Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም አዲስ ሳላምቴ ነኛ አላህምዱልላህ ዱአ አድርጉ የማጃማሪያ ራማዳን ነው ላኔ በጣም ደስታኛ ነኛ አላህምዱልላህ አላህ ይታብካችሁ ውድቹሃሎ ♥️♥️♥️Ramadan mubarak
Masha'allah wendime allah yatsnak
መሸአላህ አላህ ያፅናክ
መሻአላህ አላህ ያፃናህ ረመዳን ከሪም
አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ
ማሻ አላህ
ውድ የኢስላም ልጆች እኮን ለተከበረው ወር ሮመዳናችን አደረሳችሁ❤🎉
እኮን አብሮ አደረሰን
😢😢 አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት አተው ሂዳ ስጥልኝ ያከሪም ታድለው የኔ አባት የኔ መገድ በሚቀርቡት እደት እደምደሳ አላህ ሆይ የኔንም መልሰህልኝ የበለጥ አስደሳኝ ያከሪም
አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው ዱአ አርጊ የኔ እህት አብሽሪ ሂዲያ በአላህ እጅ ነው😍
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ኢሻአላ
እንሸለሃ
አብሺሪ ዉዴ አላህ ሂድያ ይሥጥልሺ ዱአ አድርጊ
ያረብ አሏህ ያግዝሽ ዱአ አድርጊ ኢንሻ አሏህ
ውድ የኢስላም ልጅ እኳ ለታላቁ የረመዳ ወር በሰላም አደርስቹ ወር የባዳ ወር ይሁናላቹ
🎉🎉🎉🎉 እኳን አብሮ አደረሰን
አሚን እኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉
አሚን እንኳን አብሮ አደረሠን
እካን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ
የመዳም ቅመሞችዬ እኳ አደርሰቹ መልካም የጥገራ ወር ይሁንላቹ አላህ ከኛ ይሁ እራስቹ ጠብቁ አደራ እናት ስትኖሩ ነው ሁሉ ነገ ሚሆ
ትናትና ዛሬ ዝምነው አልልሀምዱሊላህ እረመዷን አደል❤
እውነት ነው ቅመሞቼ እራሣችሁን ጠብቁ እንኳን አደረሠን አደረሣችሁ ለተከበረው ለሮመዳን ፁመው ተሚጠቀሙት ያድርገን 🎉🎉
አላህ ደርሶበት ከሚጾሙት ያድርገን ለጥግረራውም አላህ ያግዘን ያራብ እኛንም ከሰው በት አውጥቶ ለራሳችን ጥሩውን ትዳር ወፍቆን የምንጾም ያድርግልን ያራብ ጉሉ አሚን
@@ZeibaHussan አብሽር አላህ ከኝ ጋ ነው
መልካም የ ኢባዳወር ያድርግልን አላህ ያግዘን ያረብ
ነገን በመናፋቅ በሰው ሀገር ዝቅ ብላችሁ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ...ያረብ ❤🤲
አሚን ያርብ
አሚን አሚን
አሚንያረብ
አሏሁመ አሚን
Amiin 🤲🤲
ዉድ የሙስሊሞች ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ🎉🌹ፊልስጤኖችንም አላህ ሠላሙን ፈረጃዉን ያወርድላቸዉ 🇵🇸🇵🇸
አሚን ያረብ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🥺🥺🥺🇾🇪🇾🇪🇾🇪😍😊
ከዚህ ከልጅ የወሰድኩት ትምህርት ዳኢዎቻችን በየአካባቢው ማህበረሰቡ ውስጥ ያሉና በእስልምና ላይ የሚነገሩ የተሳሳቱ ግሳንግስ ግንዛቢዎችን ማወቅና ትክክለኛውን ግንዛቤ ማሳወቅ ይገባቸዋል የሚለውን ነው።
በጣም ትክክል የኛ ዳኢዎች ብዙ መስራት አለባቸው በጣም
እንኳን ለተከበረው ረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ደርሰው ከሚፆሙት ፀመው ፆማቸው ተቀባይ ከሚሆን ያርግልን
አሚን
ያ ኡመተል ኢስላም እንኳን አደረሳችሁ አልሀምዱ ሊላህ ለዚህ ያልደረሱ ብዙወች ናቸው የሞቱትን ምሮ ያለነውን በመልካም ስራ እድሜያችንን ይባርክልን አሚን ከምድር ገፅ ያንከባላቸው ያረብ ጠሞ አጥማሚ አላህ ታድጎሀል ወንድማችን አላህ ሁላችንንም ያፅናን በሀቅ ላይ
አሚን አላመ አሚን ያረበለአለሚን
