Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃልየ ትግስቷ እዮብ ፊት እራሱ ማናገር አልፈለገችም የሚገርም ፀባይ አላት እግዚአብሔርን 😘😘😘
በቅንነት እነደማመር
እቤት ፅባይ ስናይ ነሽ
በማሪያም ደምሩኝ እህቶቸ
@@asiay8063 ውዴ ደምሪኝ
@@sebletube7412 ውዴ ደምሪኝ
ዬኔ ፀባየ ሸጋ ቃልዬ ደሞ ለመናገር እራሱ ወንድሙፊት ከብዱዋት እዮብ ዞር እስኪል ጠበቀች እመቤቴ ሆይ እኔም እንደዚ ትግስቱን አላብሺኝ
ውዴ ደምሪኝ
አሜን እውነት ታድላ ለእኛም እንዲ አይነት ትዕግስት ያድለን
ትዳር ማለት ይሄነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ ዝምብሎ ማንም ስላለ ድንገጥ የለም ቃልዬን አይታቹ ብዙዎቻቹ ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ መተማመን ማለት በአጭሩ ይሄነው❤❤❤
ደምሩኝ
በትክክል
@@kokitube6925 እሺ እማ ደምሬሻለሁ
አሰተማሪ ነዉ❤❤❤
ኑ እንደማመር አብረን እንደግ
ቃል እና አድስ በጣም ደስ የምትሉ ጥኖዶች ናችሁ ባልና ሚስት እደናተ ነው አላህ ፍቅር ያብዛላችሁ ብዙ ኢትበሮች አሉ ጥንድ ሆነው የሚሰሩ የናተ ፍቅር ከእምነት ጋ ነው በሰላም ውለጅ
Wawww astway egzabhir yestesh
በዚህ ጊዜ ፕራንክ አይሆንም ስታናድድ ቃልዬ የኛ ጨዋ ትግስተኛ።
እኛ የሰው ልጆች ስንባል ጥሩ ሚሰራውን ሰው ውሸታም የምንለው ነገር አለ እስኪ ከተቃራኒ አስተሳሰብ እንውጣ
@@aynalemgadesha በቅንነት እነደማመር
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
Yeni konjo Aszhnsgege gene jeghna nese 👍😍😘
@@maryahailugebry717 ውዴ ደምሪኝ
በጣም አሰተዋይ ሰዉ ናት ቃል ምክኛቱም ባልዋን ስለ ምታምነዉ ከሱ ነዉ እርገጠኛ ሁና መሰማትም ማወቅም እና አሳልፋ አለመሰጠትዋ ጥሩ ጥዶች ናቹ አላህ ትዳራቹን ይጠብቅላቹ
የአዲስና ቃል አድናቂዎች👍👍👍🙏🙏🙏
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
እነም
እንደማመር
@@tube-bp7ew መጣዉ እሽ
ወይኔ ትግሰትሺ ቃልየ ለሁላችንም አንዳች አይነት ማስተዋል ይሰጠን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሺ
1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች 👍👈 ማነው እንደኔ አዲስ እና ቃልን በጉጉት የምጠብቅ👍👈
እኔም ደምሪኝ እማ
ደምሪኚውዴዋው
እንደመር
Wuyi ane
@@meserefabera9657 እነደማመር
ምንም እንኳን ፕራንክ ቢሆንም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ትዳር ላይ ላላቹ በትዳር ውስጥ ትግስት መተማመን መደማመጥ ካለ ደስተኛ ና ስኬታማ ትዳር እንደሚኖር ነው ሚያሳየው ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው😍😍😍
አዱየ ፕራንክ አታድርጋት በዚህ ሰአት
ቃልየ ትዕግስትሽ ደስ ይላል
ከሚገርመው ነገር አሁን አዳኙ እከታተላለሁ እሱን ጨርሼ እዚህ መጣው 🤣🤣🤣👍🥰
@@siszele5530 ውዴ ደምሪኝ
ቃልዬ የሴት ወይዘሮ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እመቤቴ በስላም ትግላግልሽ ከፊትሽ ያለውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ አባት እግዚአብሔር
አሜን እኔም ፆሎቴ ነው!ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸደምሪኝ በቅንነት
@@fatumawase ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ
በማሪያም ኑ እንደማመር በማሪያም
አሜ ን ደስ የሚል አስተያየት
ቃልዬ የኔ ጨዋ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤
እንኳን ሠላም መጣችሁ ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ በጉጉት የሚጠብቃቸው ቃልዬ የኔ ጨዋ እኔ ብሖን በዛ ስልክ አናቱን ነው የምለው 🙄🤣🤣🤣እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ቃል❤😘
ቃልየ አመሰግናለሁ ኢንሻ አላህ እኔም እዳቺ ትግስተኛ ያድርገኝ
የዘመኑ ምርጥ ጥንዶች ዋው ዋው ዋውውውውውው ወጣትነትን ከሀይማኖት ከመልካም ስራ ከአስተዋይነት ጋር ውይ መታደል ቃልና አዲስ
ቤተስብእናሁንውዴዋው
ኑ በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@@kokitube6925 ውዴ ደምሪኝ
@@fatumawase ውዴ ደምሪኝ
