በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Рік тому +287

    ቪዲዮው የተቀረፀው ፆም መግቢያ ላይ ነው
    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ +251962491597
    +251974024574 ይደውሉ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu Рік тому +7

      ገብቶናል ኣዞቹ ጨማምሮ ያብዛቹ

    • @arsemarsem2137
      @arsemarsem2137 Рік тому +3

      Ena batsom giza lamn lakakachu yikabdsl eko latamalkach

    • @emano5974
      @emano5974 Рік тому +2

      እውነት ነው ተመልካች ፈተና እንዳይገባ ጥሩ አድርጋችሆል መግለፃችሁ❤❤❤❤❤

    • @ሰላምጎንደሬዋነኝስደተኘዋ
      @ሰላምጎንደሬዋነኝስደተኘዋ Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤መታደል ነው ማርያምን

    • @TerseyTersey
      @TerseyTersey Рік тому +2

      ደለ ምትሎ ቤተሰብ አይለያቹ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ Рік тому +341

    እህታችሁ ደርባባ ስርአት ያላት ትመስላለች በቀጣይ ከባለቤቷ እና ከልጆቻ ጋር ትቅረብልን❤❤❤❤

    • @alemmihretualem2193
      @alemmihretualem2193 Рік тому +2

      ወይኔ ይቺ ነች እህታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት የኔ አርአያዎች በጣም ነው እምወዳችሁ አንዱም ቪዶዋችሁ አያመልጠኝም በርቱልኝ መልካም የበረከት ፃም ያድርግልን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    የታደሉ እናትና አባት በልጆቻቸው ተከበረ ሲኖሩ ደስስ ይላል❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Рік тому +1

      በጣምየልፍታቸውውጤትናየአሰተዳደጋቸውነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በጣም

    • @Lubaba-kr5do
      @Lubaba-kr5do Рік тому

      በጣምምም

    • @AlhamdulilahAlekulehal
      @AlhamdulilahAlekulehal Рік тому +2

      በጣም ልል ስገባ ሁሉም በጣም ብሎ😂😂😂😂

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Рік тому +1

      እናት እባቶ በእውነት ከልባ ልጆ በመንፈሳ ሂወት እግ በመፍራት ያደጉ ልጆ እነስ ልጆ ሲወልድ የተባረኩ ሚሆ( ልጆ በንኮ ጥንቁልና ባድ አምልኮ ካለ ልጅ አስተዳደ ውልግድ ያለ ያሆ አባት ጨጪ ቢሆ ሚሳ ሚስቱ ቢሆ ልጆ ብያድጉ አስተዳ ላይ እነት ችግር ተናግሮ ሚረዳቸ ያጡ ያሆኖሉ ኢትዮጵያ ያህችግር በብዛት ሚታየው እግዚአብሔር ማስተማል ያስጥን

  • @MunaNegash-m3t
    @MunaNegash-m3t Рік тому +10

    ቃልይ ከዚህ በላይ ተባረኪ አሜን ያለ ያገኛል

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 Рік тому +52

    ቃል ማይክ ስላላት ነው እምትሰማ እጅ ሁሉም አሜን እያሉነው

  • @SerawitSerawit-e7q
    @SerawitSerawit-e7q Рік тому +92

    ኧረ እንዴት ዓይነት ቤተሰቦች ናችሁ 👏🏾 ፍቅራችሁ መንፈሳዊ ህይወታችሁ መተሳሰባችሁ በአጠቃላይ ያለችሁህይወት በጣም ያስቀናል ሰላማችሁ ብዝት ይበል አይለያች 🎉

    • @Tsedale-dy3gu
      @Tsedale-dy3gu Рік тому

      ደስስትሉፈጣሪአይለያችሁ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ልክ እንደዚህ ቤትስብ ፍቅር አድርጋት ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኛ ባለ መሀተቦች 😍😍😍😍😍😍

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Рік тому +46

    አቤላ በጣም ነው ፈታ የሚያደርገው ታምራላቹ ደሞ የአቤላ ባለቤት በጣም ነው ድምፅሽ የሚያምረው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Рік тому +85

    ሚስቶቻቸውም የሚያምሩ ናቸው በአጠቃላይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እድሜውን ይስጣችሁ

