Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተጨማሪ መረጃዎች በነዚህ ሊክ ገብተዉ ያንብቡ # www.nhs.uk/start4life/pregnancy/week-by-week/1st-trimester/week-4/#:~:text=Early%20pregnancy%20symptoms%20(at%204%20weeks)&text=a%20missed%20period%20(often%20one,morning%20sickness%20in%20week%206)# www.plannedparenthood.org/learn/pregnancy/pregnancy-month-by-month# www.aboutkidshealth.ca/article?contentid=319&language=english# www.pampers.com/en-us/pregnancy/pregnancy-calendar/1-month-pregnant
እኔም አልሀምዱሊላ ከ5አመት ልፍት በሀላ የ6 ወር ነብሰጡር ሁኛለሁ ልጂ ለምትፈልጉ ሁላ አላህ ይወፍቃችሁ
እኔም 10አመት ቡሀላ ተስፋ ቆርጨ እያለቀስኩ ነበር ተመስገን ለናትና ልጅ
amin
አሚን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እንዲሠጠኝ 5 አመቴ አላህን እየለመንኩ
Tamisegan
Amiiiiiiiiiiiin yaa rabbii
እኔ አርግዛለሁ ጌታ የመስገን
🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሽ እህት እናመሰግናለን
የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽልኝ እንኳን አብሮ ደስ አለን ነፂዬ እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ የእኔ መልካም ❤❤❤
አሜን ኑሪልኝ አስዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰
ነፃዬ እንኳን ደስ አለሽ እስከመጨረሻዉ እመቤት አብራሽ ትሁን የኔ መልካም🥰🥰
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰
ነፂዬ እንኳን ደስ ከለሽ እመቤቴ ሁላችንንም በሰላም ትገላግለን
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja ኀኍኀ
እኳን ደስ ያለሽ ለሁላችንም ፈጣሪ ይስጠን❤🙏🙏🙏
Enkan des aleshi emebrhan titebikishi! Enam zari welija be selam gebichalew eyandandu vidiochishin aychalew ejig betam nw yetekemug fetari abzito yebarkishi🥰🙏😘
Betam amesegnalew anchim enikuan desalesh enate🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ምክርሽ እና አገላለፅሽ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰
የኔ ውድ በቅድሚያ እንኰን ደስ አለሽ ሲቀጥል ፈገግታሽ ደስ ሲል
ወልጄ ሁለት ወር ሆኖኛል በጣም አመሰግናለሁ እናቴ🥰🥰🥰
ይኸምልክት የሚታየዉ ወር ሳይሞላ ነዉ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ለኔም አላህ ይስጠኝ ያረብ
እህት ደስ ይላል ለኔም ፅሎት አድርግልኝ
እንካን ደስ ኣለሽ ነፂየይ
እስኪ መልሱልኝ በአስራ አራተኛው ቀን ይርገዛል ካለ መድኃኒት
እኮዋን ደስስስ አለሽ
ጨንቆኛል ገና ልጄ 2 አመቷ ነው ምን ይሻላል በህክምና ምክንያት መቆጣጠሪያውን አቋርጫ ነበር ሳላስበው ፔሬዴ ከቀረ ወር ከ15 ቀን ሆነው😢
ዉዴ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በዚህ ጊዜ ቼክ ብታረጊ ትክክለኛ ዉጤት ነዉ የምታገኚዉ ደግሞ አትጨነቂ ለባለቤትሽ በትክክለኛዉ መንገድ ሀሳብሽን አካፍይዉ የሁለት ዓመት ስለቆያችሁ እደፈራሽዉ ላይሆን ይችላል❤❤
@@ZibuerMahmedከባልሽ ከሆነ ለምን ታዋርጀዋለሽ 😢
አይዛሺአላህያሻውነው የሚሰጠው ለምነውእማያገኚስትይኖራሉ
@@ZibuerMahmedእባካችሁ አታስውርድ ደጋማችሁይህንአድልአታገኚትምይሆናል
@@ZibuerMahmedእረ ተይ ልጅ አትግደይ
እህቴ እባክሽ መልሽልኝ ፔሬደ ቀርትዋል እስከዛሬ ቀርቶብኝ አያቅም ነበር የርግዝና ማያ አንጥቸ እንዳቸ ቸክ አርጌ ነበር እና አንዱ ቀይ ደማቅ ነዉ አንዱ መስመር ደሞ ፈዛዛ ነዉ እባክሽ የርግዝና ምልክት ነዉ ወይ?
