ከትዳር አጋር ጋር የመኖር ጥበብ!!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
    @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 9 місяців тому +33

    ተመልካች የለውም ቻናሉ ትምርቱ ግን ማሻ አላህ

    • @KIdistWouba
      @KIdistWouba 5 місяців тому +3

      እውነት ነው እኔ በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት ብችል መቶ ጊዜ ባደረኩት ❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому

      የእኛ ሰው ጭቅጭቅና ስድብ ያለበት ላይ ነው የሚጋፋው ትምህርት የሚሰጥ ላይ አይገቡም እኔ ብዙ ጊዜ እከታተላለሉኝ ከfinancial ደግሞ Abnet financial ብላችሁ ቲክቶክም ዩቱብም ብትከታተሉት ትልቅ ትምህርት ይወስዳሉ

  • @ZakiaahmedAhmed
    @ZakiaahmedAhmed 9 місяців тому +27

    እኔ አሁን በቅርብነዉ ያወኳቹ ግን ወላሂ ምክሩ ይለያል እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ D.r ፀግሽ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምራለዉ ስደት ነዉ ያለሁት በጊ አጋጣሚ ጋዜጠኛ እህቴ ኪዱ በናትሽ መፃፍ ካለዉ እኔ እፈልጋለዉ የኔ ቆንጆ መፃፉን ዱባይ የሚገኝ ከሆነ እፈልጋለዉ እዳተ አይነት ቅን ሰዉ በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል ፀግሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁ ቀጥልበት በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኪዱ ከቻልሽ በዚ ኮመት ሀሳብሽን አስቀምጪልኝ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому +13

    ይህን ጥበብና እውቀት ለሰጥህ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን 🙏

  • @FygGuv
    @FygGuv 9 місяців тому +12

    በጆሩ ብቻ ሳይሁን ከልብ ለሰማ ትልቅ መሰረት ነዉ ❤❤❤❤ ዘራቹህ ይለምልም እኛም በሰማነዉ መተገበር የምንችልበትን ልቦና ፈጣሪ ይሰጠን ❤❤❤

  • @GrdfAsa
    @GrdfAsa 9 місяців тому +51

    ባንተ ምክንያት በጣም ደስ በሚል የፍቅር ግዜዬን እያስኬድኩ ነዉ ❤❤❤ አሐሠግንሀለሁ ለዉጠህኛል መማር መልካምነዉ

    • @הלןלווי
      @הלןלווי 7 місяців тому +3

      በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።

    • @LozaLoza-w2t
      @LozaLoza-w2t 4 місяці тому +2

      ዋዉ ተምሮ መቀየር መቻል በራሱ ጥሩ ልብ ይሻል መልካም ሠዉ 👌ገና ብዙ እንማራለን

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 6 місяців тому +18

    ይገርማል እውቀትህን ብቻ ሳይሆን እምነትህም ታላቅ ነው እንደ ጠቢቡ ሰለሞን

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 7 місяців тому +5

    ወንድሜ ፀጋዬ ያሉትን ቪዲዎችህን በሙሉ ተመልክቻለው። በቃላት የሚገለፁ ብቻ አይደለም። በደም ሥር የሚነዝር መልእክት አሥተላላፊ አና ትምህርት ሰጪ ነው። በሰለጠነ አለም በሰሜን አሜሪካ ጭምር ላለፉት ብዙ አመታት ሥኖር ይህን የመሰለ አሥተማሪ አላየሁም። በርታ!!! አድናቂህ ነኝ!!!❤❤❤ አረግዚአብሄር የረባርክህ!!!!

