Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
  • 168
  • 695 851
አዲስ ነገር ላብስራቹ - ለባለትዳሮች ብቻ - በጥቅምት 1 አጥንት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
እንኳን ደስ አላቹ ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በጥያቂያቹ መሰረት ከጥቅምት 1 አርብ - ጥቅምት 30 ቅዳሜ ለተከታታይ 30 ቀን የሚቆይ ከምሽቱ 2:00 ትዳርን የመምራት ጥበብ ይጀመራል። የሚለቀቀውም በ ሁለተኛ ቻናላችን ጋብቻ ቲዩብ ነው። ከስር ሊንኩን አስቀምጠነዋል ቪዲዮ እንደተለቀቀ መጀመሪያ ለእርሶ እንዲደርሶ ሰብስክራይብ አድርጉ። እናመሰግናለን!
Congratulations, dear melhk families, according to the survey, from October 1st Friday - October 30th Saturday for 30 days in a row, the art of conducting marriage will start at 2:00 pm. It will be released on our second channel @GabchaTubeOfficial . We have placed the link below. Subscribe to receive the video first as soon as it is released. Thank you!
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- melhekcenter
#አዲስ #ለባለትዳሮች #ለባለትዳሮች ብቻ #ትዳር #አዲስ ነገር #ጥቅምት #october #ገንዘብ #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #1million #30 #አጥንት #በጥቅምት 1 አጥንት #የትዳር አላማና ግብ #የታላቁ ጉዳይ ይቅርታ ዕድል
Переглядів: 39

