የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች//Week One pregnancy symptoms

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 545

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 роки тому +68

    ነፅዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወደ ፊት ይጠቅመኛል አሁን ግን ስራ ነኝ😂😂😂እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ለሴቶች ጠቃሚና ግልፅ አርገሽ ስላስረዳሽን🙏👍ሼር

    • @mom5726
      @mom5726 2 роки тому +2

      😂😂😂😂

    • @MakdesTesfaye
      @MakdesTesfaye Рік тому

      አመሰግናለሁ

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj 8 місяців тому

      ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈

    • @Olix-xy6wp
      @Olix-xy6wp 4 місяці тому +1

      min asibe now kezi bohala turu timirt now yelk🙄🤣.

    • @JamilaAbuarebo
      @JamilaAbuarebo 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 4 місяці тому +119

    እግዚአብሔር ይመስገን እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል

    • @ደጀጀጀጀደጀ
      @ደጀጀጀጀደጀ 4 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @Amirayakob
      @Amirayakob 3 місяці тому

      አንቺ ይቀልጂ ምን አለብሽ😂😂😂😂

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 3 місяці тому +2

      የዉነትሽን ነዉ እግዚአብሔር የተባረከዉን ልጅ ይስጥሽ እማ❤❤❤

    • @JamilaAbuarebo
      @JamilaAbuarebo 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZaInb-bv5sn
      @ZaInb-bv5sn 2 місяці тому +1

      ታድለሽ ወላሂ ባረግዝ ደስባለኝ ገና አላገባሁም😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ቐ9ኀ
    @አልሀምዱሊላህ-ቐ9ኀ 9 місяців тому +44

    ታድየ በቃእርጉዝነኝማለትነዉ አልሀምዱሊላህ አላህዋየአተወፍቀኝ

  • @asetube206
    @asetube206 2 роки тому +12

    ነፂዬ ውዴ የሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ይጠቅመናል እናመሰግናለን የእኔ ቅን ❤❤❤👍🙏

  • @surafeltune2074
    @surafeltune2074 2 роки тому +6

    እውነት ነው ልክ ነሽ ለእህቶች ጥሩ ትምርህት ነው👌👍

  • @mekids7842
    @mekids7842 2 місяці тому

    በጣም እናመሠግናለን እህታችን በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeYasebu
    @AbebeYasebu 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤ነፂየ

  • @salihamohammed-c5k
    @salihamohammed-c5k Рік тому +11

    yesss እርጉዝ ነኝ ማለት ነው......በስንተኛው ሳምንት ነው checkup ማድረግ የምችለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +5

      ፔሬድ ከቀረ ከሳምንት በኃላ ቼክ ብታተጊ ትክክለኛ ዉጤት ታያለሽ🥰

    • @Bantendres517
      @Bantendres517 10 місяців тому +1

      ነይ እስቲ ማነሽ እውነት ነው ወይ

    • @Gente977
      @Gente977 10 місяців тому

      አንችስ እንዴት ሆንሽ​@@Bantendres517

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 4 місяці тому +2

      ​@@Bantendres517አዎ እዉነት ነዉ እኔም ሳዬ እርጉዝ ነኝ ሁለተኛ ልጄን አረገዝኩ አልህምዱሊላሂ❤❤

    • @habeshawethemi9345
      @habeshawethemi9345 3 місяці тому

      Congratulations 🎉❤😊​@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

  • @tesfudebalke24
    @tesfudebalke24 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ቆንጆ መረጃ ነበር ነፅዬ ኑሪልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እናቴ

  • @የልብ
    @የልብ 3 місяці тому

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @maseratkafale
    @maseratkafale Рік тому +3

    እናመሰግናለን ነፂ

  • @FatumaYesuf-i1i
    @FatumaYesuf-i1i 25 днів тому

    እናመሠግናለን

  • @Vip65-j4d
    @Vip65-j4d 10 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MilonBd-im1rx
    @MilonBd-im1rx 5 місяців тому +1

    ጭቀቴ ነው የቀለለኝ ፈጣሪ የጠብቅሺ የተሠማኝ ሁሉ ነው የተናገረሺው የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዩአደን
    @ዩአደን 7 днів тому

    ሰለም እህቴ ሰፕቴንበር 5 ነው የመጨረሸ ፕሬድ የየሁት የስንት ሰምንት ነው ወይስ በወር መቁጠር ይሸለል??

  • @biruktube4183
    @biruktube4183 2 роки тому +4

    ዋው 👌በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን👍🙏

  • @mimi-no1se
    @mimi-no1se 2 роки тому +2

    እሺ በጣም አመሰግናለው 🙏💓💓

  • @oumulheyirmuhammed2120
    @oumulheyirmuhammed2120 10 місяців тому +1

    ጥሩ ትምህርት ❤❤❤❤ነው ቀጥይልን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MelakuDegu-z3f
    @MelakuDegu-z3f Місяць тому +2

    ደስ የሚለው በደና ቀን አስረግዣለሁ ሚስቴም ታውቀዋለች

  • @ቴዲይቱብ
    @ቴዲይቱብ 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 2 місяці тому

