የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 770

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 2 роки тому +233

    ይመስለናል እንጂ የማያልፍ ቀን የማይቀር ታሪክ የለም ግን ሁሉንም ለሚያደርገው የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው

    • @elsabtetmiktu
      @elsabtetmiktu Рік тому

      አሜን

    • @kidistabrham36
      @kidistabrham36 Рік тому

      አሜን

    • @FdfjdddZghsu
      @FdfjdddZghsu Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @kadimaku4362
      @kadimaku4362 Рік тому

      Habibti geta eko lij yelewem ayweldem ayweledem yene konjo

    • @arbsieyasin4127
      @arbsieyasin4127 Місяць тому

      Geni, you have been cultivating your kids since their very childhood and that is why they are still manageable. May God bless you all !!!

  • @zolatedla374
    @zolatedla374 2 роки тому +107

    ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ ከልጇችሽ ያለሽ ግንኙነት ለብዙ ቤተሰቦች ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ 🙏🙏🙏

  • @tigisttazara3193
    @tigisttazara3193 2 роки тому +143

    ለሁሉም ጊዜ አለው የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር። ይመስገን።

  • @geniyeeyu8654
    @geniyeeyu8654 2 роки тому +140

    ልጆች ሲደስቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል አይ ልጅነት 🤩🤩

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +95

    እኔ አንድ ነገር ተረድቻለሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ልጅ መውለድ አለብን የመዳም ቅመም ብር ስናባርር ብቻ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍 ጀግና ሴት ነሽ ገኒ

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому +1

      በጣም እንጂ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@እሙፈቲሀ እነደማመር በቅንነት

    • @saraabera5655
      @saraabera5655 2 роки тому

      Beteme tekekle egeta

    • @ኢሰላምነውህይወቴ
      @ኢሰላምነውህይወቴ 2 місяці тому

      በጣም ወላሂ ቀሪ ሀብት ልጅነው ገንዘብ ጠፊነው ደሞ ከተሰራ በማንኛውም እድሜ ይመጣል አላህ ይሰጠን

    • @okok8293
      @okok8293 14 днів тому

      ባልሲኖርኮነዉ የምንወልደዉ😊​@@ኢሰላምነውህይወቴ

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 роки тому +72

    በጣም አለቀስኩኝ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ብዙ ውጣ ውረድ አይተናል የብርሃን ጭላጭል አሳየን ልፋታችን መከቱ አይሁን😢🙏🏼

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 Рік тому +11

    ብዙዎቻችን ትናንታችንን እየረሳን ነው የተቸገርነው አንቺ በጣም አስተዋይ እናት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 місяців тому +10

    ሚስኪን ለካ ሁሉም ሰው የራሡ የሆነ ቁስል አለው ገረመኝ ታሪካችሁን መለስ ብዬ ሳዬው መሻአላህ ዛሬ ለዚህ መድረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 2 місяці тому +7