  • @Misge930
    @Misge930 Рік тому +69

    ጌታ አይለያችሁ በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው ይጠብቃችሁ ፈጣሪ እናትና አባት መታደል ነው ❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤ መታደል እናት እና አባት መሃል ቁጭ ብለው ልጆች ሰብሰብ ብለው እዴት ዴስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጣቸው አይለያያችሁ 😊

  • @AbebaTessema
    @AbebaTessema Рік тому

    መሲዬ ከነባለቤትሽ ከአቶ መስፍን ጋር አና ከልጆችሽ ጋር ስላየሁሽ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ራሔልዬ ሁሌም ከነሱ ጋር ባይሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +165

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 Рік тому +4

    አሜን አይሉም እድ ካሜን ይቀራል ቃል ብቻ ናት አሜን የምትለው

  • @askal6750
    @askal6750 Рік тому +73

    በጣም ደስ ትላላችሁ❤እግዚአብሔር ለሁላችን እንዲህ የተባረከ ቤተሰብን ይስጠን

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому +6

    ሁላችሁም ቆጆነችሁ አድንሰዉ ቆጆ ሊያስብለዉ የሚችለዉ መልካም ስብእናዉነዉ ማሻአላህ የቆያችሁ አትጓዴሉ

  • @MelkamTeshome-gv2tv
    @MelkamTeshome-gv2tv Рік тому +415

    ቃል ብቻናት አሜን የምትለው።ሌሎቹን ውድ አሜነ ስላሤ ይመልስልን።

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Рік тому +12

      እኔም ታዘብኩ አሜነ ሰላሴ ይልሱላት

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 Рік тому +19

      ወይኔ ቃል የምወዳት በምክኖትነዉ አሚን ስትል 🎉🎉

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص Рік тому +127

      ማይክ ሥላረገች መሠለኝ ድምፃ የሚሠማው

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Рік тому +24

      ሲጀመርማይክአላት

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +7

      አዎ የምር ቃል ምርጥሰውናት

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 8 місяців тому +9

    በእውነት እናት አባት እያሉ እንደዚህ መሰባሰብ እግዚያቤሕር የባረከው ስለሆነ ነው ።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +11

    ሁሉም ቆንጆ ናቸው ሁሉም የሚወደድበት የራሳቸው ተሰቶ አላቸው።እዬብ የመጨረሻ ስለሆነ ተወዳጅ ነው።ቃልዬ ፍቅር አሜንንን አሜንን ትላለች ብቻዋን❤እህታቹ ወርቅ ሄኒ ለቤተሰብ የሚሰማው አላፊነት በሚገባና በትህትና የሚወጣው ነገር የአዲስ መንፈሳዊ ሒወቱ አቤል ቀልደኛ ቁምነገረኛ ኩል ነው።እዬባ ቤተሰብን ወዳጅ አክባሪነቱ ብዙ ማለት ይቻላል።እናትና አባታቹ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ያድልላቹ።❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ክበሩልን ደስ ስትሉ ቃልዩ አሜን ስትይ ደስ ትያለሽ እሕቴ❤❤❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +5

    በጣም በጣም እምታምሩ ቤተሰቦች እናት እና እባታችሁ በጣም የታደሉ ናቸው!!!

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Рік тому +2

    ምርጥ ቤተሰብ። ቀናሁ። በዚህ። ጊዜ እዲህ አይነት ፍቅር። ስታምሩ።በክፉ ያያችሁ ካማቾቹ ፊት። ፈሱ ያምልጠው አሜን

  • @ሀያትቢንትሰኢድ
    @ሀያትቢንትሰኢድ 7 місяців тому +4

    የአላህ ይሄ ቤተሰብ ሲያሰቀና አላህ ሙሉ ቤተሰባችሁን ይጠብቃችሁ

  • @sihamyeleshfenite
    @sihamyeleshfenite 5 місяців тому +1

    ወይኔ አቤል ከቤተሰባችሁ ሁሉ የሚያስቅ ቀልደኛ ነህ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Рік тому +98

