ለመጀመሪያ ጊዜ ተጣላን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 3,6 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 роки тому +523

    TIKTOK ላይ እኛን ለማግኘት
    tiktok.com/@haddiszema
    ሙሉ ቪዲዮውን አይተው ኮሜንት ይስጡ

    • @user-ds1oc1kv1h
      @user-ds1oc1kv1h 2 роки тому +3

      Wonidime ara mikerewu ichin misiti ke geta yeraqe genizebi min yixeqimali

    • @ENATCOMPUTER
      @ENATCOMPUTER 2 роки тому +6

      እኔ ሙሉ ቪዲዮ እንደዚህ አይቼ አላቅም ወይኔ ስራየ አመለጠኝ አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +4

      @ZEMARIAM ZE ORTHODOX Tube ዘማርያም ዘ ኦርቶዶክስ ቲዩብ በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +3

      @@ENATCOMPUTER በቅንነት እነደማመር

    • @user-vx3ok5ti1u
      @user-vx3ok5ti1u 2 роки тому +11

      ማነው እደኔ እስከመሸረሻው አይቶ የተረዳ በላይክ ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 роки тому +998

    ሀይማኖት + ትግስት + ትህትና+ ፍቅር + እዚህ ቤት ሙሉ ነው የእስራኤል አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንወዳችኃለን ❤🙏

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 роки тому +1369

    🤣🤣😂😂😂የቃል እንባ ጠባቂ ዋና ስራስኪያጅ ብንያም እኔ ነኝ 🤩።እስኪ ገባ በሉና ተቀላቀሉኝ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 роки тому +8

      ትገርማለህ 🤣🤣🤣🤣

    • @user-bo4po8dy1v
      @user-bo4po8dy1v 2 роки тому +9

      ሀሀሀሀሀሀሀ ሠራችሁት አዲሥን

    • @hgtube2653
      @hgtube2653 2 роки тому +8

      አተ ልጅ አይዲያህ እሚገርም ነዉ ዛሬ አድስ ልትቃጠል ነዉ😂😂😂

    • @user-xx2fv1fc9y
      @user-xx2fv1fc9y 2 роки тому +6

      አንተ ተንኮለኛ ነህ ክክክ

    • @user-hp8gz2xo1m
      @user-hp8gz2xo1m 2 роки тому +8

      አንተ ጠብቅ ቀንህን 😂😂😂😂

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 Рік тому +38

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ባል ስላየው ደስ ብሎኛል ላሳደጉህ ቤተሰቦች ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @user-jv9vc6wl1y
    @user-jv9vc6wl1y 2 роки тому +272

    ወይ በስመአም እናት የሆነ ባል ነዉ የሰጠሽ ተንከባከቢዉ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ አይገኝም💖💖💖💖💖 ግን አንቺ ዘፈን ላይ ከተወንሽ የምንወድሽን ያክል እንጠላሻለን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @bbbbb4185
      @bbbbb4185 2 роки тому

      Aey kal ykrbeshi mar

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 роки тому

      ቤት ሰርተው አይደለም እንዴ የቤት ክሪይ አለች

    • @user-nk8bm4we5j
      @user-nk8bm4we5j 2 роки тому +2

      አረ ቪድዮውን ጨርሰሽ እይው እማ ፕራንክነው

    • @user-jv9vc6wl1y
      @user-jv9vc6wl1y 2 роки тому

      @@girlgirl-iy7ff ተከራይተዉ ነዉ ማማዬ

  • @temesgenworkie3306
    @temesgenworkie3306 2 роки тому +176

    እንደዚህ አይነት ነገር ፕራንክ ብቻ ሳይሆን በግልጽ ትዳር ውስጥ ላይ የሚገኝ ነገር ነዉ እና አንዱ መስመሩን ለቀቅ ሲያረግ አንዱ በትዕግስት እጁን ያዝ አርጎ በፍቅር ማስረዳት ልክ እንደ ሐዲስ!
    ሐዲስ ዬ! በጣም ጎበዝ !!!

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 2 роки тому +38

    ዘፌን ሀጥያት ነው 100% እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ በበቱ ያፅናቹ....🔥🙏

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 2 роки тому +326

    አዲስዬ የእምነት ጥንካሬህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @samsungduos1655
      @samsungduos1655 2 роки тому

      አድስዬ ጎቤዝህ ነህ አግዝአብሔር ያፂናህ ቤቤቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@samsungduos1655 ደምሪኝውዴዋ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 2 роки тому

      አሜን::

  • @user-zz4wv7py2v
    @user-zz4wv7py2v 2 роки тому +472

    እንኳን ለሐዋርያት ጾም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቃልዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ በፕራክሽ ብዙ ትምህርቶች ወስደናል ፍቅቹ የዘላለም ይሁን

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v 2 роки тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alhamredae2472
      @alhamredae2472 2 роки тому +2

      መቼ ነው ፆም

    • @Agurashtube
      @Agurashtube 2 роки тому +3

      @@alhamredae2472 ነገ ሰኞ

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m 2 роки тому +1

      @@alhamredae2472 ነገ ነው

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m 2 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 роки тому +21