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 9 місяців тому +9

    አተ እደምትለው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ሁሊም ፀሎት አረጋለው ስትም አመት ይሁነኝ እግዚአብሔር እስኪሰጠኝ እጠብቃለው ❤️

  • @nuriyaseman3637
    @nuriyaseman3637 8 місяців тому +5

    አዳምጭ ብቻ አያረካኝም ኖት አልፎ አልፎ ይዛለሁ በደንብ እንዲገባኝ ፣ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 8 місяців тому +4

    እኔ ካተ ብዙ ትሥረቶችን ወሰጃለሁ ለባለቤቴ መልካም ሚሰት ለመሆን እሞክርራለሁ

  • @Sada-i7l
    @Sada-i7l 9 місяців тому +8

    ተባረክ ፅግሸ❤❤❤❤

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 6 місяців тому +8

    ይህን ጥበብና እውቀት ለሰጥህ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm 9 місяців тому +6

    በእግዚአብሔር መፅሃፋን ወደ ውጪ በታሰራጩ መልካም ነው

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 9 місяців тому +6

    እኔ በጣም ነዉ አተን ማድመጥ እምወደዉ እኔን ብቻ እምትመክረኝ ይመስለኛል በእዉነት

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 8 місяців тому +3

    ኣምላክ ያኽብረልና መምህረይ እስቲ ሼር እናርግለት

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 9 місяців тому +7

    ማሻአላህ፣አላህ፣ይጨምርላችሁ፣ሰዉ፤ማለት፣አዉቆ፣ለሰዉ፣ያሳወቀ፣ነዉ።

  • @GtCell-g3z
    @GtCell-g3z 9 місяців тому +9

    በጣም ምርጥ ምክር👍👍😍

  • @Nember7
    @Nember7 4 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ጠያቂዋ በመሃል በመሃል የምትናገረዉ ማስታወቂያ በዝቷል በጣም ይረብሻል በትክክል ለመረዳት ያስቸግራል ማስታወቂያውን ቢያንስ ሁለቴ ቢበቃ ትምህርቱ እጅግ በታም ጠቃሚ ነው በርቱ በርቱ ፡፡

  • @elsamesele
    @elsamesele 8 місяців тому +1

    ውነድም ዓለም አንተ በጣም ትለያለክ የሆዳችን የልባችን እመም የዳሰሰክ ያከመክ ድነቅ፣ሰው ነእክ እኔ በጣም አመሥግኝካለው ሕግዜቤረ ያክብርክ ።

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 4 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየተማርኩበት ነው
    ለምን አታገቢም ለምን ፍቅረኛ አትይዥም እግዚአብሄር እቤት አምጥቶ ይስጥሻል ወይ ይሉኛል
    እኔም አንዳንዴ ምን ሆኘ ነው ፍቅረኛ እንኳን የሌለኝ እላለሁ
    ግን ደግሞ አምናለሁ ነገ እግዚአብሄር የምገዛለትን ባል ይስጠኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ🙏❤❤❤

  • @kidikm5139
    @kidikm5139 8 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ጠያቂዋ በመሃል በመሃል የምትናገረዉ ነገር ይረብሻል ሀ ልክ ነው የሚለዉ ቃል አንተን በደንብ ለማዳመጥ ይረብሻል

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 9 місяців тому +3

    tsegaya tebark zemnk beruk yewn lefetari yALK ewket des yelale ,bezi zemn endezi yelm

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 8 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሓሳብ ነው እግዚኣብሔር ይባርካችው

  • @LozaLoza-w2t
    @LozaLoza-w2t 4 місяці тому

    ትዉልድ የሚገነባ ጀግናልብ አለህ መምህር ጸጋዬ እግዚአብሔር ያግዝህ በርታ

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 6 місяців тому +2

    ዋው አንተን ያገባች የታደለች ናት።

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l Місяць тому

    ኧረ ሰለፈጠራቹሁ ሰብስክራይብ እናረገው ዳይ 100k🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ቆጆ ትምህረት ነው❤

  • @AminatMahmud-tl6ns
    @AminatMahmud-tl6ns 9 місяців тому +4

    መፅሀፉን ዱባይ አጡልን

  • @ኤልሳነኝስደተኛዋ
    @ኤልሳነኝስደተኛዋ 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ውንድም❤

  • @KwtKwt-hk5ct
    @KwtKwt-hk5ct 5 місяців тому

    ቆይሰውኮብልግናወደሚወራበትእየኸዱከሚኮምቱ፣ለምን፣ወረቅየሆነምክረእየአለለምንአይመጡም፣አይሰውመልሕቅየ፣ቅዳሰት፣ሁልጊነውእምከታተላችሁ፣ብዙተማረኩ❤❤❤❤

  • @access8998
    @access8998 9 місяців тому +2

    በጣም አምግርም ተመህርትነዉ

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 4 місяці тому

    ❤ተባረክ.በጣም.የህይወቴ.መሠረታዊ.ትምህርቶች.በመልሕቅ.ሚዲያ.እያገኝውበት.ነው.ውይ.ባለቤቴ.በጣም.ተናጋር.ነው.ትግሥቱ..ይሥጥሽ.በሉኝ.

