Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብዙ የኔ መንገድ አይቻለሁ የእናተ ግን ተለየብኝ 3ቱም በድጋሜ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ እናቱ ወንድሙ
እኔም የቄስ ልጂ ነበርኩ አልሀምዱሊላህ ካባቴ ጀምሮ አላህ እስልምናን ወፍቆናል አልሀምዱሊላህ ድነል እስላም❤
ማሻአላህ
መሻአላህ❤
ማሻ አላህ
ያማሻ አላህ ደስ ሲል
ማሻ አሏህህ
ወላሂ ሰለምቴዎች ይመቹኛል ከኛ ይልቅ እነርሱ በዲናቸዉ ጠንካራ ነቻዉ 🥰
በጣም ወላሂ
በጣም በስትዋጋስለከፋሉለትነው❤❤❤❤
Lemndnew ega endansu emanhonew
በጣም ሚገርመው እኮ እሱ ነው
ሳሕ
እኔም ሰለምቴ ነኝ الحمدلله ዓለ ኒዕመተል ኢስላም ሂወቴን ሴትነቴን ያገኘሁት እስልምናን የተቀበልኩ ቀን ነው በደምስሬ ሰኪና ሀያእ የተላበስኩት
ማሻአሏህ ሀያቲ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህቴ😊
ማሻአላህ ውድ
Allhamamdulilahi rebil alemin
❤❤❤
ወላሂ ወላሂ ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነዉዉዉዉ እኮኮኮኮ አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይድረስህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይወላህ በትክክክል ስለእስልምናየ ሳስብ በጣም የተለየ ደስታ ይሰጠኛል አመስግኘ የማልጨርሰው አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ወላሂ እኔ ገጠር እያለሁ አንድም ነገር አላውቅም ነበር ስም ብቻ የሙስሊም ተግባር ግን ዜሮ ስደት አስተምሮኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቻችን ንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው አብዶየ ኸድር ሲሉነው የሚውሉት ዱአእጉላቸው
እኔም ደሰ ብሎኝል ቤተሰቦቸ እሰልምና ተቀበሉኝ አልሀምዱሊላሂ❤❤
መብሩክ አልሃምዱሊላህ ሁቢ እስቲቃማውን አላህ ይወፍቃቸው
Aliehamedudilhe
امين حببت
የኔ ወዲ እኳን ዴስ አለሽ❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ የወደደውን ይመራል በርትተህ ቅራ እኔም ሰልሜ ነው ግን 27አመት ሆኖኛል አና እስልምና በጣም ጣፋጭ ነው
ማሻአላህ በሉ ለአዳድሾች አለን በሉ ሠለምቴዎች በጣም ትለያላችሁ ተነባሩ ሙሥሊም በትክክል የረሡልን ሡና ነው የምትከተሉት
ማሻአላህ አላህ ያጠክራችሁ❤❤❤❤
አላሀምዱልላይ ምስጋና ለአላማቱ ጌታ❤❤❤❤❤❤
ሠለምቴዎች ጄግኖች ናችሑ❤
እኔም ሰለምቴነኝአልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር ቢቀርብኝ ግን ብዙ ነገር ከእስልምና አግኝቻለሁ😢😢😢😢
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
አብሺሪ የኔማር የትሀገር ነሺ ወዴፌት ባገኝሺ የኔ ማር
❤❤❤❤❤❤
አላህ ያበርታሽ
፥ውደ አብሽሪልኝ ማማየ ቁረአን ገናከሆሽ አናግሪኝ በተረፈ አላህ ያበርታሽ
ሱብሃን አላህ😢 ከቻልከው ኑረው ምርጥ እናት የኔም እናት ሀይማኖት የግል ነው ተዎት አለች 😢 እማ አላህ ቅንኑ መንገድ ይምራሽ በራህመቱ በአላህ ተስፋ አለኝ እንደሚመራሽ በኔ ምክንያት ስንቱን ትቺት ነቀፋ ቻልሽ ያኡሚ ይጠውል ኡምራሽ❤
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
አላህ ያምራችዉ የኔ ጀግና እናትሽንም
አላህ ይምራልሽ ከነ ሙሉ በተሠቦችሽ አችንም አላህ ያጽናሽ
Abshir Allah kenante gar nwu engam muslimoch kegonachehu nen ,tenkeresh be aklakesh islemenashen be tsenat keyzshwu ateterateri enatachenem islemenan yiredutal.
አላሀ ይመራቸዋል ኢንሸአላሀ የድሜ ፀጋ ያርግልሽ
ያጀመአ ይሄንን ልጅ እስኪ ኡምራ እንዲያደርግ እናስብ እነይት
እኔ ዝግጁነኝ ወላሂ
አሪፍ ሀሳብ ነው
እኔም አለሁ
እኔም አለው
እና እኛ አንበቃም በአላህ
እርጋታህ ለራሱ ማሻአላህ ወዲም አላህ የውስጥህን ንፁህነት አይቶ መራህ ❤
እረጋ ያለ ምርጥ አላህ የወደደው የመረጠው እድለኛ ወጣት አላህ በምንገዱላይ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን
Amiin
ለእናቴ እንደሰለምሁ ስነግራት እኔን ገለሽ ቀብረሽኝ ነው የሚሆነው አለቸኝ በዱአቸሁ አትርሱኝ ስደት ነኝ ሀገር ስገባ እንዴት እንደማሳምን አላቅም ያረቢ አላህያ እኔ ምንም አቅም የለኝ ካተ ውጪ
አይዞሽ የኔህት አላህያጠክርሽ ምንምቢፈጠር በሥልምናሽጠክሪ ቁርአንም ቅሪ ቤተሠቦችሽም አላህቀጥተኛውን መገድይምራቸው
ኢንሻአላህ ዱአ አደርግልሻለው
@@FwHhiዱአ አድርጊ አይዛሽ የኔው አብሽር አላህ ይምራቸው ያረቢ🎉🎉🎉
አላህ'ይርዳሽ
አላህ ይምራልሽ የኔ እህት አንችም ተስፋ አትቁረጭ ከምንም በላይ እስልምናሽ ይበልጣል ውደ
ሱብሀን አላህ የአላህ ፈድል ብዙ ሰወች በእኛም ሀገር ይሁን በውጩም አለም አብዛሀኛው ሰው ረመዳን ላይ ሸሀዳ የሚይዘው ሰው በጣም ብዙ ነው ሰወች ከጀሀነብ ነፃ የሚወጡበት ወሩ ረህማን አላህየ ረመዳንን አድርሰህ ከራህመቱም አጎናፅፈን
አሚን ያረብ
አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤
አሚን ያብብ
amiin
ውበት ሲለካ ከኔ መንገድ ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah tebarekeallah
👍☝️☝️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼♥️♥️♥️♥️😘😘😘😭😭😭😭
በትክክል
❤❤❤❤
ስለ እውነት ለመናገር እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የቁርአን ትርጉም በአማርኛ መጽሐፍ ገዝቼ አነባለሁ እረመዳን ሲሠጣ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ምስክሬ ነው መንዙማ እሰማለሁ ስለ ነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሲወራ ደስ ይለኛል ስማቸው ሲነሳ ሙስሊሞች የሚሉትን ስለምሰማ እኔ ሰ.ዐ.ወ እላለሁ እና ብዙ ጓደኞቼ ትዝብታቸውን ጭራሽ ሚስባህ ገዝቼ ይዤ ሲያዩኝ አንተማ ሰልመካል ይላሉ እኔ ግን እስካሁን ሙስሊም ስለመሆን አስቤ አላውቅም ግን ብዙ ነገሮቼ ከክርስትናዬ ይልቅ ወደ ኢስላም እንደሚያደላ እራሴን ታዝቤው አውቃለው
እሺ ላለመስለም ምንድን ነው ያገደህ ስለ እስልምና ካወቅክ ያው አላህ ሲመራና ሲያድል ነው ሁሉም የሚሆነው
ለምንታዳ አሰልም ሞት እኮመቸ እንደምመጣ አታውቅም ከሞቱብሀላብዙጥያቂ አለብን ሳትሞት ስለም እውነቱንካወክ እራስህንአድን ወገኔ
አላህይምራህ
ሂዳያ ከአላህ ነው ሂዳያውን አላህ ይወፍቅህ
ስለምየኔወድምትክክለኛምንገድእስልምናናእስልምናብቻነውአላህአይቸግረውምልብህንይክፍትልህ
ምን አይነት እድለኛ ነህ እናትህ😢😢😢የኔስ መቼ ይሆን😢😢😢😢😢😢
እኔ ለአያቲ እስልምናን እመኝላትአለሁ አላህ ይወፍቃት ያርብ
ኢንሻ አላህ ይሰልማሉ
እንሻአላ እህቴ ሶብር አርጊ
አብሽሪ ሀያቲ አላህይገዥሽ❤❤
Esallahe
🎉🎉🎉 ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ እናቱ ሰልማለች ማሻ አላህ አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት ይከን የሚያምር ሀይማኖት ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ያግራለቸው አጥብቀሽ ዱዓ አድርጊ ከበድ ነው
aminn ya rib
አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
Aminnn yarebbb😊
አላሕ ይወፋቅልሽ ያረብ
ምንኛ መታደል ነዉ ቤተሰቦቹም ሰለሙ አልሀምዲሊላህ ቀሪው ዘመናችሁ ሁሉ በእስልምና ያማረና በዲን የትዋበ አላህ ያርግላችሁ❤❤❤
እንደው በአላህ ለዚህች ጀሊሉ በሂዳያ ህይወቷን ላስዋባት እድለኛ እናት አድራሻ አግኝቼ ረመዳን ከመግባቱ በፊት ስጦታ በላኩላት🙏🏼
ካገኘሽ ቁጥር እኔም አምኞቴነው
@@KamalKalal-yd4qm በሶፊ በኩል ማግኘት ይቻላል እኔም አግኝቻለው አልሀምዱሊላህ!
