Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማዕደ ዜና የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ www.youtube.com/@Maede-Zena
እኔን የሚይስስጨንቀኝ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን በጥላቻ የሰከረው ዐቢይና የሚመራው ስርዓት ያለማቋረጥ የሚፈጽሙት ግፍና ጥፋት ነው። የመሬት መንቀጥቀጥ ዘርና ጎሳ ሳይመርጥ ፍትሃዊ የሆነ ጉዳት ሲያደርስ ራሳችንን እንድንመረምር ፣በጋራ እንድንቆም፣ ወደ እግዚአብሔር እንድንጮህና ንስሐ እንድንገባ ያደርገናል እንጅ ለትውልድ የሚተርፍ ቂም በቀል አያስከትልም።
ዕውነት
አህለን መሣይ & ደሬ በርቱ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራሞት ለከበዲው አብይና መሠሎቹ
መሳይ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችችን❤🎉🎉
መሳይ ደረጀ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መሳይ ዚና ስታቀርብ ቀኑን እና ስአቱን ጨምረህ አቅርብልን
Ewnet new yezegyalu
ለማንኛዉም ፈጣሪ ሆይ ከነዚህ AROGANT AND IGNORANT መሪዎች አውጣን ካልሆነ ደግሞ ወይ ደግሞ እነሱን አስወግድልን? ዳሩ ግን ፈቃድህ እንጂ ፈቃዳችን አይሁን?
የሀይማኖት አባትነት ወደ ቅጥረኛ ደሞዝተኛነት ስለተለወት አባታችን በሰማይ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እርሱ ይድረስልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ያውጣን እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ
ታላቁ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን
መድኀኔዓለም ይጠብቀገ እግዚኦ እንበል እንፀልይ!! ከአዋሽ
ድል ለፋኖ በርቱልን መሳይ ❤❤
መሣይ ጋዜጠኛ አሳየ ደርቤን ብታቀርበው ለአማራ ፋኖ አንድነት የሚጥር ጀግና ነው አሳየ ደርቤን የምትወዱ በላይክ
የፋኖው ጋዜጠኛ ራስ መሳይ መኮንን እና ራስ ደረጀ ሃ/ወልድ የአብይ አህመድን ፊት የሰካራም ጉበት አስመሰላችሁት። እድሜናነጤና ይስጣችሁ። ገና ትቀብሩታላችሁ።
👍👍👍
እግዚኦ የንፁሀን ደም እንካን መሬት ማንቀጥቀጥ ገና እሳት ከሰማይ ይወርዳል
ጀዋር ጀዋር አትበሉብን ያድገውን አንረሳም አማራ ዛሬ ለውጊያ የበቃው በጀዋር ነው
በግፍ እየፈሰሰ ያለዉ የንፁኃን ደም ይጮኃል።
Two legends of Ethiopia በእናንተ እና በፋኖ ውስጥ ነው ኢትዮጵያን የምያያት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ👏 ድል ለፋኖ💚💛❤💪ስደተኛው የደቡብ ልጅ ነኝ
ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ደሩ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ !
ሁለታችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
መሳያችን 💚💛❤️ ደሬ
Mesay blessed ❤❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
Mesay mekonnoen & Dera thank you for everything 🙏 🙏 ❤❤ Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
አቤቱ የሰራዉይት ጌታ ማረን ይቅረ በለን 👐👐
ደሬ ቆይ ታገስ እውነቱን እግዚሐብር ያሳይሀል መታገስ ጥሩ ነው
Let's pray hard for ethiopia 🥹🙏🏽 🤲
ደርዬ መሳያችን ጀግኖቹ በርቱልን🎉❤
Welcome Jegnachin
ስላም ድርን መሳይ!!
