ቆንጅትን በደስታ ያዘለላት የገና ስጦታ🥰ደስታዋ ዉብዬን አስደነገጣት😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @wubenahi
    @wubenahi  16 днів тому +1726

    ቤተሰብ+❤ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱን የቆንጅት ደስታ ያስደሰታቹ በላይክ ግለፁልን🙏

    • @asresusisay
      @asresusisay 16 днів тому +15

      እውነት በጣም ትለያላችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RዬነኝTube-q5w
      @RዬነኝTube-q5w 16 днів тому +9

      ሁቢዬ ያኔ መር❤❤❤❤❤❤❤ ሲወዲሽ ዳርበባ❤❤❤❤❤❤

    • @Edu-Eyesusi-wodaj
      @Edu-Eyesusi-wodaj 16 днів тому +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @KukuHaile-f2v
      @KukuHaile-f2v 16 днів тому +2

      DWi ❤uwon❤

    • @MdMd-cs9th
      @MdMd-cs9th 16 днів тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 16 днів тому +1982

    በህይወቴ ሰው እንደዚ ሲደሰት አይቼ አላውቅም እምባዬ ነው የመጣው🥹

    • @Zenitadem
      @Zenitadem 16 днів тому +52

      ናሂ አንተኮ የምር መልካም ሰው ጨዋ ያሳደገህ ነህ አላህ ይጨምርልህ ካለህ በላይ ውብየ ልብሽን አይቀይርብሽ ትዳራችሁ ይመር።
      ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 16 днів тому +14

      ትለየለቹ ያሁነት❤❤❤❤❤

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 16 днів тому +11

      ናኒ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤

    • @Kusuhabshawit
      @Kusuhabshawit 16 днів тому +6

      Maryamn mrti sew neh

    • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
      @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 16 днів тому +7

      ኧረ እኔም ወላሂ😢😢

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 16 днів тому +96

    የኔ እናት 😂😂😂😂🙈🙈🙈 ከነጫማው ሶፋላይ ወጣች አቤት ደስታ
    😘😘😘😘ውብየ የኔ መልካም ሴት እደ እንደ አንች አይነቱን ያብዛል 😍😍😍💐💐💐💐

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 16 днів тому +575

    ወይኔ ሶፋዉ ተርፏል😂😂😂 ቅመሞች ድምፃችን ተሰማ😢😢😢😢😢 ዉብየ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤

    • @MelkamneshAb
      @MelkamneshAb 16 днів тому +6

      በዛም በስልፔረ😂😂😂

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 16 днів тому +4

      እረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 16 днів тому +5

      😂😂😂😂😂ደስታ ያሰክራልእኮ ቆጅትዬ❤❤😂😂ሆዴ ቆሰለ

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 16 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂 የሶፋው ነጠር

    • @zenebechYouTube
      @zenebechYouTube 16 днів тому

      🤣🤣🤣

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 16 днів тому +550

    ይችልጅ አይቶ በሳቅ የቆየ ላይክ

  • @abayneshwondaferew8502
    @abayneshwondaferew8502 16 днів тому +44

    እኔ ራሴ በልጅቷ ደስታ ሰከርኩ ውብዬ ተባረኪ በቤትሽ ደስታ ይሙላ

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 16 днів тому +379

    የቆንጅት ደስታ ያስደሰተው 😢ቆንጅት እንኳን ደስ አለሽ ውይይይ😂😂

  • @EthiopiaHahere-r2l
    @EthiopiaHahere-r2l 16 днів тому +166

    Uuuuufff dhugaa waqayo gamachu eshii bayyee takko gamade namni akka koo gamadani like tuqa❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 15 днів тому +37

    ውብዬ ቃለት የለኝም ማርያምን በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤትሽን በደስታ ትሙላ 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @saramusa-h4m
    @saramusa-h4m 16 днів тому +437

    ዉብዬ እኮ ሰዉ ቤት ሰርተሽ ስለገባሽ ለሰራተኛ ክብር አለሽ እኛ የመዳም ቅመምች እኮ እኛ ያየነዉን መከራ ሌሎች እንድያዩት አንፈልግም