ውድ የኢስልምና እምነት ተከታይ ወድም እህቶች እንኳን ለተከበረው ወር እሮመዳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አለኒመት ኢስላም
ሶፊ በባለፈው ሳምንት የቀረበው ልጅ አካውንቱልና ስልክ ቁጥሩን ስጭን ልጁም ያለበት ሁሌታ አሳውቂን ረመዷንንስ እንዴት ይሆን የሚጾመው የኔ ውድ ወንድም ወላሂ በጣም ነው አንጀቴን የበላው ሆድ የባሰው ነው ፕሮግራሙ ያለቀው የኔ ጠንካራ ደሞም ሀድያ ይገባው ነበር
ልብ ዪሰብራል እነሱም እተረቢዉ አርገዉ አዪተዉትም መቸም ሁሉም በሚችለዉ ያገዘዉ ዪሆናል
አካውንቱንኮ በዚህ አስቀምጣለች ከፈለጋችሁ ልስጣሁ
አካውንቱንና ስልክ ቁጥሩን አስቀምጣለች በባለፈው @@fjgdgg1538
ያለፈዉ ልጀ በርግጥ ያሳዝናል ዝም ብላ መልቀቅ አልነበረባትም
አልኸምዱሊላህ እንካን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህልን አልኸምዱሊላህ አላህ ያፅናህ
*ሱበሀን አላህ ወላሂ በጣም ይገርመኛል ሰለምቴዎች አገላለፃቸው እራሱ የተለየነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም*
ያለፈው የቀረበው ልጅስ አካውት ስልክ መገኛውን ያስቀምጡ
አዉ እኔም እፈልገለሁ የለጁን
እኔ ዛሬ ነው ጨርሼ ያዳመጥኩትኝ አሞኝ ሆስፒታል ነበርኩኝ ሁላችሁም በዱአ አትርሱኝ የሚምበር ቲቪ ተከታታይ አይደለሁኝም ለአላህ ብየም የሚሰራውን ኢኽትላጥ እጥላዋለሁኝ የኔ መልገድ ግን በጣም የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው እራሴን እጥይቅበታለሁኝ
አላህ ያሽርሽ እህቴ አይዞሽ የአላህ ርዳታቅርብነው
አላህያሽርሽ ውደዋ. እኔም አልከታተላቸውም የኔመንገድብቻነው የማየው
አላህያሽርሽውዴ
Allah afiya yadergshe
አላህ አፍያ ያድርግሽ
ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ ❤መልካም ዖም ይሁንልን❤
ሱባህን አላህ እሱ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራ ሲፈልግ ሰበቡ ብዙ ነው አልሀምዱሊላህ አላህየ💖
ኢትዮጵያ ሀገሬ መጥፎ ገዢዋቺሹ ስቱን ግፍ ሰሩብሺ በሙስሊም ልጆችሽ 😢
ሡብሀን አሏህ😢😢😢 አሏህ ለቀሩትም አሏህ ሂድያ ይሥጣቸው ያረብብብ
ወላሂ ከዚህ ሚዲያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ቢኖር ይሄን ፕሮግራም ነውአልሃምዱሊላህ አላህ ሙስሊም ላረገኝእና ቤተሰቦችን ደግሞ አላህ ሙስሊም እንዲያረግ ዱአ አድርጉልኝ😢😢እኔ ከስንት መከራ በኋላ ከስንት ስቃይ በኋላ ሙስሊም ሆኛለሁአልሃምዱሊላሂ❤❤❤
😂😂😂😂😂ድንጋዩን ለመያት ሄድኩኝ። ድንጋዩም የለም ሲል እንዴት እንደሰቅኩኝ 🤣፣ ሱብሃን አላህ እንዲ ነዉ ሚያስቡት ለካ እንኮ ደህና መጣህ ☺️አላህ እንኮን ረደህ
ውድና የኢስላም ልጆሽ ረመዷን ሙባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ እናቴ ቀጥተኛ መንገድ ስጣት 😢😢😢
አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ❤ያ አላህ ነብይ ነን ብለው ሀገራችንን የሚበጠብጡትን ሁሉ ወደ እስልምና አምጥተህ አረጋጋልን ያ ኢላሂ 🤲
እንደው የእስላም ልጆች የት ነን ግን 😭😭ኮሜንት የለ ላይክ የለ😢😢😢
ውድ እህት ወንድሞቺ እንኳን ለተከበረው ወረ ሮመዳን እንኳን በስላም አደራሳችሁ ❤❤❤
አላህ አክበር❤ትክክለኛውን መንገድ ሊመራህ አላህ ሲፈልግ የሆነነገር ሰበብ ያርግልሀል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ሁሉም ሰው በኔ ስበብ የከፈር ይመስለኛል ሲል ፀፀቱ በጣም ልቤን ነከወ አሏህዬ ተበቱን አተው ተቀበለው ያረብ
