10 ዓመት ልጠብቅህ ትችላለች....የርቀት ፍቅር ❤❤❤ ahadu podcast

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 989

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 Рік тому +582

    እምንኖረው በርቀት ነው 1አመት ከምናምን በስልክ ብቻ አውርተን ከዛ ተጋባን አሁን አመት ሆነን አሁንም በርቀት ላይ ነን ግን ተምንም በላይ እንተማመናለን ምፃሜውን ያሳምርልሽ በሉኝበላይክ እኔ የስደት እህታችሁ ነኝ😓♥️

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 11 місяців тому +5

      😂አመት እኔበአመት አላምነውም በርቀት ግን ሚገርመው የመንኩት3አመት በሃላ ነው ቤተስብ አጣርቼ የመንኩት አሁን 7አመት በርቀት አለን ግን ከእኔ በላይ ቀድሜ ከቤተስብ አጣርቼ ነው

    • @eimanlove
      @eimanlove 11 місяців тому +2

      አላህያሳምርላችሁ እኔምነኝ ማረዋ❤❤❤

    • @AbebaAyele-ze3cx
      @AbebaAyele-ze3cx 11 місяців тому +5

      እሥቴለኒም መፍትሔ ሥጡኝ በሥደትላይነኝ ከተዋወቅን4ወራችን እሱምውጪነው ግንሁሌምበምሤጅነው የምናወራው አይደውልም ግን ያለሡ የምኖርአይመሥለኝም አንዳንዴም በጣምልረሣውእሞክራለሁ ግን ብቻግራገባኝ ሀሣብሥጡኝ

    • @eimanlove
      @eimanlove 11 місяців тому +3

      @@AbebaAyele-ze3cx ለምአተደዋወሉም ቃል በቃል ይሻላል እኔምነኝ በስደትነዉያለነዉ ስድስትወራችንአላህያብጀዉ

    • @AbebaAyele-ze3cx
      @AbebaAyele-ze3cx 11 місяців тому +1

      @@eimanlove አሜን ግን የርቀት ፍቅር ከህመምውጪ ምንም ትርፍየለው እኔ በፌሥቡክ ነውያወኩት

  • @KidistMekonen-l9t
    @KidistMekonen-l9t 11 місяців тому +66

    በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው 🙏እኔ እና ባሌ የዛሬ 9አመት በfb ተዋወቅን እሱ ከሀገር ውጭ ነበር ከዛ ከ1አመት በኅላ በአካል ተገናኝተን እኔም እሱ ዎደሚኖርበት ሄድኩ ከ3አመት በኃላ አብረን ተመልሰን ተጋባን አሁን እኔ ልጅ በማሳደግ እሱ ደግሞ ከእኛ እርቆ ይኖራል ለ1ቀን ሳንደዋወል ውለን አድረን አናቅም አምነዋለሁ ከራሴ በላይ እሱም እንደዛው የሚያውቁን ሁሉ በፍቅር በመተማመናችን ይቀናሉ እኔ ከራሴ በላይ ለውዱ ባሌ ትዕግስት ፍቅር በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ 🙏እናም ዋናው መተማመን እራስን ማሳመን ነው ከባድ የሆነውን ነገር ያቀልልናል በእርቀት ፍቅር ያላችሁ ሁሉ ከአምላካችሁጋ ነገን አስቡ ነገ መልካም ይሆናል ❤🙏

    • @BetsetaberaBetsee-lz7et
      @BetsetaberaBetsee-lz7et Місяць тому

      Oh des sil inem ijig yemiwodewuna yemafekrew kerase belay yemaminew geta bifekd yewodefit bale wuch ager nw minorew 3gna ametachinin yizenal indanchi geta indiredagn tsililign betam nw minafikegn be akal iskagegnawu goegichealew

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ከሁለቱም ጠንካራ ሰዎች አሉ ገን አብዛኛውን ወንዶች ከሀዲ ናቸው ለምን ብትል ሌላ ችገር ሲገጥምህ ምን ሆንሽ ብለው የማይረዱ አሉ ሁሌ ደስታ ብቻ የሚፈልጉ አሉ

    • @KalabHagos-ue6wo
      @KalabHagos-ue6wo 11 місяців тому +1

      ትክክል 😢

    • @KuduBrhane
      @KuduBrhane 9 місяців тому

      Ya betkkl lk 👌 bleshal benatsh wend chirash alamnm anchi tamagn bthognim kanchi emtbelt betinish neger kagegne mnm ayastawshishiim 😢 yasaznal WI wendoch 😏

    • @Amina-lq4og
      @Amina-lq4og 4 місяці тому

      ሳሂህ ወላ

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 4 місяці тому

      100$

    • @AbcdLove-h7e
      @AbcdLove-h7e 3 місяці тому +1

      ትክክል

  • @kingkobra5300
    @kingkobra5300 4 місяці тому +24

    ጌታ ሆይ ከመረጥኩት ይልቅ የመረጥክልኝን ስጠኝ አሜን እደፍቃድህ ይሁንልኝ 😥🤲🤲😥🤲

  • @ጦይብሽ
    @ጦይብሽ Рік тому +105

    እውነት ለመናገር የምታነሳቸው ሀሳቦች ለመወሰን እረድተውኛል በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ውድሜ እኛንም ልብ ይስጠን በፍቅር ውስጥ የምንጎዳው ሴቶች ነን ሁሉም ውነት ይመስለናል.

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Рік тому +56

    የመዳምን ስራ ቶሎ ጨርሼ ፍጥጥብየ ስጠብቅ አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ ለኛ ለሴቶች መድሀኒት ነህ ማሪያምን ትለያለህ ከሁሉም ሚዲያ እድትበልጥ እነፈልጋለን እኔ ግራገብቶኛል በርቀት ሆኜ አላምነውም የዋሸኝ ይመስለኛል ተጎድቻለሁ ሁሉም አረብ ሀገር ያለን ነን እርቀት ፍቅር የምንሰቃይ😢

    • @azitiaziti5049
      @azitiaziti5049 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይረዳሽ እንጂ ከባድ ነዉ💔

    • @asterweldamichael1933
      @asterweldamichael1933 Рік тому +1

      Ene beselke yawerahut lela yemilekeleghe foto lela video mawerat ayefelege beka begiza erakut 😢

  • @Weynshet226
    @Weynshet226 Рік тому +47

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም እኛ በስደት በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ላፈቀረችው ወንድ ታማኝ ለወደፊት ኑሮዋ ከ 15_16 ሰአት ተግታ የምትሰራ ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ጀግኖች ነን ግን ታማኝ ወንድ ማግኘት ከባድ ነው የርቀት ፍቅር ስቃይ ነው ትርፉ

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw Рік тому +251

    እኔና ፍቅር 7 አመታችን በፍቅር ስንኖር ባካል አንተዋወቅም አሁን 4 ወር ቀረኝ አብሬው እስከህይወት ፋፃሜዬ አብሬው ልኖር እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ

    • @zainab-sg8rv
      @zainab-sg8rv Рік тому +26

      በአካል ቀርበሽ በደንብ እይው ከዛ ወስኚ ብዙ ጊዜ በርቀት የምናወራው በእውን አንኖርውም

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 11 місяців тому

      Fetari Beselam Yagenagnishi Wude Gin Beakal Tegenagniteshi wosgni

    • @ተመስገንተመስገን-ጐ3ዐ
      @ተመስገንተመስገን-ጐ3ዐ 11 місяців тому +2

      ይገርማል እኔም እንደ አንቺ ንኝ

    • @user-dingelmariyam21
      @user-dingelmariyam21 11 місяців тому +12

      ቅዱስ ሚካኤል በአንድ ወደብ በአንድ ድንኳን ውስጥ እንድትኖሩ ይርዳችኹ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 9 місяців тому

      ኧረ ጎበዞች ናችሁ ይባርክላችሁ❤🎉

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Рік тому +62

    እምነትና እዉነት እስካለ ድረስ ፍቅር አለ ።ግን የምር አብዛሀኛወቹ ወንዶች እድሜአችንን ሁሉ ትተን እነሡን ሥንጠብቅ ሌላ ሤት ይዘዉ ይመጣሉ 😥😥