መልሽልኝ እህቴ ሶስት ወሬ ምን የርግዝና አይነት የለም ግን ፐሬደ ከሮመዳን በፊት ነዉ የመጣው
እንዴት ሆንሽ
ኡንከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ውዴ እንኳን ደስ አለሽ እባክሽን እቤት ውስጥ እርግዝና ማያውን ኬት ነው የማገኘው ስሙስ ምንድነው እንዴትስ ነው ማወቅ የሚቻለው መልሱን ተባበሪኝ
ፋርማሲ አለ. ቴስት ፕሬግናንት ይባላል
Congratulations ❤🤲👏🙏👏⛪egziabher yetmesgen yihun
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው የጠየኩሽን መልስ እየጠበኩ ነበር ግን አልመለሽልኝም
ምን ነበር እናቴ
እንኳን ደስ አለሽ
🥰🥰🥰🥰
ማሬ ፔሬዴ ከቀረ ከመጣ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ሀኪም ጋር ሄጄ እርግዝና አያሳይም እቤትም እደዛው ብዙ የርግዝና ምልክት አያለሁ ኪሎም ጨመርኩኝ ሀኪምዋ ስነግራት አንድ አንዴ ቶሎ ላያሳይ ይችላል አለችኝ ትንሽ ቆይተሽ ቼክ አርጊ አለችኝ የመጀመረያም ልጄ ስወልድ ከብዙ ቼካፕ በኋላነው እርግዝና እንዳለ ያሳየን ለምንድነው እና እንዴት ላርግ
እባክሽ እህትዬ መልሽልኝ ጨንቆኛል 😢እርጉዝ ነኝ ብየ ደስስስ ብሎኝ ነበር ግን ደም ሢፈሰኝ አዘንኩኝ እና ደግሞ ማየቻውን አስመጥቸ ለማየት የማልችበት ቦታ ነው ያልሁት እሚመጣልኝ የለም ወሬ እስኪደርስ ሁለተኛው ተጨንቂያለሁ እባክሽን እባክሽ በቅዱስ ገብርኤል ይሁንብሽ መልሽልኝ እህቴ
እናቴ ስከቆየሁ ይቅርታ ደም ከፈሰሽ ህክምና ብትሄጂ ነበር ጥሩ አሁን ላይ ከቆመ ግን የመጀመሪያ የእርግዝና ጊዚያት ላይ ያጋጥማል ካልቆመ ግን እባክሽ ታይ 🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaእሺ አመሰግናለሁ
በመጀመሪያ ከሞክሮሺ ስላካፈልን እናመሰግናለን የኔ ፔሬዲ መጥቶ ከሄዴ 28ቀን ሆነኝ ሆዴን ይቆረጠኛል ዲካም ሰሜት ይሰማኛል አረግዠይን ግራገብቶኛል
እና ዴግሞ ጡቴ አብጧል
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውድ እህቴ
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
አሚን
እንድ ጥያቄ አለኝ ግንኙነት ከአርግን ወዳ አንደይ የወር አበባ አይተን ይፈጣራል
የኔም ጥያቄ ነው እረ ውርይ😢😢😢😢
@@mekiryaahmed እግዚአብሔር ያውቃል በትግስት መጠበቅ ነው
@@ቅድስትነኝየማርያምልጅ እህቴ ምን ያክል ጊዜ ሆነሺ መድሀኒት ተጠቅሜለሁ በግንኙነት ወቅት ከቀረብኝ 1ወር ከ15.ቀን ሆነው አንዴ አይቻለሁ ፔሬድ እህህህ ጨነቀኝ ከሀገር ለስራ ከመጣሁ ገና 2ወሬ ነው
@user-b9he8cw6c እንዴት ሆንሽ የኔም ጥያቄ ነው አረገዝሽ
@@DhhvFjhfg-xu7mt ወላሂ ዛሬ አወኩኝ አኪም ቤት ሄጄ አልሀምዱሊላህ እርግዝና የለም እስካሁንም ፔሬዴም የለም
የእርግዝና ማወቂያው እቃ ምንድነው ስሙ
ጤና ይስጥልን ሲስቱ አንድጥያቄ ነበረ አንድ ሰው ውሃ መጠጣት ፈልጎ የሚጠጣበት እቃ በረኪና የሚል ወይምሌላሽታ ያለው ነገርላይ ውሃ ቀድተን በስህተት ብንጠጣው ፅንሱ ይጎዳል እና ቶሎ ማስታወክ የተበላ ምግብ እንዳለ ይወጣል ከምንወስደው ቫይታሚን ጭምር ይወጣል ወይስ መድሐኒቱ ብቻ ምንም አይሆንም በምናስታውክበት ሰአት እና ይሔንን መልሽልኝ ሲስተር
እኔ እምላችው ኮካ ወይም ፓናዶል ለውርጃ ያጋልጣል እንዴ??
የእርግዝና የመጀመሪያ ወራት ላይ ተጋላጭነታችንን ይጨምራል ስለዚህ ያለ ሀኪም ትዛዝ ማንኛዉም መድሃኒት አይመከርም ኮካም በብዛት መጠጣት የለበትም ካፌን ስላለዉ🥰
@@NetsaMereja እስፕራይትስ እሕቴ?
ehta párad kekerabgn 1ware hona domo bezu meleket yasayagnal gene chaki maragya ekw 1masemar meyasayagn ena ehta mendn nawe
ሰላም ማማየ ጥያቄ አለኝ የእርግዝና አቆጣጠር 1 ተብሎ የሚቆጠረው ለመጨረሻ ቀን ያየንበትን ነው ወይስ በቀጣይ ይመጣ የነበረበትን ቀን ነው 1 ብለን የምንቆጥር ለምሳሌ Feb 8 ፔረድ መጣ ከ feb 15 -18 Feb ከባለቤቴ ጋር አብረን ሰነበትን ከዛም ወደስራ ተመለስኩ ዛሬ Mar 18 ነው እስካሁን አልመጣም ከዚህ በፊት በየ 28 ቀን ነው የሚመጣው ምን አልባች እርግዝና ከተፈጠረ ከስንተኛው ቀን ነው 1 ብየ የምቆጥረው እባክሽ መልሽልኝ እህቴ
መጨረሻ የወር አበባ ካየሽበት የመጀመሪያ ቀን ጀምረሽ ቁጠሪ
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጥነሽ ምላሽ ስለሰጠሽኝ
እህት ባአላህ እዳታልፊኝ የወሪአበባ በጨረስኩ 4ቀን ከባሌጋሪ ግንኙነት አደረኩ መዳኔትም አልተጠቀምኩ እና እንም እሪግዝና ይፈጠራል መልሽልኝ
@@karemak-ot2mo ማማየ የወር አበባሽ በስንት ቀኑ ነው ሁሌ የሚመጣው የኔ በየ 28 ቀኑ ነው ያንችስ
@@YenurelJenah የኔውድ 22 25 እደፈለገነው
መመርመሪያው አንድ መስመር ከሆነስ የመሰመሩ ከለርስ ምን አይነት ነው
እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ❤❤❤
አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaእህቴ እንደ ሳይንሱ ነፍሰጡር ተሁኖ ፅበል መጠመቅና ርዥም የፔስታ መንገድ መጎዙ ችግር አለው ወይ ?? Pleas.
Congratulations
selam weda shintan chaki saderg ergzina endetefeter awekugn ena mecha hakim bat mehad endalebignna begla labratori madrg felekuna mejemeriya min min caki larg ebakishi
Thanks nesti ene melsh mar lenebestur yemekeral?
Yetena balemoyawoch edaskemetut Mereja Minim chigir yelewm neger gin metenu alemabzat beye kenu alememegeb ketitita esun bicha kememegeb yilik beshay metetat keleloch migboch gar andlay meblat tiru mehonun yimekralu 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja eshi betam amesgenanew selkenaw melsesh
@@NetsaMereja አንደኛው መስመር ደማቅ አንደኛው መስመር በጣም ደብዛዛ ከሆነስ ??