    ያኔ ቆንጆ በትክክል አሰረደሽ ኢነመሰግነላን❤❤❤

  • @hayuhayatemuhe
    @hayuhayatemuhe 2 місяці тому

    Selam endat neshi doctor temehertu betam des yelal berchilegi......1 teyaka nbergi ena medanitun kakomkut 2 wer alfogal ena yalshachawe hulum.meleketochi alugi gen semonun dem eyafesesegi nw ena endat nw ergezenal mawek yemechil

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 8 місяців тому

    አምስግናለው ሲስ ❤

  • @EmuUsmi
    @EmuUsmi 5 місяців тому +1

    ሠላም እህት ግንኙነት በተደረገ በስንተኛው ቀን ነው እርግዝና ሊፈጠር እሚችለው?እና ደግሞ የወር አበባ መዛባት ካለ እርግዝና ላይ እሚያመጣው ችግር አለ??

  • @asebefikre7198
    @asebefikre7198 5 місяців тому

    እናመሰግንሻለን

  • @senagudisa4262
    @senagudisa4262 6 місяців тому +4

    Thanks Dr

  • @samrawitbelay3281
    @samrawitbelay3281 8 місяців тому

    ማክሰኞ ሳምንቴ ነው ግንኙነት ከአደረኩኝ ታዲያ ማወቅ እችላለሁ የኔ ውድ ደግሞ ሌላ ጥያቄ 20 መጥቶ 7 ቀን ቆይቶ በ28 ግንኙነት ወጣው ከዛን በድጋሚም በ2 ወጣው የማርገዝ እድል አለኝ ስሞትልሽ መልሽልኝ በጣም ነው የምከታተልሽ እንዳታልፊኝ የኔ እናት❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 місяців тому

      ልታረግዝ ትችያለሽ ፔሬድ የማይዛባ ከሆነ በተረፈ ለማወቅ ግን ቀጣይ ፔሬድ መቅረቱ አረጋግጭ🥰

    • @samrawitbelay3281
      @samrawitbelay3281 8 місяців тому

      እሺ የኔ እናት❤

  • @djfj-mx6nk
    @djfj-mx6nk День тому

    በ 15 ፐሬዴ መጥቶ በ 20 ነው ግንኙነት የፈፀምኩት ከዛ ደሞ 24 ግን በሁሉም ቀን መከላከያ ተጠቂሚያለሁ አሁን ያልሻቸው ስሜቶች ይሰሙኛል ልክ በሁለተኛው ሳምንቴ ቀጭን ደም መፍሰስ ጀመረ ብዙም አደለም ቢያንስ 3ቀን ይሆናል እና እርግዝና ተፈጥርዋል ማለት ነው

  • @tizitazeberga4090
    @tizitazeberga4090 4 місяці тому +1

    አቤት ፈገግታ❤❤❤❤❤

  • @WudneshBekele-mp1dj
    @WudneshBekele-mp1dj 4 дні тому

    የኔ ውድ ነፃዬ ለቤቱ አድስነኝ በማሪያም መልሽልኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የወርአበባዬ በመጣ በ5ኛው ቀን ግኑኝነት አድረገ ነብር ወርአበባዬ ምቆየው 3ቀን ነዉ ከዛን በማግስቱ በ12 ሳዓት ልዩነት የ72 ሳዓት ተጠቅምያለሁ ግን አሁን 10 ቀን ነው ግኑኝነት ካረኩ ትንሽ ደምና የወገብ ቁሪጠት አለኝ በሽንትም አይችያለሁ ግን አንድ መስመር ነው ምያሳየሁ ግን በጣም ጨንቆኛል አረገዥያለሁ ማለት ነው? ግን አልፈልግም

  • @beliyuberhanu8796
    @beliyuberhanu8796 2 місяці тому

    አመሰግናለው

  • @ZirehunTasfaya
    @ZirehunTasfaya 8 місяців тому

    አመሠግናለሁ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 10 місяців тому +1

    እህቴ.ፈገግታሸደሠይላል.ቆጆ❤❤❤

  • @misra-b8o
    @misra-b8o 12 днів тому

    ያልሻቸው ምልክቶች ሁሉም ተሰምቶኛል በተለይ ወገቤን እና መቀመጫዬ አካባቢ እየቆዬ እየቆዬ ያመኛል ግን ፔሬዴ ከምመጣበት አንድ ቀን ቀድሞ መጣ እና በማግስቱ ግን የለም እርግዝና ልሆን ይችላል

  • @ElsaElsabet-h7l
    @ElsaElsabet-h7l Місяць тому

    ሠላም ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ? እኔ በፈንጅ ቀን August 23 ፔሬዴ መጣ September 13,14,15,16 ግኑኝነት አረኩ September 19 ደም መጣ ብዙም አይደለም ተቆራረጠ ከዛ በሃለ ያመኛል በጣም ይደክመኛል ወገቤን ያመኛል በጣም መሀፀኔን ይሠማኛል ያቅለሸልሸኛል ሠሞኑን ጤና ጣቢያ ታይቼ ነበር ግን የለም በድጋሚ መቼ ልሞክር ምድነዉ እባክሽ መልሽልኝ?

  • @YezinaSisay-jy9ef
    @YezinaSisay-jy9ef 6 місяців тому

    Selam preda kalke bewal gengunt adegalw kez postpel wesjalhu kaderku k5ken bewal tenshi tensh yfsgal yakilshalsegal aflaym des yemyel semet alw argizalhu malte nw?