    ዋው በፍፁም ልብህ ለእግዚአብሔር መገዛትህን ነው ያሳየኸው ዘፋኝዎች መንገሰተ ሰማያት አይገቡም ከተባሉት አንዱ ናቸው ለእግዚአብሔር ታማኝነትህን አሳይተሃል ያከበርከው አምላክ ያክብርህ ትዳራችሁ ይባረክ ያሳዘነኝ እንደራበው ወደ ስራው ሊመነስ ነበር ትግስተኛ ዋው

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 2 роки тому +113

    ቃል የምር አስመሰልሽው ሌላ ወንድ ቢሆን በጥፊ አንድዶሽ ነበር 🤣🤣🤣 የአዲስ ትግስት ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ 😘😘😘

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +334

    ቃልዬ ትዉለድ እምትሉ 👍👍👍😁

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 2 роки тому +3

      Egziahber yefekede ken mewuldawa ayikerem

    • @user-zy3hx2on4f
      @user-zy3hx2on4f 2 роки тому +7

      ደሞ ምን ማለት ነው ይሔ። ሆ አረ እፈሩ

    • @user-so2mo8jc8u
      @user-so2mo8jc8u 2 роки тому +5

      በስው ትዳር ምን አገባችሁ ሆሆሆሆ

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 2 роки тому +1

      እሽ አንች ታሳድጊያለሽ ክክክክክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@adislasti4907 ደምሪኘረውዴዋ

  • @user-jd2hd8wb9x
    @user-jd2hd8wb9x 2 роки тому +12

    በስላሴ ስም 🥺እኔ እራሱ እንዴት እደተናደድኩት ግን የምር ትዕግስትህን ወድጀዋለሁ ከኔ ባለቤት ጋር ተመሳሰልክብኝ እሚገርም ነዉ ዋዉ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ob7wr5gz5v
    @user-ob7wr5gz5v 2 роки тому +154

    እንኳን ለጾመ ሃዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ እህትና ወንድሞቼ የሃዋርያት ጾም የተቀበለ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን የኛም በደላችንን ይቅር ብሎ ይቀበለልን ሁላችንም እንጹምምምምምምምም🎤👏👏👏

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 роки тому +98

    እስኪ ማነው እንደኔ የዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ስርግ በጣም ያስደስተው 😇🙏😍
    ሐዲስና ቃል እንኳን በስላም መጣችሁ😇😍

    • @Abeba285
      @Abeba285 2 роки тому +2

      እኔ አለሁልሺ የሠርጌ ቀንም እደዚህ ደሥ ብሎኝ አያግም

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w 2 роки тому +1

      😘😘😘😘🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻በጣምምምምምም ተደስተናል የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላቸው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 роки тому

      እኔ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @kokob5829
    @kokob5829 2 роки тому +2

    አዴስ ላንተ ቃላት ያጥረኛል አቤት ትዕግስት አቤት ጽናት እግዚአብሔር እንደ አብርሃም በእጅጉ ያክብርህ ይባርክህ ብቻ ምን ልበልህ እመብርሀን የምታስበውን ሁሉ ትስጥህ

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 2 роки тому +87

    ያረብ እዳ አድስ የሆነባል ለማዳም ቅመሞችም ወፍቀን አደኛ ብየዋለሁ ባልሽን 👍👍👍☝️☝️

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x 2 роки тому +28

    ወይኔ የአዲስ ትግስቱ የትም አይገኝም ቃሊ ቆሌዬ ነው የተገፈፈው እስከ መጨረሻ ማዳመጥ ዋጋ አለው የኔ ቀና ስወዳችሁ እኮ😘😘😘😘

  • @moonaathimannil6573
    @moonaathimannil6573 2 роки тому +27

    የእዉነት ደስ ስትሉ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ የናተን አይነት ትዳር ይስጠን መዳሀኒያለም እደፊልም ነዉ የምጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +50

