Wed dr netsi lebetish adis neny ebakesh kayeshiw meleshilny chenkony new ???? perede ke mexaa wer alefeny ena degmoo erase metatt endihum ye atenefafese chiger getemonyal min lihon yichalal
Selam enat ene doctor aydelehum Eshi neger gin period saymeta wer kalefew ergzna teftro lihon ychilali erasmitatu lemetenfes mechegeerum ke ergzna ga yeteyayaze milkit lihon silemichil check adrgi
selam dr ene kezi befit be blood test saderg positive new tebye be 13 kenu weredebgn ahun demo period memcha kenu kalefe 20 kene new .akleshlesh,ras mtat ena,dkam,shta ...ysemagnal erguz negn
Yene enate enem 3 samente new bete wesete bemetayewem meremera cheke aderege eregezna endale aweke neber gen ketelante jemero deme fesete alew shenten seshena sehena yewetale eyetebetatese yehes mendenew
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ነፃዬ እናቶችን ከነዚህ ከመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ጀምሮ ለማገዝ ይጠቅማቸዋል ከልብ እናመሰግናለን
እርጉዝነኝ አይደለሁም በሚል ሀሳብ ልጨልል እኮ ነው ጎበዝ 😊
እና ምን ሆሺ
@እሙካሊድ ገና አላወኩትም ማማዬ ብሆን ደስ ይለኛል 😊🙏
የእኔ ውዴ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው ለእናቶች 😍😍
የሚገርም ትምህርት ነው ዶክተር ❤❤❤❤❤
ነፂ ውዴ ለእናቶች የሚጠቅም በአጠቃላይ ለእህቶች ጠቃሚ መልህክት ነው ውዴ እናመሰግናለን😘🙏
ነፃዬ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እንዲገባን አርገሽ ስላስማርሽን እናመሰግናለን የኔ ቅመም
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማርያም በርቺ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ክትትል መጀመር ያለበት በስንት ወር ነው
ጎበዝ ጀግና ተባረኪ
በቃሚ መልህክት ነው ውዴ በሚገባን መልኩ ስላስረዳሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ😘😘🙏
ዶክተር በጣም እመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ግዜ ፕረድ መጥቶ 5_7ሳምንት ከቆየ በሂላ ይመጣል ለምንድን ነው ሶተላይ የሚባለው እንደት ነው
የእኔ ቅን በሚገባ መልኩ ስለ አስረዳሽን እናመሰግናለን ውዴ ❤❤❤🙏
የእኔ ቅን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ውዴ ለእናቶች ለእህቶች የሚጠቅም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤👍
ጎበዝ በርች ❤
እንዳታልፊኝ ዶክተርየ🙏 ዛሬ የ እርግዝና 3 ሳምንቴ ነበር ዛሬ ደም ኣየሁ የሆነች ሳምባ የምትመስል ትንሽየ ነገር ወጣች እና በጣም ጨንቆኛል እባክሽን መልሽልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
የደም መፍሰስ መጠኑ ትንሽ የሆነ በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ወራት ሊያጋጥም ይችላል ነገር ግን ህክምና ቼክ ማድረጉ የተሻለ ነዉ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja ቼክ ኣድርጌ ነበር እና ኣልትራሳውንድ ላይ ምንም የሚታይ ነገር ኣልነበረም ሽንት ምርመራ ላይ ፖዘቲቭ ነው ኣሉኝ
አልትራሳዉንድ ስምንተኛ ሳምንት ጀምሮ ብትታይ ጥሩ ነዉ ልብ ምቱንም በትክክል መስማት ትችያለሽ እናቴ ቀጣይ ቀጠሮ ለሰጡሽ ተከታተይ🥰🥰ደግሚ እኔ ዶክተር አይደለሁም ዉዴ ከልምዴ ነዉ ምነግርሽ መረጃም ማጋራችሁ ለእናቶች ከጠቀመ ብዬ ነዉ🥰
@@NetsaMereja 🥰💞💞
በጣም አመሰግናለሁ
አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን
የሁለት ወር እረጉዝ ነኚ ግን ከኒ ና ልጠቀምነበር አደጋ አለው መዉለድ አልፈለግም
ፐሬደሊመጣሣምትቀርቶኛል
ቀንእሥከሚደርስድረስእደትአረደቸኮልኩኝ
ልክ ፔሬድ ሲቀር ቼክ አድርጊ
Tabareki ❤
እህቴ መልሺልኝ ካየሺው እኔ የሁለት ወር ልጂ አለኝ ፔረደን ጨረስኩ ብየ ከባሌጋ አንድ ቀን ተገናኘሁ ግን በተገናኘሁ በስድስት ቀኑ መልሶ ፔረዴ መጣ ግን ሁለት ቀን ብቻነው በደብ ፈስኛል አሁላይግንሆንይቆርጠኛል ልቤን ያመኛል ምራቄ ሙልት ይላል በቶለ ከበርቴ በታች ይወጋኛል ገና ሶስት ሳምንቴ እስካሁን አልመጣም ለማጠባውስ ችግር ያመጣየሆንደ ጨቆኛል
Thank you
ነፂ ውዴ በጣም የሚጠቅመን ትምህርት ነው ውዴ ላይክ ሼር👌❤🙏
Eshi