ወይኔ እናቴ ድምጻቸውን ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 💚 በረካ ሁኑ 💚
ወላሂ ይህን ኘሮግራም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አላህ የፈጠርካቸውን ፍጡር የአንተን አንድነት እንዲመሰክሩ አድርግ፡ ስንት ወንድምና እህቶች ደስታን ያጡበት አንተን በአለማወቅነው አላህ፡ ወንድማችን ሸሀዳ ስትይዝ እንደተሰማህ አላህ ሁልጊዜ ያችን ስሜት አላህ ይወፍቅህ፡፡
በጣም የሚገረም ነዉ ። አንዳንድ ቦታ የሚያወራቸዉ ወሬዎች የኔንም ህይወት ይገልፃቸዋል ።የዉሴጤን ያነበበኝ እስኪመስለኝ ድረስ ሱበሀን አላህ ጀግና ነህ ወላሂ ይችን ኮመንት የምታነቡ እህት ወድሞቸ ዱዓ አድርጉሉኝ ያረብ
ያኢላሂ እኛ ሙስሊሞችንም እስልምናን ከልባችን ላይ አፅናልን ያኢላሂ ሁሉንም ነገር አግራልን
ማሻአላህ እድለኛ ናቸው ። በዚህ አጋጣሚ የቀድሞ ዲያቆን ወንድሙን እና እናቱን በሌላ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ቤተሰቦችህም ሰለሙልህ ወሏሂ እናትን ያክል በማይሆን መንገድ ማየት ያሳምማል እንኳን ደስ አላችሁ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
አህለን ወሰህለን ሶፍ &ወንድሞችን 🌷🌷🌷🍫☕🍫☕ መነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበራ እጅ አውጡ 👍👍
እኔ💐💐
እኔ🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉@@የውሎልጅ
ለሀሰን ኡምራ ሚጋብዝ ጀግና አይጠፋም አብዛኛው ሰው ሚዲያ ላይ ስለማይፅፍ እንጂ ነፍ አህለል ኸይር ሞልቷል
ኡዝታዞቹጋር ኡምራ ዪሂድ
እናት መከባከብ አድ ውምራ ነው
ማሻአላህ ሀቂቃ እየሰማሁት ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል እምባዬ ይፈሳል አልሀምድሊላህ አላኒዕመተል ኢሰላምአላህ ከተመረጡት ባሮች ያርገን
ሂደያን የሚሰጠው ለወደደው ነው ማሻአላህ አላህ ሁሉንም ሂዳያ ሰጥቷቸው የምናይ ያርገን ያረብ
ሱብሃን አላህ ዱዓ አዱርግልኝ እህቴን ከነልጆቿንከባሏ አላህ ህዳያ ይምራልኝ ብላችሁ ዱአ አድረጉልኝ ።እንኳን ደህና መጣህ
አላህ ይምራት ያረብ
አሚን።ጀዛ ከላህ ኸይረን
አላህ ይዲያውን ይሥጣቸው የኔም ያክሥት ልጅ አለች ከፍራ አግብታ አሁን ወልዳ ከብዳ እየኖረች ነው ቆየች አላህ ሂዲያውን ይሥጣቸው ያረብ😢
አላህ ህድያ ይስጣቸው@@zurettube638
አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራቸው ያረህማን
አይ እናት እናትክን እረጅም እድሜ ይስጥልክ የእኛንም ሁሉም ሲጨክን የማትጨክን እናት ናት አላህ ሁላችሁም ያፅናችሁ ወድማችን ማሻአላህ
ወንድሜ ሀሰን የመጨረሻዎቹ ንግግሮችህ በጣም powerful ናቸው። May Allah keep you and your family steadfast and keep you safe. አላህ ኸይሩን ሁሉ በቤታችሁ ይጨማምርላችሁ።
አሚን አሚን ያረበል አላለሚን
አሚን አሚን ያረበል አአለሚን
ፕሊስ አድራሻውን ስጡኝ ለእናቱ ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ
ደውይላቸው
በማን ቁጥር?
@@honeytube8922ቴክቴክአለውብለዋል
@@honeytube8922በሀሰን ይሆናላ😂😂😂
@@honeytube8922የእኔ መንገድ በእነሱ ቁጥር በተድውይ ያግናኙሻል ❤
ያራዳ ልጅ ዋው አስለቀስከኝ ማሻ አላህ እኔም ስለሜቴ አባት ነው የነበረኝ አላህ የጅነት ያደረገው
እውነት ለመናገር እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ሰልሜ እምነቱ አልገባኝም ነበር የአሁኑ ባለቤቴ ሳንጋባ ሚሞሪ አስጭኖልኝ ሙዚቃ አስጭንልኝ ብየው እሱ ሀድስ አስጫነልኝ እና የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ ነው እምነቴን እንዳገኝ ያደረገኝ ሁሉንም ዳእዋ ወድጃቸዋለሁ ግን በጣም ያስለቀሰኝ ሶላት እንድጀምር ያደረገኝ አብዱላህዙልቢጃደይን(የጆንያው ባለቤት) የእሱ ይለያል ለኔም አልሀምዱሊላህ
አላህያፅናሽማማየ
ማሸአላህ🎉
ماشاء الله❤❤
ዙል ቢጃደኒ መጀመሪያ ሲሰማው ማያለቅስ አለ አልልም አብደላህ ዙል ቢጃደንኒ
ኧረ ላይክ አድርጉ ያጀማአ😢ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር
ማሻአላህ ደስ ሲል እናትህ ቤተሰቦችህ መስለማቸው ትልቅ እድል ነው
ሀሰን ምነኛ ታደልክ! ማሻ አላህ:: አስቡት ለናታቹ ና ለወንድማቹ የሂዳያ ሰበብ ሆናቹ ጀነት ስትወርሱ... እኔ ሙስሊም ሆኜ ተወልጄ በኢማኔ በጣም ደካማ ነኝ:: በልጅነቴ ቁርዓን ቀርቻለሁ አሁን ግን ልቤ ደርቋል:: የኔን መንገድ ባየሁ ቁጥር ራሴን እንቃለሁ እናደዳለሁ አለቅሳለሁ ወደ አላህ መመለህ ፈልጋለሁ ዱዓ አድርጉልኝ😢
አላህ ያግራልህ ከመጥፎ ጓደኛ እና ከሙዚቃ ራቅ ተውበት ማድረግ ወደ አላህ ለመቅረብ
እርጋታዉ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አሏህ ነኢመተል ኢስላም
በጣም
መሻአላህ ምነዉ የኔም ቤተሰብች ወደ ቀጥትኛዉ መንገድ የምርልኝ ያረብ ወላሂ እናቴ
ያረብ❤
አሏህ ይምራልሺ ያርብ
አሏህ ይምራልሽ
ይሻ አላህ ይወፍቃቸዋል❤❤❤❤
😢😢😢ወላሂ የኔም ዛሬ በጣም እያለቀስኩኝ ነው የማየው እናቴ ሰለመች ሲል በጣም ከፋኝ
😢😢😢😢😢😢 እኔ ያለሁት በስደት በትንሹም ቢሆን ደአ ለማድረስ በምን እናትና አባቴን በምን ላግዛቸው እህህ ታድለህ አብረህ ስለሆክ የምታውቀውን በማሳወቅ እናትና ወድምህን አመጣህ እስኪ ደአ አርጉልኝ
Allah yamiralsh inshaa Allah
አይዞሽ
አይዞሽ አላህ ካሻው ምክንያት አያጣላቸውም ይኸው አታይም ይህን የመሰለ ወንድም የሰጠን አላህ ሰውን አይደለም የተጠቀመው ሱብሀናላ የሁሉንም ስትሰሚ የአላህ መሻት በትልቁ ይታያል ዱአ አድርጊላቸው ኢንሻአላህ አላህ ይረዳቸዋል
🎉 የኔ ሚስኪን ደሞ እርግት ያለ የሸሀዳውን ሲያወራ ሶፊም እደት እደሆነች ሱብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ሁሉም ሸሀዳ የረጉባትን ቃል ሲገልፁ በጣም ያአጂቡኛል የአላህ ያንኛ ያማረ ቃል ነው ላኢላሀ ኢለላህ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እንደት ደስ ይላል የአላህ አላህ ያፅናን ያረብ እስከመጨረሻው ያረብ ሞቻቺንን በሸሃዳ አድርግልን ያረብ ያረብ ለወገኖቻቺን እስልምን ወፍቅልኝ ያረብ ባረከላሁ ፊክ ብያለሁ ወንድማቺን ሀሰን
አልሀምዱሊላ ወንድማችን እድለኛ ነህ በተለይ ነገሮችን የምታይበት የተረዳህበትና ውስጥህ እርስርስ ያልክበት መንገዶች ለየት ያደርግሀል ማሻአላህ ከልብ ስትቀበለው በራሱ ማንነትህን ፍፁም መቀየርህ ይህ የአላህ ፈድል ነው አልምዱሊላ በርታ ወንድማችን💕💕💕💕