  • @mahlteBelay-su8gp
    @mahlteBelay-su8gp Рік тому +19

    ኪራየ አወ ከባድ ነው እኔም የርቀት ፍቅር ውስጥ ነኝ ከፈጣሪ በታች አምነዋለሁ ይሔ ሁሉ አልፎ እንደምንገናኝ አምናለሁ መታመን ለራሥ ነው ጠንካራ ሁኑ ሥደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ በተሥፋ በርቱ ኪራ ለሠርጌ እጠራሀለሁ 😍😍😍 እኛ ሴቶች ካፈቀርን ቦምብ ቢፈነዳምእንኳን ሌላ ሠው አናይም ።

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ Рік тому +1

      በጣም የምር እኛ ሴቶች አናፍቅርጅ ካፈቀርን ወደ ሗላ የለም😢 ግን ልብ ይሰብራል😢

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 8 місяців тому +1

      ክክክክክ በጣም ሴትልጂ አትዉደድ በዛዉልክም አትወስን ከባባድ ናት

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c Рік тому +13

    እኔም የስድስት አመት ፍቅር ተበላሸ ባለምግባባት ምክንያት ልክ ነህ ይሰራል ግን ሁለቱም ከታገሉ አንድ ከሸሸ አይሰራም ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ ብቻ አልሃምዱሊላሂ የምችለውን ሞክራለሁ አሁን አልቆጭም እናም ብዙም ነገር አስተምሮኛል ስደተኞች እህቶች አይዛችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከራስ በላይ ንፍስ ይባላል ❤❤❤❤❤

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 11 місяців тому

      እኔ በሁለት አመት ስብርብር ብያለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ እራሴን ከፍቅር ለዛውከርቀት አግልሌነበርየምኖረው በመጨረሻ በህይወቴ መቶ ዛሬ የቀድሞዋን እኔን መሆንአቅቶኛል😭😭

  • @Habiba657
    @Habiba657 2 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ❤ እኔም ከባሌ ጋር ከተለያየን ሰባት አመት ሊሆነን ነው ከተጋባን 9 አመታችን ግን ያለሁት ሳኡዲ ስለሆነ በወር ወይ በሁለት ወር ሶስት ቀን ነበር ምንገናኘው አሁን ግን ሀገር ከገባ ጥር ሲመጣ ሰባት አመቱ በጣም በመተማመን በፍቅር ነው እየኖርን ያለነው አላህ ካለ በዚህ አመት እገባለህ

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 8 місяців тому +10

    ማነው ይህን ልጅ እንደኔ የሚወደው እግዛቢሔረ ን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኔ እውቀታም❤❤❤❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ 5 አመቴ ነዉ ለኔ ሁልነገሬነዉ እሱን ተስፋ በማድረጌ ብቻ ሰላም ይሰማኛል ድምፁን ስሰማ እደገኘሁትነዉ የሚሰማኝ በጣምነዉ የምወደዉ የገጠርልጂ ነኝ 14 አመት ልጂሁኜ እሱ 21 አመቱ ሁኖነበር በብሀሉ መሰረት ቤተሰብ ነበር የዳረን ጎደኞቸ ሲመጡ እቢብየ ወደሳኡድ መጣሁ አሁን የሠዳም ቅመምነኝ ኢሻአሏህ በዚህ አመት እንገናኛለን ይታየኛል ይወደድ ይጠላዉን ስለማላቅ በጣም ነበር የማሰቃየዉ

  • @ሰሊሀበሻዊት
    @ሰሊሀበሻዊት Рік тому +54

    የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሌ ያስገርሙኛል በርታልን😊😊

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 11 місяців тому +40

    አየዉ. አኔ. በ. ነትርክ. መዘጋት. አየተፈተንኩ. ነዉ. ከ. ምወደዉ. ግዋደንያየ. ከልብ. የማፈቅረዉ. ርቀቱ. ሳይገድበን. ነቶርክ. ኡዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ. 😔😔😔😔😔😔አስኪ. አገር. ሰላም. ይሁን. በሉ. አሳዩንይ. በላይክ.

  • @xtratoxic6130
    @xtratoxic6130 11 місяців тому +47

    እርተሰቃየን የሩቅፍቅር ፍቅር ሳይሆን በሺታነው😢

  • @BetsiBetsi-iv5yn
    @BetsiBetsi-iv5yn 6 місяців тому +7

    እውነት ነው እኔ የሁለት አመት ፍቅረ እያለን ነበር ቻው እንኳ ሳልለው ስደት የመጣሁት አሁንም በፍቅር አለን አረብ አገር አምስት አመቴ ከሱም ጋ ሰባት አመታችን እግዚአብሔር ይመስገን ተጣልተን አናውቅም ግጭት ይኖራል ግን አንድ ሰው ገብቶብንም አያውቅም እራሳችን ነን የምንፈታው ግን ናፍቆኛል የአረብ አገር አይሞላ ሁሌም ስራ ላይ ነኝ ግን እፍፍፍፍፍ አሁን ግን ሁሉም ነገር ደክሞኛል ቤተሰቦቻችንም አውቀዋል ደስተኞች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kuwkuwait-y8v
    @kuwkuwait-y8v Рік тому +65

    እኔ 10 አመታትን በእርቀት ፍቅር አሳልፊያለው እውነት ለመናገር ልንገናኛ ሁልምት ወር ሲቀረኝ እሱን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ደረስኩበት አልመክርም አፈር ግጬ ወደ ውስጤ ተሰብሬ ነው የተነሳሁት💔💔

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p Рік тому +1

      9 አመታችን ግን እዳላምነው ሆኛለሁ ግን እስከማገኜው አልወስንም

    • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
      @ኪዳነምህረትድጓእናቴ Рік тому +6

      አንችስ ስታስቢው 10አመት አይከብድም ሁላችንም ገጥሞናል ግን የራሱ ጉዳይ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን ቢሆንም እግዚአብሔር ይክሳል

    • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
      @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Рік тому +4

      የኔ ቆንጆ አብሽር እፍፍፍ 10አመት ወላሂ ለቃል ቀላል ነዉ የኖረዉ ግን ከባድ ነዉ በጥሩ ነገር ይካስሽ እህቴ❤❤❤

    • @sweetnega8119
      @sweetnega8119 Рік тому

      Betekekel enam 8 ameti tabkawe 6 ware lemgenagnti sekaran bande Kane setati lij asergza enam alame chlamabegn 💔💔💔

    • @zaynabzaynab8134
      @zaynabzaynab8134 7 місяців тому +1

      አብሽሪ በጣም የምንወደው እና በጣም የምናምነው ነገር ሁለየም በጣም ይጎዱናል

  • @Nahom-pn6xs
    @Nahom-pn6xs 19 днів тому

    እኔ በሩቁ ፍቅር 3አመት አድርገናል በአካል አንታዋወቅም ብስልክ ብቻ ነው ፈጣሪ ይመስገን በጣም መልካም ስው ነው በጣም ግልፅነት አለን ሁለታችን ስው100ፐርሰንት አይታመንም ይባላል እኔ ግን ከፈጣሪ በታች 100ፐርሰንት አምነው አለሁኝ ግን የምንጋናኘው በጣም ከባድ ሁኔታ ማሃላችን አለ ከሁለታችን አቅም በላይ የሆነ መንገድ ተዛጋግተዋል አኔ አሱ አልችልም እሱም በዛ ልክ በጣም ከበደን ከአቅማችን በላይ ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም ፈጣሪ እዤ እጠብቀው አለሁኝ ተራራዉን እስከ ምገፋ በጣም አፈቅረው አለሁኝ ፀለታቹ ይርዳን ፀልይለን🙏❤️

  • @yosefgebru908
    @yosefgebru908 Рік тому +132

    ሰው እንዴት ሁሌ ትክክል ይናገራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Рік тому +15

    እዉነት ለመናገር ለእኔ ስኬት እራስን ከእነ መቀበል ነዉ እራሴን መቀበል አቅቶኛል እድሜዬ 31 ነዉ እናም የአበቃልሽ አትረቢም ወርቃማ የተባሉ ግዜዎችሽን አባክነሻል ፈላጊ የለሽም ከእንግድህ በህይወት ብትኖሪ ባትኖሪ ላንች ደስታ አይሆንልሽም የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ በየቀኑ ይሰማኛል ከራሴ ጋር የማወራዉ ስለ ዉድቀቴ ስለ አካላዊ ዉበቴ ስለ ትላንቴ ነዉ ብቻ በስቃይ ዉስጥ ነኝ ይህ ስሜት የጀመረኝ ግን የ4 አመት ፍቅረኛዬ ሲተወኝ ነዉ ።