    ሐዲስዬ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ለሁላችንም በእውነት እናመሰገናለን ዘፈን ጥበብ _ነው?
    ዘፈን ጥበብ ነው የሚሉ አሉ። አዎን ጥበብ ነው ከእግዚአብሔር
    ሳይሆን ከሰይጣን የተገኘ ጥበብ ነው፤ ቅዱስ ሳይሆን ርኩስ
    ጥበብ ነው፤ መዳኛ ሳይሆን መጥፊያ ጥበብ ነው፤ የህይወት
    ሳይሆን የሞት ጥበብ ነው፡፡ ይህን ሳስብ ቅዱስ ጳውሎስ የዚች
    ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት ነው ያለው ትዝ
    አለኝ።
    እግዚአብሔር ድምፅ የሰጠን እሱን እንድናመሰግንበት እሱን
    እንድናወድሰው፣ እሱ የፈቀደላቸውን እሱ ያከበራቸውን ቅዱሳኑን
    እንድናመሰግንበት ነው እንጂ ለሰው እንድንዘፍን አይደለም።
    ወይ የእግዚአብሔር ወይም የዓለም ልንሆን ግድ ይለናል፤
    ሁለት ጌታ የለም። ዘፈን መዝፈን ኃጢያት ነው። አሁን ባለንበት
    ዘመን ዘፈን ኃጢያት እንደሆነ፤ የዲያቢሎስ ታላቅ መሳሪያ
    እንደሆነ፤ ዘፋኝነት ከክርስቶስ ማህበር እንደሚለይ በግልጽ
    እየተመለከትን ነው። ዘፈን ስራ ነው የሚሉ አሉ አዎን ለዘፋኝ
    መዝፈን ስራው ነው፤ ለሌባም መስረቅ ስራው ነው፤ ለዝሙት
    አዳሪዋም ዝሙት ስራዋ ነው፤ ለቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይም መግደል
    ስራው ነው ግን ደግሞ ኃጢያት ናቸው ስራዬ ነው ብሎ
    ኃጢያትነቱን ማስቀረት አይቻልም፡፡ እንግዲህ ምን እንላለን
    ኃጢያትን ስራ ነው ብለን ሙግት እንገጥማለንን??
    እየመረጥንብንዘፍንስ ለመልካም የተዘፈኑ ዘፈኖች አሉ
    የሚሉም ብዙ ናቸው። ዘፈን ሀጥያት ነው በቃ ምንም ጥያቄና
    መልስ የለውም ቴዲ ስለዘፈነው መዝሙር መሆን አይችልም
    ስለ ሀገር ሆነ ስለምን..ስለ ሀገር ጸልዩ እንጁ ዝፈኑ
    አልተባለም፣ እናት ቢዘፈንላትስ ይላል ደሞ አንዱ፣ እድሜህ
    እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል እንጂ ዝፈንላቸው
    አይልም!!ብዙ ሰው ጥብቅና ለቆመለት ሰው ቃሉ ይህን ይላል

    • @abc12452
      @abc12452 2 роки тому +2

      እንዴ ከምኔዉ አየሽዉ?🤔🤔🤔🤔

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому

      @@abc12452 እየሰማሁት

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      ደምሪኝ ውድ

    • @user-ob7wr5gz5v
      @user-ob7wr5gz5v 2 роки тому +1

      ፀጋው ያብዛልሽ ውዴ በጣም መሳጭ ፅሁፍ ነው እግዚአብሔር በልባችን አሳድሮ ለመተግበር ያብቃን☝️😥☦️⛪️

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube 2 роки тому +1

      ማራኪዬ በትክክል እናመሠግናለን ፀጋዉ ያብዛልሽ ማራክዬ ❤️❤️❤️❤️ዋት

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k 2 роки тому +58

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አድስዬ ትግስትህ በሥመ ስላሴ እመብርሃን መጨርሻችሁን ታሳምርላችሁ ቃልየ ቆንጆ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሗለሁ❤️😘

  • @livetube8317
    @livetube8317 2 роки тому +3

    የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ። ያንተ ትዕግስት ይገርማል። እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ይቅደም ዘመናችሁ ይባረክ አሜን❤❤❤

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 роки тому +36

    ቃልየ መጀመሪያ ፕራክ መሆኑን ሳላውቅ አዝኘ ነበር አድስ ትግስትህ ለሀይማኖትህ ለተመልካች ያለህ ክብር ያስገርማል እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-vw5et3ds7x
    @user-vw5et3ds7x 2 роки тому +23

    አዲስዬ ግን ወለሂ አንድ ሰው አደለህም ወይኔ ለማሰቅ የምታደርገው ጥረት የማስረዳት የምታደርገው ጥረት ኡፍፍፍፍፍ ቃልዬ ታድለሻል ወለሂ

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 роки тому +2

    በሩፋኤል በጣም ታጋሽ,በጣም ጠሩ ባል ነው ያለሽ. እግዚአብሔር ተዳራችሁን ይባረክ 💞

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 2 роки тому +13

    ወይኔ አዲስ ትግስትክ በእውነት አባት የሆንክ ምሁር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ ያላገባችሁ እንደ አዲስ አይነት ባል ይስጣችሁ ይስጠንአሜን ቃልዬ እድለኛ ነሽ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ 💕💕💕

  • @user-kf9uk8fp7e
    @user-kf9uk8fp7e 2 роки тому +57

    እኳንም ለጾመ ሐዋሪያት በሰላም አደረሳችሁ ውዶችዬ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ስታምሩ አዲስዬ የኔ አስታዋይ ነህ

  • @user-hz7pj7fs2i
    @user-hz7pj7fs2i 2 роки тому +3

    በእዉነት በጣም ትግስተ ኞ ባል ነዉ ያለሽ አሁን አሁ መታሽ በዬ ጠብቅ ነበር
    አላህ ያክቡርህ በአሁን ጌ ዜ ሰለሃ ኃይማኖት የሚጨነቅ የለም
    ታደለሻል ማኣሻአላህ