    ገኒ ባልሽ እስካልሞተ ድረስ በልሽ ነው በኪዳን ተሳስራችኋል ስለዚህ እንደእግዚአብሔር ቃል ነው የምነግርሽ ሞኮሼ እባክሽ አታሳቂው አላገባ አላገባሽ ባለቤቴ ብለሽ ጥሪው እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው ተብሎ ተፅፏል ገኒ አንቺ ጋ ነው ልብሽን ዘግተሽ የማየው እግዚአብሔርን የምትወጂው ከሆነ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ወደ አንድነታችሁ ተመለሺ የትኛውም በደል ሊኖር ይችላል እኛ እየበደልነው ምህረቱን ከእኛ ያላራቀውን እግዚአብሔርን አስቢ ወንድሜም ከሚስትህ አልራክም ከልጆችህ አልራክም ይሄንን መለያየት አትልመዱት እግዚአብሔር መለያየትን መፋታትን ይጠላል ፍልስፍናችሁን አቁሙና ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኑ ህይወታችሁን በእግዚአብሔር ቃል ቃኙ ቃሉን ከንብቡ ገኒ እግዚአብሔር ራርቶልሽ እድሜ ሲሰጥሽ ፈቃዱን እንድትፈፅሚ ነው ብዙ ሰው እንደነገረሽ አውቃለሁ አሁን ግን ይሄ የእግዚአብሔር ተግሳፅና ምክር ነው ተግባራዊ አድርጊው የትዳር ተቋም መስራቹም እግዚአብሔር ነው አንቺም ባልሽም አይደላችሁም አንድ ስጋ ይሆናሉ ያለው ቃሉ ነው አንቺም እሱም ትጠየቁበታላችሁ እግዚአብሔር ተጠንቅቆላችሁ ነው የልጆቻችሁንም ህይወት የጠበቀላችሁ አትቀልዱ ሁሉም ያልፋል የእግዚአብሔር ቃል አያልፍም እደግመዋለሁ ይሄ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው ታግሷችኋል ታዘዙ የተመካችሁበትንም ነገረ እግዚአብሔር ነካ ሊያደርገው ይችላል ሁልጊዜ እንደሳቁ መኖር የለም ዕድሜን የቀጠለልሽ እግዚአብሔር ይናገርሻል ወደ ባልሽ ተመለሺ አንተም ወደ ሚስትህ ተመለስ ለልጆቻችሁ አሁንም መልካም አርዓያና ምሳሌ የየምትሆኑት የእግዚአብሔርን ተቋም እንደገና አስከብሩ ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ወደ አንድነት ኑ በአንድ ቤት ጥላ ውስጥ ሁኑ ተቃቀፉ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ሰይጣንን ድል መንሳት አለባችሁ
    (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 2)
    ----------
    20፤ አዳምም ለእንስሳት ሁሉ፥ ለሰማይ ወፎችም ሁሉ፥ ለምድር አራዊትም ሁሉ ስም አወጣላቸው፤ ነገር ግን ለአዳም እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም ነበር።
    21፤ እግዚአብሔር አምላክም በአዳም ከባድ እንቅልፍን ጣለበት፥ አንቀላፋም፤ ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በሥጋ ዘጋው።
    22፤ እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት።
    23፤ አዳምም አለ። ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል።
    24፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
    25፤ አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፥ አይተፋፈሩም ነበር።

    • @merontamiru-e5l
      @merontamiru-e5l 22 дні тому

      1 neger tawukiyalesh ehite..enem ende genet balen yikir malet alchalkum...beka alchalkum..gin abatachen hoy siseliy hulem yehone verse lay pause adergalewu....egnam yebedelunin yikir endeminil.....gin 1 sewun yikir alshiwu yemibalewu meche newu....

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 роки тому +9

    የኔ ደስታ ወደር የለውም የሰው ደስታ እድህ፣ያስደስታል አባታቸው አራዳ ፍቅር ነው ወላሂ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ያረብ እንደገኒ 4 ልጂ እፈልጋለሁ ገኒ እረጂም እድሜ ጀግና እናት ነሽ በስረአት ኮትኩተሽ ነው ያሳደጋቸሆቸው ኑሩላቸው ታርቃችሁም አብራችሁ የልጂ ልጂጂጂጂጂ እዩ

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 2 роки тому +4

    ገኒዬ ማርያምን ጀግና ሴት ነሽ እናት ማለት ትርጓሙ የገባሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ቀን የመሰለን ሁሉ በእግዚአብሔር ያልፋል የኔ ብርቱ የኔ ጥንካሬ

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 2 роки тому +13

    ዴቭ እና ባቢ በጣም ያሥቃሉ መክሊት እና ቅዱሥ ያሣዝናሉ ከሀዘን በኋላ ደሥታ አለ ዋው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ውይይ ልጅነት ቅዱስ ዳዊት መክሊት ባቢ ይገርማል ብቻ የሁሉ ባለቤት የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ከናቱ ከድንግል ማሪያም ጋር የተመሰገነ ይሁን

  • @semirab3949
    @semirab3949 2 роки тому +16

    ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ! የእናቶች ተምሳሌት🙏 እልፍ ደስታን ከልጆችሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ🥰

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    ይገርማል ነገሮችን ቀርፆ ማስቀመጥ ለካ ጥሩ ነዉ ሲያልፍ እና ስናየዉ የሚሰጠዉ ስሜት የሚገርም ነዉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      በትክክል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      የኔየውድ የቅዱስን ፍገግታ ሳይ እባየ መጣ😢😢❤❤

