Ethiofact: እስክንድር አለኝ የሚለው ድርጅት ባዶ ሆኗል ፤ የጎንደር ፋኖዎች አሰላለፍና ተስፋ የተደረገው አንድነት መቼ ይተገበራል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed День тому +2

    አላህየ የኢትዮጵያውያን ነጻነት ቅርብ አድርገው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 День тому +7

    ደረጀ ግን ምን እያልክ ነው ? የተገመገሙት እኮ ለምን ፋኖን አልመታችሁም ተብለው ነው!!!
    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 День тому +4

    የኢትዬጵያ መሪዎች ሁሉ የድሃ ልጆች እያመጡ ያጠፋቹዋል መቸ ነው የኢትዬጵያ ህዝብ የሚማረው በየቤቱ ካልገባ የሚማር ኣይመስለኝም

  • @melakuassemu2899
    @melakuassemu2899 2 дні тому +5

    ድል ለፋኖ !

  • @demismuktar
    @demismuktar День тому +4

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 дні тому +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu День тому +3

    አይችሉም ካቢኔዎች የፈለገ ቢፍጨረጨሩ የአማራን ትግል ወደ ሗላ መሳብ አይችሉም፣፣፣አማራ ሀቅ እውነት ይዞ ተነስቷል፣፣፣ጌታ ደግሞ አለ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu День тому +1

    በቃው አማራራ በቃው ለምን እንዳልገባቸው አይገባንም

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 День тому +1

    ህዝብ የተቀላቀለበት ትግል ኣይቀለብስም ድል የፋኖ ነው ናጽነት ለማግኘት ብዙ ትከፍላለህ ፋኖ እንደሚያሸንፉ ጥርጥር የለኝም ግን ፋኖ መጥቶ እንዳለፉ መሪዎች የሚከተል ከሆኑ እነሱም ከጊዜ ይወድቃሉ ስለዚህ ከውግያ የሚመጣ ፍሬ ስለሌለ ከጎረቤታቸው ተስማምተው ህዝባቸው እንዴት እንደሚመሩ ካለፈፉት መሪዎች መማር ኣለባቸው ድል ለፋኖ ሁሌን የሚከታተላቹ ኤርትራዊት

  • @abigelization
    @abigelization День тому +1

    Remember , Mesay and Dereje were number one supporters of Abiy which I was also. But when the war with Tigray started I said, the purpose of Abiy is first to crush the Tigre power then moves to Amhara. I even stopped my friend from going to Bahrdar from Dire Dwawa. But all of you and FANO were helping Abiy. Now look at what happened. Remember what Shimelis Abdissa said, he said, " We crushed Neftegna , we won the gamble and he said also the Oromo people has won the two Ethiopian forces (Tigre and Amhara) "

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i День тому

    አረቦችን ለማምጣት ነው ይህ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው!!!!
    እናያለን እንግዲህ!!!!።

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 День тому

    ደሬ ኢትዮጵያ የምትሏት ሀገር የለችም አብይ በትኗታል አማራግን ያሽንፋል

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 День тому

    የኢትዮጵያ አገራችን ችግር አሁን በሚከድበት መንገድ ፈጽሞ አይፈታም።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 дні тому +2

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 День тому

      DersolegneEnde: " Yegosa poltika hager yafersal" yemilewun mechemer techelalaleh? 🙄

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 День тому

    ታህሳሰ 30 ፋኖ አዲስ አበባ ይገባል መሬት መንቀጥቀጡ ይቀጥላል

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b День тому

    ታቦትስ ይዋጋል?????

  • @mikedavid686
    @mikedavid686 День тому +2

    እድሜ ለናንተ በናንተ ጦስ የመጣ ጣጣ ነው
    አብይ አገሪትዋ አጥፍቶ ሊጠፋ ነዉ ፍላጎቱ
    የሰዉ ደም ለሱ fun ነዉ

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 День тому

    የአየርኃይል አዛዥ መኾን የሚችል በራሪ ፓይለት መኾን ይገባል።

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 2 дні тому +2

    Amhar Hezbe hoy andd hune .

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому

    እና በገንዘብ እየተገዙ አይደለም እግዝአብሔር ይፍረድባቸው የደሀውን ልጅ አስጨረሱት

  • @sultan1298
    @sultan1298 День тому +1

    Fano fano fano

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 День тому

    Not leasoning please adjust it

  • @MokonenWesen
    @MokonenWesen День тому

    Msay❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 2 дні тому +3

    Abye Ahmed ali ayehamera demm eshoke hono yewgah

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому

    ይበላቸው እነዚህ አስመሳዮች።እነሱን ድሮን አይነካቸውም ወጣቱን ግን ያስፈጃሉ

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 дні тому +1

    ብልፅግና ኦሕደድ አላማው የአምሐራን ሕዝብና ሐብት ማውደምና እርስበርሱንም አጨፋጭፎ አቅመቢስ አድርጎ ተገዳዳሪ ሐይል እንዳይኖረው እንደፈለገ ሁኖ ንጉስ ሆኖ እንድኖር ነው እየሰራ ያለው ግንየአምሐራ ሕዝብ መቸነው አንድ የሚሆነው???