ሶፊን የሚተካ ጋዜጠኛ ግን የትም አይገኝም smart ነች
ባልተስተካከለ ሰላት ሚሰማ ጌታ የለበት መንገድ❤
ወበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ ወድሜ አላህ በኢስላም ያፅናክ
የኔ ወንድም አላህ ወዶህ እና ፈቅዶህ እስልምና ወፈቀህ ስለዚህ ተጠቀምበት ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን! ሀሰንዬዬዬዬ❤❤❤ ተናፋቂዋ ሶፊ❤❤❤❤
ወይኔ ምን አይነት ታሪክ ነዉ የኔ መንገድን ማየት ከጀመርኩ ጀምሩ የነዚህ ቤት ታሪክ ይለኛል እንኳን ደስ ያለህ አልሀምዱሊላህ የእናትህንና የወንድምህ መስለም ላንተ ትልቅ እድል ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ !! ከልቤ እወዳችሁለሁ !!! ወላሂ እድለኛለህ !!!!! ይህን ታሪክ ከዉስጤ እየፈነቀለኝ ነዉ የሰማሁት በሁለቱም ክፍል!!!!......በቃ የሚገርም ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወንድሜ ደስ እሚል ት/ም ነዉ ያጫዋትከን አላህ ይጨምርልህ ኢማን።እኔ ሙስሊም ነኝ ያንተ አይነት ትንሽ ስሜት ቢወፍቀኝ ብየ ተመኝሁ 🤲
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ታድለህ የኔም ዘመዶች ክርስትያን ናቸው አላህ ሂድያ ይስጥልኝ ያረብ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ደሞ እወዳቸዋለሁ በተለይ አንድ ወንድም ነው ያለኝ ስወደው ግን በጣም ምን ላርግ ከባድ ነው ወላሂ
ዋው ጭቅላት ያለው የስተነትናል ሱብሃን አላህ የፈለገውን ምንም ውስጥ ቢኖር ስብ የመጠቸዋል ያበኒ አደም አስታትኑ በስሜት አትጓዙ ልባ ቀና ሆናቹ አናፃፅሩ እውቀት አይከፈልበትም የዘኔ አላሃን እናገኛዋልን ከሽርክ እፀዳልን
የኔ መንገድን በዬትኛም መንገድ ሳልከታተለሁ አልቀራሁም ሁሉንም ፕሮግራሞች በጉጉት እጠብቃቸዋለሁ ነገር ግን ይህ ፕሮግራም ሳምንቱ እንደ ወር ነበር የረቀብኝ ማሻ አላህ የእናትዬው ብሎም የወንድሙ እስልምናን መቀበል እንዴት ያስደስታል አላህ ካቲማችንን ያስተካክልልን በዲነል እስላም ያቆያችሁ
የራሴን ውድቀት ያየሁበት ፕሮግራም ነው ። ካነሳቸው ጥያቄዎች ምነው ሙስሊም ጓደኞች በሚችሉት ልክ ትንሽም ብቶሆን የሆነች ፍንጭ የሂዳያ ሰበብ ሊሆን የሚችል ነገር አላሳዩንም አለ የኛ ስነ ምግባር ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች ምን ያህል ተጽእኖ እንደ ሚፈር ያየሁበት ጥያቄ ነው ያነሳው ወንድማችን አንተንም እኛም በኢስላም ላይ ኢስትቃማ ይስጠን።
Amin
✔✔✔
ወላሂ ቅዳሜ እደዚህ እርቆብኝ አያውቅም አልህምድሊላህ ደሶ ሰማሁት በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነበር አላህ ፀናቱን ስጥህ ሶፊየ መሸአላህ በረችልኝ ❤❤❤
ቅዳሜ እስከሚደርስ ስጠብቅ ነበር አልሀምዱዱላሂ ዴረሰ እስኪ ልቤንሰጥቸ ልስማዉ ሶፊ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቅሺ ለሰለምቴዎች ትልቅቦታ አለኝ ሀሰን ወድሜ ፅናቱን እስከመጨረሻ ያረቢ እኛንም አቅም ስጠን ያረህማን
አልሀምዱሊላ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሶፊ አላህ ያንችንም እናት እስልምናን ወፍቋት ደስታሽን ተካፋይ ያርገን ወላሂ ሶፊ ሁሌ ስለናት ሲነሳ ፊትሽን አይቸ ስሜትሽን እጋራለሁ ልቤ ይሰበራል እንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥመም አንድ ቀን ሳቅሽን አይቸ እንደምስቅ እርግጠኛ ነኝ የሁል ጋዜ ዱአየ ነው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሙስሊም አይደለችም እንዴአላህ ለቤተሰቦቻችሁ የምትመኙትን እስልምና ይወፍቅላቹ አሚን
ማሻ ኣላህ ሓሰኖ በጣም ደስ ይላል ።በርታ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለእስልምና በአላህ ፈቃድ ትልቅ አስተዋፅኦ ታደርጋለህ ።ለእኔም ዱዓ አርግልኝ ኡስታዝ እስማኢል ነኝ ።
ኡስታዜ ኢንሽ አላህ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ መንገዴን ለማቅናት ከ እኔ በላይ ምትደክሙብኝ ኡስታዜ በጣም እወዳቹህአለሁ አላህ ኢማን ከ አፊያ ጋር ይስጣቹህ የተደበቃቹህ እንቁ ናቹህ አላህ በ ጀነት ያሰባስበን
@@Hassanmihert9636ሀሰኔ ማሻአሏህ አንተ ጀግና ነህ አሏህ ለምክንያት ነው አንተን ወደ እስልምና ያመጣህ አላህ ያፅናህ ቤተሰቦችህን አሏህ ያበርታልህ አላህ በኢስላም ታሪክ የምትሰራ ወንድም ያድርግህ
አላህ ሀብትን ለሚወደውም ለማይወደውም ለባለጌውም ለሠው በላውም ለአዛኙም ለጨካኙም ለአማኙም ለከሀድውም ይሰጣል እምነትን ሀይማኖትን { እስልምናን } ግን እሱ ለወደደው ለፈለገው መዳንን ለፈለገለት ጀነትን ለሻለት ከሞት ቡሀላ ያለውን ተድላ ፀጋ ለፈለገለት ብቻ ነው የሚያድለው እኛ ሳንለምንህ እስልምናን እንደሰጠኸን ጀነትህንም አድለን
ሀቅ ወላ አሚን በስላምና ኖረው በስልምና ከሚሞቱት ያርገን
አልሐምድሊላህ ሑሰንየ በአንተ፡ በእናትህና በወንድምህ እስልምና በጣም ደስ ያለኝ ።🎉🎉እስልማና ብቻ ሳይሆን ኢማንን ልብህ ዉስጥ መግባቱ ያስታዉልና በጣም ዕድለኛ ነህ።አላህ ኢማንን ያጠንርልህ።👌👌💞💞
ደስ የምል ታሪክ ነው አለህ የፅናቹ
መሻ አላህ እዉነት ነው እኔም እዳታ ሠልማ ነው ገን ሺሀዳን ሠቀበል የታአየነት ሠሜት ነው የተሠማኚ
አምስት መቶሽ ለመግባት አምስትሽ ነበርየቀረው የኔመገድን ሁለየ እናበረታታ እህትወድሞቻችንንን አላህይምራልን
ከዚህም በላይ መሆን ነበረበት ሌላ የማይረባ ነገሮች ስናይ ከምናበረታታቸው ይህን እሚጠቅመንን ነገር ብናበረታቸው ጥሩ ነው ጥሩ ሀሳብ ነው ❤❤
ታድለካል ቤተሰቦችህ ሰለሙልህ ማሻአላህ ሌሎችም ሰለምቴዎች ቤተሰቦቻችሁን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራላችሁ
አልሀምዱሊላህ በዙል ቢጀይደን. ታሪክ ብቻ 38ሰውች ሰልመውልኛል
ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሀምዱሊላህ
ባረከሏሁ ፊኪ አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናቸው
ጠብቄ ጠብቄ መጣችሁ ቅዳሜ እድህ እሩቅ ነው
ሚስኪን😂
@@aminaapp4643😅😅😅😅😅 nfer
ሚሥኪን ነፈር😂😂😂
መሽ አላህ ተባረከላህ አሏሁ አክበር ብለናል ወድማችን
ምነው ሚስኪን አልሽ እኛ እስልምና ላይ ሰለምንኖር አይገባንም ከነሱ ብዙ ጥንካሬ እንማራለን
ማሻአላህ አላህ ለድነል ኢስልም ጠቃሚ ያርግህ ወድማችን
ማሻ አላህ ወንድሜ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት በሠላም መጣህ.