  • @ZaahHzzza
    @ZaahHzzza 16 днів тому +233

    ልጅቷ ቀርቶ እኛ ከልብ ደስብሎናል ከልብ ስቀናል ዉብዬ 🥰🥰

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj 16 днів тому +19

    እኔ አልቀመጥም አለች😂😂😂😂 ደስታዋ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 16 днів тому +104

    ማርያምን እንባየ መጣ😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በህይወትሽ በትዳርሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ኑሪ ውብየ❤❤❤❤❤❤

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k 16 днів тому +361

    ዋው 😮ቆንጂት በጣም ደስ ይላል ውብዬኮ ሰውን ማስደሰት ስታውቀበት የኔ እናት ክበሪልኝ 🙏🙏

    • @wubenahi
      @wubenahi  16 днів тому +45

      ወንድሜ እናትህን ፈጣሪ ይማርልህ አይዞህ እሺ በርታ በል🥺

    • @RazaMake
      @RazaMake 16 днів тому +8

      አላህ ልብሽን አይቀይረዉ​@@wubenahi

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي 16 днів тому +8

      ማዘርን ፈጣሪ ይማርልህ ጠካራ ሁን ❤❤❤

    • @نصرهحبشه
      @نصرهحبشه 16 днів тому +3

      ​@@wubenahi አላህ እጥፍ አርጎይስጥሽ

    • @CnxCnvc-gr1kd
      @CnxCnvc-gr1kd 16 днів тому +1

      የኔ እናት ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @NuraAhmed-o5u
    @NuraAhmed-o5u 16 днів тому +11

    ልጅቷ ቀርቶ የኔደሥታ ያሠላም ህይወትሽ በሙሉ ደሥታይሁን ዉብየ

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 17 днів тому +356

    ትለያለሸ የሀገር ቤቴ አሰሪዎች ከዉብየ ተማሩ🎉

    • @KukiBereketi
      @KukiBereketi 16 днів тому

      wude hubyko ayte hedchko madmi beti kifnmu degnmu

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 16 днів тому +2

      እሷአ ስደት ስላየች ነው

    • @EkrmEkrm632
      @EkrmEkrm632 14 днів тому

      ሳህ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 13 днів тому

      በጣም😢😢😢​@@NTTSUHWALE

  • @አለሁ-16እ
    @አለሁ-16እ 16 днів тому +75

    እንደ እናቴ ስትል አሳዘነችኝ 😢 ውብዬ እድሜ ሚስትሽ መድኃኔዓለም ❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 16 днів тому +106

    ወይኔ በአላህ የደስታ ብዛት እየሳኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢❤❤❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 16 днів тому +61

    ዉብዬ እግዚአብሔር ያላሰባችሁትን ደስታ ቤታችሁ ይግባላችሁ😊

  • @JvgHgi
    @JvgHgi 16 днів тому +25

    የእውነት ውብየ የዛሬው ይለያል ሰውን በሰውነቱ የምታከብሪ የሰው ደስታ የሚያስደስትሺ ልዩ ሴት ነሺ በእምባም በሳቅም ነው ያየሁት ይጨምርልሺ የኔ መልካም ደግሞ ባባየ እድግብሎ አቺን እድ የሚያስደስትሺ ያርግልሺ ቆጂትየም ከቁም ነገር ድረሺ ከውብየጋ ሁነሺ ከዚ በላይ እደምትስቂ ርግጠኛ ነኝ ብሩክ ፋሚሊ በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 16 днів тому +70

    በፈጣር ስም ተባረክ እንደ አንቺ አይነት ሰው ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ግሪስ
    @ግሪስ 16 днів тому +48

    ቆንጂት የኔ ሚስኪን እውይይይይ ውቤ አላህ ያስደስትሽ ይሄን መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ ሱብሀን አላህ ለሰው ልጂ ለሳቁ ለደስታው ሚክኛት ትትሆ እዴት ያስደስታል ተባረኩ

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 14 днів тому +4

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጣብቃቹ በእውነት የዘላለም ደስታ በቤትሸ ይግበ ውብዬ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 16 днів тому +52

    ይገባሻል በጣም ጥሩ ልጀ ነሽ

  • @Asdf5566Asdf6
    @Asdf5566Asdf6 16 днів тому +102

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርክሽ ዉብዬ❤

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 16 днів тому +1

      ጎዮርጊስ 😁አምላክ አይደለም በሕግ አምላክ እግዚአብሔርን ፍራ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 16 днів тому