  • @sosiethio3240
    @sosiethio3240 2 роки тому +220

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ ትዳሩ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ብላችሁ መርቁልኝ። ቃልዬ እየሄድሽ ዘፈን አላለችም ሞዛዛ ነገር ስወዳት እኮ እማ ኪያ የሴጣን ጆሮ ይደፈን

    • @fkcnhjghchgu5387
      @fkcnhjghchgu5387 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅራችሁም ጨምሮ ያብዛላችሁ ዉዶቸ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@fkcnhjghchgu5387 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 2 роки тому

      አሜን::

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 роки тому +4

    እንደት የተባረክ ልጅ ነህ አዲስዬ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትልቅ ደረጃ ታድርስህ በጣም ትሁት ጨዋ ያሳደገህ ለሀይማኖትህ ትልቅ ክብር ያለህ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ ነህ ተባረክ አዲዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ ቃልዩ

  • @afomeofficialtube8209
    @afomeofficialtube8209 2 роки тому +16

    ሰለም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መላ እትዮጵያዊን በጣም ደስ ይላል አድስና ቃል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትልቅ ትምህርት ኑው ለስታዋላ ሰው እናመስልግናላን አድስ ትግስትህን ሰለደንቅ አላልፍም ክበሩልኝ

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k 2 роки тому +26

    ወላሂ እኳንም ፕራክ ሆነ የሀዲስ ትግስ አለማድነቅ ንፍግ ነው ቃል ደሞ ክክክክ እኔ ልሰራ ነው ምን ታመጣለክ አላለችም ድግጥ ነው ያልኩት የምር ቢስሚላህ

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 2 роки тому +21

    አድስየ አላህ ይጨመርልህ ትግስትህን ወድጄዋለሁ ቃልየ የኔምርጥ ቢያንስ ምሳ አብልተሽ ነው አራበኝ ምሳ ሲለሰ አሳዘነኝ እወዳቹሀለሁ🥰🥰🥰

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому +24

    እደዚህ የሚያባብል ባል ይሰጠን አቦ ስታጠፋ በፀባይ ሚመክር 👌💞

  • @romanroman9958
    @romanroman9958 2 роки тому +90

    አንደኛ ናቹ መላ ኦርቶዶክስ ከዚ ተማሩ ዘፈን ሀፃት እንደ ሆነ ::❤❤❤❤❤❤

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому +59

    በሥማም እደትነው እሷን ለማሥረዳት ያለው ትህትና ትግስቱ በጌታ 💚👌💚💚መቸም እደማታረጊው አውቄአለሁ

  • @user-mj3ef3ut6p
    @user-mj3ef3ut6p 2 роки тому +6

    😂😂😂😂እኔ ገና ዛሬ ፕራንኽ ተደረግሁ 😁 አዲስ የዉነት ትግስትህን ገና ዛሬ አይሁልህ የዉነት💕 የኔ ዉዶች ሰወዳችሁ ቃል 💕 ፍቅራችሁን ዬብዛላችሁ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 роки тому +344

    ወላሂ ትግስትን ካንተ ተማርኩ አላህ ሆይ እንዳንተ አይነቱን ባል ይስጥኝ ያረብ😘😘😘

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому +73

    ቃልዬ አዲስን ብቻ ሳይሆን እኛም ፕራንክ ተደረግን አይ ቃል 😀😀😀😀👌👌👌አሪፍ ትምህርት ነዉ ❤የኔ ውዶች በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤

    • @user-og4bu2or5k
      @user-og4bu2or5k 2 роки тому

      ።q። ።። ።
      ። q። q።።q ። ።።።።። ።።።። ።።።። ።። ።t ። q።። 1q1። ። q 111q11111q




      ።።


    • @meskermalemayu6350
      @meskermalemayu6350 2 роки тому

      እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር 😂🤔❤️❤️

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h 2 роки тому +8

    ውይ ቃልዬ በጣም ነው የደነገጥኩት ተመልካችንም አስደነገጥሽው ሰው ትንሽ ነው የሚበቃው አድስዬ ትግስት ከዮብ ተምረሃል በደንብ
    ዘፈን ይቅርና የሰርጋችሁ እንዴት እደተጫጩ

  • @mel7623
    @mel7623 2 роки тому +13

    እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት ክበሩልኝ ውዶች!
    አሁን አገራችን ኢትዮጵያ ላይ በእጅግ የሚያሳስበው የስነምግባር ዝቅጠቱ ነው ። እንደ ኦርቶዶክስ አማኝነታችን፣ ወንድምና እህቶቻችን የእስልምና አማኞችም ሁላ፡ችንም፡ ተተኪውን ትውልድ በስነምግባር ማነጽ ለአገሬችን የወደፊት እጣ ፈንታ እጅግ በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ጉዳይ ነው ። አዲስና ቃልዬ እንዲህ አይነት ትምርት አዘል ቪዲዮ መስራታችሁ ወጣቱን ትውልድ በሞራል ማነጽ ስለሆን በርቱ ቀጥሉበት።
    አዲስ ትግስትህ ፣ ለባሌቤትህ ያለህ አክብሮት እጅግ በጣም ድንቅ ነው ። በርቱ! በርቱ! በርቱ!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n 2 роки тому +3