    • @AkiYehulashet
      @AkiYehulashet День тому

      አምሀራ የEnglish ቃል ነው አማራ ነው የሚባለው ለምሳሌ ኢትዪዽያ በማለት ፈንታ ኢትዪፕያ የሚሉ ስለአሉ ቢታረም

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i День тому

    በፈጠራችሁ በመድሀኔዓለም እለምናችኋለሁ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል አብይ ከገባጀምሮ የለም የኦሮሞ ህዝብ እና ሸኔ በሉይይይይይይ!!!!!!!!!!።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 День тому

    መሳይ: የአማራ ክልል ሳይሆን "የአማርኛ ክልል" ቢባል: ለአእምሮ ለመቀ በል ግልፅ ይሆናል።ምክንያቱም አማራን "አማራ" ተብሎ እንዲታወቅ ያደረገው "አማርኛ" ነው እላለሁ። ሌሎችንም ቋንቋዎች በተፈጥሮ የሚናገሩ ኢትዮጵያውያን እንደዚያው ነው።
    ይህንን ዕውነታ ለሕዝብ አስተምሩ: መሳይ። እስቲ ለብቻ ተነጋገሩበት።በጥቂት ወራት ውስጥ በዚህ ጉዳይ ላይ መጽሐፍ ይታተማል: በእግዚብሔር ፈቃድ።🎉

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 2 дні тому +2

    አቢይ ሀሳብ የሚያገኘው ከእናንተ ውይይት ስለሆነ ፍንጭ አትስጡት::

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 День тому

    የፋኖ መሪዎች ተሰብስበው አንድ መሪ መርጠው በእርሱ አመራር ስር ሆነው ቢታገሉ ውጤት ይመጣል። አለበለዚ ብትን ትግላቸው: ነዶ የሌለው የስንዴ አጨዳ ይሆናል::

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg День тому

    Mesayi malete he ye mengiste wutafe Atemenute! Selayi😄😅

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 2 дні тому

    🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 День тому

    አብይ ድሮና አሁን የተለየ መሆኑን ማንም ያውቃል። ዜናውን አቅርቡ። መፍትሄ ይፈለግ። ወደ ተግባር እንሰለፍ።
    አገሪቱ አፈጣጠሯ አንድ ብሔር አገር የመምራት አቅም እንዲኖረው እይደለም ። መንግሥት ከሁሉም ብሔረተሰብ ውክልና እና ድጋፍ ስለሌለው በኦሮምኛ ተናጋሪው ላይ ሆኖ የሥልጣን እድሜውን ማራዘም ይፈልጋል ።

  • @user345-d2k
    @user345-d2k День тому

    Betam yasazinal innante sew honachihu libsachihun bicha iyyeqeyayerachihu ye Denqoro mengawun askettilachihu ye Amaraw hizb lay sittichawetu .

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 День тому

    የሚናገሩት ውሸት ፍታቸውን ብቻ በማየት ይታወቅባችኃል:: ፍጥጥ

  • @abigelization
    @abigelization День тому

    TPLF reduced the number of our Ethiopian troops, now FANO is finishing it off. Civil war is so bad. If , the Tigre Rebels and FANO solve their differences and act together, Abiy and his forces and loyalists would be in jail. The corruption level is so HIGH, its the next level shit. But hej, no body listens.

  • @KemalWariyo
    @KemalWariyo День тому

    Ati Dabaaqula Masaay ykn Gaararraadha

  • @debetelore7748
    @debetelore7748 День тому

    ኢትዮጵያዊን ዋጋ ተስከፍላለችሁ እንጂ መጨረሻችሁ ውርዳት ነው! የታሪክ አታለዎች! የችግሩ ምክንያቶችና መንስኤዎች ናችሁ!

  • @hiewotsisay669
    @hiewotsisay669 День тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️🟢🟡🔴😇💚💛❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 День тому

    Fano anetatiro yemitekus enja ye Abey Yasitatekew mekelakeya kutirachew beyegizaw eyasibelachew new yedihawin lijoch beka asicheresachew adegegna new Le Ethiopia

  • @DannyZeru-jm4vn
    @DannyZeru-jm4vn День тому

    ዘመነ ተገደለ ብሎ ነበር ደደቡ

  • @demismuktar
    @demismuktar День тому

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @AbdihakimAli-w2w
    @AbdihakimAli-w2w 2 дні тому

    Sawochu and nachaw maalat oromo mahonachaw iyangabagabachuh naw ganaa minun aytachuh bahagarachin mazaz amarachuh inde?

    • @Israelxox
      @Israelxox 2 дні тому

      You will be history soon! Oromuma 💩😂😂

  • @elfineshwoldmikael7202
    @elfineshwoldmikael7202 20 годин тому

    Weshetam laba

  • @aberateshome2859
    @aberateshome2859 День тому +1

    አንተ መተህ የማትዋጋ ቅድ አፍ ህዝቡ ቋቅ ብሎታል

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 День тому

    የቆጫችሁ ይመድላል

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 День тому

    የሸዋ ተራሮች ተዋጌ ናቸው

  • @KoyooWeliso
    @KoyooWeliso День тому

    መሳይ የሚተበል የዉሸት አባት እስከ መቼ ነዉ የሚትወሻዉ
    ወንድ ብትሆኑ አገሮቹ ተቀምጠቹ እንዲወንድ ትታገሉ ነበር ዕድሜ ልክ እንደጮኹቹ ትቀረለችሁ ምንም አታመጡም የዉሻት ምላሰቹን ይቆረጣል

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde День тому

    አይሰለቻችሁም ውሸት

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p День тому

    Shutamoch