  • @tigistalemayehu8061
    @tigistalemayehu8061 2 роки тому +4

    ገኒ በእውነቱ እንዳልሽው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ይመስገን ጎሽ ለልጆቿ ስትል ተወጋች ነውና አንቺም እንደዛ ብትጎጂም ለበጎ ነው እሁንም ጌታ ይባረክ

  • @saritis4220
    @saritis4220 2 роки тому +28

    የሰው ልጅ ከትንሽ ነገር ተነስቶ እንዲ ትልቅ ጀረጃ ሲደርስ ነው ደስ የሚለው ገኒዬ ልጆችሽን የልጆችሽን አባት አንቺንም እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር መልካም ነው። ስናመሰግነው ደግሞ በብዙ ይባርከናል ገንዬ አሁንም በብዙ ተባረኩ።

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 2 роки тому +24

    የማያልፈው ቀን የለም እግዚአብሔርን እሄንን ቢዶ ስንቴ ደግሜ አየው እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 🥰🥰🥰🥰 ገናዬ ዘመናቹ ይባረክ

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +6

    ቅዱስ ጥርስ በጥርስ ሆነ የኔጌታ ሲያሳዝኑ ኑሩላቸው ወላጆቻቸው እናተ ካላችሁ ምንም አይሆኑ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +22

    "ቤትንም ቢሆን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው" ::
    🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotfekadu8449
    @hiwotfekadu8449 Рік тому +2

    እጅግ አስተማሪ ቪዲዮ በእግዚያብሔር እርዳታ የማያልፍ የማይረሳ &የማይሆን ነገር የለም ገኒ በጣም ጎበዝ

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 2 місяці тому +2

    እውይይይ ሁሉም ሲያምሩ በስላሴ ስም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ህፃን እንደነበሩ በይበልጥ ያምራሉ እናትና አባትም በወጣትነት ምርጥ ማስታወሻ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 2 роки тому +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እሱን ይዞ የማይሻገሩት መከራ የለም የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ሁላችንም ከሃጥያት በስትቀር የተመኘነው ይሙላልን ክብርምስጋና ለእናትና ልጅ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +10

    አቤት ልጅነት😂😂ምን ይሉ ይሆን ሲያዩት

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 2 роки тому +6

    ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش 2 роки тому +8

    የሰው ልጅ በሂወት ከቆየ የማያልፍ ነገር የለም ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እሰከ ሚያልፍ ያለፋል

  • @ayubku2019
    @ayubku2019 2 роки тому +4

    ትላንት ሳልፍ ቀላል ይመስላል ገኒ በታም ነው ምወድሽ ሳያቺ ህናተ ቤት የመታው ያክል ይሰማናል ፍቅር ግንባታው ላይ ነው ትሩም የሚሆነው ሚበላሸውም ፍቅራቹ ደስ ይላል ህኔንም በሀሳብ ወደሃላ ወሰድሽን እግዚአብሔር ይተብቃቹ!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +4

    ገንዬ እህቴ አይዞሽ ኡፍ አሁን መሰለኝ ቅዱሴ ነው ያስለቀሰኝ የፊቱ ፈገግታ ደስታው ያቺ ትንሽ ፊት ላይ ብዙ ይነበባል

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ንየተሞረከዘ ድንግል ማርያምን የተማጠነ ሁሉንም ያልፋል ገኒ ጠንካራ ቤተሰቦች ያለሽ ምርጥ እናትነሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 роки тому +2

    በእውነት ገኒዬ በጣም ልዪ ሴት ነሽ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥስ ትልቅ ማለት ያለፈውን የማይረሳ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 2 роки тому +8

    ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላሉ ደስታቸው እራሱ ይጋባል

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Рік тому +2

    በትክክል እግዚአብሔር በበርከት ይባርካችሁ

  • @fevehailu7359
    @fevehailu7359 2 роки тому +2

    ወይኔ የልጆቹን ደስታ አስለቀሰኝ ገኒ እግ/ር ገና የተሻለ ይኖርሻል ምክኒያቱም ዋነኛ ያረግሽው እግ/ር ነው አሁንም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 Рік тому +1

    jegna neshi geni fetari chemro yistish...❤❤❤

  • @zittagashaw2119er
    @zittagashaw2119er 2 місяці тому +2

    ስላለፈውም ስለሆነውም ስለሚሆነውም አግዚአብሔር ይመስገን ገኒየ የኔ መልካም ሴት ልጆችሽን ይባርክልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 роки тому +2

    ብዙ ነገር ያሳለፈች ጀግና እናት ባልዋ ጥልዋት ሲሄድ ቤተሰቦችዋ ጋራዥ ውስጥ አንጥፋ ልጆቹን አሳደገች ጀግና እሁን ይሄ አባት ተብዬ ይንበጣረቃል ብልጣጣ !!!!