እንዴትነሽ ነፂ እኔ አንድ ጥያቄ ነበር በለፈው ወር ፔሬዴ 3 መጣ በአራት ቀን ጫራስኩ ከዛ ታጥቤ ግንኙነት አደራኩ ወር ሙሉ የእርግዝና ስሜት አለኝ ጡቴን ያማኛል ወገቤን የምግብ ያስጣለኛል ከዘ ደሞ 48ሰሀት ደም ፈሰሳኝ ከዘ አቆማ እርግዝርና ሊሆን ይችላል
እናት ምልክቶቹ ከእርግዝና ምልክቶች ጋር ተመሳሳይነት ስላላቸዉ ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ቼክ አርጊ
ነፂየ እኔ ፐሬዴ በ28 ነው ሚመጣኝ ከዛ በ12 ቀኔ ግንኙነት አረግኩ ምንም መካለክያ አልተጠቀምኩሙ አሁንደሞ ፐሬዴ ከቀረ 13 ቀኑ ሞላ ሁሉም የእርግዝና ምልክቶች ደሞ ይሶሙኛል ተሎ ተሎ ሽንትቤት መሄድ የሆድ ቁርጠት በማህፀን ደሞ የሆነ ብጫ መሳይ ይፈሰኛል ከዛ ከሳምንት በፊት በቤት ቸክ አርጌ ሁለት መስመር አገኘሁ ግን አንዱዋ ደማቅ ሌለኛዋ ደሞ ብዙ ደማቅ አደለችም እና ፓዘቱቭ ነው ወይስ ነገቱቭ🙏🙏🙏
ትንሽ ቆይተሽ ደግመሽ ቼክ አድርጊዉ ሁለቱም መስመር ይደምቃል ቶሎ ስላየሽዉ ነዉ አሁን🥰🥰🥰
Posetive new Ehitie
ነፂየ በማሪያም ላስቸግርሽ መልስ እፈልጋለሁ አምስት ወር ሙሉ ማርገዝ አልቻልኩም ምን ይሆን ምን ላድርግ
እናቴ ዶክተር ጋር ቀርበሽ አማክሪ በተረፈ ለማርገዝ እንዲረዳሽ ፎሊክ አሲድ መዉሰድ ጀምሪ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተመገቢ ጭንቀት ካለ አስወግጂ የወርአበባ መዛባት ካለሽ መስተካከል ይኖርበታል እረፍት ማድፈግ የስራ ጫና መቀነስ መልካም እንደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ ካልሆነ ደግሞ ማህፀን አከባቢ የተለየ ችግር ይኑር አይኑር የሚለዉን ለማረጋገጥ ህክምና ቀርቦ ሁሉን ነገር ቼክ ማድረግ መልካም ነዉ የወሊድ መቆጣጠሪያ እረጅም ጊዜ ከተጠቀምሽ ደግሞ የሰዉነትሽ ሆርሞን እስኪስተካከል ጠብቂ ለሁሉም ግን ሃኪም አማክሪ እናቴ እመቤቴ ማሪያም ደግሞ የልብሽ እንድትፈፅምልሽ ምኞቴ ነዉ ፀልይ🥰🥰🥰
ጥሩ ምክር ነው
ato zeleke yatefahut kale marem yichilalu yemiyawkutn yasawku beteley doctor kehonu magez yichilalu
Wed dr netsi lebetish adis neny ebakesh kayeshiw meleshilny chenkony new ????
perede ke mexaa wer alefeny ena degmoo erase metatt
endihum ye atenefafese chiger getemonyal min lihon yichalal
Selam enat ene doctor aydelehum Eshi neger gin period saymeta wer kalefew ergzna teftro lihon ychilali erasmitatu lemetenfes mechegeerum ke ergzna ga yeteyayaze milkit lihon silemichil check adrgi
selam dr ene kezi befit be blood test saderg positive new tebye be 13 kenu weredebgn ahun demo period memcha kenu kalefe 20 kene new .akleshlesh,ras mtat ena,dkam,shta ...ysemagnal erguz negn
ወዴ መልሺልኝ ቢሬዴን ጨርሺ ነበር የተገናኝሁት ከዛ ከስራየ ስመለስ ከኒናውን ሳቆም መጣ ቢሬዴ አሁን ወሬ አለፈ አልመጣም ጄርባየን ያመኛል ይወጋጋኛል ግን የለም አልመጣ አርግዥነው ምድነው
ይመጣል ጠብቂ ዘግይቶ ይሆናል ፔሬድ ከመጣ በኋላ በድጋሚ ካልተገናኘሽ እርግዝና አይሆንም🥰🥰🥰
ሰላም ላአንች ይሁን እህቴ አንድ ጥያቄ አለኝ እህቴ ፕሬድ በሁንኩ 3 ሳምንቴ መጣ ምንም የወሊድ መከላከያ አልወስድም እና ይህ የእርግዝና ምልክት ነዉ ?ካሁን በፊት እንደዚህ ተከስቶብኝ አያዉቅም ነበር እና መልስ እጠብቃለሁ
Enamesegnalen betam tru merja new
🥰🥰🙏🙏
እህቴ እረጎዝ ሴት የጠጉር ባይታሚን ብወስድ ምን ያደረጋል ቸግር ያመጣል
የእኔ ውዴ በጣም እናመሰግናለን ውዴ😍🙏
Gn ene 3 samnt. Moltognal.gn dem.alfesesegnm
ግድ አይደልም እኮ መፍሰሱ እናቴ አለመፍሰሱ እኮ ጥሩ ነዉ
ሰላም እህቶ እንየ የወር አበባይ ከየሁት10ቀንይ ግንኝነት አረግሁት ከዛ በርየደይ ብይበት ቀንይ መልሶ መጣ ግን የሩግዝ ስሚት ይሰማኚል ጥታ ሆዴይን እድውም ወጋበይ ያመኛል እደትነዉ ነገሩ ቤራዳ ግን ሆላይ እደምፈሰኝ ፎሰኛል መልስልኝ እህቶ
ነፃ ውዴ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ለእናቶች የሚጠቅም መምህር ነው ውዴ😍😍
Yna. Eht. True. Temhrt. New. Berch
ነፃነት በጣምአሪፍነዉ ግንሳምንቶቹ እንዴትነዉሚቆጠሩት አምስትሳምንት አንድወርነዉብለሽነበር
የአንድ ወር እርግዝና መድሃኒት ተጠቅሞ ለማስወረድ ከፈለጉ እንዴት ይሆናል ምን ይመስላል
ጀዛኪላሂኸይረንእህት
ግንእኔፕሬድበጨረስኩበትቀንጀምሬ15ቀንድረሥከባሌጋርነበርኩኝ
አሁንፕሬድከጨረስኩ18ቀንሆነኝግንአረገዝኩአላረገዝኩበጭቀትልሞትነዉ
ልክ ፔሬድ ሲቀር ቼክ አድርጊ
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ፔሬዴ ከቀር 5ሳምንት ሆነው ሄዴን በጣም ይቆርጠኛል ግን ሆዴ ምንም አልጨመርም እርግዝና ይሆን?