    በዕዉነት አድስ ያተን ትግስት ለኛም ያድለን እደዚህ ነዉ ሐይማኖት ምክርህ ብቻ ያጠግባል ፀ ጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችኹ የእዉነት ቃልዬ በጣም ነዉ የደነገጥሁት የዕዉነት የኛን ሂወት አየቀየራችኹ ልቀይሩ መስሎኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር መለሰዉ✝️✝️✝️✝️❤❤❤😍

  • @user-zt6wl5pe6u
    @user-zt6wl5pe6u 2 роки тому +102

    መጀመሪያ ላይ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ስትን ምንነው ብዬ እንዴት እንደተደሰትሁ ዘፈን ስትይ በጣም ነው የነደደኝ የገረመኝ ካንች ያልጠበቅሁት ካላት ሲወጣ ብኋላ ፕራንክ መሆኑን ስሰማ ነው ደስ ያለኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ በመላው አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሀዋሪያት ፀሎ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ሰላም ቃልና አድስ እንኳን ደህና መጣችሁልን🥰🥰🥰🥰በእውነት ቃል አድስን ብቻ አይደለም ያሰደነገጥሺው እኔም ደግጨ ነበር🤔🤔🤔 የዛሬ ፕራክ ተሳክቶልሻል👍😂😂 አድስ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም👍✅✅✅
    **የመዳም ቅመሞችየ እንደ አድስ ያለ አዳም ያድለን**🤲

    • @ሚጣ
      @ሚጣ 2 роки тому

      ወወወወወወአድስተበርክውድድድድድ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@ሚጣ Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

  • @woinshetmandefro8885
    @woinshetmandefro8885 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም:: ቃል የሰራሽው ፕራንክ የአንቺን አስተዋይነት የባለቤትሽ ትዕግስት የሚገርም ነው:: ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን !! እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሙላላችሁ!!!

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 роки тому +4

    እኔ ግን በፍጹም አልተሸወድኩም ፕራንክ እንደሆነ 100% አውቄአለሁ!!!
    አዲሴ ግን በጣም ትዕግስት ጨምሯል በእውነት ጸጋው ይብዛልህ በጣም ደስ የሚል ሀሳቦችን ከማንሳትህ የበለጠ ደግሞ እርቦህ መጥተኽም ምግብ ሳትበላ ትለህ ለመሄድ መነሳትህ ወሳኝ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ውይ ቃል ፕራክሽ ትምህርት አዘል ነው እኖዳችሗላን ማንኛውም ሀይማኖት ዘፈን አይፈቅድም 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @werkneshethiopia5800
    @werkneshethiopia5800 2 роки тому +4

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላቸው የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፀናቸው 🌹❤🌹

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 2 роки тому +15

    የኔ ቆጆዎች በጣም ከፍቶኝ ነበር ምን ሊፈጠር ብዬ ነበር ውይ እግዚአብሄር ይመስገን በሰላም ተጠናቀቀ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ እታስከፍው ጥሩ ትምህርት ነው ❤️🙏

  • @user-es1km1ms8v
    @user-es1km1ms8v 2 роки тому +12

    ሀሀሀሀሀሀሀ አዲስየ እዬብ ቢሆን ኑሮ ይሄኔ በጥፊ አንደኸው ነበር ለካ ቃልየ ላይ ትዕግስት አለህ ጥሩ ትምህርት ነው በትዳር መሀል መከባበር መኖሩን አሳይታችሁናል

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 роки тому +10

    በስመአም አዲስ የትግስትን የትህትናን የፍቅርን ጥግ ነው ያስተማርከኝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏

  • @papo4323
    @papo4323 2 роки тому +16

    እንኳንም ፕራክ ሆነ በጣም ደስ ይላን የኛ ብርቱ በርቱልን የምር እኔም ደግጨ ነበር አትንሽ ዘለል ብየ ላየውነበር ደግሞም ደነገጥኩ መጨረሻውን ቶለ ለማየት ለማንኛውም በርቱልን አዲስ ትእግስትህን ሳላደቅ አላልፍም የእውነት።።።።

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +72

    መሻአላህ ሀድስየ ልዩ ሰው ነህ ወላሂ የኦርቶዶክስስ ጠካራ ነህ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому +1

      Endmamer bekenenet

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋ

    • @senyaali385
      @senyaali385 2 роки тому +1

      ምናሣወቀሽሥለኦረቶዶክሥ ሐያቲ ወላሒ እያልሽ

    • @syoutube6806
      @syoutube6806 Рік тому

      ማሻ አላህ ትያልሽ

  • @user-cv1xq5nd7w
    @user-cv1xq5nd7w 2 роки тому +7

    በእውነት ትግሰትን ካንተ ተማርኩ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ አይነቱ የህይወት ጋር ባል የሰጠኝ ❤❤😘😘😍

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 2 роки тому +12

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለሁ ቃል እና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ እረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣችሁ እናተ እኮ ትለያላችሁ የምላችሁ በምክናያት ነው

