ሁለተኛ ልጅ መጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Рік тому +275

    የቃል ፈርኒቸርን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉t.me/kalfurnaddis 👈

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 Рік тому +5

      ዋጋውን ቴሌግራም ላይ ፖስት ብታደርጉልን ጥሩ ነው.

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano Рік тому +6

      😢ጦርነቱ ካቆመ አማራ ክልል እፈልጋለሁ

    • @HalimaA-tb4nz
      @HalimaA-tb4nz Рік тому +5

      ​@@My-Amhera-fano እኔም እፈልጋለሁ አማራክልል ወሎ ውስጥ ሀገራችንንሰላም ይመልስልን

    • @የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ
      @የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ Рік тому

      ​@@HalimaA-tb4nzአሜን😢

    • @burtacanheila1184
      @burtacanheila1184 Рік тому +5

      የኔ ጨንቅላት እሚሥበው አሁን ላይ ሥለህዝቤ ነው በግፍ ለሚጨፈጨፈው

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Рік тому +499

    የመዳም ቅመሞቾ እዴኔ ስደት የመረረው😢😢 ሀገራችንንም ሰሌም ያርግልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +140

    ሁለተኛ ልጅ ቢመጣማ እኛም ደስ ነው የሚለን ልጅ በልጅነት ሲያድጉ እኩያ ልጅ ይሆናሉ እንደ አዲስ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @sdcc9298
    @sdcc9298 Рік тому +81

    ውዱ ባሌ ስትይ ደስ ስትይ አይለያችሁ የኔ ውድ ባሉን የሚያከብር የሚወድ ደስ ይለኛል

  • @SamreaMama
    @SamreaMama Рік тому +92

    አረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ባገሩ ላይመኖሪያ ላጣው ለአማራ ህዝብ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Рік тому +95

    ቃል የሰኬት ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደሞ ልጅ ከመጣም ይጣ ተመሰገን 🙏

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Рік тому +106

    እነዚህ ጥንዶች ግልፅነታቸዉ ደስ ሲል

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 9 днів тому

      በጣም ቀልዳቸዉ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Рік тому +99

    እረ ወገናችን አለቀ ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለምስጌኑ ህዝብ በገዛ አገራቸው ይፈናቀላሉ ድል ለፋኖ ለጀግኖቻችን ❤❤❤

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 Рік тому +66

    ማነው እንደኔ መጨረሻው ላይ አድርገው የሰማው 😂😂😂😂😂😂
    ፈጣሪ ይስጣቸው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Рік тому +41

    እመብርሃን ለኛም ለመዳም ቅመሞች እደናተ ደስተኛ የሆነ ትዳር ይስጠን እወዳችዋለዉ

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ Рік тому +121

    ፍትህ ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @nas7117
    @nas7117 Рік тому +16

    ሀዲስ ለልጅ ያለህ ፍላጎት ደስ ሲል

  • @selwatube
    @selwatube Рік тому +8

    2ለኛ ልጅ መቷል ግን አሁን ሚዲያ ላይ መናገር ስላልፈለገች ነው ቃል ከካሜራ ጀርባ ለአድስ ሹክ ብላዋለች ከ2ወር ቡሀላ ትነግረናለች ተረጋጉ 😊😊😊

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Рік тому +7

    ውይ ቃልዬ ልቤን አንጠለጠልሽው :: እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ይመጣል እኔ ግን ያረገዝሽ መስሎኝ ነበር:: ለማንኛውም ምርጥ ቤትሰብ ናችሁ እወዳችኃለሁ::

  • @mekdes776
    @mekdes776 Рік тому +49

    አገሬ ስለገባሁ ደስ ብሎኛል የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ላገራችሁ ያብቃችሁ❤❤

  • @mrx7631
    @mrx7631 Рік тому +18

    እነቃል ጠፈ ስል መጣችሁልኝ አዲስዬ እዳተአይነት ባል ይስጠን ለመዳም ቅመሞች😢

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому +19

    ኮሜንቶች አንደኛ ነኝ እያልኩ ከመቸው ቀደማችሁኝ😮😮ቃል&አዲስ ኖላዊን ሳሙልኝ ሁለተኛውንም ቶለ አምጡት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Рік тому +88

    ቃልየ እኳን ደህናመጣችሁ እህት ወድሞቸ እባካችሁ በየምነታችን ወደፈጣሪ እንጩህ ያገራችን ሰላም ማጣት ጭቀቱሊገለነው😢😢😢😢😢😢😢❤❤