በድጋሚ ቀናት ጨምረሽ ቼክ ማድረግ አለብሽ በጣም ገና ሲሆን እርግዝናዉ መረገዙን የሚጠቁመዉ HCG hormone አነስተኛ ስለሚሆን አንዱ መስመር ሊደበበዝ ይችላል ስለዚህ ፔሬድ ከቀረ ከ10 ቀን በኃላ ቼክ ብናረግ ትክክለኛ ዉጤት እናገኛለን እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ
እኳን ደሥ አለሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
Ehity amesgnalhu gn eny 1wer 15 ken hungi menm yergezena semyt yelgim gn chiki sargi 1 mesmer new 2 gaw yelm
Ergzna altefterem yihonal wey demo hikimna edesh check adrgi 🥰🥰🥰
የወልድመቆጣባራድ ያዘገያል
አዎ ለሁሉም ሰዉ ባይሆንም ያዘገያል ያዛባል
የሚዛባብነውስ ምን ይሻለናል😢😢😊
Emebete enkan desssss alesh ❤
3ወር መርፌ ተወግቸ ነበር 3ወር ላይ ስገባ በጥቂቱ ደም ይፈሰኛል ልቤን ያጦለኛል እራሴን አልፎ አልፎ ያመኛል ምድነዉ በደንብ አብራሪልኝ ዶክተር
ሰላም እንዴት ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበረ🙏ፔሬድ ያየሁት ጥር 23ከስከ ጥር 26ነው ከዛ እስከ ሳምንት ባለቤቴ ጋር አብረን ነበርን ከዛ ለ አንድ ወር አልተገናኘንም አሁን ፔሬድ ካየሁኝ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ምንም አይነት የ እርግዝና ምልክት ደሞ የለኝም ምን ላርግ እባክሽ🙏🙏🙏 Please endayeshiw melshlign
ቼክ አደረግሽ ዉዴ ወይስ ፔሬድ መጣ?
@@NetsaMereja አዎ ቼክ አርጌ ነበር እርግዝና የለም ፔሬድም አልመጣም እህቴ
ስሚኝማ ውዴ ነሀሴ 18 አየሁ በ23 ጨረስኩ ከ 26 እስከመስከረም 5 ግንኙነት እናረግ ነበር ዛሬደግሞ መስከረም 14 አየሁ ግን የርግዝና ስሜቶች በሙሉ ይታዩብኝ በተለይ የፊኛ ህመሙ እና ድካሙ እባክሽ ንገሪኝ እርግዝና ለፈጠር ይችላል ውዴ እባክሽ
እንካን ደስ አለሽ ውዴ
ወልጃለሁ ዉዴ🥰🥰🥰😂🙏
አሰላሙ አለይኩም
Wed perd kehde be 7tgew ken genunet biderg ergzena yeftre weyas
Kemeta be14 tegnaw ken yihonal yregezal wude🥰
እርጎ ይከለከላል?
አይከለከልም ስኳር ብቻ አይኑረዉ🥰🥰
ስሚኝ እማ ማሬ እኔ ጥር 3 መጣኝ እና ጥር 6 ጨረስኩ ሰካ አብረን ከረምነ እና አሁን ዛሬ ጥር 29 ነዉ ግን ወገቤን ያመኛን እራሴንም መግብም ከሳምንት በላይ ሁኑኛን በጣም አስጠላኝ ጭረጭራየን በጣም ነዉ የሚበላይ እና ምን ይሁን አደራ መልሽልኝ ዝም እዳትይኝ 😢😢
እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ልክ ፔሬድ መቅረቱን ስታረጋግጪ ቼክ አድርጊ🥰🥰
ሰላም ሲስተር ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የኔ ፐሬድ የሚመጣው በ15 ቀን ነው እና ሁሌ የሚመጣው እና ኣሁን ወደ 23 ቀን ሁኖኛል ግን ደሞ በቤት ውስጥ ቸክ ማድረግያው ደሞ እንደሌለ ነው ግን ኣንዳንድ የተለየ ምልክቶች ግን ኣሉ
ትንሽ ቀናት ጨምረሽ ካልመጣ በድጋሚ ቼክ አድርጊዉ 🥰🥰ከሌለ ግን ፔሬድ ዘግይቶ ሊሆን ይችላል🥰
Emkan dis alish geta kanchi gar yewni enesi teglaglkugn beselam weldkugn
Enikuan desalesh wude enem amesegnalew 🥰
ሰላም እህቴ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ካገባሁኝ አመት ሁኖኛል መዳኒት ወስጀ አላውቅም በየ28 ቀን የወር አበባየ ይመጣነበር አሁን ቀረ ወር 5 ቀኔ ጨንቆኛል ፈርቻለሁኝ ለመውለድ አልችልም የነርቭ ተጠቂነኝ አርግዤነው ወይስ ምንድነው
ቼክ አታደርጊም የኔውድ
በአላህ እዳታልፍኝ እፔረድላይ ሁኘግኝኙነትአደረኩ ግንየ72 ሰአቱን ክንንወስጀነበር በ8ቀኔ ደምፈሰሰኝ አድቀንብቻ እናጨቆኛል እዳታልፍኝ 😢😢😢😢
መድሃኒቱ ይሄን ያመጣል ይስተካከላል በሰዓቱ እሰከወሰድሽዉ ምንም አይፈጠርም
ሙስሊም ከሆንሽ ፔሬድ ላይ ሆነሽ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድም ሃራም ነው ኢስቲግፋር አድርጊ ዪሄ ነው ሊያስጨንቅሽ ሚገባው
ሰላም
ትትናሽ የኔ ቆንጆ ስታስረጂ
🥰🥰🥰🙏
እድ ጥያቄ ነበርኝ የመጀመረያዬ ነው ግን ውሀ በዛ ብለለውኝ ሊሞት ይችላል ወይም የስነ አይምሮ በሽተኛ ይሆናል አሁኝ ትክክለው
መመርመሪያውን እኔ ስሞክረው አንዱ መስመር ፈዘዝ ያለነው ፔሬዴ ከቀረ ወርከ15ቀን ሆኖታል ድካምና ማቅለሽለሽም አለ እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን?
