አስደንጋጭ ዜና | በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ | ህዝቡ ንቅል ብሎ ወጣ የተጎዱ ህንፃዎች አሉ? earthquake in Addis Ababa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 239

  • @awrarisgebreamanuel2898
    @awrarisgebreamanuel2898 Місяць тому +9

    ጆሮ ያለው ይስማ ጌታ እያስጠነቀቀን ነው እንንቃ አምላካችንን አናስቆጣ ይቅር ይበለን ምህረቱ ቸርነቱ አይለየን ይማረን

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ Місяць тому +37

    ሰለህፃናቶች ብለህ ማርን 🙏

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Місяць тому +35

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ዝምሲል የሌለ የመሰለን ስዋች አሁን መንቃት እንጀምራለን

  • @YemisirachMulugeta
    @YemisirachMulugeta Місяць тому +23

    እግዚአብሔር ሀይሉን እስከምን እንደሆነ እያሳየን ነው። ከተንቀጠቀጡት ሰዎች መሀል አንዷ እኔ ነኝ ሰሚት ኮንዶሚኒየም ግን እግዚአብሔር ሀይሉን እየገለፀ ነው ይሄ ለኛ ማንቂያ ደውል ነው ። በአድ አምልኮ በ ይፋና አደባባይ ሲከበር በዋለበት ማግስት እንደዚ አይነት ነገር መፈጠሩ ። በተቀመጥንበት በ ደቂቃ ፀጥ ልንል እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን የጠብቅ የቅዱሳን አምላክ ምህረትን ይላክልን ወደራሱ ያቅርበን ምኞቴ እሱ ነው

  • @Hela259
    @Hela259 Місяць тому +53

    አዲስ አበባ ጣኦት የሚመለክባት ከተማ ሆናልች። እነዚህ በግዜ ካልተሸኙ ገና ብዙ መቅሠፍት ያመጡብናል።

    • @kassahunhaile5862
      @kassahunhaile5862 Місяць тому

      የድድብናክ ጥግ አሳፋሪ ነው ድፍን ቅል ወንድማችን እኛ የመሬት መንቀጥቀጥን ልናመጣብህ አንችልም።
      ገልቱ በዘመንህ ምን የረባ ነገር አታይም ምቀኛ ስለ ሆንክ። ኦሮሞ እሬቻን ስላከበረ የመሬት መንቀጥቀጥ መጣብኝ ብለህ የምታምን ከተሜ መሳይ ደንቆሮ።

  • @danielgebreyohannes9037
    @danielgebreyohannes9037 Місяць тому +12

    እግዚአብሔርን ማምለክ ሲገባን ባዕድ አምልኮን ስናመልክ ይህ መከሠቱ አይቀርም የባሠ ነገር እንዳይመጣ ወደእግዚአብሔር እንመለስ እግዚአብሔር ይቅር ባይ መሐሪ አምላክ ነው ፣አላስፈላጊ የሆነ አምልኮ ማቆም አለብን መሪዎች ወደእግዚአብሔር ተመለሡ

  • @TH-rv9qc
    @TH-rv9qc Місяць тому +50

    የ እሬቻ ጦስ.
    ገና ብዙ እናያለን.

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

      😂😂😂😂 ማነሽ አንቺ ዥፍጥ ጣዎት ማምለክ ምድርን የሚያንቀጠቅጥ ቢሆን የህንድ ምድር ለሴኮንድ ባልቆየች ጣዎት በዚች አገር የለም ያለው የአምልኮ ስርኣት ነው ሙስሊም ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ጆቫ ካቶሊክ ዋቄፈታ ጠንቋይ መተታም ...መንፈስ እንጂ ጣዎት የለም
      ይኼም ሆነ ሌሎች የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚከሰቱት በሳይንስ ይሁን በቁጣ የተረጋገጠ ነገር የለም በቁጣ ከሆነ በየ ሰፈሩ በአለም ላይ ያለው አደጋ በየ አይማኖት ከምንሳለቅ በአንድነት መፀለይ ነው

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr Місяць тому

      ስትፈልጉ እናቴ ዉጡ አደባባይ ለይ ምን
      እሬቻ ትለለቹህ ከዚህ በፈት በየ ቦታ አይደል እየፈጠረ ያለዉ ቅዠተሞች እሬቻ ጦስ