ሰላም ጤና ይስጥህ መሳይ እንዴት መሬት አይንቀጠቀጥ የደም ጎርፍ እየጎረፈ ለዚያው እግዚአብሄር ታግሷል በሳይንስ ብቻ ማየት የለብንም እኮ መሬት መቻል አቅቷታል
ትክክል። የኢትዮጵያ ምድር የንፁሃን ደም መጠጣት አንገፍግፎት መንቀጥቀጥ ጀምሯል።
ወድሞቸ ደሬ መሣይ በርቱ እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኦህዴድን ከልክ ያለፈ ብልግና ስሰማ የመለስ።አባባልን የማስታውሰው። ይኸውም ሥልጣንን ለነሱ መስጠት ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሃ መስጠት ነው ብሎ ነበር።
God bless you Messay
Tikikil Messay hardly badly we learnt our lesson.
መፍትሄው ንስሀ መግባትና መመለስ ብቻ።
በእኛ ኢትዮጵያውያን መካከል ብዙ ጥላቻ እና ግፍ አለ ማረም አለብን🙏❗️ ከየትኛውም ሀይማኖት በፊት እግዚአብሔርን እንፈራ ነበር አሁን ምን ተፈጠረ⁉️ ይህ ዓለም ያልፋል ወገኖቼ ዘላለማዊውን ሰማይ ማሰብ አለብን🙏 አምላካችን ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን🤲 ኣሜን🙏🙏🙏
ትክክል። የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል። አለም በከፋ ድህነት ነው የሚያውቀን። ተባብሮ ከድህንት እንደመውጣት የሄ የኔ መሬት ዉጣልኝ እየተባባልን እየተጋደልን በማያቋርጥ ጦርነት እየታመስን ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ፋኖ ንግድ ሁነው ይህን አረመቴ የአብይ ተኩላ ስርዓት ምሥለኔ በሁድ የተገዛ ብአዴንን እግር ያለብሱታል
Tikikil Dere. God bless you.
We keep praying
የሀይማኖት አባቶች አሁን ላይ ምህላ መያዝ አይችሉም። ስጋቸው ሰብቷል ወገንተኝነታቸው ለፓለቲካ እንጂ ከህዝብ ከራቁ ቆይተዋል።
Tikikil Jegnoch. You are right. GOD Bless you both.
Welcome Jegnachin Dere
የሰዉ ልጅ እንደበግ ተዘቅዝቆ በጅምላ ሚገደልበት ሐገር😢 ነፍሰጡር ሴት ሆዷ ተቀዶ ፅንሱ ሚታረድበት ሐገር 😢 የፈሰሰዉ ደም ይጮሀል ገና ብዙ ማት ይመጣል
Amen amen amen. Jegnoch
ኧረ ዛሬስ ሸገር ቡራዩ አካባቢ ተሰምቷል፣አላህ ይጠብቀን‼
የኢትዮጵያ ምድር የንፁሃን ደም አንገፍግፎት መንቀጥቀጥ ጀመረ።
የኛ ጀግና ጋዜጤኞች መሳይና ደረጄ ሰላም ብያለው ። መሳይ የእምነት አባቶቻችን ዝምታቸው ቆይቶል ። በአገራችን ስላለው ጦርነት ደም መፍስ ስለ ሰው ሰራሽ ድርቅ ሞት ስለ ኦርቶዶክሶች መጨፍጨፍ ስለ ቤተክርስቴን መፈረስ መቃጠል ስለ ከርስቶስ መስቀል በእግር መረገጥ ድረስ ዝምታቸውን መርጠዋል ። መሳይ ምን ሆነው ምን ነክቶቸው እንደሆነ ብትጠይቁልን ። ምን እየሆነ እየተደረገ እንደሆነ ግራ ገብቶናል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቾን ይባርክልን ይጠብቅልን ።
እነሱ የሚታለበውን ህዝበ ክርስቲያን ማደንዘዝ ላይ ነው የተጠመዱት በእውነቱ እዚያ አራት ኪሎ ከተቀመጠው ግለሰብ እኩል ተጠያቂ የሚሆኑበት ቀን ስለሚመጣ ፍርዱን ለመዳኒያለም መተው ነው