    • @rahmabentseid7260
      @rahmabentseid7260 Рік тому +12

      አንች ሁሌም ተፈላጊ ነሽ ማማዬ በሰወች ልብ ውስጥ ፍቅርና ሰላምን መዝራት ከቻልሽ ውብ ብቻ ሳትሆኚ ውበትም ባንች ይገለጻል ራስሽን ውደጅ ራስሽን ተንከባከቢ ከዚያም ነገሮች ቀስ በቀስ ይቀየራሉ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому +3

      ልብሽን የሰበረው ሰው ልቡ ይሰበር አንቺ ጎበዝ ነሽ አንቺ ጀግና ነሽ ራስሽን ችለሽ የቆምሽ ነሽ እህቴ❤ inspire Ethiopia ሪሰርች አርጊና አዳምጪ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ Рік тому +2

      የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ገና ወጣት ነሽ ላንች ያለው የትም አይሄድም እምነት ይኑርሽ በፀሎት በርች ስሜቱ እኔም ውስጥ ስላለ አውቃለሁ ግን ምንም አማራጭ የለም 🥹🤝

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Рік тому +2

      አይዞሽ❤እህቴ ገናነሽ ሰዉ 40አመቱ ያገባል እህቴ በዉስጥ ክፍ መንፈስ ስላለነዉ ስላለነዉ የሚያወራ ብሽ በጆረሽ
      በእምነት ፀልይ ስገጅ ፁሚ ያኔ ክፍነገር ሁሉካንች ይርቃል በሰወች ሳይሆን በፈጣር ነዉ መመረኮዝ ሁሉየ ካንች ጋር ለዘላለም የሚኖረ ፈጣር ብቻነዉ ።ፍቅር ነረሽ ተጋብተዉ ወልደዉ እኮ ፈጣር ይጠራዋል መለየት በማንኛዉ ጊዜ ስአትዘመን አለ በእምነት መኖረነዉ ወዳ ባለመመለስ ግንኙነትሽ ከፈጣር ጋር አድርጊ ለተሰጠሽ እድሜ አመስግኝ ማማረን ተይ እራስሽ ወደ እምነት ጓዳና ምር አሳብሽ እይታሽ የምታዳምጭዉ ነገር ሁሉ ቁስልሽ የሚጠግን ብቻይሁን እህቴ የእግዚአብሔርን ቃል እለት እለት ተመገቢ የተሰበርልብ የሚጠገነዉ ፈጣር ቃልነዉ።።።አይዞሽ ክርስቲያን ከሆንሽ የአባዬሀኒስ ተስፍ ማርያም UA-camላይ ተከታተይ ካልሆንሽ ደሞ በእምነት መንፈስ ዊነገሮተመገቢ
      አባታችን መምህር ግርማን ተከታተይ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!!!

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k Рік тому

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ እስኪ ካዳመጥሽኝ እናዉራ በዉስጥ

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    ብዙዎች ያወራሉ ብዙዎች ይትርካሉ ያተ ግን እውነተኛና በትክክል ምድር ላይ ያለውን ነገር ነው እምትናገረው ዋው 100%ሰጥቸካለሁ

  • @OsmanOmar-p4f
    @OsmanOmar-p4f 8 місяців тому +3

    እኔ በግሌ የተማርኩት ነገር የምትወደኝን ብቻ ነው የምወዳት ዕድል ያለው እዛ ላይ ነው እንጅ የምንወደው ከተከተልን አደጋው ሰፊ ነው ብቻ ሁሉም ያልከው እውነት ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @SebeleBaye-uo1ei
    @SebeleBaye-uo1ei Рік тому +5

    እኔ በስደት ሁኘ 7 አመት ጠብቆኛን አሁን ግን ነይ እያለነው በዚህ አመታት ውስጥ ሁሌ አይዞሽ እያለ እስከዚህ ድረስ ጠብቆኛን እግዚአብሔር በምታገልግልበት ቤተክርሲቲን ይጠብቅህ ታገብተን አብረን አርጂተን የኔታ ለመባል ያብቃህ።

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Місяць тому +1

    ከኔ ሰርግ ትመጣለህ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ❤
    ስለምክርህ እናመሰግናለን ደስ የምትስ ልጅ ነህ በእውነት ከዚህም በላይ ጥበብ ያድልህ ወንድማችን❤❤❤❤ እንወድሀለን
    የምትላቸው ነገሮች ልክ ናቸው❤❤

  • @MmmmNb-r4s
    @MmmmNb-r4s Рік тому +6

    እኔ ባሌ ጋር አምሰ አመት ሆነኝ እሱ ሳኡድ ነው እኔ ኢትዩ ነበርኩ አሁን ዱባይ ነኝ ሶሰት አመት ኢትዩ ነበርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ዱባይ ግን በጣም እወደዋለሁ በሰልክ ግን እሰከምንተኛበት ሰአት እናወራለን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 9 місяців тому +1

    ዎው ቡዙ ነገር ተማርኩበት ከናተው!!!!ተባረኩ (8 ዓመት በርቀት ትዳር.. አልሃምዱሊላህ... ዋናው መተማመን እና መነጋገር, መደማመጥ, መከባበር ካልው ሁሉም ቻለጆች ያልፋሉ... ጡሩ ትምርት ነው በርቱ.... Yeah ድንግል ሆኖ ካገባት, እና ድንግል ሆና ካገባች.... ትዳር እስከ መጨረሻ ያምራል ::ምክንያቱም ሌላ ሴትም ሆነች ዎንድም አላቁም ::🥰🥰🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ህይወቴነሽድንግልማርያም
    @ህይወቴነሽድንግልማርያም 11 місяців тому +3

    ወንዴሜ በርቀት ፍቅር ላይ 5"አመታችን ነው ከ4"ወር ቦሀላ ወደ ሀገሬን ልገባ ነው ስለዚ በዚ አምስት አመት ያሳለፍኩት ስቃይ ከምገልጸው በላይ ከባድ ነው በትግስትና በእምነት እንድቆይ ያደረገኝ መንፈሳዊይ ህይወታችን ነው ከሰው ከራሴን ህልና ፈተና ሲደርስብኝ ጸሎተ ኣርጋኖን አዘወትራለው እመቤቴን ቶሎ ትደርስልናለች ፈተናውን ምንም ሳንጣላ ብን ብሎ ይጠፋል ብቻ ምን ልበልህ የርቀት ፍቅር አስተማሪም ነው ስቃይም ነው።ባገኝህ ባወራህ ደስ ይለኛል ብዙ ከኛ የሚማሩበትን ይኖራሉ።

  • @eimanlove
    @eimanlove 11 місяців тому +5

    የሮቅ ፍቅር የልብ ህመምነዉ💔😥💔ዬኛ የሴቶች ጀግናነህ ሰምተንየምንጠቀም ያረገን አስመሳይ ሰዉና ስደት እድሜየንጨረሱት ላገባነዉስልእንለያያል😂😂

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 10 місяців тому +3

    ወላሂ ምንጊዜ የሚመቼ በሁሉምንግግሮችህ እውነትና አስተማሪናቼው ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉ስላለሁበትም ተመችቶኛል ወድሜ በርታልን❤❤

  • @TibarakTilahuni
    @TibarakTilahuni 4 місяці тому +1

    እስከመጨረሻ ነው የሰማሁት ጌታኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅክ አምሮህክ ይበረክ እውቃት ይጨምርብክ ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም አስታምረን እንማረሌን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 Рік тому +6

    ስጠብቅህ ነበር ግን እያንዳንዱ ያልካቸው ነገሮ ሁሉ ትክክል ናቸው እራሳችንን መግዛትና መገስጽ ካልቻልን ያልተፈለግ ቦታ ነው ሚያደርሰን ፈሪሃ እግዚአብሔር በውስጣችን ሊኖርን ግድ ይላል ስው እስከሆንን ከጥፋት ባንወጣም በተወሰነ መልኩ እራስን መገደቡ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም አለሜ👌♥