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ገኒዬ ካንቺ ቤተሰብ ታሪክ ብዙ እንማራለን እውነት ነው ትላንትን ማመስገን አለብን ልክ ነሽ

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 2 місяці тому +1

    Kelij ketilo yeiras bet betam des yilal

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому +2

    አስተማሪ መልዕክት ነዉ,ቤታችሁንና ቤተሰባችሁን እግዚአብሄር ይባርክ፡፡ ልጆች ሲደስቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል፡፡ ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ ከልጇችሽ ያለሽ ግንኙነት ለብዙ ቤተሰቦች ትምህርት ይሆናል፡፡

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому +2

    ሲያልፍ ደስስስ ይላል እኔ እንባዬ የመጣው ልጆቹ ቅዱስ ያለው ደስታ ምስኪን እውነት አሁን ሲያዩት እዴት ደስስስ ይላቸው ፈገግታው ቅዱስ

  • @leulyilma4309
    @leulyilma4309 Рік тому +1

    ተመስገን እድሜ የሰጠው ብዙ ያያል ገኒዬ የኔ የውስጤን ቁስል አስታወሺኝ ዛሬ ላይ ምን ያህል ደስተኛ ነሽ ማስተማሪያ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 місяці тому +2

    ገኒ ጀግና ሴትነሽ ለኔ አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 2 роки тому +6

    አባትይሁ በጣም ያሰቀኛል ፈታ ያለ ነው አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ የሆነ ደግምት ይመሰለኛል የለያያችሁ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ለጊዜዉ እምያልፍ ቢመስልም ሁሉም ያልፋል ከእኛ የሚጠበቀዉ እግዚ አብሔርን ማመስገን ብቻ ነዉ ስለተደረገልንም ስላልተደረገልንም እግዚ አብሔር ይመስገን ገኒ በጣም ተልቅ ሰዉ ነሽ ተላንትን የማይረሳሰዉ ደስስ ይላል የድንግ ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @HidetYigrem-v9d
    @HidetYigrem-v9d 28 днів тому +1

    asleksognal. geni betam neber mewodsh. astemarshgn kemer. ❤❤❤ temesgn lenate

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +5

    ተመስገን ሁሉምነገር አለፈ ልጆችሺም አደጉና ለዛሬ በቁ እስ እንኳን ፈጣሪ፡እረዳሺ

  • @meb71219
    @meb71219 3 місяці тому +1

    ይገርማል ዕድገታቸው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያርጋችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +9

    ለእግዚአብሔር ትልቁ ስጦታ ምስጋና ብቻ ነው ከኛ የሚፈልግገው ሁሌ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጂ አሜን

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 2 місяці тому +1

    የኔ ማሮች ስወዳቹህ❤❤❤❤❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +3

    ለካ የማያልፍ የለም ሁሉምያልፋል ዋናው ሶብርነው ይገርማል ልጆጁአስተዳደጋቸው ማሻአላህ

  • @GebisaTadu
    @GebisaTadu 10 місяців тому +2

    ለሁሉም እግዚአብሔር ግዜ አለው ገኒ እመብርሃን ከኔ ልጆችሽ ትጠብቅሽ

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 роки тому +8

    መክሊት ነች እንደ ትልቋ የኔ ማር ከዚህ ላይ ትልቋ እሷ ትመስላለች አሁን ላይ ግን ወንድሟ ታላቋ ይመስላል 😁

  • @Hanan-pz1ox
    @Hanan-pz1ox 2 місяці тому +1

    ገኒየ በዚህ ቭድዮ የእግዚያብሔርን ድቅ ስራ ነዉ ያየዉት እርግጠኛ ነኝ የኔም ታሪክ ይቀየራል በባ ነዉ ያየዉት ቅዱስ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እድገቱ ብቻ ነዉ የተቀየረዉ መልኩ ሳቁ አሁንም እደዛዉ ነዉ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ 2 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ በቃሉ ላይ ስናገር መከራህን እንዳለፈው ወሃ ታስባለክ ይላል እና እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ማሰብ መልካም ነው በትንሹ ስታመሰግኑ ለላ ይጨመራል ዘመናቹ ይባረክ ደስታችሁ ይጨመር።