Відео

በዩትዩብ እራሳችሁን ቀይሩ - እድሜያችንን የሰረቀን ነገር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 33116 годин тому
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter
ከፍቅር እና ከክብር የቱ ይቀድማል? የመፈለግ ስሜት| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 1 тис.День тому
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter
ሦስተኛ ወገን በትዳር ውስጥ - ባለትዳሮች መናገር የሌለባቸው ሚስጥር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 1,8 тис.21 день тому
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter
የበዓል ልዩ ፕሮግራም በዶ/ር ታጠቅ ቤት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 36428 днів тому
የበዓል ልዩ ፕሮግራም በዶ/ር ታጠቅ ቤት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
የበዓል ልዩ ፕሮግራም - የበዓል አስቂኝ ገጠመኞች | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 23328 днів тому
የበዓል ልዩ ፕሮግራም - የበዓል አስቂኝ ገጠመኞች | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
የበዓል አስቂኝ ገጠመኞች | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 371Місяць тому
የበዓል አስቂኝ ገጠመኞች | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር! - ለ ሚልዮን ወጣቶች እገዛ እናደርጋለን! - የ7 ቁጥር ሀይል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 195Місяць тому
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር! - ለ ሚልዮን ወጣቶች እገዛ እናደርጋለን! - የ7 ቁጥር ሀይል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
online ትዳር እና የአረብ ሀገር ሴቶች! | ገንዘብ የሚታለሉ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 988Місяць тому
online ትዳር እና የአረብ ሀገር ሴቶች! | ገንዘብ የሚታለሉ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
ሄቨን ለምን ተደፈረች? - ፍትህ ለተደፈሩ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 919Місяць тому
ሄቨን ለምን ተደፈረች? - ፍትህ ለተደፈሩ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
የእጮኝነት ጊዜ - ወንዶች የማያገቡበት ምክንያት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 12 тис.Місяць тому
የእጮኝነት ጊዜ - ወንዶች የማያገቡበት ምክንያት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
ለፍቅር የሚፈላለጉ የሰዎች ኮከብ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
ለፍቅር የሚፈላለጉ የሰዎች ኮከብ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ ድብርት እና መፍትሄዎች - post partun depression in ethiopia| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 378Місяць тому
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ ድብርት እና መፍትሄዎች - post partun depression in ethiopia| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
ወንዶች ለምን ይማግጣሉ? - ለልጄ ባል የምመርጠው እኔ ነኝ - ትዳር መቼ ይጀመራል? | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
ወንዶች ለምን ይማግጣሉ? - ለልጄ ባል የምመርጠው እኔ ነኝ - ትዳር መቼ ይጀመራል? | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
በ400 ብር የተከራየሁት ቤት ምሳ ጋብዣታለሁ - . ከዜሮ የተጀመረ ስኬታማ ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
በ400 ብር የተከራየሁት ቤት ምሳ ጋብዣታለሁ - . ከዜሮ የተጀመረ ስኬታማ ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ
በእጮኝነት ጊዜ ማረግ ያለብን ነገሮች! - ከማግባትሽ በፊት እነዚህን ነገር አረጋግጭ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
በእጮኝነት ጊዜ ማረግ ያለብን ነገሮች! - ከማግባትሽ በፊት እነዚህን ነገር አረጋግጭ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ይህን ሳታውቁ አታግቡ | ራሱን የሰጠ የራሱን መስጠት አይከብደውም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 8942 місяці тому
ይህን ሳታውቁ አታግቡ | ራሱን የሰጠ የራሱን መስጠት አይከብደውም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ሴቶችን የሚያስደስታቸው ነገር! - ለትዳር አጋር የማይነገሩ ሚስጥሮች! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
ሴቶችን የሚያስደስታቸው ነገር! - ለትዳር አጋር የማይነገሩ ሚስጥሮች! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
እንጋባለን በሚል ተስፋ አብሮ መኖር የሚያስከትለው ችግር! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 7513 місяці тому
እንጋባለን በሚል ተስፋ አብሮ መኖር የሚያስከትለው ችግር! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ገንዘብ ሲኖርሽ ወንዶች ለማግባት ይፈሩሻል!ለምን? | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
ገንዘብ ሲኖርሽ ወንዶች ለማግባት ይፈሩሻል!ለምን? | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ሴቶች በፍቅር ህይወት ውስጥ የሚሰሩት ስህተት! - በአጫጭር ፊልሞች ተወዳድሬያለሁ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
ሴቶች በፍቅር ህይወት ውስጥ የሚሰሩት ስህተት! - በአጫጭር ፊልሞች ተወዳድሬያለሁ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
በፍቅር ውስጥ መጎዳት የለም! - ተፅህኖ ፈጣሪ ሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
በፍቅር ውስጥ መጎዳት የለም! - ተፅህ ፈጣሪ ሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ወጣት እና ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 6643 місяці тому
ወጣት እና ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የሰራተኛ እጥረት አለብን ለስራ ፈላጊዎች ኑ ስራ እንስጣችሁ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 6403 місяці тому
የሰራተኛ እጥረት አለብን ለስራ ፈላጊዎች ኑ ስራ እንስጣችሁ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የራስ ወዳድ ፀሎት | ገንዘብ ፍቅርን ሊፈትን የመጣ ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 1,7 тис.3 місяці тому
የራስ ወዳድ ፀሎት | ገንዘብ ፍቅርን ሊፈትን የመጣ ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የይቅርታ ገደብ የለውም! | የኔ ሴት እንዲናት በገጣሚ ጌታያውቃል ኤፍሬም | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 9484 місяці тому
የይቅርታ ገደብ የለውም! | የኔ ሴት እንዲናት በገጣሚ ጌታያውቃል ኤፍሬም | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ሁሉም ወንድ ባል መሆን ይችላል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @Rawuel_Esfarlos
Переглядів 1,8 тис.4 місяці тому
ሁሉም ወንድ ባል መሆን ይችላል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @Rawuel_Esfarlos
ፍቅርን ትርጉም የሚሰጠው ንግግር ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @bunnacast
Переглядів 41 тис.4 місяці тому
ፍቅርን ትርጉም የሚሰጠው ንግግር ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @bunnacast
ለትዳር ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 2,5 тис.4 місяці тому
ለትዳር ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የቆንጆ ሴት ምርጫ! | ያለፈ ታሪክ እስረኛ አትሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Переглядів 2,7 тис.4 місяці тому
የቆንጆ ሴት ምርጫ! | ያለፈ ታሪክ እስረኛ አትሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