ምን ሆነ ታዳ
እህቴ መልሽልኝ እባክሽ እኔ ድግል ነበርኩና በሰአቱ ደግሞ ፔሬድ ነዉ የነበርኩትና አርግዤ እዳይሆን ብየነበር ከዛ በወሩ በማያዉ ሳየዉ የለም እና የማርገዝ እድል የለኝም ማለትነዉ😢😢
ፔሬድ ከመጣ አልተፈጠረም ማለት ነዉ🥰
@@NetsaMereja ኧረ መልሽልኝ ከወገቤ በታች በጣምነዉ የሚበላኝ ግን ፔሬዴ ከቀረ ሳምንት እየሆነዉነዉ መልሼልኝ ማማየ😥
Emmmm❤ 1 teyake alien Lee 2 sament woyem demo yee deme mefeses ketaye bohala genenenet bader cheger alew ebaksh mele????
ህክምና ለምን ይፈስሽ እንደነበር ካሳወቁሽ እና ደህና ከሆንሽ አድርጊ ብዙ ጊዜ ግን በእርግዝና ወቅት የደም መፍሰስ የሚያጋጥማቸዉ እናቶች ባያደርጉ ይመከራል🥰🥰
አህለነሰ እህቴ እሲመልሽልኝ እኔበ 22ቀኔነበር ፔረዴ የሚመጣው አሁን ግን ከወር አለፈኝ በዛላይ ያቅለሼልሸኛል አለረወኩትም መልሽ
ቼክ አድርጊ ዉዴ ወይ እርግዝና ይሆናል ወይ ደግሞ ፔሬድ ዘይግቶብሽ🥰
ሰላም እህቴ በምን ላገኝሽ እችላለው
እደዘጋዳ አይነት ደም ወይም ቡናማ በጣም ያልደመቀ ደመሰ የዉ ድፈረስ ደም በይዉ እና ሶስ ቀንም ሆነ አራት ቀን ቢወረድ እረግዝና አለ ማለት ይቻላል
በብዛት የደም መፍሰስ ካለ እርግዝና ተፈጥሮ ቢሆን እንኳ ሌላ ችግር ሊሆን ስለሚችል ቶሎ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል ያንቺ ግን እርግዝና መፈጠሩን እራሱ ስላላወቅን ግራ አጋባሽኝ ቼክ አርጊ ብዬሽ ነበር ለማንኛዉም አሁንም ምትጠራጠሪዉ ነገር ካለ ህክምና ሂጂ ዉዴ
ሰላም ነፃነት የወርአበባዬ 20 ቀን አለፈው እና ደማነስም አለብኝ እርግዝና ይሆናል ወይስ አይሆንም በጣም ያስጨንቃል።
ስልክሽንላኪልኝበማሪያም😢😢
TikTok lay ney netsa Mereja bilesh wude
ሰላም ዶክተርዬ እኔ እጨናነቃለው፣ሆዴን ይነፋኛል፣ ምግብ ስሰራ የተቃጠለ ሽታ ይሸተኛል ፣የመኝታ አለመመቸት እርጉዝ ነኝ ❤❤❤ ማለት ነው መልሺልኝ እዳታልፈኝ መከላከያ መዳኒት እጠቀም ስለነበር አረግዛለው ብዬ አልጠበኩም ነበር
ሰላም አህቴ ፔሬድ በመጣኝ 6ቀን ግንኝነት አደረኩ ከዛ በሳምቱ የደም ማፍሰስ አጋጠምኝ ግን ደሙ ቡናማ ነው ግን የፔሬት ምልክት አልተሰማኝም ወሬ ሞላ የወር አበባየ አልመጣኝም አርግዤ አለሁ ማለትነው 😢
በስደስተኛ ቀን የማርገዝ እድልሽ ጠባብ ነዉ ወይ ሰግሞ ፔረድ 7 ቀን ቆይቶ ሰባት ቀን ላይ 6 ቀን ጨምረሽ ነዉ የተገናኘሽዉ?
እይውልሽ እህቴ 18 ነው ግንኙነት ያረግነው አሁን 2ሳምንት ሊሆነኝ ነው ሆድ ቁርጠት ማቅለሽለሽ እና ጡት ላይ ህመም ና sex ፍላጎት አለ test በመደረጊያው ሳየው የለም እርጉዝ አይደለሁም ማለት ነው ???በናትሽ መልሺልኝ
ትክክለኛ ዉጤት ለማግኘት ፔሬድ መቅረቱን ስትመለከች ቼክ ማድረጉ ይሻላል እናቴ🥰
Selam ena lemargez bezu mokriyalhiu gen ergezena leftr alchalm ena ebakshe men maderge endalbgn letngerign techeyalshe🙏🙏
♥♥♥እርግዝና እንዲፈጠር ወሲብ ከማዝናናት በላይ መሆን አለበት የማርገዝን አጋጣሚ ከፍ ለማድረግ ከግንኙነት ዘዴ እስከ ሰውነታችን የጤና ሁኔታ አጋዦች ናቸው ። በዋናነት የግንኙነት ተደጋጋሚነት በመጨመርና ግንኙነት ላይ ጥቂት ለውጦችን በማድረግ እርግዝና የመከሰት እድልን ሊያሳድጉ ይችላሉ።♥♥♥
👉ፎሊክ አሲድን ቀደም ብሎ ለሶስት ወራት ያህል ለመጠቀም መሞከር
እርግዝናን ከማገዝ በተጨማሪም እርግዝና ከተፈጠረ በኋላ የጽንሱ እድገት የተስተካከለ እንዲሆን ያግዛል።
👉 ስፐርም (የወንድ የዘር ፍሬ)
እርግዝናን በሚያስቡበት ወቅት ሰው ሰራሽ ማለስለሻዎችን መጠቀም በፍጹም አይመከርም የዚህም ምክንያት ለወንድ የዘር ፈሳሽ ጎጂ ስለሆነ ነው፡፡ የማህጸን በር ፈሳሽ ንፍጥን ለመጨመር ውሃ በብዛት መጠጣት።
👉 አቅጣጫ (ፖዚሽን)
በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ወንድ ከላይ ሆኖ ግንኙነት በሚያደርግበት ወቅት ለማህፀን በር ቅርብ ከመሆኑ አንፃር በጣም ተመራጭ አቅጣጫ ነው፡፡ በመሬት ስበት አማካይነት ሴቶች ከላይ የሚሆኑበት የግብረ ስጋ ግንኙነት አቅጣጫ በጣም ጎጂና ተመራጭ ያልሆነ ነው፡፡
👉 በጀርባ መንጋለል (መተኛት)