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 роки тому +3

    ነፅዬ ምርጥ ትምህርት ነው ያከፈልሽን እውነት ነው አሁን ያልሻቸውን አጋትሞኛል በመጀመሪያ ልጄ አላስተዋልኩም ሁለተኛው እና ሶስተኛው ላይ በደንብ አስተውያለሁ
    እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን በርችልን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      አመሰግናለሁ መስዬ

    • @seadayimam4785
      @seadayimam4785 11 місяців тому

      ሰላም እህት እደትነሺ አድምክር ላማክርሺ ነበር

    • @seadayimam4785
      @seadayimam4785 11 місяців тому

      መውለድ ፍልጌነበርና መከላከያ ካቆምኩ 1

    • @seadayimam4785
      @seadayimam4785 11 місяців тому

      ወር አለፍኝ ቸክሳደርግ እርግዝና የለም ፔሬደም የለም

    • @seadayimam4785
      @seadayimam4785 11 місяців тому

      እና ጡቴን ያመኛል ሆደን ድክመት

  • @חימי-ז9כ
    @חימי-ז9כ 5 місяців тому

    እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የወር አበባ ፍሰቴ ከሁለት ቀን እስከ አራት ቀን ይቆያል እና የመጨረሻ የወር አበባ ያየሁት ጥቅምት አስር ነው እና የቆየው የፍሰት እርዝማኔ ለሁለት ቀን ብቻ ነበር ከዛ ግንኙነት አደረኩ በወሩ ከፖንት ያላለፈ ከበፊቱ በጣም ያነሰ ብናማ ነጠብጣብ ደም ፈሰሰኝ የፈሰሰኚም ለሰአታት ብቻ ነበር እና ስመረመር እርጉዝ እንደሆነኩ ተነገረኝ እና ጥያቄዬ የወር አበባ በመጣው ነው ወይስ በሄደው የሚቆጠር መቼ ነው የምወለደው

    • @ephratahtube
      @ephratahtube 4 місяці тому

      ye were abeba simeta endamemeshi new ye hemem sematu

  • @Edenawit1621
    @Edenawit1621 5 місяців тому

    ሰላም ነፂዬ ቀጣዩ የወር አበባ ከመምጣቱ በፊት ቢያን 4 ቀን ሲቀረው HCG test ቢደረግ ውጤቱ ምን ይሆናል

  • @YoseraKedr
    @YoseraKedr 4 місяці тому +1

    ወገብ ያማል ወይ

  • @DESALEGNBabo
    @DESALEGNBabo 7 місяців тому +1

    ሠላም ነፀፂዬ እባክሽን አውሪኝ

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 Рік тому +1

    እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አለኝ ከተሞክሮ እህት ጥያቄየ እርግዝና ጡት እና እራስ ያማል አንደ ከስ ያለ ራስ ምታት 4ቀኔ ምን ይሆን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      በትክክል እርግዝና ከተፈጠረ እነዚህ ምልክቶች ይኖራሉ🥰🥰🥰

  • @HxHd-zp3hh
    @HxHd-zp3hh 11 місяців тому +1

    ሠላም ማማዬበፈጠሪሺ መልሺልኝ እኔ የወር አበባዬ በጨረሥኩኝ ማግሥ የ24መዳኒት ተጠቅሚ ነበር ነገር ግን የውረ አበባዬ አልመጣም ግዲት መምጣት አለበት በዚህ 10ቀን ንገራኝ😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 місяців тому

      መድሃኒቱ አንዳንዴ ፔሬድ ያዛባል ትንሽ ቀን ጠብቂዉ ካልመጣ ግን ቼክ አድርጊ🥰

  • @Tessema-n2g
    @Tessema-n2g 18 днів тому

    ደሙ ቀጭን ነው ወይስ የረጋ የሚፈሰው

  • @Zuzuseid-pu2dh
    @Zuzuseid-pu2dh Місяць тому

    ጥያቄነበረኝ የወር አበባ መዛባት ገጥሞኝ ሀኪምቤትህጀ የ21ቀን የሚዋጥ መዳኒት ሠጠኝ ከጨረሽ ከ2ቀን በሆላ ይመጣል ፔሬድሽ ከሳምት በሆላ ጀመሪ መዳኒቱን 3ወር ድረስ ነበር ያለኝ አሁን4ቀን ሆነኝ አልመጣም ፔሬደ አርግጀ ይሆን?

