አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @abelatinsae7706
    @abelatinsae7706 2 роки тому +8

    ውይይይ ስወድሽ እርግት ብለሽ ምታስረጅው ነገር ይመቸኛል ነፃዬ ሌላ ጊዜ ደግሞ ለብቻው ከምን ከምን እራሶን መጠበቅ እንዳለባት ሰፊ መረጃ ብሰጭን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ አቤላዪ

  • @beliyualemayehu5476
    @beliyualemayehu5476 2 роки тому +2

    የኔ ምርጥ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናቶችን ይጠቅማል ያንቺ አቀራረብ ደግሞ ተወዳጅ ነው እናመሰግናለን

  • @kidsitlakaw2593
    @kidsitlakaw2593 День тому

    5ኛ ሳምንት ላይ ደም ፈሰሰኝ እና ከ20 ቀን በኋላ ቸክ ሳደርግ ተቋርጧል አሉኝ አልትራሳውንድ ስታይ አለ አሉኝ እሄ እንዴት ይሆናል

  • @biruktube4183
    @biruktube4183 2 роки тому +1

    የእኔ መልካም በሚገባን መልኩ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን👍🙏❤

  • @habibaha5564
    @habibaha5564 Місяць тому +2

    እኔም አምስተኛው ላይ ነኝ።በዶአችሁ።ውዶቸ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 роки тому

    ነፂዬ የኔ መልካም እህት ለምሰጭን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ለሴቶች ጠቃሚና ማወቅ ያለብንን ስላሳወቅሽን ምስጋናዬ ከልብ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      ትሁቴ ክብር በይልኝ

  • @surafeltune2074
    @surafeltune2074 2 роки тому +1

    ነፂ ውዴ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ለእናቶች👍😘

  • @rukaysabebe323
    @rukaysabebe323 8 місяців тому +1

    ዉደ እዳታልፊኝ እኔ ዛሬ 5ተኛ ሣምቴ ነዉ ግን ከባሌ እረፍት እደወጣሁ ስንገናኝ ዬወር አበባዬ በጨረስኩ በ1 ቀኔ ነበር ማለትም ሀሙስ ማታ ታጥቤ አርብ አገኘሁት ዬ72 ሠአቱን ተጠቅሜ ነበር እና በሣምቴ ትንሽ ፈሶኝ ነበር ዛሬ 5 ተኛ ሳምቴ ነዉ ዛሬም ትንሽዬ ምልክት ያክል ደም አዬሁ ምድነዉ በወሬ በቤት ዉስጥ ምርመራ አርጌ ምንም እደሌለኝ ነዉ ያሣዬኝ ሆደን ይቆርጠኛል ጡቴም ጨምሮአል ሆደ የተነፊ አይነት ይሰማኛል ድካምም ይሠማኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 місяців тому +1

      የ72 ሰዓቱ መድሃኒት በራሱ እንዲ ያደርጋል ተረጋጊ ፔሬድ ይመጣል ተስተካክሎ

    • @rahmethussen6827
      @rahmethussen6827 3 місяці тому

      ኧረ እኔም እዳቺው ነኝ ቢያስ ለ5ቀን ቡኒ ደም ፈሰሰኝ ብዙም አደለም 😢ጨቆኛል መላ በሉኝ

    • @rahmethussen6827
      @rahmethussen6827 3 місяці тому

      ​@@NetsaMerejaየ72ሰአቱ ቀድሞ ከተወሰደ ይከላከልም ብለውኝ 😢

  • @ephraimtube4063
    @ephraimtube4063 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ የምትሰጭን መልክት በጣም ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን❤🙏

  • @senaithagazi3122
    @senaithagazi3122 8 місяців тому

    Netsiye merejawochish arif nachew ketybet.. yene tyake periode yzabal ena ergzina yfeteral bemibalut kenatoch gnugnunet arge neber gn be 5gna samnt lay yeperiode hmem tesemagn ena dem fesesegn ena period new weys ye ergznaw smet?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 місяців тому

      Period lihon slemichil check adrgi wude ergtegna lemehon 🥰🥰

  • @ቢኒይቱብ
    @ቢኒይቱብ 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በየጊዜው የምትሰጭው መልክት እጅግ ጥሩ መልክት ነው ለእናቶች 😍😍🙏