ይሆናል ህክምና ሄደሽ ተጨማሪ ምርመራ አድርጊ እርግጠኛ ለመሆን🥰🥰🥰
d.ry yemejemeriya were perede sikere new ye 1 were nebesture yemibalew
Dr aydelehum gin period kemeta ken jemiro kotresh ke 4 samint behuala 1 wer new yilalu yetena balemoyawoch
እረ ማርያምን እኔ የወር አበባየ ቀረቶል እና ከመሀፀኔ በጣም ያማኛል ይቁርጠኛል የወር አበባየ ሊመጣስል እንደማመኝ ነገረ ይሰማኛል
ቼክ አደረግሽ
የም አርግዠ ይሆን የወር አበባየ ቀ28 ቀኔ ነበር የሚመጣው ባሁኑግን አልመጣም እራሤን ስቸ ወድቄ ነበር የወር አበባየ በሚመጣ ስአት የሚሠማኝ ህመም በሙሉ ይሰማኛል
እህት መልሽልኝ ከባሌቢቲ ጋር ከተገናኘሁ 1ወር 15ቀን ሁነኝ ዛሬ አየሁት ግን አዱ ድምቅ ያለነው አድኛው ቦሪር ያለነው መልሱልኝ እምታውቁ
የኔም አንዱ ደማቅ ነዉ አንዱ ደብዘዝ ያለነዉ ግን እርግዝናን ነዉ የሚያሳየዉ አሉኝ
እርጉዝ ነሽ እህቴ Congragulation
@@milenaashifaa5268 አመስግናለሁ
እባክሽ እህቴ እኔ 6 ወር ሆኝ የ 7ወር ልጄን ካጣው 🥺 አሁን እርግዝና መሞከር ጀመርኩ እና ፔሬድ በየ 35 ቀን ነው የማየው እና አይዛባም ፔሬድ በመጣ በ7እና በ14ቀን ነው ግንኙነት ያረኩት አዳዲስ ነገሮችን ግንኙነት ባደረኩ በ ሳምንቱ ማየት ጀመርኩ 1 ምግብ ከበላሁ በዋላ የጨጓራ ስሜት ይመጣና የበላሁት ይወጣል መጠነኛ የሆድ ቁርጠት አለኝ ፊቴ በጣም ከለሩን ቀየረ ብጉር በብዛት ወጣብኝ በጣም ጨነቀኝ ስፖርት እሰራለሁ እና ምን አልባት አርግዤ ይሆን ብዬ ተጠራጠርኩ የጨጓራ ህመም መሰለኝ ምን ትመክሪኛለሽ አርግዤ ይሆን በምርመራ ለማወቅ ቢያንስ ሁለት ሳምንት መጠበቅ አለብኝ ነው ዝም ብዬ ስፖርቴን ልስራ ጠብቅሻለው ❤
ዉዴ ስለቆየሁ ይቅርታእንዴት ሆንሽ
enkun desi aleshi lenmi telot arglg
ዉዴ እንካን ደስአለሽ እኔ ቀን አስር ላይመጣ ደሚ ከዛ ጨረሺ ባተበኩ በስድስት ቀን ግንኚነት አደረኩ አዉን ደሚ ወር አለፈዉ እና አሁን እዴትነዉ የምቆጥረዉ ደም ያየሁበትን ቀን እቆጥራለሁ ወይስ ግንኙነት ካረኩበት ቀነዉ የምጀምረዉ
በህክምና ባለሞያዎች አቆጣጠር ከሆነ ከመጀመሪያዉ የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነዉ ተሚቆጠረዉ ከዛ ጀምረሸ ቁጠሪ ከዛ የራስሽን ቀን ያዢ 🥰
እሽ እህቴ አመሰግናለን
@@SaudiSaudi-id2by እህት እኔም እዳቺው ነኝ ግን እኔ ብዙ አመት መዳኒት ወስጃለሁ አንች አዲስ ነው ያገባሺው ወይስ?እስኪ መልሺልኝ
@@ኡምኢዘዲን ሰላምነዉ መዳኚት ተጠቅሚለሁ ሁለት አመት አዲስ አይደለሁም
@@SaudiSaudi-id2by ማሻአላህ እኔ ፍርቻለሁ ቶሎ የማርግዝ አልመስለኝም ያንኛው ልጄ 5አመቱ
የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ እኔ ሁለትወሬ ነው ከወለድኩ ግን ድጋሜ እርግዝና እንዳይፈጠር ፖስት ፒል ነው የምጠቀመው እባክሽ አማክሪኝ
በጣም አመሰግናለሁ እርግዝና እንዳይፈጠር ፖስት ፒል ተደጋጋሚ ከመጠቀም ይልቅ ሃኪምሽን አማክረሽ ለአጥቢ እናቶች የሚሰጠዉን የወሊድ መቆጣጠሪያ መጀመሩ ተመራጭ ነዉ ፖስት ፒል እኮ በአጋጣሚ ጥንቃቄ የጎደለዉ ግንኙነት ካደረግን ለድንገተኛ ጊዜ የሚወሰድ ነዉ በቋሚነት እንደ ወሊድ መቆጣጠሪያ መዉሰዱን የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም ስለዚህ እሱን አቁሚና ሌላ የወሊድ መቆጣጠሪያ ጀምሪ🥰🥰
@@NetsaMereja እሺ እናቴ
እንኳን ደስስስ ያለሽ እህቴ
የስስቶርመርፌበተወጋበስት፣ቀንነወየሚፈቀደው
ናፂ እኔም ጡቴን ይሳከኛል
enikuan dsealesh netsi melikamu hulu yigtemish😍
Amen🥰🥰
እንኳን ደስ ኣለሽ ውዴ ለኣጥቢ የሚሆን የወሊድ መቆጣጠርያ ስሪልን ?