  • @helenman5276
    @helenman5276 Рік тому +2

    እኔ ጡቴ ጨመረ ጠዋት ጠዋት ላይ ወገቤን ያመኛል እራስ ምታትም በትንሹ አለኝ ደም ግን የለኝም እሱ እርግዝና ሊሆን ይችላል??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +2

      የወር አበባሽ ከቀረ ከ10 ቀን ሲሞላዉ ቼክ አድርጊ እነዚህ ምልክቶች ከወር አበባ መምጣትም ጋር ስለሚመሳሰሉ መቅረቱን ስታረጋግጭ ቼክ አድርጊ እናቴ 🥰🥰🥰

    • @helenman5276
      @helenman5276 Рік тому

      እሺ አመሰግን አለሁ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Місяць тому

      እዴት ሆንሽ እኔም እደዛ ስላየሁ ንገሪኝ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Місяць тому

      ​@@helenman5276እዴት ሆንሽ ለኔም መልስ ስለሚሆነኝ

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 2 місяці тому +1

    እህቴ መልሽልኝ. ፔረዴ መጫው ቀርቦ. ግንኙነት አርጌለሁ. ከኒን ተጠቅሜለሁ. ከባሌም ተለይቸ 5 ቀን ውጫለሁ. አሁን. አልመጣም ወር ሊሆኑ. 2 ቀረው. ምን ሁኖነው

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj 2 місяці тому

      😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁአለ

  • @dessieairgae9844
    @dessieairgae9844 2 місяці тому

    ሰላም ነፂ የወር አበባዬ ሊመጣ አራት ቀን ሲቀረው በሆነ አጋጣሚ ግንኙነት አደረኩ እና ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ተጠቅሜ ነበር ፅንስ ይፈጠር ይሆን በጣም ፈርቻለሁ ከቻልሽ ቶሎ መልስ ስጭኝ

  • @SifgosGos
    @SifgosGos 8 місяців тому

    thanks

  • @HAWIJILO
    @HAWIJILO 10 місяців тому

    ሰላም enate ene kagebawu 3 ወሬ nw ግን eskahun ergizina alitefeterem malete mnm ayinet yeirgizana mekelakeya aliwesedikum lemdinew???? pered besireatu endedirow yimetal

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      ዉዴ ሀኪም አማክሪ እነሱ ይረዱሻል እኔ እኮ ባለሞያ አይደለሁም በተረፈ ለማርገዝ ዝግጁ ስለሆንሽ ፎሊክ አሲድ መዉሰድ ጀምሪ ይረዳሻል እሱ 🥰🥰🥰

  • @shekuriahusian8436
    @shekuriahusian8436 3 місяці тому

    thank You Do

  • @AbrhamAdo-w9u
    @AbrhamAdo-w9u 3 місяці тому

    ነፂ አሁን የዘረዘርሻቸው ምልክቶች ከመጡ በሗላ የወር አበባ ለምን ይፈሳል?

  • @BetiTeklay-o1r
    @BetiTeklay-o1r Місяць тому

    ሰላም ዶክተር ፔሬድ የመጣው ነሐሴ20ነው ዛሬ ሆድ ቁርጠት የመሀፀን ህመም አለኝ ዕርግዝና ሊሆን ይችላል?

  • @بنتاحمد-ق6ي
    @بنتاحمد-ق6ي 3 місяці тому

    ፔሬድ በጨረስኩ 2ቀኔ ከባሌጋ ተገናኘን ከዛ 2ቱን ቀን በድሁ አሳለፍን 2ቱን ቀን መቆጣጠሪያ ተጠቀምኩኝ ከዛ እዳልሽዉም የሚሰማኝ ህመም የፔሬድ ህመም ነዉ❓

  • @bezabeza3426
    @bezabeza3426 2 роки тому +2

    ነፅየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባ ያየሁት ጥቅምት 2 ሲሆን በ9 ግንኙነት አደረኩ ግንኙነት ካደረኩም 1ሳምንት ሁኖኛል በ8 ተኛው ቀን ቀላል ደም መፍሰስ አጋጠመኝ ጠቆር ያለ ቡናማ የሚመስል በተለይ ጥዋት አካባቢ ይፈሰኛል ብዙም አይደለም ሆዴ አካባቢ የተወሰነ ህመም አለው እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому +1

      እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በአእርግዝና ወቅት ግን ደሙ በጣም ላይትና መጠኑ ትንሽ ነዉ ነገር ግን ለማረጋገጥ አስቀድመሽ እርግዝና መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቤት ዉስጥ ቼክ አርጊ እናቴ እርግዝና ባይኖርም ሃኪም ዘንድ ቀርበሽ ቼክ አርጊ ብዙ ነገር እኛ ሴቶች ሊገጥመን ይችላል እና ማረጋገጡ አይከፋም

    • @bezabeza3426
      @bezabeza3426 2 роки тому +2

      @@NetsaMereja በጣም አመሰግናለሁ

    • @የማርያምልጅYOUTUbe
      @የማርያምልጅYOUTUbe Рік тому

      @ስንቱ የእናቷ ልጅ እዴት ሆንሽ ማሬአርገዝሽ

    • @የማርያምልጅYOUTUbe
      @የማርያምልጅYOUTUbe Рік тому +1

      @ስንቱ የእናቷ ልጅ እሽ አውን ወር ሙላኝ ቤሬዴ አልመጣም ግን ምንም ስሜት የለኝም ግን በጣም ይርበኛል ለምድን ነው

    • @mariammaryam1642
      @mariammaryam1642 Рік тому

      አው ይፈጠራል

  • @TekBeri
    @TekBeri 5 місяців тому

    ነፂዬ እኔ ለ 3 ወረ መርፌ ወሰድኩኝ መርፌውን ስጨርስ ቾይዝ ጀመርኩኝ ግን ነጫጩን ጨርሼ ቀዩን አንድ ፈሬ ወሰጄ ባጋጣሚ ቤተሰብ ጋር ስሄድ ረስቼው ሌላገዝቼ እንዳዲስ ጀመርኩኝ ግን ቀዮጋር እስከምደርስ ፈራው ቼክ ማድረጊያውን ገዝቼ ሳይ ምንም የለም ነገር ግን የሚሸቱ ነገሮች ያስጠሉኛል ያቅለሸልሽኛል ጥሩ ስማት አይሰማኝም ግራገባኝ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Рік тому +2