አዳስ ቃል በጣም ጠንካራ ሴት ነች ለነገሮች ተኩል መሆን ጥሩ አይደለም ቃል በጣም ልክ ነች ከጀርባህ ማረጋገጥ ለፀብና ለውሴኔ ከመቸኮ ቃል እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ ዬፊትሽ ወደኋላ ታዙርልሽ ዬኔ ውድ
ዋው የቃል ትግስት 👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️ምናለ ለኔ እሩቦን ቢሰጠኝ👍❣️🌹🌹
ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi ውዴ ደምሪኝ
በጣም እውነት
በጣም ለኔም
ትምራለሁ።በሰደት።እያይንመማር
ወይኔ በዚህ ግዜ እንደ ቃል አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነዉ አድናቅሸ ነኛ የኔ ሴት😘😍
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
ቃልዬ ጎበዝ ነሽ ሁሉንም በሆድሽ ያሽው አዲስ ወንድሜ ደሞ በዝህ ሰአት ፍራንክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም ከባድ ነው ልትታምም ትችላለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ትዳር የአላህ ስጦታ ነው ፍቅራችሁ ደስ ይላል አላህ የዘለቀ ያድርግላችሁ ለመዳም ቅመሞችም መልካም ትዳር ይስጥልን የቃልዬና የአድስ አድናቂዎች ወደቤት ብቅ በሉና አበረታቱኚ
አሚንንን
ተሳስተሻል የእነሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
የመዳም ቅመሞች የኔ ፍቅሮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አሚንንን የኔውድድ ያርቢ ያንችም ሰላም የብዛ የኔ ቅመም ነን የመዳም ቅመም
@@sartt4348 ደምሪኚ
ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ
Amen,amen,amen
@@fatumawase እሽ
ብዙም ባልከታተልም የአንተም የሚሥትህ እርጋ ግን በጣም ደሥ ይላል በጣም አሥተዋይና እርግት ያለች ሥርአት ያላት ልጅ ናት እኔ ግን በጣም ነው የምወዳት ሚሥትህን ማለት በቃ እንደ አሁን ዘመን ሤቶች አይደለችም በቃ በጣም አሥተዋይ ናት ።አደራ ባህሪሽንና አለባበሥሽንም ሁለ ነገርሽ እንዳትቀይሩ በጥቅሉ ቤተሠቡ በሙላ በጣም ደሥ ትላላችሁ
ቃልዬ ትግሰትሸ ታደለሸ ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ትግሰት ነዉ የሚያኖረዉ 😍😍😍
ቃልዬ ትክክለኛውን መገድ ነው የምትከተለው ምክንያቱም ለመፍረድ ስንቸኩል ብዙ የምናጣቼው ነገሮች አሉ ለሁሉም ትግስት ያስፈልጋል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤💕💞
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን
@@serkalemgoche6409 ደምሪኚ
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ደምሪኚ
ቃል በጣም ትለያለሽ 1000 ሴቶችን ሰብስበን ብንጨምቃቼው ያንችን ያክል ትእግስት ያንችን ያክል እርጋታ ያንችን ያክል እምነት አይወጣቼውም እጅግ እጅግ በጣም በጣም ትለያለሽ !!!!! ከወንድሙ ፊት እንኳን ለመናገር አልፈለገችም የምር በጣም ነው ያስደሰትሽኝ አላህ ይጠብቅሽ እርግዝናውንም ምጡንም ቅልል ያድርግልሽ ።
ሴት ነሽ በቃ ምናለ እንዳንች ትግስተኛ ቢያደርገኝ ቃልዬ 🥰
እኔም ተመኜሁ ወላሂ
አቤት የቃልዬ እና የአድስ አድናቂወች ውይይ የእውነት እደት ደስ እደሚሉ ትዕግስትን ከእነሱ እንማር ትዳር ማለት እድህ ነው
እኔ ብሁን እስካሁን ዝም ብየ አሰብኩት 😂ማነው እንዴኔ እነቃልየን እንዴ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እሚጠብቅ በጣም ነው እምወዳቼው አርሴማን❤️ 👨👩👧በቅርብ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤️
እኔ 🥰🥰
@@samirasamira4677 እነደማመር
@@samirasamira4677 ውዴ ደምሪኝ
ሴቶችዬ ትግስት ከቃል ተማሩ😍😍😍
EShi
የቃልዬን እሩቡን ትእግስት እዲስጠኝ ፀልዩልኝ እውንት መታደልሽ ቃልዬ♥️
አላህ ከኔም ቀንሶ በሰጠሽ ደስ ባለኝ
በጣም
የእውነት ለኔም ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው
ቃአል ደርባባ ጨዋ በጣም ነዉ የምወዳቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ክጤናጋ የሚወለደውን እግዚአብሔር በሞገስ አሳድገው 🥰🥰🥰
ቃአል ዉድድድድፈቅራ ዬጨምሬ እሺ
ቃልዬ እመብርሐን በሰላም ትፍታሽ!!!አዲስ በደንብ ተንከባከባት ትሁት የሆነች ሴት ፍቅራቹ ብዝዝት ይበል!!!