  • @yettube
    @yettube 2 роки тому +7

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ ማርያምን ቃልዬ ገና ዘፈን ስትይ ነው ፕራንክ መሆኑን ያወኩት እንጂ ይህ ነገር ካንቺ ስብእና ጋር እንደማይሄድ በደንብ ነው የማውቀው። ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔውዶች ኑሩልኝ ♥♥♥

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g 2 роки тому +2

    ውይይይ አዲ. ትእግስት ግን ሳላደንቅ አላልፍም
    ቃልዬግን በጣም እድለኛ ነሽ. የእውነት ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤
    ቆይ ቆይ. ቃልዬ ግን እንደማታደርጊው ውስጤ ይነግረኛል. ከዛ የምሯን ነውዲ ብዬ ኮሜንት ሳነብ ምንም ፕራንክነው የሚል አላገኝሁም. እንዴት....እያልኩ ማደመጥና መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ. እና አየሁት. ትወናግን ትችያለሽ ዋዉ

  • @melketarekegn1230
    @melketarekegn1230 2 роки тому +50

    የሐድስን ትእግስት አድንቀዋለዉ እኔ እያየዉ ራሱ ፈርቻለዉ ፈጣር ትዕግስቱን ጨምሮ ይስጥህ ፈጣር ትዳርችሁን ይበርክ በጣም ታምራላችሁ😍😍😍😍

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 роки тому +6

    በመጀመሪያ እንኴን ለሀዋርያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. ቃልዬና አድስ እወዳችሁ አለሁ ፍቅራችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 роки тому +2

    ተመልሼ መጣሁ ቪድዮዉን አይቼ ትግስት. ፍቅር ያለበት ትዳር ታድላችኋል አዲስዬ የምትገርም ሰዉ ተባረክ ቃል በጣም ነዉ የምትችይዉ ጎበዝ በጣም ትምህርት አለዉ🥰🥰🥰🥰

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 роки тому +17

    እንኮን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች።
    ውይ ቃልየ አስደንግጠሽኝ ነበር
    የእኔ ቆጆ ትልቅ ትምህርት ነው ያየሁበት
    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

    • @etagegneabere7980
      @etagegneabere7980 2 роки тому

      የኔማር ቃል ተሳስተሻል እሽ ተረጋጊ እዎድሻለሁ ግን ባልሽ ትክክል ነው በዛላይ ትግስቱ

    • @yeshimekuria4484
      @yeshimekuria4484 2 роки тому

      ምርጥ ትእግስተኛ ባል ነሀ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-xi6og6nc8m
    @user-xi6og6nc8m 2 роки тому +5

    የኔ መደገጥ ምን ይሉታል ፖራክ መሆኑን እቺን እያዳመጥኩ ኮመት ሳነብ አወኩኝ ለማንኛውም ተሳክቶልሻል ቃልዬ ሐድስ ፉቅራቹውን ያብዛላቹ የኛ እንቁዎች🥰🥰

  • @tsedaleashagre2424
    @tsedaleashagre2424 2 роки тому

    እኔ እራሱ ደንግጨ ነበር ከምር አስተማሪ መልክት ነው አድስየ ትግስትህ ታድለህ እውነትም መንፈሣዊ ሰው ነህ እንዲህ በህይወት ሲኖር መንፈሣዊ ህይወት ደስ ይላል ቃልየ ጥበብሽ ግን ገርሞኛል

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +47

    ባለ ማተቦች እንኳን ደሕና መጣቹ አዲስየ ትዕግስትህ ይደንቃል ቃልየ እኔ እንኳን አዉቄሽ ነበር እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላቹ አሜን(፫)

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 2 роки тому +37

    ባል የሌላችሁ እደ አድስ አይነት መልካም ባል ይስጣችሁ ትግስቱ ደስ ሲል

  • @masart9631
    @masart9631 3 місяці тому

    ዋውውውውው ምርጥ በል የእውነት ገና የዘፈን ክልፕ ሲል ነው የከፈው😢😢ትለየለህ ፈጠረ እንደ አንተ አይነቱን የብዘልን በዛ ላይ ትህትና እስከ ጥግ👏🙏👏

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 роки тому +67

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረሳቹ አደረስን ፆሙ የሰላም የፍቅር ያድርግልን❤

    • @user-kf9zf5ej9w
      @user-kf9zf5ej9w 2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @kenzab1189
      @kenzab1189 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 2 роки тому

      Kal tebelashesr

  • @user-lp7mj4qx6q
    @user-lp7mj4qx6q 2 роки тому +6

    ዋውውውው መጀመሪያ እኔም ደንግጬ ነበር ስወደቹ ኑሩልን ዘፈን ለማንም አይመካርም ተባረኩ በዚህ ቀጥሉ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ሃይማኖተኞች ስላልሆነቹ በጣም ነው እምወደቹ❤❤

