Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባክሽ ሜሉ ማድያት ለማጥፋት የተጠቀምኩት(azalic acid)ስለማጠባ ማለት ነው፣) አላዳነኝም እዚህ አገር የት ሄጄ እንድታከም ትመክሪኛለሽ
Selam melu begl lawerash felge neber kechalsh ebaksh....amesegnalehu
Meli thank you betam....and tyake lteyksh ebaksh...be ordinary mrt Niacinamide 10% + zinc 1% beyesnt gizew nw mtekemew ena meche meche....Fite oily nw...Amesegnalew🙏
Hii melu betam amesgnalew sele tekami merejash egziabher yestelng ena sele vitamin hair & skin ena leloch supplements betasrejn thanks
Thanks meluye it's really helping educational video mare tolo tolo neyi ebakish❤❤
እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን 😗😗😗
ዌልካም ሜሉዬ ውድ ❤❤❤❤❤
ሜሉ የት ነሽ እባክሽ ደና ነሽ ወይ አሳስቦኛል እባክሽ አሳዉቂን
Thank you, sister
ሀይ.ሜሉዬ.ሁሉ.ሠላም.የእኔ.እሕትተባረኪ
ሜሉ እንዴት ነሽ የኔ ፊት ጥርት ያለ ነው ግን አይኔ ስር ሳይሆን ከጉንጨ ወደ ላይ ከአይኔ ወደ ታች ቆዳየ የሳሳ ነው ምን ላድርግ እባክሽን መልሽልኝ
ሰላም ሜላት አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፊቴ ወዛም ነው ሴራቪ ሞይስቸራይዚን ሎሽን 30 ሰንእስክሪን ያለበትን ቀን ብጠቀመው ችግር አለው ካልሆነስ ምን አይነት ሰን እስክሪን ልጠቀም
Meluye gegena.
Meluye inidet nesh thank about your timeMeluye LA roche posay vitamin c 10 serum geziche jemirialew Ina tiru new wey andi Ken homeng ke jemerikung tell me pls how to use properly
Vitamin c ሲባል አንድ አይነት ብቻ አይደለም ያለው . የትኛው version ነው የሚለው ጥያቄ መመለስ አለበት ስለዚህ የገዛሽውን ሲረም በውስጡ የያዘውን በሙሉ ፃፊልኝ ( በ La Roche posay ብራንድ በተለያየ formula የተሰሩ vitamin ሲዎች ስላሉ ነው)
ሜሉ እንዴት ነሺሊኝ እስኪ ስል ሄር ግሮው እሚሉትን (የግንባር ፀጉር ያበቅላል ) እሚሉት ስሪሊን ማለቴ ተመልሶ ይረግፋል ይላሉ በአጠቃላይ ጥቁሙና ጉዳቱ ምታቂውን አካፍሊን ያንቺ ምክር ልስማና እገዛለዉ (እጠብቅሻለሁኝ)
ሜላት ብዙ ጊዜ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም እባክሽ ንገሪኝ ሰንስክሪን ስንጠቀም በምፁህ ቆዳችን ወይስ ከሞስቸራይዝ ክሬም በላይ ነው?
Awo megemeriya mosturizer aregebet.
አላየሁትም ይቅርታ ከሞይስቸራይዘር በኃላ ነው ሰንስክሪን መጠቀም ያለብን 1. ፊት መታጠብ 2. ሞይስቸራይዘር 3. ሰንስክሪን 4. ሜካፕ
በጣም ነው ማመሰግነው
ፊት ላይ ስለሚሠራዉ Electro cautering ወይም ማቃጠል ምን ትይናለሽ ሜሉ ??
ምን ተጠቅመሽ ነበር?
@@melatdemessie808 ፊቴ ላይ በወጣብኝ ጥቋቁር ነገሮች ምክንያት ከ አንድ ሣምንት በፊት ነው በሐኪም ይኸው procedure የተሠራልኝ ግን እሱ ረሱ የራሱን scar form የሚያደርግ ይመስልሻል? አመሰግንናለው ሜሉ .
@@tsionworkineh813 ምን አይነት procedure ነው የተሰራልሽ?
@@melatdemessie808 በኤሌክትሪክ ነው ቦታውን ማቃጠል ነዉ. አመሠግናለው.
@@tsionworkineh813 እንዴ እሱ እኮ ጥሩ አይደለም የት ነው የተሰራልሽ ?
