበባ ሰፈሮች መገለጫናቸው ፍገራው ቀልዱ እርስ በራስ መተራረቡ ሁሉም አካባቢ እንደመነኖችነው ማንም ቅር አይለውም ከመሳቅ ውጪ ለዚህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ ብሄር የለውም የሚባለው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 роки тому +18

    ባዬው ባየው የማልጠግበው ምርጥ ጽድት ያሉ ያራዳ ልጆች ኑሩልን።

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 3 роки тому +6

    ሲደብረኝ ፈታ የምልበት ቀልደኞች አዲስ አበባ ልጆች ይለያሉ የሚባለው አሁን ገባኝ.
    I like the way respect each other and also no one is offended with jock
    free to speak.

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 3 роки тому +11

    በጣም ጨዋታ ይችላሉ ፤ ጎበዞች! በተለይ ገዛኸኝ የሚባለው ሰው ጎላ ያለ ድምፁ እና ጨዋታው ላይ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ልክ እንደ መድረክ ሰው ብቃት ያለው ተዋንያን ነው የሚመስለው። ካስት ቢደረግ መስራት ይችላል አቅም አለው ባይ ነኝ። ወይኒ ሾው እነደዚህ ችሎታ ያላቸው ልጆች በሠፈር ብቻ ተወስነው እንዳይቀሩ ከባለሙያዎች ጋር ማገናኘት ብትችይ ጥሩ ነው።

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 роки тому +2

    እንዴት ደስ ይላል የልጅነት ጊዚያችውን ዛሬ ላይ አድርሶ እንድትአወጉ ያደረገ አምላክ እግዚሃብሄር ስሙ ይባረክ አጋን በዚህ አይነት ማስታወሳችው በጣም ደስ ይላል

  • @peace4all178
    @peace4all178 3 роки тому +6

    You have no idea how many times I watch this episode. Yesheger lijoch fikir nachew. True Ethiopians.

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 3 роки тому +13

    የአዲስ አበባ ልጆች ትመቹኝ አላችሁ እግዚአብሔር ይህንን ፍቅራችሁንና አንድነታችሁን ይጠብቅልን የኢትዮጵያዊነት ምልክት ናችሁ!!!

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 3 роки тому +21

    ቃላት የማይገልፃችሁ የአገሬ የኢትዮጵይ ልጆች ፍቅር ብቻ ያላችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ክፉአችሁን አያሰማኝ ኢትዮጵያ ያለችው እናንተ ውስጥ ነው አቦቦቦቦቦቦ ሁላችንም ከናንተ ነው መማር ያለብን 💚💛❤️ 🥰😍😘

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 роки тому +5

    የየትም ሰፈር ይሁን የአዲስ አበባ ልጆች ባጠቃላይ የአራዳ ልጆች ናቸው

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 3 роки тому +4

    የመስፍን የአርስቶው ታሪክ እንደ አዲስ ነው የሣቅኩት ገብርኤልን😂😂😂😂😂😂😂😂ጨዋታና ሣቅ፣ቀደዳማ መነን😍😌የሠፈሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ😘ወይንዬ አመስግነናል ሠፈራችንን ስለጎበኘሽልን በቀጣይ መጋጫ እንደምትከሠቺ ተስፋ አለን😉

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 3 роки тому +33

    እስካሁን ካየኋቸው የመነን ሰፈር ልጆችን የሚያክላቸው የለም😂😅😅 በተለይ ጃኬት ያደርገው 😂 እንጥሌ እስኪወርድ ነው ያሳቀኝ! እናመሰግናለን ወይኒ!!

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 3 роки тому

      Really am Happy to listen everyday before bedding

    • @MdMd-xv4li
      @MdMd-xv4li 3 місяці тому

      አብይ ቫንዳም ይባላል ጨዋታ አያልቅበትም

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 роки тому +22

    መነኖች ስትመቹ በሳቅ ፈነዳሁኝ ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው ።

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 роки тому +21

    የፈረንሳይ ፕሮግራም ቁጥር 2ቢሰራ አሪፍ ነው ዞላ uk

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 3 роки тому +7

    ፋንዳምዬ አሁንም ደግሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሌላችሁም በመልክ የማውቃችሁ ኑሪልኝ ደስየሚል ዝግጅት

  • @alemayehugebremeskl7872
    @alemayehugebremeskl7872 Рік тому +1

    ወይንዬ አረ ፕሮግራምሽን ለምን አቋረጥሽው? ናፍቆናል😂😂😂😂 ፍቅር ጨዋታ ህይወት ህይወት የሚሸት ምርጥ ፕሮግራም ተናፋቂ❤❤❤❤❤❤

