የእውነት ፍቅርን እና የውሸት ፍቅርን እንዴት መለየት ይቻላል! - የእውነት መፈቀራችሁን በምን መለየት ትችላላችሁ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @MeratMerat-tv1ut
    @MeratMerat-tv1ut 23 хвилини тому +1

    100/100✅✅✅እውነት ነው የ ምታወራው ትምህርት ❤️

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 2 години тому +1

    የሚገርም ድንቅ ሃሳብ ነው እንደ ጎደኛ የሚመክር ድንቅ ሃሳብ ነው እኔ ይገርምሃል እጅግ በጣም ብዙ ወንዶችን ከትዳር በፊት በሚቀርብብኝ የሴክስ ጥያቄ ምክንያት ስደነብር ነበር የኖርኩት በጣም ከባድ ስህተት እስከመሰራት ድረስ የሞባይል ስልኬን የወሰደ ሌባ ወንድ ሲያጋጥመኝ ግን የበለጠ ጠነከርኩ ሁኔታው ግን እጅግ ከባድ ነበር በጣም ድንቅ ሃሳብ ነው አመሰግናለሁ

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi 16 хвилин тому

    ያንተ ምክር ድንቅ ነው በሁሉም እምነት ውሥጥ. የሚጠቅም ለትዳር ድንቅ መፍትሔ.

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 3 години тому +2

    ይሄን ፕሮግራም ስወደው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gutu7477
    @gutu7477 3 години тому +1

    በጣም የምወደው ምክርህ ይመቸኛል እኔም ተቸግሬያለሁ እዴት እደምለየው የርቀት ፍቅር

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 47 хвилин тому

    😢😢ፈጣሪ ❤ይጠብቀን እውነት ከባድ ነው ✅✅

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 години тому +1

    ❤እናመስግናለን

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 3 години тому +1

    ማውራት እና መኖር ይለያያል

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 2 години тому +1

    ሌላው የቅዳሜውን ስልጠና መገኘት እየፈለኩ ግን ብቸኛ ስለሆንኩ እየከበደኝ ነው እምቀረው ያላገቡ ሴቶችስ በስልጠናው መገኘት ይችላሉ ወይ?

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  2 години тому

      በሚገባ ይችላሉ ውድ ቤተሰባችን።

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 27 хвилин тому

    Enmsgnllen❤🎉🎉

  • @BeltuBerew
    @BeltuBerew 42 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤❤❤T❤❤❤B

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi 16 хвилин тому

    ያንተ ምክር ድንቅ ነው በሁሉም እምነት ውሥጥ. የሚጠቅም ለትዳር ድንቅ መፍትሔ.

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi 15 хвилин тому

    ያንተ ምክር ድንቅ ነው በሁሉም እምነት ውሥጥ. የሚጠቅም ለትዳር ድንቅ መፍትሔ.