Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
5 አመት አስጠብቆኝ ጊዜዬን ገንዘቤን አስጨርሶኝ ከዳኝ ለ5ወር ተጎዳው ሞቴን ተመኘው😢 ከሚባለው በላይ ተስፋ ቆርጬ ነበር ....ከዛማ የሆነ ሰው ተዋውቄ ጊዜ ሳላጠፋ💃ድል ባለ ሰርግ አገባው ስብራቱ ከልቤ ባይወጣም ግን አልሃምዱሊላህ ከዛ ህይወት ወጥቻለው 👏 ከዛማ ያ ይሁዳ X ከዛችም አልሆነም ተመልሶ መጣ እኔም የሰርጌ ፎቶ ላኩለት ሰው የጣለው አላህ እንደሚያነሳው ነገሬው Block አጠጣሁት😅 አይዞኝ እህቶቼ ያልፋል በርቱልኝ❤
አምበሳ ነሽ አንች❤❤
@MedinaSeid-m9i አመሰግናለሁ ውዷ❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤
መከዳት እግዚአብሔር ካርዳ በስተቀር በጣም ከባድ ነው እኔ እግዚአብሔር እርቶኝ በህይውት አለው ስሜቱን በደንብ አውቃለሁኝ ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል ጉልበት አለፍ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መቼም የማይከዳ የማይለውጥ ❤
ወላሒ እኔም
በእሱ ምክር እደኔ የተቀየራቹ እጅ አውጡ❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም በትምህርቱ በጣም ለውጦኛል ተለውጫለሁ ግቢና ተከታተይ
❤❤❤❤❤❤❤
@@melkethany ኢሄኛውም ወድማችን ሰባኪ ወንጌል ነው ምናልባት ካላወቅሽ ቤተክርስቲያናችን ያፈራቹ ነው ❤እሺ እህቴ
ተባረክ እውነት ሁሉም ያልፋል ❤
ብሩክ ነህ በእውነት ትምህርቶችህ ከአመታት በፍት አግኝቼው ቢሆን ብዙ አመት አልጎዳም ነበር አሁንም ብሆን ብዙ ተጠቅሜአለሁ ፀጋው ይብዛልህ❤
ይገርምሐል እየዘደድካቸው የሚጠሉህ ሰዎች አሉ
ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤❤
እሸ❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤tabarake🙏🙏🙏
በትክክል ነው ገጥሞኛል ❤❤❤❤❤
በእውነት ትክክል ነው ተባረክ
Thank you❤
እድሜና ጤና ወድሜ
ትክክል ነህ ወድሜ
Thank you for important information 🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
እናመሰግናለን ወድም ፀግሽ
እናመሰግናለን ❤❤
በጣም ማንንም ሰው በሱ ልክ አምኛ አላቅም ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ያፈቀርኩት በፍቅር ፈንታ መርዝ ሰጠኝ ከብዙ ውጣ ወረድ በኋላ ነበር ፍቅር የያዘኝ ከተሳሳተ ሰወ ጋ ሆነ እና ልቤን አደማው 😢😢
😭😭😭💔🙏🏼🙏🏼Thank you
ፀግሺእናመሰግናለን
Ena prayer newe yeredagne endelewte yaderegegne 🙏🙏🙏🙏🙏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😢 እውነት ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍💯
እውነት ነው😢😢😢😢
Tekekele nehe teleke temeherte newe endekeyere newe yaderekegme thank you Betame 🙏🙏🙏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
Thank you 🙏
እድሜ ይስጥህ
ማነው እንደ እኔ ከቤት መውጣት ሳልችል አፍቅሬ😢 ቤት ውስጥ አሬቄ ጠጥቶ ጨጓራው የታመመ 😢😢😢
እኔ መቸም አልቀየር ሁሉም ወዶች አንድ ናቸው ያየሁት አንድ ቢሆንም በደሉ ግን ሁሉንም እድጠላቸው አድርጎኛል
ማርያምን እኔም መቼም ብነገር ብነገር አያሳምነኝም ሁሉ ወንድ አንድ ነዉ የምመስሉኝ😂 አፈር ይብሉና በነሱ ምክንያት ስንቱን ጠላን ሚስክኖች ፈጣሪ ይረዳን 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂@@GgGhh-cl5jv
እደት ይቁረጥልኝ😭
ችግሩ ሰወችን እደሰው የምን ወደው ከተጎዳን በሁላ ነው
እውነት መቁረጥ አቃተኝ 😢💔
ማሬ ብሎክ።አርጊው።ፎቶ እጥፍ እኔእንድዛ አድርጌ።አእምሮሞ ወጣልኝ አልሀምዱሊላ❤❤😊
@istme4224 አድርጌው አለሁ ግን ሲናፍቀኝ ብሎኩን ፈትቼ መልሼ ፕሮፋይል አያለሁ እውነት ከበደኝ 🥹😭
እንኳን በጓደኝነት እኔ 15 አመታችን በትዳር ከቆየን ግን የሆነ ስህተት ሰርቶ ይቅርታ ተባባልን ግን ልቤ አልመለስ አለ በቃ ጠላሁት ጠላሁት ዛሬ አብሬው እንደማልኖር ነገርኩት አዘነ በጣም ልጆችን ይዠ ሀገርቤት እሄዳለሁ አለ እኔ ደግሞ ብሞት ልጆቸን አልሰጠውም ።በባህሪየ መጥፎም ይሁን ጥሩ ልቤ ሚለኝን ካልፈጸምኩ ያመኛል እና ነገሮችን ስወስን በጣም ነው ደስ ሚለኝ
@@Degie-t8l የውሳኔ ሰው ነኝ በሱ ግን አቃተኝ አንዳንዴ እጠረጥረው አለሁ የሆነ ነገር ያረግብኝ ይመስለኛል 🥲
@@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ እኛ ሴቶች ልባችን ሚለን ትክክል ነው የጠረጠርሽው ን ነገር አንድ ቀን በተግባር ታይዋለሽ አይክበድሽ ወስኝ
❤❤❤🎉
Liking née tabarkii
አንተን እየሰመው ሠው ሄደ ሰው መጣ ምንም አይመስለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ
ግዜ ፈጀብኝ እንጅ እኔሥ ወጠሁት ችግር የሆነብኝ አሁን ለይ ሠው ቢወደኝም እውነት አይመሥለኝም
መቁረጥ አቃተኝ😭😭😭
ወንድሜ ያንተን ምክር እሰማለሁ ካለሁበት ነገር መውጣት አልቻልኩም በጣም ያመንኩት ፍቅረኛዬ ባዶ አረገኝ በሂወቴ እንደሱ ያመንኩት ሰው አልነበረም የተጋባም እንዳንቺ አይሆንም እስኪሉኝ ጓደኞቼ በጣም አመንኩት በጣምም ይምል ነበር ፀግሽ ሰው ይሄን ያክል ማስመሰል ይችላል እኔ ሶስት ቀኔ ሳለቅስ እንቅልፍ ተኝቼ አላቅም ምግብ አልበላም በጣም ታምሜያለሁ
ከሌላ አሪፍ ከምትይው ሰው ጋር ማለት ውንድ አውሪ ወንድን በወንድ ካልሆነ ይከብድሻል