  • @maryassefa4952
    @maryassefa4952 3 роки тому +12

    መነንዬ ቤቴ ያራዶችዬ ሰፈር ❤️ ምችት ይበላቹ የሰፈሬ ልጆች ❤️ ፍቅር ለ አዲስ አበባ ❤️

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 роки тому +11

    Weyni, this is one of the funniest show from all your shows.
    Thank you

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 роки тому +9

    መነኖች ይመቻቹ ከደጃችውቤ ❤️😍😍
    በመነን ልጆች ታጅበን እየተሸኘን ነበር የተማርነው የአራዳ ልጆች 😜አታረጁም ደሞ

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 2 роки тому +3

    አዲስ አበቤነት ራሱን የቻለ ስነ ልቦና አለው፡፡
    Im always in Love with Sheger men!!!
    Addis Ababa is so Unique!!!

  • @eliasnega5484
    @eliasnega5484 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል በጣም ግን ምግብ ተኮር ብቻ ላይ ነው የጨዋታ ትዝታቸው ለማንኛውም ፈታ አርገውኛል

  • @MAMOMAMO-w8r
    @MAMOMAMO-w8r 3 роки тому +24

    መነን የምርጦች ሰፈር በዚህ ሾ ላይ ያልተገኙ በቁም ነገርና በጨዋታ የሚታወቁ ወንድሞቻችን ሁሉ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 3 роки тому +5

    ወይኒ ምርጥ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይ

  • @ethiopiawolde1087
    @ethiopiawolde1087 3 роки тому +2

    i love youuuuuuuuuu Ethiopian i try to pray God blessed all

  • @ytube835
    @ytube835 3 роки тому +1

    ስንቴ እንዳየሁት ይሄንን ቪዲዮ አይሰለቸኝም

  • @abebatefera3791
    @abebatefera3791 3 роки тому +8

    የአዲስ አበባ ልጆች ሁሌም ምርጦች ነን

    • @AA-114
      @AA-114 3 роки тому

      Very true

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 3 роки тому

      በጣም 😂 ገጠር ነው የተወለድኩት
      እድጌቴ አ/አ ነው
      የአዲሱ ገበያ ልጅ ነኝ
      አቦ አዱ ገነቶች ይመቻች wow

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 3 роки тому +3

    የአዲስ አበባ ልጅ ክፍት አያውቅም አራዳም ነው ግን እኔ የመርካቶ ጉራጌ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ለስራ ሰነፍ ነው ይሄን ስል ብዙ አሉ እናታቸውን ከቀበሌ ቤት ለማውጣት የሚጥሩ መስተካከል ያለበት ነገር የአዲስ አበባ ልጅ የወጣት ጡረተኛ ይበዛዋል ይሄ ደግሞ አደጋ አለው ።

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 роки тому +4

    ሳቅ መጣ ደስ ሲሉ በሳቅ አፈራፈሩን እኮ
    የላቱ ደሚ ኪኪ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 3 роки тому +2

    የመነን ልጆች ከእስከዛሬ 1ኛ ቫንዳም ይችላል 👌

  • @msmasert6706
    @msmasert6706 3 роки тому +3

    የሰፈሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AA-114
    @AA-114 3 роки тому +3

    Go Woiniye you don't have clue how entertaining your show is. I feel as if I'm home in Addis. Thanks

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi Рік тому +2

    ጅማ ድሮ እንደዚህ ነበር ምንተራረበው😂😂😂😂😂

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 роки тому +4

    😁😁😃😃እንደዚህ ከሳቅሁ በጣም ቆይቻለሁ😃😃😃very funny & lovely. የእውነተኛ ያራዳ ልጆች ስብስብ ነው👍🏿👍🏿👍🏿

  • @VjviviviJvkcvkvk
    @VjviviviJvkcvkvk Рік тому +1

    ሀጋ ነብስ ይማር በጣም ታምራላቹ የሰፈሪ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @zerihunteznanu8146
    @zerihunteznanu8146 3 роки тому +2

    ምርጥ ጨዋታ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ

  • @Biboabera
    @Biboabera 3 роки тому +2

    Creative Ethiopian Program Keep it Up

  • @tenawhayilemareyam6530
    @tenawhayilemareyam6530 3 роки тому +1

    እንደዚህ በየሰፈሩ ስንት ያራዳ ልጆች ባሉበት አዱ ገነት አንዳንድ የማይታወቁ የመደዴ ልጆችም ተሰግስገዋል ሸገር ያራዳ ሀገር

  • @workukassa8530
    @workukassa8530 Рік тому

    I just got you in the open stage. I am enjoying it and will continue to be a family. Weyni thank you for the idea at the first place.