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x 2 роки тому +4

    ትለያላችሁ ቃልዬ ወይ ትግስት አዲስዬ ፈጣሪ እንደዚህ ታጋሽ አስተዋይ ባል ይስጣችሁ ቅመሞች❤❤❤

  • @ፍኖተረድኤትዩቱብ
    @ፍኖተረድኤትዩቱብ 2 роки тому +16

    እድል ሲመጣ እድል ማጣት ሚባል ነገር አለ የሚገርም ንግግር እውነትም ትልቅ ትምህርት አለው
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 2 роки тому +26

    በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች እናንተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኛል እንኳንም ፕራንክ ሆነ እስክጨርሰው ቸኩዬ እውነት መሥሎኝ ስጨርሰው ግን ፈጣሪየን አመሠገንሁት ፕራንክ መሆኑ በተረፈ አይለያችሁ😍😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 2 роки тому +23

    ውይ ደስስስስስስ የምትሉ ጥዶች እመቤቴ ቤታችሁን ትዳራችሁን ትባርክላቹ🙏 ጌታ ይጠብቃቹ❤😘

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o 2 роки тому +20

    እንኳን ለፆመ ሀዋርያት በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የሰላም የበረከት ፆም ያድረግልን 🙏🙏🙏
    ቃልዬ ና አድስ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +11

    ገራሚ ነው እኔ ግን ጅምር ስታደርግ አርግዣለው💓😍 ልትል ነበር የመሰለኝ ከዛማ ትወናው ያበደ ሆኖ ቀጠለ 😂😂😂😂 ትዕግስቱ ግን ገራሚ ነው ልዩ ናችሁ 😘😘

  • @abrhambimrew7233
    @abrhambimrew7233 2 дні тому

    የእውነት ትወና ካልሆነ ፡ አዲስ!! ትለያለህ በጣም ቀናሁብህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ።

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 роки тому +5

    እናንተ እኮ በቃ ቃላት ያጥረኛል ትክክለኛ ጥንዶች ናችሁ የሚገረም ትግስት እኔ እንጃ በአጠቃላይ ማጋነን አይሁንብኝና እውነተኛ ጥንዶች በሀብ፣ በንግግር፣ በማስተዋል ዋው... .... አዲስ ተባረክ ትልቅነህ አሁንም ትልቅሁን ቃልዩንም ጨምሩ ነው በቃ !! ! ! ! ሌላ ለመናገር ቃላት የጥረኛል ወይም አስተያየት መስጠት ብዙም አልችልም ተባረኩልኝ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝ ... ይበልልኝ የኔ ጐበዞች እዮብን ሰላም በሉልኝ ቸው. . . . . 💚💛❤️
    👍👍👍👍👍👍 👏👏👏👏👏👏

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 2 роки тому +8

    ማርያምን ትለያላችሁ ቃላት የለኝም ለናተ እኔ😍😍😍😍ፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ዉለዱ ክበዱ😍😍😍😍

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 2 роки тому +1

    ቃልየ በጣም አምቼሽ እና አዲስን አንተ ትለያለህ ብየ ልፅፍ ነበር ግን መጨረሻውን ሣያዩ መፃፍ አስፈላጊ እዳልሆነ ተረዳሁ እናም በጣም አስተማሪ vedio ነው ቀጥሉበት
    የዘፈነ መግስተ ሠማያትን አይወርስም እሚለውን እረሣች እንዴ ቃል ምን ነካት ብየ ውይ እንኳን አዲስን እኔ ጨምረሽ ነው ያናደድሽኝ

  • @user-zn2gt5qq8c
    @user-zn2gt5qq8c 2 роки тому +92

    ወድሜ እዴት እዳሳዘከኝ እዳተ ያሉትን ወዶች ያብዛልን የምር ትግስትህን አድንቄልሀለሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩😍

    • @yobedarmesifen1290
      @yobedarmesifen1290 2 роки тому

      ወድሜእዴትእዳሳዘከንእዳቸያሉትንወዶተችያብዛልንየምርትግሰትህንአድንቄልሀለሁበእውነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@yobedarmesifen1290 ደምሪኝውዴዋ

  • @yichalemabebaw6376
    @yichalemabebaw6376 2 роки тому +12

    በስመአም የኔ ባል ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ እሚታገስ እንደዚህ አይነት ባሎችን ያብዛልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍👩‍❤️‍💋‍👩

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 2 роки тому

      ታድለሽ ያርግልሽ

    • @yichalemabebaw6376
      @yichalemabebaw6376 2 роки тому +1

      Emtebal talake ehet alechegn.

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +3

    የኔ ዉዶች ትለያላቹህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናቹህ ከእናተ ብዙ ነገር ተምራለሁ አድስ ወድሜ ትለያለህ እኮ የኔ ትግሥተኛ ቃልየ የኔ ቀበጥ አጨናነቅሽዉ እኮ

  • @nathanimmedia275
    @nathanimmedia275 2 роки тому +13

    በጣም ነዉ ደስ ምትሉት እናቴ ማርያም መልካሙን ሁሉ ታርግላቹ!