እንደ ህፃን ልጅ እኮ እንዳዲስ መወለድ ነው ለሱ ለኒ አላህ ይሁነኝ ከቤተስቦቼ ለአግኘሁት❤
ማሸላህ ወንድመችን ኡኑካን ደህና መጣህ ወዳ ታፈጠርካበት ሀይመኖት አላህ የግዝህ በርታ
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለ ዲንክ ያአላህ በዙሪያችን ያሉትን ሁሉ ቀጥተኛውን መገዲ ምራ ያከሪም /ርመዳን ሙባርክ ጀሚአን❤❤❤
አለይና አለይክ❤❤❤❤
አለይና ወአለይክ
አለይናአለይኪ
ወንድሜ አላህ እንኳን ወደ ሀቁ መንገድ ወደ እስላም አመጣህ ስቀጥል ይህ ሰው የተናገረው ሁሉ የእኛም ድክመት አለበት እኛ ዲናችን መች አስተዋወቅን ?ሰዎቹ በጃህልያ ላይ ናቸው እስልምና አያውቁም ስለዚህ ከዚህ ሰውየ ጎን እንቁም እና እናበረታታው
ይህ ፕሮግራም ደስ ይል ነበር ማስተዋቂው ታበዛላችሁ ያሰለቻል ማስተዋቂውን በማሰላት የምንሰማው ነገር ይቆራረጣል
ramadan Kareem all muslim🎉❤
ግን ለምንድነው መምህር የሚሏቸው በዚ ልክ የሚዋሹት አያቁም ወይስ ጥቅምን አስበልጠው ነው በጣም ያሳዝና ይሄ ነገር የእስልምና እምነት ተከታዮች አድርገውት ቢሆን ኖሮ አስቡት 🤔
አበሺር ሓቢቢ አላህ ህዳያ ይሰጣቸዋል ብቻ ዱዓ አሰጉ በሱጁድ ላይኢኔ በ3አመቴ ነዉበተሰቤ ወደ ኢሲልምና የተቀበሉት ብቻ ሁለት ወንድሞቼ ሰቀሩ
ሡበሀንአላህ አላህየ የፈለገውን ቀጥተኛውንመገድይመራል አላህበዲኑላይ ያፅናህ ወድማችን
ሣምንትለት ያቀረብሽወን ልጅ መርዳት እንፈልጋለን ድጋሚ አቅርቢወና አድራሻዉን አሠጭን😢😢😢
አካውንቱንና አድራሻውን አስቀምጣለችኮ ውዴ በየት ልላክልሽ
አካውንቱንና ስልክ ቁጥሩን ስሙን አስቀምጣለችኮ ውዴ በባለፈው
Mashallah ሚንበር በጣም ተወዳጅ እየሆነ ነው
ሱብሀን አላህ አላህ ያጩሀቸው ያረብ የጥላቻ ጥግ ኡስታዞች መሸኮች እባካችሁ እየሄዳችሁ ደእዋ አርጉ
ጥበብን አላህ ሲሰጥ በዛውም ላይ ሀይርን ነገር እንደመፃፍ የታደለች እጅ ማሻአላህ
የሆነ ልጅ ጴጤ ነበርና እስልምናን ተቀብሎ ታሪኩን ኢላፍቱ ዩቱብ ላይ ኡስታዝ አባ ኢያድ ነግሮን ነበር እና የኔ መንገድ ላይ ቀርቦ ብናየዉ አሪፍ ነዉ ታሪኩ በጣም አስገራሚ ነበር
አልህምዱሊላህ አላህ ያፃናህ እስልምና የሁሉም ነብያት ሀይማኖት ነው
ሙስልሞች በሁሉም ምድያ ሼሪ አድሪጉት
ማሻአላህ እደትመታደልነው እጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የመዳም ቅመሞች የአገሬ ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህ የወዴዴውን ይመራል አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ
ዉይጼንጤዎችእስልምናን ይሄንን ያህልእያጎደፉ😢😢በነፃነት ይኖራሉ ደሞ በጣም የገረመኝ በአንድ ክልል ውስጥ 6, ቸርች😮ለዛውም የዛክልል ነዋሪዎች በሙሉ ሙስሊሞች የነበሩ😢😢ወላሂ በጣም ያማል
አላህ የሚወደውን ይመራል ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የብዙወቺም ስበብ አላህ ያርግህ
ያረቢ ሠምቶ ዱአየን ቤተሠቤን እስልምናን እንድ ወፍቅልኝ በዱአ እርዱኝ
አሰላምአለይኩም ውድየእስልምናእህትናወንድሞቸ በመላውአለምያላችሁ ረመዳን ሙባረክ
እኳንአላህ አቀናህ ያአላህ የሚገርም ነው ሱበሀነላህ ጎበዝ አላህ ያግራልህ አዎን ንገራቸው አላህ ሂዳያውን ይስጠንለሁላችንም✅✅👍👍👍💪
እንኳን በሰላም ለታላቁ ወር ረመዷን አደረሰን❤❤
Masha Allah ❤❤❤❤Allahu Akbar❤❤❤❤❤
አላህያቀናትንልብማንምአለውጣት ሱበሀንሏህ ለአንድአላህብቻ
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ
አላህ የፈለገውን ሂዳ ይሰጣል ያረብ እምገዛብህ ተቅዋ ስጠኝ