  • @wediabegaz
    @wediabegaz 8 місяців тому

    አረ ተመቹኝ፣ኣቦ ሰላማቸው ብዝት ይበልሉኝ ምርጥ ኣራዳ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @davev4life97
    @davev4life97 3 роки тому +1

    ያራድዬ ልጆች ጨዋታ ሁሌም አንደኛ ነው

  • @mariyayitades6022
    @mariyayitades6022 3 роки тому

    በጣም ደስ የምል ጫወታ ነው ትዝ አለኝ እንደናተ ባይበዛም ሰው ልጅ ሆነን እንድ ነበርን፡፡
    ሌላው ደሞ አሁንምኮ በተለይ የበሰሉ አባቶች ለቅሶ ቤት እንድ ይጫወቱና ነገር ሁሉ ነው የምያስረሹሽ እና ደስ ይላል ወድጄዋለው

  • @miheretwudineh5800
    @miheretwudineh5800 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 роки тому +1

    የድሮ ትዝታዬን አስታወሳችሁኝ ደስ ይላል

  • @alemayehugebremeskl7872
    @alemayehugebremeskl7872 9 місяців тому

    መነኖች ምርጥዬ የአራዳ ልጆች ቀልድ አዋቂዎች ፈጣሪ አይለያቹ ❤❤❤

  • @binialemu4041
    @binialemu4041 3 роки тому +1

    ዋው ኢትዮጱያዊነት እናንተ ጋር ደስ ሲል ታምራላችሁ

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 3 роки тому +11

    ኸረ ወይኔ 😂😂😂😂 ማርገጃዎችንም ድገሚልን እስቲ

    • @elizabethfikre8508
      @elizabethfikre8508 3 роки тому +1

      Ethiopiwe ke zam yshgre leg edegname y margja leg bemhone ekoralwwe

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 3 роки тому +2

    Yesofa Eger! Thst is A good one.

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 роки тому +4

    ያራዳዬ ልጆች ኡፍፍፍ ስወዳቹ እኮ ከዘረኝነትና ከጎጥ ነፃ የሆኑ ይመቻቹ ውዶቼ በተለይ ቫንዳም

  • @tsegaabraha20woldemichael57
    @tsegaabraha20woldemichael57 3 роки тому +1

    berchiln love your program

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +5

    ሐሐሐሐ ወይ ሸገሮች ከምግብ ይልቅ ፍቅር የምትበሉ ውድድድድድ 💚💛❤🥰🥰🥰

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 роки тому +1

    I really respect this show.

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 3 роки тому +5

    ወይናችን ፕሮግራምሽ እኮ አይጠገብን ።

  • @Yeabsiraneda
    @Yeabsiraneda 3 роки тому +1

    Mennen 100%👏👏👏

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 3 роки тому +6

    😂😂😂😂😂😂 ቀይ ወጥ ከበሉ ሚስጥር ያወጣሉ ሀገር ይሸጣሉ ኧረ ጨዌ ጠላው ያራድዬዋ ልጆች 😂😂😂😂😂

  • @MELAKUATINAFU
    @MELAKUATINAFU 3 роки тому

    ጨዋታችሁ የምር አዝናኝ ነዉ።ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ ይሄው ለ 4ኛ ግዜ አየሁት❤❤❤

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 3 роки тому

    it is amazing

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +3

    ዋው ስታምሩ

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 3 роки тому

    God bless every body

  • @lionelmessi3543
    @lionelmessi3543 3 роки тому +1

    Wow amazing from London

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 3 роки тому +3

    የሀገራችን ፍቅር እንደዚህ ቢሆን ምንነበር

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +2

    አቦ ተመቹኝ ወይኒ ግን ይሄን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ካላሳየሽን እንረሳሻለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +3

    የአራድዬ ልጆች ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😘💚💛❤

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 3 роки тому +1

    መነን ሰፈር አንደኛ

  • @lilyallen2613
    @lilyallen2613 3 роки тому +4

    Hahaha i haven't seen you guys in 20 years hahaha nice video very funny😅.

  • @አይቾሌሜቻ
    @አይቾሌሜቻ 3 роки тому

    ምርጥ ያራድዬ ልጆች ጭዌው አይጠገብም😂እጧ

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 3 роки тому +2

    ደሥ ይላል አቦ ይመችሽ

  • @dagimezezew3509
    @dagimezezew3509 3 роки тому +1

    Ymchachu y hagere lijoch🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 роки тому

    ምንም የማይሰለች ምርጥ ያራዳ ልጆች

  • @GezahagnMekonnen
    @GezahagnMekonnen 2 місяці тому

    ለ አስራ ምናምን ጊዜ አየሁት አይሰለችም 😂😂😂

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 3 роки тому +1

    የሸገር ልጆች እኮ ፍቅራቸው ጨዋታቸው አይጠገብም።

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 3 роки тому +1

    How many times I watched this 😆❤️❤️

  • @twi2415
    @twi2415 3 роки тому +1

    Weyni I miss your show !!!