መሳይ ርዕደ መሬቱ ከ ንዝረት አልፎ የቤታችን ግድግዳ ተሰንጥቋል "" አየር ጤና "" አካባቢ ነን ::
ፀልዩ ! እግዚአብሔር ከከፋው ይጠብቃችሁ።
የአማራ ርሃብ ለፋኖና ለናንተ ጥጋብ ነውና ደስ ይበላችሁ
Thank you
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ ጀግናዉ ሸኔ አሰይ ደግ አደረጉ አበሳ ንፁሀንን አትግደሉ እጂ ለአብይ አህያ አናሰብም
ልዑል ሆይ እግዚአብሔር አንተ ድረስልን።
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤
በዓለም መችተገኝቶ ከሰው አንተን መሳይ፣ለወገኑ ደራሽ በተግባር አለሁ ባይ፣ እግዚአብሔር ይባርክህሚኖረው በሰማይ ፣
ሰላም ወገኖች
Dere meyay👌👌👌
በኢትዮጵያ ውሰጥ በአሁኑ ወቅት በፓለቲካውም አመራር ሆነ በሁሉም የሐይማኖት አባቶች ሰለሚከሰተው ችግሮችሁሉ ድምጽ የለም ፈጣሪን ብቻ መለመን ያሰፈልጋል።
ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በአፋር ምድር ባህርን ለኢትዮጵያ እያዘጋጀ ይሆናል
እዚህ የመሬት መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራ የሚታይበት አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችን እራሳቸውን እንዲያራቁ እግዚአብሄር ግዜ እየሰጣቸው ነውና በአስቸኩዋይ ይልቀቁ መቼም ከመሞት መሰንበት ይባል የለ መሄጃም ቢያጡ ቢያንስ ከቦታው እርቀው በድንኩዋንም ቢሆን ይቀመጡ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብፕን በቃ ይበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዜና ማዕድ በእርግጥ አሪፍ ነው ግን እንደ ደሬ ኒውስ በፍፁም አይሆንም ደሬ 🙏🙏🙏🙏👍👍🙏💚💛❤💚💛❤
Yes I love dere news
ፋኖ አሸንፋል 💪💪💪
Thank you Messay for the Video. Fanos are assuring everyone they facilitate the aid. Thats wĥat they are doing.
It's scary Messay. God save our wogenoch
Fanooo pawer
Gods willing Dere Yigelagilen
U are right on jewar ,the only solution for Ethiopia is unity
ፋኖ በምሥለኔውች ላይ እርምጃ ካልወስድ ምንም አይቀጡም
ያብይን ሰራዊት ይሄየመሬት መቀጥቀጥ እባክህን ባሉበት አስምጥልን ጌታየሆይ
መሀል የገቡ ባንዳን መረሸን.ማን ይሁን ፋኖመምከር አያስፈልግም .ግን አብረን ነን.👍💪
Egziho meharn kerstos 😭😭😭😭
የፋኖ ጉዳይ የአምሐራሕዝብ ጉዳይ እንጅ የተወሰኑ ተዋጊወች ጉዳይ እንዳልሆነ እንኳን የኢትዮጲያ ሕዝብ አለምም ያውቀዋል!!!
አትፍረዱበት የራሱ ወንበር እየተንቀጠበት ነው
Ymengest Gefe New
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንሞች እኔም ጠብቄ ነብርአባቶች ዝም ሲሉ ተደሜአለሁኝ
ይሄደግሙ እኔ ልቅደም ሴባባልል እርሰ በርሱ ያጣፋልን ቅዶሰ ማርቆርዬሰሰሰ
💚💛❤️💪💪
Tikikil Dere. We missed many.
