Melat Demessie
Melat Demessie
  • 98
  • 3 264 149
በእርግዝና ግዜ ለፊታችን ምን እንጠቀም? / What to use during pregnancy?
Vitamin C
ቫይታሚን ሲ
*Skinceuticals vitamin C bit.ly/2MxwZeO
ናይሲኒማይድ
*Niacinamide serum 10%+1% zinc bit.ly/3e8Ft8F
ላክቲክ አሲድ ከ 5% ያልበለጠ
*Lactic Acid less than 5%
ማንዴሊክ አሲድ
*Mandelic Acid amzn.to/3sPAfF1
አዜሊክ አሲድ
*Azelic Acid amzn.to/3sto8MP
ሀይሉሮኒክ አሲድ
*Hyaluronic Acid bit.ly/2NYj1Tj
ቲንትድ ሚኒራል ሰንስክሪን
*Tinted mineral sunscreens
1. Colorscience face shield Glow bit.ly/3xzlF5j
2.Colorscience face shield Bronze bit.ly/3zBZi24
3.DermaE BB cream amzn.to/3aZyVGD
Medium 3,4 ቀላ ላለ ቆዳ
Tan 4 ጠየም ያለ
Deep 5,6 ጠቆር ላለ ቆዳ
ናይሲኒማይድ ያላቸው ሎሽኖች
*Moisturizers with Niacinamide
1. Cetaphil redness relief amzn.to/2idr1Qx
2. La Roche Posay Tolerian double repair amzn.to/2zErtRt
Переглядів: 7 566