ወንድማችን ሁሴን አላህ ኒያህን ሁሉ ይሙላልህ። እናትህን ኡምራቸውን ያርዝምልህ። ወንድምህን በዱኒያም በአከራም አይለያያችሁ። ወላሂ -የተረጋጋ አንደበት። ንጹህ እእምሮ።እውነትን የለበስክ ሁሉም ሊሰማህ እና እራሱን ሊያይ የሚችልበትን አቅርበሃል። መልካም ራመዳን
እኔምለቤተሰቦቼ፡ እሰልምና፡እንደወፍቃችዉ፡ዱኣአድሩጉልኝ፡ያጀማኣ
አብሽር አላህ ያሻውን ሰሪነው ዱ እናድርግ
አላህ ያግራላቸው እስልምናን ያረብ😊
አላህ ይምራቸው
@@mesalih8063 አሚንያራብ
@@Dag-wc3kf አሚንያራብ
ሱብሃን አላህ እጅግ የሚገርም ታሪክና ቤተሰብና አላህ ሱወ ቤተሠቡኑ ሁሉ በዱንያም በአኺራም የደስታ ኑሮን ይወፍቃችሁ 👉ወላሂ ኢስላምን መኖር መታደል ነው የተመረጠ ሰው ብቻ የሚኖረው ህይወት 😭😭
ደግሞ ፈገግ አረከኝ እየተነሳሁ እጠፍባቸዋለሁ ስትለኝ 😂😢ግን በጎንህ የነበሩ ኡስታዞች እንዲሁም ጓደኞችህ ትግስታቸውን አድንቂያለሁ ጀዛኸላሁ ሄር
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ቤተሰቦችህ ወደ እስልምና ስለመጡልህ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ዱአህ መቅቡል ሆነልህ እናትህም አላህ ቤተሰቦቻቸውን ይመልስላቸው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ማሻአላህ❤በጣም ደስ ትላለህ ከነ እርጋታህ😍
ማሻ አላህ ወንድም አለም ምንኛ የታደልክ ነህ አላህ መንገድህ ስያሳይህ እየሞከረ እየፈተነ እያጰናህ ነው ሱበሀን አላህ አንድ አመት ሁሉ የነበሩ ሂደቶች ቀላል አይደለም ግን የታደልክ ነህ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩህ በዛ ላይ የአንተ በእርጋታ እምታወራው ለእኛም ወደ ውስጣችን ገብቶ እያስተነተን እድናልፍ አድረገኸናል ብቻ ምንም ቃል የለኝም ጀዛ ከላህኸይር ለእናትህም ለወንድምህም እረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ሰቶ ያኑራችሁ
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
የአላህ እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ ጥርት ላለው ጌታ😢
ማሻ አላህ ወላሂ ደሰ አለኝ እናቱ በመሰለማቸወው አድራሻው ሰጡኝ ሰጦታ እንድሰጣቸው እፈልጋለሁ ለእናቱ 🎉
ያረቢ የኔንም እናት አተ ምራልኝ ያሀዩ ያቀዩም🤲🤲🤲
ወላሂ ሰለምቴ መሆን እድለኝነት ነው።ምን አለበት ሰለምቴ ሆኜ የእስልምናን ጥፍጥናውን ባየሁት....😢 mashallah❤
ሶፊ ቤተሠቦቹን አቅርቢልን ወንድሙን እና እናቱን እሡንም ሁላቸዉንም ቀጣይ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ
እርጋታው በጣም ውብ ነው ማሽአላህ እረጅም እድሜ ለማሚ
አላህ ያሻውን አድራጌ አምላክ አይደል ። በጣም እድለኛ ነህ ወላሂ አላህ ያብርታህ
ማሻአሏሕ የዛሬዉ ይለያል ቤተሠቦቹ መብሩክ ሌሎች ክርስቲያን ወገኖቻችንን አሏሕ ያግራላቼዉ
ታደለህ መሽአላህ ለናትህ የእናት አባቴ የቤተስቦቸ ዱአ አሪጉልኝ እዲስልሙልኝ የአላህ🤲
አብሽር ኢሻአላ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው፡፡አንቺም በርቺ፡፡፡
አላህ ይርዳን
አላህ ሂድያውን ይስጣቸው😢
በውጭው አለም መስጊድ ለፐብሊክ :ለማንኛውም ሰው ክፍት የሚደረግበት ግዜ አለ።ሰው ገብቶ ሲረገድ ያያል እና እንደጠመክሰስ ነገር ተደርጎ ጥያቄ ያለቸውን ሰዎች ጥያቄያቸውን ይስተናገዳል።ኢትዮጵያም እንደዚህ ቢጀመር ጥሩ ነው
ማሻአላህ ወድማችን አላህ እናትህም ሙሉ ቤተሰቦችህ የተፈጠሩበት ቀጥተኛው መገድ እዳተ አላህ ይምራቸው ግን እጅህ ላይ ያለው ታቶው ብታጠፋው በጣም ደስ ይላል. በተለይ መስቀል ታቶው ያስፈራል አላህ ጥናቱን ይስጥህ ❤🎉❤🎉
አላህዋ ለዚህ ባሪያህ የሰጠከዉ እስልምና ለእህቴም ስጥልኝ😢መቸ ይሆን የእኔስ እህት የምትሰልመዉ እፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢😢 ታድለህ እኔ እናቴን እዴት ላሳምናት ወላሂ ዛሬ ባተ ቀና ሁፍ
አብሽሪ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ለእናትሽ አሏህ ይምራቸው ያረብ ዱአ አድርጊላቸው
አብሽሪ በርትተሽ አላህን ለምኒ ሂዳያ ይስጣቸው ለናትሽ ኢሻአላህ ያረብ
አላህ ያግዝሽ
አብሸሪ ቀለል አድርገሸ አሰረጂያቸወወ😊
@@Alhamdulilah4368 አጠገቡዋ የለው ምን አባቴ ላድርግ
አህሌንንንንንንሶፊ እናትነትን እደት አገኘሽው የልጅን ፍቅር ና ውደታስ ያልወለዳችሁ እህቶቸ ከመልካምትዳርጋህ የልጅን ፍቅር አላህይወፍቅልኝ የኔውዶች
አሚንን ያረብ🤲
አሚንንንን ያረብ
አሚንያረብ❤
ኣሚንንንንንንንንንንን
አሚን
እኔም ሰለምቴ ነኝ አላሀምዱሊላህ ለቤተሰቦቼም ሂድያ ይስጥልኝ ያረብ
በፊትና አሁን ወንድማችን ልዩነቱ ውበቱ ፣ፈገግታ እዴት እደሚያምር ማሻላህ🎉🎉🎉🎉
የአላህ ምንኛ መታደል ነው የአኺ አላህ በጣም ይወድሀል የምትወዳትን እናትህን እዲሁም ወድምህን ወደራሱ የመራልህ ትልቅ ኢኒማ ነው ላተም ለኛም አላህ በእስልምናችን ላይ እስቲቃማን ይስጠን በጣም የተረጋጋህ እስልምና ውስጥህ የገባ መሆኑን በንግግርህ እራስ ያስታውቃል በርታ አላህዬ ወጣትነትህን በኢስላም ጎዳና ያሳምርልህ ለኛም ያሳምርልንኢነላህ የህዲ መየሻ ያረቢ ለሁሉም ለሰውልጅ በሙሉ የእስልምናን ውብ ህይወት ወፈቃቸው ያረቢሶፊ አህለን ብለናል ከእረፍት በዋላ ባማረ ደስ በሚል የህይወት ገፅ ስለመጣሽ ድስ ብሎናል ጀዛክአላህ ክይር አላህ መልካም ስራቹውን ይቀበላቹው💞💞💞💞💞
አህለን ማነው እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 🎉❤
ጀዛኪ አላህ ኸይር ሶፊ እህቴ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ ሀሰን
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ቤተሰቦቹም መሥለማቸው በጣም ደሥ አለኝ አሏህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ለሁላችንም ያረቢ
🎉
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ወደ ቀጥተኛው እምነት እንደመራህ አላህ በእስልምና አኑሮ በሸሀዳ ይሁን መጨረሻህ ።
አሚንንን
ብዙ የኔ መንገድ አይቻለሁ የእናተ ግን ተለየብኝ 3ቱም በድጋሜ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ እናቱ ወንድሙ
እኔም የቄስ ልጂ ነበርኩ አልሀምዱሊላህ ካባቴ ጀምሮ አላህ እስልምናን ወፍቆናል አልሀምዱሊላህ ድነል እስላም❤
ማሻአላህ
መሻአላህ❤
ማሻ አላህ
ያማሻ አላህ ደስ ሲል
ማሻ አሏህህ
ወላሂ ሰለምቴዎች ይመቹኛል ከኛ ይልቅ እነርሱ በዲናቸዉ ጠንካራ ነቻዉ 🥰
በጣም ወላሂ
በጣም በስትዋጋስለከፋሉለትነው❤❤❤❤
Lemndnew ega endansu emanhonew
በጣም ሚገርመው እኮ እሱ ነው
ሳሕ
እኔም ሰለምቴ ነኝ الحمدلله ዓለ ኒዕመተል ኢስላም ሂወቴን ሴትነቴን ያገኘሁት እስልምናን የተቀበልኩ ቀን ነው በደምስሬ ሰኪና ሀያእ የተላበስኩት
ማሻአሏህ ሀያቲ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህቴ😊
ማሻአላህ ውድ
Allhamamdulilahi rebil alemin
❤❤❤
