Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሜላት እንኳን ደና መጣሽ ስለምትስጭን መረጃ ሁሉ እናመስግናለን
ፈጣሪ ይመሰገን ውድ እህቴ
Bengerchn lay kojak samun betam konjo nw lebebt tekuretna legulbet tekuret ene lewt agejechibetalw kamer mukerut
እጅግ አመሰግናለሁ በርች
Meluye thank you so much
Thank you so much my sister 💙💙💚
አማራጭ ያጣ ሰው Dove ሊጠቀም ይችላል በአንፃሩ ስናየው ከሌላው ትንሽ ይሻላል እንጂ ሳሙና መጠቀም ለፊት ጥሩ አይደለም
enmsgenlan malt dalmesh ybezalish
Tabaraki wude
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ እህት የኔ ጥያቄ የፊት ሳሙና ወይም ፈሳሹን ብትነግሪኝ ከታጠቡ በኃላ የምቀባው ሞይስቻራይዝ ብትነግሪኝ ላስመጣ ስለሆነ ከኢሮፕ ፕሊስ
የፊት መታጠቢያ አማራጮች Cerave hydrating cleanser La Roche Posay hydrating cleanser Neutrogena hydroboost gentle cleansing lotion First aid beauty cleanse ሞይስቸራይዘር ለደረቅ ቆዳDML forte Aveeno QV cream Cerave ሞይስቸራይዘር አማራጮች ለወዛም ፊትNeutrogena oil free lotion Vanicream lotion Cetaphil daily hydrating lotion Cerave PM ሁሉም fragrance free መሆን አለባቸው
Melatye vitamin c yegezahut hyluronicacid vitamin e and rose hips,green tea alew mn tygnalesh benatsh melshlgn
Vitamin C በጣም ጥሩ የሚባለው ከ Ferulic acid እና vitamin E ጋር አብሮ ሲሰራ ነው አሁን የጠቀስሻቸው ለፊት ተስማሚ ናቸው ግን Ferulic acid የለውም በምን ብራንድ ነው የገዛሽው?
@@melatdemessie808 eshi melatye ferilic acid yelewum brandu natural mil new
@@life7810 naturium ወይስ natural ?
@@melatdemessie808 natural
@@life7810 በውስጡ የያዘውን ነገር በሙሉ ፃፊልኝ
ሰላም እህታችን
ማድያት አስቸግሮኛል እባክሽ ምንትመክሪኛለሽ
ስለ ማድያት ቪድዮ አለኝ እይው ለማድያት ዋናው ነገር በየቀኑ ሚኒራል ሰንስክሪን መጠቀም ማድያቱን ለማጥፋት ቫይታሚን ኤ መጠቀም ይቻላል
Le anget sirilen
ሠላም፡ሜላት፡አመሰግናለው፡ጥያቄነበር፡ስለመለስሽልኝ
እንዴት ነሽ የኔ መልካም ሁሌም ህርትሽ አንደኛ
ሀይ.,ሜሉ.እንኳን.በሠላምመጣሽ.አንድ.ጥየቄ.መልሽልኝ.ጥቋቁር.ነበረብኝ.DiFFerin.gel.ተጠቅሜ.አጠፋልኝ.በሚቀጥለዉ.ቫይታሚንAወይንም..C.የቱን.ልጠቀም.አመሠግናለውእሕቴ..
Le bigur new yetekemishiw nigering
Differin እራሱ ቫይታሚን ኤ ነው እና ቫይታሚን ሲ መጠቀም ከፈለግሽ በ Paula’s choice 0.3 % retinol ( vitamin A) ከ ቫይታሚን C ጋር የተሰራ አለ እና Differin ስትጨርሺ ይሄን መጠቀም ትችያለሽ
@@selaminamoges5987 ስለ ብጉር የጠየቅሽኝ ምንድነው?
@@melatdemessie808 አመሰግናለው.የኔ.ቆነጆ.
ዌልካም ሜሉዬ ውድ ❤❤❤❤❤🏃🏃🏃
ስላም ሜላት እንደምን አለሽ እኔ በቅርብ ነው ተከታታይሽ አዲናቂሽም የሆንኩት እናም ጊዜ ሲኖረኝ ያለፉትን እየገባሁ አያለሁ በእርጋታ በደንብ እንድንረዳ በሆነ መልኩ ነው የምትገልጭ እናመስግናለን. እኔጋ ያጋጠመኝ ነገር ምንም እረጅም ጊዜ ቢሆነውም ከመጠየቅ የሆነ መፍቴ ይኖራል ብየ ልጠይቅሽ አስብኩ እግሬ ላይ ከፊት ለፊት ነጠብጣብ ነጫጭ ነገሮች ወጠውብኝ አሁን ቀሚስ ለመልበስ እንኩዎን ብዙም አልደስትም ነጠብጣቦች ቦግ ብለው ይታያሉ የምኖረው አሜሪካ ነው የምታውቂው ምክር ካለሽ እባክሽ ንገሪኝ ስለአለሁበት አገር የነገርኩሽ ክሪሞችም ሆነ መደረግ ያለበትን በቅርብ ማግኘት እችላለሁ ብየ ነው አመስግናለሁ
የቆዳ ሀኪም ጋር ታይተሽ ታውቂያለሽ?