    • @ayeleendale4578
      @ayeleendale4578 Місяць тому +1

      የብራዝልን ጣኦት አምልኮና አይቶ በእግዚአብሔር አይቀልድም

  • @UserMe-i4e
    @UserMe-i4e Місяць тому +13

    እሄም አሏህ ሲወደን እንዲህ አይነት ምልክት ሰጥቶ ሊያስጠነቅቀን ነው በተለያየ ሁናቴ ወንጀል ዉስጥ ያለን ሰዎች እንታረም

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Місяць тому +83

    የጣዖት አምልኮን በከተማችን እያስመለክን እግዚአብሔር እንዴት አይቆጣ ።

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq Місяць тому +3

      ትክክል

    • @YemisirachMulugeta
      @YemisirachMulugeta Місяць тому +4

      እውነት ነው ሃይሉ እስከምን እንደሆነ እያሳየን ነው በተመሳሳይ ሰአት አተማዋን ማጥፋት ይችላል

    • @SaraSousou-v5q
      @SaraSousou-v5q Місяць тому +3

      አብይ በችግኝ ሰብስቦ ያስገባብን መናፍስት ሰዉን እንዳይፀልይ አስሮታል ፈጣሪ ሆይ ማረን

    • @fatimamasarst303
      @fatimamasarst303 Місяць тому +1

      በትክል

    • @yodahesollomon
      @yodahesollomon Місяць тому +1

      Betkkl

  • @veracity8968
    @veracity8968 Місяць тому +16

    ገና ብዙ እንቀጣለን ደም እየፈሰሰ ሕዝብ በድሮን የሚገል መንግስት እያለ ከዚም በላይ እግዚአብሔር አለመቆጣቱ የፈጣሪ ደግነት!!!

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 Місяць тому +24

    በቅርት ላይ ጆሮደግፍ አሉ :: ፈጣሪ ሆይ እደኛ ሀጥያት ሳይሆን በምረትህ በቸርነትህ አስበን ይቅርበለን በደላችንን 🙏🙏🙏

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ሲቆጣ ማንንም አይመርጥም። ፀሎት እናርግ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu Місяць тому +8

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +12

    አላህ ሀገሬን ጠብቃት የኛን አትይ ወገኖቸን ላንተ ሰጥቻለሁ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 Місяць тому +13

    የኔ የኔ ሲሏት አዲስ አበባን ይቅር ይበለን ጌታ

  • @AmanuelDemmise
    @AmanuelDemmise Місяць тому +9

    መንቃትተይሁንልን ጣኦት በአዲስ አበባ እየተመለከ እንዴት እግዚአብሄር አይቆጣ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Місяць тому +3

    አቤቱ አምለኬ እደቻርነትህ እንጂ እደሃፀያታችን አይሁንብን ማራን ማራን ስለናትህ ስለእማምለክ ብለህ ማረን ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema Місяць тому +5

    የጣዉት አምልኮ ይህ ነዉ ምላሹ ጌታ ሃይለኞ ነዉ እሬቻ ትቶ በመስቀል የሞተዉን ይስገድለት ለሱ ይስገድ ወንዝ ላይ ምረቃ ምን ይ

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us Місяць тому +23

    እርቻ የሚቦል ጌታ የለም ምልክት ነው አትመኑ አታክብሩ

  • @SebleBekele-y4h
    @SebleBekele-y4h Місяць тому +19

    አይተነው የማናቀው በአድ አምልኮ ያመጣብን

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Місяць тому +5

    እሬቻን በአደባባይ አክብረው ታዲያ ብቻ ልብ የሚል ልብ ይበል:: እንመለስ ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ::

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 Місяць тому +6

    ጣኦት አምልኩ እያሉ ዛፍ ቅቤ እየተቀባ ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ እየተሰቀለ ሕዝብን እየጨፈጨፈ ቀሳውስት ከነቤተሰባቸው እየታረዱ እያየን የሠው ልጅ የወለጋ ጭፍጨፋ አስከሬን በገልባጭ መኪና ወደ ገደል ሲጣሉ እያየን
    ይሔ ያንሳል
    አቤቱ ይቅር ይበለን

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Місяць тому

      😢 ትክክልእህቴ

    • @tshayeashagrea2691
      @tshayeashagrea2691 Місяць тому

      እውነት ነው በዘር ተቧድነን ስንባላ እየዋልን እግዚአብሔር እረሳን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Місяць тому +4

    እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምን ጉድ ነው ኡፍፍፍፍ የእፃነት አምላክ ይድረስ🙏

  • @BirtukanAsrat-g4s
    @BirtukanAsrat-g4s Місяць тому +16

    ፈጣሪ አንተ ታቃለህ እኝ ሀጠተኝ ነን ይቅሪ በለን😔😔😔

  • @ManeWo
    @ManeWo Місяць тому +8

    የጌታ ኢየሱስ የመምጣቱ ምልክት ነው ። ከተረቱ ዓለም ውጡና ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ !!!