    • @munalisa7158
      @munalisa7158 Рік тому

      ትክክል እውነት ጭንቀቱ ልምት ነኝ😢😢😢😢😢እባካችሁን እንጩህ😢😢😢

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +66

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል እኔ ዘመኔን ስደት ጨርሰው በእነሱ ህይወት እንኳን ተደሰች ብሎ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር እና አክስት አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክለት ስም ስጡኝ ስም አውጪ ነኝ ለልጁ በተለይ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስም ከነትርጉሙ ቢሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому +1

      እንኳን ደሥ ያለሽ ኪሩቤል በይው

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 Рік тому

      ዳንኤል በይው ትርጉሙም እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የሚል ነው ባይ ዘውይ እኔም ለታናሽ ወንድሜ ያወጣሁለት ስም ነው እሺ❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Рік тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ አንቺም ቶሎ ገብተሽ ውለጂ የስደት ህይወት መቼም አይሞላ ቆረጥ አርጊና ግቢ ለልጁ ስም ደሞ❤ በረከት❤ወይም የአብስራ በይው አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ

    • @umumarufumumaruf7298
      @umumarufumumaruf7298 Рік тому +1

      Abshirii Rabin keessaa nuhaa basuuu inshallaa ❤❤❤😢😢

    • @elsabetgebeyehu3744
      @elsabetgebeyehu3744 Рік тому

      Enkwan des Aleshhhhhh ehitachin wendimish. Yeweledew Simunnnn wet beteweledebet qen. Wey be kiristina qenu qidus sim seymiw ke amanuel elshaday Luella ke miles sim wuchiii

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @omaralmansoori9564
    @omaralmansoori9564 Рік тому +15

    ቃልየ ልጅ በልጅነት ነዉ ፈጣሬ ይስጥሽ በተከታታይ ብትወልጅ እኩያወችሽ ሁነው ያድጋሉ ለቤቤም አጫዋች ያስፈልገዋል በርግጥ የፈጣሬ ፈቃድ ነዉ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +14

    እር ዛሬ በሳቅ ሽንት ቤት ገብታ ያለው ነገር ያስቃል😂😂😂 ልጅ ጥሩ ነው አብረው ያድጋሉ ውለዱ የኔ ውቦች ድስ ስትሉኮ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ❤

  • @ekru-tube
    @ekru-tube Рік тому +14

    ቃለየ ውለጂ ወላሂ መንታ መስለው ያድጉልሻል ምርጥ ባል አለሺ ❤አላህ ይጠብቃችሁ ውለጂ ማማ❤❤❤❤

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 Рік тому +7

    እውነት እስከመጨረሻው መጠበቅ አልቻልኩም የአዲስ ሁኔታ 😂😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Рік тому +28

    ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ የልባቹሁን መፃፍ ትፈፅምላቹ❤❤❤❤❤

  • @agiwb5295
    @agiwb5295 Рік тому +39

    ፋትህ ለአማራው 😢ፋትህ ላጡ ወገኖቻችን ሰላም ለሀገራችን 😭

    • @BonsituArarsa
      @BonsituArarsa Рік тому

      😂😂 ለምን ጀመራችሁት መጀመሪያ?

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Рік тому +4

    ወይኔ ቃል አላህ ምርጥ ባልነው የሠጠሽ መጨረሻችሁንፈጣሪ ያሣምርላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @mesigodi8977
    @mesigodi8977 Рік тому +7

    ቃልየ እና አዲየ አረ በማርያም አትጥፉ እኔ ሁሌ በጉጉት ነወ ምጠብቃችሁ።❤❤

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 Рік тому +86

    የመጀመርያ ኮሜንት😂❤ይችን ኮሜንት ለምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅር ጤና ይስጣቹ🙏❤

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 Рік тому +2

    ተረጋጊ ቃልዬ አንድ አመት ይሙላው ቤቢ ብዙ የማያስቼግሩ ነገሮች አሉ ለነገሩ አድሥም ቼኩሏል

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +267

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ 😢😢😢

    • @almazdesta1743
      @almazdesta1743 Рік тому +6

      የኢትዮፒያ ህዝብስ😅😅😅

    • @selam3762
      @selam3762 Рік тому +4

      አማራ ምን ሆነ ጉድ እኮ ነው

    • @hanilove324
      @hanilove324 Рік тому +7

      ​@@selam3762ምን ማለት ነው ምን ሆነ ማለት አየታረደ ያለው እኮ አማራ እኮ ነው😡

    • @selam3762
      @selam3762 Рік тому +2

      @@hanilove324 እና ወደ ሰላም አልመጣ ካለ ሊታርድ ግድ ነው ሲጀመር ያአማራ ህዝብ የደርሰበት ችግር የለም

    • @Meka-yc3fc
      @Meka-yc3fc Рік тому

      ​@@selam3762እናተላይደርሶ ከዛየሠውሞትይገባችሆል

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Рік тому +22

    እግዚአብሔር ለሁሉም አይዘገይም ደግሞ ልጃቹ ትንሽ አደግ ይበል ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ

