እርግዝና መፈጠሩን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች //signs of pregnancy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @bomasinfotainment25
    @bomasinfotainment25 26 днів тому +9

    ነፂዬ እንኳን ሰላም ተመለሽ በጣም ሳስብሽ ነበር ስትጠፊ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ መረጃዎችሽ ጠቃሚዎች ናቸዉ እናመሰግናለን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  24 дні тому

      በጣም አመሰግናለሁ አልጠፋም🥰🥰🥰

  • @NestanetMergaNesti
    @NestanetMergaNesti 26 днів тому +1

    ነፂ የኔ ሞክሼ ለምሰጪን መረጃ በጣም እናመሰግናለን

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 25 днів тому

    ነፅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ በርቺ ❤

  • @SleepyDna-dn8hz
    @SleepyDna-dn8hz 2 дні тому +1

    ሠላም ነፂዬ ሽት ምርመራ አዴረኩ አልተራሣውድም ታየሁ የለም አሉኝ ግን ሆዴ ውስጥ እንቅስቃሴ ይሠማኛል ጨነቀኝ ምን ላድርግ ምከሪኝ እማ

  • @AsterayeTarekegn
    @AsterayeTarekegn 25 днів тому

    እንኳን ደና መጣሽ ነፃብርሀን

  • @SalemiJamale
    @SalemiJamale 19 днів тому +2

    ሁሉንም ምልክት,አይቻለሁ,ግን,ምርመራ,አርጌ,ነበር,ግን,አለረገስኩም❤❤

  • @HayatEdres
    @HayatEdres 2 дні тому +1

    ነፂ በፈጠረሽ መልሽልኝ እህቴ ኤኔ ፔሬዴን በጨረስኩ በ14ቀኔግንኙነት አደረኩ ከዛ 10ቀን አብረን ተቀመጥን በተመለስኩ በ5ኛውቀን ፔሬደ መጣ2ቀን ፈሰሰኝ ከዛ ጠፋ በፊትግን 6ቀን ይቆያል እስኪአደራመልሽልኝ

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 25 днів тому

    የኔ ነፃ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @AbdiiSiraaji
    @AbdiiSiraaji 22 дні тому

    it is good

  • @MartaAlemu-k6l
    @MartaAlemu-k6l 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 21 день тому +1

    ሰላም ውዴ ፔሬድ ሊመጣ ስል ብንገናኝ አርግዝና ይፈጠራል እደ

  • @MunaUrge-n9i
    @MunaUrge-n9i 9 днів тому +1

    የእኔ ውድ ይቅርታ ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር እማ እኔ ሀምሌ 19ግንኙነት አደረኩ ግን በጣም ይዛባብኛል በደንብ አላይም ነበር ጭራሽ ደሞ አላይም ነበር ግኑኝነት ሳላረግ በፊት አሁን ግን አንዳንዴ ሆዴ ይቀንሳል ይጨምራል ይነፋል ግን እኔ ሳደርግ ወደ ውስጥ አይረጭም ግን አሁን ጨነቀኝ

  • @lilinoricucci3290
    @lilinoricucci3290 26 днів тому

    Netsiye Enkan Dena Metashilen 🎉🎉🎉❤❤

  • @AbelHailu-m3j
    @AbelHailu-m3j 23 дні тому +1

    ነፂ እንኳን ደና መጣሽ በማሪያም መልሽልኝ ሽንት ሳሳይ የአንድ ሳምንት ነሽ ተባልኩ በማግስቱ ጠዋት ላይ አንዴ ወፍራም ፈሳሽ አየው ከዛ ወዲያው አልትራ ሳውንድ ስታየው እርግዝና አያሳይም አለኝ ፈሳሹ ግን ትንሽ ትንሽ አለ እየቆየ ነዉ እሚወርደኝ ፈራው በማሪያም ነፂዬ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  22 дні тому

      ህክምና በድጋሚ አድርጊ ዉዴ ምክንያቱን ለማወቅ ይረዳሻል🥰🥰🥰🥰

    • @AbelHailu-m3j
      @AbelHailu-m3j 21 день тому

      ​@@NetsaMerejaeshi yena enat

  • @ዛሬምተመስገን-ቸ7ጠ
    @ዛሬምተመስገን-ቸ7ጠ 26 днів тому

    ስለምስጭን ትምህርት በጣምእናመስግናለን ነፂ❤❤ጥያቄ ነበርኝእደምመልሺልኝ ተስፋለኝ የመጨርሻ የወርአባየን ያየሁት ሰኔ1ነበር ስትወሬነው መውለጃ መጠበቂያየስ ስላላወኩትነው❤❤😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 26 днів тому