Відео

ቫይታሚን ሲ መቼ እንጠቀም? ጠዋት ወይስ ማታ? / When to use vitamin C serums?
Переглядів 61 тис.3 роки тому
የተመረጡ ቫይታሚን ሲ ሲረሞች Vitamin C serums that are suitable for skin of color 1. Facetheory Regina C 30 rstyle.me/cz-n/euppdpc6htx 2. The Ordinary Ascorbyl Glucoside tidd.ly/f5c15ef0 3. The Ordinary magnesium Ascorbyl phosphate tidd.ly/e5f39f50 4. Paula’s choice super boost bit.ly/2FGQJsq 5. Drunk elephant C-Firma bit.ly/2Wwgf9O 6. Skinceuticals CE Ferulic bit.ly/2MxwZeO
ፊታችን እና አይናችን ላይ የሚወጣ ኤግዚማ / facial eczema
Переглядів 3,6 тис.3 роки тому
*ለኤግዚማ ተስማሚ መታጠቢያ *Gentle facial cleanser 1. La Roche Posay hydrating cleanser bit.ly/2m2HrAh 2. Cerave hydrating cleanser bit.ly/2Rdnwez *የሜካፕ ማፀጃ ዘይት *Makeup cleansing oil 1. Neutrogena body / facial oil bit.ly/2RdmWxp 2. Xeracalm AD lipid replenishing cleansing oil bit.ly/38p24MU *ለኤግዚማ ተስማሚ የፊት ክሬሞች * moisturizers suitable for eczema 1. QV cream bit.ly/2OTaIPn 2. Aveeno Restorative skin the...
ኤግዚማ በልጆች እና አዋቂዎች ላይ\nEczema ( On infants , kids and adults)
Переглядів 5 тис.3 роки тому
*ቆዳን የማያደርቁ የገላ መታጠቢያዎች *Hydrating body wash 1. Eucerin skin calming body wash bit.ly/3eSEcCn 2. Vanicream body wash bit.ly/2IyiWFT 3.Attitude shower gel bit.ly/3598t8s 4. Shea moisture oat milk & rice water wash bit.ly/2Iyjiwd *ለኤግዚማ ተስማሚ የሆኑ ሽታ የሌላቸው የሰውነት ክሬሞች * fragrance free moisturizers suitable for eczema 1. Aveeno eczema therapy itch relief balm bit.ly/34vKB1G 2. Cetaphil pro eczema soo...
የጭን መጋጠሚያ ጥቁረት / Inner thigh pigmentation
Переглядів 4,9 тис.3 роки тому
*Nickel free razor amzn.to/2MWh3Fu *Fragrance free shaving cream *ሽታ የሌላቸው ሼቪንግ ክሪሞች 1.Vanicream amzn.to/3rq1vc6 2.Aveeno therapeutic shaving gel amzn.to/2MzDikG * moisturizing cream with AHA *AHA ያላቸው የሰውነት ክሪሞች 1. Amlactin AHA restoring cream amzn.to/3dFXOmH 2. Alpha enhance renewal cream bit.ly/3ad2J1b *Diaper rash cream *የዳይፐር ራሽ ክሪም 1. Aquaphor diaper rash cream amzn.to/3bvtAX5 *Retinol ( ...
ለብብት ጥቁረት መፍትሄ/ Remove underarm pigmentation
Переглядів 7 тис.3 роки тому
*Fragrance free deodorant ዲዪዶራንት 1.Almay deodorant amzn.to/3oTsbQC 2.Vanicream deodorant amzn.to/3kIbufk *Licorice root serum ሊክሪሽ ሩት ሲረም 1.It’s skin Li effector licorice serum amzn.to/3I55rvJ *Niacinamide serum ናይሲኒማይድ ሲረም 1. Paula’s Choice Niacinamide bit.ly/2TPSxr4 * fragrance free shaving gel ሽታ የሌላቸው ሼቪንግ ጄሎች 1. Aveeno therapeutic shaving gel amzn.to/2MzDikG 2.Vanicream shaving gel amzn.to...
የፊታችን ቆዳ ቀዳዳ ለምን ይሰፋል? Why do we have large pores?
Переглядів 11 тис.3 роки тому
*Cleansers with salicylic acid *ሳሊሲሊክ አሲድ ያላቸው የፊት መታጠቢያዎች 1. The Inkeylist salicylic acid cleanser bit.ly/2OojuyL 2. Cerave renewing salicylic Acid cleanser bit.ly/2uB4g1Z *Salicylic acid serums *ሳሊሲሊክ አሲድ ሲረሞች 1.Paula’s choice 2%BHA bit.ly/2QGNBTu 2.The Ordinary 2% salicylic acid serum bit.ly/33Pb4YA The ordinary Mandelic acid myshlf.us/p-84932 *Cleanser without salicylic acid for dry , norma...
የጉልበት እና የክርን ጥቁረት/ knee and Elbow pigmentation
Переглядів 3,8 тис.3 роки тому
*ዩሪያ ያላቸው ክሬሞች እና ሎሽኖች *Products with urea for body 1. Excipal 20% urea cream amzn.to/2EezZId 2.Eucerin roughness relief spot amzn.to/2Hq4kWt 3.Eucerin roughness relief body lotion amzn.to/2Ec2AOS 4. Urea cream 30% amzn.to/2WbJYpa 5. La Roche Posay ISO-UREA MD Psoriasis amzn.to/2AXzdh8 6.Avene Akerat smoothing exfoliating cream rstyle.me/n/dez5ekci5hx 7. Eucerin Intensive 10% urea amzn.to/2DtxB...
ፊታችን ላይ ያለ ፀጉር ስናነሳ የምንሰራቸው ስህተቶች / mistakes when removing facial hair
Переглядів 10 тис.3 роки тому
ፊታችን ላይ ያለ ፀጉር ስናነሳ የምንሰራቸው ስህተቶች / mistakes when removing facial hair
የትኛዎቹን ዘይቶች ለፊታችን እንጠቀም? / Which oils to use for our face ?
Переглядів 11 тис.3 роки тому