አንዳንድ ሴቶች እንደሚሰጡት አስተያየት ከግንኙነት በኋላ በዳሌያቸው ስር ትራስ አስገብቶ አልጋ ላይ በጀርባ ተኝቶ እግርን ልክ ብስክሌት እንደሚነዱ ከፍ በማድረግ ቢይንስ ለ 20 ደቂቃ መቆየት ጠቃሚ ነው ።ጤናማ የስፐርም (የወንድ የዘር ፈሳሽ) ወደ ሴት ሃፍረተ ስጋ ውስጥ ከተረጨ በኋላ ወዲያው ወደ ማህጸን ይጓዛል ስለዚህ ከሴት ሃፍረተ ስጋ መርዛማ አካባቢ ይርቃል፡፡
👉 የጡንቻዎች ጥንካሬ
የሴት ሃፍረተ ስጋ ጡንቻዎችን ከመጨመር ባሻገር ኬግልስ የሚባለው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ በሴት ሃፍረተ ስጋ ውስጥ የቀረውን የወንድ የዘር ፍሬ ወደ ውስጥ ለማስገባት መሥራት ጠቃሚ ነው፡፡
(ኬግልስ) ማለት የሴትዋ ብልት አካባቢ ያሉትን ጡንቻዎች ስፖርት ማሰራት ነዉ ማለትም ሴቷ በራሷ ከግኑኝነት በኋላ ያዝ ለቀቅ እያደረገች ለ 5 ደቂቃ መስራት ነዉ ።
👉 ግንኑነትን ሊነጋጋ አካባቢ ለማድረግ መሞከር
በቂ እረፍት አግኝቶ ግንኑነት ማድረግ የደም ዝውውር የተሻለ ስለሚሆን የወንድ የዘር ፈሳሽ በተሻለ እንዲመረት ያደርጋል ።
👉 በሳምንት 3-4 ግንኙነትን ማድረግ
በሳምንት ከሶስት እስከ አራት ጊዜ ግናኑነት ማድረግ የሴቷን እንቁላል ለማግኘት ይረዳል።
👉 የወር አበባ ላይ የተመሰረት ግንኑነት ማድረግ
ይህ እንቁላል የሚለቀቅበትን ቀናቶች ለመጠቀም ይረዳል ስለሆነም የወር አበባን በየ 28 ቀኑ የሚያዩ ከሆነ ከ ወር አበባ 7 ኛው ቀን እስከ 22 ኛው ቀን ባሉት መጠቀም ።
ሰደት ሳውዲ ያላቹ በተለያየ ምክንያት ችግር ወስጥ ወድቃቹ አላስፈላጊ ፅንስ ለፀነሳቹ ውርጃ ከፈለጋቹ አናግሩኝ
እኔም እፈልጋለሁ😢😢😢
አሏህ ፍሩ ተው አታስወርዱ ወልዳችሁ ታልፈለጋችሁት እመስጊድ በር አኑሩት ተው
እኔም@@حياهش
እንዴት ማግኘት እችላለው
ጥያቄ አለኝ
ፔሬድ ከመጣ ወር አልፎታል ቾይዝ ነበር ነየምጠቀመው እናም ቼክ አድርጌ እርግዝና የለም ተባልኩኝ ከዛም መጠቀሜን ቀጠልኩና አሁን ቼክ ሳደርግ እርግዝና አለ ጨንቆኛል ዶክተር ፅንሱን ይጎዳው ይሆን ፕሊስ ንገሪኝ
ጥያቄ ነበረኝ እህቴ
Ye wodi himemn yinorewal wey?
Awo Yagatimal yehod kurtet ina menefat yinoral
የአንድ ወር ፅንስ ለማስወረድ መድሀኒቱን ከተጠቀሙበት እንዴት ይሆናል ምን ይመስላል
😢😢😢
ለምንሸ😢
በጣም እናመሰግናለን ውዴ 😘😘😘
ጥያቄ ነበረኝ Please እርጅኝ
ምነዉ እናቴ
ሳብ🎉🎉ላይክ🎉❤❤❤❤
Yene enate enem 3 samente laye neghe ebete wesete bemetayewe cheke aderege aweke neber gen awen deme mefesese ale shenten seshena sehena yehes mendenew enate
Selam enat betam eyefesese kehone hikimina hiji metenu gin tinsh hono alifo alifo kehone ergzina sifeter yemiyagatim yedem mefses new ende tena balemoyawoch Mereja 🥰
❤❤❤❤❤❤
ስሙኝ በማሪያም
ምነዉ እናት?
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ እኔ አድ ያስጨነቀኝ ነገር ነበር
እሱም 1 ወር ከ8 ቀን አካባቢ ደሜ ቀረና ከባሌ ተገናኝሁ በተገናኝሁ ቀን ደም ትንሽ አይሁ ፋርማሲ ሄጄ ቸክ ሳደርግ የርግዝና ምልክት አለ
ከዛን ጀምሮ ወይ በደንብ አይፈሰኝም አይቆምም ስታጠብ ብልቴ አይፀዳም ደም ነው በቃ በስተኛው ቀን ነው የሆነ ቆዳ ነገር ዱብ አለ አብሮ ከደሙ ጋር አኪም ስሄድ አለብሽ አሉኝና መጣሁ ከዛ ደም በጣም እየፈሰሰኝ መጣ አመመኝ እና ወረደ እዳልል ቢወርድ የሆነ ጉበት ነገር የረጋ ደም ይፈሰኛል ብዬ አሰብሁ ደሙ ግን ልክ እደወር አበባ ነው ትንሽ ከወር አበባ የሚለየው በዛ ይላል ምን ነው ምን ትመክሪኛለሽ
@@NetsaMereja መልሽልኝ በማሪያም እሺ
እባክሺን መልሺልኝ በጣም ጨቆኛል እኔ ግንኙነት ካረኩ 4ቀን ሁኖኛል ሺቴን ስሸና ደም የተቀላቀላነው ሸንቸ እስከጨረስኩ በጣም ያመኛ እዳታልፋኝ😢
ዘድ እኔ እኮ እጤና ባለሞያ አይደለሁም ወይም ዶክተር የገጠመሽን ጉዳይ ህክምና ሄደሽ ታይ ዉዴ ቶሎ ብለሽ ብትታይዉ መልካም ነዉ😘
እኔም እዳችነው የማረገኝ እደት ሆንሽ ውደ ንገሪኝ እባክሽ
3 week?
ነፂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው , እባክሽ እዳታልፊኝ ግንኙነት ካደረኩ 1 ሳምት ሆኖኛል እና ግንኙነት ካደረኩ በ8 ኛው ቀን ድገተኛ ደም መፍሰስ አጋጠመኝ በጣም ጥቁር ነው ቡና ነው የሚመስለው ሆዴ አካባቢ ጥዋት ጥዋት ያመኛል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ?
እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በአእርግዝና ወቅት ግን ደሙ በጣም ላይትና መጠኑ ትንሽ ነዉ ነገር ግን ለማረጋገጥ አስቀድመሽ እርግዝና መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቤት ዉስጥ ቼክ አርጊ እናቴ እርግዝና ባይኖርም ሃኪም ዘንድ ቀርበሽ ቼክ አርጊ ብዙ ነገር እኛ ሴቶች ሊገጥመን ይችላል እና ማረጋገጡ አይከፋም
በጣም አመሰግናለሁ ነፂ እግዚያብሔር ይባርክሽ ,
ሰሞጉን ከድገተኛ ደም መፍሰስ በኋላ ከ2 ቀን በኋላ ትክክለኛ የወር አበባ የሚመስል ደም ፈሰሰኝ አሁንም አለ ህመሙ ቀንሷል ደም ብቻ መፍሰስ ምናልባት ግንኙነት ባደረኩ ስዓት የወሰድኩት ድገተኛ መከላከያ የወር አበባ ያዛባ ይሆን ግራ ገባኝ
@@bezabeza3426❤❤❤
@@bezabeza3426እንዴት ሆንሽ እህት እኔም እንዳንቺ ሆኜ ግራ ገባኝ
ሰላም ላንች እህቴ እኔ ዛሬ ሶስት ሳምት ሆነኝ በ5 ቀኔ የደም ጠብታ አየው 6ቀኔ የእርግዝና መመርመሪያ ገዝቼ ስሞክረው ነጌቲፍ አሳዬኝ በሳምንቱ በጨው ስሞክረው ግን የእርግዝና ምልክት እንደሚሉት አሳየኝ አሁን ሶስት ሳምንቴ ነው አልፎ አልፎ ቁርጠት ሆዴ ጋ ህመም ነገር ይሰማኛል ፔሬዴ በሚመጣ ጊዜ ሲፈሰኝ እንጂ ምንም ምልክት አያሳየኝም አሁን ላይ ግን በጣም ድካም ሽታ ነገር ጡቴ አብጧል ያመኛል በዛ ላይም እና እሄ እርግዝና ነው ወይንስ...? መልሽልኝ በፈጣሪሽ እህቴ❤🎉
ደሙን አይተሽ ከጠፋ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በድጋሚ ቼክ አድርጊ መመርመሪያዉን ግዢና የበለጠ ግን ፔሬድ ከቀረ ከ10 ቀን በኃላ ቼክ ብታረጊ ዉጤቱን በትክክል ማወቅ ትችያለሽ🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ እህቴ ክበሪልኝ💝🙏
እንዴት ሆንሽ 😢
በጨውእንደትነው የሚሞከረው እንዳታልፊኝ@@rahmakonjooo6350
እህ የኔም ጠብ ብሎ ጠፌ
Betam ameseginalew docter
እኔ ዶክተር አይደለሁም ዉዴ 🥰🥰🙏🙏
እህቴ በማርያም መልሽልኝ መመርመሪያዉን ገዝቸ ቸክ ሳደርግ አንዱ ደማቅ ቀይ ሁለተኛዉ ድብዝዝ ያለ ነዉ እና እርጉዝ ልሆን እችላለሁ ማርገዝ በጣም ነዉ የምፈልግ ፀልዩልኝ😢
ትንሽ ቀን ጨምረሽ ድጋሚ ቼክ አርጊ እርግዝና ተፈጥሮ ነዉ የሚሆነዊ ፔሬድ ከቀረ ከ10 ቀን በኃላ ቼክ አድርጊ🥰
ከደበዘም ከደመቀም እርጉዝነሺ
❤❤
አንዴ,ሴክስ,በማድረግ,እርግዝና,ይፈጠራል
ለእርግዝና የተመቸ ቀን ከሆነ አዎ ይረገዛል
ዶክተር እኔ በማየቻዉ ሳየዉ እርጉዝ ነኝ ግን ሆዴን ልክ የወር አበባ የ ሊመጣ ይመስለኛል በጣም ይቆርጠኛል
እኔም እደዛው
እርግዝናዉ እየገፋ ሲመጣ እየተወሽ ይመጣል ይሄ የሚያጋጥም የእርግዝና አንዱ ምልክት ነዉ።🥰እኔ ግን ዶክተር አይደለሁም🥰
Kzas tewshe? Enem kurtetu kbdogeal
ናፃየ እኔ ያለሁት ሱዑዲ ነው ህገ ወጥ ነኝ እናም በለ ቤቴ ከመጣ ገና ወሩ ነው የወር ኣበባባየ ቀንትላንት ነበር ዛሬ ዶሞ በጣም እያቃጠለኝ ነው ሽንቴ ማለቴ ትንሽትን ደም ኣለ ጭንቅ ብሎኛል ኣማክርኝ ሽንት በቶሎ ቶሎ ሽንት ይመጣል እያቃጠለኝ ነው ኸቻልሽ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ንገርኝ 😢ገና መጀመሪያ ስለ ሆነነው
የወር አበባሽ መምጣት ከነበረበት ቀን ከሳምንት በላይ ከዘገየ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ቼክ አርጊ ሽንት ስትሸኚ ማቀሸጠሉ ግን የብልት አከባቢ እና የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል ህክምና ታይዉ አትዘናጊ🥰🥰🙏🙏
Yene enate enem 3 samente new bete wesete bemetayewem meremera cheke aderege eregezna endale aweke neber gen ketelante jemero deme fesete alew shenten seshena sehena yewetale eyetebetatese yehes mendenew