መታደል ነው የምር ወድኩሽ እርጋታሽ የአንቺ የሆነ ፀባይሽ እንዳይቀየርብሽ እመ ብዙኃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
እኔ ብሆን በዚች ደቂቃ ስት እቃ ስባብሬ ንበር ጌታን እኔ ፈጣሪን እምለምነው ትእግስት እሚ ባለውን ቢስጠኝ
😀😀
ክክክክክክክክ
እናተ ሳቁ እኔ ትእግስት እሚ ባል ንገር እደስማይ ርቁኛል ቅዱስ ገብሬኤል እየጠበቀኝ እጂ በስው ሐገር ድሮ ንበር እሚ ደፉኝ🤣🤣🤣
@@GalilaRout እኔም ነኝኮ ለዛም ነው የሳኩት አይዞን ክክ
@@GalilaRout ።😂😂😂😂😂
ቃልየ ጎበዝ በጣም ነው የውደዱኩሽ እርጋታሽ ባልሽን ማመንሽ እንደአንቺ አይነት ሴት አንደነአንተ ባልናሚስት ይብዙልን💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ደስ የምትል ሚስት አለችህ አዲስዬ ቃል ያለቹ ልክ ናት ምንም ቢፈጠር እቤታቹ ነው እጂ እናት አባት ቤት አይደለም ሁሉም በችኮላ የምናገራቸው ትዳር, ራፈርሳል
ሴት ልጅ ትግስት ሲኖራት ውበቷ ይጨምራል ስታምሩ 💌
ሀቅ
ውይ ቃልዬ ታድለሽ ትእግስትሽ እኔ ብሆን ቤቱን ሁለት ኣርገው ነበር😂😂 ትልቅ ትምህርት ነው
ዋዉ ቃል የእኔህት ምርጥ ልጂ የእዉነት ጀግና ነሽ አድንቄሻለሁ እግዚአብሔር በሰለም ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃችሁ አድስ ና እዩባ በርቱ ጠንክሩ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዉድ ኢትዮጵያ ልጆች በርቱ
ቃል ትግስታዋ በጣም አድናቂዋ ነኝ እዮብ አጠገብ ለታወራው እራሱ አልፈለገችም ጥንካሬሽ ለኔም ትምህርት ነው በርቺ
መቅደስ እነደማመር
በማሪያም መቅዲየ ደምሩኝ
@@sebletube7412 አንቺም ደምራኝ ያው ደመርኩሽ
@@TubeTube-vf4yb አንቺም ደምሪኝ እህት
ሱባሀን አላህ ድግጥ እኳ አላለችም ትግስትሽ ማሻ አላህ👌👌👌
ደስ የሚል ቤተሰብ የቃልን ትእግስት ለእኔም ይስጠኝ እኔ ብሆን ወንድሙንም ቢሆን የምጠይቀው ነው የሚመስለኝ እዮባ ስታስቅ የእኔ ብጤ ቀባጣሪ 😂😂
እኔ ብሆን ይከብደኛል ስሜቱ ሆ ግን ቃልየ በጣም ጀግና ሴት
ወይኔ ትግስት የአላህ ወላሂ ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ትግስትሽ ፅባይሽ ሤት ነትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር በቃ ትለያለሽ ኑሯችሁን አላህ መጨረሻውን ያሣምርላችሁ የሤቶች በላይ ነሽ ብዙ ተምሬ አለሁ ካንች እውነት🥰🥰🥰🥰
የኔ ማር የኔ አስተዋይ የኔ ፍልቅልቅ ግን እኮ ደግጣለች ስወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
ደምሪኚውዴዋውውው
እኔ እዝ ላይ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ትግስትን እሪጋታን አለመቾከል በጣም ቆንጆ ነው ተባረኩልኝ ❤️❤️
በዚ ሰዓት ፕራንክ አታድርጋት በማርያም ሁለት ነብስ ናት 😍
ትክክክል👍👍
ለመጀመሪያ ጊዜ እዚ ቤት comment ስሰጥ ቃልዬ በጣም ትዕግስተኛ ነሽ በወንድሙ ፊት እንኳን ስሜትሽን ለመግለጽ ፍቃደኛ አይደለሽም ትዳር ማለት ይሄ ነው🥰🥰
ቃልዬ የኔ ማር የኔ ትግስተኛ ትዳር እንደዚ ነዉ ካንቺ ብዙ እንማራለን ማማዬ ሲቀጥል በጣም ነው እምወድሽ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔናት😍😘😘
ፈጣሪ መርቆ ሲሰጥህ እንዲህ ነው የተባረከች ሚስት በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠች ናት😘😘😘😘
አቤት ትግስት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለኛም እደቃልዬ ትግስቱንና ዬተባረከ ትዳር ይስጠን ዬመዳም ቅመሞች አሜን በሉ👏👏👏
ኣሜን
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ እምነትሽ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይድርግላቸው የቃል እምነት በእግዚአብሔር ነው ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
ታድለሽ እንደዚ አይነት ትግስት ፀባይ አንተም ታድለክ ቀልዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ዋዉ ቃልየ ወላሂ ትለያለሽ ከምንም በላይ መተማመን ነዉ እና ሦብር ማድረግ ትግሥት ያሥፈልገናል
ብራቮ ቃል የሴት ወጉን ይዘሽዋል ካንቺ ብዙ ተማርኩ እኔም ምንም ሳላጣራ በአይኔ ካላየሁ አላምንም እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ይወችሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ። ብድር ግን መልሺ አዲስ ጠብቅ ስታስብ ታቃታለክ። 😍😍
አምላክ እንዳንቺ አይነት ባል እንዲሰጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏
ውይ ቃልዬ ይህን ውድ ፀባይወ እርጋትዋ ደስ።ሲል እግዚያብሔር።ልቦናሽን አይለውጠው🙏🙏🙏።ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🙏🙏🙏
በማሪያም ደምሩኝ በማሪያም
@@sebletube7412 እሺ አንቺም ደምሪኝ
ባለፈ ደምሬሻለው
ዋው የሴት ውሐ ልክ ተባረኪ ቃልዬ አቤት አነጋገር አቤት እርጋታ አዲስ ግን ጠፋተኛ ነህ የዕውነት እሷ ሌላ ሴት ብትሆን ትዕግስት ባይኖራት ያለቸበት ጊዜ ለዕንዲህ አይነት ቀልድ አይመከርም
ውይ ቃይ የገረመችኝ ለእዮባ ቶሎ ብላ አለመናገሯ በጣም ትደነቃለች
ደስ ስትሉ ፈጣሪ የእናተን አይነት ትዳር ለሁላችንም ያድለን ፈጣሪ🙏🙏🙏
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@betalhemtube እሽ