    የወሊድ መከላከያ መርፌ የወር አበባን እንዳይታይ ይከለክላል? ከስንት ጊዜ ቡሃላስ ይታያል?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      ሊየዛባ ወይም ሙሉ ለሙ እንዳይመጣ ሊያደርግ ይችላል ከማዛባቱ ይልቅ እንዳይመጣ ነዉ የሚያደርገዉ አታስቢ 🥰🥰🥰

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 3 місяці тому

      ያአላህ እንደ አፍሽ ያድርገው በጭንቀት ልሞት ነው 😢​@@NetsaMereja

  • @fafi976
    @fafi976 2 роки тому +3

    ሰላም እደትናችሁ እኔ የ3ወር እርጉዝነኝ ሽንጥ አማጥ እያስለቀሰኝ ነው ምን ላድርግ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      ሰላም እናት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አርጊ በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል ወክ ማድረግ ህመሙን ይቀንስልሻል በተረፈ ብዙ ሰዓት አንድ ቦታ አትቀመጭ በቂ እረፍት በመተኛት አርጊ ችግሩ በጣም ከፍ ያለ ከሆነ ግን ሀኪምሽን አማክሪ

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Рік тому

      ​@@NetsaMerejaውሀ ጠጭ ውደ እኔ የውሀአለመጠጣት እጥረትእና የቱቦ ኢንፌክሽን አለብሽ ብሎኛል ዶክተር መዳኒትም 0ለው

  • @obseajema5381
    @obseajema5381 2 роки тому

    እናመሰግናለን

    • @hawuletyutub7090
      @hawuletyutub7090 Рік тому

      እህት እኔ ወር አበባይ በቁመ 6ቀን ግንኙነት አረግሁ በመጣ 14 ቀኑ ቁርጠት ሁደን ወገቤን ራስመታት እንቀልፍ መቅለሽለሽ ጀመረን

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw Рік тому +1

    ጀግኒት❤

  • @seblezeleke2713
    @seblezeleke2713 Рік тому +2

    ሰላም እዴት ነሽ ፔሬዴ በመጣ በ8ተኛው ቀን ከጋደኛዬ ጋር ተኝቼ ነበር ግን ውድያው 72 ሰሀት መዳኒት ወሰድኩኝ ግን ተመልሶ በሳምንቱ ትንሽ ደም አየው ምን ይሆን እህት ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      የወሰድሽዉ መከላከያ ይህ እንዲፈጠር ምክንያት ሊሆን ይችላል

    • @almaztube7504
      @almaztube7504 Рік тому

      እንዴት ሆንሽ እናት

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 місяців тому +2

    ሰላም ሳብ❤ላይክ❤❤

  • @MG-tc8hk
    @MG-tc8hk 28 днів тому

    ሠላም እህት ጥያቄነበረኝ በናትሽ መልሽልኝ እኔ በ6እና7ግንኙነት አደረኩ18 19 ቤረደ መጣ 3ቀን በጣ አመመኝ ወፈራምነው አሁን ከተገናኘሁ 1ወሬ ጡቴ መገተር ማበጥ መኮማተር ያሣየኛል

  • @RahatAli-fj3ci
    @RahatAli-fj3ci 9 місяців тому

    እሸ እህቴ ቤረዲ ወር አልፈት 5 ቀንኑ መጣ ከዛ በፊት ሸንት ሸንት የለኝ ነበር አሁን ደሞ ልቤ ይሸከረከራል ድክምት ይስማኛል እና የወር አበባ የመስለ ይመጣል እንዴ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 місяців тому

      የወር አበባ ከመጣ እርግዝና የለም እናቴ🥰🥰

  • @teferigaredew1655
    @teferigaredew1655 Рік тому +1

    እህቴ እኔ የወር አበባ ካየው ቆየው ልጄ 5አመቱ ነው መከላከያ በክንድ የሚቀበረውን ነበረ የተጠቀምኩት ካሶጣውት3 ወር አለፈኝ ጭራሽ የወር አበባ አላይም 37አመቴ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      የሰዉነታችን ሆርሞን እስኪስተካከል ነዉ የቆየዉ ይመጣል ጠብቂዉ ካልመጣም በመሃል እርግዝና ሊፈጠር ስለሚችል በየጊዜዉ የእርግዝና መመርመሪያዉን እየገዛሽ ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰

    • @teferigaredew1655
      @teferigaredew1655 Рік тому

      @@NetsaMereja አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰

  • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ውዷ እስኪ መላ በይኝ 15ቀን ምናምን ሲቀረው እቅልፍ የሚባል ይነሳኛል ሌላው8ቀን ከመጣ10 &12ሁለት ሁለት ቀን ይጨምራል አዳንዴ ሁለት ሁለት ቀን ቀንሶ ይመጣል ምን ይሆን ችግሩ ውዴ??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      እናቴ ሃኪም አማክሪ እና መዛባቱ እንዲስተካከል ይረዱሻል በተረፈ ጭንቀት የሃሳብ መደራረብ የስራ ጫና ካለ ፔሬዲ እንዲዛባ ምክንያት እንደሆኑ የጤና ባለሞያዎች ይገልፃሉ ስለዚህ እነዚህም ካሉ አስተካክይ

    • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
      @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ Рік тому

      @@NetsaMereja አመሠግናለሁ ውዷየ

  • @ggmulatu1021
    @ggmulatu1021 Рік тому +1

    ሰላም ማር ለቤትሽ አድስ ነኝ የወሊድ መከላከያው ኪኒን ግንኙነት ሲደረግ ብቻነው እሚዋጠው ወይስ ባይደረግም ሁልጊዜም መዋጥ አለበት እንደ ? መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      የ28 ቀኑ ወይም ለወር የሚወሰደዉ ከሆነ አንድም ቀን ሳትዘይ ሳትረሺ በየቀኑ መዉሰድ አለብሽ ግንኙነት ተደረገም አልተደረግም እናቴ🥰

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Рік тому +1

      @@NetsaMereja በጣም አመሠግናለሁ ነፂየ ❤️

  • @marizamariza4604
    @marizamariza4604 11 місяців тому

    ነፂየ ጥያቂ አለኝ እኔ ባለቤቴጋ የወር አበባ በመጣበት ቀን ግንኙነት አደርኩ ያነገር እርግዝና ይፍጥራል እንዴ ውዴ መልሸልኝ ሰውዴሸ❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 місяців тому

      አይፈጠርም እናቴ🥰🥰🥰ግን የወር አበባ ላይ ሆነሽ ግንኙነት አታድርጊ ጉዳቱ የከፋ ነዉ🥰🥰🥰

    • @ልጅኪያያባቷ
      @ልጅኪያያባቷ 10 місяців тому

      ዉዴ እህቴ ነጺዬ ተጨንቂያለሁ መልሺልኝ ፔሬዴ በሄደ በ2ተኛዉ ቀን ከባሌጋ ግንኙነት አደረኩኝ እርግዝና ይፈጠራልዴ መዳኒቱን የ24ስአትነዉ የተጠቀምኩት ስአቱ አላለፈም 24ስአቱ እደሞላ ግንኙነት አላረግንም እማመልሺልኝ

  • @WedereMelese
    @WedereMelese Місяць тому

    እንቅልፍ የሚነሳኝ ሆድቁርጠት በጣምተቸገርኩ ምንይሻላል

  • @senait-m3q
    @senait-m3q Місяць тому

    በመረፌላይ ይረገዛልዴ

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 4 місяці тому

    ሳላም ነው ነፂዬ❤❤❤

  • @ajebushtaye1362
    @ajebushtaye1362 18 днів тому

    ምነ ያህል ጌዜ ይፈሳል

  • @ዕውቀትሁሉንም
    @ዕውቀትሁሉንም Рік тому

    ነጺ በጣም አመሰግናለሁ በርችልን የኔ መልካም

  • @Rbia22
    @Rbia22 10 місяців тому

    Thank you siser 💙

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +1

    እህቴ በናትሽ መልሽልኝ በፊት በወር በወሩ ይመጣ ነበር ፕሬዴ አሁን ወር ካስራ አምስት ቀን ሆነው ወርጄም ያለምንም መጠቀሚያ ከባሌ ጋር ተገናኘን በተገናኘን በ10 ቀኑ መጣ ልቤን ያቀልሸልሸኛል እብርቴ በታችም ቁርጠት ያመኛል ደሜም ደግሞ ጠቆር ያለ ነው እና እርግዛ ነው😢😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      ማርገዝሽን እርግጠኛ ለመሆን ቼክ አድርጊ ቤት መመርመሪያዉን ግዥና 👋

  • @EtaferahuGirma
    @EtaferahuGirma 11 місяців тому +4

    ነፂ አድናቂሽ ነኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የወርአበባዬ በመጣ በ8ቀን ግንኙነት አድርጌ መዳኒት ተቅሜ ግን በሳምንቱ የእርግዝና ምልክቶች አየው እርግዝና ተፈጥሮል?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 місяців тому +2

      መድሃኒቱን በሰዓትሽ ከወሰድሽ አይፈጠርም አንዳንዴ የወሰድነዉ መድሃኒት በራሱ ስሜታችንን ያዛባል🥰🥰🥰

  • @janatjjallay6253
    @janatjjallay6253 Рік тому +2

    የሚገርመው እኔ ለ6 ወር ፔሬዴ ሣይመጣ ቀረ ከዚያ ዶክተሬን ለማክር ሥሄድ የሣምንት ነብሠ ጡር ፔሬድ የማታይ ሤት አታረግዝም ሢሉኝ ፈርቼ ነበር

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      እንኳን ደስ አለሽ ማሚ🥰🥰🥰

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 4 місяці тому

    እኔ ፐሬድ እደዛሬውኑ ጨርሸ እደዛሬውኑ ግንኙነት አደሩኩ ግን ኪኒን ተጠቅሚያለሁ ከዛ ፔሬደ መቶ ለደቂያ ያክል ቆይቶ አቆመ አርግዣለሁ ማለት ነው መልሽልኝ