Selam enat betam eyefesese kehone hikimina hiji metenu gin tinsh hono alifo alifo kehone ergzina sifeter yemiyagatim yedem mefses new ende tena balemoyawoch Mereja 🥰
Ebakish ehite kezi samint jemiro lne kebad nw hospital nw migebaw migib ayitasebim begilkos nw minorw 4 wer kebad nw bezi firacha hultegna lij margez ferchalw ebakish endayamegn yemiyarg medanit alsh
Enate ene eko yetena balemoya aydelehum wude yhen adrgi malet bezi guday alichilim gin hulum ergzna andlayhon yemichilibey agatami ale kaliya gin yaw ende enat megafet new yalebish 4 wer eskiyalik 🥰🥰🥰
ሠላም ውዴ አድት ጎደኛየ ሁለት ግዜ ግንኒነት አድርጋ የ72 ሥአቱን ከኒኑን ውጠች ከውጠች ብሆላደሞ የ24ን ስአቱን ዋጠች እና ሀይዶ ቀረባት ያኔ አረግዛነውማለትነው እስቲ መልሽልኝ ሁቢ
ተደራራቢ መድሃኒት መዉሰዱ ተገቢ አይደለም ይህ በራሱ የወር አበባ በሰዓቱ እንዳይመጣ ምክንያት ሊሆን ይችላል እርግዝና የመፈጠር እድሉ ግን ዝቅተኛ ነዉ እርግጠኛ ለመሆን ደግሞ የቤት ዉስጥ መመርመሪያዉን ገዝታ ቼክ ታድርግ
❤❤ዶክተርዬ እዳታልፊኝ😢 እኔ ሁል ግዜ ፔሪድ የማየዉ በ27ቀኔ ነዉ እና ልክ ፔሬዴን በጨረስሁ በ11ቀኔ ግንኙነት አድርጌ ገበር ሄዴን ይቆርጠኛል እራሴን ያመኛል እና ዛሬ ፔሬዴ በ25ቀኑ መጣብኝ 2ቀን አይቼ ከዛ አሁን ምንም የለ እና ምን ይሄን አሁንም ሄዴን ይቆርጠኛ እራሴን ያመኛ ወገቤንም ያመኛል እና ምን ትይኛለሽ
ዉዴ እኔ ዶክተር አይደለሁም እኮ ሁሌ ነዉ ምናገረዉ በተረፈ ፔሬድ ከመጣ እርግዝና የለም ማለት ነዉ ሆድ ቁርጠቱ የወገብ ህመሙ እራስ ምታቱም የፔሬድ ምልክት ይሆናል
እደት ሆንሽ እህት አላህ አፋያ ያድሪግሽ ቀረፋ አፍልተሽ ተጠቀሚ
Dr ulem iketatelishalew ulem guguche milikit itebikalew ngr gn ulem pered yimetabignal lijj ifeligalew ande argizhe 2 wer simolaw berasu gize weredebign inam keza bewala minim aynet medanit alwesedkim 1 amet molagn gn demo irguz mehon alchalkum min larg
Enate ene eko yetena balemoya aydelehum endi argi malet alchilim hakimshin bemigeba amakri egziyabher belij ybarkish enate erasishin tenkebakebi wstishin selam adrgi chinket ayinurish folic acid kedimesh mwsd jemri 🥰🥰🥰
Inate btm dess bilognal aregezkugn ikko fall indayonibign min mareg alebign btm dess bilognal digami matat alfeligim min min tinikake ldirg
ናጹየ እንዳታልፊኝ መልሺልኝ የርግዝና ስሜት ከወገቤ በታች ይመኛል ብቃ የርግዝናስመት ህመም ሁሉ ኣለ ግብ ስመረመር ነጻ ኣለኝ ግን ኢንዲ ከተሰማኝ ወደ 2 ሳምንት እየ ሂድኩነው ግንኙነት ክረኩ ደሞ ወደ 3 ሳምንት እየሄድኩነው
እርግጠኛ ለመሆን ልክ ፔሬድ መቅረቱን ስታረጋግጪ ድጋሚ ቼክ አርጊ እናቴ ምልክቶቹ የአእርግዝና ቢመስሉም የወር አበባ መምጫ ጊዜ ሲቃረብ ከሚሰማን ስሜት ጋር ተመሳሳይነት ስላላቸዉ ልክ ፔሬድ መምጫዉን ቀን ሲያልፍ ድጋሚ ቼክ አርጊ🥰🥰
የኔህት በናትሽ መልሽልኝ እኔ ቤሪድ በሀያ ሰድሰት ነው የመጣው እና ከዛቀን ጀምሮ ጡቴ ሰውነቴ ሁሉ ያመኛ ቱክሳት መሀፀኔ አካባቢ ያመኛል አልቻልኩም ሶሰት ሳምት አልፋትል እና አኪቤት ብሂድ ይታወቃል
ልክ ፔሬድ መቅረቱ ስታረጋግጪ ቼክ አድርጊ አሁን ገና ነዉ 🥰🥰
መልስልኝ እስኪ እንዴት ሆንሺ በማርያም🙏🙏🙏😢
እስኪ እህቴ ይሄንን ጥያቄ መልሽልኝ ተጨንቄ ነዉ ፔሬድ በጨርስኩ በ3 ተኛ ቀኔ ግንኙነት አደረኩ ከግንኙነት ቦሆላ ወዳዉኑ ያስሚን እሚባል ክኒን "ባንድ ጊዜ ወሰድኩ ከዛ በስንተኛዉ ቀን 3" ቀን ደም ፈሰሰኝ ከዛ ወድህ ሆደን ይነፋኛል ወገቤን ትንሽ ያመኛል ፔሬደም አልመጣ በፈጠረሽ መልሽልኝ 😢
ባንድ ጊዜ ሁለት ኪንኒን ወሰድኩ