      Yakatti naw mareee 9 wore ka 5/10.kani

  • @AregashMamo-r2h
    @AregashMamo-r2h 26 днів тому

    First

  • @BereketBelete-i8y
    @BereketBelete-i8y 19 днів тому +1

    benatish.yene.wud.irgizina.lemin.hbaen

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ 25 днів тому +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ በማሪያም መልሹልኝ እንዳታልፊኝ መሰከረም 16 የወር አበባዬ መጣ ጥቅምት 14መጣ ከዛ ህዳረ 10 መጣ የማረገዝ እድሌ መቺ ነዉ ??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  24 дні тому

      የወር አበባሽ ከመጣ ከ11ኛዉ ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛዉ ቀን ድረስ ግንኙነት ብታደርጊ የማርገዝ እድልሽ ሰፊ ነዉ ለምሳሌ በ10 ከመጣ ከቀን 21 በኃላ የማርገዝ እድልሽ ከፍ ያለ ነዉ በተከታታይ ቀናት ወይም አንድ ቀን እየዘለሉ ግኝኙነት ማድረግ ይመከራል እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ

    • @ወለተማረያም-አ5ጀ
      @ወለተማረያም-አ5ጀ 23 дні тому

      አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏👍

    • @ወለተማረያም-አ5ጀ
      @ወለተማረያም-አ5ጀ 23 дні тому

      @@NetsaMereja ሰደት ነዉ የለሁት እና 3ቀን ነዉ መዳም የምፍቅድልኝ

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 25 днів тому

    እንዴት ነሽ እናቴ ከሁለት አመት በሆላ ተመልሼ አንቺ የምትሰጫቸውን መረጃ ለመከታተል በቅቻለሁ እንኮን ደና መጣሽ❤

  • @alimamuhammed3727
    @alimamuhammed3727 26 днів тому

    ዉይነፂ ሰላምነሺወይ ባመቴ አገኝሁሺ እኮን ሰላመጣሺ እህቴ❤❤

  • @Zemenu-h6k
    @Zemenu-h6k 26 днів тому

    weha belome metetate chger alwe 14 samenta nw

  • @EmanMuzemil-y5x
    @EmanMuzemil-y5x 13 днів тому

    ያልሹ ምልክቶች አሉኝ ግን ቼክ ሳድርግ 1 ማስማር ነው ሚሰተኝ negative ነው

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 26 днів тому

    Eins baleje ngre tasfa korcalu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 baka

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 17 днів тому

      ከፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ሁቢ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ታገሽ ይሰጥሻል

  • @እሙአበድላ
    @እሙአበድላ 25 днів тому

    ስላም ነፂዬ እንኳን ስላምመጣሽ ውዴ ጥያቄ ነበር ይወር አበባዬ 30ነውየሚመጣው የምጨረስውደም5እስከ6ነው ይወርአበባዬን በጨረስኩ 5ቀን ከባሌጋርገነኜንትአርጊነበር ምንምአልተጣቀምኩ እርግዝናየፈጠረል. መልሽልኝወዴ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  24 дні тому +1

      የመፈጠር እድል አለዉ የወር አበባሽን ለምሳሌ በ7 ቀን ብጨርሽ ከ11ኛዉ ቀን በኋላ የማርገዝ እድል ይኖርሻል በተለይ ተከታታይ ግኝኙነት እስከ 20 ኛዉ ቀን ድረስ ቢኖርሽ እንደ ህከምና ባለሞያዎች መረጃ🥰

    • @እሙአበድላ
      @እሙአበድላ 23 дні тому

      አመስግናለሁ ውዴ❤❤​@@NetsaMereja

  • @SadaNeGash-s7k
    @SadaNeGash-s7k 16 днів тому

    ኢንፕላንት ከወጣ በስት ቀን ይረገዛል

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 20 днів тому +2

    2889 ማለት የህፃኑ ክብደት በኪሎ ግራም ስንት ማለት ነው እህቴ

  • @لننةة
    @لننةة 26 днів тому

    ነፂ እንደት ነሸ እኔ may 27 የመጨረሻ ፔሬድ አየሁ እርግዝና ተፈጠረ አሁን ሰን ወሬ ነው በናትሸ መልሸልኝ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  24 дні тому

      25 ሳምንት ከ3 ቀን ወይም 6 ወር ዉስጥ ነሽ ዉዴ

    • @لننةة
      @لننةة 22 дні тому

      @NetsaMereja አመሰግናለሁ😘

    • @لننةة
      @لننةة 22 дні тому

      @@NetsaMereja የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 6ወር ልጨርሰ ሰንት ሳምን ቀረኝ ለማወቅ ነው?❤