  • @ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ

    ነፂ ውዴ ለእናቶች በሚገባን መልኩ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ውዴ😘🙏

  • @ተስፋዬይቱብ
    @ተስፋዬይቱብ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው👍🙏

  • @መክሊት-ወ8ሐ
    @መክሊት-ወ8ሐ 5 місяців тому

    ጓደኛይ 24 ሰአቱን ቀድሜ ነው የወሰድሁት አለችኝ እና ይከላከላል ወይ ብላ ጠየቀችኝ እንደተማሪነቴ ግን እኔ ምንም አላቅም አልኳት እና ፅንስ ይፈጠራል ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ

  • @meazaayele622
    @meazaayele622 Рік тому

    በዚህ ግዜ ለሳል የሚሆን ማር,ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ ሽንኩርት ተደባልቆ ቢወሰድ ችግር አለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      እናቴ ከባድ ነዉ በደናዉም ጊዜ ቀላቅለሽ ስለምትወስጂዉ አሁን ላይ አትዉሰጂ ማር ብቻዉን በትንሹ ዉሰጂ በተረፈ የጤና ባለሞያ ደግሞ አማክሪ 🥰

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Рік тому +2

    እኔ ስድስተኛ ሳምንቴ ነው ማማየ በጣም ሆዴን ይቆርጠኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      ኖርማል ነዉ ከባሰብሽ ግን ህክምና ሂጂ ዉዴ

  • @ቴዲይቱብ
    @ቴዲይቱብ 2 роки тому

    ለእናቶች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን😘👍

  • @ErmiyasGelanew
    @ErmiyasGelanew 11 місяців тому

    እኔ ልክ በወሬ ደም ፍስስኝ ግን የሚመስለው የዛንገዳ ጥላይ ይመስላል ሆደ ይቆስላል ትንሽ ከቀመስሁ ሆደን ይነፋኝል ወገቤን በጣም ያመኝል ምን ላድርግ ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 місяців тому +1

      ህክምና በቶሎ ታይ ዉዴ🥰

    • @ErmiyasGelanew
      @ErmiyasGelanew 10 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ እህት

  • @Balco-gc1ve
    @Balco-gc1ve 10 місяців тому +1

    መዉለድአልቻልኩም መከላከያ ተተጠቀምኩ ሁለት አመትሆነኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      ሀኪም አማክሩ ዉዴ🥰🥰🥰

    • @etsubdinkdaniel-tz6ds
      @etsubdinkdaniel-tz6ds 8 місяців тому +1

      የአብሳላትን ምክር አዳምጪ የ ቅሩንፉዱን በጣም ጠቃሚ ነው ሌላው አና ዋነኛው ጉዳይ ፀሎት 🤲🤲🤲🤲

  • @ልኑርልሽ
    @ልኑርልሽ Рік тому

    እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ Рік тому

    ተባረኪ

  • @asetube206
    @asetube206 2 роки тому

    የእኔ ውድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤🙏

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      አስዪ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @FelahMohammed
    @FelahMohammed 3 місяці тому

    Mara zara tewat sensa segumtemt dem nebrgn afa west 5 samta new

  • @betelehemurim5976
    @betelehemurim5976 Рік тому

    እባክሽ ንገሪኝ ከስንተኛ ሳምንት ጀምሮ ነው በአርትራሳውንድ ጽንስ የሚታየው እኔ 5 ሳምንት ሆኖኛል ግን በመሃጸን በሚገባው አይተውኝ አይታይም አሉኝ በደም ግን እርጉዝ መሆኔን አይትዋል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      ሰላም እናት ከ8 እስከ 13 ሳምንት ድረስ ባለዉ ጊዜ የመጀመሪያ አልትራሳዉንድ ብትታይ ሁሉንም መመልከት ትችያለሽ ያንቺ ግን በጣም ገና ነዉ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እደት ነሽ እዳታልፊኝ እባክሽን ጨቆኝ ነዉ ከፈጣሪ በታች ላማክርሽ እማ🙏እኔ የወር አበባ ሰኔ 28አየሁ ሀምሌ 10ተገናኘን ከዛ ሀምሌ 23ደም ፈሰሰኝ😢 3ቀን ቡዙም አደል ግን አሁን ያዞረኛን ይደክመኛን ፀባየም ተቀይሯን እቅልፍ ይለኛን ብበላም ባልበላም ልቤ ይዞራን ግን አይወጣኝም ሆደኔ ይቆርጠኛን እኔ በመጣበት እሚቆጠረዉ ወይስ በተገናኘነበት ነዉ አይ እድሌ😢የመጀመርያየ ሰለሆነነዉ ሰለማላቅ ምልሽልኝ😩🙏በማርያም