የትኛዎቹን ዘይቶች ለፊታችን እንጠቀም? / Which oils to use for our face ?
ብላክሄድ ( ጥቁር ነጣጥብ) ካላችሁ ይሄን ተመልከቱ/ Blackheads / How to remove and prevent
Переглядів 13 тис.3 роки тому
*Salicylic acid serum ( for oily skin ) ለወዛ ፊት ሳሊሲሊክ አሲድ ሲረም 1. Paula’s choice 2% BHA bit.ly/2QGNBTu *Salicylic acid wash for oily skin ሳሊሲሊክ አሲድ መታጠቢያዎች 1. Zayzyt SA wash bit.ly/2QGKFGM 2.Inkey list SA wash bit.ly/2OojuyL 3.Cerave SA face cleanser amzn.to/2sHdp5E *Poly hydroxy acid serum for normal , combination, dry skin ፖሊሀይድሮክሲ አሲድ ለኖርማል ኮምቢኔሽን እና ደረቅ ፊት 1.Inkeylist PHA bit.ly/2yfYLrq 2.Neo...
አፍሪካን ብላክ ሶፕ ለፊታች ተስማሚ? / Is African Black Soap good for our skin?
Переглядів 21 тис.3 роки тому
አፍሪካን ብላክ ሶፕ ለፊታች ተስማሚ? / Is African Black Soap good for our skin?
የቫዝሊን አጠቃቀም ስህተቶች/ Mistake s when using Vaseline ( petroleum jelly)
Переглядів 230 тис.3 роки тому
የቫዝሊን አጠቃቀም ስህተቶች/ Mistake s when using Vaseline ( petroleum jelly)
ስለ ሎሪያል ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ
Переглядів 4,5 тис.3 роки тому
ስለ ሎሪያል ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ
ስለ ፌር ኤንድ ላቪላ ለጥያቄያችሁ መልስ / Fair & lovely review
Переглядів 19 тис.3 роки тому
ስለ ፌር ኤንድ ላቪላ ለጥያቄያችሁ መልስ / Fair & lovely review
በ 50 እና ከ50 እድሜ ክልል በላይ ለፊታችሁ ይሄን አድርጉ/ Skin care in your 50+
Переглядів 25 тис.3 роки тому
በ 50 እና ከ50 እድሜ ክልል በላይ ለፊታችሁ ይሄን አድርጉ/ Skin care in your 50
በ 40 ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ/ Skin care in your 40s
Переглядів 63 тис.3 роки тому
በ 40 ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ/ Skin care in your 40s
በ 30ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ /Skin care in your 30s
Переглядів 30 тис.3 роки тому
በ 30ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ /Skin care in your 30s
በ 20ዎቹ የእድሜ ክልል ለፊታችን ምን እንጠቀም? / Skin care in your 20s
Переглядів 6 тис.3 роки тому
በ 20ዎቹ የእድሜ ክልል ለፊታችን ምን እንጠቀም? / Skin care in your 20s
ስለ ኦሌ ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ/
Переглядів 45 тис.3 роки тому
ስለ ኦሌ ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ/
የአይን ስር ቅባቶች ለመስመር እና ጥቁረት/ Eye creams for fine lines & hyperpigmentation
Переглядів 20 тис.3 роки тому
የአይን ስር ቅባቶች ለመስመር እና ጥቁረት/ Eye creams for fine lines & hyperpigmentation
ጀርባችን ላይ የሚወጣ ብጉር ለማጥፋት ይሄን አድርጉ/ Back acne
Переглядів 8 тис.3 роки тому
ጀርባችን ላይ የሚወጣ ብጉር ለማጥፋት ይሄን አድርጉ/ Back acne
ቀላቅለን መጠቀም የሌለብን ሲረሞች ( ቅባትች)/ Don’t mix these skin care products
Переглядів 8 тис.3 роки тому
ቀላቅለን መጠቀም የሌለብን ሲረሞች ( ቅባትች)/ Don’t mix these skin care products
የአፍ ዙሪያ ጥቁረትን ለማጥፋት ቀላል ዘዴዎች/ How to fade darkness around the mouth
Переглядів 9 тис.3 роки тому
የአፍ ዙሪያ ጥቁረትን ለማጥፋት ቀላል ዘዴዎች/ How to fade darkness around the mouth
የብጉር ጠባሳን የሚያጠፉ ሲረሞች / Creams and serums that can fade acne scars
Переглядів 7 тис.3 роки тому
የብጉር ጠባሳን የሚያጠፉ ሲረሞች / Creams and serums that can fade acne scars
የተጎዳ ቆዳን የሚጠግኑ ቅባቶች/ Products that can repair damaged skin
Переглядів 28 тис.3 роки тому
የተጎዳ ቆዳን የሚጠግኑ ቅባቶች/ Products that can repair damaged skin
ከኦርድነሪ ብራንድ (The Ordinary ) ብንጠቀማቸው ጉዳት የማያደርሱብን ምርቶች/ Products to use from The Ordinary
Переглядів 40 тис.3 роки тому
ከኦርድነሪ ብራንድ (The Ordinary ) ብንጠቀማቸው ጉዳት የማያደርሱብን ምርቶች/ Products to use from The Ordinary
ከኦርድናሪ ብራንድ (The Ordinary)መጠቀም የሌለብን ምርቶች
Переглядів 10 тис.3 роки тому
ከኦርድናሪ ብራንድ (The Ordinary)መጠቀም የሌለብን ምርቶች
ለወዛም ፊት እና ለብጉር ችግር ምን እንጠቀም ? What to use for Oily and acne prone skin
Переглядів 44 тис.3 роки тому
ለወዛም ፊት እና ለብጉር ችግር ምን እንጠቀም ? What to use for Oily and acne prone skin
ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች / Which creams to use for melasema
Переглядів 67 тис.3 роки тому
ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች / Which creams to use for melasema