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +107

    ፀልዬ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ 😭💒😭🙏

  • @melke_tsedik4732
    @melke_tsedik4732 2 роки тому +4

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል የምር ግን ቪዲዮ እስኪያልቅ ድረስ ተወዛግቤ ነበር እንዴት ቃልና ሙዚቃ እኔ እንጃ ብቻ ብዙ ሃሳብ ነበር የፈጠረብኝ ውስጤ ላይ ፕራንክ በመሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ (መጨረሻህን ያሳምረው አደል እሚል የሀገሬ ሰው ሲመርቅ) የናንተም አጨራረሱ በማማሩ ደስተኛ ነኝ !!!!!!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 роки тому +60

    ሃዲስዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በውነት🙏ለሃይማኖትህ ክብር መስጠትህ ክብር ይገባሃል ወንድም አለም !!!!

  • @zainabazaine5260
    @zainabazaine5260 2 роки тому +19

    ወላሂ ትክክለኛ ክረሥቲያን እናተን አየሁ በነገራችላይ ፀጉር መልቀቅም አይፈቀድም በየትኛውም ሀይማኖት በርቱ ጉበዞች💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i 2 роки тому

      እሱ ለሙስሊምነው ፀጉር መሸፈን
      ስርአት ያለው ልብስ መልበስ ዱቄትና ውጊ ሊፒስቲክ ቤተክርስቲያን አትፈቅድም ፀጉር ችግር የለውም እሱ ለራስሽን ሃይማኖትነው

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 роки тому +2

    እወነትነዉ አድዬ ወድሜተባርክ ቃልተረጋግ ለዚያ ለመደረሳቹ አምላክ ከዛምየተሻለ ይሰጣቹዋል ቆርባቹ ዋል ዘፈን አይፈቀድም በተማርሽበትፈልግ ተባረክ አድስዬ እደተአይነትፈጣር ይስጠን

    • @dastayirdaw5840
      @dastayirdaw5840 2 роки тому

      ቃልዬ የኔ ዉብ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 роки тому +22

    እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችየ 🥰የምር መስሎኝ ደነገጥኩ እኳን ለሀዋሪያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

    • @worknehassefa595
      @worknehassefa595 2 роки тому

      adiye betam new yastmarkne sew betsetwu neger samsegn endhume tesfawun begzabeher lay sitel mngna dess yilal

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 2 роки тому +4

    እንደት ናችሁ ውዶቸ እውነት መስሎኛ ቃልየ በጣም ተናድጀ ነበር አዲስየ እውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የኔማሩች ስወዳችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ትልቅ ትምህር ነው እውነት

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 роки тому +3

    ፍቅቅረችሁን ያብዘዉ ይህበዉሥጡ ብዙትምህርት አለዉ ሥቶቻችነን በጋጠሜ እድል በማለት ፍቅርን ሀይማኖትን አማይፈቅደዉን የምንሠረዉ ቃልየ የኔዉድድድድ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 роки тому +8

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤አቤት ትግስት አዲ እግዚአብሔር ትግስቱ አሁንም አብዝቶ ያድልህ ቃልዬ የምር ገረምሽኝ ምን ሆና ነው እያልኩ ሰራሽልን የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b 2 роки тому +30

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ማሮቸ
    በርቱልኝ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 роки тому +3

    ዋው አንደኛ ፖራክ ነውሠራሽልን የአዲስ ትግስት እንዳተ ትግስቱን ይስጠን 👍👍👍👍የኔውዶች ፍቅራቹ ብዝዝት ይበል 👍👍👍💚💚💛💛💛❤️❤️

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 2 роки тому +18

    ለሁላችን ፕራንክ ማረግ እንደፈለግሺ አውቄዉ ነበር " በተረፈ በጣም ነዉ ምወዳቹ 🇪🇷ሰላማቹ ብዝት ይበል!
    ናይ ብሓቂ ትምርቲ ዘለዎ ፕራንክ ኢዩ ሓዲስን ቃልን ኣብነታውያን ሰብ ሓዳር ኢኹም!

  • @lulaazeze245
    @lulaazeze245 2 роки тому +16

    በጣሚ እወድሻለው from Eritrea🇪🇷

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 2 роки тому +8

    *ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ*
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
    🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
    ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
    ወየት ነሺ የኔ ውድ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 роки тому +8

    ሐዲስ መልካም ሰው ነክ አቤት ትግስተኛ ወንድ ደስ ሲል👍🙏🙏

  • @user-kf9uk8fp7e
    @user-kf9uk8fp7e 2 роки тому +19

    አዲስዬ ቃል የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 6 місяців тому

    ቃል ባልሽን አሁን ከምትወጂው በበለጠ ውደጂው ለምን መሰለሽ በጣም ደስየሚል ስነምግባር ፈሪሐ እግዚአብሔር አለው በዚዘመን እደዚ አይነት ወዶችን በፈጣሪ ያብዛልን አችው ደስየምትይ ቆጆ ሴት ነሽ በርቱ

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 2 роки тому +7

    ዋውውውው አንደኞች ናችሁ።አዲስ የአንተን ትእግስት ለሁላችንም ይስጠን።