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Місяць тому

      ገና መሀት ታመጣላችሁ የናንተ ጦስ

    • @tibebutilaye8758
      @tibebutilaye8758 Місяць тому

      አንቱስ ኢትዮዽያዊ አይደሉም? የእናተ ፀሎት ከዚህ አያወጣም በዚህ ሰአት እንኳን መመፃደቅ ቢቀር ምንአለበት

    • @Selam-vh3xy
      @Selam-vh3xy Місяць тому

      mejemerya man endefetreh ewek,teyk ewnetun tereda wede tkikilegnaw fetari temeles,eyesus neby new

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Місяць тому +7

    መንፈሳዊ አባት የለንምና በየአካባቢያችን ባሉ ፈሪሓ እግዚአብሔር ባላቸው ሰዎች በህብረት እግዚኦታ የምናቀርብበትን መንገድ እንፈልግ !

    • @YemisirachMulugeta
      @YemisirachMulugeta Місяць тому

      @@betremariam5662 እግዚአብሔር ሹሞ አስቀምጦልናል እነሱም እንደኛ ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ይጓጓሉ ያጠፋሉ የነሱን ሀጢያት እና ጥፋት ለምን እንወስዳለን? መመልከት ያለብን ያጠፉ ትን አባቶች ስይሆን ቅዱሳኑኑ ነው በየገዳማቱ ስለኛ ሀጢያት የታረዱትንም እናስታውስ እንጂ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እያሉ የሉም ካልን ። መቃብራቸው ላይ ሄደን ይፍቱን የምንልበት ዘመን ሲመጣ ምን ልንል ነው?

  • @TegeneAs
    @TegeneAs Місяць тому +11

    ሰጣን ሚያመልክ,እጅ ላይ ወደቀችኢትዮጵያ

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Місяць тому +5

    ዲያቢሎስ ዓለምን ይገዛል የተባለው የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ሰሞኑን በይፋ ያስመሰከረች ስለሆነ ልዑል እግዚአብሔር ከዛሬውኑ ምልክት እያሳየ ነው ። ሕዝቤ ሆይ !

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Місяць тому +1

    ዓለም ሁሉ ሚጥ ላይ ነች ጌታ ሆይ ምህረት አረግልኝ🙇😭😭

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Місяць тому +18

    ብራዚልን አይተን አልተማርንም❤❤❤እሱ ይማረን

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 Місяць тому

      ጋሞ መሬት የተንሸራተተው በአሸንድዬ ነው

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Місяць тому +4

    አቤት እግዚኦኦኦኦኦ መሐረነ ክርቶስ! አባቶች ምህላ እዘዙ! ምን ጉድ መጣብሽ አገሬ ኢትዮጵያ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +1

    እኔ በአዲስ አበባ ተውልጄ እስካደኩበት ድረስ እንዲህ አይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም ከተማዋ አይታ የማታውቀውን የሰይጣን አምልኮ አርቻ ሲደረግባት እግዚኤሩ ለምን አይቆጣ ያውም አራት ኪሎ አካባቢ

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Місяць тому +20

    ኢሬቻ ያመጣብን ጣጣ ነው ተው እግዚአብሄርን አታስቆጡት እኛንም አታስቀስፉን ብያቸው ነበረ አልሰሙም። ይኸው ቁጣው መሬት ላይ አውርዶናል ጌታ ምሕረት ያድርግልን🙏

    • @Godaannisa
      @Godaannisa Місяць тому

      Irecha irecha kamitl rashn temelket ware tow ene wede egzhabher tsely😢😢😢

    • @tshayeashagrea2691
      @tshayeashagrea2691 Місяць тому

      ​@@Godaannisaለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም እውነት ነው ቢመርህም ዋጠው