ዉዴ ህክምና ሂጂ እስከዛዉ ደግሞ በቤት ዉስጥ ቼክ አድርጊ መመርመሪያዉን ግዢና🥰🥰የወሰድሽ መድሃኒት ደግሞ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ አይደልም ስለዚጅ ቼክ አድርጊ🥰
እኔም ልክ እንዳቺ ነው የገጠመኝ እና አሁንስ ምን ላይ ነሽ እባክሽ መልሺልኝ😢
ሳውዲ ውርጃ ለምትፈልጉ መዳኒቱ አለ
እኔ,ጨንቆነኛል,,አንዴ,ሴክስ,በማድረግ,እርግፐዝና,የይፈጠራል
😢😢😢
ለእርግዝና የተመቸ ቀን ከሆነ አዎ ይረገዛል
ያንቺን ሰ..ብ ካላደረግንማ የማንን እናደርጋለን
አመሰግናለሁ🥰🥰
Weda hi 5weekes tabeya nabera ena batam wegaben yamagal damo ዲያሪያ alg ena cherger alaw lilju
Ena damo batam teshe blood alg doctor cherger yalawem alg anches menteyalshe
Huletum milikitoch be ergzina wekt yagatimalu yewegeb himemun bizu balemekemet enkskase bemadreg gonbes kena eyalish miseryachew sirawoch kalu siseri ketita balmgonbes walk bemareg litkenshiw tchyalesh diarrhea demo leloch ye ergzna milkotoch siderarebu yemimeta silehone beteley chinket kale masmeles makleshlesh kale yagatimal andu mefthe leI erasishn kechinket marak sihon lelaw demo beki fesach mewsed juice metat ina amegagebshin mastekakel bilom yemtmegbiyachew mignoch nitshna metebek new neger gin segeraw dem yekelakele ena beyeseatu yemimetabish kehone hakimshin mamaker alebish yetena balemoyawoch milash new enat
ሳውዲ ያላችሁ ያልተፈለገ እርግዝና ከጌጠማችሁ ማስውርድ ከፈለጋችሁ መድሀኒት አለ...ዳማም
ቁጥር ስጭኝ
ኧረተይ እህቴ አታስወርጅ@@አመስግን
😅😅😅😅እ
እኔ ምለው እስቲ ንገሩኝ ስለጨነቀኝ ነው የባለቤቴ ጋር ግንኙነት አደርገን ስንጨርስ ፈሳሹ ወደ ዉጪ ይፈሳል ግራ ገባኝ ማለት ሁሉም አይገባም ውይስ በውጣት ዬለበትም ፍሳሹ በጭራሽ እስቲ አስረዱኝ ማርገዝ ፈልጌ ነው
ይሄ ኖርማል ነዉ እርግዝና እንዲፈጠር አንዷ የዘር ፈሳሽ ስለሆነ የምታስፈልገዉ ተፈጥሮ ሂደቱን ቀጥሎ ተረግዣለሽ ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኃላ ወደዉጪ መፍሰሱ አንቺ ጋር ብቻ አይደለም ይህ የተፈጥሮ ሂደት ነዉ ሁሉም ሰዉ ጋር ነዉ አትፍሪ እናቴ ለእርግዝና ምቹ የሆኑ ቀናትን ጠብቀሽ ማርገዝ ትችያለሽ
የኔዉድ መልሸልኝ እኔ የወር አበባ አራትቀን ሌትም ቀንም ሂደ እኔም መከላከያ ዉጨነበር ማረገዝ አልፈልግም ግን ዘጋኝ እርግዝና ይሆን አላዉቅም መልሸልኝ
Mekelakeyawn beseatu kewesedsh ergzna ayfeterim atasbi
ነፂ የኔማር እናመሠግናለን
ዉዴ ካየሽዉ መልሽልኝ የወር አበባየ
የተዛባ ነዉ እና ህዳር 4 መቶ በ9 ግንኙነት አረግሁ ባ12 ቀን ቀጭን ደም ትንሽ ፈሰሰኝ ግን አልቅየም አዴ ብቻነዉ የፈሰሰኝ
እርግዝና ይሆናል ማሬ ማርገዝ በጣም እፈልጋለሁ
የወር አበባሽ በመጣ በ6ተኛዉ ቀን ነዉ ግንኙነት ያደረግሽዉ ስለዚህ እርግዝና የመፈጠር እድሉ በጣመ ዝቅተኛ ነዉ በ12 የፈሰሰሽ የፔሬድ ማለቂያዉ ሊሆን ይችላል ማርገዝ ከፈለግሽ ግን የወር አበባ ከመጣበት የመጀመሪያዉ ቀን ጀምረሽ ትቆጥሪና ከዘጠነኛዉ ቀን ጀምሮ እስከመጨረሻዉ በተከታታይ ወይም አንድ ቀን እየዘለላችዉ ብትገናኙ መልካም ነዉ የአሁኑን እርግጠኛ ለመሆን ግን ልክ ፔሬድ በመምጫዉ ጊዜ እንደቀር ካረጋገጥሽ በኃላ ቼክ አርጊ🥰
እሽ ነፂ የዉነት እመብርሀን ትፀብቅሽ እህቴ አመሠግናለሁ
ነፃ ግንአስቸገርሁሽ ፔሬዴን ስጠብቅ አሁን በፊት ሊመጣሲል ቡናማ ፈሳሽ ይፈሰኝነበር ከዛ የተወሠነ ቆይቶ ደምይፈሠኝል ባሁኑ ግን ትንሽ ቡናማ ፈሳሽ አይቸ ከዛ በ3 ቀን ትንሽ ቀይ ደም ትንሽአየሁ ከዛበኋላ ቡናማፈሳሽ መጣ ሄደት ይላል ዉዴ አርግዠይሆን ካየሽዉ መልሽልኝ ነፂ
@@meseretminalu7230 ውድ አረገሽ ወይስ የኔም እንዳች አይነት አይቸ ነበር
D/ry be 10ken yetawkal enda yekereta meleshelg tebrakelg