ወላሂ ወላሂ ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነዉዉዉዉ እኮኮኮኮ አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ አላህዬ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይድረስህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይወላህ በትክክክል ስለእስልምናየ ሳስብ በጣም የተለየ ደስታ ይሰጠኛል አመስግኘ የማልጨርሰው አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ወላሂ እኔ ገጠር እያለሁ አንድም ነገር አላውቅም ነበር ስም ብቻ የሙስሊም ተግባር ግን ዜሮ ስደት አስተምሮኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቻችን ንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው አብዶየ ኸድር ሲሉነው የሚውሉት ዱአእጉላቸው
እኔም ደሰ ብሎኝል ቤተሰቦቸ እሰልምና ተቀበሉኝ አልሀምዱሊላሂ❤❤
መብሩክ አልሃምዱሊላህ ሁቢ እስቲቃማውን አላህ ይወፍቃቸው
Aliehamedudilhe
امين حببت
የኔ ወዲ እኳን ዴስ አለሽ❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ የወደደውን ይመራል በርትተህ ቅራ እኔም ሰልሜ ነው ግን 27አመት ሆኖኛል አና እስልምና በጣም ጣፋጭ ነው
ማሻአላህ በሉ ለአዳድሾች አለን በሉ ሠለምቴዎች በጣም ትለያላችሁ ተነባሩ ሙሥሊም በትክክል የረሡልን ሡና ነው የምትከተሉት
ማሻአላህ አላህ ያጠክራችሁ❤❤❤❤
አላሀምዱልላይ ምስጋና ለአላማቱ ጌታ❤❤❤❤❤❤
ሠለምቴዎች ጄግኖች ናችሑ❤
እኔም ሰለምቴነኝአልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር ቢቀርብኝ ግን ብዙ ነገር ከእስልምና አግኝቻለሁ😢😢😢😢
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
አብሺሪ የኔማር የትሀገር ነሺ ወዴፌት ባገኝሺ የኔ ማር
❤❤❤❤❤❤
አላህ ያበርታሽ
፥ውደ አብሽሪልኝ ማማየ ቁረአን ገናከሆሽ አናግሪኝ በተረፈ አላህ ያበርታሽ
ሱብሃን አላህ😢 ከቻልከው ኑረው ምርጥ እናት የኔም እናት ሀይማኖት የግል ነው ተዎት አለች 😢 እማ አላህ ቅንኑ መንገድ ይምራሽ በራህመቱ በአላህ ተስፋ አለኝ እንደሚመራሽ በኔ ምክንያት ስንቱን ትቺት ነቀፋ ቻልሽ ያኡሚ ይጠውል ኡምራሽ❤
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
አላህ ያምራችዉ የኔ ጀግና እናትሽንም
አላህ ይምራልሽ ከነ ሙሉ በተሠቦችሽ አችንም አላህ ያጽናሽ
Abshir Allah kenante gar nwu engam muslimoch kegonachehu nen ,tenkeresh be aklakesh islemenashen be tsenat keyzshwu ateterateri enatachenem islemenan yiredutal.
አላሀ ይመራቸዋል ኢንሸአላሀ የድሜ ፀጋ ያርግልሽ
ያጀመአ ይሄንን ልጅ እስኪ ኡምራ እንዲያደርግ እናስብ እነይት
እኔ ዝግጁነኝ ወላሂ
አሪፍ ሀሳብ ነው
እኔም አለሁ
እኔም አለው
እና እኛ አንበቃም በአላህ
እርጋታህ ለራሱ ማሻአላህ ወዲም አላህ የውስጥህን ንፁህነት አይቶ መራህ ❤
እረጋ ያለ ምርጥ አላህ የወደደው የመረጠው እድለኛ ወጣት አላህ በምንገዱላይ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን
Amiin
ለእናቴ እንደሰለምሁ ስነግራት እኔን ገለሽ ቀብረሽኝ ነው የሚሆነው አለቸኝ
በዱአቸሁ አትርሱኝ ስደት ነኝ ሀገር ስገባ እንዴት እንደማሳምን አላቅም ያረቢ አላህያ እኔ ምንም አቅም የለኝ ካተ ውጪ
አይዞሽ የኔህት አላህያጠክርሽ ምንምቢፈጠር በሥልምናሽጠክሪ ቁርአንም ቅሪ ቤተሠቦችሽም አላህቀጥተኛውን መገድይምራቸው
ኢንሻአላህ ዱአ አደርግልሻለው
@@FwHhiዱአ አድርጊ አይዛሽ የኔው አብሽር አላህ ይምራቸው ያረቢ🎉🎉🎉
አላህ'ይርዳሽ
አላህ ይምራልሽ የኔ እህት አንችም ተስፋ አትቁረጭ ከምንም በላይ እስልምናሽ ይበልጣል ውደ
ሱብሀን አላህ የአላህ ፈድል ብዙ ሰወች በእኛም ሀገር ይሁን በውጩም አለም አብዛሀኛው ሰው ረመዳን ላይ ሸሀዳ የሚይዘው ሰው በጣም ብዙ ነው ሰወች ከጀሀነብ ነፃ የሚወጡበት ወሩ ረህማን አላህየ ረመዳንን አድርሰህ ከራህመቱም አጎናፅፈን
አሚን ያረብ
አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤
አሚን ያብብ
amiin
ውበት ሲለካ ከኔ መንገድ ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah tebarekeallah
👍☝️☝️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼♥️♥️♥️♥️😘😘😘😭😭😭😭
በትክክል
❤❤❤❤
በትክክል
ስለ እውነት ለመናገር እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የቁርአን ትርጉም በአማርኛ መጽሐፍ ገዝቼ አነባለሁ እረመዳን ሲሠጣ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ምስክሬ ነው መንዙማ እሰማለሁ ስለ ነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሲወራ ደስ ይለኛል ስማቸው ሲነሳ ሙስሊሞች የሚሉትን ስለምሰማ እኔ ሰ.ዐ.ወ እላለሁ እና ብዙ ጓደኞቼ ትዝብታቸውን ጭራሽ ሚስባህ ገዝቼ ይዤ ሲያዩኝ አንተማ ሰልመካል ይላሉ እኔ ግን እስካሁን ሙስሊም ስለመሆን አስቤ አላውቅም ግን ብዙ ነገሮቼ ከክርስትናዬ ይልቅ ወደ ኢስላም እንደሚያደላ እራሴን ታዝቤው አውቃለው
እሺ ላለመስለም ምንድን ነው ያገደህ ስለ እስልምና ካወቅክ ያው አላህ ሲመራና ሲያድል ነው ሁሉም የሚሆነው
ለምንታዳ አሰልም ሞት እኮመቸ እንደምመጣ አታውቅም ከሞቱብሀላብዙጥያቂ አለብን ሳትሞት ስለም እውነቱንካወክ እራስህንአድን ወገኔ
አላህይምራህ
ሂዳያ ከአላህ ነው ሂዳያውን አላህ ይወፍቅህ
ስለምየኔወድምትክክለኛምንገድእስልምናናእስልምናብቻነውአላህአይቸግረውምልብህንይክፍትልህ
ምን አይነት እድለኛ ነህ እናትህ😢😢😢የኔስ መቼ ይሆን😢😢😢😢😢😢
እኔ ለአያቲ እስልምናን እመኝላትአለሁ አላህ ይወፍቃት ያርብ
ኢንሻ አላህ ይሰልማሉ
እንሻአላ እህቴ ሶብር አርጊ
አብሽሪ ሀያቲ አላህይገዥሽ❤❤
Esallahe
🎉🎉🎉 ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ እናቱ ሰልማለች ማሻ አላህ አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት ይከን የሚያምር ሀይማኖት ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ያግራለቸው አጥብቀሽ ዱዓ አድርጊ ከበድ ነው
aminn ya rib
አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
Aminnn yarebbb😊
አላሕ ይወፋቅልሽ ያረብ
ምንኛ መታደል ነዉ ቤተሰቦቹም ሰለሙ አልሀምዲሊላህ ቀሪው ዘመናችሁ ሁሉ በእስልምና ያማረና በዲን የትዋበ አላህ ያርግላችሁ❤❤❤
እንደው በአላህ ለዚህች ጀሊሉ በሂዳያ ህይወቷን ላስዋባት እድለኛ እናት አድራሻ አግኝቼ ረመዳን ከመግባቱ በፊት ስጦታ በላኩላት🙏🏼
ካገኘሽ ቁጥር እኔም አምኞቴነው
@@KamalKalal-yd4qm
በሶፊ በኩል ማግኘት ይቻላል እኔም አግኝቻለው አልሀምዱሊላህ!