  • @AbrhetGebremedhen-k7p
    @AbrhetGebremedhen-k7p 4 місяці тому

    ክቡር መምህር ፀግሽ ምክረርህ ብዙህ የተማርን ነዉ በጣም ናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏

  • @MisganaLeta-w5l
    @MisganaLeta-w5l 2 місяці тому

    እግዚያብሔር ይባርክህ መምህር በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @EthiophiaTafari
    @EthiophiaTafari 6 місяців тому

    ተባረክ ወንድም ምርጥ መምህር ነህ!

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 9 місяців тому +2

    እውነት ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል

  • @yalem2598
    @yalem2598 3 місяці тому

    ምትናገራቸው ነገሮች ትክክለኛ ናቸው ከሁሉም ቤት ያለውን ችግር ነው በግልጽ አብራርተህ የተናገርከው ክበርልን በያንዳንዳችን ውስጥ ያለንን ጸባይ እንድናይ ይረዳናል በደንብ አዳምጦ ለተረዳው ሰው 🙏

  • @kena_2023
    @kena_2023 9 місяців тому +3

    ገራሚ ንግግሮች ሁሉም ለሰራዉ ስራ የጁን ያገኛል።

    • @kena_2023
      @kena_2023 9 місяців тому

      ሁሉም የስራዉን ያገኛል እኔ በህይወቴ በጣም አስቸጋሪ እና እረፍት የምትነሳ ሚስት ነበረችኝ አሁን ላይ የስራዋን እያገኘች ነዉ ።
      አሁን ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ እናም መበደል ጥሩ ነዉ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому

      🙏🙏🙏

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh 9 місяців тому

    ድንቅ፡መልእክት፡አሁን፡ምንያደርጋል፡ድስት፡፥እደሚባለው፡ሆነብን፡ትምታቱብን፡አምታቱን፡በምላስ፡በእግዜር፡ቃል፡❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 9 місяців тому +2

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 місяці тому

    የእኔ ለራሱ ይለብሳል እራሱን ይጠብቃል እኔ ብለብስ ባለብስ ጉዳዩ አይደለም ለልጆቼ ስገዛ ይቀናል

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 9 місяців тому +2

    program keessa jireenya namoota hedduu jijjiraa jira. jabaadhaa tsaggish afaan oromoo akka dubbistu abdiin qaba 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dinbucho
    @Dinbucho 6 місяців тому

    ጥሩ ትምህርት ነው ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል

  • @FirehiwotMelka-ye9rb
    @FirehiwotMelka-ye9rb 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @stcstc546
    @stcstc546 6 місяців тому

    ጥሩ ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @yesyoutube21
    @yesyoutube21 4 місяці тому

    Wow, that's amazing bro, God bless you

  • @dawitmeron8552
    @dawitmeron8552 9 місяців тому +1

    🥰🥰🥰ተባረክ እውነት ገራም ትምህርት

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 6 місяців тому

    እናመሰግናለን በጣም ምረጥ ምክር ነው 🙏🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 8 місяців тому +1

    Thank you as always!!!!

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 7 місяців тому +2

    ሰምተው ከሚተገብሩት ያርገን

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 9 місяців тому +1

    Thanks brother God bless you ❤

  • @MareshetBelay
    @MareshetBelay 4 місяці тому

    Really thanks Tsegish ❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому

    ለሁም ጥበብ ያስፈልጋል ከስው ልጅ ጋር ለመኖር❤

  • @tiruneshliddell6510
    @tiruneshliddell6510 9 місяців тому +1

    Right tank you

  • @teppishamar2981
    @teppishamar2981 7 місяців тому

    እውነት ነው ❤

  • @alganeshnegassi7967
    @alganeshnegassi7967 4 місяці тому

    I am proud of you God bless 🙌 🙏

  • @Birtukanmelkamu-iu8ih
    @Birtukanmelkamu-iu8ih 4 місяці тому

    Ezgezabehar yesetehe betam amesegenalehe

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 6 місяців тому

    ተባረክ

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 7 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @Gnetedada-de4mf
    @Gnetedada-de4mf 20 днів тому