ያሉት ኦርቶዶክስ ሰዎች {ዳን}ሳጥናኤሉ በሀብት ተደጉመው ያሉ ቄሶች ሰውናቸውናአምላክን የረሱ.ከግማሽ በላይ ናቸው.ይቅር ይበላቸው.🙏
ያማራ ደም ገና ብሱ ያሳየናል ባለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ ቸፈጥሟል
ትክክል። ባማራ ላይ የተፈፀመው ግፍ ናዚ በአይሁድ ከፈፀሙት ይብሳል።
Tikikil Dere real change we need. We will never be fooled
Mesay & Dera Jegna nachu Del la Jegna Amhara fano
እየለመነ ያምጣልንንን እንረከበዋለን
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንደምህረትህ ጎብኛት መሳይ ደሬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በመቀጠል መሳይ አፋሮችን አመስግንልን በአንኮበር ወረዳ ከአማራ ጋር በመሆን የአብይን ሰራዊት እየወቀጡት ነው አማራዬ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
🙏🏾🙏🏾🙌🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
በጣም ያሳዝናል ሰው በርሀብ እያለቀ መሪነኝ የሚለው መሀይም በህዝብ ገንዘብ በተመንግስት ይገነባል የጠላቸረውን አማራወች ህንፃ ያፈርሳል ወደቤታቸው ሲገቡ ጠብቀው ይገላቸዋል, የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ አማራ አለቀ!!!
ድል ለተገፋዉ አማራ
የመሬት መንቀጥቀጡ የኮሪደር ልማቱን ለማደነናቀፍ ከፋኖ የተላከ ሴራ መሆኑን የብልጽግና መንግስት ደርሶበታል😅እንዲህ የሚል ዜና ከመስራት አይመለሱም ሕዝብ ቢያልቅ ደስታቸው ነው
😅😅😅😅😅😅😅
😅😅
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15🙏“አቤቱ፥ ማረን አንተን ተማምነናል፤ ጥዋት ጥዋት ክንድ በመከራም ጊዜ ማዳን ሁነን።”🙏 ኢሳይያስ 33፥2__🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15
ምን መግስት አለ በኢትዮጵያ ለመሆኑ ሲጀመር አረ ተዉን እስቲ አታደንዝዙን መንግስት እያላቹ ያለው ያብልፅግና አሸባሪ ስብስብ እንጂ 👌👌👌
Gegnochachn began enodachwalen❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ኢትዮ የነዩጭፋ ሀጢያት ነው
የድሐ ልጅ ደም አድለም መንቀጥቀጥ የላም ነገ ይከሰታል እጅግ ያሳዝናልኝ አገሪቱ የደም ምድር ስለሆነች የላ የባሰ ነገር ይገጥማል የእስርኤል አምላክ ምረቱን ይላክ ለሐገራችን ..
ደሬ አየር ሃይሉ ውጤት አላመጣም የምትለው በደንብ ይደብደቡ ነው???እረ
አቢይ ተለሳልሶ አታለለን። ከጀዋር ምን ትጠብቃላችሁ። ጀዋር ፋኖን ዕውቅና ሰጥቶ አማራን ይቅርታ ጠይቆ ካልሰራ ጊዜያችሁን አታባክኑ። ድል ለፋኖ።
ቀጣፊው አብይ በህዝቡ የዋህነት ተጫውቶ ማንም እንዳይታመን አድርጎ ነገር አበላሽቷል።
Fano 💚💛❤️💪💪💪
እንዴ ደሬ ምን ነካህ የህምነት መሪዎቻችን በዘር በመንደር ተከፋፍለው እንኳን ለነፍሣችን ይቅርና ለሥጋም አይሆኑምሌላው የፓለቲካ መሪዎች እዝባቸውን ተንኮልና ጥላቻ ዘረኝነት ሢያሥተምሩ ከርመው እዝቡም ሥለተቀበለው ተያይዘን እንጠፉለን ዛሬም መማር አልቻልንምአይዞሽ ገለቴ
ኢትዩዽያ ድንቁን ደራሲ ያየዉይራድ አላምረዉን አጣች😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደሬ እና መሳይ አትፍሩ THE ABIYE PROJECT የሚለው የ TOMY GARDENER መፃፍ ስታነቡ አብይ አሁን ሳይሆን ገና ድሮ እጅግ COORUPTED PERSON መሆኑኑ መረጃ እና ማስረጃ ከመፃፉ ማግኘት ትችላላቹ።ይህ ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም መረጃ እና ማስረጃ አሰባስቧ ለማንኛዉም ቀን እና ሌት ተረባርበን ለፍርድ ማቅረብ እንድችል ፈጣሪ ሁላችንም ይርዳን።እነሱ እኮ የሚያስጨንቃቸው የአብይ ቤተመንግስት የአዲስ አበባው፣የጅማው፣ነሽመልስ ቤተመንግስት ወዘተ....ሌላው ገደል ቢገባ ደንታቸው አይደለም።በዚህ ጉዳይ አትልመጥመጡ ዝም አትበሉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት እና እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔርን እናስቆጣን💔ለዚያ ክፉ ዘር ፖለቲካ የሰው ደም በየቦታው ያለምክንያት እየፈሰሰ ነው💔 ስለዚህ የመሬት መንቀጥቀጡ ለእግዚአብሔር ይቅርታ ለመጠየቅ ከልብ መጸለይ , መጸለይ አለብን