😍😘😘
አ.አ እኔ የማውቀው ሀኪም የለም ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ እንዳይባባስ እና ቫይታሚን ሲ ወይም Niacinamide serum መጠቀም ትችያለሽ ለማድያት Azelaic acid የማትጠቀሚ ግዜ ( ማታ) ሚኒራል ሰንስክሪን ካልተጠቀምሽ ግን ዋጋ የለውምየቫይታሚን ሲ አማራጮች Paula’s choice Facetheory Ordinary Drunk elephant c- firma Skinceuticals
♥♥♥♥
እባክሽ ሜሉ ማድያት ለማጥፋት የተጠቀምኩት(azalic acid)ስለማጠባ ማለት ነው፣) አላዳነኝም እዚህ አገር የት ሄጄ እንድታከም ትመክሪኛለሽ
Selam melu begl lawerash felge neber kechalsh ebaksh....amesegnalehu
Meli thank you betam....and tyake lteyksh ebaksh...be ordinary mrt Niacinamide 10% + zinc 1% beyesnt gizew nw mtekemew ena meche meche....Fite oily nw...Amesegnalew🙏
Hii melu betam amesgnalew sele tekami merejash egziabher yestelng ena sele vitamin hair & skin ena leloch supplements betasrejn thanks
Thanks meluye it's really helping educational video mare tolo tolo neyi ebakish❤❤
እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን 😗😗😗
ዌልካም ሜሉዬ ውድ ❤❤❤❤❤
ሜሉ የት ነሽ እባክሽ ደና ነሽ ወይ አሳስቦኛል እባክሽ አሳዉቂን
Thank you, sister
ሀይ.ሜሉዬ.ሁሉ.ሠላም.የእኔ.እሕትተባረኪ
ሜሉ እንዴት ነሽ የኔ ፊት ጥርት ያለ ነው ግን አይኔ ስር ሳይሆን ከጉንጨ ወደ ላይ ከአይኔ ወደ ታች ቆዳየ የሳሳ ነው ምን ላድርግ እባክሽን መልሽልኝ
ሰላም ሜላት አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፊቴ ወዛም ነው ሴራቪ ሞይስቸራይዚን ሎሽን 30 ሰንእስክሪን ያለበትን ቀን ብጠቀመው ችግር አለው ካልሆነስ ምን አይነት ሰን እስክሪን ልጠቀም
Meluye gegena.
Meluye inidet nesh thank about your time
Meluye LA roche posay vitamin c 10 serum geziche jemirialew Ina tiru new wey andi Ken homeng ke jemerikung tell me pls how to use properly
Vitamin c ሲባል አንድ አይነት ብቻ አይደለም ያለው . የትኛው version ነው የሚለው ጥያቄ መመለስ አለበት ስለዚህ የገዛሽውን ሲረም በውስጡ የያዘውን በሙሉ ፃፊልኝ
( በ La Roche posay ብራንድ በተለያየ formula የተሰሩ vitamin ሲዎች ስላሉ ነው)
ሜሉ እንዴት ነሺሊኝ እስኪ ስል ሄር ግሮው እሚሉትን (የግንባር ፀጉር ያበቅላል ) እሚሉት ስሪሊን ማለቴ ተመልሶ ይረግፋል ይላሉ በአጠቃላይ ጥቁሙና ጉዳቱ ምታቂውን አካፍሊን ያንቺ ምክር ልስማና እገዛለዉ (እጠብቅሻለሁኝ)
ሜላት ብዙ ጊዜ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም እባክሽ ንገሪኝ ሰንስክሪን ስንጠቀም በምፁህ ቆዳችን ወይስ ከሞስቸራይዝ ክሬም በላይ ነው?
Awo megemeriya mosturizer aregebet.
አላየሁትም ይቅርታ ከሞይስቸራይዘር በኃላ ነው ሰንስክሪን መጠቀም ያለብን
1. ፊት መታጠብ
2. ሞይስቸራይዘር
3. ሰንስክሪን
4. ሜካፕ
በጣም ነው ማመሰግነው
ፊት ላይ ስለሚሠራዉ Electro cautering ወይም ማቃጠል ምን ትይናለሽ ሜሉ ??
ምን ተጠቅመሽ ነበር?
@@melatdemessie808 ፊቴ ላይ በወጣብኝ ጥቋቁር ነገሮች ምክንያት ከ አንድ ሣምንት በፊት ነው በሐኪም ይኸው procedure የተሠራልኝ ግን እሱ ረሱ የራሱን scar form የሚያደርግ ይመስልሻል? አመሰግንናለው
ሜሉ .
@@tsionworkineh813 ምን አይነት procedure ነው የተሰራልሽ?
@@melatdemessie808 በኤሌክትሪክ ነው ቦታውን ማቃጠል ነዉ. አመሠግናለው.
@@tsionworkineh813 እንዴ እሱ እኮ ጥሩ አይደለም የት ነው የተሰራልሽ ?
😍😘😘
እባክሽ ሜሉ ማድያት ለማጥፋት የተጠቀምኩት(azalic acid)ስለማጠባ ማለት ነው፣) አላዳነኝም እዚህ አገር የት ሄጄ እንድታከም ትመክሪኛለሽ
አ.አ እኔ የማውቀው ሀኪም የለም ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ እንዳይባባስ እና ቫይታሚን ሲ ወይም Niacinamide serum መጠቀም ትችያለሽ ለማድያት Azelaic acid የማትጠቀሚ ግዜ ( ማታ)
ሚኒራል ሰንስክሪን ካልተጠቀምሽ ግን ዋጋ የለውም
የቫይታሚን ሲ አማራጮች
Paula’s choice
Facetheory
Ordinary
Drunk elephant c- firma
Skinceuticals
♥♥♥♥