КОМЕНТАРІ

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 56 хвилин тому

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 8 годин тому

    እሱን ያዝልኝ ሴክሰ ቀርቶብኝ ስድብና አይምሮ የሚያወርድ ንግግር ቢቀር ጥሩንግግር ከሴክስ ይበልጣል ያሁለተኘ ነው ውስጥህ ደስሳይልህ የምታ ደርገው እኔ እንደመደፈር ነው የምቆጥረው እባካችሁ ባሎች ለሚስታችሁ ጥሩ ንግግር ብታስሙዋቸው ብዬ እለምናችሆለሁ መስደብ እንኳን አቁሙ ሰድባችሁ ለተሳዳቢ ሰጥታችሁ እንደቀድሞ ውደጂ አክብሪኝ እረ ባሎች እንተሳሰብ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День тому

    ከተጋብ ባህላ መፋታት ምንም ጥቅም የለውም ተስማምቶ ያለውን ችግር ፍቶ አብሮ መኖር ነው❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День тому

    ❤ችግርን መፍታት በተርጋጋ መንፍስ በመነጋገር ነው❤

  • @ደጉባላገሩ-ፐ6ረ
    @ደጉባላገሩ-ፐ6ረ День тому

    ሚገርመኝ ጠያቂዋ ራሶአ ጠይቃ ራሶአ ነች የምትመልሰው 🤣🤣🙏

  • @نننننن-و2ث
    @نننننن-و2ث День тому

    እሄን ትምህርት መከተታል ከጀመርኩኝ ወዲ 1እድል ልሰጠው ወሰኩ ለልጆቼ አበት ግን አልተፈተነም ከተለየዬን ቆይቶወል እንዴት ልቅረበው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 дні тому

    እግዚአብሔር ከርዳ ባል ትዳር ለአንድ ቀን እንካን ተለያይቶ መኖር ጥሩ አይደልም ❤

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 4 дні тому

    ህዝቤ ሁሉ በርቀት ፍቅር ላይ ነው እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር ክክክክ

  • @AmyAmy-n2t
    @AmyAmy-n2t 5 днів тому

    ወይ ስልኩን ሻዎር ሲገባ ከሆነ ሽንትቤት ትቶት አይገባም.

  • @TagesechTage
    @TagesechTage 5 днів тому

    Betame Desi Milo mkire new Tebareki ❤❤❤❤

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 6 днів тому

    ሴቶች በጣም ነው እምችይው ከሱ በላይ አች ታብራሪያለሺ ❤

  • @adaadaneshanja
    @adaadaneshanja 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 9 днів тому

    ይቅርታ እጅግ በጣም አስፈላግ ነዉ ፀግሽ ትክክል ብለሐል መተዉ የሰዉ ልጅ በጥፋቱ ይፀፀታል አምላኩን ምህረት ይጠይቃል በጣም ጥሩ ትምህርቱን እከታቴላለሁ የሰዉን ጎጆ ታንፃለህ ምስጋና ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 днів тому

    ጣልቃ ገብነት ቤት ያፈርሳል

  • @BezuMitiku
    @BezuMitiku 11 днів тому

    እኔ በጣም ስከብድኝ ተሰደድኩ እደሱ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 11 днів тому

    እኔ በሄኖን በኩል ነኝ በትረፈረፈ ህይወት አኑሬ አይቻቸዋለሁ ልክ ናት 3 ኛ ወገን ናቸው።

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 11 днів тому

    ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ከወንድ ቤተስቡ ጋር 100% እንዳትኖሩ በተአምር አመቺ ቀን ነው የሚጠብቁት🙏

  • @hanamersha
    @hanamersha 11 днів тому

    ye engdawa hasab esmamabetalehu ketach wede lay atanbibu wendoch

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 12 днів тому

    ❤ፍቅር ካለ እና በሀሳብ በአላማ ከሆነ የርቀት ፍቅር አይከብድም የእኔ ሀሳብ ነው

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 12 днів тому

    አንድ መቶ ኩንታል የሚባል አለ እስቲ ረጋ ሰከን ቀዝቀዝ በይ ማስተዋል እንጂ ፍጥነት ችሎታ አይደለም::