ትግስቷን ሳላደቅ አላልፍም ቃልየ🥰እኔ ብሆን ስልኩንም ሠብሬ ነበረ እምቆየው እሷንም በነገር ነው እምጠምደው ግን አሁን ካች ብዙ ነገር ነው የተማርኩትኝ አለቅሳለሁ እናም ደስስስ ትላላችሁ🥰🥰እዮባ😁በሠላም ውለጂ ቃልየ እህቴ 🥰🌹የምር እግዛብሔር አምላክ ለሞላው ቤተሠቡ እደሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰
እኔም
@@ZaidZaid-cu8ck ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ሚስት ነው ያለችህ በእውነት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ባንት በጣም ሙሉ ኮንፊደንስ ስላላት ነው ምንም ነገር ያላለችው ተባሩኪ ዋዋዋዋው እንዴት ደስ እንዳልሺኝ ፈጣሪ ከስው አይን ይጠብቃችሁ በመጨረሻም እባካችሁ ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ አታውጡት የሰው አይን ጥሩ አይደለም ስልካችሁን አግኝቼ ባዋራችሁ እንዴት ደስ ባለኝ ሁለታችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ከነ መላው ቤተሰባችሁ
እኳን ደህና መጣቹሁ ውድ የተዋህዶ እንቆዎች ሐዲስ እና ቃልዬ የምትሠሩት ፕራንክ ሁሉ ለምዕመናኑ ለህዝቡ አስተማሪ ስለሆነ እናመሠግናለን
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤
ሶስተኛዬ ነዉ ቃልዬ የኔቆነጆ አዲስ እንኳን እኔበጣም ጨነቆኝነበር በድንጋጤ የሆነነገር እንዳትሆን ብዬ ቃሊቆንጆ ለሁሉም ባለትዳሮች ትምህርት ይሁን
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላምትገላግልሽ የፊትሽን ወደዋላሽ ታዙርልሽ እህቴ የምወድሽ የኔ እመቤት ትግስትሽ አስገራሚ ነው ለሌሎቻችን ትምህርት ነው💖💞💝
የኔ ቆጆ ቃልዩ ሰወድሺ ያችን ትግስት ይስጠኚ ያረብ ባሌጋ የምጣላው በቀናቴ ነዉ ትግስቱን ስጠኚ🤲❤
@@sebletube7412 እንደማመር ነይ እማ
ከከከከአትቅኒ ከሄደይሂድጅ
@@muhajeryoutube512 ውዴ ደምሪኝ
ትክክል ነሽ ቃልዬ ነገሮችን ካጣሩ በኃላ መወሰን መልካም ነዉ ሲጀመር በትግስት የተሞላሽ ሴት ነሽ❤❤❤💃💃💃💃
በስመአብ ቃልዬ የውነት ልባም ሴትነሽ 🥰🥰🥰 ትዕግስትሽ የሚገርም ነው
ደምሩኝ ወገን
ቃልዬ ረግታሽ በጣም ደስ ይላል እረጋ ባለ መንፈስ ባልን መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው በዚህ እረጋ ባለ ትግስት በሞላበት መንፈስ ቀጥይበት, እዲህ ነው ትዳር እረጋ ባለ ልብ መጠየቅ ቃል በዚሁ ቀጥይበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ የህዮብ ሁኔታ በጣምደስ ይላል ቃልዬ አንደኛ
ለነፍሰ ጡር ግን እንደመህ አይነት ፍራንክ ጥሩ አደለም በመጀመሪያ ደረጃ።ሲቀጥልቃልዬ የኔ ልዕልት ጎበዝ ወንድምክ ፍለፊት እንኳን አልጠየቀችክም ❤👏ልዮ ነሽ
ቃልየ እምወዳችሁ በጣም ትግስተኛ ነሽ❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣
ነገ የሰማእቷ አመታዊ በአል ነው ካገርም ከውጪም ያላቹ እንኳን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ሰማእቷ የልባቹን መሻት ትሙላላቹ
ቃልዬ ትእግስትሽን እና ማስተዋልሽን ለእኛም ይስጠን አርአያችን ነሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ሰላም ተገላገይልን ❤
ትዳር ማለት ይሄነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ ዝምብሎ ማንም ስላለ ድንገጥ የለም ቃልዬን አይታቹ ብዙዎቻቹ ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ መተማመን ማለት በአጭሩ ይሄነው she is best wife ever
እረ ከባድ ነበር እውነት !ዋው ቃልዬ ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤
ቃልያ ትክክል ሳታረጋግጥ እውነትን ሳትይዝ መናደድ የለባትም ቤተሰብ ፊትም መናገር አለመፈለጋ ልክ ናት እግዛቤር የትግስትሽን ፀጋ ይጨምርልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
ቃል ለነገሮች አትቸኩልም ታድለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
በጣም ትእግስተኛ ነች ።በዚሁ ቀጥይ አንተም ልትደሰት ይገባል ስለምታምንህ።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቃልየ ጀግናነሽ በሰላም ወለጅ ማርየ በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን ቤቱን በጭቅላቱ ነበር የማቆመው😂😂ጥሎብኝመታገስ አልችልም
ልክ እንድኔ እፍፍፍ
ክክክ እኔም ትግሰት አላውቅ እህህ
@@sarayoutube7249 ውዴ ደምሪኝ
@@AdisszemenTube ውዴ ደምሪኝ
ማሽአላህደስትቱአላህይጨምርላችሁ❤❤❤
ወላሂ አደናቃሺ ነኚ የኔ ጠባይተኚ ❤❤👍😍
ወይኔ የቃል ትዕግስት 🤦♀️እኔ ቢሆንማ አንቄ ነበር የምግላው 🤣🤣አንደኞች ናችሁ ❤️❤️
Enm.hhhh
የኔ እናት የሤት መገለጫ እኮ ነሽ ማሬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ ያንቺ ብጤዎችን ሴት ያብዛልን
ቃልየ በጣም ጎዘዝ ነሽ ስሜትሸን በውስጥሽ ይሽ ወንድሙ እንዳያውቅ ያደረግሽው ፤፤ .እኔ ብሆን አላቅም በጣም እምበሳጭ ነው የሚመስለኝ ፤ አባወራው ለስሜተቷ ተጠንቀቅላተት አሁን መንከባከብ ከአጠገቧ ሳትርቅ አጫውታት ፤፤
ቃልዬ እርጋታሺ እዴት ደስ እንደሚል. ትቀውጪዋለሺ ብዬ ነበር እኮ 😍😍😍😍