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 місяці тому +1

    🎉🎉ኪራዬ እምትናገራቸው ሀሳቦችህ ሁሉም ትክክል ነው እርቀት ላይ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔ ከሐገር ውጭ ነው ያለሁት እኔ ኪራዬ ፕሮግራሞችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ጊዜ ባለኝ ሰዓት ፍቅረኛዬ የአንተን ፕሮግራሞችህን ቢሰማው ባህሪዎቹን ቢያንስ ያስተካክላል 🎉🎉

  • @slameslameslameslame
    @slameslameslameslame 4 місяці тому +3

    ለጥቅም አብሮኝ ነበር ሰታመም ጥሎኝ ነው የሄደ 5 አመት በርቀት ድካም ብቻ ጌታን ወንድ ክፉ ናቸው እወነተኛ ወንድ ቢጠይቀኝ ያሳለፍኩት ሳስታውሰ ይከብደኛን አልፎም በጣም የምወዳትን ጓድኛዬን ጋ ፍቅር ጀምርዋን እኔ እመሜንም ዳንኩ ግን ልቤ እሱ ጋ ነው አሁን ሁሉ እህቶቸ ከኔ ተማሩ ወንድን አትመኑ 😢💔☝ፈጣሪ ብቻ አይጣላችህ ከዚህ ይሰወራችህ❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 10 місяців тому +1

    ሠላም ወንድሜ ኪሩቤል በእውነት በርቱ ጠንክሩ🎉🎉🎉🎉ክብረት ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነው ነገር ግን በሰው ወሬ የመጣን ግጭት እንዴት መፍታት ይቻላል ያለውት በስደት ነው የ6አመት እጮኛዬ ጋር ሰዎች በወሬ አጣሉን ልመጣ ወራት እየቆጠርኩ ነው ነገር ግን መወያየት አልቻልንም እኔ ስለተፈጠረው ነገር ለመወያየት ፍላጎቱ አለኝ እሱ ግን ዝምታውን መርጧል የሔው ወራቶች ተቆጠሩ መፍትሔ ካለህ እባክህ ወንድም አለም ከልምድህ ምክርህ ያሥፈልገኛል እኔ ዛሬም ነገም ምንጊዜም ከሱ ውጭ አላስብም እስኪ ከልምድህ አካፍለኝ አካፍሉኝ ለመልካም ምላሽህ በእውነት ክብረት ይስጥል

  • @EuruHeue
    @EuruHeue 10 місяців тому +4

    ቅመሞችዬ አዳምጡት በደንብ የሚናገራቸው ነገሮች ሁሉም ምርጥ ንግግር ❤❤ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ኪራዬ እኔ አንተ የምትናገረውን❤❤ሁሉ አይቼ በጣም ለውጥ ❤🎉አግኝቼበት አለሁ

  • @MazaAmtataw
    @MazaAmtataw Рік тому +5

    ኪሩ በጣም ነው ማመሰግነው በርቀት ፍቅር ውስጥ ነኝ ያለውት እየሆነ ወይም አሁን ባለውበት የፍቅር ግንኙነት እየሆነ ያለው እሄ ነው በሚገርም ሁኔታ ነው ማምነው (አሁን ላይ ግን እምነቴ ጎሏል አላምነውም አንድ ነገር አለ ሁሌም ምለው ማንም ምንም ሊያወራ ይችላል ስላንተ እኔ ግን የማምነው አንተን ነው ምለው እንደምትለው እኛ ሴቶች ስናፈቅር የሚያወሩልን ነገሮ ከልባችን ነው ምናዳምጠው ብቻ ኪሩ እኔ አንድ የማምንበት ነገር አለ እኔ ስታመን አንድ ለራሴ ነው ሁለት ለፈጠረኝ አምላክ ነው ሲቀጥል ለፍቅረኛዬ

    • @MazaAmtataw
      @MazaAmtataw Рік тому

      ኪሩ ምክርክን እፈልጋለው በጣም አፈቅረዋለው መለየት እንዳለብኝ ነው ማስበው በነገራችላይ ምንም ግኑኙነት አልተፈጠረም ኢትዮጵያ እያለው አሁን ደግሞ ከአገር ውጪ ነኝ በአጭሩ ይዋሸኛል እንደዛ የማምነውን እምነቴን ገደል ከቶታል ከዚ ውስጥ መውጣት ነው ምፈልገው

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh Рік тому

      ​@uአምልጭ ምንም አያደርግልሽም ሁሉም በግዜው ይሆናል❤ser-sy9qo9sh2w

  • @FrehiwotAbreham-es3xi
    @FrehiwotAbreham-es3xi Рік тому +5

    አክብሬ ከማዳምጣቸው ሰወች አንዱ ነህ ኪሩ
    ተረድተህ የገለፅክበት መንገድ አድንቂያለሁ
    ነገሮችን አልፍህ ገብቶህ የነገርከን ነገር ያለህን የእውቀት ብስለት ሊደነቅ ይገባል

  • @BezuMitiku
    @BezuMitiku 7 днів тому

    ከባድ ነው እኔ 13 አመት ጠብቄለሁ ግን መጨረሻው ምን እንደሚሆን አላቅም

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 11 місяців тому +5

    እምነትና እውነት እስካለ ድረስ ፍቅር አለ::የምንኖረው በርቀት ነው ሁለት አመታችን ነው ግን ጊዜ አይሰጠኝም ተደዋውለን እንድናወራ አይፈልግም ጊዜ እንደለለው ብዙ ምክናየት ሰበብ ያደርጋል ተውኝ ስለው ከኔ መራቅ እንደማይችልና ከኔ ውጭ ሌላ እንደማያስብ ይነግራኛል ላይከዳኝ ሁሌ ቃል ይገባል ብቻ ለመወሰን ግራ ግብቶኛል

    • @ቅዱስያሬድዜማ
      @ቅዱስያሬድዜማ 6 місяців тому

      እኔም እዳችነኝ እማየ ምን ይሻላል 😢😢😢😢እኔ ሰለቸኝ 9 አመታችነው በዚ አመታት ውስጥ ብዙ ነገሮችን አሳልፈን ተፈትነናል ቢሆንም አልተለያየንም ተመልሰን እዛውነን ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 місяці тому

    ወንድማችን የልጅ ኣዋቂ ነህ ምክሮችህ ከጥሩ ኣገላለፅህ ጭምር በጣም ምርጥ ናቸው እናነሰግናለን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 11 місяців тому +3

    እህት ወንድሞቼ የሩቅ ፍቅር ፈታኝ ነዉ እኔ በኤፍ ቢ ከአንዱ ጋር እንደ ቀልድ 2010 ተዋወቅን ከ2014 ገባሁ ልክ እኔ ወደ ሀገር ስገባ በሥራ ተቀይሮ እርቆ ሄደ ከ6 ወር በላይ ቆይቼ ተመልሼ መጣሁ መመለስ ወደ ማልመለስበት ቤት ሁሌም በስልክ ሳንገናኝ አድረን አናዊቅም የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ 2017 መጀመሪያ ላይ ነዉ የምገባዉ ለዓይን ሥጋ ያብቃቹ በልኝ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 11 місяців тому +1

      ለዓይን ሥጋ ያብቃቹ በሉን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TamemaMohamed-m4e
    @TamemaMohamed-m4e 4 місяці тому +1

    ልክነህ የኔም ተራርቀን ነው ያለነው ስለ ኔ ያወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጨነው የሰማሁት ባለቤቴንም አባባል ላይ ገልፀህዋል አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @liyateam9120
    @liyateam9120 Рік тому +4

    ኪሩብየ እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው አንድ ነገር ብልህ ደስ ይለኛል ካላስቀየምኩህ ኪሩቤል ማለት የመላእክት ስም ሆኖ ለብዙ የሚገልፅ ነው ለአንድ ደግሞ ኪሩብ ይባላል እና ኪራ ከማለት ኪሩብ ብትል ደስ ይላል አታውቀዉም ለማለት አይደለም ከይቅርታ ጋር ሌላው የምታነሳቸው ሀሳቦች : አገላለፅህ ይለያል ተጠንቅቀህ ነው የምትናገረው ስሜታችን እንዳይገዳ ለየት ባለ መልኩ ነው የምትገልፀው ከዚ በላይ ጥበቡን ይስጥህ እግዚአብሔር በርታ ወንድሜ