    • @Godaannisa
      @Godaannisa Місяць тому

      @@tshayeashagrea2691 🤠🤠🤠

    • @Godaannisa
      @Godaannisa Місяць тому

      @@senaitayele8120ye 99 Amlak yemyamelkutn mejemerya takawomut ye inezhn bohowala enmelesabetalen okey🤔😁

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

      😂😂😂😂 ኮሜንት መፃፍ ሰለቸኝ
      ቢሸፍቱ እና አቢዮት አደባባይ ምንም አልተፈጠረም እዛ ቢከሰት ትንሽ መጠራጠር ተገቢ ነው

  • @rahlbrhune3055
    @rahlbrhune3055 Місяць тому +8

    በሀርጌ ነበር አኛም ደንግጠናል ፈጣሪ ከመቅሰፍቱ ይጠብቀን

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e Місяць тому +4

    ባዱስንም አበባም ማአትም ለማዉረድም የዛርንም የዉሀም መተትም በደም ሚያከብርዉትም 666ስልሳም የሰይጣንም ባእልም እያደረግዉም መሪየትም እሳትም ጎመራም ትተፋባቸዉም አለሽ ግናም ይህንም ማእትም ፈጣሪይም የካድዉም ስብስብንም መተትም ዛርንም ከዉሀም ሚገኝም የሰይጣንም ወረድም ማእትም አምጣልንም ክብርንም ባእልም ሲደረግለትም መሪትም ትከዳቸዉም አለሽ ገናም የሰዉም ደም አፍሳሾችም ተሰባስበዉንም ከአዲስንም አበባም ሲከበርም ማእትዉም ይልካልም ፈጣሪም

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie Місяць тому

      ይሄ ጠንቆይ አገዛዝ ዲያቢሎስ አብይ ገና ብዙ ያመጣብናል። በምህረትህ ገብኘን ኢትዮጵያ ንና የኢትዮጵያ ህዝብን ግፍ በዝቶአል ታረቀን።

  • @lilankonjo
    @lilankonjo Місяць тому +28

    የእሬቻ የባእድ አምልኮ ውጤት ነው

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

      😂ጋሞ እና ሌሎች ቦታ ለምን ተከሰተ ??በነገራችን ላይ እሬቻ ባህድ አይደለም ኦሪት ነክ ነው ባላምንበትም እኔ የአዲስ ኪዳን አማኝ ነኝ

    • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
      @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ Місяць тому

      kkkk​@@oromtitiiibrahim1238

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie Місяць тому +3

    አራት ኪሎን ለምን ለብቻው ይሄንን ዲያቢሎስ አብይ ሰውዬ ከነግብረአበሮቹ ባጠፋልንና በገላገለን።ኖ የኢትዮጵያ ህዝብን አሱ የሚያፈርሰው የሚያፈናቅለው መቼ አነስ። ጌታ ሆይ ታረቀን።የዲያቢሎስ በአል በክርስቲያን ሃገር እየተከበር ይሄ ቢከሰት ምን ይደንቃል። ይቅር ይበለን።

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Місяць тому +5

    ወደ እግዚአብሔር እንመለስ አንዴ እሬቻ አንዴ እሳት የሚተፋ የሚመስል ዘንዶ ተይዞ ቄሶች እያሸበሸቡ አየን እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን።

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +1

    አላሕየበአተራሕመትእዘንልንያረቢማሐሪነሕናማረን❤

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Місяць тому +3

    አገርን የሚያንቀጥቅጥ ስራ የሚሰራበት አገር ባአድ አምልኮ ከጓደዋ ወጥታ አደባባይ ተሰጥቷት ከእውነተኛ አምልኮ ተገዳድራ ቆማለች። የሀይማኖት አባቱ ሳይቀር በአንድ እጅ መስቀሉን ይዞ የክርስቶስ ደም በነከረ እጁ ለመሰዋአት የሚቀርብ ደም የሚነከር ካህን ባለበት ሀገር ። መንቀጥቀጡ ለምን ብሎ ይጠየቃል እንጂ ደም እንደ ውሃ ሲፈስ የማይፀልይ ህዝብ ለሌላው ህዝብ እንደ ራስ የማይጮህ መሬቷ ደሙ አጨቀየኝ ብላ ድምፅ አውጥታ ስትጮህ ፀሎት ያስፈልጋል አይ መከረኛ ፀሎት።