КОМЕНТАРІ

  • @Betty-mq9it
    @Betty-mq9it 4 дні тому

    የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @SeferAndu
    @SeferAndu 5 днів тому

    የወይራ ዘይት ጥቅሙን ንገሪን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NejatDeseta
    @NejatDeseta 9 днів тому

    እኔ ያለሁበት ቦታ ፀሀይ ያለበት ቦታ ነዉ ምኖረዉ ግን የአይኔ ጥቁረት በሶብኛል ምን ማረግ አለብኝ

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 11 днів тому

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ::

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu 12 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu 12 днів тому

    O⁰

  • @hawamuhemed5939
    @hawamuhemed5939 16 днів тому

    ለኔም አይስማማኝም ግን የኔ ፊት ከግዜ በሃላ ጥቁር ነጥብጣብ ወጣብኝ ደሞ አይለቅም ልክ እደማሪም ስማ እንደሚሉት አነት ሁኑ ቁጭ ቁጭ ነው የሚለው

  • @DaKiya-h6s
    @DaKiya-h6s 17 днів тому

    የኔ ልጅ 4ወሩ ነዉ በጣም ተቸግሬ ነበር ሃኪም ጋር ወስጄዉ ኤግዚማ መሆኑ ተነገረኝ በባለቤቴ ቤተሠብ ያለበት ሠዉ አለ እና አይጠፋም ማለት ነዉ

  • @eyulove4999
    @eyulove4999 17 днів тому

    Please ሰለ hormonal acne ምን ልጠቀም

  • @eyulove4999
    @eyulove4999 17 днів тому

    እናመሰግናለን እህት እኔ ፊቴ ከወዝ አልፎ በጣም ያልበኛንል ምንም ብቀባ ፊቴ ላይ አይቆይም

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaymekonen2702
    @tsehaymekonen2702 23 дні тому

    Tebarek yene konijo

  • @MelatGizaw-s8k
    @MelatGizaw-s8k 24 дні тому

    Wede yna ywtabce kwste nwe

  • @MillTeshome
    @MillTeshome 25 днів тому

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ በቺብሱ ምክንያት ነው ያመመኝ

  • @antenehterefe9711
    @antenehterefe9711 25 днів тому

    ለደረቅ ፊት ምን እንጠቀም እና ሴራቪ መጠቀም ጀምሬ ለደረቅ የተባለውን ነበር የገዛውት ግን ድርቀት አለው የመጀመሪያዬ ነውና ለዛይሆን ምን ትይኛለሽ

  • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ

    የኔዉድ እኔ ሁለት አመት አይኔ ከታች እያበጠ አስቸገረኝ ቡናና እጠቀማለሁ ኦንቅልፍ በደንብ አልተኛም በቃ አሁን እተዋለሁ ይጠፋልኝ ይሆንዴ በጣም አስጠላኝ ለራሴ ያይኔ እብጠት😢😢😢😢መሌ ካለሽ በፈጠረሽ😢😢😢

  • @GelayeDeressie
    @GelayeDeressie 27 днів тому

    ነጭ ካልሆነ በቀዩ ሰሊጥ ሁሙስ አይራምዴ

  • @BirkeKebede-x2x
    @BirkeKebede-x2x 28 днів тому

    tadiya lamin tiseriyalesh or lamin shibat yalew saw lay atimokirm

  • @abrham11winy74
    @abrham11winy74 28 днів тому

    ለመለጠ ወይም ለምሳሳ ፀጉር ሊያበቅል የምችል ነገር ካለ ብታካፊይ

  • @FrayTafesse
    @FrayTafesse 29 днів тому

    በሱፍ ዘይት መጠቀም አንችልም

  • @AdugaAyele
    @AdugaAyele Місяць тому

    Hi

  • @LetenseaTesfay
    @LetenseaTesfay Місяць тому

    Ehtie selam new ene fitey mayday aleki dom betamax Derek new aleki man ltekem ngereni ebaksh endatalfini

