Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤
🎉እናመሰግናለን አላህ እውቀት ይጨምርልሽ እህት
የኔ ውድ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል 7ወሬ ያዝኩ ግን እንብርቴ አካባቢ ህመም አለኝ የመጀመረሬያ ነው ያማል ?ህክምና ሲሄድ ያለ ነው አሉኝ አቀማመጥ ካልተመቸኝ ስተኛ ህመም ይሰማኛል ?
ሰላም በድ ወር እርግዝና ጡት ያማል እባክሽ መልሽልኝ ከስድስወርበፊት ጡቴላይ እጢነበረኝከዛ ሰርጀሪ ተደርጎ ዉቶ ነበር🥺
Ginebot 8 pareda meta ahun Sint wer nw
41 እና 42 ሳምንት የሚመጣው እንዴት ቢቆጠር ነው? ስንት ወርስ ነው ይባላል?
ዘጠኝ ወር ከ17 ቀን 41 ሳምንት 42 ሳምንት ደግሞ ዘጠኝ ወር ከ24 ቀን ይሆናል ስለዚህ አስር ወር ዉስጥ ይሆናል እርግዝናዉ😘😘😘😘
@NetsaMereja ዶክተርየ በጣም አመሰግናለሁ። ነገር ግን አንድ የመጨረሻ ጥያቄ ነበረኝ እሱም የመጨረሻ የወር አበባ ያየሁት የካቲት 18ቀን 2016ዓም ነው እስከአሁን ምንም የምጥ ምልክት የለኝም ሀኪሞቹም ምጥሽ ሲመጣ ነይ ነው ያሉኝ ፅንሱ ላይ ችግር ይፈጥር ይሆን እባክሽ ዶክተር ፈጣን መልስሽን አድርሽኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው።
እህቴ በፈጣሪ ሠልሽልኝ ልጂ ሥታሥኘጥፍ የወርአበባ ሣታይ አረገዘጂ ልጂ ያሥነጠፈቺው መጋቢት6 ነው አሁን የሥንት ሣምንት ናት
Na ena wore abbye anda 4/3/8 yezbrrkale kazane hakeme bet hega madint satun batkikele worune tabeko inde mata aune alematnime tins yezo inda yhone farau😢😢😢😢
እንዴት ነሽ የኔ ዉድ ልጄ በ24 ስምንተኛ ወሩን ይዟል እና ምን ምን ምግብም ሆነ ፍራፍሬ መመገብ እንዳለብኝ ብትነግሪኝ ካላስቸገርኩሽ ስለጨነቀኝ ነዉ አትለፊኝ አመሰግናለሁ
ነፂ ፅፌልሺ አልመለሺም😢ሰኔ1ነው የመጨርሻየወርአባየን ያየሁትአሁንስትወሬነው መውለጃ መጠበቂያየስ ስላልገባኝነው።
6
22 ሳምንት ከ1 ቀን ወይም ስድስት ወር ዉስጥ ነሽ ዉዴ😘😘😘😘
❤❤❤❤❤
🎉እናመሰግናለን አላህ እውቀት ይጨምርልሽ እህት
የኔ ውድ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል 7ወሬ ያዝኩ ግን እንብርቴ አካባቢ ህመም አለኝ የመጀመረሬያ ነው ያማል ?ህክምና ሲሄድ ያለ ነው አሉኝ
አቀማመጥ ካልተመቸኝ ስተኛ ህመም ይሰማኛል ?
ሰላም በድ ወር እርግዝና ጡት ያማል እባክሽ መልሽልኝ ከስድስ
ወርበፊት ጡቴላይ እጢነበረኝ
ከዛ ሰርጀሪ ተደርጎ ዉቶ ነበር🥺