  • @mahidertsegaye9580
    @mahidertsegaye9580 2 роки тому +1

    አመስጋኝ ሁል ጊዜም ቢሆን ይጨመርለታል ልጆችሽ የመጡበትን መርሳት እንደሌለባቸው ማሳየትሽም በጣም ደስ ይላል አሁንም ፈጣሪ ይጨምርላቹ።

  • @Fatima123Ali-y2e
    @Fatima123Ali-y2e 2 місяці тому +1

    ስለሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ገነኒም ለምስጋና መስራትሽ በረከቱን ያድልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 Рік тому

    Tebareku genye swedesh eko.

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 роки тому +3

    የማያልፈ የለም ዋናው ጤናና ትግስነወ
    ልጆችሽ በህፅንነታቸው ወይኔ ሲያምረ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому +15

    እድሜ ሰቶሽ ፈጣሪ ምሮሽ ዛሬን ያሳየሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ገኒዬ ከትላንት ዛሬ ደስ ይላል ነገ ደግሞ ተስፋ ነው ኑሪላቸው ለልጆችሽ እመብርሃን ትጠብቃቹ💝🙏

  • @እሙረዩነኝየልጀናፋቂ

    ወይኔሲያምሩ ልጆችሽ አላህ ከክፉነገርይጠብቃቸው ለኔ ጀግናየነሽ ገኒ ልዩ ሴት

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ምክንያት አለው ሁሌም ደስ ይበልሽ አንች ታመሽ እኛ ወዳጆችሽ እንዴት ስንሆን እንደነበር ማወቅ ከባድ ነው ፈጣሪ ለልጆችሽ ሲል ረዥም እድሜ ከጤና እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው ገኒየ ሁለተኛ እድል ነው ይህ ላንች 😘😘😘😘

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 роки тому +3

    ያማያልፍና የማይነጋ ለሊት የለም ያች የቸግና እናታቸዉ ጥረት ተጨምሮ ከፈጣሪ በጣም ነዉ ገኒ የምወዲሽ እጃች ጥሩ እናት መሆን እፈልጋለሁ

  • @alemealeme7011
    @alemealeme7011 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ገኔ አስለቀሽኝ ከምንም በላይ የልጆች ደስተ ማየት ልነግርሽ አልችልም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤በጣጣጣጣጣም ደሰብሎኛል ከናንተ የበለጠ❤❤❤❤መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር የጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 роки тому +14

    ደስታችሁ ያስደስተናል ዘር እምነት ሳንለይ እንዋደዲ ፍትህ ለወለጋ
    የልጆቹ ደስታ የእዲሜ ልዩነት ወይኔ ዲሮ እና አሁን ያላቸው ልዩነት 🍒🍓

  • @yewubdardebose7583
    @yewubdardebose7583 4 місяці тому +1

    ጀግና ነሽ

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 2 місяці тому +1

    የሁሉም ባለቤት ከዛ እስከዚህ ስአት ያደረሰን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን ከቤቱም አልፎ አች ጤናሽ ተመልሶልሽ ዛሬ ከልጆችሽ ጋር እደዚህ ደስተኛ የሆነ ህይዎት እድትኖሪ ሁለተኛ እድል የሰጠ ፈጣሪ እጅግ ሊመሰገን ይገባል ልጆችሽም እድለኞች ናቸው የልጆችሽን መጨረሻ ያሳይሽ የናት

  • @oumuabdellah.sofiaahmed1691
    @oumuabdellah.sofiaahmed1691 2 роки тому

    Realy u are special 🫡. Yerasen fetari yaderegelgn neger endastawsna endihum life documentary very amazing mehonun astemreshegnal berchi. Tenkara set 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 2 місяці тому +1

    ወይኔ ቅዱስ የዉነት አንተ ነህ
    እምታምኗት እመአምላክ ከዚህ በላይ ትስጣችሁ

  • @abelteshome1395
    @abelteshome1395 2 роки тому +2

    ገኒዬ ገና ምንአይተሽ ኪዳነምህረት ከዚ በላይ ታደርግላቹዋለች የተባረኩ ልጆችሽ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሞገስ ያሳድግልሽ የልጆሽ አባት ሙሌ በጣም እንወደዋለን ፈጣሪ ክፍተቾችን ይሙላ እንወዳቹዋለን

  • @destameasa2450
    @destameasa2450 2 роки тому +1

    ሙሌ አስተማሪዬ እያለ ገኒ ደግሞ አአ መገናኛ ብዙሐን ሰራተኛ ሁና ይመስለኛል ፡፡ የልጆችን ደስታ ከማየት በላይ ሕይወት የለም !