@@Etsub2323 አመሰግናለሁ እህቴ ወንድ ሁላ ጠላሁ ዙርዬን ብዙ ወንድ አለ
😢😢😢ፀሎት አድርጊ የበገና መዝሙር አዳምጭ አውቃለሁ ሰሜቱ ከባድነው ብዙወቻችን አልፈንበታል ግን ቢሆንም ጠካራ ለመሆን ሞክሪ እማየ እናም ወድሳይሆን ሴት እህት ወይም ጓደኛ በጥቅሉ ቅርብሺ ለሆነ ሠው በደብ አውሪና ከዛ ቁጭብለሺ አልቅሺ ይውጣልሺ እኔ የሆነ ነገር በውሰጤካለ ሳለቅሰና ለምወደው ሠው ሳካፍል ይቀለኛል ይውጣልሺ😢
@yeshyemarr8303 አመሰግናለሁ
አይ ከሌላ ወንድ ጋር አታዉሬ ከዛ ስሜት እስክትወጪ እራስሽን አስታሚ ልብሽ ታሟል ልብሽን አስታሚ ከአንዱ ወደ አንዱ መሄድ አያድንሽም ደስታሽን ሰዉ ላይ ካደረግሽ ይሄኛዉ ወንድ ቢርቅሽ ደሞ የባስ ሰዉን እንዳታምኚ ሆነሽ ትሰበሪያለሽ ልክ ቁስል ቢኖርብሽ እስከሚድን እንደሚያምሽ ልብም እስከሚድን ያማል ኖርማል ነዉ ማልቀስም ካለብሽ አልቅሺ ከዛ ትድኛለሽ @@merimaaragie346
ወይኔ 7አመት በትዳር ቆየን ከዛ ግን ድሀብሎ ጥሎኝ ሄደ ይላት አገባ ቆርበን በቤተሰብ ተጋብተን አሁን 6አመቴ በቃ እንዴት ሌላሰው ልቀርብ በቃ ወንድ ካሀዲ ናው ቁርባኑን እንዴት ልታውው በሂወት እይለን 😢😢
የእኔ እናት አይዞሽ ንስሐ አባትሽን አውሪአቸው
አይዞሽ እህቴ እኔ 4 አመት የደከምኩለት ሰው በትንሽ ነገር ፈትኜው ይህው ሳምንቴ ተኝቼ አላቅም ማመን አቅቶኛል
@merimaaragie346 አወ እህቴ የአባቶች ትምህርት አዳምጭ መዝሙር ሲሚ መከዳት የደርሰበት ይውቀዋል አይዞሺ ያገባኛል ምን ቃል ጉዳትን አይጠግንም
ትዳሩ ላይ የዘሞተው እሱ ነው ትችያለሽ ሌላ ማግባት አንቺ ግን እራስሽን አረጋጊ ወንድ ልጅን አምረሽ ተውበሽ ነው ምትበቀይው
@Etsub2323 አመሰግናለው ልከ ናሺ እራሰን መጠበቅ ግን ቤተከርሰቲይን ሰሄድ የገባን ቃል ከውሰጤ አይጠፉ
5 አመት አስጠብቆኝ ጊዜዬን ገንዘቤን አስጨርሶኝ ከዳኝ ለ5ወር ተጎዳው ሞቴን ተመኘው😢 ከሚባለው በላይ ተስፋ ቆርጬ ነበር ....ከዛማ የሆነ ሰው ተዋውቄ ጊዜ ሳላጠፋ💃ድል ባለ ሰርግ አገባው ስብራቱ ከልቤ ባይወጣም ግን አልሃምዱሊላህ ከዛ ህይወት ወጥቻለው 👏 ከዛማ ያ ይሁዳ X ከዛችም አልሆነም ተመልሶ መጣ እኔም የሰርጌ ፎቶ ላኩለት ሰው የጣለው አላህ እንደሚያነሳው ነገሬው Block አጠጣሁት😅 አይዞኝ እህቶቼ ያልፋል በርቱልኝ❤
አምበሳ ነሽ አንች❤❤
@MedinaSeid-m9i አመሰግናለሁ ውዷ❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤
መከዳት እግዚአብሔር ካርዳ በስተቀር በጣም ከባድ ነው እኔ እግዚአብሔር እርቶኝ በህይውት አለው ስሜቱን በደንብ አውቃለሁኝ ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ሀይል ጉልበት አለፍ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መቼም የማይከዳ የማይለውጥ ❤