የማዕደ ዜና የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ www.youtube.com/@Maede-Zena
እኔን የሚይስስጨንቀኝ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን በጥላቻ የሰከረው ዐቢይና የሚመራው ስርዓት ያለማቋረጥ የሚፈጽሙት ግፍና ጥፋት ነው። የመሬት መንቀጥቀጥ ዘርና ጎሳ ሳይመርጥ ፍትሃዊ የሆነ ጉዳት ሲያደርስ ራሳችንን እንድንመረምር ፣በጋራ እንድንቆም፣ ወደ እግዚአብሔር እንድንጮህና ንስሐ እንድንገባ ያደርገናል እንጅ ለትውልድ የሚተርፍ ቂም በቀል አያስከትልም።
ዕውነት
አህለን መሣይ & ደሬ በርቱ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ
ሞት ለከበዲው አብይና መሠሎቹ
መሳይ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችችን❤🎉🎉
መሳይ ደረጀ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መሳይ ዚና ስታቀርብ ቀኑን እና ስአቱን ጨምረህ አቅርብልን
Ewnet new yezegyalu
ለማንኛዉም ፈጣሪ ሆይ ከነዚህ AROGANT AND IGNORANT መሪዎች አውጣን ካልሆነ ደግሞ ወይ ደግሞ እነሱን አስወግድልን? ዳሩ ግን ፈቃድህ እንጂ ፈቃዳችን አይሁን?
የሀይማኖት አባትነት ወደ ቅጥረኛ ደሞዝተኛነት ስለተለወት አባታችን በሰማይ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እርሱ ይድረስልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ያውጣን እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ
ታላቁ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን
መድኀኔዓለም ይጠብቀገ እግዚኦ እንበል እንፀልይ!! ከአዋሽ
ድል ለፋኖ በርቱልን መሳይ ❤❤
መሣይ ጋዜጠኛ አሳየ ደርቤን ብታቀርበው ለአማራ ፋኖ አንድነት የሚጥር ጀግና ነው አሳየ ደርቤን የምትወዱ በላይክ
የፋኖው ጋዜጠኛ ራስ መሳይ መኮንን እና ራስ ደረጀ ሃ/ወልድ የአብይ አህመድን ፊት የሰካራም ጉበት አስመሰላችሁት። እድሜናነጤና ይስጣችሁ። ገና ትቀብሩታላችሁ።
👍👍👍
እግዚኦ የንፁሀን ደም እንካን መሬት ማንቀጥቀጥ ገና እሳት ከሰማይ ይወርዳል
ጀዋር ጀዋር አትበሉብን ያድገውን አንረሳም አማራ ዛሬ ለውጊያ የበቃው በጀዋር ነው
በግፍ እየፈሰሰ ያለዉ የንፁኃን ደም ይጮኃል።
Two legends of Ethiopia በእናንተ እና በፋኖ ውስጥ ነው ኢትዮጵያን የምያያት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ👏 ድል ለፋኖ💚💛❤💪ስደተኛው የደቡብ ልጅ ነኝ
ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ደሩ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤
🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ !
ሁለታችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
መሳያችን 💚💛❤️ ደሬ
Mesay blessed ❤❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
Mesay mekonnoen & Dera thank you for everything 🙏 🙏 ❤❤
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
አቤቱ የሰራዉይት ጌታ ማረን ይቅረ በለን 👐👐
ደሬ ቆይ ታገስ እውነቱን እግዚሐብር ያሳይሀል መታገስ ጥሩ ነው
Let's pray hard for ethiopia 🥹🙏🏽 🤲
ደርዬ መሳያችን ጀግኖቹ በርቱልን🎉❤
Welcome Jegnachin
ስላም ድርን መሳይ!!