  • @SadaBanda-v7i
    @SadaBanda-v7i 2 місяці тому +1

    እደዉ ስወድሽ 😍😍😍😍😍😍

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 2 роки тому +2

    ቸሩ መድኃኔ ዓለምን ያመነ እናቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው መቸም ቢሆን አያፍርም ከፈብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ቅዱስና መክሊት በልጅነታቸውም አስተዋይ ልጆች ነበሩ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርጋችሁ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 роки тому +1

    😭😭😭😭 melikemelikamewa gobezewa yagerelij genyee. Enequan egezehaber redash 🙏🏾💓🙏🏾. You are strong and special woman, keep on going 💪🏾

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    ገንዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ሴት እናት ነሽ ስለሆነልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ያለፈ የሕይወት ወጣ ውረድን እግዚአብሔር ዛሬ ላይ እንዲህ ዉብ ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 2 роки тому +5

    ማነው እንደኔ የገኒን ቤተሠብ በጉጉት የሚጠብቀው አቤት ሥወዳቹህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 2 місяці тому +1

    ሲያምሩ❤❤❤

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ጠንካራ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ገኒዬ ምርጥ እናት

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 11 місяців тому +1

    ሥለማይነገር ሥጦታው አግዚአብሄር ይመሥገን ገንየ❤❤❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 місяці тому +1

    Yetbarkachwe batsbe🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmekonnen1943
    @tigistmekonnen1943 2 роки тому +1

    እውነት ገኒ ጀግና ነሽ አስለቀሽኝ ቤት የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +2

    አንደኛ

  • @rihanamohammed2120
    @rihanamohammed2120 2 роки тому +2

    ገኒ በዚ ቪድዮ ፅናትን ተስፋን ብርታትን ፈጣሪን ማመስገንን በችግሮች ላይ ብንሆንም ነገ የተሻለ ቀን እንደሚሆንን ተምሬበታለው በጣም ውስጤ የገባ ቪዲዮ ነው ስደት አለም ላይ ነው ያለውት ግን ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬበታለው አመሰግንሻለው ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 17 днів тому

    ቅዱስ ይገርማል አይ ልጅነት በጤና ኖሮ እዲ ወደዋላ ተመልሶ ማስታወስ ደስ ሲል ለሁሉም ቀን አለው ብቻ በእይወት መኖር መልካም ቀንያድላል

  • @meseretgirma6793
    @meseretgirma6793 5 місяців тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 2 роки тому +56

    አቦ ገኔዋ በፈጠረሽ የልጆችሽ አባት ጋር ታረቁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

    • @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
      @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 2 роки тому +1

      በሃይማኖት ምክንያት እንደተለያዩ ሲሉ ሰምቻለሁ እውነት ከሆነ ደግሞ እስካልተመለሰ ድረስ መለያየታቸው ትክክል ነው

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 роки тому

      @@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ እረ ገምቸ ነበር ነገረ ስራው እንደመናፍቆች ነበር..

    • @sihamsiham-mq7ol
      @sihamsiham-mq7ol Рік тому +1

      ​@@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ ሁለቱስ ኦርቶዶክሥ አደሉደ?

    • @NaffisaAbdo
      @NaffisaAbdo 5 місяців тому +1

      ችግራቸዉን እነሱ ያቃሉ እና አታስጨኑቋት ሁሉም ነገር የሚሆነዉ አላህ ሲፈቅድ ነው እጂ በራስ ፍላጎት አይደለም

  • @rohobotgroup6750
    @rohobotgroup6750 2 роки тому +2

    ገኒ ባልሽን መልሽ ወደ ቤት አንድ ቀን የሚባል ቀን የለም የቃልዬብ እና የባባን እያየሽ ነገን አታውቂውምና አምላክ የሰጣችሁን ይቺን እድሜ አብራችሁ እለፉዋት።

  • @meskiniguse7902
    @meskiniguse7902 2 роки тому

    Egziabher ymesgen, geniye betam gobez enat nesh.