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 12 днів тому

    ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ። ግን እያንዳንዱን መክራችሁን ከሃይማኖት ፣ ከኢትዮጵያዊ ባህልና ማህበራዊ እሴትና ፍልስፍና አንጻር ሲመዘን እንዴት ይታያል የሚለውን በደንብ ብታዩት ። እኛ አለማወቃችን እንጅ ሃይማኖታችን ፣ ባህላችን ፣ ማህበራዊ ማዕቀፈ እሳቤያችን ፣ ተፈጥሯዊ የሰው ልጅ ጠበይ የሚያስተምረን ብዙ ነገር አለ ። ከአለማዊ ትምህርት (secular education ) የተገኘን እውቀት ለመጠቀም ፣ ሰዎች እንዲተገብሩት ለመምከር ፣ ለማስተማር ፣ ለማሰልጠን ያላቸውን አሳጥቶ የዓለም ፍልስፍና ተከታይ በመሆን መወጣት የማይችሉት ችግር ውስጥ እንዳይገቡ ፣ በአስተሳሰቡ ምክንያት ለተለያየ የሥነ ልቡና ጫና ፣ የጤና ችግር ፣ የኢኮኖሚ ችግር ፣ የመንፈሳዊ ህይወት መመሰቃቀል ፣ ማህበራዊ ቀውስ ወዘተ እንዳይገጥማቸው በጣም ከፍተኛ ኃላፊነት አለባችሁ እና የምትናገሩትን እያንዳንዱን በደንብ እንድትመለከቱት አደራ እላለው ። እየሰራችሁበት ያለው ደግሞ መሠረት የሆነው የቤተሰብ ሕይወት ላይ ስለሆነ ህዝባቸን ካለው ነገር ፣ ከኖረበት እሴቱና ባህሉ ፣ ከሚያምንበት የሃይማኖቱ አስተምህሮ ጋር አብሮ የማይሄድ አስተሳሰብ ገባ ማለት የሚፈጠረውን ነገር እያሰባችሁ ይሁን ። በትምህርት አለም ፈጠራ ፣ አድስ ሀሳብ ማመንጨት ፣ የሌሎችን እንዳለ መውሰድ ፣ ማሸጋገር ፣ ማዋሀድ ፣ የራስን የኑሮ ዘይቤ ወይም ፍልስፍና መንደፍ ፣ ወዘተ የሚሉ ሀሳቦች የምንቀበላቸው እኛ ያለንን ዘረፈ ብዙ ነገር የማያሳጡ ፣ ባለን ነገር ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የማያሳድሩ ፣ የማይበርዙ፣ ይፈታልናል ብለን የራሳችንን አሳጥቶ መወጣት ወደማንችለው ችግር የማይከቱ እስከሆነ ድረስ ብቻ መሆን አለበት ።

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 13 днів тому

    Tebarek sejmer Serat yalwen bal almakber ena almewded gef news Endalachut endeflg eyatef eyanadedesh keber aytasebem

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 13 днів тому

    ከፍቅር ክብር ይቀድማል ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ሰውን ስላፈቀርነው ብቻ ሳይሆን እምናከብረው ክብር ማለት ማንኛውም ሰውጋ የምናሳየው ድርጊት ነው ለትዳር አጋር ሲሆን ለየት ቢልም።ስንት አሉኮ ለሰው ክብር የሌላቸው ግን ዴግሞ እሚያፈቅሩ እና እነዚህ ሰዎች ሳያከብሩን ስላፈቀሩን ብቻ አብረናቸው ልንቀጥል እንችላለን?በተረፈ እናመሰግናለን

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 13 днів тому

    Amen Amen Amen❤

  • @BahrelaBaherla
    @BahrelaBaherla 13 днів тому

    አመሪኘነ ኢንግሊዝኘ መቀለቀል ለሚን አስፈለገ

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 13 днів тому

    እንካን አብሮ አደረሰን ፀግሸ ወንድም እኔ በደለኛዋን በፀሎት አሰበኝ ወለተ ሰማእት በሰደት ከፍቶኛል😢😢😢

  • @YohanaHosi-f5r
    @YohanaHosi-f5r 14 днів тому

    Sew gn aylewetem endea kefelega ylewetal yhon meqeyer efelg alewu ena melslin ebakh wendmea

  • @hiwotNigus117
    @hiwotNigus117 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 15 днів тому