      ተሳስቶ ይሆናን😊​@@soliyanachalaa4397

    • @hanlove412
      @hanlove412 15 днів тому

      አምላክ አይደለም ሰማዕት ነው

    • @Mulu-p3d
      @Mulu-p3d 14 днів тому +2

      ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ነው ያለች መቸ ቅዱስ ጊወርግስ ኣምላክ ኣለች

    • @ቤቲ-አ
      @ቤቲ-አ 14 днів тому

      😂😂​@@soliyanachalaa4397

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 16 днів тому +8

    አቤት የቆጂት ደስታ ዉብዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ እመብረሃን ትዳርሽ ትባርክልሽ ልጅሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BireTube11
    @BireTube11 16 днів тому +152

    ውብዬ ትለያለሽ እኮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ❤

  • @Meerah335
    @Meerah335 16 днів тому +32

    የኔ እናት የዋህ ልጅ እናቴ ነበረች የምገዛልኝ አለች😢 ውብየ እናመሰግናለን አቦ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤

  • @JfjJdf
    @JfjJdf 15 годин тому +1

    ውብየ በረካሁኒ ፈጣሪ ያቆይሽ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ሆዳ ቆሰል በሳቅ ወይኔ 😁😁😁😁😁 ውብ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ማርያምን

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    በዚህ ልክ ለሰው ደስታ መሆን
    መታደል ነው ዉብየ የእዉነትም
    ዉብየ እግዚአብሔር አምላክ
    መላ ዘመንሺን ሁሉ በደስታ
    ያኑርሽ ባባየን ያሳድግልሺ ❤❤

  • @MuluWongel-p3i
    @MuluWongel-p3i 14 днів тому +3

    ምን ዓይነት ፍልቅልቅ ልጅ ነት ሥጦታ ሰጭዋንም ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 16 днів тому +150

    ሆደ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂ከነ ሄሉ ቤትም ላለችው ልጅ ይገዛላት የሚል ላይክ ያድርግ 😍😍😍😍

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 16 днів тому +91

    የኔ አብሮ መዝለል ሰው ሲደሰት ማነው እደኔ ደስ የሚለው ጭራሽ በናተ ምክንያት ሲደሰት ደስ አይልም የኔ እናት ውብዬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ማማዬ ❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይአክብርሽ ውብዮ እስከመጨረሻሽ በፍቅር በደስታ በመከባበር ያዥአት ልጅ ናት የቤተስብ ፍቅር ይአስፈልጋታል ደስታዋ ከልብ ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Zamzam-vo2ec
    @Zamzam-vo2ec 16 днів тому +77

    100K እናስገባት ውብየን😢የኔ መልካም የምር ደስ ስትለኚ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @AMINAGALI-j1h
    @AMINAGALI-j1h 16 днів тому +43

    Uuuuffff aka wan ana tahee gamade wly hubiyeee galtomiii😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @AyiniTullu
    @AyiniTullu 15 днів тому +8

    እሰይ ዉብዬ የኔ ልበ ቀና ዉብዬ ከአንቺ ብዙ እንማራለን በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 16 днів тому +114

    ይቱብ ክፈችላት አንች መልካም ሴት ነሸ መሸአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @محمد-ز8ط8س
      @محمد-ز8ط8س 16 днів тому +3

      ለሙሥሊም ነው ማሻአላህ የሚባለው

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 16 днів тому +5

      @@محمد-ز8ط8س መሸአላህ ማለት ምን ማለት ነው መጀመሪያ ወቅ መሸአላህ ማለት ምን ድሜል

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 7 днів тому

      ወግ እንቅ አትሁኚ አረቦች ለስንቱ ክርስቲያን ማሽአላህ ይሉ የለ 😂😂​@@محمد-ز8ط8س

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 5 днів тому

      @@محمد-ز8ط8س መሸአላህ ማለት ረሱል አለይሂ ወስለም አንድ የሚያስድስት ነገረ ወይም ድስ የሚል ነገረ መሸአላህ በሎ ብለዋል ለምን አይን ዳያረፈበት ወይም አይናስ ዳመላው እና ለመሰሊም ረክረስታያን አላሎም ሁሎም የሱ ፍጡረ ናቸው አላህን ካድጁ ካፌሩች አላቸው አላህ