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 10 місяців тому +2

    ኪራ የስደት ፍቅር እንጃ ብቻ ህመሙ ይበዛል በሱ እንኳን ምናለ ሁሉም ውስጡ መቃብር የስቃይ ያወጣው አረፈ ያላወጣው እንባውን ስቃዩን እዛው ይቀርበዋል ብቻ ፈጣሪ ታማኝ ያድርገን ታማኝም ይስጠን

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 11 місяців тому +18

    እኔስ 3ዓመታችን ያለው ፈተና አትጠይቁኝ😢 ግን በብዙ ነገር ፈትኘው አለሁ ምርጥ ሰው ነው እናም በቅርቡ ልገባ አስቤ አለሁ 🎉

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 11 місяців тому +1

      Amen Amen Amen Beselam Gibiligni Wude🙏

    • @BlenFenta
      @BlenFenta 11 місяців тому +1

      እደት አድርገሽ ነው የፈተንሽው ሹክ በይኝ

    • @እየሱስወልደማርያም
      @እየሱስወልደማርያም 11 місяців тому

      @@hanamarkos5340 አመሰግናለሁ የኔውድ😘

    • @እየሱስወልደማርያም
      @እየሱስወልደማርያም 11 місяців тому +3

      @@BlenFenta ያው የሴትነት ጥበብ ተጠቀሚ ብዙም በፈለገሽ ሰዓት ሁሌ አትገኝለት ራስሽንሁኘ ኩርት ያለች ሴት ሁኘ መቸውም ከስርሽ አይጠፋም የኔ ውድ 😘😘

    • @BlenFenta
      @BlenFenta 11 місяців тому

      @@እየሱስወልደማርያም ይሔማ ከሌላ ጋር እያወራሽ ነው የሚለኝ

  • @SofiyaSofiya-ot6iu
    @SofiyaSofiya-ot6iu 2 місяці тому +1

    በጣምነው ማማሳግን በጣምነው እምወዳው ፕሮግረምህን ወንድሜ አስቃምጦ እምማክራኝነው ሚማስለኝ ሁሌም የሳብከውን የሳከል ክፉአይንከይ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Рік тому +3

    በጣም ከባድ ነዉ ኪራየ ከምጠብቀዉ በላይ የርቀት ፍቅር ህመም ነዉ ቢቻል አለመለያየት ካልሆነ ግን ፍፁም እማይታሠብ ነዉ ጪራሺ ደግሞ አረብ ሀገር የምትሠራ ሴት እሷ የፅሀይ ብርሀን ናፍቋት እየኖረቺ የሱንና የሷን አላማ ከግብ ለማድረስ እሱ ግን ብዙ ጉዳት ያደርሳን ስለዚህ እደኔ ከባድ ነዉ ቁስለት ነዉ እዳልከዉ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃን ጊዜዉ እየገፋ በሄደ ቁጥር

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 5 місяців тому +2

    አው በጣም ፍታኝነው የርቅት ፍቅር እናመሰግናለን ሰለ ሰራህልን❤❤❤

  • @alaaabadi3407
    @alaaabadi3407 Рік тому +8

    የርቀት ፍቅር እኛ ካወቅንበት ይሰራል ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለውን መቸም አናጣውም እንመን አንፍራ

  • @DestaHailu-p2g
    @DestaHailu-p2g 2 місяці тому +1

    እኔም በእንዲህ አይነት ሕይወት ዉስጥ ነኝ እና ደስ ይላል ግን ናፍቆቱን አልቻልኩም 😊😊😊😊

  • @yeማዳምቅመም
    @yeማዳምቅመም 11 місяців тому +4

    እኛ 10 አማት ብርቃት ቆይታናል gan 2 ዓማት ቦሃል ነው ምነዶው ግን ባጣም ካባድ ነው የ እርቃት ፍቅር የማይናጋር ሕማም ነው

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 3 місяці тому +1

    አይገርምም አንዷ ነኝ እምነት ተስፋ ፍቅር...... እስከመጨሻው ያፅናን። እየጠበኩት ነው ።

  • @ሰአዳ-ዠ8በ
    @ሰአዳ-ዠ8በ Рік тому +144

    ወንድ አይታመንም በርቀት ሴት ግን ታማኝ ነች 🇪🇹

    • @EyoSiyas-f3h
      @EyoSiyas-f3h Рік тому +1

      Setuas tetamenalch ind?

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 11 місяців тому +4

      ሁለቱም ጋር ታማኝ እና ታማንነት የሌለው አለን

    • @hfjndn9754
      @hfjndn9754 11 місяців тому +1

      በትክክል

    • @salemss3836
      @salemss3836 11 місяців тому +5

      እንደዛ ሳይሆን ታማኝ መሆን ከባድነው የአላህ ትልቅ ስጦታ ነው ወንድ ሴት አይልም ይች ምድር ሁለት ሰወች የሚኖሩባት ናት እነርሱም ክፉ እና ደጋግ ሰወች ናቸው እናም ታማኝነትበሴት ብቻ አይደለም የወንድም አለ

    • @muhamedomer-xb2lw
      @muhamedomer-xb2lw 9 місяців тому

      ይኖራል

  • @ታረግልኛለክአምናለሁ19
    @ታረግልኛለክአምናለሁ19 11 місяців тому +1

    እኔ አረባገርነበርኩ እያወራን ባለትዳር እደሆን ሰማሁ እናም ተላለያይን ከዛ አገርስገባ አሳመነኝ ተለያይቻለሁ ብሎ አብረንሁለት አመትኖርን የሰራሁን ብሬን ጨረስሁ እሱም በኔላይ ከጓደኞቼጋ ከብዙሰውጋ እየባለገብኝ ነበር እናም ከሁለት አመት ቆይታቡሀላ ጆርዳን እሚባል አገር ሄድኩኝ ከሄድኩኝ ስድስት ወርሆኖኛል እናም አብረን እደምንሆን ያስባል እኔም አስበዋለሁ ስለምወደው ምንም አድርጎይቅርታሲለኝ አረግለታለሁ እናም አሁንተጣልተናል ብርላኪልኝ ብሎኝ አላኩለትም በዛተጣላ እናም ስራአልነበረውም አሁንግን አግብቶመሰለኝ ኮዶሚኒም ተከራይቶ እሚያምርኑሮእየኖረውነው እናም እየጠበኩሽነውይለኛል ጌታን ግን እቤቱውስጥሆኖ አያወራኝም ሲወጣነውእሚያወራኝ እየተጫወተብኝነው እናም የርቀት ፍቅር አይነፋም 😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @TaweenFujairah-tk8dr
    @TaweenFujairah-tk8dr Рік тому +5

    እናመሰግናለን 🙏ከቻልክ አወ ጋብዝልን እግዳ በፍቅር እርቀት ያለ ወይም ያለች

  • @MdynhMdynh
    @MdynhMdynh 3 місяці тому +2

    እኔ ውጭ ነኝ እሱ ሀገር ነው ኢሻአላህ በቅርቡ ሊመጣልኝ ነው ከ 5ስቃይ ቡሀላ ዱቃ አድርጉልኝ😢😢

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 Рік тому +3

    ያነሳሀው ሀሳብ እውነት ነው የርቀት ፍቅር ቀላል አይደለም ብዙ ፈተና አለው ሁሌም ውስጥህ ያለው የደስታ ስቃይ የሀዘን ስቃይ፣ የሀዘኑ አጠገብህ ስለሌለ ሙሉ አለመሆኑ የሀሳብ ተጎዥ መሆኑን በማመን ማጣጣም ነው። ግልፅ አርገህ ነው ያብራራሀው ያልከውን ሁሉ ሀሳብ እስማማበታለሁ።

  • @RediatSolomon
    @RediatSolomon 11 місяців тому +1

    በእውንት በጣም ሙሉ በሙሉ ስለኔ ነውየተናግርከው . በጣም ነው ምወደው ግን የሚዋሸኝ ይመስለኛል ምን ማደርግ አለብኝ?