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Місяць тому +2

    እግዚያብሔር እባክህ ለኢትዮጵያ ድረስላት

  • @NardNon
    @NardNon Місяць тому

    ማረን

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso Місяць тому

    ፀሎት በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ በማመን በስሙ በኩል እንደቃሉ ካልተፀለየ አይሰማም ከንቱ ልፋት ነው። ይህ ትውልድ በእግዚአብሔር ላይ እያመፀ ያለ ቁጣውንም እያነሣሣ ብዙ ጥፋቶች እየታዩ በምድራችን ነሰው ልብ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Місяць тому

    አቤቱ አምላክ 🛐ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን🙏🏻🛐

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq Місяць тому +6

    ያለቦታው ጣኦት አምልኳቸውን አምጥተውብን ነው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Місяць тому

    ክርስቶስ የሌለበት እምነት ሁሉ ጣኦት ነውና ብንመለስ

  • @ቃልክዳንአስናቀ
    @ቃልክዳንአስናቀ Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቱን ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመለስ
    የፍጠራት እግዚአብሔር አምላክ ተርቶ ኤሬቻ ግፋታ ጨንበላላ አሻንደዬ ሌሎችንም ጣዖታት ከተመከ ከዝህ በላይ ነው ምሆንው

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o Місяць тому

    እግዛብሔር ይጠብቀን

  • @WardehAmmar
    @WardehAmmar Місяць тому +2

    እንደኝ በደል ሳይሁን እንደስ መሀሪነት ሁሉም ሴንስነው የናቱቻችን እንባስ😢😢

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Місяць тому +3

    ፍጣሪጠብቀን

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Місяць тому +2

    አዲስ አበባ በታሪክ ይህ ነገር ተፈጥሮ አያውቅም የሰይጣን አምልኮ በመንግስት እየተገበረ ፈጣሪ ይቺ ለመልክት ነው ወደፈጣሪ ህዝቡ እንዲጮህ ለነዛ የመጣ አብሮ ነው የምትጠፊት

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 Місяць тому

    ኢየሱስም ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ሕያው ይሆናል አለ።ዮሐ 11:25

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi Місяць тому

    ምህረትህ ላክልን

  • @MamoGoa
    @MamoGoa Місяць тому

    እግዝአብሔር ሀጢአታችንን ይቅር ይበለን፣ በማወቅና ባለማወቅ የሰራነዉን ሀጢአት ይቅር ይበለን፣ አሜን፣አሜን፣አሜን፣

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr Місяць тому +1

    ማን ምን ሆኖ ነዉ አንደዱን አንዱ የሚከሰዉ በፈጣሪ ፌት ሁሉም ሀጢያተኞ ነዉ። ሁሉም ሀጥያትን ሰርተዋልና የአእግዚአብሄርም ክብር ጎሏቸዋል ይላል መፀሀፋ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому

    እርስ በርሳችን ዘር ስንለያይ ስንባላ እግዚኣብሄር ይማረን ምህላ ብቻ እና መፋቀር ብቻ ነው የሚያስፈልገው እግዚኦ እግዚኦ እንበል

  • @mekdeseshete9701
    @mekdeseshete9701 Місяць тому

    በእግዚአብሄር ስም የሚደረግ ባእድ አምልኳ በፊቱ አፀያፊ ነው በተለይ እናቃለን የምትሉ መሪወች እግዜብሄር ማስተዋልን ይስጣችሁ ።
    የሰላሙ ንጉስ ይንገስ በምድራችን አሜን ይንገስ በምድራችን።

  • @hailugebremariam6610
    @hailugebremariam6610 Місяць тому +3

    እሬቻን ጠይቀው።

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h Місяць тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Місяць тому +1

    አግዚአብሔርን መፍራት በመሪዎች ላይ ፣ በሕዝቡ ላይ ፣ እግዚአብሔርን መፍራት በቤተክርስቲያን በአገልጋዮች ላይ እግዚአብሔር ይራራልን ምንም መልካም ነገር የለም ጭራሽ ደግሞ እግዚአብሔር የሚፀየፈውን በሰሞኑ በአደባባይ የባእድ አምልኮ ባለሠልጣናቱ ሰይቀሩ ለዛፍ ሲሰግዱ ቅቤ ሲቀቡ ጣኦት ሲያመልኩ ነበር። ዋጋ ያስከፍላል። አይቀርም!!!!

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Місяць тому +2

    የሜሰራው ግፍ ሌላም ያመጥል ስንት. የድሀ ልጅ ባላለቀ ሰማይ ጠቀስ ከድንጋይ ላይ ድንጋይ በተከመረበት ኮንዶ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን. ጊታ እሰብ

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +3

    እሬቻ (ሰይጣኖች ) አልጠገቡምደ??