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 роки тому +7

    ሸገሮች ፍቅር ነው መግባቢያቸው

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 роки тому

    ምርጦችዬ ይመቻቹ ፈጣሪ በዚው ያዝልቃቹ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ ኢትዮጵያ ይቺ ናት

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 3 роки тому +4

    እንደዚህ አይነት ጨዌ ከፋራ ጋር ብትጫወት ማታውኑ አንዱ ክልትው አድርጏክ በንጋታው በፖሊስ ፕሮግራም ስምክ ይጠራል, የአራዳ ልጅ ስትሆን ትለያለክ !! ፍቅሩ, ጨዋታው, ትልቅ ሰው አክባሪነቱ, ዘር ሃይማኖት አይል አቦ እግዚአብሔር ባላችሁበት ከእዚህ አስከፊ ጊዜ ይጠብቃቹ::

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Рік тому

    እግዚአቤሔር ይመስስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለአገራችን ይሁንልልልንንን እኛም ሰላም እንሁን በየአለንበትዋውውውውውውውውው በጣም ያምራል ዋውውውውውውው😊

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 роки тому +28

    ንፍጣቸውን እንደ አንፓል እየነፋ ነው ሚከተሉኝ ክክክ

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 3 роки тому +3

    ምነው ሁሉም እንደ ሸገር ልጆች የዋህ ቢሆን❤️

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 3 роки тому +2

    ቁጠሩልኝ ለ20ኛ ጊዜ እያየሁት ነው

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 Рік тому

    ❤❤❤❤❤የሰፈር ልጆች

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 2 роки тому

    በፍፁም አይሰለችም እኮ ወይኒ ነብስ ነሽ

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 3 роки тому

    thank you weyni really funny

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 3 роки тому +3

    አዲሰ አበቤዎች ደስ ስትሉ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @belaytesema9362
    @belaytesema9362 3 роки тому +1

    አነባበሮአፍ አላለም አረበሳቅ ሞትኩ!!

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 роки тому +1

    ደስ ሲሉ

  • @dawasheff8744
    @dawasheff8744 3 роки тому +2

    You guys are the best 😂 i can't stop laughing ya balejaketu gedat new

  • @abelgirma1
    @abelgirma1 3 роки тому +2

    Yemenen lijoch saken melesachehut soooo funny thank you

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 3 роки тому +1

    Menen wow yetemarkubet menen neber I miss

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому +2

    ደስ ስትሉ🤑🤑🤑🤑🤑

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 3 роки тому +1

    እይ መነን ደስ ስትሉ

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 3 роки тому +4

    ወይኒ ሿዎ ግሩም ነው ግን መሳቅ ማሳቅብቻ አይደልም አንዳዴ መረዳጃ ( መርጃ ) ቦታ ለምሳሌ አስመሮምን ገላ የሚያጥበውን ትንሽ እረድታችሁት ከዚይያ ሳቃችሁን ብትቀጥሉ አሁን ብዙ የመሳቂያ ግዜ አይደለም ብዙ በጉልበት የሚረዱ ቦታዎችንም እርዱ ሳቁ ::ወይኒ እስቲ አስቢበት ይህ ጉልበት ያለውን ጎረምሳ አሳስቀሽ ብቻ አትልቀቂው በጎ ነግርም ስሩ እባክሽን እንወድሻለን ::

  • @fishaba7862
    @fishaba7862 3 роки тому

    ወይኗ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    እባክሽን ኮሮና በበዛበት ጊዜ ማስክ እየረሳሽ ነው

  • @ermiasatelaw
    @ermiasatelaw 3 роки тому

    I'm watching this vidio for fourth times. Its the funniest ever.

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 роки тому +1

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @mohammedremadan5130
    @mohammedremadan5130 3 роки тому

    Kuas meda and Menene best comedies people.

  • @eliyastekalign6019
    @eliyastekalign6019 Рік тому

    betam das yemil program nw demo sewochu yelyalw

  • @thepoetprince-6527
    @thepoetprince-6527 3 роки тому +2

    ኮሜድያን ፤ ሳቅ የሚመነጭ እንዲህ እውነተኛ ትርክቶች በቀልድ ተዋዝተው ሲቀርቡ እንጂ ፊትና ቋንቋ በማጣመም አይደለም!

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Yesufu and lbse keyrewe yemetute arife nw