    Edimena tena yisitihlin huligizem selamih yibiza

  • @Sara-dt6fz
    @Sara-dt6fz 6 місяців тому

    እጂግአድናቂህነኝለምታስተላልፋቸውመልእክበዚህቀጥል:::

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 4 місяці тому

    ትክክክል❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 місяців тому +1

    Ewunet new Egziabher endmena ten yastisha Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @chichigebreab3247
    @chichigebreab3247 4 місяці тому

    እውነት ነው መከባበር

  • @tsionadinew7369
    @tsionadinew7369 7 місяців тому

    ፀግሽ መልካም ሰዉ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    መምህር እባክህ አረዳኝ ሁለ ነገር ከበድ በለኝል

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 9 місяців тому +1

    Welcome Melk mida😊

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 4 місяці тому

    Wow xuru timrtinew 🎉👉👏👏

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 7 місяців тому

    really like it this program I have plan to call

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 7 місяців тому

    Wow I don't know ....This exactly my life history . revenge from God ✋️ .

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 9 місяців тому +3

    ከቪዲዮው ነው ወይስ ከኔ ከ 20:00 ብኃላ ተደግሟል

    • @gene6075
      @gene6075 9 місяців тому +1

      ለኔም ነው

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy 6 місяців тому

    እሄ ምክር ተጠነክሮ መቀጠል አላበት ጥሩ የሕወይት ግንበታ ነው ፣፣

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 9 місяців тому +2

    kitaabni keessan afaan oromoon jiraa laata? yoo jiraate comment koo yoo ilaaltan deebin barbaada ani bultii hin horanne gara san deemuf mataa koorratti hojjechuun barbaada kanaaf kitaabni keessan akka na fayyadu nan amana❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому

    ችግሬ ትግሰት የለኝ አምላኬ ትግሰት ሰጠኝ

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 2 місяці тому

    ፀግሽ🎉🎉

  • @JoyfulIslandParadise-bb7re
    @JoyfulIslandParadise-bb7re 2 місяці тому

    ህይወቴን ከገደል ከማይሆን ነገር ነው የታደክልኝ አመሠግናለሁ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 місяців тому

    Thank You ❤❤❤

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 7 днів тому

    Libii biloo yadamexewu yimaralii ameseginalewu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kassahunchaka5354
    @kassahunchaka5354 7 місяців тому

    hedduu galatoomi. ergaawwan ati dabarsituu yeroo bayyee nan hordofa. ittis fayadamaan jira.

  • @yesyoutube21
    @yesyoutube21 4 місяці тому

    Amene🙏

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 7 місяців тому +1

    እኔ ግን ተንደርድሬ በእግሩ የሚሄድ ሰይጣን አግብቼ 7 አመት ሲዖል እየኖርኩ ነው።መውጫውን ያዘጋጅልኝ ጸይልዩልኝ።😢😢😢

    • @TheHolybible8
      @TheHolybible8 7 місяців тому

      😢EGEZIBEHER YIRDSH EHETE🙏 Selam yargchehu

    • @Selam-xr9lz
      @Selam-xr9lz 4 місяці тому

      እኔም እዳንቺው ነኝ ግራ ገብቶኛል 😢😢😢 አሁላይ ግን ጠዬ ልጠፈ ነው

  • @HuluBesu-q6b
    @HuluBesu-q6b 4 місяці тому

    መጽሃፉን እን።ዴት ነው የምናገኘው ወደ ውጪ

    • @HuluBesu-q6b
      @HuluBesu-q6b 4 місяці тому

      ማለት ካገር ውጪ

  • @EtEt-o3q
    @EtEt-o3q 9 місяців тому

    Tabaraki.yannewodim.❤❤❤❤❤

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd 6 місяців тому

    Ufff enes selchettt blognal dekemgn abo sebeb eyefelge yemiyakorf zegettt blo hiweten yemyakbd sew erereee eneja becha 😓😥😢

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 9 місяців тому +1

    Zara lena newe yeserachut mulu tarek

  • @tsegaabreham-cs5nw
    @tsegaabreham-cs5nw 3 місяці тому

    ቅድስት አቅራቢዋ አትቸኩይ እባክሽ

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 3 місяці тому

    እሚገርመኝ አድሮ አያገባሽም እያለ ምን አይነት ሚስት ልሁን?