    ❤ስላም ፍቅር ያለው ትዳር ከሀፍት ይበልጣል

  • @YgghBbgh
    @YgghBbgh 17 днів тому

    እኔ በጣም ነበር የምቸገረው ይቅርታ ማድረግም መጠየቅም የማልፈልገው የነበረው አውን ግን እግዚአብርሔር ይመስገን ይቅርታ ለማለትም ለመቀበልም አላንገራግርም ምክንያቱም አምላኬ እግዚአብሔር እኔ ን ምን ያዕል ዬቅር እንዳለኝ ስለገባኝ ተበድዬም ይቅርታ መጠየቅ አይከብደኝም ይቅር ማለትም ይቅርታ መጠየቅም በጣም ነው ደስ የሚለው እንዴት ሰላም እንደሚሰማ እኮ

  • @AtsedemaryamKindie
    @AtsedemaryamKindie 17 днів тому

    ተባረኩልኝ አብዝቸእወዳችኋለሁብርታቴናችሁ እኔከዛሬስድስትአመት በፊትአብሮአደግጓደኛየን የማውቀውነው ብየቃልተጋብተንአብረንለመኖርወሰን ለስራእሱ አ.አለስራከሄደቆየእኔደግሞሀገርቤትያገኘሁትንእራእየሰራሁለወደፊትየሚያስፈልገንንእያሟላሁነው እርሱምአዳዴእየመጣጓደኝነቱንአጥብቀንቀጠልን ነገእመጣለሁእያለአመታትነጎዱ 6ዓመትሆነኝሁሌምበቃላቱእየሸነገለኝአልሆንልህብሎኝነውአደራጠብቂኝእያለብዙእድልንምአሳለፈብኝ እኔምፈጣሪየንአጥብቄበፆሎትጠየቅሁት መልሱንከፈጣሪየአገኘሁትምስጋናይግባው እናእውነቱንተረዳሁት ሚስትአግብቶእደሚኖርናልጅምእደወለደትዳሩንምእደሚመራቤተሰቦቹነገሩኝ በየዋህእነቴእድሜየንበላሁት

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 18 днів тому

    በትዳር ብቻ ሳይሆን ከስው ሁሉ ጋር መከባበር አስፈላጊ ነው❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 19 днів тому

    Yate taqaranenew

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 19 днів тому

    Ara ene ywodedene wonde bageba akebru enoralu

  • @ashenafiwondafrash878
    @ashenafiwondafrash878 19 днів тому

    እህቶቼ አሁን ያላችሁን የ3ኛ ወገን እይታ በትዳር ቢያንስ የተወሰኑ አመታት ከኖራችሁ በኃላ የወንድሜን ሀሳብ ግልፅ ይሆንላችኀል:: Theory is more fantacy than reality.Please keep in mind when you consult your customers.

  • @aaronyaredgirma4582
    @aaronyaredgirma4582 19 днів тому

    ዶክተርዬ በጣም በሳል ሰውነኽ።እህቶቼ እውቀቱ ሊኖራችሁ ይችላል ልምድ ግን የሚጎድል ይመስለኛል።

  • @የኔእናቴማሪያምናት

    የሚገርመው ያነሳችሁት አዱ ሀሳብ የኔም ታሪክ ትዝ አለኝ አድላይ መሆን አልቻልም በቃ በፍቅር ተለያየን ሰንለያይ እደ ለምን እደዝህ ሁናችሁ የምትለያዩት እያሉን ነው የተፋታሁት አሁንም ሰላምታ እንለዋወጥ አለን❤

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 20 днів тому

    መልህቆች በርቱ መልካም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት እኔም የዶክተርን ሀሳብ ነው የምደግፈው ❤❤❤

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 20 днів тому

  • @obsinnettokkumma40
    @obsinnettokkumma40 20 днів тому

    Teru miker new bertu enem betedar wust yebetaseben telka gebnet aldegefem🤗🤗😍😍😍😍

  • @HelanHelu-r8t
    @HelanHelu-r8t 20 днів тому

    ቤተሰብሶሰተኛ ወገን ሊሆን አይችልም

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 20 днів тому

    ተባረኩ

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 20 днів тому

    ተባረኩ

  • @jerusalemmekonen1706
    @jerusalemmekonen1706 20 днів тому

    ልጅቷ ተመችታኛለች❤