ወይኔ እናቴ ድምጻቸውን ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 💚 በረካ ሁኑ 💚
ወላሂ ይህን ኘሮግራም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አላህ የፈጠርካቸውን ፍጡር የአንተን አንድነት እንዲመሰክሩ አድርግ፡ ስንት ወንድምና እህቶች ደስታን ያጡበት አንተን በአለማወቅነው አላህ፡ ወንድማችን ሸሀዳ ስትይዝ እንደተሰማህ አላህ ሁልጊዜ ያችን ስሜት አላህ ይወፍቅህ፡፡
በጣም የሚገረም ነዉ ። አንዳንድ ቦታ የሚያወራቸዉ ወሬዎች የኔንም ህይወት ይገልፃቸዋል ።የዉሴጤን ያነበበኝ እስኪመስለኝ ድረስ ሱበሀን አላህ ጀግና ነህ ወላሂ ይችን ኮመንት የምታነቡ እህት ወድሞቸ ዱዓ አድርጉሉኝ ያረብ
ያኢላሂ እኛ ሙስሊሞችንም እስልምናን ከልባችን ላይ አፅናልን ያኢላሂ ሁሉንም ነገር አግራልን
አሚን ያረብ
ማሻአላህ እድለኛ ናቸው ። በዚህ አጋጣሚ የቀድሞ ዲያቆን ወንድሙን እና እናቱን በሌላ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ቤተሰቦችህም ሰለሙልህ ወሏሂ እናትን ያክል በማይሆን መንገድ ማየት ያሳምማል እንኳን ደስ አላችሁ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
amiin
አህለን ወሰህለን ሶፍ &ወንድሞችን 🌷🌷🌷🍫☕🍫☕ መነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበራ እጅ አውጡ 👍👍
❤❤❤
እኔ💐💐
እኔ🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉@@የውሎልጅ
ለሀሰን ኡምራ ሚጋብዝ ጀግና አይጠፋም አብዛኛው ሰው ሚዲያ ላይ ስለማይፅፍ እንጂ ነፍ አህለል ኸይር ሞልቷል
ኡዝታዞቹጋር ኡምራ ዪሂድ
እናት መከባከብ አድ ውምራ ነው
ማሻአላህ ሀቂቃ እየሰማሁት ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል እምባዬ ይፈሳል አልሀምድሊላህ አላኒዕመተል ኢሰላም
አላህ ከተመረጡት ባሮች ያርገን
ሂደያን የሚሰጠው ለወደደው ነው ማሻአላህ አላህ ሁሉንም ሂዳያ ሰጥቷቸው የምናይ ያርገን ያረብ
ሱብሃን አላህ ዱዓ አዱርግልኝ እህቴን ከነልጆቿንከባሏ አላህ ህዳያ ይምራልኝ ብላችሁ ዱአ አድረጉልኝ ።እንኳን ደህና መጣህ
አላህ ይምራት ያረብ
አሚን።ጀዛ ከላህ ኸይረን
አላህ ይዲያውን ይሥጣቸው የኔም ያክሥት ልጅ አለች ከፍራ አግብታ አሁን ወልዳ ከብዳ እየኖረች ነው ቆየች አላህ ሂዲያውን ይሥጣቸው ያረብ😢
አላህ ህድያ ይስጣቸው@@zurettube638
አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራቸው ያረህማን
አይ እናት እናትክን እረጅም እድሜ ይስጥልክ የእኛንም ሁሉም ሲጨክን የማትጨክን እናት ናት አላህ ሁላችሁም ያፅናችሁ ወድማችን ማሻአላህ
ወንድሜ ሀሰን የመጨረሻዎቹ ንግግሮችህ በጣም powerful ናቸው። May Allah keep you and your family steadfast and keep you safe. አላህ ኸይሩን ሁሉ በቤታችሁ ይጨማምርላችሁ።
አሚን አሚን ያረበል አላለሚን
አሚን አሚን ያረበል አአለሚን
ፕሊስ አድራሻውን ስጡኝ ለእናቱ ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ
ደውይላቸው
በማን ቁጥር?
@@honeytube8922ቴክቴክአለውብለዋል
@@honeytube8922በሀሰን ይሆናላ😂😂😂
@@honeytube8922የእኔ መንገድ በእነሱ ቁጥር በተድውይ ያግናኙሻል ❤
ያራዳ ልጅ ዋው አስለቀስከኝ ማሻ አላህ እኔም ስለሜቴ አባት ነው የነበረኝ አላህ የጅነት ያደረገው
እውነት ለመናገር እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ሰልሜ እምነቱ አልገባኝም ነበር የአሁኑ ባለቤቴ ሳንጋባ ሚሞሪ አስጭኖልኝ ሙዚቃ አስጭንልኝ ብየው እሱ ሀድስ አስጫነልኝ እና የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ ነው እምነቴን እንዳገኝ ያደረገኝ ሁሉንም ዳእዋ ወድጃቸዋለሁ ግን በጣም ያስለቀሰኝ ሶላት እንድጀምር ያደረገኝ አብዱላህዙልቢጃደይን(የጆንያው ባለቤት) የእሱ ይለያል ለኔም አልሀምዱሊላህ
መሻአላህ❤
አላህያፅናሽማማየ
ማሸአላህ🎉
ماشاء الله❤❤
ማሻአላህ
ዙል ቢጃደኒ መጀመሪያ ሲሰማው ማያለቅስ አለ አልልም አብደላህ ዙል ቢጃደንኒ
ኧረ ላይክ አድርጉ ያጀማአ😢ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር
ማሻአላህ ደስ ሲል እናትህ ቤተሰቦችህ መስለማቸው ትልቅ እድል ነው
ሀሰን ምነኛ ታደልክ! ማሻ አላህ:: አስቡት ለናታቹ ና ለወንድማቹ የሂዳያ ሰበብ ሆናቹ ጀነት ስትወርሱ... እኔ ሙስሊም ሆኜ ተወልጄ በኢማኔ በጣም ደካማ ነኝ:: በልጅነቴ ቁርዓን ቀርቻለሁ አሁን ግን ልቤ ደርቋል:: የኔን መንገድ ባየሁ ቁጥር ራሴን እንቃለሁ እናደዳለሁ አለቅሳለሁ ወደ አላህ መመለህ ፈልጋለሁ ዱዓ አድርጉልኝ😢
አላህ ያግራልህ ከመጥፎ ጓደኛ እና ከሙዚቃ ራቅ ተውበት ማድረግ ወደ አላህ ለመቅረብ
እርጋታዉ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አሏህ ነኢመተል ኢስላም
በጣም
መሻአላህ ምነዉ የኔም ቤተሰብች ወደ ቀጥትኛዉ መንገድ የምርልኝ ያረብ ወላሂ እናቴ
ያረብ❤
አሏህ ይምራልሺ ያርብ
አሏህ ይምራልሽ
ይሻ አላህ ይወፍቃቸዋል❤❤❤❤
😢😢😢ወላሂ የኔም ዛሬ በጣም እያለቀስኩኝ ነው የማየው እናቴ ሰለመች ሲል በጣም ከፋኝ
😢😢😢😢😢😢 እኔ ያለሁት በስደት በትንሹም ቢሆን ደአ ለማድረስ በምን እናትና አባቴን በምን ላግዛቸው እህህ ታድለህ አብረህ ስለሆክ የምታውቀውን በማሳወቅ እናትና ወድምህን አመጣህ እስኪ ደአ አርጉልኝ
Allah yamiralsh inshaa Allah
አይዞሽ
አይዞሽ አላህ ካሻው ምክንያት አያጣላቸውም ይኸው አታይም ይህን የመሰለ ወንድም የሰጠን አላህ ሰውን አይደለም የተጠቀመው ሱብሀናላ የሁሉንም ስትሰሚ የአላህ መሻት በትልቁ ይታያል ዱአ አድርጊላቸው ኢንሻአላህ አላህ ይረዳቸዋል
🎉 የኔ ሚስኪን ደሞ እርግት ያለ የሸሀዳውን ሲያወራ ሶፊም እደት እደሆነች ሱብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ሁሉም ሸሀዳ የረጉባትን ቃል ሲገልፁ በጣም ያአጂቡኛል የአላህ ያንኛ ያማረ ቃል ነው ላኢላሀ ኢለላህ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እንደት ደስ ይላል የአላህ አላህ ያፅናን ያረብ እስከመጨረሻው ያረብ ሞቻቺንን በሸሃዳ አድርግልን ያረብ ያረብ ለወገኖቻቺን እስልምን ወፍቅልኝ ያረብ ባረከላሁ ፊክ ብያለሁ ወንድማቺን ሀሰን
አልሀምዱሊላ ወንድማችን እድለኛ ነህ በተለይ ነገሮችን የምታይበት የተረዳህበትና ውስጥህ እርስርስ ያልክበት መንገዶች ለየት ያደርግሀል ማሻአላህ ከልብ ስትቀበለው በራሱ ማንነትህን ፍፁም መቀየርህ ይህ የአላህ ፈድል ነው አልምዱሊላ በርታ ወንድማችን💕💕💕💕