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ በዲንክ ያጥናክ ወንድም አብሽር አላህ ያሰብክበትም ቦታ ያድርስክ ❤❤❤
ሱበሀን አላሕ አጂብ ኢነ አላሕ የህዲ መይሻ
Maasha ALLAH ALLAHU Akber
እኔምለው የእኛ ኡስታዞች ለምን በየገጠሩ እየሄድ ትምህርት አይሰጡም
አሰላሙአለይኩም ወራአህመቱላሒ ወበረካአቱ ኡስታዝን ባገኝው ደስ ይለኝአል
ወይ ጉድ ምኑ ነው ቀባጥረው የሚሰብኩት ኢላሂ እኔ ግን የተረዳውት ምን ያህል ጃሂል የጅህልና የጥለቻ ጥግ ያላቸው እደሆኑ ነው
መሻአለህ ተባረካለህ
አላህ ፅናቱን ይስጥክ ያረብ አላህኮ የወደደዉን ነው የሚመራዉ መጨረሻህን ያሳምርልክ
ወንድማችን አሏህ ፅናትን ይስጥህ
ማሻ አላህ መታደልህ ❤❤❤❤❤
አላሁ አክበር❤❤❤
ውድ የእሰላም ልጆች እንኳን ለተከበር ው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ
ባለህበት አላህ ያጠክር
ማሻ አላሕ❤🎉
ማሻአላህ አላህ ይህፍዝክ እርጋታዋ እናትሽንምአላህ ይወፍቅልሽ
ማሻአላህ አላሃ ይጨምራል ❤️❤️❤️
አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ
Masha Allah Rebna yhfezek Allah yktr min amsalek
አላህያጽናህ
እባክሽ ሶፊ አንድ ልጅ አለች ሰለምቴ ናት ታሪኳ በጣም አሰተማሪ ነው ብታቀርቧት አድራሻዋን ልሰጣቹ እችላለው
በአድራሻቸው ደውይና አስቀርቢያት መጨረሻ ላይቁጥርካለ
የማዳም ቅመሞች አላህ የገዛቹህ እንሻአላህ የዛሬ አመት አላህ ከቤተሰብቻቹህ ጋረሰ ያድርጋቹህ የምትመኝትን አላህ ያሳካላቹህ
ያረብ አላህ ያግዛችሁ በኢሥላምመንገድላይ
በየመንገዱ ዳዓ የሚረጉ የእኛ ሰዎች ስለ እስልምና ማሳወቅ አለባቸው ስለእየሱስ ከማስተማር ይልቅ እስልምና ምን እደሆነ ስለ አላህ ሱባሀነሁታዓላ ስለ ነብያችንንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቢስተምሩ ጥሩ ነው በየ እምነት ቦታው የሚሰበኩት ጥሩ ግንዛቤ ይኖራቸዋል እና
አልሀምዱሊላህ
ሱበሃናላህ😢ሲገረም❤️❤️❤️አልሃምዱሊላህ
ሱበንለህ ዪንከበለሉ አልሀምዱሊለህ ኒመታል ኢስለም ቤታሰቦቻችን ኪፉ ናግሮ አየዉቁም😢😢
መሻ አላሃ አላሃ ያፅና አላሃ ይጣብቃቹ
ረመዳን ሙባረክ
አሰላሙአልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ👋ሚንበሮች እና ኮሜንት አንባቢዎችና ሰጪዎች ሁላቹንም እንኳን ለታላቁ #ረመዳን ወር አደረሳቹ አላህ ከሚጠቀሙበት ያዽርገን አሚን በሉ#ሶፊያ አላህ☝️ የክይር ስራሽን ዋጋ/ደሞዝ ጀነቱል ፊርድውስ ያድርግልሽ🤲👉❤️🕊️🇪🇹
Allahu akber mashallah
❤❤❤Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar ❤❤❤
አላህ ያፅናህ ወንድማችን ❤❤❤
ሱብሀን አላህ
ያሀገሬ ሰዉ ማሻ አላህ አህለን
ሱብሀን አለህ 😢😢😢😢😢
ማሻአላ
መሻ አላህአላህ ያጥናህ
Shukren
Mashaa Allah ❤
Masha alaha
Aya allah miniayineti sewochi nachewu indi miwashuti
,ካፊሮች አላህ ያሳቸው አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኔም አዲስ ሳላምቴ ነኛ አላህምዱልላህ ዱአ አድርጉ የማጃማሪያ ራማዳን ነው ላኔ በጣም ደስታኛ ነኛ አላህምዱልላህ አላህ ይታብካችሁ ውድቹሃሎ ♥️♥️♥️Ramadan mubarak
Masha'allah wendime allah yatsnak
መሸአላህ አላህ ያፅናክ
መሻአላህ አላህ ያፃናህ ረመዳን ከሪም
አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ
ማሻ አላህ
ውድ የኢስላም ልጆች እኮን ለተከበረው ወር ሮመዳናችን አደረሳችሁ❤🎉
እኮን አብሮ አደረሰን