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ፈጣሪው ካልተመለሰ የእሬቻን መልስ ያየዋል እግዚአብሔር መቀለጃ አምላክ አይደለም

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Місяць тому

    አይ አዲሰ አበባ አገሬ የኔ የኔ ሲሉሸ ይህው ለምልክት አሳየን ሬቻ ብላችው የተቀደሰችን አገር አበላሻችዋት አይ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ

  • @muluhassen-g7p
    @muluhassen-g7p Місяць тому

    እግዚአብሔር እንዴት ይታደገን መልስ እየሰጠን መሆኑን ማወቅ አለብን እሬቻ አምልኮ እያስፍፉ ገና እንጠፋለን

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅ

  • @WeynaregAbebe-t9u
    @WeynaregAbebe-t9u Місяць тому

    ንሰሀ ግቡ ተመለሱ የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ ጣኦት አምልኮ አትምሩት እግዛብሄር ቀናተኛ አምላክ ምህረቱ የበዛ ለቁጣም የዘገየ ሲሆን የሚባላም እሳት ነው ተው ሁላችንም ወደ አዳኛችን እንመለስ

  • @Blangi
    @Blangi Місяць тому +1

    ህፃናትን እናቶችን አባቶችን እናቶችን ደካሞችን ይጠብቅልን:: እኔና ከሚንሊክ ቤተ መንግስት ቁጭ ብለን አንድዬ እንድ ይበለን! እኔን የጨመርኩት እኔ እልፊ ወገኖቸ ይትረድፉልኝ! ጉልበተኞችን እነ ቤ መንግስቶችን ያብርደን! ሰከን ያድርግልን:: የንፁሀን ድም በግፍ ፈሷል እግዚአብሔርን አስቀይመናል አሳዝነናል! መቀጣት ግድ ይላል!!!

  • @NuruHusyn
    @NuruHusyn Місяць тому

    ቤቴመንግስቱይቀጥቀጥ
    ባለስልጣኑሑሉ ይበጥበጥ

  • @SameeraMengsit
    @SameeraMengsit Місяць тому

    የአላህ አገራችንን ሰለም አርግልን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Місяць тому +2

    ትውልዱ ሁሉ ተጠያቂ ነው ጣዎት እየጠመለከ ዝም ማለታቺን ገና ብዙ መከራ ይመጣል

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 Місяць тому

      አዎ እግዚአብሔር እኮ ቀናተኛ አምላክ ነው

  • @ToteTeto-p9n
    @ToteTeto-p9n Місяць тому +1

    በዓለም ተሰምቶ የማያቅ ሠፈር መርጦ እየለየ የሚንቀጠቀጥ መሬት መነቀጥቀጥ ዓለም ከተፈጠረ ዛሬ ገና በኢትዮጵያ ተሰማ

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Місяць тому

    ኣይዟቹ ጸሎት እናድርግ

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Місяць тому +2

    ሰው ውሎ የማይገባበት ሰው ዝም ብሎ ያለ ጥፋት ይገደላል አሁን የመጣብን ጉድ ፈጣሪ ያንሳልን ገና ባይገለብጠን ነው

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema Місяць тому +2

    ስለሬቻ ሴወራ ከፓለትካ ያየዙታል እኞ ምንለዉ ላንድ አምላክህ ብቻ ስገድ ወዝ ላይ ምረቃ ምድነዉ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому

    ምን ልሑነው እደጅ መውጣታቸው ጌታን ተማፀኑ ብትወጡ ከጌታ አታመልጡም ማረን ማረን በሉ መሐሪ ጌታነው 💔💔

  • @addistaddes877
    @addistaddes877 Місяць тому +1

    ዲያቢሉስ እየተመለከ እንዴት እግዜር አይቆጣ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Місяць тому

    ማረን ተለመነን እኔ የተኛሁበት ሶፋ ሲነዝረኝ ምንድነው ብዬ ነበር ጥንጥ ሰኮንድ ነው ይህ የሚያሳየው ጾም ጸሎት ያስፈልጋል የንጹሀን እልቂት በዛ አምላክ ማረን እራራልን ይቅር በለን