ሰላም ጤና ይስጥህ መሳይ እንዴት መሬት አይንቀጠቀጥ የደም ጎርፍ እየጎረፈ ለዚያው እግዚአብሄር ታግሷል በሳይንስ ብቻ ማየት የለብንም እኮ መሬት መቻል አቅቷታል
ትክክል። የኢትዮጵያ ምድር የንፁሃን ደም መጠጣት አንገፍግፎት መንቀጥቀጥ ጀምሯል።
ወድሞቸ ደሬ መሣይ በርቱ እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኦህዴድን ከልክ ያለፈ ብልግና ስሰማ የመለስ።አባባልን የማስታውሰው። ይኸውም ሥልጣንን ለነሱ መስጠት ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሃ መስጠት ነው ብሎ ነበር።
God bless you Messay
Tikikil Messay hardly badly we learnt our lesson.
መፍትሄው ንስሀ መግባትና መመለስ ብቻ።
በእኛ ኢትዮጵያውያን መካከል ብዙ ጥላቻ እና ግፍ አለ ማረም አለብን🙏❗️ ከየትኛውም ሀይማኖት በፊት እግዚአብሔርን እንፈራ ነበር አሁን ምን ተፈጠረ⁉️ ይህ ዓለም ያልፋል ወገኖቼ ዘላለማዊውን ሰማይ ማሰብ አለብን🙏 አምላካችን ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን🤲 ኣሜን🙏🙏🙏
ትክክል። የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል። አለም በከፋ ድህነት ነው የሚያውቀን። ተባብሮ ከድህንት እንደመውጣት የሄ የኔ መሬት ዉጣልኝ እየተባባልን እየተጋደልን በማያቋርጥ ጦርነት እየታመስን ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ፋኖ ንግድ ሁነው ይህን አረመቴ የአብይ ተኩላ ስርዓት ምሥለኔ በሁድ የተገዛ ብአዴንን እግር ያለብሱታል
Tikikil Dere. God bless you.
We keep praying
የሀይማኖት አባቶች አሁን ላይ ምህላ መያዝ አይችሉም። ስጋቸው ሰብቷል ወገንተኝነታቸው ለፓለቲካ እንጂ ከህዝብ ከራቁ ቆይተዋል።
Tikikil Jegnoch. You are right. GOD Bless you both.
Welcome Jegnachin Dere
የሰዉ ልጅ እንደበግ ተዘቅዝቆ በጅምላ ሚገደልበት ሐገር😢 ነፍሰጡር ሴት ሆዷ ተቀዶ ፅንሱ ሚታረድበት ሐገር 😢 የፈሰሰዉ ደም ይጮሀል ገና ብዙ ማት ይመጣል
Amen amen amen. Jegnoch
ኧረ ዛሬስ ሸገር ቡራዩ አካባቢ ተሰምቷል፣አላህ ይጠብቀን‼
የኢትዮጵያ ምድር የንፁሃን ደም አንገፍግፎት መንቀጥቀጥ ጀመረ።
የኛ ጀግና ጋዜጤኞች መሳይና ደረጄ ሰላም ብያለው ። መሳይ የእምነት አባቶቻችን ዝምታቸው ቆይቶል ። በአገራችን ስላለው ጦርነት ደም መፍስ ስለ ሰው ሰራሽ ድርቅ ሞት ስለ ኦርቶዶክሶች መጨፍጨፍ ስለ ቤተክርስቴን መፈረስ መቃጠል ስለ ከርስቶስ መስቀል በእግር መረገጥ ድረስ ዝምታቸውን መርጠዋል ። መሳይ ምን ሆነው ምን ነክቶቸው እንደሆነ ብትጠይቁልን ። ምን እየሆነ እየተደረገ እንደሆነ ግራ ገብቶናል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቾን ይባርክልን ይጠብቅልን ።
እነሱ የሚታለበውን ህዝበ ክርስቲያን ማደንዘዝ ላይ ነው የተጠመዱት በእውነቱ እዚያ አራት ኪሎ ከተቀመጠው ግለሰብ እኩል ተጠያቂ የሚሆኑበት ቀን ስለሚመጣ ፍርዱን ለመዳኒያለም መተው ነው