    የፍቅር ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ

  • @የኔብቻ-ጀ6ወ
    @የኔብቻ-ጀ6ወ Рік тому +6

    ቃልዬ የዛሬው ደስ ይላል ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ ደሞ አንድም ቀን አያመልጠኝም በፍቅር ነው የማያቹ ግን ዛሬ ቤታቹ ገብቼ ሳይ የሰርግ የለቀቃቹት መዝሙር አገኘው ደስ ይላል

    • @zeynebbinttku2372
      @zeynebbinttku2372 Рік тому +1

      ወሏሂ ብል መዝሙር ማድነቅ አይከብድም ❤❤❤ መውደዱን ውደጃቸው እኛም እንወዳቸዋለን እምነትግን የግል ነው ሁቢ

    • @Semir71166
      @Semir71166 Рік тому

      ትክክል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +9

    ቃል አዲስ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅቱን ያብዛላችሁ ልጆች በልጅነት ነው ሁለተኛም ቢመጣ ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር በረከቶች ናቸው 🥰🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +36

    ዜማ ያሬድን ሆነችብህ የሆነ ነገር የሆነ ነገር ስትልህ አዲስ😂😂😂😂😂

  • @HayahMalls-lq8ew
    @HayahMalls-lq8ew Рік тому +3

    አለብዬ ደስብሎኝነበር አይከፋም ይመስገን❤❤❤❤ እኖዳችሆለን ቃል ፈንችር መግዛት አፈለጋለሂ እንደግዛብሔር ፍቃድ❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +2

    ውይ ይሁን ሁለተኛ ልጅ ቢመጣም ደሥ ነው የሚለን እግዚአብሔር ያዉቃል ይመጣል ቃልዬ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እዴውም መታ መሰለው ያድጉ ነበር እውነት ቢሆንላችሁ እኔ የወድሜ ልጆች አመት እኮን አይበላለጡም እና መታ ነው የሚመስሉት ደስ ሲሉ❤

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Рік тому

      እኔም ከእህቴ ጋር 11 ወር ነዉ የምበልጣት ማኔኛችሁ ናችሁ ትልቆች ይሉናል እኩልነን ቁመታችንም ዉፍረታችንም

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      ደስ ይላል እኔም ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እና አከታትዬ ነዉ የምወልድ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому +25

    የአገሬ ሠላም የናፈቀው 😢😢❤👍በላይክ ❤ደምሩኝ❤😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Рік тому

      ደምሪኝ እደምርሻለሁ❤❤

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh Рік тому +7

    እረ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደና መጣች የኔ ውዶች

  • @Worika.Asirat
    @Worika.Asirat Рік тому +7

    ደስስትሉ እግዝአብሄር ደስታን ❤ ያብዛላቹ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Рік тому +12

    እወድችዋሎው ስርኣታቹ ኣይቀይር ፈጣሪ
    ንቁ ናቹ ዶሞ እመቤቴ ከኣይን ታውጣቹ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому +5

    እደው ደስስስስስ ስትሉ ፍቅሩ ያብዛላቹ ለኛም እደናተ አይነት ፍቅር ቤተሰብ ይስጠን

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Рік тому +10

    አዲስ ቃል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹ እንደዚ አይነት ባል በፀሎት ካልሆነ አይገኝም ቢሆንም ባይሆንም ፈጣሪን አመስጋኝ ናቸዉ ቃዬየ አንቺም ምርጥ ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ የልብሽን ሰዉ የሰጠሽ ልጃቹን በጥበብ በሞገስ ይደግላቹ እወዳቿለዉ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +5

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ አዲስ ምርጥ ባል ❤❤❤ይመቻችሁ

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 Рік тому +7

    ይኢቶቢያ ህዝብች ሁላቸነም ብሀይማኖታችነ እፀልይ😥😥😥🥰🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +38

    ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ የሀገርን ነፃነት በቅርብ ያድርግልን አሜን አንድነትን ይስጠን😢😢😢

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +15

    የመዳም ቅመሞች እኔ ብቻ ነው ሰደት ያሰጠላኝ😢

    • @tedg4564
      @tedg4564 Рік тому +3

      አለን ግራ የገባን ሀገርን ሥናስብ ሠላም የለ😢😢😢

    • @rrfdfgfdxy1960
      @rrfdfgfdxy1960 Рік тому

      Me too

    • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
      @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ Рік тому