ሶፊን የሚተካ ጋዜጠኛ ግን የትም አይገኝም smart ነች
ባልተስተካከለ ሰላት ሚሰማ ጌታ
የለበት መንገድ❤
ወበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ ወድሜ አላህ በኢስላም ያፅናክ
የኔ ወንድም አላህ ወዶህ እና ፈቅዶህ እስልምና ወፈቀህ ስለዚህ ተጠቀምበት ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን! ሀሰንዬዬዬዬ❤❤❤ ተናፋቂዋ ሶፊ❤❤❤❤
ወይኔ ምን አይነት ታሪክ ነዉ የኔ መንገድን ማየት ከጀመርኩ ጀምሩ የነዚህ ቤት ታሪክ ይለኛል እንኳን ደስ ያለህ አልሀምዱሊላህ የእናትህንና የወንድምህ መስለም ላንተ ትልቅ እድል ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ !! ከልቤ እወዳችሁለሁ !!! ወላሂ እድለኛለህ !!!!! ይህን ታሪክ ከዉስጤ እየፈነቀለኝ ነዉ የሰማሁት በሁለቱም ክፍል!!!!......በቃ የሚገርም ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወንድሜ ደስ እሚል ት/ም ነዉ ያጫዋትከን አላህ ይጨምርልህ ኢማን።እኔ ሙስሊም ነኝ ያንተ አይነት ትንሽ ስሜት ቢወፍቀኝ ብየ ተመኝሁ 🤲
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ታድለህ የኔም ዘመዶች ክርስትያን ናቸው አላህ ሂድያ ይስጥልኝ ያረብ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ደሞ እወዳቸዋለሁ በተለይ አንድ ወንድም ነው ያለኝ ስወደው ግን በጣም ምን ላርግ ከባድ ነው ወላሂ
ዋው ጭቅላት ያለው የስተነትናል ሱብሃን አላህ የፈለገውን ምንም ውስጥ ቢኖር ስብ የመጠቸዋል ያበኒ አደም አስታትኑ በስሜት አትጓዙ ልባ ቀና ሆናቹ አናፃፅሩ እውቀት አይከፈልበትም የዘኔ አላሃን እናገኛዋልን ከሽርክ እፀዳልን
የኔ መንገድን በዬትኛም መንገድ ሳልከታተለሁ አልቀራሁም ሁሉንም ፕሮግራሞች በጉጉት እጠብቃቸዋለሁ ነገር ግን ይህ ፕሮግራም ሳምንቱ እንደ ወር ነበር የረቀብኝ ማሻ አላህ የእናትዬው ብሎም የወንድሙ እስልምናን መቀበል እንዴት ያስደስታል አላህ ካቲማችንን ያስተካክልልን በዲነል እስላም ያቆያችሁ
የራሴን ውድቀት ያየሁበት ፕሮግራም ነው ። ካነሳቸው ጥያቄዎች ምነው ሙስሊም ጓደኞች በሚችሉት ልክ ትንሽም ብቶሆን የሆነች ፍንጭ የሂዳያ ሰበብ ሊሆን የሚችል ነገር አላሳዩንም አለ የኛ ስነ ምግባር ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች ምን ያህል ተጽእኖ እንደ ሚፈር ያየሁበት ጥያቄ ነው ያነሳው ወንድማችን አንተንም እኛም በኢስላም ላይ ኢስትቃማ ይስጠን።
Amin
amiin
✔✔✔
ወላሂ ቅዳሜ እደዚህ እርቆብኝ አያውቅም አልህምድሊላህ ደሶ ሰማሁት በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነበር አላህ ፀናቱን ስጥህ ሶፊየ መሸአላህ በረችልኝ ❤❤❤
ቅዳሜ እስከሚደርስ ስጠብቅ ነበር አልሀምዱዱላሂ ዴረሰ እስኪ ልቤንሰጥቸ ልስማዉ ሶፊ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቅሺ ለሰለምቴዎች ትልቅቦታ አለኝ ሀሰን ወድሜ ፅናቱን እስከመጨረሻ ያረቢ እኛንም አቅም ስጠን ያረህማን
አልሀምዱሊላ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሶፊ አላህ ያንችንም እናት እስልምናን ወፍቋት ደስታሽን ተካፋይ ያርገን ወላሂ ሶፊ ሁሌ ስለናት ሲነሳ ፊትሽን አይቸ ስሜትሽን እጋራለሁ ልቤ ይሰበራል እንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥመም አንድ ቀን ሳቅሽን አይቸ እንደምስቅ እርግጠኛ ነኝ የሁል ጋዜ ዱአየ ነው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሙስሊም አይደለችም እንዴ
አላህ ለቤተሰቦቻችሁ የምትመኙትን እስልምና ይወፍቅላቹ አሚን
ማሻ ኣላህ ሓሰኖ በጣም ደስ ይላል ።
በርታ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለእስልምና በአላህ ፈቃድ ትልቅ አስተዋፅኦ ታደርጋለህ ።
ለእኔም ዱዓ አርግልኝ ኡስታዝ እስማኢል ነኝ ።
ኡስታዜ ኢንሽ አላህ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ መንገዴን ለማቅናት ከ እኔ በላይ ምትደክሙብኝ ኡስታዜ በጣም እወዳቹህአለሁ አላህ ኢማን ከ አፊያ ጋር ይስጣቹህ የተደበቃቹህ እንቁ ናቹህ አላህ በ ጀነት ያሰባስበን
@@Hassanmihert9636ሀሰኔ ማሻአሏህ አንተ ጀግና ነህ አሏህ ለምክንያት ነው አንተን ወደ እስልምና ያመጣህ አላህ ያፅናህ ቤተሰቦችህን አሏህ ያበርታልህ አላህ በኢስላም ታሪክ የምትሰራ ወንድም ያድርግህ
አላህ ሀብትን ለሚወደውም ለማይወደውም ለባለጌውም ለሠው በላውም ለአዛኙም ለጨካኙም ለአማኙም ለከሀድውም ይሰጣል እምነትን ሀይማኖትን { እስልምናን } ግን እሱ ለወደደው ለፈለገው መዳንን ለፈለገለት ጀነትን ለሻለት ከሞት ቡሀላ ያለውን ተድላ ፀጋ ለፈለገለት ብቻ ነው የሚያድለው እኛ ሳንለምንህ እስልምናን እንደሰጠኸን ጀነትህንም አድለን
ሀቅ ወላ አሚን በስላምና ኖረው በስልምና ከሚሞቱት ያርገን
አልሐምድሊላህ ሑሰንየ በአንተ፡ በእናትህና በወንድምህ እስልምና በጣም ደስ ያለኝ ።🎉🎉እስልማና ብቻ ሳይሆን ኢማንን ልብህ ዉስጥ መግባቱ ያስታዉልና በጣም ዕድለኛ ነህ።አላህ ኢማንን ያጠንርልህ።👌👌💞💞
ደስ የምል ታሪክ ነው አለህ የፅናቹ
መሻ አላህ እዉነት ነው እኔም እዳታ ሠልማ ነው ገን ሺሀዳን ሠቀበል የታአየነት ሠሜት ነው የተሠማኚ
አምስት መቶሽ ለመግባት አምስትሽ ነበርየቀረው የኔመገድን ሁለየ እናበረታታ እህትወድሞቻችንንን አላህይምራልን
ከዚህም በላይ መሆን ነበረበት ሌላ የማይረባ ነገሮች ስናይ ከምናበረታታቸው ይህን እሚጠቅመንን ነገር ብናበረታቸው ጥሩ ነው ጥሩ ሀሳብ ነው ❤❤
ታድለካል ቤተሰቦችህ ሰለሙልህ ማሻአላህ ሌሎችም ሰለምቴዎች ቤተሰቦቻችሁን አላህ ቅኑን መንገድ ይምራላችሁ
አልሀምዱሊላህ በዙል ቢጀይደን. ታሪክ ብቻ 38ሰውች ሰልመውልኛል
ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አ
ላሀምዱሊላህ
ባረከሏሁ ፊኪ አሏህ በሐቅ ላይ ያፅናቸው
ጠብቄ ጠብቄ መጣችሁ ቅዳሜ እድህ እሩቅ ነው
ሚስኪን😂
@@aminaapp4643😅😅😅😅😅 nfer
ሚሥኪን ነፈር😂😂😂
መሽ አላህ ተባረከላህ አሏሁ አክበር ብለናል ወድማችን
ምነው ሚስኪን አልሽ እኛ እስልምና ላይ ሰለምንኖር አይገባንም ከነሱ ብዙ ጥንካሬ እንማራለን
ማሻአላህ አላህ ለድነል ኢስልም ጠቃሚ ያርግህ ወድማችን
ማሻ አላህ ወንድሜ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት በሠላም መጣህ.