አቤት እርጋታ አዴስ ቃልዬ ሚስትህ ሳትሆን ሁለተኛ እናትህም ናት እግዚአብሔር አብዝተህ አመስግን እሷን የመሠለች አስተዋይ እና የተረጋጋች ሴት ስለሠጠህ ባል እና ሚስት ካድ ወዝ ይቀዳል የሚለው ተረት እናተ ጋር ብቻ ነው የሠራው በመልካም ነገር እናቴ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ከነ ልጇ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ለአመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰
ስወድሽ ቃልዬ የኔ ደርባባ በሰላም አሏህ ይፈርጂሽ የኔ ውብ
Ohhh My God 😍ቃልን 😍 የምገልፅበት ቃላት የለኝም 😍😍😍
ቃልን😍😍😍👍👍👍
አንቺ በትክክለኛ የእግዚያብሄር ቃል ነሽ
በሰላም እንዴት ናቹ ተናፋቃውች ቃልዬ በጣም ጀጋና ነሽ እኔ ቢሆን ቤቱ እቀውጠው ነበር ጉበዝ ነሽ አበሳ ነበር እንኳን የአደስ ሁንሽ ❤️❤️
ቃል ጎበዝ ነች እውነት አሉ እኮ አባቴ አላየህም እሳተ መለኮቶችን በዛች ደቂቃ አንተ እስክትመለስ እቃ እየፈጩ ነበር የሚጠብቁ ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት ቃልን ስረዳት ልቧ ሙሉ ነዉ ባንተ ሙሉ በሙሉ ትተማመናለች
ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ከማታ ያርጋላቹ 💘💘💘💑
ትክክል ናት እና ካንት ጠየቃ ማረጋገጥ እጅ በትዳር ላይ ብዙ የሚጣላ ሰወች አለ ግን ልባም ሴት ባሏን እጂ ሰው ያላትን አሰማም ጎበዝ ቃል
አቤት መታደል አቤት ትዕግስት በጣም ይገርማል ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ ምናለ እንዳንቺ ብሆን ፈጣሪ ያድለን ሴቶችዬ እስኪ ከቃልዬ እንማር አዲስና እዮባ ቻሉት እንግዲ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ በሆድሽ የያዝሽውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ 🥰🥰🥰
ቃልዬ አዲስን በደንብ ውደጂው ጠካራ ሴት ነሽ ያረግሽው ነገር ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ
አዲስ እና ቃልየ ማርያምን ጅግና ነሺ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
በማሪያም ደምሪኝ እሪሀናየ
@@sebletube7412 እንደማመር እማ
ቃልየ ትግስቷ እዮብ ፊት እራሱ ማናገር አልፈለገችም የሚገርም ፀባይ አላት እግዚአብሔርን 😘😘😘
በቅንነት እነደማመር
እቤት ፅባይ ስናይ ነሽ
በማሪያም ደምሩኝ እህቶቸ
@@asiay8063 ውዴ ደምሪኝ
@@sebletube7412 ውዴ ደምሪኝ
ዬኔ ፀባየ ሸጋ ቃልዬ ደሞ ለመናገር እራሱ ወንድሙፊት ከብዱዋት እዮብ ዞር እስኪል ጠበቀች እመቤቴ ሆይ እኔም እንደዚ ትግስቱን አላብሺኝ
ውዴ ደምሪኝ
አሜን እውነት ታድላ ለእኛም እንዲ አይነት ትዕግስት ያድለን
ትዳር ማለት ይሄነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ ዝምብሎ ማንም ስላለ ድንገጥ የለም ቃልዬን አይታቹ ብዙዎቻቹ ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ መተማመን ማለት በአጭሩ ይሄነው❤❤❤
ደምሩኝ
በትክክል
@@kokitube6925 እሺ እማ ደምሬሻለሁ
አሰተማሪ ነዉ❤❤❤
ኑ እንደማመር አብረን እንደግ
ቃል እና አድስ በጣም ደስ የምትሉ ጥኖዶች ናችሁ ባልና ሚስት እደናተ ነው አላህ ፍቅር ያብዛላችሁ ብዙ ኢትበሮች አሉ ጥንድ ሆነው የሚሰሩ የናተ ፍቅር ከእምነት ጋ ነው በሰላም ውለጅ
Wawww astway egzabhir yestesh
በዚህ ጊዜ ፕራንክ አይሆንም ስታናድድ ቃልዬ የኛ ጨዋ ትግስተኛ።
እኛ የሰው ልጆች ስንባል ጥሩ ሚሰራውን ሰው ውሸታም የምንለው ነገር አለ እስኪ ከተቃራኒ አስተሳሰብ እንውጣ
@@aynalemgadesha በቅንነት እነደማመር
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
Yeni konjo Aszhnsgege gene jeghna nese 👍😍😘
@@maryahailugebry717 ውዴ ደምሪኝ
በጣም አሰተዋይ ሰዉ ናት ቃል ምክኛቱም ባልዋን ስለ ምታምነዉ ከሱ ነዉ እርገጠኛ ሁና መሰማትም ማወቅም እና አሳልፋ አለመሰጠትዋ ጥሩ ጥዶች ናቹ አላህ ትዳራቹን ይጠብቅላቹ
የአዲስና ቃል አድናቂዎች👍👍👍🙏🙏🙏
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
እነም
እንደማመር
@@tube-bp7ew መጣዉ እሽ
ወይኔ ትግሰትሺ ቃልየ ለሁላችንም አንዳች አይነት ማስተዋል ይሰጠን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሺ
1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች 👍👈 ማነው እንደኔ አዲስ እና ቃልን በጉጉት የምጠብቅ👍👈
እኔም ደምሪኝ እማ
ደምሪኚውዴዋው
እንደመር
Wuyi ane
@@meserefabera9657 እነደማመር
ምንም እንኳን ፕራንክ ቢሆንም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ትዳር ላይ ላላቹ በትዳር ውስጥ ትግስት መተማመን መደማመጥ ካለ ደስተኛ ና ስኬታማ ትዳር እንደሚኖር ነው ሚያሳየው ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው😍😍😍
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
አዱየ ፕራንክ አታድርጋት በዚህ ሰአት
ቃልየ ትዕግስትሽ ደስ ይላል
ከሚገርመው ነገር አሁን አዳኙ እከታተላለሁ እሱን ጨርሼ እዚህ መጣው 🤣🤣🤣👍🥰
@@siszele5530 ውዴ ደምሪኝ
ቃልዬ የሴት ወይዘሮ
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እመቤቴ በስላም ትግላግልሽ
ከፊትሽ ያለውን በጀርባሽ ለማዘል
ያብቃሽ አባት እግዚአብሔር
ደምሪኚውዴዋው
አሜን እኔም ፆሎቴ ነው!ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸደምሪኝ በቅንነት
@@fatumawase ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ
በማሪያም ኑ እንደማመር በማሪያም
አሜ ን ደስ የሚል አስተያየት
ቃልዬ የኔ ጨዋ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤
እንኳን ሠላም መጣችሁ ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ በጉጉት የሚጠብቃቸው ቃልዬ የኔ ጨዋ እኔ ብሖን በዛ ስልክ አናቱን ነው የምለው 🙄🤣🤣🤣እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ቃል❤😘
ውዴ ደምሪኝ
ቃልየ አመሰግናለሁ ኢንሻ አላህ እኔም እዳቺ ትግስተኛ ያድርገኝ
የዘመኑ ምርጥ ጥንዶች ዋው ዋው ዋውውውውውው ወጣትነትን ከሀይማኖት ከመልካም ስራ ከአስተዋይነት ጋር ውይ መታደል ቃልና አዲስ
ደምሩኝ
ቤተስብእናሁንውዴዋው
ኑ በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@@kokitube6925 ውዴ ደምሪኝ
@@fatumawase ውዴ ደምሪኝ
አዳስ ቃል በጣም ጠንካራ ሴት ነች ለነገሮች ተኩል መሆን ጥሩ አይደለም ቃል በጣም ልክ ነች ከጀርባህ ማረጋገጥ ለፀብና ለውሴኔ ከመቸኮ ቃል እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ ዬፊትሽ ወደኋላ ታዙርልሽ ዬኔ ውድ
ዋው የቃል ትግስት 👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️ምናለ ለኔ እሩቦን ቢሰጠኝ👍❣️🌹🌹
ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi ውዴ ደምሪኝ
በጣም እውነት
በጣም ለኔም
ትምራለሁ።በሰደት።እያይንመማር
ወይኔ በዚህ ግዜ እንደ ቃል አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነዉ አድናቅሸ ነኛ የኔ ሴት😘😍
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
ቃልዬ ጎበዝ ነሽ ሁሉንም በሆድሽ ያሽው አዲስ ወንድሜ ደሞ በዝህ ሰአት ፍራንክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም ከባድ ነው ልትታምም ትችላለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በቅንነት እነደማመር
ትዳር የአላህ ስጦታ ነው ፍቅራችሁ ደስ ይላል አላህ የዘለቀ ያድርግላችሁ ለመዳም ቅመሞችም መልካም ትዳር ይስጥልን የቃልዬና የአድስ አድናቂዎች ወደቤት ብቅ በሉና አበረታቱኚ
ውዴ ደምሪኝ
አሚንንን
ተሳስተሻል የእነሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
የመዳም ቅመሞች የኔ ፍቅሮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አሚንንን የኔውድድ ያርቢ ያንችም ሰላም የብዛ የኔ ቅመም ነን የመዳም ቅመም
@@sartt4348 ደምሪኚ
ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ
Amen,amen,amen
@@fatumawase እሽ
ብዙም ባልከታተልም የአንተም የሚሥትህ እርጋ ግን በጣም ደሥ ይላል
በጣም አሥተዋይና እርግት ያለች ሥርአት ያላት ልጅ ናት እኔ ግን በጣም ነው የምወዳት ሚሥትህን ማለት በቃ እንደ አሁን ዘመን ሤቶች አይደለችም በቃ በጣም አሥተዋይ ናት ።አደራ ባህሪሽንና አለባበሥሽንም ሁለ ነገርሽ እንዳትቀይሩ በጥቅሉ ቤተሠቡ በሙላ በጣም ደሥ ትላላችሁ
ቃልዬ ትግሰትሸ ታደለሸ ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ትግሰት ነዉ የሚያኖረዉ 😍😍😍
ቃልዬ ትክክለኛውን መገድ ነው የምትከተለው ምክንያቱም ለመፍረድ ስንቸኩል ብዙ የምናጣቼው ነገሮች አሉ ለሁሉም ትግስት ያስፈልጋል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤💕💞
ውዴ ደምሪኝ
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን
ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቸ
@@serkalemgoche6409 ደምሪኚ
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ደምሪኚ
ቃል በጣም ትለያለሽ 1000 ሴቶችን ሰብስበን ብንጨምቃቼው ያንችን ያክል ትእግስት ያንችን ያክል እርጋታ ያንችን ያክል እምነት አይወጣቼውም እጅግ እጅግ በጣም በጣም ትለያለሽ !!!!! ከወንድሙ ፊት እንኳን ለመናገር አልፈለገችም የምር በጣም ነው ያስደሰትሽኝ አላህ ይጠብቅሽ እርግዝናውንም ምጡንም ቅልል ያድርግልሽ ።
ሴት ነሽ በቃ ምናለ እንዳንች ትግስተኛ ቢያደርገኝ ቃልዬ 🥰
እኔም ተመኜሁ ወላሂ
አቤት የቃልዬ እና የአድስ አድናቂወች ውይይ የእውነት እደት ደስ እደሚሉ ትዕግስትን ከእነሱ እንማር ትዳር ማለት እድህ ነው
እኔ ብሁን እስካሁን ዝም ብየ አሰብኩት 😂ማነው እንዴኔ እነቃልየን እንዴ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እሚጠብቅ በጣም ነው እምወዳቼው አርሴማን❤️ 👨👩👧በቅርብ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤️
እኔ 🥰🥰
@@samirasamira4677 እነደማመር
@@samirasamira4677 ውዴ ደምሪኝ
ሴቶችዬ ትግስት ከቃል ተማሩ😍😍😍
EShi
የቃልዬን እሩቡን
ትእግስት እዲስጠኝ
ፀልዩልኝ እውንት መታደልሽ ቃልዬ♥️
አላህ ከኔም ቀንሶ በሰጠሽ ደስ ባለኝ
በጣም
የእውነት ለኔም ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው
ቃአል ደርባባ ጨዋ በጣም ነዉ የምወዳቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ክጤናጋ የሚወለደውን እግዚአብሔር በሞገስ አሳድገው 🥰🥰🥰
ቃአል ዉድድድድፈቅራ ዬጨምሬ እሺ
ቃልዬ እመብርሐን በሰላም ትፍታሽ!!!አዲስ በደንብ ተንከባከባት ትሁት የሆነች ሴት ፍቅራቹ ብዝዝት ይበል!!!