  • @MitikeKebede-d3v
    @MitikeKebede-d3v 7 днів тому

    አራተኛ ሳምንት ማለት ስንተኛ ቀን ነወወ

  • @teztateze-s4g
    @teztateze-s4g Рік тому +1

    ነፂዬ በአምስተኛው ሳምንት በአልትራሳውድስ ይታያል

    • @teztateze-s4g
      @teztateze-s4g Рік тому

      Ebakish melishelig chenkog new

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      Be 5 samint beketita behod yemitayew ultrasound wutetun ayasatim gena silehone neger gin transvaginal ultrasound weyim be bilitachin yemigeba ale besu ketayesh litay yichilali ende tena balemoyawoch Mereja 🥰 gin betam gena new

    • @MitikeKebede-d3v
      @MitikeKebede-d3v 7 днів тому

      አው

  • @yordanosaweke618
    @yordanosaweke618 Рік тому

    Sis ehetey nberche aletrasound setetaye erguze nashe alote ye 6 week beshente gen ylem aysayme ena degemo ye lebe meteme yleme alone ke 10 kene behola chcke Argene lewute kelile yewotole alote ena please ye lebe mete ymijemerewu 5 week new?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      Yesewnet kibdet weyim borch kale ye period mezegyet kale ena ergznaw zegyoto tefetro kehone libmitun tolo layagegnut yichilalu betikikl lib mit yemijemirew gin ke 6 esk 7 samint balew gize new silezi ketay ketero bedenb lisema ychilali atchenaneku 😍😍😍

  • @biruktawitheyleyesus6265
    @biruktawitheyleyesus6265 9 місяців тому

    Wuy e/r yibarksh ke hekim belay new yasredashni ......

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 місяців тому

      Amesegnalew enate selam tegelagey 🥰🥰🥰

  • @ደሬይቱብ
    @ደሬይቱብ 2 роки тому

    የእኔ መልካም ከልብ እናመሰግናለን ውዴ

  • @kenalmelove84
    @kenalmelove84 Рік тому

    በርች የንየ አናተ

  • @PhoneStar-o6p
    @PhoneStar-o6p Місяць тому

    እህት ብዙ ደም ይፈሠኛል 5 ሣምንቴ ነበር ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Місяць тому +1

      በቶሎ ህክምና ሂጂ ዉዴ😘

  • @SonySony-qp8xl
    @SonySony-qp8xl 9 днів тому

    ይረብ

  • @tsiongenen481
    @tsiongenen481 2 роки тому

    Arif mereja new enamsegnalel👍

  • @ErmiyasGelanew
    @ErmiyasGelanew 10 місяців тому

    ሰላም እህቴ እኔ እንድ ውር ከሁለት ሳምንት ነው ግንሆደን ይቆርጠኝል ህኪም ቤት ሂጀ አላስታወቀነም አሉኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      እርግዝና የለም ነዉ ያሉሽ ወይስ አልትራሳዉንድ ላይ አይታይም ነዉ?

    • @ErmiyasGelanew
      @ErmiyasGelanew 10 місяців тому

      አይደለም በሽንት ብቻ ነዉ ግን አለ አላስታወቀነም እንድ ወሬ እያለ ሁለት ቀን ጠቁር ያለ ከዚያ አሁንም ለሁለት ቀናት ብናማ ፍስስኝ ግን ምን አሉኝ ትንሽ ከማህፃን ጋር የሆነ እፌክሽን ያሳያል አሉኝ እነም ካስራምስት ቀን ብሀል ባልሽ ጋር ትመርመሪያለሽ አሉ እነ ምን ይሻለኛል ?