ወንድማችን ሁሴን አላህ ኒያህን ሁሉ ይሙላልህ። እናትህን ኡምራቸውን ያርዝምልህ። ወንድምህን በዱኒያም በአከራም አይለያያችሁ።
ወላሂ -የተረጋጋ አንደበት። ንጹህ እእምሮ።
እውነትን የለበስክ ሁሉም ሊሰማህ እና እራሱን ሊያይ የሚችልበትን አቅርበሃል።
መልካም ራመዳን
እኔምለቤተሰቦቼ፡ እሰልምና፡እንደወፍቃችዉ፡ዱኣአድሩጉልኝ፡ያጀማኣ
አብሽር አላህ ያሻውን ሰሪነው ዱ እናድርግ
አላህ ያግራላቸው እስልምናን ያረብ😊
አላህ ይምራቸው
@@mesalih8063 አሚንያራብ
@@Dag-wc3kf አሚንያራብ
ሱብሃን አላህ እጅግ የሚገርም ታሪክና ቤተሰብና አላህ ሱወ ቤተሠቡኑ ሁሉ በዱንያም በአኺራም የደስታ ኑሮን ይወፍቃችሁ
👉ወላሂ ኢስላምን መኖር መታደል ነው የተመረጠ ሰው ብቻ የሚኖረው ህይወት 😭😭
ደግሞ ፈገግ አረከኝ እየተነሳሁ እጠፍባቸዋለሁ ስትለኝ 😂😢ግን በጎንህ የነበሩ ኡስታዞች እንዲሁም ጓደኞችህ ትግስታቸውን አድንቂያለሁ ጀዛኸላሁ ሄር
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል ቤተሰቦችህ ወደ እስልምና ስለመጡልህ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ዱአህ መቅቡል ሆነልህ እናትህም አላህ ቤተሰቦቻቸውን ይመልስላቸው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤
ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ማሻአላህ❤
በጣም ደስ ትላለህ ከነ እርጋታህ😍
ማሻ አላህ ወንድም አለም ምንኛ የታደልክ ነህ አላህ መንገድህ ስያሳይህ እየሞከረ እየፈተነ እያጰናህ ነው ሱበሀን አላህ አንድ አመት ሁሉ የነበሩ ሂደቶች ቀላል አይደለም ግን የታደልክ ነህ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩህ በዛ ላይ የአንተ በእርጋታ እምታወራው ለእኛም ወደ ውስጣችን ገብቶ እያስተነተን እድናልፍ አድረገኸናል ብቻ ምንም ቃል የለኝም ጀዛ ከላህኸይር ለእናትህም ለወንድምህም እረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ሰቶ ያኑራችሁ
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
የአላህ እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ ጥርት ላለው ጌታ😢
ማሻ አላህ ወላሂ ደሰ አለኝ እናቱ በመሰለማቸወው አድራሻው ሰጡኝ ሰጦታ እንድሰጣቸው እፈልጋለሁ ለእናቱ 🎉
ያረቢ የኔንም እናት አተ ምራልኝ ያሀዩ ያቀዩም🤲🤲🤲
አላህ ያግራላቸው እስልምናን ያረብ😊
ወላሂ ሰለምቴ መሆን እድለኝነት ነው።ምን አለበት ሰለምቴ ሆኜ የእስልምናን ጥፍጥናውን ባየሁት....😢 mashallah❤
ሶፊ ቤተሠቦቹን አቅርቢልን ወንድሙን እና እናቱን እሡንም ሁላቸዉንም ቀጣይ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ
እርጋታው በጣም ውብ ነው ማሽአላህ እረጅም እድሜ ለማሚ
አላህ ያሻውን አድራጌ አምላክ አይደል ። በጣም እድለኛ ነህ ወላሂ አላህ ያብርታህ
ማሻአሏሕ የዛሬዉ ይለያል ቤተሠቦቹ መብሩክ ሌሎች ክርስቲያን ወገኖቻችንን አሏሕ ያግራላቼዉ
ታደለህ መሽአላህ ለናትህ የእናት አባቴ የቤተስቦቸ ዱአ አሪጉልኝ እዲስልሙልኝ የአላህ🤲
አብሽር ኢሻአላ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው፡፡አንቺም በርቺ፡፡፡
አላህ ይርዳን
አላህ ሂድያውን ይስጣቸው😢
አላህ ይምራቸው
በውጭው አለም መስጊድ ለፐብሊክ :ለማንኛውም ሰው ክፍት የሚደረግበት ግዜ አለ።ሰው ገብቶ ሲረገድ ያያል እና እንደጠመክሰስ ነገር ተደርጎ ጥያቄ ያለቸውን ሰዎች ጥያቄያቸውን ይስተናገዳል።ኢትዮጵያም እንደዚህ ቢጀመር ጥሩ ነው
ማሻአላህ ወድማችን አላህ እናትህም ሙሉ ቤተሰቦችህ የተፈጠሩበት ቀጥተኛው መገድ እዳተ አላህ ይምራቸው ግን እጅህ ላይ ያለው ታቶው ብታጠፋው በጣም ደስ ይላል. በተለይ መስቀል ታቶው ያስፈራል አላህ ጥናቱን ይስጥህ ❤🎉❤🎉
አላህዋ ለዚህ ባሪያህ የሰጠከዉ እስልምና ለእህቴም ስጥልኝ😢መቸ ይሆን የእኔስ እህት የምትሰልመዉ እፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢😢 ታድለህ እኔ እናቴን እዴት ላሳምናት ወላሂ ዛሬ ባተ ቀና ሁፍ
አብሽሪ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ለእናትሽ አሏህ ይምራቸው ያረብ ዱአ አድርጊላቸው
አብሽሪ በርትተሽ አላህን ለምኒ ሂዳያ ይስጣቸው ለናትሽ ኢሻአላህ ያረብ
አላህ ያግዝሽ
አብሸሪ ቀለል አድርገሸ አሰረጂያቸወወ😊
@@Alhamdulilah4368 አጠገቡዋ የለው ምን አባቴ ላድርግ
አህሌንንንንንንሶፊ እናትነትን እደት አገኘሽው የልጅን ፍቅር ና ውደታስ ያልወለዳችሁ እህቶቸ ከመልካምትዳርጋህ የልጅን ፍቅር አላህይወፍቅልኝ የኔውዶች
አሚንን ያረብ🤲
አሚንንንን ያረብ
አሚንያረብ❤
ኣሚንንንንንንንንንንን
አሚን
እኔም ሰለምቴ ነኝ አላሀምዱሊላህ ለቤተሰቦቼም ሂድያ ይስጥልኝ ያረብ
በፊትና አሁን ወንድማችን ልዩነቱ ውበቱ ፣ፈገግታ እዴት እደሚያምር ማሻላህ🎉🎉🎉🎉
የአላህ ምንኛ መታደል ነው የአኺ አላህ በጣም ይወድሀል የምትወዳትን እናትህን እዲሁም ወድምህን ወደራሱ የመራልህ ትልቅ ኢኒማ ነው ላተም ለኛም አላህ በእስልምናችን ላይ እስቲቃማን ይስጠን በጣም የተረጋጋህ እስልምና ውስጥህ የገባ መሆኑን በንግግርህ እራስ ያስታውቃል በርታ አላህዬ ወጣትነትህን በኢስላም ጎዳና ያሳምርልህ ለኛም ያሳምርልን
ኢነላህ የህዲ መየሻ ያረቢ ለሁሉም ለሰውልጅ በሙሉ የእስልምናን ውብ ህይወት ወፈቃቸው ያረቢ
ሶፊ አህለን ብለናል ከእረፍት በዋላ ባማረ ደስ በሚል የህይወት ገፅ ስለመጣሽ ድስ ብሎናል ጀዛክአላህ ክይር አላህ መልካም ስራቹውን ይቀበላቹው💞💞💞💞💞