@@melatdemessie808 አልሄድኩም አንዴ ኢትዮጵያ የሆነ ክሪም ነገር ስጠውኝ አይስራም አሁን ባለሁበት ግን ነገ ዛሬ እያልሁ ረጅም ጊዜ በሀሳብ ቀረሁ
@@amyethiopian4426 እንደ እኔ የቆዳ ሀኪም ቢያይሽ ነው የሚሻለው
@@melatdemessie808 እሽ እውነት ነው ስንፍና ነገ ዛሬ እያልኩ ነው በጣም አመስግናለሁ❤🙏
ሰላም ሜላት እንኳን ደና መጣሽ ስለምትስጭን መረጃ ሁሉ እናመስግናለን
ፈጣሪ ይመሰገን ውድ እህቴ
Bengerchn lay kojak samun betam konjo nw lebebt tekuretna legulbet tekuret ene lewt agejechibetalw kamer mukerut
እጅግ አመሰግናለሁ በርች
Meluye thank you so much
Thank you so much my sister 💙💙💚
አማራጭ ያጣ ሰው Dove ሊጠቀም ይችላል በአንፃሩ ስናየው ከሌላው ትንሽ ይሻላል እንጂ ሳሙና መጠቀም ለፊት ጥሩ አይደለም
enmsgenlan malt dalmesh ybezalish
Tabaraki wude
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ እህት የኔ ጥያቄ የፊት ሳሙና ወይም ፈሳሹን ብትነግሪኝ ከታጠቡ በኃላ የምቀባው ሞይስቻራይዝ ብትነግሪኝ ላስመጣ ስለሆነ ከኢሮፕ ፕሊስ
የፊት መታጠቢያ አማራጮች
Cerave hydrating cleanser
La Roche Posay hydrating cleanser
Neutrogena hydroboost gentle cleansing lotion
First aid beauty cleanse
ሞይስቸራይዘር ለደረቅ ቆዳ
DML forte
Aveeno
QV cream
Cerave
ሞይስቸራይዘር አማራጮች ለወዛም ፊት
Neutrogena oil free lotion
Vanicream lotion
Cetaphil daily hydrating lotion
Cerave PM
ሁሉም fragrance free መሆን አለባቸው
Melatye vitamin c yegezahut hyluronicacid vitamin e and rose hips,green tea alew mn tygnalesh benatsh melshlgn
Vitamin C በጣም ጥሩ የሚባለው ከ Ferulic acid እና vitamin E ጋር አብሮ ሲሰራ ነው አሁን የጠቀስሻቸው ለፊት ተስማሚ ናቸው ግን Ferulic acid የለውም
በምን ብራንድ ነው የገዛሽው?
@@melatdemessie808 eshi melatye ferilic acid yelewum brandu natural mil new
@@life7810 naturium ወይስ natural ?
@@melatdemessie808 natural
@@life7810 በውስጡ የያዘውን ነገር በሙሉ ፃፊልኝ
ሰላም እህታችን
ማድያት አስቸግሮኛል እባክሽ ምንትመክሪኛለሽ
ስለ ማድያት ቪድዮ አለኝ እይው
ለማድያት ዋናው ነገር በየቀኑ ሚኒራል ሰንስክሪን መጠቀም ማድያቱን ለማጥፋት ቫይታሚን ኤ መጠቀም ይቻላል
Le anget sirilen
ሠላም፡ሜላት፡አመሰግናለው፡ጥያቄነበር፡ስለመለስሽልኝ
እንዴት ነሽ የኔ መልካም ሁሌም ህርትሽ አንደኛ
ሀይ.,ሜሉ.እንኳን.በሠላምመጣሽ.
አንድ.ጥየቄ.መልሽልኝ.ጥቋቁር.ነበረብኝ.
DiFFerin.gel.ተጠቅሜ.አጠፋልኝ.በሚቀጥለዉ.ቫይታሚንAወይንም..C.የቱን.ልጠቀም.አመሠግናለውእሕቴ..