በጣም አመሰግናለሁ እሺ🥰🥰🥰
እንኳን ደስ ይለሺ ናፂ ለእኔም እንዲሰጠኛ ድአ አድርጉልኛ
betam amesegnalew ehete eredteshignal
እረ ለትውካ መዳኒት ዪምታቁ ሳልሞት ድረሱልኝ ልቤ ልትወጣነው ገና ዪሁለትወርነኝ ሀኪቤትም ሄድኩኝ ከኒን ተሰጠሁ ሊተወኝ አልቻለም😢
የኔውድ መልሽልኝ ,የ3 ሳምንት እርጉዝ ነኝ እና ጀርባየ ተቃጠለ ልቤ ቆሰለ ምን ትይኛለሽ መተፈስ አልቻልኩም
ለበን ጠጭ ታምር ሁለየውም ብይ ውሀ ጠጭ
ሰለም እኔ ፒሬድ ሸራስኩት በ1ቀን ግንኙነት አደራኩ በዘግዜክኒኒ አልታጠቃምኩም
አመሰግነለሁኝ ነፂዬ አሁን ሆኖወል ወር 10 ቀን ቼክ አለደረኩም ሁለት ወር እስክ ሞለ ድረስ እርጊጠኛ ሊሁን ቢዬ ነው
እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ ኡኳን አብሮ ደስ አለን የወለሽ ይመስለኛል ልጅሽ ደነነው
Yene konjo lenem tseliyilgn bentish
እመቤት በልጅ ትባርክሽ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምድነው ቶሎ ወደ ጉዳይሽ የማትገቢው ?
ይቅርታ እኔ እኮ እናቶች በሚገባቸዉ መንገድ ላስረዳ ብዬ ነዉ ደግሞ መጀመሪያ ስለሆነ የግድ በዚህ መልክ አስረድቼ ማቅረብ ስለነበረብኝ ነዉ የረዘመዉ ❤❤❤
@@NetsaMerejaልክ ነሸ አንቺ በሚገባን መልኩ እያስረዳሽን ነው ተባረኪ❤
Prede yemtaw tikmt 28 nebr malktoch neberugn chek sareg 2 besmer watalgn andegnw tinsh fazez yale now irguz negn🥰🤔
Awo argzshal wude koytesh check stadergiw huletum mesmer key yihonal ketinsh ken behuala degmesh check adrgi hikimina hedesh maseratim tchyalesh 🥰🥰
Ameseginalo wude❤ wed hakime gar hije altrsound sitay 5 samnt ke 2 Kan nesh alugn🥰🥰🥰
መቆጣጠሪያ ካቆምኩዉርአልፎኛል ከዛ አሁነኛዉ ዉርላይ 21 ጨርሸ የዉርአበባ በቀጣይ 15 ዝብሎ ፅጌሬዳ የመሠለነገር ፈሠሠኝ እኔየጠበኩት የዉርአበባይቀራል ብየነበር ምናልባት የርግዝና ደምይሆን?
ሰለዘገየሁ ይቅርታ ስለወለድኩ መመለስ ስላልኩ ነዉ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ግን ደሙ የፈሰሰሽ ለአንድ ቀን ብቻ ከሆነ መጠኑ አነስተኛ ከሆነ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ቼክ አድርጊ 🥰
ነፂዬ ፔሬዴ በሄደ15ቀኔ መጣ ከባለቤቴጋር በስራ ምክንያት ብዙግዜ አንገናኝም መዳሀኒቱን የምጠቀም አብረንስንሆንነዉከዛስንለያይ አልጠቀምም ማርገዝ እችላለሁ
መልሽልኝ ❤❤❤
ማሽአላህእካንደሥያለሽ
እረ እኔ ደሞየሸት ምርመራ ሥመረመር አድ ራይት ነው ግን ሁለተኛ ወሬን ይዣለሁ ግን ግራ ገባኝ ደሞ ያበሣጨኛል ያመኛል እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል
ውዶቼ ኤኔም 4ኛ ልጄን አርግዣለሁ ግን በቀኝ በኩል ይጠዘጥዘኛል ውድቼ ምንድን ነው??
ቦታ እያሰፋ ነዉ ዉዴ እድገቱ እየጨመረ ስለሆነ ነዉ ከባሰብሽ ግን ህክምና ታይ🥰🥰
ጥያቄ ልጠይ ነበር ጠቆርያለ ፈሳሸ አለኝ ሁለት ወሬነው
ህክምና ሂጂ እናቴ🥰🥰
MN honsh benatsh ngerign😊
ታድለሽማሸአላህ ለኔሴአላህየ😢
አንድ ሴት እርግዝና ተፈጠረ የምትለው የወር አበባ መምጣት ካለበት ከስንት ቀን በኋላ ነው
የወር አበባ ቀርቶ ሳምንት በላይ ካለፈዉ ትክክለኛ ዉጤት ታገኛለች🥰
ማየቻው.ስንት ሰአት መቆየት አለበት.እሽቱ ውስጥ???