  • @Mersal-v6k
    @Mersal-v6k 16 днів тому +108

    በሳቅ ያለቀሰ😢😢የሰዉ ደስታየሟስደስተዉ❤❤❤❤

  • @FyoriHagos-y1u
    @FyoriHagos-y1u 12 днів тому +5

    እመቤቴ ምስክሬ ናት በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ ማንም youtbe ፕራንክ አርጎ ምን አርጎ ምንም አይመስኝም ነበር ይሄ video ግን ከደስታ የመነጨ አለቀስክ አረብሀገር በነበርኩበት ጊዜ ምሰራባቸው ሰዎች እንደዚ ያስደስቱኝ ነበር 8 ዓመት ቆይቼ ነበር አዛ ቤት ልክ እንደ ቤተሰብ አሁን ተመስገን ፈጣሪ ለኔ የፃፈው በረከት ይዤ ቤቴ ሰርቼ አገር ገብቼ አግብቼ ቆንጅየ ሴት ልጅ አራስ ነኝ እና ለኔ የደረሰች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለቆንጅትም በልጅ በትዳር ትባርካት እናተም ተባረኩ አሰሪዎቼ መልካም ሰለ ነበሩ ደመወዜ በስዓቴ ይሰጠኝ ስለ ነበረ ነው ለቁምነገር የሆነ ያለችኝን በረከት ተመስገን ብየ እየኖርክ ነው አሁን ድረስ በስልክ አብረን ነን መልኳም መስራት ለራስ ነው

  • @sakinaAliy
    @sakinaAliy 16 днів тому +37

    ለሰው የደስታ ሰበብ የምትሆኑ ሁሉ ቤታቹ ደስታ ይሙላ።

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 16 днів тому +54

    ውብዬ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት😢😢😢😢

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 15 днів тому +26

    ደስታም እዲህ ያስለቅሳል እያለቀስሁ እስቃለሁ በስላሴስም ዛሬ ቸሩ መድሀኒ አለምነው መድሀኒ አለም የማያልቀውን ፀጋ ያልብስሽ ውብዬ ❤

    • @zeynebadawud2269
      @zeynebadawud2269 15 днів тому +1

      ወላሂ እኔን ብታይ😢😢😢😢

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs 16 днів тому +31

    አላህ እሷን እዳስደሰትሽ አላህ ባልታሰበ ነገር ያስደስትሽ ወላሂ ደስታዋ ግን የልጅቷ 😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 16 днів тому +13

    ውብዬ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን እህታችን ነሽሽሽሽ ተባረኪ ለቆንጅትን እንዳስደሰትሻት አንችም ናሂም ደስስስስስስስስስስ ይበላቹሁ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 19 годин тому

    😅😅😅😅😅😅ወይኔ ደስታዋ ፈጣሪዬ ተባረኩ ውብዬ እና ናሂ

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 16 днів тому +34

    አረ በሳቅ ገደልሽን ቆንጅት😂😂😂ዉብዬ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 16 днів тому +26

    ውብየ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ማሻአላህ

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 16 днів тому +6

    የኔ እናት ደስታን የሚክል ነገር የለም

  • @bintahmed
    @bintahmed 16 днів тому +35

    በልጃችሁ ተደሰቱ አላህ አሳድጎት ለወግ ማረግ አብቅቶት ያስደስታችሁ ሌላ ምንም አልልም የምር ሰው ሲደሰት እደዚህ አይቸ አላቅም ቆጅትየ የኔቅመም እኳን ደስ አለሽ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 16 днів тому +40

    የሰው ደስታ የሚዬስደስታችሁ እኳን ደስ አለሽ በሏት ውብየ መላካም እህት በርች ፈጣሪ ይጭምርልሽ

  • @Askalech-xh6kx
    @Askalech-xh6kx 3 години тому

    ኢንባዬ ማቆጠጠር አልቻልኩ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 16 днів тому +40