መሳይ ርዕደ መሬቱ ከ ንዝረት አልፎ የቤታችን ግድግዳ ተሰንጥቋል "" አየር ጤና "" አካባቢ ነን ::
ፀልዩ ! እግዚአብሔር ከከፋው ይጠብቃችሁ።
የአማራ ርሃብ ለፋኖና ለናንተ ጥጋብ ነውና ደስ ይበላችሁ
Thank you
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ ጀግናዉ ሸኔ አሰይ ደግ አደረጉ አበሳ ንፁሀንን
አትግደሉ እጂ ለአብይ አህያ አናሰብም
ልዑል ሆይ እግዚአብሔር አንተ ድረስልን።
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤
በዓለም መችተገኝቶ ከሰው አንተን መሳይ፣ለወገኑ ደራሽ በተግባር አለሁ ባይ፣ እግዚአብሔር ይባርክህሚኖረው በሰማይ ፣
ሰላም ወገኖች
Dere meyay👌👌👌
በኢትዮጵያ ውሰጥ በአሁኑ ወቅት በፓለቲካውም አመራር ሆነ በሁሉም የሐይማኖት አባቶች ሰለሚከሰተው ችግሮችሁሉ ድምጽ የለም ፈጣሪን ብቻ መለመን ያሰፈልጋል።
ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በአፋር ምድር ባህርን ለኢትዮጵያ እያዘጋጀ ይሆናል
እዚህ የመሬት መንቀጥቀጥና እሳተ ገሞራ የሚታይበት አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችን እራሳቸውን እንዲያራቁ እግዚአብሄር ግዜ እየሰጣቸው ነውና በአስቸኩዋይ ይልቀቁ መቼም ከመሞት መሰንበት ይባል የለ መሄጃም ቢያጡ ቢያንስ ከቦታው እርቀው በድንኩዋንም ቢሆን ይቀመጡ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብፕን በቃ ይበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዜና ማዕድ በእርግጥ አሪፍ ነው ግን እንደ ደሬ ኒውስ በፍፁም አይሆንም ደሬ 🙏🙏🙏🙏👍👍🙏💚💛❤💚💛❤
Yes I love dere news
ፋኖ አሸንፋል 💪💪💪
Thank you Messay for the Video. Fanos are assuring everyone they facilitate the aid. Thats wĥat they are doing.
It's scary Messay. God save our wogenoch
Fanooo pawer
Gods willing Dere Yigelagilen
U are right on jewar ,the only solution for Ethiopia is unity
ፋኖ በምሥለኔውች ላይ እርምጃ ካልወስድ ምንም አይቀጡም
ያብይን ሰራዊት ይሄየመሬት መቀጥቀጥ እባክህን ባሉበት አስምጥልን ጌታየሆይ
መሀል የገቡ ባንዳን መረሸን.ማን ይሁን ፋኖ
መምከር አያስፈልግም .ግን አብረን ነን.👍💪
Egziho meharn kerstos 😭😭😭😭
የፋኖ ጉዳይ የአምሐራሕዝብ ጉዳይ እንጅ የተወሰኑ ተዋጊወች ጉዳይ እንዳልሆነ እንኳን የኢትዮጲያ ሕዝብ አለምም ያውቀዋል!!!
አትፍረዱበት የራሱ ወንበር እየተንቀጠበት ነው
Ymengest Gefe New
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንሞች እኔም ጠብቄ ነብርአባቶች ዝም ሲሉ ተደሜአለሁኝ
ይሄደግሙ እኔ ልቅደም ሴባባልል እርሰ በርሱ ያጣፋልን ቅዶሰ ማርቆርዬሰሰሰ
💚💛❤️💪💪
Tikikil Dere. We missed many.