😢😢 አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት አተው ሂዳ ስጥልኝ ያከሪም ታድለው የኔ አባት የኔ መገድ በሚቀርቡት እደት እደምደሳ አላህ ሆይ የኔንም መልሰህልኝ የበለጥ አስደሳኝ ያከሪም
አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው ዱአ አርጊ የኔ እህት አብሽሪ ሂዲያ በአላህ እጅ ነው😍
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ኢሻአላ
እንሸለሃ
አብሺሪ ዉዴ አላህ ሂድያ ይሥጥልሺ ዱአ አድርጊ
ያረብ አሏህ ያግዝሽ ዱአ አድርጊ ኢንሻ አሏህ
ውድ የኢስላም ልጅ እኳ ለታላቁ የረመዳ ወር በሰላም አደርስቹ ወር የባዳ ወር ይሁናላቹ
🎉🎉🎉🎉 እኳን አብሮ አደረሰን
አሚን እኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉
አሚን እንኳን አብሮ አደረሠን
እካን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ
የመዳም ቅመሞችዬ እኳ አደርሰቹ መልካም የጥገራ ወር ይሁንላቹ አላህ ከኛ ይሁ እራስቹ ጠብቁ አደራ እናት ስትኖሩ ነው ሁሉ ነገ ሚሆ
ትናትና ዛሬ ዝምነው አልልሀምዱሊላህ እረመዷን አደል❤
እውነት ነው ቅመሞቼ እራሣችሁን ጠብቁ እንኳን አደረሠን አደረሣችሁ ለተከበረው ለሮመዳን ፁመው ተሚጠቀሙት ያድርገን 🎉🎉
አላህ ደርሶበት ከሚጾሙት ያድርገን ለጥግረራውም አላህ ያግዘን ያራብ እኛንም ከሰው በት አውጥቶ ለራሳችን ጥሩውን ትዳር ወፍቆን የምንጾም ያድርግልን ያራብ ጉሉ አሚን
@@ZeibaHussan አብሽር አላህ ከኝ ጋ ነው
መልካም የ ኢባዳወር ያድርግልን አላህ ያግዘን ያረብ
ነገን በመናፋቅ በሰው ሀገር ዝቅ ብላችሁ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ...ያረብ ❤🤲
አሚን ያርብ
አሚን አሚን
አሚንያረብ
አሏሁመ አሚን
Amiin 🤲🤲
ዉድ የሙስሊሞች ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ🎉🌹ፊልስጤኖችንም አላህ ሠላሙን ፈረጃዉን ያወርድላቸዉ 🇵🇸🇵🇸
አሚን ያረብ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🥺🥺🥺🇾🇪🇾🇪🇾🇪😍😊
አሚን አሚን
ከዚህ ከልጅ የወሰድኩት ትምህርት ዳኢዎቻችን በየአካባቢው ማህበረሰቡ ውስጥ ያሉና በእስልምና ላይ የሚነገሩ የተሳሳቱ ግሳንግስ ግንዛቢዎችን ማወቅና ትክክለኛውን ግንዛቤ ማሳወቅ ይገባቸዋል የሚለውን ነው።
በጣም ትክክል የኛ ዳኢዎች ብዙ መስራት አለባቸው በጣም
እንኳን ለተከበረው ረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ደርሰው ከሚፆሙት ፀመው ፆማቸው ተቀባይ ከሚሆን ያርግልን
አሚን
ያ ኡመተል ኢስላም እንኳን አደረሳችሁ አልሀምዱ ሊላህ ለዚህ ያልደረሱ ብዙወች ናቸው የሞቱትን ምሮ ያለነውን በመልካም ስራ እድሜያችንን ይባርክልን አሚን ከምድር ገፅ ያንከባላቸው ያረብ ጠሞ አጥማሚ አላህ ታድጎሀል ወንድማችን አላህ ሁላችንንም ያፅናን በሀቅ ላይ
አሚን አላመ አሚን ያረበለአለሚን
ውድ የኢስልምና እምነት ተከታይ ወድም እህቶች እንኳን ለተከበረው ወር እሮመዳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አለኒመት ኢስላም
ሶፊ በባለፈው ሳምንት የቀረበው ልጅ አካውንቱልና ስልክ ቁጥሩን ስጭን ልጁም ያለበት ሁሌታ አሳውቂን ረመዷንንስ እንዴት ይሆን የሚጾመው የኔ ውድ ወንድም ወላሂ በጣም ነው አንጀቴን የበላው ሆድ የባሰው ነው ፕሮግራሙ ያለቀው የኔ ጠንካራ ደሞም ሀድያ ይገባው ነበር
ልብ ዪሰብራል እነሱም እተረቢዉ አርገዉ አዪተዉትም መቸም ሁሉም በሚችለዉ ያገዘዉ ዪሆናል
አካውንቱንኮ በዚህ አስቀምጣለች ከፈለጋችሁ ልስጣሁ