      ​@@tedg4564እውነት ነው ግራ ገብቶናል አለመታደል ሁኖ እዛ የነበሩ ኮ እየኖሩ ነው ይብላን ለኛ ከርታታዎች እንጂ😢

  • @Brhan480
    @Brhan480 Рік тому +1

    እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ ተፋቃራችሁ፣ተጋባችሁ፣ወለዳችሁ አሁንም ድጋሜ ወዮዮዮዮዮዮ የመዳም ቀመሞች እኛስ😔
    ለማነኛውም ፅድት ያለች ሴት ልጅ ይስጣችሁ 😘😍

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Рік тому +8

    ቃል ብቸዋል ከመጣች የታወቀ ነው ተኮል አለችባት😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +98

    ሰላም ተወዳጆች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ይሁን 2016 የተገፋው የዓማራ ሕዝብ አምላክ እረፍት ይሰጥ ዘንድ እንዲሁ ሰላም ለሚወደው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የፍትህ ዘመን ይሁንልን አሜን😢❤❤

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow Рік тому +4

    የኔ ዉድ እኳን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰💗🥰💗🥰💗🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Рік тому +14

    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 😥😥😥😥❤️❤️❤️

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Рік тому +9

    ሁሉ ነገር በሚዲያ እጭ😢😢 ክብር ከሰው ልጅ እርቋል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች❤🎉

  • @ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ

    😂😂😂😂😂 የሁነ ነገር ይመጣል 😂😂😂😂😂😂😂አይ ቃልዬ😂😂😂😂መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅር ናችሁ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TingritNiguuse-td5wq
    @TingritNiguuse-td5wq Рік тому +32

    ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር አምላክ ይስጣችሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @wab7691
    @wab7691 Рік тому +10

    😂😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላቹ 🥰🥰🥰

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      😂😂😂😂😂 ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      😂😂😂😂😂 ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Рік тому +5

    እንዴት ነሽልኝ ቃልቄ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +22

    ወደ ፊት እሩጫ😂😂ማነው እንደ እኔ በሄደበት እያሳለፈ የሚያይ😂😂

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +9

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Рік тому +1

    ለልጅ ያለው ፍቅር ግን ወላሂ ፈጣሪ ይሥጥክ የምር😍😍

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Рік тому +12

    ፈጣሪይጠብቃችሁውዶቼ❤❤❤❤እግዚአብሄርይስጣችሁ❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 Рік тому +1

    እኔም ቃልዬ እንዳንቺ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ የመጀመሪያ ልጄ ሁለት አመቱ ነው ግን ቼክ ሳደርግ ምንም የለም እንግዲህ እግዚአብሔር ባለው ጊዜ ይሆናል

  • @meskigetasew-qh6uh
    @meskigetasew-qh6uh Рік тому +11

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @Lila-j7j
    @Lila-j7j 2 місяці тому +1

    እኳን ደሥ አላቺሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Рік тому +18

    እሄን ቤታስብ የምትወዱ እስኪ ❤️❤️❤️❤️

  • @hermelamesfin7649
    @hermelamesfin7649 Рік тому

    የኔ ማር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያርግላችሁ በጣም ነው ውድድድድ ነው የማረግሽ

  • @weynshetwegderes
    @weynshetwegderes Рік тому +13

    ፍትህ ለቤተሰቦቻችን ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 Рік тому +1

    ልጀች የእግዚአብሔር ሰጦታናቸው ባባይ እግዚአብሔር አምላኽ ያሰድግላችሁ

  • @samrahail8221
    @samrahail8221 Рік тому +5

    ቃል እኔ ግን እቃ እፈልጋለው ብዬ መልክት አስቀምጬ አልተመለሰልኝም

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Рік тому +1

    የኔ ምርጦች በጣም ውድድድድድድ የምር አዲስ ምስኪን እረፍት ያስፈልግሃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤የምር ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @fj5u68
    @fj5u68 Рік тому +25

    ሀገራችንን ሰላም አርግልን በያላችሁበት ቦታ ፀሎት አርጉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому

    ዉይ ሐዲስ ለልጂ ያለህ ፍቅር ይለየል አሉ አዳንዶች አስረግዘዉ የሚጠፉ በእዉነት ጥሩ አባት ነክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @toybamohammed5035
    @toybamohammed5035 Рік тому +6

    አረጋጉት ልጃችሁ 1 አመት እካን ይጥባ እጂ ፍትህ ለባቢ አርፋህ ተኛ አዲስ

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Рік тому +2

    በኡነት እዴት እደምወዳችሁ💕ልኡል እግዛብሄር እደነ ቃልየ የተባረከ ትዳር ይስጠን🙏

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому +4

    ማነዉ እደኔ ዬሀገር ሰላም ዬናፈቀዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Рік тому +2