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 10 місяців тому +3

    በርታ አይዞህ ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💖❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ቀጥልበት❤❤❤💖❤❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 4 місяці тому +1

    እኔም 5አመት ተማምነን እየኖርን እኔ በስደት እሱ ሀገርቤት ነበር ግን ተለያየን 😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎነው🙏

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd Рік тому +8

    በተለይ ሴቶች በቆንጆ ወንዶች እንዳትማረኩ ።ጦስ ጥንቡሳሳቸሰንን ይዘዉ ይሂዱ።Do not start distance love Please ,በተለይ ደግሞ ሀይ ብለው በኢንስታ .....ለሚገቡ ተጠንቀቁ ንቁ።
    ብሮግራማቹ ይቀጥል የሚበረታታ ነው።

  • @HayatEyaya
    @HayatEyaya 10 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ የተናገርከዉ ሁሉ እኔም በጣም የማፈቅርዉ ሰዉ አብሮኝ አይኖርም አንድ አመታችን ነዉ በአካል አንተዋውቅም ሁለታችንም በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፍን ነው

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 11 місяців тому +10

    ሲገርም ስለ እርቀት ፍቅር ስታወራ ሌላ ሰው ብዙም አልሰማም ያንተን ግን ከፈትኩኝ ሳዳምጥህም ደስ አለኝ ምክንያቱም በአሁን ሰረት እኔ ዱባይ እሱ ኢትዩ ነው ምናወራው ሁሉ ስለ ወደፊት ነው ያልካቸው እኛ ሒወት ውስጥ አለ እኔ ደሞ የስበት ህግ የሚባለውን በፍቅሬ ዙሪያ እጠቀምበታለው በጣም እንደናፈቀኝ በልቤ ውስጥ ሳስበው ወዲያው ይደውላል ከ አምስት አመት መለያየት በኃላ ነው ተመልሰን የታረቅነው እና እሱ ብቻ ነው ለኔ ልኬ ብዬ ወስኛለው ግን እኔ ነኝ የራኩት በቺት ምክንያት እናም አሁን ላይ ሁለታችንም ሰክነናል እግዚአብሔር አምላክ በትዳርና ልጆች ይባርከን ....አሜን❤ መርቁን እስቲ ❤

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 11 місяців тому +2

    በርታ ውንድም በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ እኔ ሳገባ እጠርሀለው አንደኛዋ ነኝ 9 አመት ሆነን በጣም ከባድ ነው ሂሻ አላህ አላህ መጨረሻው ያሳምርላቹሁ ብሉን ❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому +12

    እኔ የህቴ ብላት የማያንሳት የምወዳት አብሮ አደጌ ይህን ጊዜ ፈተና ለአራት አመታት አሳልፈው ዛሬላይ ተጋብተው የቆንጅዬ ልጅ ወላጆች ሁነዋል ፈተናማ ነፍ አለው ከሷ የመጣ እኔ እታመምነበረ ዛሬ ደስተኛነኝ Y&dአላህ ዘላቂ ያድርግላቸው🎉

  • @ElehamYmam
    @ElehamYmam Місяць тому

    በዛላይ እኔ ብዙን ግዜ ማውራት አላቅበትም በስልክ ስናወራ ዝም ነው የምለው ከዛ እሱ ይቆጣል ይህ እንዴት ነው የማስተካከል የምችለው ?

  • @Wintanabelaynh123
    @Wintanabelaynh123 Рік тому +4

    እውነት ስንት ጊዜ እየገባሁ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ስጠብቅህ ነበር እናመሰግናለን

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Рік тому +1

    መሽአላህ አለይክ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እኔም እዚህ ውስጥ ነኝ ይህንን ፍተና አልፍን ከተገናኝን ለሠርጌ እጠራሀለሁኝ

  • @عليسليم-ب2ج
    @عليسليم-ب2ج Рік тому +6

    ኪራ በመጀመሪያ ላመሰግንህ እወዳለው በመቀጠል እዳልከው የርቀት ፍቅር ከባድ ነው አዎ የየትኛውም እምነት ስሜት ቀስቃሽ ቃላቶችን እድንጠቀም. ምክንያቱም ስጋ ፈታኝ ስለሆነ እኔ በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ግን ምን አለመሰለክ. እኔ በህይወቴ በፍቅር ግንኙነት ኖሬ አላውቅም ሰው ስለሌለ. ሳይሆን ለትዳር ዝግጅ ስሆን ብዬ ነው ማስበው. እና አሁን አብሬው. ያለውት. ሰው. ደሞ ብዙ. አይነት. ላይፍ ያሳለፈ ሰው ነው. ሲደውል. ልክ እዳልከው ማውራት. ሚፉልገው ስሜት ቀስቃሽ. ቃላቶችን. ነው. እኔ ደሞ. እምነቴም አይ ፈቅድም ስለዚ ወሬ ቀይርበታለው. እና ይደብረዋል. ብዙም ሳያወራ. ደናደሪ ይላል እሺደናደር. ብዬ ዘጋለው. እና አሁን በጣም ክፍተት እየተፈጠረነው እወደዋለው. ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እሱ ማውራት. በሚፈልገው መልኩግን በጭራሽ. አላውራም መቼም ቢሆን እስቲ. መላ በለኝ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Рік тому +2

      እዳታወሪ እምወድሽ ከሆነ ማንነትሽን ይቀበል ራስሽንጠብቂ ይሄስሜትእንጂፍቅርአደለም❤❤❤

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 11 місяців тому

      አረጉድ የኔኑ ህይወት ቁጭ አረግሽው ወላሂ እኔም እዳችነኝ የሚገርመው እወደዋለሁ ግን
      ያላግባባንነገር ይሄነው እኔ ፍቅርን ተግባሩንጅ ወሬው አልፈልግም እኔም መሆን ባለበት ጊዜ 1ሰውነው ወደ ህይወቴ ሚመጣው ብየ ከምንምና ከማንም ርቄነበርየምኖረው አሁን ግን የቀድሞዋን እኔንም መሆን አቅቶኝ ቅራ ገብቶኛል 😭😭

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 3 місяці тому

    በርቀት ከተፈቃቀርን 4 ወር ኦኖናል አድም ቀን እስከዛሬ አልተለየኝም በሀይማኖትም አንድ የፕሮትስታት እምነት ነን አላቀው በአካል አያቀኝ እሱ የቀረበኝ የትዳር አጋሬ ነሽ ዛሬ እራሱ ብትመጪ አንችን ማስተዳደር የምችል የመግስት ሰራተኛ ነኝ ፍቅርሽን እጂ ብርሽን ፈልጌ አልቀረብኩሽምና ተረጂኚ እጠቡቅሻለው በተስፋ ታምኜሽ አለው
    አለኝ የጥቅም ፈላጊ እዳሎነ አውቄ በፍቅር ቀጠልኩ ❤❤❤ ስለትምርትና ምክርክ አመሰግናለው❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +6

    ቅመም እኮ ነክ ያረብ ከረቀት ትዳረ አውጥተህ አድ አድረገን የረቀት ትዳረ ይከብዳል ምን እደሚያጣላክ እካን አታቅም

    • @emuy438
      @emuy438 11 місяців тому

      በጣም ወላሂ ይገላግለን

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 3 місяці тому

    የኔ እካ እጠብቅሻለው ብሎ አገባ በአንድ ወድ ሁሉንም ጠላው ሀገሬም መግባት አስጠላኝ ስለዚ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ቢሞቱ እኳን አላምናቸውም አልወዳቸውም ብቸኝነት ይሻላል እሱ አግብቶ ለኔ ጮጋራ ጭቀት በሽታ ነው የሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢መቼም ቢሆን እጠላቹሀለው ክፉ ናቹ ወዶች

  • @genitube5211
    @genitube5211 Рік тому +10

    እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ክብረት ይስጥልን ኪሩ 🙏

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ከባድ ነው 8 አመቴ ነው የኛ ደሞ ሃገር ርቀት አይደለም የማንገናኝበት ኬዝ አለን እግዚአብሔር እስከፈቀደ ድረስ ግን በጣም ከበዳ ከባድ ነው ትዕግስት የሃይማኖት ጥንካሬ ያስፈልጋል እህህህ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን😢