    ዉብዬ በጣም መረጥ ሰዉ ነሽ የሰዉ ደስታ የሚስደሰተሽ አመቤቴ አንችንም አንደዚ ታስደስተሽ ቆንጅትዬ አንኳን ደስ አለሽ ደግሞ በሳቃ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sekinaየመርሳዋ
    @Sekinaየመርሳዋ 16 днів тому +53

    ናሂና ዉብዬ ሁሌም አንደኛ ናቹ እንወዳቹሀለን🥰🥰🥰

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 11 днів тому +1

    ውብዬ,ለቆጂት,ያለሽ,አመለካከት,ክብር,ናሂ,ለቆጂት,ያለው,አመለካከት,ክብር,ሳላደቅ,አላልፍም,በርቱልን❤

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 16 днів тому +27

    ወይኔ በጌታ እኛ ሀበሾችኮ ትንሽ ነገር ነው የሚስደስተን የምር እግዜአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ውብየ 😂😂😂😢😢

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 16 днів тому +71

    ዉብዬ እንደ ስምሽ ዉብ ነሽ የሰው ደስታ ማስደስተው ❤❤❤❤❤

    • @Tamara-xf3cn
      @Tamara-xf3cn 16 днів тому

      እግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 днів тому

    የኔ እናት😂😂😂😂😂😂አቤት ደስተዋ ❤❤😂😂😂😂ዉብይ ተባረኪ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂አቤት ቆንጂት የደስተዋብዘት

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 16 днів тому +31

    ውብየ ድጋሚ ነው የምኮምተው❤❤❤😢የሰውልጅ በትንሽ ነገር ነው እኮ የሚደሰተው በተለይ ሰው ቤት የሚሰሩ😢😢ፈጣሪ ያስደስታችሁ እሷን እዳስደሰታችሗት ሳቅናለቅሶ ነው የተደበላለቀብኝ ምን ያክል ነፃነትና ፍቅር እደምትሰጧት ግልፅ ነው ዘለለች እኮ ኤደፈለጋትቆጅትየ እንኳን ደስአለሽ❤❤😂😂😂

  • @zdalemu-up9qd
    @zdalemu-up9qd 16 днів тому +21

    አላህ በልጅች. ያስደስትሽ የኔውድ ውብየ❤❤❤❤ የስውቤት እናቅዋለን.

  • @MuluMulu-z6v
    @MuluMulu-z6v 19 годин тому

    ወይኔ ማርያምን አሞኝ የነበረ ዳኩኝ ውብየ ግን ምርጥ ሰው ቃላት የለኝም

  • @SameraHa
    @SameraHa 16 днів тому +10

    ኡፍፍፍ ውስጤን ነው የነካችኝ የሰው ልጅ ደስታዋ ወደር የለውም የምር ውብየ ነሽ አላህ ያስደስትሽ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 16 днів тому +33

    ውብዬ ጀግማ ሴት ነሽ በርቺቺ❤❤❤

  • @azeb2686
    @azeb2686 16 днів тому +2

    አንቺ መልካም ሴት ውብዬ እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክሽ!!! ባባዬን ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤!!! ቆንጅትዬ እንኳን ደስ ያለሽ!!! ውብዬ እንደ እናትሽም ናትና አክብረሻት እንድትኖሩ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ🥰❤️💕

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 16 днів тому +30

    ወላሂ ደስስስስ አለኝ የሠው ደስታ የሚያስደስተው🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aminaseydaminaseyd6214
    @aminaseydaminaseyd6214 16 днів тому +70

    እኔ ገናዛሬ አደርኩሽ ሰብስክራይብ የቆጅት ደስታ ሰላስደሰተኝ😊😊

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 14 днів тому +2

    ውብዬ ባለ ቅን ልብ ተባረኪ ሁሌም ሳቅ ከቤትሽ አይጥፋ

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 16 днів тому +15

    ሰው በመጠጥ ይሰክራል ውብዬ አንቺ በደስታ አሰከርሻት በእውነት እግዚአብሔር ውብዬ በስጋሽ ሳይሆን በነብስሽ እንዴት እደሚደስት እመብርሐን በኑሯችሁ ሁሉ ከዚ የበለጠ ደስታ ትጨምርላችሁ💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 16 днів тому +10