    • @ErmiyasGelanew
      @ErmiyasGelanew 10 місяців тому

      እባክሽ መልሽልኝ ካልሆነ ከግል እንድታየው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      ዉዴ የተሻለ ህክምና እታያለሁ ካልሽ ታይ እኔ እኮ የጤና ባለሞያ አይደለሁም ሁሌ ቪዲዮዎቼ ላይ እናገራለሁ🥰🥰🥰

    • @ErmiyasGelanew
      @ErmiyasGelanew 10 місяців тому

      እሽ አመስግናለሁ
      3:16

  • @obsemekonen5350
    @obsemekonen5350 4 місяці тому

    Enate hulum milkit alegn 5 samint wust negn gin beshint ayasayim

  • @HassenMohammed-n7z
    @HassenMohammed-n7z 3 місяці тому

    Berche tekaki merja eyagegnen nw

  • @MelakuDemelash
    @MelakuDemelash 9 місяців тому

    Wida ye enikilif matat likeset yichilall

  • @AmareBelay-z3d
    @AmareBelay-z3d 2 місяці тому

    Folic asid mndnewu

  • @DehabSulieman-pl7gp
    @DehabSulieman-pl7gp Рік тому

    Promam omega 3 yemil medanit tkmun ena gudatun esti ngerig

  • @hanaeshetu930
    @hanaeshetu930 Рік тому

    Selam.sister yene gn pered beqere 2tega qenu asayen enam sewochi steyq meta new alung sister be 2qenu yasawuqan ede adis neger honobng new

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому +1

      Ergizanaw eko yetefeterew ke 2 ken befit aydelem kedem bilo new be 28 ken yemimeta yewerabeba hudet kalesh yewer abebea kemetabet ken jemresh bemekuter ke 4 samint behuala ergzna mefeteru ytawekal silezi ahun hikima hedesh hulunim neger check argi keza kititilishin stjemri menta new aydelem yemilewn bezaw taregagchalesh enji tolo silaweksh gena menta new bilesh atchenaneki enate 🥰🥰

    • @hanaeshetu930
      @hanaeshetu930 Рік тому

      @@NetsaMereja eshi D.C. 15 qen new yemitayewu slmibale new gragebtong

  • @BuBu-p1o
    @BuBu-p1o 2 місяці тому

    Nets hodeni betam new miyamegn be gera sitegna be qecu yamegnale mini ladirige😂😂

  • @TayeTheEthiopia
    @TayeTheEthiopia 10 місяців тому +1

    ላማክርሽ ነበረ ዝብሉ ምራቅ አፌላይ ይመጣል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 місяців тому

      ኖርማል ነዉ ይተዉሻል ስኳር የሌለዉ ማስቲካ አኝኪ አፍሽን ቶሎ ቶሎ ታጠቢ🥰🥰🥰

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @dagmawitadinew6729
    @dagmawitadinew6729 2 роки тому +2

    Yene wed ena wer almolagnm gn slamemegn hakim gar heje neber altrasawond aytogn neber 2 kib negeroch yitayalu ena menta lihon yichlal alegb ebakish margaritas felge nw betam dengchealehu

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      Selam enat ergzinash ke 4 samint belay kehonew wutetu lik lihon yichilali ke arategna samint jemiro silemitawek kehone demo minim miyasfera neger yelewm teregagtesh erasishin bemigeba tenkebakibi

    • @senaytedemsaseni3756
      @senaytedemsaseni3756 2 роки тому

      Yan. Konj. Tergagetsh. Selmetasrj. Enamsgnaln. Beze. Kety

  • @YordiYordi-e9q
    @YordiYordi-e9q Рік тому

    Folic acid yemtwsde kehone ergizenaw be HCG yetwkale

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Рік тому

      Awo yitawekal minim aygenagnewm ke folic acid ga enate🥰

  • @jerusalemsolomon9637
    @jerusalemsolomon9637 7 місяців тому

    እርግዝና በጣም ከባድ

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 місяці тому

    በጣአም አመሰግናለሁ የዘረዘህርሻቸሁ ኡሉ ምልት አለህኝ

  • @አመስግን
    @አመስግን 11 місяців тому

    ለፈጣሪሽ በልሽ መልሽልኝ እባክሽም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 місяців тому

      እርግዝና እንደማይፈጠር ፔሬድ ከመጣ ነግሬሻለሁ ዉዴ

  • @birteyimer270
    @birteyimer270 2 роки тому

    Kesit were jemiro new

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      5 samint malet 1 wer ye ergizna gize new

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 2 роки тому

    የብርቱካን ፍሬ በጣም ትንሽ ናት

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 роки тому

      በፍጥነት እያደገ እየተለወጠ ይመጣል