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y Рік тому +3

    በጣም ስጠብቅህ ነበር እውነት በጣም ነወ የምወድልህ ትምህርትህን በዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ያክብርህ🙏🙏🙏🙏

  • @zenutadele9044
    @zenutadele9044 3 місяці тому

    የኔ ጋደኛ አለች ከባላ ከተለይየች ሰባት አመት ሆናት በላይ ላይ ነው ይገባዉ ሁለት ልጅ ወልዳለች እስካሁን አላገባችም አሁን ግን ከሩቅ አገር አፈቀረች ምን ትለኝለህ ጋደኝይ እዳትጎዳብኝ ንገረኝ ምን ልምከርት ግር ገባኝ

  • @abaynashagonfer
    @abaynashagonfer Рік тому +3

    እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ አራት አመት ሲጠብቀኝ የቆየ ባሌ ሀገር ልገባ ትቂት ቀናቅቶች ቀርተውኛል ግን ነይ እያለ ሲወተውተኝ ነሮ ብል መጣ ነው ብለው በትንሽ ነገር ተጋጨን ግን አሁን ብዙም አይደል ጠንሾታል እኔ ግን ብሄድም ለእርሱ ብየ አይደለም አላማየን አሳክቻለሁ አሁላይ ግን ውስጤ ላይሽጥላቻ እያደረብኝ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ባሌ ነው ላሽ ልንለው ወይስ መጨረሻውን ልየው የሁላችሁንም አስተያየት እፈልጋለሁ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому +2

      መጨረሻዉን እይ ላለመጎዳት ልብሽ ገዘብሽን ጠብቂ

  • @SoliyanaBehaylu-l9s
    @SoliyanaBehaylu-l9s 26 днів тому

    በእርቀት ፍቅር በጣም ፈተናነው በተለይ ለብዙ ጊዜ ተራርቆ መኖር አይቼው እየተፈተንኩበት ነው

  • @zeee1852
    @zeee1852 Рік тому +10

    እምትሱጠው አገልግሎት ዋው ግን ፍቅር ነፍስ ይማር ብያለሁ😂😂😂😂😂
    የልጅ አባቴን ለመታርቅ ሳስብ ያቅለሽልሽኛል እኳን ሊላ ላፍቅር😂

    • @GffJjj-fb3wk
      @GffJjj-fb3wk Рік тому +2

      እኔስ ነፃ ነኝ ነፃነቴን ስወደዉኮ😂😂😂

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 11 місяців тому +1

      ከምር ነብስ ይማር ማረር ነው አይ ሂወት

  • @AbebaKebede-dy8ls
    @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому +1

    ከስራው ስወጣ የስራ ቦታ ያሉትን ሰዎች ተሰናብቼ ስራ ስለቅ ባጋጣሚ አገኘውትና ስሰናበተው ስልኬን ያዢ አለኝና ስልኩን ተቀብዬ ተሰናብቼው ከስራ ቦታዬ እና ከሱ ተሰናብቼ ከምሰራበት ቦታ ተሰናበትኩኝ ብዙም ሳልቆይ ከስራ ከለቀኩ በአምስተኛው ቀን ከአገር ቤት ወደ ስደት ወጣሁኝ

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому

      ከዛም ሰራ ጀመርኩ በኤድኩ በሶስት ወር ኢሞ ላይ አይ አልኩት እሱም ማን ልበል አለኝ ለምን ስልኬን አያቀውም ነገርኩት ማውራት ጀመርን ግን ብዙም አይደለም አልፎ አልፎ እናወራለን ግን እደሚወጀኝ አለገረኝም ከአገር ቤት እስክወጣ ድረስ ግን ዓይኑ ነግሮኛል ግን ባላየ ነበር የማልፈው ከረፈደ ነው እኔ እራሱ የገባኝ ገብቶኝም ለምን የፍቅር ጥያቄ ለምን ያልጠየቀኝ ጎደኛ ኖሮት ብዬ ነው ያሰብኩት እጂ እኔ እራሴ በምጠይቀው መንገድ ጠይቀው ነበር

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому

      እሱ እዳለ ሆኖ እያወራን አልፎ አልፎ እናወራለን ያው እደተለመደው ስራ ቦታ እያለንም እንቃለድ ስለነበር እደዛው እንቃለዳለን በስልክም ማለቴ ነው እና እኔም የተረጋጋ መስመር ስለሌለኝ ብዙም አንገናኝም እኔ ሴብ ስላረኩት ቁጥሩን ያው የተረጋጋ መስሠር ስለሌለኝ ብዙም አንገናኝም እና እደዚህ እደዛ እያልን እያልን ቆሚ መስመስመር አግኝቼ ማውራት ቸመርን ግን አልፉ አልፉ ነበር የምናወራው ግን በዛው አልቀጠለም በየቀኑ ማውራትን ጀመርን በቢዲዮ እራሱ ደወለ አወራን እያለ እያለ እኔ ወደ ያበደ ፍቅር ውስጥ ገባው እልካለሁኝ

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому

      ከዛ ዝም ብዬ ማውራት ጀመርኩ ሳልናገር እደምወደው ጭቅላቴ እረፍት አጣ ጨነቀኝ እችለዋለው ብዬ ዝም አልኩ አልኩ አልኩ ልችለው አልቻልኩም ካቅሜ በላይ ሆነ ለራሴ የሚያስገርመኝ ነገር በፊት እዳሳለፍኩት ላይፍ እዳለ አርጎኛል ሆኜ የማላውቀው ስሜት ሆነብኝ ከዛ ቀጥታ አልነገርኩትም በተዘዋዋሪ ነገረኩት ወዲያው ባልገባው ሆነብኝ የነገርኩት ነገር በግልፅ እድነግረው ኘው የፈለገው እደገባኝ እደሆነ እልካለሁኝ ምልክቶችን ስነግረው ምን እዳሐኝ ፍቅር ነው በቃ አለኝ አውቆ ነው እያወቀ ነው እዲህ እደሚለኝ ገባኝ ከእኔ ስለመጣ እንጂ መጀመሪያ እሱ ነው ያበደው በእኔ ፍቅር ከዛ ያም ሆኖ ነገርኩትኝ ምን ችግር አለው እደማለት ነው ያለኝ እደምወደው ነገርኩት ህሞታለው ታዲያ ነገርኩትእና ተነፈስኩ እደምወደው ከዛሀ ተቀባይነትን አገኘው እያልን እያንልን በፍቅረኝነት ማውራት ጀመርን አሁን ሁለት ወር አልፎናል

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому

      እንተዋወቅ ስለው መተዋወቅ አልፈለገም እሱ እደሱ አባባል በአካል ስንገናኝ ብሎ ነው የሚያስበው እኔ ደግሞ ትንሽም ቢሆን እንተዋወቅ ነበር ያልኩት እሱ ግን መናገር አይፈልግም አልፎ አልፎ እጥይቀዋለሁኝ እራሱን እዲያስተዋውቀኝ ግን እኔ አልችልበትም ይለኛል በተደጋጋሚ እንተዋወቅ በትንሹ እንኳን ስለው ቤተሰቡ ጋር አስተዋውቀኝ አላልኩትም እኔ ያልኩት እንተዋወቅ ነው ያልኩት በዚህ ነገርና በአንዳንድ ነገር ስጠይቀው ማውራት አይፈልግም ግን ስለእኔ በሆነ ምክንያት በምናወራ ሰዓት ስለማወራለት ነገር ማወቅ ይፈልጋል እራሱን ማስተዋወቅ ብቻ አይደለም የወነ ነገር ስጠይቀው ሊመልስልኝ ፍቃደኛ አይደለም እና ደግሞ ስላንድ ነገር ሳወራለት ምሳሌ ስጠይቀውእና ስለሚጠይቀኝና ስላንዳንድ ወሬ ሳብራራለት ከዛ ነገር ጋር ያለ ነገር ሳወራለት ያልጠየኩሽን አታውሪ ነው የሚለኝ እኔ ግን ነገሮችን ሳብራራለትና ነገሮችን የሚገናኝ ነገርይገረመኛል ግን ድምፅ ስልክለትና ስፅፍለት ነው እዲህ የሚለኝ ግን ደውዬ ሳወራ ግን እደዛ አይለኝም