    ቶሎ ውጭ አረ በማርያም አላለም😂😂😂
    ሥወዳችሁ አይ ስደት ልጅነታችን ነጠቀን እኮ😢😢😢😢😢😢😢

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 Рік тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @زهره-ه9ن4ج
    @زهره-ه9ن4ج Рік тому +13

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @meseret6608
    @meseret6608 Рік тому +1

    በጣም ደስ የምል ዜና ነው ቃልዬ ሶፋም እንገዛለን በሪቱ

  • @AsiaAsia-zg1jj
    @AsiaAsia-zg1jj Рік тому +6

    ለምን መዋሸት አሰፈለገ ያሳፈራል የሰውን ትኩርት ለመሳብ ይዋሻል

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Рік тому

    ዘማ ያሬድን አስተወሽን ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @meladelbelachewu-cc5xp
    @meladelbelachewu-cc5xp Рік тому +10

    ኮሜቶች ስትመቹኝ እዉስጤ ናችሁ ኑሩልኝ

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Рік тому +2

    እስኪ አነቃልዬ በግፍ ለሚጨፈጨፈው አማራ ድምፅ ሁኑ

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому +6

    ዋጋብትነገሩን ጥሩነው እኔእፈልግነበር

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Рік тому

    ወይ መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው💋😘😘😘😘

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Рік тому +29

    ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲🤲❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Місяць тому

    የኒውዶች እመብርሃን የናተንም ፍቅር ጠብቃ ከክፉሁሉ ትጠብቃችሁ❤❤❤ የሚወለዱትንም ልጆች ጥሩ አስተማሪ ምሳሌሁናችሁናል በእውነት ❤❤❤❤

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Рік тому +3

    የሀገራችን ነገር እንደኔዉስጡ ያሳመመዉ ማን ነዉ ተቃጠልን እኮ😢😢😢😢❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +2

    Lij belijnet teru new kaleye weledu ❤❤❤❤❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Рік тому +3

    ቃልዬ❤
    እኔም ከናንተ አዛለሁ ፈርኒቸሮችን

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Рік тому +9

    ፍትህ😢ፍትህ 😢ፍትህ 😢ለተገፍው ለአማራ ህዠብ በማንነቱ ለሚገፍ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Рік тому +8

    በስማአም ከአይን ያውጣችሁ ስወዳችሁ እውነት ያድርገው ብያለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Рік тому +1

    ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ ዬሰጠንን ብናዉቅ አንድም ዬጎደለን ነገር ዬለም ምንም ልጅ ዬሌለዉ አለ ይህም ልላቹሁ ዬፈለኩት ዬኔ አሰሪዬ 3 ልጆች አናት ናት ዬዎር አበባ በመጣባት ቁጥር ከፈጣሪዋ ትጣላለች እሺ መች ነዉ እግዚኣብሄርን ዬምናመሰግነዉ አንድ ከሰጠን ለሁለተኛ ሁለተኛ ከሰጠን ለሶስተኛ እናለቅሳለን ይቅር ይበለን ምንም ሳይዎልዱ ደርቀዉ ለቀሩት እናቶችም በፀሎት አስቧቸዉ❤❤❤❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Рік тому +3

    ደስ የምትሉኝስ ነገር እእዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TigistBelete-wx2wz
    @TigistBelete-wx2wz Рік тому +1

    ከሁሉም ነገር ሚገርመኝ ሚዲያዎች እንዳለ ስለግላችሁ ለላይክ ነው ምትጠቀሙት አሁንማ የቀራችሁ አልጋ ላይ ጨዋታ ማሳየት ብቻ እኛ ምናገባን ትርክሚርኪ ምታመጡት ምናለ ለሀገራችሁ ብትጮሁ ድምፅ ብታሰሙበት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም❤❤❤❤

  • @EyrusAserse
    @EyrusAserse 9 місяців тому

    ቃልየ አዲስ ከነልጃችሁ ከሁሉ ቤተሰቦቻችሁ በጣም እወዳችሃለሁ በጣም በጣም እኔጃ ብቻ ሁሌም እናተን ነው የማይ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +4

    አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስ ና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤የኖላዊ ቤተሰብ 🥰🥰🥰

  • @altudz4055
    @altudz4055 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣አይ አዲስ ማን ነው ሚመጣው አልክ ያስብላል 🤣🤣🤣ቃል ሰራሽለት ገና ነሽ አይዞሽ ይመጣል በሰላም 🥰🥰🥰