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይሰጠን ይስጣችሁ ❤

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 4 місяці тому

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ባርኮዋችዋል እጅግ በጣም ታድላችዋል ከቁጥር አያጉድላችሁ እህታችሁ ደሞ ስታምር ከነ እእጋታዋ በዚህ ላይ አራት አምሳያ እህቶች አመጡላት ውንድሞቹዋ ደስ ይላል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Рік тому +18

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @B32124
    @B32124 Рік тому

    እውነት ነው ህሔኖክ ነው ምልከመልካም የወንድ ሞገስ ያለው አቤል ደስ የሚል እረባሽና ተጫዋች ይመስላል ግን ሁላችሁም ውብ ናችሁ the best brothers ናቹህ ውበት የውስጥ ማነት ነው ለአባት እናታቹህ ያላቹህ ክብር እርስ በእርሳቹህ ፍቅር ያስደንቃል ሁሌም ይብዛላቹህ እህታቹህ ግን በጣም ውብ ነች ተባረኩ

  • @Bzuworqabaye-cm2xo
    @Bzuworqabaye-cm2xo Рік тому +6

    ቆንጆ ሄኖክ ነው ግርማ ሞገስ ያለው ደም ግባት አቤል አለው እዮባ ልጅነት ስላለው ነው በርግጥ ቆንጆ ነው አድስም እንደዛው

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Рік тому

    እውነቷን ነው ሚስቱ ስለሆነች መስሏችሁ ይሆናል ትክክል ናት አንደኛ ቆንጆ አቤል ነው ሁለተኛ ኢዮብ ነው ሶስተኞቹ እህታችሁና ሔኖክ ደረጃ ውስጥ መግባት ያልቻለው አዲስ ነው

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 Рік тому

    ሁላችሁም ቆንጆ ነችሁ ነገር ግን የሄኖክ ምሰት አገላለጽ ተመችቶኛል በይሆን በአሁኑ እይታ ተይቶ ሄኖክ አሁን እናንተ ባላችሁበት እድሜ ከተሰበ ከሁለችም ቆንጆ ሄኖክ ነው 1000አመት ኑሩልን ከሚወዳቸው ሰዎች እነዚህ ቤተሰብ ዋው❤❤❤🎉

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Рік тому +22

    የእዮባ ግራ ጎን ተቀላቅላ ማየት አምሮኛል😂😂🥰🥰

  • @Ggg-v4k
    @Ggg-v4k 3 місяці тому

    desi sitilu eko yetadele bateseb egziabhar yibarkachehu

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Рік тому +6

    ዋዉ የታደለ ቤተሰብ እግዚአብሔር አሁንም ሰላማችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Рік тому

    እናትና አባታችሁን በጣም እወዳቸዋለሁ አንድቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኝ እህታችሁ ደግሞ ርግት ያለች ምርጥ ሴት ናት ሚስቶቻችሁም ሁሉም ቆንጆ ናቸው ወንዶቹም ቆንጆ ናችሁ ግን ከሁላችሁም እዮባ ይለያል እዮባ የኔ ምርጥ የኔ ባለግርማ ሞገስ ትለያለህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ እንደምር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ይብዛ የእዮባ ሔዋን የትነሽ ታድለሽ❤❤❤

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 Рік тому +12

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ደስታችሁን ሁሌም ያብዛው እናት እና ለአባታችሁ እድሜና ጤናን ይስታቸው

  • @MekdesAshager
    @MekdesAshager Рік тому

    አስታውሳለሁ እነ አዲስ ጂቫ ሲማሩ ወላጅ አምጡ ሲባሉ ትልቁ ወንድማቸው ነበር እንደ አባት ሃላፊነት ወስዶ የሚመጣው እና የሚከታተላቸው 👍
    ከሁላችሁም ቆንጆ ደግሞ እዮብ ነው👌

  • @Lubaba394
    @Lubaba394 Рік тому +35

    ስታምሩ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላ ፍቅራችሁ ደስ ስለምትሉኝ አያችኋለሁ ታምራላችሁ።

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Рік тому +4

      ሀይማኖትሽን ማን ጠየቀ😂😂

    • @AEMA349
      @AEMA349 Рік тому +2

      ይሄን ለማየት ሀይማኖት አያግደውም ውዴ

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 Рік тому

      ​@@GenetyeTwahdoLijጉድኮነው😅

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Місяць тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ክርስቲያኖች ነን። ስለ ሐይማኖት ማን ጠየቀሽ ስንት አይነት ደንቆሮ አለ እንታየ😂😂😂