    😂😂😂😂😂😂🎉❤የኔ ቆንጆ ከነጫማዋ የሰው ደስታ የምትፈልጉ ሁሉ ደስታቹ ይብዛ ውብየ የኡነት ውብ ነሽ ፈጣሪ ልጅሽ በፀጋ ያሳድግልሽ

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 11 днів тому +2

    የኔማርርርር አማረኛ ቸግሯት ነውጅ ብዙ ማውራት ትፈልጋለቺ ሚስኪን

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 16 днів тому +17

    የኔ ልጅ እውነትም እደልጅነትሽ ውብዬላይ ጥሎሻል ከልጅነት መቼ ወጣችና😢😢😢
    ልብሷ ደግሞ ስታምር ውይ እኔም ኢቺን ሺፎን ባገኛት ታምራለች❤❤❤ውብዬ እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ያሰኝሽ ድሮም የሰው ቤት ያየ እዲሁ አዛኝ ሩህሩህነው😢😢😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 16 днів тому +21

    እኔ እራሱ እባየ መጣ የኔማር በወጣ ይተካ ውብየ ናሂ ለቆጅት ነፃነት እዳላት እደ ሰራተኛ ሳይሆን እደህታችሁ እደምታዩዋት እሷም ዘና እዳለች ከፊቷ ያስታውቃል የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 16 днів тому +2

      በጣም ሰራተኛ የሚቀጥሩ ከዚህ መማር አለባቸው😢 አሉ እርግጥ ግን ትንሽናቸው ለሰራተኛ ክብርና ፍቅር የሚሰጡ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 15 днів тому +1

    የኔ እናት ምን ያክል ነው ደስ ያላት ደግሞኮ ህጻንናት ❤❤❤
    ሁሌም ደስ ብሎሺ ኑሪ
    ውብዪ ተባርኪ እግዚአብሔር ይባርክሺ በወጣ ይተካሺ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 16 днів тому +44

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @berobero3434
      @berobero3434 16 днів тому

      Amen❤❤❤❤❤

    • @fgfg3784
      @fgfg3784 16 днів тому

      አምንንንንን የረብ

    • @jebdb
      @jebdb 18 годин тому

      አሚንን

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 16 днів тому +22

    በወጣ ይተካ የኒ የዋሆች❤❤❤ እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ ስደትን ያየ ለሰው ያዝናል ውብዬ የኔ እናት😢❤❤ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ❤❤❤

  • @ሚሊ-ኸ8ጨ
    @ሚሊ-ኸ8ጨ 14 днів тому +3

    ማርያምን እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥሽ የኔ እህት❤❤❤

  • @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ

    በስማአም እኔ አልቻልኩም እንባየ ጠብ እስከሚል ነው የሳኩት 😂😂😂😂😂ሶፋውስን ግን ለቀጣይ ስጦታ አንሱት እስፘ አታድርጉ ይሰበራል እርግጠኛነኝ 😂😂😂😂😂ውብየ ብቃ ቃላት የለኝም አንችን እሚገልፅ ፈጣሪ ይባርክሽ ቆንጅትን እንዳስደሰትሻት አንችም ሁሌም እግዚአብሄር እጥፍ ድርብ አድርጎ ደስታን ጤናን ያስታቅፍሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 16 днів тому +14

    ከተቀበለችው የሠጠሽው እድለኛ ነሽ የኔውደ እንኳን ደስ አለሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gigig-p3l
    @Gigig-p3l 15 днів тому +1

    በጣምደሥብሎናል ዉብየ ቃላት ያጥረኛል አንችንለመግለፅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wynieshet
    @wynieshet 16 днів тому +12

    የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️ እኔ እራሱ አበራት ለአቀስኩኝ በደስታ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ውቢዬ የኔ ውድ ሁሌ ደስታ በቤትሽ ይግባ አብዝቶ ይስጥሽ እድሜና ጤና ❤❤❤❤❤

  • @Roza-sz2ft
    @Roza-sz2ft 16 днів тому +12

    እሷን ባስደሰትሻት እጥፍ አላህ አንቺን በመልካም ነገር ያስደስትሽ ያረብ ሌላ የምለው የለኝም 🥺🥺❤❤

  • @MeazaGuyola
    @MeazaGuyola 8 днів тому

    ውብዬ ደግ ሰው እውነት መልካም ቤተሰብ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 16 днів тому +12