መታደል ነው
የምር ወድኩሽ እርጋታሽ የአንቺ የሆነ ፀባይሽ እንዳይቀየርብሽ
እመ ብዙኃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
እኔ ብሆን በዚች ደቂቃ
ስት እቃ ስባብሬ ንበር
ጌታን እኔ ፈጣሪን እምለምነው
ትእግስት እሚ ባለውን ቢስጠኝ
😀😀
ክክክክክክክክ
እናተ ሳቁ
እኔ ትእግስት እሚ ባል ንገር እደስማይ ርቁኛል
ቅዱስ ገብሬኤል እየጠበቀኝ እጂ
በስው ሐገር ድሮ ንበር እሚ ደፉኝ
🤣🤣🤣
@@GalilaRout እኔም ነኝኮ ለዛም ነው የሳኩት አይዞን ክክ
@@GalilaRout ።😂😂😂😂😂
ቃልየ ጎበዝ በጣም ነው የውደዱኩሽ እርጋታሽ ባልሽን ማመንሽ እንደአንቺ አይነት ሴት አንደነአንተ ባልናሚስት
ይብዙልን💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ደስ የምትል ሚስት አለችህ አዲስዬ ቃል ያለቹ ልክ ናት ምንም ቢፈጠር እቤታቹ ነው እጂ እናት አባት ቤት አይደለም ሁሉም በችኮላ የምናገራቸው ትዳር, ራፈርሳል
ሴት ልጅ ትግስት ሲኖራት ውበቷ ይጨምራል ስታምሩ 💌
ሀቅ
ውይ ቃልዬ ታድለሽ ትእግስትሽ እኔ ብሆን ቤቱን ሁለት ኣርገው ነበር😂😂 ትልቅ ትምህርት ነው
ዋዉ ቃል የእኔህት ምርጥ ልጂ የእዉነት ጀግና ነሽ አድንቄሻለሁ እግዚአብሔር በሰለም ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃችሁ አድስ ና እዩባ በርቱ ጠንክሩ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዉድ ኢትዮጵያ ልጆች በርቱ
ቃል ትግስታዋ በጣም አድናቂዋ ነኝ እዮብ አጠገብ ለታወራው እራሱ አልፈለገችም ጥንካሬሽ ለኔም ትምህርት ነው በርቺ
መቅደስ እነደማመር
በማሪያም መቅዲየ ደምሩኝ
@@sebletube7412 አንቺም ደምራኝ ያው ደመርኩሽ
@@TubeTube-vf4yb አንቺም ደምሪኝ እህት
ሱባሀን አላህ ድግጥ እኳ አላለችም ትግስትሽ ማሻ አላህ👌👌👌
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
ደስ የሚል ቤተሰብ የቃልን ትእግስት ለእኔም ይስጠኝ እኔ ብሆን ወንድሙንም ቢሆን የምጠይቀው ነው የሚመስለኝ እዮባ ስታስቅ የእኔ ብጤ ቀባጣሪ 😂😂
እኔ ብሆን ይከብደኛል ስሜቱ ሆ ግን ቃልየ በጣም ጀግና ሴት
ወይኔ ትግስት የአላህ ወላሂ ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ትግስትሽ ፅባይሽ ሤት ነትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር በቃ ትለያለሽ ኑሯችሁን አላህ መጨረሻውን ያሣምርላችሁ የሤቶች በላይ ነሽ ብዙ ተምሬ አለሁ ካንች እውነት🥰🥰🥰🥰
የኔ ማር የኔ አስተዋይ የኔ ፍልቅልቅ ግን እኮ ደግጣለች ስወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
ደምሪኚውዴዋውውው
እኔ እዝ ላይ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ትግስትን እሪጋታን አለመቾከል በጣም ቆንጆ ነው ተባረኩልኝ ❤️❤️
በዚ ሰዓት ፕራንክ አታድርጋት በማርያም ሁለት ነብስ ናት 😍
ውዴ ደምሪኝ
ትክክክል👍👍
ለመጀመሪያ ጊዜ እዚ ቤት comment ስሰጥ ቃልዬ በጣም ትዕግስተኛ ነሽ በወንድሙ ፊት እንኳን ስሜትሽን ለመግለጽ ፍቃደኛ አይደለሽም ትዳር ማለት ይሄ ነው🥰🥰
ቃልዬ የኔ ማር የኔ ትግስተኛ ትዳር እንደዚ ነዉ ካንቺ ብዙ እንማራለን ማማዬ ሲቀጥል በጣም ነው እምወድሽ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔናት😍😘😘
ፈጣሪ መርቆ ሲሰጥህ እንዲህ ነው የተባረከች ሚስት በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠች ናት😘😘😘😘
አቤት ትግስት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለኛም እደቃልዬ ትግስቱንና ዬተባረከ ትዳር ይስጠን ዬመዳም ቅመሞች አሜን በሉ👏👏👏
ኣሜን
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ እምነትሽ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይድርግላቸው የቃል እምነት በእግዚአብሔር ነው ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኝ
ታድለሽ እንደዚ አይነት ትግስት ፀባይ አንተም ታድለክ ቀልዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ዋዉ ቃልየ ወላሂ ትለያለሽ ከምንም በላይ መተማመን ነዉ እና ሦብር ማድረግ ትግሥት ያሥፈልገናል