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Місяць тому

      ​@@AEMA349ደምሪኝ እማ

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 8 місяців тому +1

    እናትና አባታቸው ታድለው እግዚአብሔረ በበረከት በልጅ ደሥታ ተባረከዋል❤

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Рік тому +25

    በህይወት ዘመኔ የምናፍቀው እንድህ ከናት ከአባት ከህት ከወንድሞችጋር ድምቅ ብሎ መኖር ያረብ የአላህ አደራህን ከስደት መልስ ለዚህ ያብቃኝ በዱአም በፅሎትም አትርሱኝ በስዴት እድሜየን የጨረስኩት ቀሪ ዘመኔን በሀሴት እንድንኖር ብውዱአ አትርሱኝ

  • @HayaTo-c3j
    @HayaTo-c3j Рік тому +2

    ቃልየ የኔውድ አሜን አምትለው እሷብቻናት ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Рік тому +24

    እደት መታደልነው የቤተሰብ ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ፍቅሩንያዛላችሁ

  • @منهجالسلفية-ع3ل
    @منهجالسلفية-ع3ل 7 місяців тому

    ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁ የአሏህ በጣምምምምም አብዝቸ ነው ምወደችሁ እዬባ እና አቤል ጨዋታችሁ ድምቀታችሁ ትናፈቃላችሁ

  • @ethiopianew8487
    @ethiopianew8487 Рік тому +8

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Рік тому +2

    Fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu tebareku zemenashu hulu yebareke

  • @mnh8176
    @mnh8176 Рік тому +3

    አቤል ነው ቆንጆ ምርጥ ቤተሰብ❤❤

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አያጉላችሁ እድሜ ጤና ተዝቆ የማያልቅ ፍቅር ለሁላችሁም ከነልጅ ልጆቻችሁ ይስጣችሁ ደስታ ፍቅር በቤታችሁ ሞልቶ ይትረፍረፍ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም እጅግ በጣም ከልቤ ነው የምወዳችሁ ልዩ ክብርና ፍቅር ለሁላችሁም አለኝ ዘርማንዘራችሁ ይብዛ ይባረክ እምትወዶት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ውድድድድድ አረጋችኃለው

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +16

    ደስ ስትሉ እህታችሁ ቆጆ ትልቅ ወድም ደስ የሚል ግርማ ሞገስ አቤል ቆጆ እዬብ የደስደስ አድስ ቀዥቃዣ ቃል ትልቅሰው ስው አክባሪ ሁለት ሚስቶች ቆጆ ረጋያሉ እናትና አባት ግርማሞገስ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +1

    ስወዳችሁ የእውነት ቆጆ በሚል በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እውነት ለመናገር እዩብ ቆንጆ ነው
    ሁላችሁግ ጸባዬ ሰናይ ናችሁ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Рік тому +27

    እውነት ብንነጋገርማ በጣም ቆንጆ አቤል ነው ከምንም ደግበት ያለዉ ፍቅርቹ ደስ ይለሌ ኑሩልን ስዎደቹ ቃል አሜን የምትለዉ ድምፁሀ የምሰማው ማይክ ስለላት ነው😂😂

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Рік тому +1

      አዉ

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l Рік тому +1

      አዉ እዩብ እና አቤል 1

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Рік тому +1

      ሁሉም ደም አላቸዉ ቆጆናቸዉ እዮብ ግን ይበልጣቸዋል

  • @HelenMeles-q2s
    @HelenMeles-q2s Рік тому

    አሜን የሚለው ግን ቃል ብቻ ናት የሚሰማኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +7

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🥰አቤላ ፈታ ነው የሚያረገው አዝግ ነገር 😂የእዮብ ሳቅ 😂
    እህታችሁ በጣም ቆንጆ እና ደርባባ ናት በቀጣይ ከባለቤቷ እና ከልጆቹዋ ጋር አቅርቧት 🥰

  • @ህርምላ
    @ህርምላ Місяць тому

    በጣም ደስ ትላላች ሁ ❤እገዚአብሔር ለሁላች እንዳህ የተባረከ ቤተሰብን ይስጠን 💝💝💝💝

  • @comcell2827
    @comcell2827 Рік тому +8

    ዋውው ❤❤❤❤በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 7 місяців тому +1

    Waw i really appreciated all of but.more you guys have blessed mam and dad❤ u know i m living abroad Totally dif and toxic mam and dad and familly i have bc they use my money and they slave me etc i can not tell u all bc it is long story but i feel all your life and i blessed My Lord!!