    ውብዬ ትለያለሽ ማርያምን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 16 днів тому +14

    እስከዛሬ ድረስ ምንም ደስ የሚል ነገር አይቼ አላቅም ነበር ገና ዛሬ ጥሩ ተግባር ሰራሽ ❤

  • @Askalech-xh6kx
    @Askalech-xh6kx 3 години тому

    የሰማ አምላክ ለእነተ የማያልቅ ቅባት ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣምነዉ ደስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ

    ሶፋዉ አሳዘነኝ ከነጫማቹ እረገጣቹት እንዴ ስጦታዉ እዉነት የሷ ከሆነ በጣም አመሠግናቹሀለዉ እድሜ ጤና ይስጣቹ ለእሷ ሂወት መቀየር ከፈጣሪ በታች ምክንያት ናቹ ሂወትን ሚቀይር መድሀኒያለም ነዉ❤

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 16 днів тому +12

    ውብዬ ውይ የሠው ደስታ ምንጭ መሆን መታደል ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 11 днів тому +1

    ውብዪ እኮ ከልብ እናት እህት ነች ልዩ ሴት ለሰው አዛኝ የዋ ናት ፈጣሪ ደስታሽን ከፍ ያርገው በቤትሽ ሁሌም ደስታ ይሙላ ባባዪን ያሳድግልሽ ፍቅሩን ያብዛልሽ ናሂን ያኑርልሽ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Emabet-u1f
    @Emabet-u1f 16 днів тому +14

    የኔዉድ ማሪየምን ሆዴ ቆሰለ ኡፍ በአለምላይ የሚገኝ የሰዉ ፍጡር በሙሉ ሰላም አድነት ፍቅር ርሙላልን አሜን❤❤❤

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 16 днів тому +11

    በመግቢያው ነው ሲደሰቱ አብሬ ተደሰትኩ የሰው ደስታ እዲህ ያስደስታል አዴት ደስ እዳለኝ ❤❤❤

  • @BielnshAsl
    @BielnshAsl 4 дні тому

    ዉብዬ ጥሩሰዉ ናት 🙏🙏 እግዛብሄር አይለያችሁ 🙏 ። የቆጅት ደስታ እኔንም አስደሰተኝ እዉነት 🥰🥰

  • @drr8432
    @drr8432 16 днів тому +8

    ቆንጂት የኔ ሳቅታ እንኳን ደሰ አለሽ ዉብዬም ፈጣሪ ይባርክሽ በወጣ ይተካልሽ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስሽ ትዳርሽ ልጂሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ቤትሽ በቤረከት ይምላ 💕💕💕

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 16 днів тому +34

    ዉብዬ ያኔ ደርበባ ቆጆት ያኔ ፍልቅልቅ ጎበዝ

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u 10 днів тому

    የኔ እናት ለክፉ ስውች ተምሳሌት ትህኚ አለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @zinet2542
    @zinet2542 16 днів тому +12

    ለሠራተኛ ነፃነትሲሰጡ የቤተሠብነትና ሀላፊነታቸውን ይወጣሉ። ልጂሥለሆነች የባቢታላቅእህትሆነች። ዉብየ መልካምሤት ይህባህሪሺ አይቀየር አባወራውም እንደዛው። በፍቅርና በጤና ኑሩ። የዛሬ አመት አምሥትሆናችው ትመጡ ምኞቴነው።

  • @asnaquuyoutubechannal24
    @asnaquuyoutubechannal24 16 днів тому +25

    Ayiiii😢 Hiyyeessaa akkatii gammadee😢😢 gara nama nyaattii❤❤

  • @Iwu2
    @Iwu2 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልሺ የኔ ሴትዋ ዉብዬ❤❤😢😢

  • @فاطمه-م6ث2ض
    @فاطمه-م6ث2ض 16 днів тому +14

    ወየዉ ሚስኪን ዉብየ ጀግናነሽ የኔፍልቅልቅ💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 16 днів тому +8

    በእውነት ውብዬ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ። ተባረኩ።