አካውንቱንና ስልክ ቁጥሩን አስቀምጣለች በባለፈው @@fjgdgg1538
ያለፈዉ ልጀ በርግጥ ያሳዝናል ዝም ብላ መልቀቅ አልነበረባትም
አልኸምዱሊላህ እንካን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህልን አልኸምዱሊላህ አላህ ያፅናህ
*ሱበሀን አላህ ወላሂ በጣም ይገርመኛል ሰለምቴዎች አገላለፃቸው እራሱ የተለየነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም*
ያለፈው የቀረበው ልጅስ አካውት ስልክ መገኛውን ያስቀምጡ
አዉ እኔም እፈልገለሁ የለጁን
እኔ ዛሬ ነው ጨርሼ ያዳመጥኩትኝ አሞኝ ሆስፒታል ነበርኩኝ ሁላችሁም በዱአ አትርሱኝ የሚምበር ቲቪ ተከታታይ አይደለሁኝም ለአላህ ብየም የሚሰራውን ኢኽትላጥ እጥላዋለሁኝ የኔ መልገድ ግን በጣም የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው እራሴን እጥይቅበታለሁኝ
አላህ ያሽርሽ እህቴ አይዞሽ የአላህ ርዳታቅርብነው
አላህያሽርሽ ውደዋ. እኔም አልከታተላቸውም የኔመንገድብቻነው የማየው
አላህያሽርሽውዴ
Allah afiya yadergshe
አላህ አፍያ ያድርግሽ
ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ ❤መልካም ዖም ይሁንልን❤
ሱባህን አላህ እሱ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራ ሲፈልግ ሰበቡ ብዙ ነው አልሀምዱሊላህ አላህየ💖
ኢትዮጵያ ሀገሬ መጥፎ ገዢዋቺሹ
ስቱን ግፍ ሰሩብሺ በሙስሊም
ልጆችሽ 😢
ሡብሀን አሏህ😢😢😢
አሏህ ለቀሩትም አሏህ ሂድያ ይሥጣቸው ያረብብብ
ወላሂ ከዚህ ሚዲያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ቢኖር ይሄን ፕሮግራም ነውአልሃምዱሊላህ አላህ ሙስሊም ላረገኝእና ቤተሰቦችን ደግሞ አላህ ሙስሊም እንዲያረግ ዱአ አድርጉልኝ😢😢እኔ ከስንት መከራ በኋላ ከስንት ስቃይ በኋላ ሙስሊም ሆኛለሁአልሃምዱሊላሂ❤❤❤
😂😂😂😂😂ድንጋዩን ለመያት ሄድኩኝ። ድንጋዩም የለም ሲል እንዴት እንደሰቅኩኝ 🤣፣ ሱብሃን አላህ እንዲ ነዉ ሚያስቡት ለካ
እንኮ ደህና መጣህ ☺️አላህ እንኮን ረደህ
ውድና የኢስላም ልጆሽ ረመዷን ሙባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ እናቴ ቀጥተኛ መንገድ ስጣት 😢😢😢
አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ❤
ያ አላህ ነብይ ነን ብለው ሀገራችንን የሚበጠብጡትን ሁሉ ወደ እስልምና አምጥተህ አረጋጋልን ያ ኢላሂ 🤲
እንደው የእስላም ልጆች የት ነን ግን 😭😭ኮሜንት የለ ላይክ የለ😢😢😢
ውድ እህት ወንድሞቺ እንኳን ለተከበረው ወረ ሮመዳን እንኳን በስላም አደራሳችሁ ❤❤❤
አላህ አክበር❤ትክክለኛውን መንገድ ሊመራህ አላህ ሲፈልግ የሆነነገር ሰበብ ያርግልሀል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ሁሉም ሰው በኔ ስበብ የከፈር ይመስለኛል ሲል ፀፀቱ በጣም ልቤን ነከወ አሏህዬ ተበቱን አተው ተቀበለው ያረብ
እንደ ህፃን ልጅ እኮ እንዳዲስ መወለድ ነው ለሱ ለኒ አላህ ይሁነኝ ከቤተስቦቼ ለአግኘሁት❤
ማሸላህ ወንድመችን ኡኑካን ደህና መጣህ ወዳ ታፈጠርካበት ሀይመኖት አላህ የግዝህ በርታ
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለ ዲንክ ያአላህ
በዙሪያችን ያሉትን ሁሉ ቀጥተኛውን መገዲ ምራ ያከሪም /ርመዳን ሙባርክ ጀሚአን❤❤❤
አለይና አለይክ❤❤❤❤
አለይና ወአለይክ
አለይናአለይኪ
ወንድሜ አላህ እንኳን ወደ ሀቁ መንገድ ወደ እስላም አመጣህ ስቀጥል ይህ ሰው የተናገረው ሁሉ የእኛም ድክመት አለበት እኛ ዲናችን መች አስተዋወቅን ?