  • @getecheru4764
    @getecheru4764 4 місяці тому

    Enim kegiz ybher eskmsetgne etbeqalwe

  • @iliyaatewhidoiliyaa94
    @iliyaatewhidoiliyaa94 7 місяців тому

    thanks❤❤❤❤

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 9 місяців тому +1

    በርቲ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 6 місяців тому

    I like it

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 9 місяців тому +1

    Hi there,
    I have recently started watching your program which is very interesting and I really appreciate your advice on this subject matter and how we could improve our relationship with our ourselves
    I have a question regarding how to select the right person for long term relationship. I have been wasting time and energy with the wrong person.
    I have established my self and work hard and I want someone who can support me and share with me.
    I’m late 40sh and have a one child and who is my world.
    Here in the western hemisphere / world where finding a quality guy is hard and time constraints.
    How do I find comparable and good person?
    How do I find someone who is more established and intelligent tand not intimidating by strong woman.
    I will appreciate the guidance and advice what I should be doing to find the right person.

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 9 місяців тому

    ሀገር ዉሰጥ ሆናን ከአዲሰ አበባ ዉጭ የት እናገኛለን ለምሳሌ እኔ መፀሐፎን ሻሸመኔ ማገኝት እችላለዉ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  9 місяців тому

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። እናመሰግናለን!

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዉዶች❤❤❤❤❤❤

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 4 місяці тому

    Ameseginalehu

  • @fantayebiranu3452
    @fantayebiranu3452 6 місяців тому

    Ye matsafu rizu mnd nw

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 9 місяців тому

    Metsafun dubai amtulen❤❤

  • @GenetBulke
    @GenetBulke 8 місяців тому

    Betkkle sayzegagu ena sle tdar tmhrt yasfelgal

  • @maryammakiy610
    @maryammakiy610 День тому

    ሳህ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 місяців тому

    Krstian kehonsh mahteb adrgi meskel

  • @EdenHaile-s3j
    @EdenHaile-s3j 9 місяців тому +1

    Selam tegsh ene yalhuit be sedet lay new gin kagebahui 2 amet new gin balebete betam yankashsegale yesadbale metro ke chnkilatih mechem emytfa negre yengrale hulgze leloch setoch ewdshalhui yelale bezu setoch ga yawerale agebachialhui eyale yelale ene bezu gize yekrta adrkuilet kebre aykem fetary ayfram 1lij wejalhui lji Yale abat endatdge bye nebre ahun gin aktgi hulgze yanaddgale hone blo yechkachkale erasen telahui tegsh beftary melse setgi ewnte besedt lay betam kebab new

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 9 місяців тому

      እህቴ ለዚህ ሰው ማማከርም አያስፈልግሽም በግዜ ተመካከሩ በተለይ ልጅ ከወለድሽ ነገሮች የባሰ ሊሆኑ ስለሚችሉ አናግሪው፣ከንዳንድ ወንዶች ደግሞ ምን ያህል እንደምትወጂያቸው ለማወቅ እንደዚህ ያደርጋሉ ግን መጨንቀቁ ከይከፋም😊

    • @GrdfAsa
      @GrdfAsa 9 місяців тому

      በነገራችን ላይ ከሥድብ ዱላ ይሻላል

    • @kena_2023
      @kena_2023 9 місяців тому

      ከአምሮ የማይጠፍ ስድብ ከባድ ነዉ እናም የማታከብር ሚስት የማያከብር ባል አሳሳቢ ነዉ ጊዜዉ ሊረዝም ይችላል እንጅ አይቀጥልም ለልጄ ብለሽ ሌላ ችግር ዉስጥ መግባት አያስፈልግም ልጅም ጭቅጭቅ ሲሰማ ማጀግ የለበትም

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  9 місяців тому +1

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። እናመሰግናለን!

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому

      እናመሰግናለን ፀግሺ❤