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 11 днів тому +1

    የኛ ልባም ውብ የሀበሻ ሴት ጥንካሬ ውብት ኃላፊነት ሙያ ሴትነት ጨዋነት ምን ጎደላት?? እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኩዋን ለዝህ አበቃቹ ገንዬ መልካም እናት ነሽ ልጆሽ እድለኞች ናቸው ያንችን አይነት እናት ስላላቸው ::ውብ ቤተሰብ ፊታቸው ላይ የነበረው የልጅነት ተስፋ በደስታ ተቀይሮ አይተውታል ይሄ ድንቅ የ አግዚአብሔር ስራ ነው ከዚህ የበለጠ ደሞ ትልቅ ደረጃ ደርሰው ያሳየን የቤተሰብ ጧሪ አክባሪ ልጆች ያድርግልሽ የከፈላችሁትን የቤተሰብ ዋጋ ከፋይ ያድርጋቸው እናቶች ጽናት ውጤቱ ጥሩ ነው ::

  • @Mengdot
    @Mengdot 4 дні тому

    All I noticed is your tenacity and also the love the kids has for their father. You get back what you give to your kids. You love them so much.. and they love you back.

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ 2 роки тому +2

    ተይ ገኒ ግን እንደው በልጆችሽ ይሁንብሽ ታረቁ እደው በመብርሀን ተይ እኔ በውነት ሁሌ የምመኘው ነገር ቢኖር አብራችሁ እድሆኑ ነው መቸም ተስፋ አልቆርጥም እመቤቴም አታሰፍረኝም አብረው ይሁኑ የምትሉ ላይክ ገኒ ግን ነገርኩሽ ከምር እዳታስከፊን በተረፈ ሁሌ ነው እምከታተላችሁ አድቀን ግን አብራችሁ ታርቃችሁ እደማያችሁ አልጠራጠርም ሀድላይ ሁናችሁ ልያችሁ በመቤቴ

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Рік тому +3

    ገኒየ እንዴት ልብ ይነካል 😌እያለቀስሁ ነው ያየሁት ግን የምስጋና ህይወት ለእድገት ቁልፍ ነው። ልክ የእኔ ልጆች የእኔ ህይወት ያሳለፍነው ብዙ ውጣውረድ ለልጅ የሚከፈል መስዋእትነት😌 ነው ያየሁት😍በርግጥም እናት አይደለሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች የእኔ ልጆች ናቸው❤❤ተባረኩ ተስፋፉ ጨምሩ ደሰ ትላላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamtemesgen1532
    @biniyamtemesgen1532 2 роки тому +14

    ዳዊት እና ባቢ አይ ልጅነት ❤️❤️❤️❤️

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 2 роки тому

      ለምን አደሁ አላቅም አለቀስትስኩ ልጆቹ ኡፍ ደስ ሲሉ ገኒየ ጀግና ና ፍቅር የሆሽ እናት ነሽ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 Рік тому

      በጣም ፈገግ ያስባሉሉ ክክክሱኮር

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 роки тому +1

    ገኒ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል ሁሌም በከፉታ ኑሪ የኔ ቆንጆ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ እላለሁ

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA Місяць тому +1

    2014😢Betam alekesku egziabher tarik yikeyral lijochu beteleyi tineshu lij anjet yibelal😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 2 місяці тому +1

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ገኒየ እሔ video ሲያዮ ልጅነት ❤
    ዘመን እንደ ዋዛ ያልፍል እግዚአብሔር
    የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ እስከ ሽበት አብራችሁ
    አርጁ ❤❤❤

  • @saras8158
    @saras8158 2 роки тому +16

    በጣም አሪፍ ትውስታ ነው እራስን መለስ ብሎ ማየት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ዋው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ እነደማመር

    • @saras8158
      @saras8158 2 роки тому

      @@TubeTube-vf4yb እሺ በርች እህት

  • @serkalemgizawketema1771
    @serkalemgizawketema1771 2 роки тому

    endezare alkishe alawukim wunet betam new miwedish🥰🥰🥰