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Рік тому +23

    ይሄን ቤተስብ የምዎድ ማኔው 👌👌👌👌

  • @ሠሚራM
    @ሠሚራM 3 місяці тому +1

    ረ ደሞ አማቶቻ ፊት ተሣመይ እኔ እፊታቸዉ እካን ልሣም ሥሙንም አልጠራ ቤተሠቦቸጋ ከርሜ ሥመጣ እነሡን ሠላም ብየ እሡን ዝም ነዉ እምለዉ እደት እደምፈራቸዉ እንዋደዳል አማቶቸምጋ በጣም ነዉ እማከብራቸዉ እናቱን እደናቴ አባቱንም እዳባቴ ነዉ እማየዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    ደርባባ ናት እንደ እናትዋ ትመሰላለች የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @RedietZewde-p8u
    @RedietZewde-p8u Рік тому +1

    Ewnet kelba betam new ymwdachu Egziabhar endzhu befikr yakoyachihu ❤❤❤❤

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb Рік тому +4

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔም ምኞቴ አንድ የእናት ጀግና አለችኝ ሁሌም ባሳደገችን መንደር ጐረቤቶቿ ማመስገን እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Рік тому +5

    ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ማነዉ እደኔ እደዚህ ቤተሰቦቹጋ ተሰባስቦ መሳቅ መጫዎት የናፈቀዉ😢😢አይ ስደት😢😢

  • @zyoutube9854
    @zyoutube9854 Рік тому

    በጣም ቀናሁባቹ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተ ሳይ እናቴን አስብኩዋትና አዘንኩ እናቴ 12 ልጅ ወልዳለች 4 ሙተዋል በቀረነው ደግሞ ስምምነት የለንም እናቴንም አያከብሩዋትም የመጨረሻ ልጅ እንተመሆኔ የእናቴን በልጆችዋ አለመስማማት በነሱ አለመከበሯ ሳስበው ያመኛል ይህ ለእሷ አይገባም ስንት መከራዋ እንዳየች እኛን ለማሳደግ እኔ ስደት ነኝ እናቴ የኔ መምጣት አብዝታ ትፈልገዋለች 😢 ፋሲካ ለመሄድ ወስኛለው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶዋት በሰላም እንዳገኛት በፀሎታቹ አስቡኝ
    ድክመቴን ስለማውቀው እንጂ የቤተሰብ ሚስጥር መናገር ፈልጌ አይደለም ውስጤ ከፍተኛ ስሜት አለኝ በጣም ነው እማዝነው ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +7

    አሜን ምትለው ቃልዬ ብቻ ናት ሚገርመው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

    • @tsiongetachew9681
      @tsiongetachew9681 Рік тому

      ማይኩ እሷጋ ስለሆነ ነዉ ሁሉም ነዉ እሚሉት

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Рік тому

      ማይክ፣ስላላት፣ዲምፆ፣የጎላዉ፣ሁሉም፣ይላሉ፣ይመስለኛል❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +2

    እውይ ስታምሩ ግን ፕሮግራሙ አሳጠራቹት ቁጥሩር ሁለት ይደገም እዮባዬ አተም አግባ ወድሞችህ ከሚስቶቻቸው ሆነው እያስቀኑህ ነው በጣም ነው ምታምሩት እናት አባታቹ እረጅም እድሜና ጤና ሰቶ ከዚም በላይ ያኑርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Рік тому +6

    ሄኖክ በቁንጅና አንደኛ የወንድ መልክ ነው ያለው
    እዮብ ቆንጆ ብትሆንም የሴት መልክ ነው ያለህ

  • @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ

    ቃልዬ ምርቀቱን ጥቅልላ ወሰደች ጎበዝ ❤❤❤

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Рік тому +6

    ቃል ምትባለው እሰከ ባሏ የማዳም ቅመሞች ሰላሰቀየመች የናንተን ዘለነዋል ማዘራችን እና አባታችን ነፍፍፍፍ አመት ከጤና ጋር💝🙏💝

  • @fasikafikeru-r5q
    @fasikafikeru-r5q Рік тому

    Tebareku edme lenante dekamen asresachunye betam feta aderegachinye egziabher yesetachu❤❤❤dese tilalachu edme ketena gar abezeto yesetachu!