ሽንት ላይ አስገብተሽ በ30 ሰከንድ ማዉጣት ከዛ እስከ 5 ደቂቃ ዉጤቱን መጠበቅ ዋናዉ ሸወንቱ ወደ መመርመሪያዉ እርጥብ ብሎ መግባቱ ነዉ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ እህቴ አመሰግናለሁ።
Betam mmm amesgenlhu ehete
እርግዝናበመጀመሪያሣምንትአይታወቅም
ስሜቱን ልትመለክች ትችያለሽ ወይም የእርግዝና ምልክቶች ይኖራሉ ማርገዝሽቨለማረጋገጥ ግን ፔሬድ በቀረ በሳምንቱ ቼክ ብታረጊ ትክክለኛ ዉጤት ታያለሽ❤
@@NetsaMerejaእህቴ እኔ ከባሌ ከተገናኘሁ 1ወር ሆነኝ መድሀኒት የ24 ሰአት አና የ72 ሰአት ተጠቅሜ ነበር ፔሬዴ ከወሩ 2ቀን አሳልፎ መጣ ግንኙነት ባደረኩኝ በ17ኛ ቀኔ እና እስከዛሬ ለ5ቀን ነበር የሚፈሰኝ የአሁኑ ግን ለ3ቀን ብቻ ፈሶኝ በ4ኛ እና በ5ኛ ቀኔ በጣም ትንሽ ነጠብጣም ፈሰሰኝ ቆመ ጥሩ ስሜት እየተሠማኝ አይደለም ትካሻዬን ያመኛል ወገቤን ያመኛል ደረቴን ውጥር አድርጎ አሞኛል ሆዴን አልፎ አልፎ ይቆርጠኛል የቤት ውስጥ መመርመሪያውን ገዝቼ ሳየው አንድ መስመር ነው የማሳየው ግራ ገባኝ ኪሎ በጣም ቀነስኩ 40 ኪሎ ነኝ ጨነቀኝ በሰው ሀገር😢😢😢
✅✅❤❤❤❤
❤❤❤🌹
ሀኪም ሴክስ እንዳታደርጉ የሚሉትስ ነገር ለምን ይሆናል እህቴ
የተለየ የጤና ችግር ካለብሽ ሊሆን ይችላል እንጂ አይከለከልም ማድረግ ይችላል
ቤሬድ በቀር በስተኛው ቀን ነው የሚታዬው ቤሬዴ ሳምንት ይቀርዋል ያስመልሰኛል ይደክመኛል እንቅልፍ ችግር ወገቤን ህመም ማስመለስ ጨጓራ ማቃጠል ማቃር ሺታ ማስጠላት እና ሺንት ሺንት በየደቂቃው ይመጣኛል አትለፉኝ አርግዤ ይሆን
መቅረቱን ስታረጋግጭ ቼክ አድርጊ ዉዴ ትክክለኛ ዉጤት ታገኛለሽ
Enkoni desi alsh nesiya
ሠለም እህት እኔ የወር አበበዬ የዬሁት Nova28 አሁንDecember 28 አልመጠም በወር ወር ነው የምመጠው አይዘበም ህመም አለኝ የደሌ የጡት የወገብ ራስምታት ግን እፈልገለው ጉጉት አለኝ Nov28 መጠና Decm3ኛው ቀን ተጠብኩኝ ከ7ኛእስከ11 ከበሌ አብረን ነበርን እበክሽ መልሽልኝ ቼክ ለደርግ አይመችም እና አሁን አልመጠም ቢሆን ደስ ይለኛል እንሸአለሀ ይሁን
ሳይመጣ ወር ከ10 ቀን በላይ ከቆየ ተፈጥሯል ማለት ነዉ
ማማዬ በፈጠረሽ በውስጥ እፈልግሻለሁ አናግሪኝ እኔ መድሀኒት ተጠቅሜ አልወረደልኝም ገና 4ወሬ ነው ጁን 23ነው ያረገዝኩኝ በ2ወሬ መዳሀኒት ለውርጃ ተጠቅሜ አንዴ ደም ሀይለኛ ፈሶኛል ቀጥሎ አልፈሰሰኝም ደግሜ በ3ወሬ በፒሪግናት ቴስት ሳየሁ እዳረገዝኩ ያሳይ ነበር በጣም ችግር ላይ ስለሆኩ ማርገዝ አልፈለኩም ደግሜ መዳኒቱ ተጠቀምኩ ሁለተኛ ስጠቀም ግን ምንም የደም ፈሳሽ አላየሁም ግን ፔሬዴ አልመጣም ሆዴ ስቀመጥ ስተኛ ይቀሳቀሳል ወደ ሀኪም መሔድ አልችልም እዳልኩሽ የሚመች ቦታ አደለም ያለሁኝ አንዳዴ ቁርጠት ይሰማኛል
እንድ ይሄ እኮ እኔ እንዲ ነዉ ልልሽ የምችለዉ ጉዳይ አይደለም ምክንያቱም እኔ የጤና ባለሞያ አይደለሁም ቪዲዮዉን ካየሽዉ ይሄን ሁሌ ነዉ ምናገረዉ እና እናቴ ያለሽበት ሁኔታ የግድ ህክምና የሚያስፈልገዉ ስለሆነ ቶሎ ህክምና ሂጂ
እባክሽ እህቴ አታስወርጅ በገብርኤል
ተይ ውለጅው እግዚአብሔር ይረዳሻል አትስወርጅ እባክሽን እባክሽን እህቴ
ተጨማሪ መረጃዎች በነዚህ ሊክ ገብተዉ ያንብቡ # www.nhs.uk/start4life/pregnancy/week-by-week/1st-trimester/week-4/#:~:text=Early%20pregnancy%20symptoms%20(at%204%20weeks)&text=a%20missed%20period%20(often%20one,morning%20sickness%20in%20week%206)
# www.plannedparenthood.org/learn/pregnancy/pregnancy-month-by-month
# www.aboutkidshealth.ca/article?contentid=319&language=english
# www.pampers.com/en-us/pregnancy/pregnancy-calendar/1-month-pregnant
እኔም አልሀምዱሊላ ከ5አመት ልፍት በሀላ የ6 ወር ነብሰጡር ሁኛለሁ ልጂ ለምትፈልጉ ሁላ አላህ ይወፍቃችሁ
እኔም 10አመት ቡሀላ ተስፋ ቆርጨ እያለቀስኩ ነበር ተመስገን ለናትና ልጅ
amin
አሚን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እንዲሠጠኝ 5 አመቴ አላህን እየለመንኩ
Tamisegan
Amiiiiiiiiiiiin yaa rabbii
እኔ አርግዛለሁ ጌታ የመስገን
🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሽ እህት እናመሰግናለን
የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽልኝ
እንኳን አብሮ ደስ አለን ነፂዬ እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ የእኔ መልካም ❤❤❤
አሜን ኑሪልኝ አስዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰
ነፃዬ እንኳን ደስ አለሽ እስከመጨረሻዉ እመቤት አብራሽ ትሁን የኔ መልካም🥰🥰
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰
ነፂዬ እንኳን ደስ ከለሽ እመቤቴ ሁላችንንም በሰላም ትገላግለን
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja ኀኍኀ
እኳን ደስ ያለሽ ለሁላችንም ፈጣሪ ይስጠን❤🙏🙏🙏