  • @meseretminalu7230
    @meseretminalu7230 Рік тому +1

    ነፂ ስለምሠጭን ትምርት እናመሠገን አለን ጥያቃነበረኝ ነፂ ካየሽዉ በማርያም መልሽልኝ ጥያቀቃየ በ 14 አመቴ ትርፍ አጀት አሜኝ ኦፕሬሽን ተሠርቶልኝ ነበር አሁን ላይ ማርገዝ ፈልጌ 6ወር ሆነኝ እቢካልኝ ተጥኖ ይኖረዋል ኦፕሬሽኑ እባክሽ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      ምንም ተፅህኖ አይኖረዉም ለናርገዝ ዝግጁ ስለሆንሽ ሃኪም አማክሪና ፎሊክ አሲድ ፕሪናታል ቪታሚን ሚንራል መዉሰድ ጀምሪ እሱ ይረዳሻል ጭንቀት ካለብሽ እሱን አሲግጂ እረፍት አርጊ እርግዝና በሚፈጠርባቸዉ ቀናቶች ግንኙነት አታቋርጪ ለማንኛዉም ሃኪም አማክሪ🥰

    • @meseretminalu7230
      @meseretminalu7230 Рік тому

      አመሠግናለሁ የኔ መልካም ሰዉ በጣም ተጨንቄ ነበር እህቴ እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልሽ 🥰

  • @dohaqater9789
    @dohaqater9789 7 місяців тому

    ስሙማአድት ሴት ትክክለኛ የወርአበባአይታ የርግዝናስሜት ማቅለሽለሽሲስማት ምንይባላል???መልሡእምታውቁሁሉ❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q Рік тому +1

    ነፂ መልሻልኝ በፈጠረሽ እኔ የወር አበባ ባየሁ 8 ቀን ግንኙነት አደረጉ ከዛ ግንኘነት ባደረጉ በማግስቱ ደሞ ፈሰሰኝ እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +2

      በተገናኘሽበት ቀን እርግዝና አይፈጠርም ልክ ፔሬድ እንደጨረሽ ስለተገናኘሽ ይሆናል ደም የፈሰሰሽ ከተጠራጠርሽ ደግሞ ቀጣይ ፔሬድ መቅረቱን ጠብቀሽ ቼክ አድርጊ🥰

    • @እማእወድሻለሁ0055
      @እማእወድሻለሁ0055 11 місяців тому

      ሰላም እህት ለቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ደሞ ፐሬድ በጨረኩኝ ባደኛው ቀኔ ግንኙነት አደረኩኝ ከዛ በሳምቱ ተመልሶ ፐሬዴ መጣብኝ መላ በይኝ 😢

    • @gmm9312
      @gmm9312 5 місяців тому

      ሰላም እህቴ እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለሁ እኔ የወር አበባ ሊመጣ 2ቀን ሲቀረዉ ከኒና ወሰጀ ከባለበቴ ጋ 16 ቀን ቆየኝ ልክ መዉሰድ ባቆምዉ በ2 ቀኑ የወር አበባ የሚመስል በጣም ጥቁር ነገር መጣ 5ቀን ቆይቶ ሂደ ከሂደ ብሀላ እራሤ ያመኛል ይጀብረኛል አንተ ቀን አስመለሠኝ እና አረግዥነዉ

    • @HahaHa-hf6uj
      @HahaHa-hf6uj 2 місяці тому

      እንደት ሆንሺ ጓደኛየም እደዛ እያለች ነበር ሠሞኑን 😢​@@NetsaMereja

  • @werwer9219
    @werwer9219 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ እርጉዝነኝ😢😢

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 2 місяці тому

    አሁን ያጋጠመኝ ነገር

  • @SelamZeleke-f8u
    @SelamZeleke-f8u Рік тому +1

    Selam netsiye timirtishin betam iwodewalew...period hamle 23 meta keza mnm medanit alwosedkum naber balegar sihon zare nehase 13 naw ... wegeben yamegnal..tuut chafu yamegnal..ina ye dikam simet..hode zik bilo wede mahtsene yiwegagnal....please inezih yeirgizina milikitoch nachew inde?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      Ye ergzna milkitoch nachew neger gin period limeta sil kemisemun milkitoch ga temesasaynet silalachew ergzna mefeterun ergtegna honesh lemawek period keqere ke 10 behuala check adrgi 🥰🥰🥰

    • @SelamZeleke-f8u
      @SelamZeleke-f8u Рік тому +1

      Ameseginalew

  • @Hail-ku2tv
    @Hail-ku2tv Місяць тому

    ሰላምደኩተርእዴትነሽ የወርአበባዬ ባለቀ3ቀንተገናኘን. ግንመዲሀኒት አልተጠቀምሁም ነበርአሁግንየወርአበባዬበሚመጣበትቀን መጣብኝ ግን አሁን ልቤንያመኝል. እራሴንያመኝል❤❤መለሽልኝበፈጠረሽ