ሰላም እናት በቅድሚያ እኔ ዶክተር አይደለሁም ዉዴ እርግዝና ከአራተኛ ሳምንት ጀምሮ ምርመራ ብታደርጊ ይታወቃል ይሄም ሚቆጠረዉ የመጨረሻሽን ፔሬድ ካየሽበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ነዉ የጤና ባለሞያዋች እንደሚሉት
Eshi buruk hunelg amsegenalew
የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ደም መፈሰሱ ለስት ቀን ነው የሚፈሳት
ደሙ በጣም ብዙ አይደለም ለጥቂት ቀናት ወይም ለደቂቃዎች ታይቶ የሚጠፋ ነዉ መጠኑም በጣም ትንሽ ነዉ ይሄም የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንታት ላይ ሊያጋጥም ይችላል። መጠኑ ከበዛና ከለሩ ጠቆር ያለ ከሆነ ብሉም የሚጉራረድና የረጋ ደም ከሆ ለቀናት የሚቆይባት ከሆነ በፍጥነት ህክምና መሄድ ይኖርባታል።
እህቴ ጥያቄ ልጠይቅሽ የዛሬወር ከኒና ሰአቱን አሳልፊ ዉጨነበር አድሰአት እራሱ አልሞላኝም አሁንግን የወር አበባ ከመጣ አስራሁለት ቀን ጡቲንጫፍን ያመኛል ሁደን ነፍቱኛል የወር አበባም አልመጣ አርግጀ የሁን መልሽልኝ
ቼክ አርጊ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ካልተፈጠረ ደግሞ አንድአንድ ጊዜ የወሊድ መቆጣጠሪያዉ በራሱ ፔሬድ ያዛባል
2week malet sint wer nw ihet
ሁለት ሳምንት ማለት ነው
ለ ወር ገና ሶሰት ሳምንት ይቀረዋል እናት ሁለት ሳምነት ገና ሁለት ሳምንት ብቻ ነዉ።
ወተት ብጠጣስ ሊከሰት አይችልም
kefetegna mukete balew weha metateb menedenew gudatu
የኔ ውድ ትምርትሽ አሪፍ ነው እኔ 18 ቤሬደ መጣ 19 20 21 22 23 ሄደ 27 ከባሌ ጋር ተኛሁ እደገና ያነኛው ወራት በገባ በ7 ደም ፈሰሰኝ አሁን አርግዣለሁ ማለት ነው ካየሽው መልሽልኝ ጨቆኛን
እናቴ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ከሆነ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በተለይ አንዴ ብቻ ደሙ ታይቶ ከጠፋ እርግጠኛ ለመሆን ግን ፔሬድ መቅረቱን ስታረጋግጪ ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
አረገሺ?
በአላህ መልሽልኝ
Minun mar
@@NetsaMereja የዛሬ ሶስት ሳምንት ተደፍሬ ነበር ከዛ ምንም ምግብ ሳልቀምስ ሻሂ ብቻ ጠጥቸ የእርግዝና መከላከያ ወሰድኩኝ ከዛ መልሸ በአራተኛውም ቀን ከኒኑን ወሰድኩኝ በተደፈርኩኝ በዘጠኝ ቀኔ ሃይደ መጣ ልክ እደበፊቱ የሆነ ሃይድ በስድስት ቀኔ ጨረስኩኝ መልሶ በጨረስኩኝ በአራተኛ ቀኔ ደም ፈሰሰኝ ይሄው ዛሬ አምስተኛ ቀኔ አላቆመም አርግዠ ይሆን ወይ ያች የተረገመች የተደፈርኩባት ቀን ዛሬ ሶስት ሳምንቴ ነው
10q weda edalshig aregalhu
bestgwe samte new cahke senderg mweke mechalew
Be 5 samint ytawekal check btaregi
ሰላም የኔ ውድ እባክሽ እንዳታልፊኝ ማር እኔ ፔሬዴ ከመጣ 12 ቀን በኋላ ነው ከባሌ ጋር የተገናኘሁት ባ ምስተኛው ቀን ኣስመለሰኝ በ13 ቀኔ ደሞ ትንሽ የደም መፍሰስ ኣጋጠመኝ ከዛ ቡሃላ ወገቤን ያመኛል ሆዴን ኣልፎልፎ ይቆርጠኛል ሰውነቴ ላይ ምንም ለውጥ የለኝም ሆዴን ኣከባቢ ደሞ እደ መነፋት ይሰማኛል እና ዉዴ ኣርግዤ ይሆን ባክሽ እንዳታልፊኝ ቼክ ኣርጌ ኣልመጣልኝም 🥺🙏🙏
እርግዝና ተፈጥሮ ይሆናል ልክ ፔሬድ በቀረ በሳምንቱ ቼክ አድርጊ በድጋሚ🥰
@@NetsaMereja እሺ የኔ ውድ በጣም ኣመሰግናለው 🙏
እዴት ሆንሽ በናትሽ?
እህቴ በጣም አሰቸገረኩሽ እባክሽ ሰታይዉ መልሽልኚ ካሁን በፊት ትንሽ ደም መጣ በሎ ሂደ በይሽነበር አሁን እደዘጋደ ደምነዉ ከፈሳሽ ጋር የተጠባለቀ የወር አበባ ደም አይደለም ሳያቋረጥ ትንን ነዉ አወራረዱ ሶስቀን ወነኚ በስስተኛዉ ቀን አቆመ ምንን ትያለሽ ጡቴ በጣም እደጠጠረነዉ እባክሽ መልሽልኚ እረግዝና አለዉ ወይስ የለም ቡናማም ይመስላል መጣም የደመቀ አይደለም የደበዘዘነዉ በጣም ይሸታል እባክሽ መልሽልኚ
ፔሬድ መቶ ነዉ የሚሆነዉ በተረፈ ነግሬሽ ነበር እርግዝና ነዉ አይደለም የሚለዉን እኔ ነዉ ስላልኩ ሳይሆን ቼክ አርጊ ብዬሽ ነበር ቼክ አርገሽ ተፈጥሮ ቢሆን እና ይህ የደም መፍሰስ ቢገጥምሽ ህክምና ታይዉ እልሽ ነበር ስለዚህ አሁንም እርግጠኛ ለመሆን በቤት ዉስጥ መመርመሪያዉን ግዢና ቼክ አርጊ የጡት ህመም ደግሞ በወር አበባ ወቅትም ተመሳሳይ ነዉ እናት
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