  • @Sandros-z1v
    @Sandros-z1v Місяць тому

    ባክሽ ለማድያት ምን ትመክሪኛለሽ

  • @gebrugebregziabier2318
    @gebrugebregziabier2318 Місяць тому

    You talk too much

  • @Frpmini
    @Frpmini Місяць тому

    ሃቂቃ እውነትሽን ነዉ ፕሮቲን ሚባል አይስማማኝም

  • @AlemneshKerga
    @AlemneshKerga Місяць тому

    በየሣምንት እንታጠበለነ እዲ ግልፀ አረጊልነ

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf Місяць тому

    እኔ ደሞ አይመችኝም አሪፍነው ብለዉኝ ስውስት ቀን ስጠቀመዉ ፊቴ ተበላሽ

  • @tutut7120
    @tutut7120 Місяць тому

    የኩልሸን ስም ንገሪኝ በናትሸ

  • @MedinaMohammed-t5s
    @MedinaMohammed-t5s Місяць тому

    እናመሰግናለን ውዴ እኔክሬሙን ገዝቸነበር በቃል ጀምረው ፈርቸውነበር

  • @AmeeraAlhammadi-us8kw
    @AmeeraAlhammadi-us8kw Місяць тому

    ለቁስል አደኛ ነው ዋውውው❤❤❤ቫዝሊን I love you

  • @KoraniC-z1r
    @KoraniC-z1r Місяць тому

    Thank you sis ጥሩ ምክር ነው

  • @MariyaYane
    @MariyaYane Місяць тому

    ኤሬ ሰለ ሸቤት ነገር ነዉ መሰለኝ የምታሰተምር ሰለዝይ ከምግብ ጋር ባናመሳስለዉ

  • @AbebeAlemu-s3c
    @AbebeAlemu-s3c Місяць тому

    Qarafa bini camirs

  • @HeldanaGirma-vt6mp
    @HeldanaGirma-vt6mp Місяць тому

    Ayishetim kaltatebin

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 Місяць тому

    What is the difference between Vaseline send a petroleum jelly which one you are recommend ???

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs Місяць тому

    ጠዋት ፋውንዴሽን የምንቀባው ሰን ስክሪን ከተቀባን በኋላ ነው?

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Місяць тому

    ወይኔ ቅዳሴው ስመስጥ ፈጣሪዬ ሆይ ላገራችን አብቃን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏አንቺም ተባረኪ ስላሰማሽን ❤🙏

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @AbeyoteTesema-o6g
    @AbeyoteTesema-o6g Місяць тому

    ፎሮፎርማጥፍያካወቅሽአረተቃልኩ

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi Місяць тому

    የሰጠሸን መረጃ ጥሩ ነወ እናመሰግናለን ለሚነቃቀል ፀጉር እስኪ መላ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    ብዙ ጊዜ ፅፌአለሁ ሜላት where are you now ?

  • @Ahmad-n3v
    @Ahmad-n3v Місяць тому

    አገልግሎቱያለቀበት ባልዚን ተቀብቸ ፊቴ ተጉረበረበብኚ እደሀሰሰያ ምንላረግበት

  • @MagartoLamesa
    @MagartoLamesa Місяць тому

    ❤❤❤

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому

    ሽበት አይጠፉም::በሰውነት ውስጥ በእድሜ እንዲሁም አንዳንዴ በልጅነት የፀጉርን ቀለም ወደ ነጭ የሚለውጠው ሆርሞን ካልተወገደ ወይንም ካልመከነ ::በምንሰማው ማጥፉትም ሆነ ማቆምም አይቻልም::

  • @genetmezgebo-e2m
    @genetmezgebo-e2m Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @Mary-l7m
    @Mary-l7m Місяць тому

    ቫዝሊንኮ በዓለም ዙሪያ የተመሰከረለት ቅባት ነው❤❤❤

  • @tsigeadmasu2011
    @tsigeadmasu2011 Місяць тому

    ሞሪንጋውን ከቀባን ከቆየን በኃላ እንታጠበዋለን ወይስ እዛው ቢቆይ ችግር የለውም እድሜ ይስጥልን

  • @sananachabe
    @sananachabe Місяць тому

    በየቀኑ,ብንጠቀመዉ,ደግሞ,ብንታጠበዉ,ችግር,አለዉ,