Enkan des aleshi emebrhan titebikishi! Enam zari welija be selam gebichalew eyandandu vidiochishin aychalew ejig betam nw yetekemug fetari abzito yebarkishi🥰🙏😘
Betam amesegnalew anchim enikuan desalesh enate🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ምክርሽ እና አገላለፅሽ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰
የኔ ውድ በቅድሚያ እንኰን ደስ አለሽ ሲቀጥል ፈገግታሽ ደስ ሲል
ወልጄ ሁለት ወር ሆኖኛል በጣም አመሰግናለሁ እናቴ🥰🥰🥰
ይኸምልክት የሚታየዉ ወር ሳይሞላ ነዉ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ለኔም አላህ ይስጠኝ ያረብ
እህት ደስ ይላል ለኔም ፅሎት አድርግልኝ
🥰🥰🥰
እንካን ደስ ኣለሽ ነፂየይ
🥰🥰🥰
እስኪ መልሱልኝ በአስራ አራተኛው ቀን ይርገዛል ካለ መድኃኒት
እኮዋን ደስስስ አለሽ
🥰🥰🥰
ጨንቆኛል ገና ልጄ 2 አመቷ ነው ምን ይሻላል በህክምና ምክንያት መቆጣጠሪያውን አቋርጫ ነበር ሳላስበው ፔሬዴ ከቀረ ወር ከ15 ቀን ሆነው😢
ዉዴ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በዚህ ጊዜ ቼክ ብታረጊ ትክክለኛ ዉጤት ነዉ የምታገኚዉ ደግሞ አትጨነቂ ለባለቤትሽ በትክክለኛዉ መንገድ ሀሳብሽን አካፍይዉ የሁለት ዓመት ስለቆያችሁ እደፈራሽዉ ላይሆን ይችላል❤❤
@@ZibuerMahmedከባልሽ ከሆነ ለምን ታዋርጀዋለሽ 😢
አይዛሺአላህያሻውነው የሚሰጠው ለምነውእማያገኚስትይኖራሉ
@@ZibuerMahmedእባካችሁ አታስውርድ ደጋማችሁይህንአድልአታገኚትምይሆናል
@@ZibuerMahmedእረ ተይ ልጅ አትግደይ
እህቴ እባክሽ መልሽልኝ ፔሬደ ቀርትዋል እስከዛሬ ቀርቶብኝ አያቅም ነበር የርግዝና ማያ አንጥቸ እንዳቸ ቸክ አርጌ ነበር እና አንዱ ቀይ ደማቅ ነዉ አንዱ መስመር ደሞ ፈዛዛ ነዉ እባክሽ የርግዝና ምልክት ነዉ ወይ?
መልሽልኝ እህቴ ሶስት ወሬ ምን የርግዝና አይነት የለም ግን ፐሬደ ከሮመዳን በፊት ነዉ የመጣው
እንዴት ሆንሽ
ኡንከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ውዴ እንኳን ደስ አለሽ እባክሽን እቤት ውስጥ እርግዝና ማያውን ኬት ነው የማገኘው ስሙስ ምንድነው እንዴትስ ነው ማወቅ የሚቻለው መልሱን ተባበሪኝ
ፋርማሲ አለ. ቴስት ፕሬግናንት ይባላል
Congratulations ❤🤲👏🙏👏⛪egziabher yetmesgen yihun
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው የጠየኩሽን መልስ እየጠበኩ ነበር ግን አልመለሽልኝም
ምን ነበር እናቴ
እንኳን ደስ አለሽ
🥰🥰🥰🥰
ማሬ ፔሬዴ ከቀረ ከመጣ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ሀኪም ጋር ሄጄ እርግዝና አያሳይም እቤትም እደዛው ብዙ የርግዝና ምልክት አያለሁ ኪሎም ጨመርኩኝ ሀኪምዋ ስነግራት አንድ አንዴ ቶሎ ላያሳይ ይችላል አለችኝ ትንሽ ቆይተሽ ቼክ አርጊ አለችኝ የመጀመረያም ልጄ ስወልድ ከብዙ ቼካፕ በኋላነው እርግዝና እንዳለ ያሳየን ለምንድነው እና እንዴት ላርግ
እባክሽ እህትዬ መልሽልኝ ጨንቆኛል 😢እርጉዝ ነኝ ብየ ደስስስ ብሎኝ ነበር ግን ደም ሢፈሰኝ አዘንኩኝ እና ደግሞ ማየቻውን አስመጥቸ ለማየት የማልችበት ቦታ ነው ያልሁት እሚመጣልኝ የለም ወሬ እስኪደርስ ሁለተኛው ተጨንቂያለሁ እባክሽን እባክሽ በቅዱስ ገብርኤል ይሁንብሽ መልሽልኝ እህቴ
እናቴ ስከቆየሁ ይቅርታ ደም ከፈሰሽ ህክምና ብትሄጂ ነበር ጥሩ አሁን ላይ ከቆመ ግን የመጀመሪያ የእርግዝና ጊዚያት ላይ ያጋጥማል ካልቆመ ግን እባክሽ ታይ 🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaእሺ አመሰግናለሁ
በመጀመሪያ ከሞክሮሺ ስላካፈልን እናመሰግናለን የኔ ፔሬዲ መጥቶ ከሄዴ 28ቀን ሆነኝ ሆዴን ይቆረጠኛል ዲካም ሰሜት ይሰማኛል አረግዠይን ግራገብቶኛል
እና ዴግሞ ጡቴ አብጧል
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውድ እህቴ
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
አሚን
🥰🥰🥰
እንድ ጥያቄ አለኝ ግንኙነት ከአርግን ወዳ አንደይ የወር አበባ አይተን ይፈጣራል
የኔም ጥያቄ ነው እረ ውርይ😢😢😢😢
@@mekiryaahmed እግዚአብሔር ያውቃል በትግስት መጠበቅ ነው
@@ቅድስትነኝየማርያምልጅ እህቴ ምን ያክል ጊዜ ሆነሺ መድሀኒት ተጠቅሜለሁ በግንኙነት ወቅት ከቀረብኝ 1ወር ከ15.ቀን ሆነው አንዴ አይቻለሁ ፔሬድ እህህህ ጨነቀኝ ከሀገር ለስራ ከመጣሁ ገና 2ወሬ ነው
@user-b9he8cw6c እንዴት ሆንሽ የኔም ጥያቄ ነው አረገዝሽ
@@DhhvFjhfg-xu7mt ወላሂ ዛሬ አወኩኝ አኪም ቤት ሄጄ አልሀምዱሊላህ እርግዝና የለም እስካሁንም ፔሬዴም የለም
የእርግዝና ማወቂያው እቃ ምንድነው ስሙ
ጤና ይስጥልን ሲስቱ አንድጥያቄ ነበረ አንድ ሰው ውሃ መጠጣት ፈልጎ የሚጠጣበት እቃ በረኪና የሚል ወይምሌላሽታ ያለው ነገርላይ ውሃ ቀድተን በስህተት ብንጠጣው ፅንሱ ይጎዳል እና ቶሎ ማስታወክ የተበላ ምግብ እንዳለ ይወጣል ከምንወስደው ቫይታሚን ጭምር ይወጣል ወይስ መድሐኒቱ ብቻ ምንም አይሆንም በምናስታውክበት ሰአት እና ይሔንን መልሽልኝ ሲስተር
እኔ እምላችው ኮካ ወይም ፓናዶል ለውርጃ ያጋልጣል እንዴ??