ያሉት ኦርቶዶክስ ሰዎች {ዳን}ሳጥናኤሉ
በሀብት ተደጉመው ያሉ ቄሶች ሰውናቸውና
አምላክን የረሱ.ከግማሽ በላይ ናቸው.
ይቅር ይበላቸው.🙏
ያማራ ደም ገና ብሱ ያሳየናል ባለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ ቸፈጥሟል
ትክክል። ባማራ ላይ የተፈፀመው ግፍ ናዚ በአይሁድ ከፈፀሙት ይብሳል።
Tikikil Dere real change we need. We will never be fooled
Mesay & Dera Jegna nachu
Del la Jegna Amhara fano
እየለመነ ያምጣልንንን እንረከበዋለን
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንደምህረትህ ጎብኛት መሳይ ደሬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በመቀጠል መሳይ አፋሮችን አመስግንልን በአንኮበር ወረዳ ከአማራ ጋር በመሆን የአብይን ሰራዊት እየወቀጡት ነው አማራዬ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
🙏🏾🙏🏾🙌🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
በጣም ያሳዝናል ሰው በርሀብ እያለቀ መሪነኝ የሚለው መሀይም በህዝብ ገንዘብ በተመንግስት ይገነባል የጠላቸረውን አማራወች ህንፃ ያፈርሳል ወደቤታቸው ሲገቡ ጠብቀው ይገላቸዋል, የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ አማራ አለቀ!!!
ድል ለተገፋዉ አማራ
የመሬት መንቀጥቀጡ የኮሪደር ልማቱን ለማደነናቀፍ ከፋኖ የተላከ ሴራ መሆኑን የብልጽግና መንግስት ደርሶበታል😅እንዲህ የሚል ዜና ከመስራት አይመለሱም ሕዝብ ቢያልቅ ደስታቸው ነው
😅😅😅😅😅😅😅
😅😅
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
🙏“አቤቱ፥ ማረን አንተን ተማምነናል፤ ጥዋት ጥዋት ክንድ በመከራም ጊዜ ማዳን ሁነን።”🙏 ኢሳይያስ 33፥2
__
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
ምን መግስት አለ በኢትዮጵያ ለመሆኑ ሲጀመር አረ ተዉን እስቲ አታደንዝዙን መንግስት እያላቹ ያለው ያብልፅግና አሸባሪ ስብስብ እንጂ 👌👌👌
Gegnochachn began enodachwalen❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ኢትዮ የነዩጭፋ ሀጢያት ነው
የድሐ ልጅ ደም አድለም መንቀጥቀጥ የላም ነገ ይከሰታል እጅግ ያሳዝናልኝ አገሪቱ የደም ምድር ስለሆነች የላ የባሰ ነገር ይገጥማል የእስርኤል አምላክ ምረቱን ይላክ ለሐገራችን ..
ደሬ አየር ሃይሉ ውጤት አላመጣም የምትለው በደንብ ይደብደቡ ነው???እረ
አቢይ ተለሳልሶ አታለለን። ከጀዋር ምን ትጠብቃላችሁ። ጀዋር ፋኖን ዕውቅና ሰጥቶ አማራን ይቅርታ ጠይቆ ካልሰራ ጊዜያችሁን አታባክኑ። ድል ለፋኖ።
ቀጣፊው አብይ በህዝቡ የዋህነት ተጫውቶ ማንም እንዳይታመን አድርጎ ነገር አበላሽቷል።
Fano 💚💛❤️💪💪💪
እንዴ ደሬ ምን ነካህ የህምነት መሪዎቻችን በዘር በመንደር ተከፋፍለው እንኳን ለነፍሣችን ይቅርና ለሥጋም አይሆኑም
ሌላው የፓለቲካ መሪዎች እዝባቸውን ተንኮልና ጥላቻ ዘረኝነት ሢያሥተምሩ ከርመው እዝቡም ሥለተቀበለው ተያይዘን እንጠፉለን ዛሬም መማር አልቻልንም
አይዞሽ ገለቴ