  • @ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ

    ውዴ በጣም ቆንጆ መልህክት ነው እናመሰግናለን 😘

  • @robelendale3559
    @robelendale3559 2 роки тому +1

    10Q my sis bexam xekami mkr new berchi enamesegnalen ebaksh leyet yalu xyakewoch slalugn kuxrshin ebaksh 🙏

  • @MetiMeti-n5x
    @MetiMeti-n5x 7 місяців тому

    Plse enat atebalu ye2 amet lege alegn ena mewuled felga koye period yezabal

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  7 місяців тому

      Hikimna hiji wude🥰🥰🥰

  • @HikmaSeid-zq4xv
    @HikmaSeid-zq4xv Місяць тому +1

    ምልክቶቹ ታይተው በምርመራ ካላሳየስ

  • @DelightfulFlowers-qp5jm
    @DelightfulFlowers-qp5jm 14 днів тому

    እሕቴ እዴነሽ/5 ወር ሆነኝ ከማፀን ዉጪ ሆኖብኘ ነበር አሁን ማረገዝ አይቻልም

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔ የምልሽ ልጅ እያጠባሁኝ ልጄ የ4ወር ሲሆነው ፔረዴ መጣ ከዛም የእርግዝና መከላከያ ታብሌቶችን ለተከታታይ 28ቀናት ወስጄ ነበር ታብሌቱ ሲያልክ ፔሪዴ ድጋሚ መምጣት ነበረበት አይደል??ነገር ግን አልመጣም ድጋሚ ታብሌቱንም አልወሰድኩም በዚህ መሀል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ብዬ ስጋት ላይ ነኝ

  • @genzebkassa1701
    @genzebkassa1701 10 місяців тому

    እረ መልሱልኝ በጣም ተጨንቂአለው ግንኙነት ባደረኩ በማግስቱ የወር አበባዬ መጣ እና7ቀን ሙሉ ፈሰሰኝ ከዛ ግን በወሩ ስጠብቀው አልመጣም በጣም ጨንቆኛኝ ዛሬ 6ቀኑነው አርግዣለው ወይስ ተዛብቶ ነው ግን ሴሜቱ ይሰማኝና መጣ ስል የለም😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      ይመጣል ጠብቂ ዉዴ ተዛብቶ ነዉ አትጨናነቂ በተረፈ ከፈራሽ ቼክ አድርጊ

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ
    @ሰአዲነኝየሀይቋ 5 місяців тому

    እህቴ ጥዬቄነበረ እባክሽ መልሽልኝ ፔረደን በጨረስኩኝ በ4ተኛውቀን ባሌጋረ ነበረኩኝ ለ2ቀን ከዛ በሳምቱ ደም ፈሰሰኝ በጣም ወፍራምና ጉትት የሚል ከፔረድ የተለየነው ምን ይሄን ግን የ24ሰአቱን ወስጀነበረ

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj 5 місяців тому

      😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድወሉ ///የወርጃ መደሀኒት ከፈለጋችሁ እናጉሩኝ

  • @YfgFggg-q7z
    @YfgFggg-q7z Місяць тому

    ዶክተር እርዳታሽ ያስፈልገኛል😢😢😢

  • @aduAbdul-t5h
    @aduAbdul-t5h 8 місяців тому

    Yenewid tanxs❤❤❤❤

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 6 місяців тому

    የመጀመሪያ ድንግሏ ስውስድ 24ሳአት መዳኒት ከውስደች ማርገዝ ትችላለች እንዴ መልሱልኝ እስኪ ጨቆኝ ነው😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  6 місяців тому

      በሰዓቱ ከወሰደች አታረግዝም

  • @hdas4779
    @hdas4779 Місяць тому

    አንድ ጥያቀ ልጠይቅሽ የኔ ዉድ 😢

  • @asnew9567
    @asnew9567 Рік тому

    ሠላም እህቴ የወር አበባ ባየሁ በ15ቀኔ ግብኙነት አርጌ ነበር መደሃነት እጠቀማለሁ አላቆምኩም ራስምታትና ወገብ ህምም ይሰማኛል እርግዥ ይሆንዴ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      እርግዝና የመሆኑ አጋጣሚ በጣም ጠባበብ ነዉ መድሃኒቱ አንዳንዴ እንዲ እንዲሰማሽ ያደርጋል 🥰

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Рік тому +1

    የኔ ወድ መልሺልኝ ባስወረድኩኝ በሁለተኛ ቀኔ መከላከያ ውጨ ግንኙነት አድርጌያለሁ ማስወረዴን እዳያቅብኝ ብየ ከዛም በተመሳሳይ ሰአት እየወሰድኩት ነው መከላከያውን ሁለተኛ እርግዝና ይፈጠራል አሉ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ አሶርደሽ በቶሎ የግብረስጋ ግንኙነት መጀመር ለማህፀንሽ ጤና መልካም አይደለም ትንሽ እስክታገግሚ መቆየት የተሻለ ነበር መድሃኒት መጠቀሙ ግን ምንም ችግር የለዉም ዋናዉ መጠበቅ ነበረብሽ ነዉ 🥰

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Рік тому

      @@NetsaMereja አመሰግናለሁ ማማየ አያውቅም ዴብቄው ስለነበር ነው እጠነቀቃለሁ እርግዝና ይፈጠርብኝ ይሆን ?