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie Місяць тому +1

    ትስቃላችሁ ይሄ መአት እየወረደ። እኔ የሚገርመኝ ሰው ችግር እያወራ ሲስቅ በጣም ያስጠላል።

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Місяць тому

    1986 ወይም 87 ሊሆን ይችላል ሂልተን ጀርባና ፍሉሃ አካባቢ የመሪት መንቀጥቀጥ ደርሶ ከ7 ኛ ፎቅ ሮጠን ወርደናል እጅግ አስደንጋጭ ነው ታሪክን ጠይቁ ፡ አዲስ አበባ ያሰጋታል ይባላል ድሮም። በእግዚአብሒር እርዳታ ነው እስካሁን ያለችው። ናዝሪትም ። ይህንን የታሪክ ተመራማሪዋች በደንብ ሊዘግቡት ያስፈልጋል።

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Місяць тому

    እማማ ሚዲያ ትቢታቸዉ የሚገርም ነው ለንስሀ ያብቃን

  • @tizazumoges-dara
    @tizazumoges-dara Місяць тому

    brother

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Місяць тому

    አሜን

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d Місяць тому +1

    እንዴት አይንቀጠቀጥ እግዚአብሔር ብዙ ሲታገሠን ግዜ እንደሌለ ቆጠርነው ?እሬቻ ብለው የጣዖት አምልኮቸውን በአዲስ አበባ ውስጥ አከበሩ ?
    እዛው በክልላቸው ( በደ/ዘይት ) ውስጥ ዛፋቸውን ቅቤ አይቀቡም ነበር ?

  • @edentessema2708
    @edentessema2708 Місяць тому

    የሚመለክ አምላክ እያለ እሬቻ እየተመለከ ምንትጠብቃለችሁ

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 Місяць тому

    ይህ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ረሀብም ቸነፈርም የምድር መናወጥም በልዩ ልዩ ሥፍራ ይሆናል ይላልማቴ24:7

  • @mumuye5
    @mumuye5 Місяць тому +1

    በተቀደሰች አገር ውስጥ እሬቻ የሰይጣን አምልኮት ሲመለክባት ዛፍ ቅቤ እየተቀባ ስታከብሩ ወጥታችሁ ማውገዝ ሲገባ ዝም ብላችኋል የሰው ልጅ በድሮን ሲደበደብ ሰው እንደበግ ሲታረድ እንኳን የመሬት መንቀጥቀጥ ሌላም ያመጣል

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 Місяць тому +1

    በሰሚት ሳፋሪም ተከስቷል። አፖርትማዎች ላይ የመብራት አምፖሎች፣ሶፋ፣ጠረጴዛ መንገጫገጭ ነበረ።ራስ ያዞር ነበረ።

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Місяць тому

    የእሬቻ መዘዝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይቅር ይበለን

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Місяць тому

    ይህ የተፍጥሮ ቁጣ አይተን እማነውቅን አመጡብን ፍጣራ ስለ ህፃናት ብለህ ምይረን ይቅርም በለን!!!

  • @sirakmesfin3385
    @sirakmesfin3385 Місяць тому

    ባለ ስልጣናት ንስሃ ግቡ ይህ የማስጠንቀቂያ ደውል ነው
    ለስልጣን ብላችሁ ህዝቡን አሳታችሁት
    ይህንን ጣዖት ማምለክ ካልተዋችሁ እናንተም መንግስታችሁም ትጠፋላችሁ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa Місяць тому

    አንድቦታ መሰለህ እንዳ በኢትዬጲያ የደረሰ ነው እኔ ኮየፈጨ ነኝ እኛም ውጭላይ ነበርን

  • @AhmedEshete-jz5oo
    @AhmedEshete-jz5oo Місяць тому +2

    የፈጣሪ ትግስት በዝቶል

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet Місяць тому

    እነዚህ የበከቱ የኛ የኛ

  • @samera7145
    @samera7145 Місяць тому +2

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅሪ በለን ሰለህፃቶች ስትል አምላክ

  • @YilmaKebede-l2d
    @YilmaKebede-l2d Місяць тому

    Thanks God, it has been a low magnitude earthquake!!!

  • @እወነት123
    @እወነት123 Місяць тому +1

    ገና አብይ ሰማይ ያንቀጠቀጣል

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Місяць тому +5

    ኤልሆ ኤልሆ ኤልሆ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому

    እንጨት ሲያመልኩ እንደት አይቀጠቀጥ አለመደፋቱም አዝኖልን ነው