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 місяці тому

      እኔ እደምወደው ከነገርኩት በኃላ እደበፊቱ አይቀልደኝም ሲሪየስ ሆነብኝ ሁሌ እደምወደውና በቢዲዮ ማውራት እደምፈልግ እነግረው ነበር ጠዋት ድምፅ እዲልክልኝ ቀን እዲፅፍልኝ ከተቻለም ድምዐ
      ፅ እዲልክልኝ እነግረው ኘበር ግን እሱ የሚለኝ በቢዲዮ ማውራት ካንቺ ጋር ነው እንጂ አሎድም ይለኛል ሁሌ እኔ ነበርኩ እደምወደው እና በቢዲዮ ጭምር በቃ እደዚህ ይለኝ ነበር በቢዲዮ አደኛ ነገር አታምኚኚም አይደል ይለኛል ሁለት በቢዲዮ ቢዲዮ ቢዲዮ ምንድነው ይለኛል እኔ ግን ተራርቀን ነው ያለነው ይናፍቀኛል በአካል ስለማላገኘው በቢዲዮ ማውራት እፈልጋለሁኝ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +14

    የእውነት በጣም የተመቸኝ ምክርና አስተሳሰብ ነው ያለሁበት ስለሆነም ተመችቶኛል👍👌
    ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ሰብ አድርጌሃለሁ😊

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 4 місяці тому

    እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነኝ ግን ከመምጣቴ በፊት ፍቅረኛ ያስኩ ግን ልጁ በጣም የተረጋጋ ነው ደስ ይለኛል እና አሁንንም እናወራለን ግን ስለወደፊቱ ብዙም አናወራም ማውራት ያለበት እሱ ነው ብየ እኔም አላኸራውም ግን በጣም እደሚወደኝ ነው የሚያወራኝ ፈጣሪ እና ምን ላድርግ እኔ ልተወው አሰብኩኝ ምን ትለኛለህ በርግጥ ባህሪው በተፈጥሮው ዝምተኛ ነው እና አብረን እያለን አብረን ልንሆን ነው የጀመርነው መላ በለኝ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ

    እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ተራርቀን ነው የምንኖረው አረብ ሀገር ነኝ እሱ አገር ነውበጠየቀኝ በ15ቀን ኒካ አሰረን እሱ ከኔ በፊት 2አመት የሚያት ልጂ ነበር ተጣሉ ከሷ ጋር እኔጋ በቤተሰብ ተገናኘን ያዲ ሰፈር ልጂ ነን ጥሩ ትዳር ነበረን አገር ከገባ ቡሀላ ግን ልንግባባ አልቻልንም ያችኛይቱን ልጂ ያወራታል አሉ ከኔጋ በቃ እንፋታ እስከማለት ጀምሯል እኔ ስለምወደው ግነረ አልጨቃጨቀውም ኢሞ ገብቶ አይደውለልኝም ለዛችኛዋ ልጂ ግን በመስመር ቀጥታ ከኢትያ ነው የሚደውልላት አሉ ግን ከኔጋ ቤት ሀብት መኪና አብረን ገዝተናል ጭቅጭቅ ውስጥ ነን ለቤተሰብሺ ተናገሪ ይለኛል እስኪ ምከሩኝ ስደት አዲክሞኛል

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Рік тому

      ገቢና ሁሉንምነገር ገቢናሁሉንምነገርበአካልእይ ከዛትወስኒአለሽ ገንዘብሽን ያዢ እዛያለዉንምእዳይጨጥብሽ ሳትናገሪግቢ ወንዶቹጨካኝሆነዋል😢

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ በዕውነት ከባድ ነው🎉

  • @SabikaSaba
    @SabikaSaba 3 місяці тому

    ማነዉ ግን የአሀዱን ቪዲዮዎች በጉጉት በናፍቆት የሚጠብቅ❤ጣፋጭ አንደበት የማይሰለች ማሻ አላህ ❤

  • @GeorgeAoun-c5r
    @GeorgeAoun-c5r Рік тому +13

    ወድሜ ተባርክ የልቤ ነው የተናገርከው እኔም በርቀት ፍቅሩውጥ ካሉት ሰው መካከል አዷ ነኝ የእዉነት የርቀት ፍቅር ከባድ ነዉ 3 አመት ሙሉ በስልከ ብቻ ነው ትዉዉቃችን በጣም ነዉ ማፈቅርዉ ከራሴ በላይ አምነዋለዉ በጣም አስብለታለዉ እሱም ግዜ ይሰጠኛል ያስብልኛል ብቻ ነገን በተስፋ እደምንገናኝ እምነት አለኝ ባካል አንተዋወቅም ከ10ወር በዋላ አገሬ ገባለው የእዉነት እዳገኘዉ ፈጣሪ ይርዳኝ በዛኔ ወዳተ መጥቼ ፈቅር የለም ለሚሉት ምስክር ሆናለዉ።❤❤❤

  • @tesfaneshTumabo
    @tesfaneshTumabo 9 місяців тому +1

    ዘመንህ ይበረክ ወንድሜ ከዘ በበለጠ እውቀት እግ/ር ይበርክህ

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 5 місяців тому +8

    የርቀት ፍቅር ትግስት ያስፈልገዋል❤🎉

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому +1

    ትክክል ሴትን እዳትጠራጠሩ አንዳዴ የምታፈቅራችሁን ሴት ማፍቀር ጥሩ ነው ❤ እናመሰግናለን ኪሩ

  • @ዳኒያIslamicChannel
    @ዳኒያIslamicChannel Рік тому +5

    ምናለ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢያስቡ አፍፍ አሁንስ ሰልችቶኛል የነሱ ነገር አንዱ ልቤን ሰብሮት ሄደ 5አመት ሆነኝ እኔ ስሸሽ እነሱ ሲከተሉ ግን እስከመቼ በዚህ ሁኔታ 😥😥

  • @BamerikaBahera
    @BamerikaBahera 10 місяців тому +1

    እኔ አማት ሆኖታል ካይቶጲያ ያዋጣ ጊን የታዋሳና ጊዜ እንዳዋዋል ነባረ በጣም አዉን ጊን ዋለ ስልኩን እያጣፋናዉ ሚጣፈዉ ልረቃዉ ባልኩባት ሳት እዳዉለል እና ሚትለኛልክ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ታሳፋ ነዉ የለኝ

  • @heru12169
    @heru12169 Рік тому +6

    የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ማወቅ ይቸግራል ከቲክቶክ ኣይቼ ነው እዚ ያገኘሁህ በተለይ የሴት ልብ ኣዋቂ ነክ እውቀትህ ይጨምርልህ

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y 11 місяців тому +2

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ብርታልን ወንድማችን አስተማሬ ነገሮችን ነወ የምታነሳልን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ትክክለኛውን ስው ይስጠን ለሁላችንም 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ Рік тому +29

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በርታልን ወንድማችን 🥰🥰

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 10 місяців тому

    ትክክል ነህ ግን አዳንድ ወድ፡በስልክ ካቺ፡ክተለየሁ ቀን ጀምሬ በጣም ከበደኝ ኑሮ ይላል ይህ ማለት ለኔ ቦታ አለው ወይስ አስመስይ፡ነዉ

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 11 місяців тому +8

    የርቀትፍቅር ከባድነው ኣደከመኝ ናፍቆት ኣለ በዛላይ ትንሽ ግጭት ለመፍታት በኣካል ሲሆን ይሻላል😢😢❤❤❤❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 3 місяці тому

    ወንድሜ በጣም ነዉ ምወድህ tiktok ላይ በጣም ነዉ ምከታተልህ thanks❤❤❤❤

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck Рік тому +2

    አሁን ሁለት አመት እደት ነው አልቆ ነው የምንገናኘው ሳሰበው እረቀቱ ሁሌ እኮ እናወራለን ታይ አትሂጅ እያለኝ ሲለምነኝ እየቆላኝ መጥቸ😢

  • @ElehamYmam
    @ElehamYmam Місяць тому

    እኔለሠርጌ እጠራህ አለሁ ኢሸአላህ ግን በጣም ነው የምራው ማለቴ ከኔብቻ ይመስለኝል ፍቅር ያለው እያስመሠለይሆን አላወኩም😢