የእርግዝና የመጀመሪያ ወራት ላይ ተጋላጭነታችንን ይጨምራል ስለዚህ ያለ ሀኪም ትዛዝ ማንኛዉም መድሃኒት አይመከርም ኮካም በብዛት መጠጣት የለበትም ካፌን ስላለዉ🥰
@@NetsaMereja እስፕራይትስ እሕቴ?
ehta párad kekerabgn 1ware hona domo bezu meleket yasayagnal gene chaki maragya ekw 1masemar meyasayagn ena ehta mendn nawe
ሰላም ማማየ ጥያቄ አለኝ የእርግዝና አቆጣጠር 1 ተብሎ የሚቆጠረው ለመጨረሻ ቀን ያየንበትን ነው ወይስ በቀጣይ ይመጣ የነበረበትን ቀን ነው 1 ብለን የምንቆጥር ለምሳሌ Feb 8 ፔረድ መጣ ከ feb 15 -18 Feb ከባለቤቴ ጋር አብረን ሰነበትን ከዛም ወደስራ ተመለስኩ ዛሬ Mar 18 ነው እስካሁን አልመጣም ከዚህ በፊት በየ 28 ቀን ነው የሚመጣው ምን አልባች እርግዝና ከተፈጠረ ከስንተኛው ቀን ነው 1 ብየ የምቆጥረው እባክሽ መልሽልኝ እህቴ
መጨረሻ የወር አበባ ካየሽበት የመጀመሪያ ቀን ጀምረሽ ቁጠሪ
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጥነሽ ምላሽ ስለሰጠሽኝ
እህት ባአላህ እዳታልፊኝ የወሪአበባ በጨረስኩ 4ቀን ከባሌጋሪ ግንኙነት አደረኩ መዳኔትም አልተጠቀምኩ እና እንም እሪግዝና ይፈጠራል መልሽልኝ
@@karemak-ot2mo ማማየ የወር አበባሽ በስንት ቀኑ ነው ሁሌ የሚመጣው የኔ በየ 28 ቀኑ ነው ያንችስ
@@YenurelJenah የኔውድ 22 25 እደፈለገነው
መመርመሪያው አንድ መስመር ከሆነስ የመሰመሩ ከለርስ ምን አይነት ነው
እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ❤❤❤
አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaእህቴ እንደ ሳይንሱ ነፍሰጡር ተሁኖ ፅበል መጠመቅና ርዥም የፔስታ መንገድ መጎዙ ችግር አለው ወይ ?? Pleas.
Congratulations
🥰🥰🥰
selam weda shintan chaki saderg ergzina endetefeter awekugn ena mecha hakim bat mehad endalebignna begla labratori madrg felekuna mejemeriya min min caki larg ebakishi
Thanks nesti ene melsh mar lenebestur yemekeral?
Yetena balemoyawoch edaskemetut Mereja Minim chigir yelewm neger gin metenu alemabzat beye kenu alememegeb ketitita esun bicha kememegeb yilik beshay metetat keleloch migboch gar andlay meblat tiru mehonun yimekralu 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja eshi betam amesgenanew selkenaw melsesh
@@NetsaMereja አንደኛው መስመር ደማቅ አንደኛው መስመር በጣም ደብዛዛ ከሆነስ ??
በድጋሚ ቀናት ጨምረሽ ቼክ ማድረግ አለብሽ በጣም ገና ሲሆን እርግዝናዉ መረገዙን የሚጠቁመዉ HCG hormone አነስተኛ ስለሚሆን አንዱ መስመር ሊደበበዝ ይችላል ስለዚህ ፔሬድ ከቀረ ከ10 ቀን በኃላ ቼክ ብናረግ ትክክለኛ ዉጤት እናገኛለን እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ
እኳን ደሥ አለሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
Ehity amesgnalhu gn eny 1wer 15 ken hungi menm yergezena semyt yelgim gn chiki sargi 1 mesmer new 2 gaw yelm
Ergzna altefterem yihonal wey demo hikimna edesh check adrgi 🥰🥰🥰
የወልድመቆጣባራድ ያዘገያል
አዎ ለሁሉም ሰዉ ባይሆንም ያዘገያል ያዛባል
የሚዛባብነውስ ምን ይሻለናል😢😢😊
Emebete enkan desssss alesh ❤
3ወር መርፌ ተወግቸ ነበር 3ወር ላይ ስገባ በጥቂቱ ደም ይፈሰኛል ልቤን ያጦለኛል እራሴን አልፎ አልፎ ያመኛል ምድነዉ በደንብ አብራሪልኝ ዶክተር
ሰላም እንዴት ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበረ🙏
ፔሬድ ያየሁት ጥር 23ከስከ ጥር 26ነው ከዛ እስከ ሳምንት ባለቤቴ ጋር አብረን ነበርን ከዛ ለ አንድ ወር አልተገናኘንም አሁን ፔሬድ ካየሁኝ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ምንም አይነት የ እርግዝና ምልክት ደሞ የለኝም ምን ላርግ እባክሽ🙏🙏🙏 Please endayeshiw melshlign