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Рік тому +14

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @eyruseyrus3981
    @eyruseyrus3981 2 місяці тому

    እኔ እናተን ሳይ ውስጤ ይደሰታል ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ናቹ ፍቅራቹ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይብዛላቹ በእውነት

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Рік тому +3

    ኧረ ታላቁ ወንድማቸው በጣም ቆንጆነው በተረፈ ሁላችሁም ቆንጆወች ናችሁ❤❤

  • @Kaleabsyume
    @Kaleabsyume 7 місяців тому

    ምንያህል በናንተ ደስ እንዳለኝ ስታምሩ ግን እየብን ታናሽ ነው ብላቹ አትጉዱት የተባረከ ቤተሰብ የኢትዮጲያ ኩራቶች እግዛያብሔር ይባርካቹ በጣም ነው ምወዳቹ በናንተ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ስንት አይነት ቤተሰቦች እንዳሉ ብታቁ ታዝናላቹ ከናንተቢማሩ መልካም ቤተሰብ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +13

    ደስ ስትሉ ጌታ ይባር ካቹ በ ሰላም በፍቅር ያኑራቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ምርጥ ቤተ ሰብ

  • @genetybrahe7562
    @genetybrahe7562 Рік тому

    አግዛብሀር ይብርክችሁ አና ለምን ብጾም ግዘይ ሰጋ ተብላልችሀ አንድይ ጾም ምጾም በጣም ጥሩ ነው ብትርፈ ደስ ትላላችሁ።

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Рік тому +8

    እድሜና ጤና ይስጣችሁት እኔ በጣም ተጨንቄ ልቅሶ ብቻ ነው የምታየኝ ነበርኩት ወንድሞቼ በማጣቴ ምክንያት😢 ኣሁን ግን በሳቅ ገደሉኝ 😂 ኣመሰግናለው ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉 መታደል ነው እመቤታችን ትጠብቃችሁት

  • @نشميالنشمي-ك5ي
    @نشميالنشمي-ك5ي 11 місяців тому

    Wawwww bexam new des yemitilut igzabiher amlak destachuhin yabizalachuu hulachuhim bexam tamiralachuh betesebochachuhin idimee inaa xenia yisxilachuh bexam new yemiwedachuh ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Рік тому +19

    በጣም ነው ደስ እምትሉት አርሴማን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏

  • @ffatima954
    @ffatima954 11 місяців тому

    ትልቅ ወንድማችሁ ነው ቆንጆ❤❤❤❤❤❤በርግጥ ሁላችሁም ሸጋ ግጥሁላችሁምሸጋናችሁ

  • @hoaaal6588
    @hoaaal6588 Рік тому +9

    እቺ ቃል እምትባል ልጂ ማር የሆነች ነገር ናት ባልየው ታዲለሀል አተም ልዩነህ ትዳራቺሁ የተባረከ ይሁን

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena Рік тому +1

    Wuyyyyyyyyy stamru 😘😘😘😘mariyamn fetari ayleyachu edme ena tenawun yadlachu.ewunet lemenager betam betam konjye eyobaye new🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 mtamru family woch😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Рік тому +7

    ፍቅር ያለው ቤተሰብ😊😊😊😊😊😊ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @abisalat-qx9ii
    @abisalat-qx9ii Рік тому +2

    ወይኔ ፈጣሪ አዲስ እና ቃል አቃጥለዉ ሊደፉኝ ነዉ ምነዉ አፈላችሁ እራሳችሁን ብቻ ነዉ በቃ ምታሞግሱት ታላቅ ወድምክን አክብር እሽ እንዴት ኬኩን ቃል ብቻ ነች የሰራችዉ ምናምን ብርቅ ነዉ እንዴ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Рік тому +35