ብራቮ ቃል የሴት ወጉን ይዘሽዋል ካንቺ ብዙ ተማርኩ እኔም ምንም ሳላጣራ በአይኔ ካላየሁ አላምንም እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ይወችሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ። ብድር ግን መልሺ አዲስ ጠብቅ ስታስብ ታቃታለክ። 😍😍
አምላክ እንዳንቺ አይነት ባል እንዲሰጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏
ውይ ቃልዬ ይህን ውድ ፀባይወ እርጋትዋ ደስ።ሲል እግዚያብሔር።ልቦናሽን አይለውጠው🙏🙏🙏።ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🙏🙏🙏
መቼም ተስፋ አልቆርትም አንድ ቀን ሀገሬ መገባቴ አይቀርም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስግራይብ አርጉኝ
በማሪያም ደምሩኝ በማሪያም
@@sebletube7412 እሺ አንቺም ደምሪኝ
ባለፈ ደምሬሻለው
ዋው የሴት ውሐ ልክ ተባረኪ ቃልዬ አቤት አነጋገር አቤት እርጋታ አዲስ ግን ጠፋተኛ ነህ የዕውነት እሷ ሌላ ሴት ብትሆን ትዕግስት ባይኖራት ያለቸበት ጊዜ ለዕንዲህ አይነት ቀልድ አይመከርም
ውይ ቃይ የገረመችኝ ለእዮባ ቶሎ ብላ አለመናገሯ በጣም ትደነቃለች
ደስ ስትሉ ፈጣሪ የእናተን አይነት ትዳር ለሁላችንም ያድለን ፈጣሪ🙏🙏🙏
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@betalhemtube እሽ
ትግስቷን ሳላደቅ አላልፍም ቃልየ🥰እኔ ብሆን ስልኩንም ሠብሬ ነበረ እምቆየው እሷንም በነገር ነው እምጠምደው ግን አሁን ካች ብዙ ነገር ነው የተማርኩትኝ አለቅሳለሁ እናም ደስስስ ትላላችሁ🥰🥰እዮባ😁በሠላም ውለጂ ቃልየ እህቴ 🥰🌹የምር እግዛብሔር አምላክ ለሞላው ቤተሠቡ እደሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰
ደምሪኚውዴዋው
እኔም
@@ZaidZaid-cu8ck ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ሚስት ነው ያለችህ በእውነት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ባንት በጣም ሙሉ ኮንፊደንስ ስላላት ነው ምንም ነገር ያላለችው ተባሩኪ ዋዋዋዋው እንዴት ደስ እንዳልሺኝ ፈጣሪ ከስው አይን ይጠብቃችሁ በመጨረሻም እባካችሁ ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ አታውጡት የሰው አይን ጥሩ አይደለም ስልካችሁን አግኝቼ ባዋራችሁ እንዴት ደስ ባለኝ ሁለታችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ከነ መላው ቤተሰባችሁ
እኳን ደህና መጣቹሁ ውድ የተዋህዶ እንቆዎች ሐዲስ እና ቃልዬ የምትሠሩት ፕራንክ ሁሉ ለምዕመናኑ ለህዝቡ አስተማሪ ስለሆነ እናመሠግናለን
በቅንነት እነደማመር
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
ሶስተኛዬ ነዉ ቃልዬ የኔቆነጆ አዲስ እንኳን እኔበጣም ጨነቆኝነበር በድንጋጤ የሆነነገር እንዳትሆን ብዬ ቃሊቆንጆ ለሁሉም ባለትዳሮች ትምህርት ይሁን
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላምትገላግልሽ የፊትሽን ወደዋላሽ ታዙርልሽ እህቴ የምወድሽ የኔ እመቤት ትግስትሽ አስገራሚ ነው ለሌሎቻችን ትምህርት ነው💖💞💝
የኔ ቆጆ ቃልዩ ሰወድሺ ያችን ትግስት ይስጠኚ ያረብ ባሌጋ የምጣላው በቀናቴ ነዉ ትግስቱን ስጠኚ🤲❤
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
@@sebletube7412 እንደማመር ነይ እማ
ከከከከአትቅኒ ከሄደይሂድጅ
@@mesimekdi ውዴ ደምሪኝ
@@muhajeryoutube512 ውዴ ደምሪኝ
ትክክል ነሽ ቃልዬ ነገሮችን ካጣሩ በኃላ መወሰን መልካም ነዉ ሲጀመር በትግስት የተሞላሽ ሴት ነሽ❤❤❤💃💃💃💃
በስመአብ ቃልዬ የውነት ልባም ሴትነሽ 🥰🥰🥰 ትዕግስትሽ የሚገርም ነው
ደምሩኝ ወገን
ቃልዬ ረግታሽ በጣም ደስ ይላል እረጋ ባለ መንፈስ ባልን መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው በዚህ እረጋ ባለ ትግስት በሞላበት መንፈስ ቀጥይበት, እዲህ ነው ትዳር እረጋ ባለ ልብ መጠየቅ ቃል በዚሁ ቀጥይበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ የህዮብ ሁኔታ በጣምደስ ይላል ቃልዬ አንደኛ
ለነፍሰ ጡር ግን እንደመህ አይነት ፍራንክ ጥሩ አደለም በመጀመሪያ ደረጃ።ሲቀጥል
ቃልዬ የኔ ልዕልት ጎበዝ ወንድምክ ፍለፊት እንኳን አልጠየቀችክም ❤👏ልዮ ነሽ