ሰዎቹ በጃህልያ ላይ ናቸው እስልምና አያውቁም ስለዚህ ከዚህ ሰውየ ጎን እንቁም እና እናበረታታው
ይህ ፕሮግራም ደስ ይል ነበር ማስተዋቂው ታበዛላችሁ ያሰለቻል ማስተዋቂውን በማሰላት የምንሰማው ነገር ይቆራረጣል
ramadan Kareem all muslim🎉❤
ግን ለምንድነው መምህር የሚሏቸው በዚ ልክ የሚዋሹት አያቁም ወይስ ጥቅምን አስበልጠው ነው በጣም ያሳዝና ይሄ ነገር የእስልምና እምነት ተከታዮች አድርገውት ቢሆን ኖሮ አስቡት 🤔
አበሺር ሓቢቢ
አላህ ህዳያ ይሰጣቸዋል ብቻ ዱዓ አሰጉ በሱጁድ ላይ
ኢኔ በ3አመቴ ነዉ
በተሰቤ ወደ ኢሲልምና የተቀበሉት ብቻ ሁለት ወንድሞቼ ሰቀሩ
ሡበሀንአላህ አላህየ የፈለገውን ቀጥተኛውንመገድይመራል አላህበዲኑላይ ያፅናህ ወድማችን
ሣምንትለት ያቀረብሽወን ልጅ መርዳት እንፈልጋለን ድጋሚ አቅርቢወና አድራሻዉን አሠጭን😢😢😢
አካውንቱንና አድራሻውን አስቀምጣለችኮ ውዴ በየት ልላክልሽ
አካውንቱንና ስልክ ቁጥሩን ስሙን አስቀምጣለችኮ ውዴ በባለፈው
Mashallah ሚንበር በጣም ተወዳጅ እየሆነ ነው
ሱብሀን አላህ አላህ ያጩሀቸው ያረብ የጥላቻ ጥግ ኡስታዞች መሸኮች እባካችሁ እየሄዳችሁ ደእዋ አርጉ
ጥበብን አላህ ሲሰጥ በዛውም ላይ ሀይርን ነገር እንደመፃፍ የታደለች እጅ ማሻአላህ
የሆነ ልጅ ጴጤ ነበርና እስልምናን ተቀብሎ ታሪኩን ኢላፍቱ ዩቱብ ላይ ኡስታዝ አባ ኢያድ ነግሮን ነበር እና የኔ መንገድ ላይ ቀርቦ ብናየዉ አሪፍ ነዉ ታሪኩ በጣም አስገራሚ ነበር
አልህምዱሊላህ አላህ ያፃናህ እስልምና የሁሉም ነብያት ሀይማኖት ነው
ሙስልሞች በሁሉም ምድያ ሼሪ አድሪጉት
ማሻአላህ እደትመታደልነው እጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የመዳም ቅመሞች የአገሬ ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህ የወዴዴውን ይመራል አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ
ዉይ
ጼንጤዎች
እስልምናን ይሄንን ያህል
እያጎደፉ😢😢በነፃነት ይኖራሉ ደሞ በጣም የገረመኝ በአንድ ክልል ውስጥ 6, ቸርች😮ለዛውም የዛክልል ነዋሪዎች በሙሉ ሙስሊሞች የነበሩ😢😢ወላሂ በጣም ያማል
አላህ የሚወደውን ይመራል ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የብዙወቺም ስበብ አላህ ያርግህ
ያረቢ ሠምቶ ዱአየን ቤተሠቤን እስልምናን እንድ ወፍቅልኝ በዱአ እርዱኝ
አሰላምአለይኩም ውድየእስልምናእህትናወንድሞቸ በመላውአለምያላችሁ ረመዳን ሙባረክ
እኳንአላህ አቀናህ ያአላህ የሚገርም ነው ሱበሀነላህ ጎበዝ አላህ ያግራልህ አዎን ንገራቸው አላህ ሂዳያውን ይስጠንለሁላችንም✅✅👍👍👍💪
እንኳን በሰላም ለታላቁ ወር ረመዷን አደረሰን❤❤
Masha Allah ❤❤❤❤Allahu Akbar❤❤❤❤❤
አላህያቀናትንልብማንምአለውጣት ሱበሀንሏህ ለአንድአላህብቻ
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ
አላህ የፈለገውን ሂዳ ይሰጣል ያረብ እምገዛብህ ተቅዋ ስጠኝ
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ በዲንክ ያጥናክ ወንድም አብሽር አላህ ያሰብክበትም ቦታ ያድርስክ ❤❤❤
ሱበሀን አላሕ አጂብ ኢነ አላሕ የህዲ መይሻ
Maasha ALLAH ALLAHU Akber
እኔምለው የእኛ ኡስታዞች ለምን በየገጠሩ እየሄድ ትምህርት አይሰጡም
አሰላሙአለይኩም ወራአህመቱላሒ ወበረካአቱ ኡስታዝን ባገኝው ደስ ይለኝአል
ወይ ጉድ ምኑ ነው ቀባጥረው የሚሰብኩት ኢላሂ እኔ ግን የተረዳውት ምን ያህል ጃሂል የጅህልና የጥለቻ ጥግ ያላቸው እደሆኑ ነው
መሻአለህ ተባረካለህ
አላህ ፅናቱን ይስጥክ ያረብ አላህኮ የወደደዉን ነው የሚመራዉ መጨረሻህን ያሳምርልክ
ወንድማችን አሏህ ፅናትን ይስጥህ
ማሻ አላህ መታደልህ ❤❤❤❤❤
አላሁ አክበር❤❤❤
ውድ የእሰላም ልጆች እንኳን ለተከበር ው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ
ባለህበት አላህ ያጠክር
ማሻ አላሕ❤🎉
ማሻአላህ አላህ ይህፍዝክ እርጋታዋ እናትሽንምአላህ ይወፍቅልሽ
ማሻአላህ አላሃ ይጨምራል ❤️❤️❤️
አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ
Masha Allah Rebna yhfezek Allah yktr min amsalek
አላህያጽናህ
እባክሽ ሶፊ አንድ ልጅ አለች ሰለምቴ ናት ታሪኳ በጣም አሰተማሪ ነው ብታቀርቧት አድራሻዋን ልሰጣቹ እችላለው
በአድራሻቸው ደውይና አስቀርቢያት መጨረሻ ላይቁጥርካለ
የማዳም ቅመሞች አላህ የገዛቹህ እንሻአላህ የዛሬ አመት አላህ ከቤተሰብቻቹህ ጋረሰ ያድርጋቹህ የምትመኝትን አላህ ያሳካላቹህ
ያረብ አላህ ያግዛችሁ በኢሥላምመንገድላይ
በየመንገዱ ዳዓ የሚረጉ የእኛ ሰዎች ስለ እስልምና ማሳወቅ አለባቸው ስለእየሱስ ከማስተማር ይልቅ እስልምና ምን እደሆነ ስለ አላህ ሱባሀነሁታዓላ ስለ ነብያችንንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቢስተምሩ ጥሩ ነው በየ እምነት ቦታው የሚሰበኩት ጥሩ ግንዛቤ ይኖራቸዋል እና
አልሀምዱሊላህ
ሱበሃናላህ😢ሲገረም❤️❤️❤️አልሃምዱሊላህ
ሱበንለህ ዪንከበለሉ አልሀምዱሊለህ ኒመታል ኢስለም ቤታሰቦቻችን ኪፉ ናግሮ አየዉቁም😢😢
መሻ አላሃ አላሃ ያፅና አላሃ ይጣብቃቹ
ረመዳን ሙባረክ
አሰላሙአልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ👋
ሚንበሮች እና ኮሜንት አንባቢዎችና ሰጪዎች ሁላቹንም እንኳን ለታላቁ #ረመዳን ወር አደረሳቹ አላህ ከሚጠቀሙበት ያዽርገን አሚን በሉ
#ሶፊያ አላህ☝️ የክይር ስራሽን ዋጋ/ደሞዝ ጀነቱል ፊርድውስ ያድርግልሽ🤲
👉❤️🕊️🇪🇹

መሻ አላህ
አላህ ያጥናህ
Shukren
Mashaa Allah ❤
Masha alaha
Aya allah miniayineti sewochi nachewu indi miwashuti
,ካፊሮች አላህ ያሳቸው አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