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናችሁ ተባረኩ በጣምታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @HanaH-e2h
    @HanaH-e2h 11 місяців тому

    አረ እዮባ ሙቀት እንዳይደፋ😂😂😂 ዋዉ ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁን ያብዛዉ

  • @አልሚየተዋህዶልጅ-ፀ2ፀ

    ቃልዬ ትለያለች የምትሉ በላይክ 🥰አሳዩኝ

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu Рік тому +1

    ከምር ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ መሽአላህ እኔ እናቴን እንኳ አልጠገብኳትም በስደት ከምር እንድህ ተሰብስቦ ቤተሰብ ጋ እንድህ ማሳለፍ ትልቅ ፅጋነው አመስግኑ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Рік тому +14

    እዚህ ቤተሰብ የተቀላቀላችሁ ሚስቶች እለኛ ናችሁ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊ ናቸው ከቁጥር አያጉላችሁ

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 Рік тому +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እኔ እደቤተሰብ ፍቅር የሚያስደስተኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ይጠብቃች ሁ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Рік тому +6

    በጣም ፍቅር የሆናችሁ የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ተው እዩ ባን ዳሩኝ እና ቤተሰቡን ልቀላቀል 😂😂አዲስ ቃልየ ተው ማዘርና ፍዘርን ጠይቁልኝ😂😂😂

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому +1

    ማሻአላህ ❤❤
    ውበታቹ አድነታቹ መከባበራቹ መተጋገዛቹ ነው ከዚ ውጭ ሁሉ ቀሪ ነው እናትና ልጅ አደባባይ መካሰስ የጀመረች በት ጊዜ ነው ሀገሬ እናተ እደዚ ስትሆኑ ትልቅ ት/ም ❤❤

  • @NegsitHeylom
    @NegsitHeylom Рік тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች💕💕💕💕💕💕💔💔💔💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌

  • @SiSi-b5h
    @SiSi-b5h Рік тому

    ለዚሕ ቤተሠብ ምን እደምል አላቅም ቃልአጠረኝ ብቻ አሁንም ፍቅር የማያልቅበት የኛአባት የድልጅ ፍቅራችሕን እደሠማይ ኮኮብ እደምር አሸዋ ያብዛላችሕ ❤❤❤❤❤❤ማሚንምባቢንምእድሜአቸው ይርዘም እናተም ብዙሑኑ የኛ አስተማሪናችሕ ሁሌም ሳቁልኝ ተደሠቱል የምወደው መላይክት ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሕ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌼🌼🌻❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +77

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በፍቅር ያኑራቹ❤ በቃ እዮብን ለእህቴ ልጅ ዳሩልኝ😊

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Рік тому

    አባቴን ስለምወድ እርጋታው ንግግሩ ፈሪሀ እግዛብሄር እነቱፋዘርን ነው እሚመስለው አባታቹ በሚቀጥለው ስመጣ ምርጥ አይፎን ስጦታ ይዤለት እመጣለው ፕሮሚስ እረጅም እድሜ እመኛለው ሰላም ያገናኝን።

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 8 місяців тому

      setota ayenegerem hasabeshen lemefeseme yabekash

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Рік тому +4

    ስታምሩ ፍቅር የበዛበት ቤተሠብ ሁሊም የድግል ማርያም ልጅ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @nohanoha898
    @nohanoha898 4 місяці тому

    ሰላም ከሄኖክ ጋር አብረን ነው ኒው ኤራ የተማርነው ድምፁ አሪፍ ነበረ ጓደኛዬ እኔ እራሱ ዘፋኝ ነው ማደርገው ሌላ ስራውን ይሰራል ብዬ አላስብም ይመችህ ከነ መላው ቤተሰብህ ሚኪ ነኝ ከ ጊዮርጊስ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @comveill6606
    @comveill6606 Рік тому

    Fexare yetbakachu yen wudooooochi sewodish ayileyachu 💘💘💘💘💘💘💘❣️

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Рік тому +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን ይሄ የተባረከ ቤተሰብ የኔ አባት ሲመርቁ ደስ ሲሉ:: ራሔልዬ she is beautiful!
    በጣም ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ሁሌም ደስተኞ ታድርጋችሁ አትለያችሁ::
    we love you this amazing family!!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!