Betoch - "ሀገር የሁላችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 249

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +215

    'እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል
    እህት ወንድም ቢሞት በአገር ይለቀሳል'
    *ሃገር የሞተ እንደሆ ወዴየት ይደረሳል*
    ለመጣላትም ቢሆን ሃገር ያስፈልጋልና
    ሃገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤

  • @zm6132
    @zm6132 5 років тому +238

    ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት ( ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)

  • @fre43
    @fre43 5 років тому +329

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አነተ ጠብቃቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ምህረትአሰፋው
    @ምህረትአሰፋው 5 років тому +139

    አሜነን የሚትወድት በLike ግለፁት😍😘😘😘😘

  • @ሰአዲማርለእናትዋ-ጨ6ቸ
    @ሰአዲማርለእናትዋ-ጨ6ቸ 5 років тому +2

    ቤቶች በጣም አስተማሪ ስራ ነው የሰራቹት በእውነት አኮራችሁኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው አቦ ይመቻችሁ!!

  • @awokeabu9656
    @awokeabu9656 5 років тому +182

    ኧረ ሸሼን የምተደንቁት ለይኩን አትርሱት
    በዝ አጋጣሚ ሰላም ፍቅር መደማማጥ ለ እትዮጵያ ይሁን

  • @وفاءالعقيفي
    @وفاءالعقيفي 5 років тому +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ቤቶች ድራማ ስወዳችሁ።።።።።።

  • @zdzd8329
    @zdzd8329 5 років тому +270

    እስኪ ታፋጪን የሚወድ ላይክ ያርገኝ እኔ በጣም ነው የምወዳት በተለይ ልጂ እወዳለሁኝ እስኪ እኛም ወልዶ ለመሳም ያብቃን አሚን

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 5 років тому +2

    እውነት ቤቶች ድራማ በጣም ትምርት አለው ስራችው እናመሠግናለን

  • @tube504
    @tube504 5 років тому +171

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረመዳን ረመዳን እየሸተተ ነዉ አየሩ አላህ በሰላም ያድርሰን

  • @zolatedala5519
    @zolatedala5519 5 років тому +32

    ምርጥ ሀሳብ ልብ ያለው ልብ ይበል አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +83

    ይህችን ሸግየ ቆንጅየ ህፃን የሚወድ እስኪ 1k like👍👍👍👍

    • @aminasaeed1331
      @aminasaeed1331 5 років тому

      ጠቅላላ እውቀት እንወድሀለንእስላምነህ

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 років тому +23

    እግዛብሄር አምላክ አገራችንን ሰላም ፍቅር ያብዛልን.ድራማውም አሪፍ ነው ለሚገባው ሰው ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +97

    ሚጣየ የልጅ ትልቅ እድግ በይ ቅመም
    የሚጣየ አድናቂ👍☑ግጯት

  • @ፍቅርአያረጂምT
    @ፍቅርአያረጂምT 5 років тому +32

    100% ፐርሰንት የአመቱ ምርጥ ድራማ ወላሂ እንዲህ በድራማ እያስመሰላችሁ ልክልካቸውን ንገሩልን

  • @ሪምሪም-ደ2ነ
    @ሪምሪም-ደ2ነ 5 років тому +91

    ውይ ስጠብቀቹ ነበር እስኪ እንደኔ በጉጉት የጠበቀቸው ቤቶች ሁሉቹሁም ውድድድድድ

  • @kidistashenafi9559
    @kidistashenafi9559 5 років тому +2

    ቤቶችዬ ናፎቆቶቼ እንኳን ደህና መጣቹልን የዛሬው መልእክታቹ በጣም ደስ ይላል ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያዊነት ብቻ ይንገስ 😍😍😍😍

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 років тому +28

    አሜንየ የኔ ጣፋጭ
    የዘረኝነትን መርዝ የሚረጩ እባቦችን ካገራችን ያጥፋልን

  • @Amb-M-q7l
    @Amb-M-q7l 5 років тому +1

    በእውነት አስተማሪ ነው።

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +102

    ቤቶች ኧረ ባካችሁ እከየን አምጡልን ናፈቀን እኮ😏

  • @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ

    ዋዉዉዉዉ የዛሬዉ የቤቶች ድራማ ለዘረኞች ምርጥ ትምህርት👍👍 በርቱልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን😍😍

  • @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ
    @ዙዙወሎየዋ-ዠ3አ 5 років тому +343

    ነገ ወደ እምየ ኢትዮጲያ ልሄድ ነው ሠላም ግቢ በሉኝ ምን ልውሠድላችሁ ለናታችሁ

  • @muluyetsega1016
    @muluyetsega1016 5 років тому

    ዋውውውውው የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ቤቶች ቀጥሉበት በዚህው እናተ የምትሰሩት ሁል ጊዜም አስተማሪ ነው የምታቀርቡት ሀሳብ በየሳምንቱ አዳዲስ ስለሆነ በጣም ያስተምራል በየሳምቱ እከታተላለ ብዙ እውቀትንም ከናተ ቀስሚያለው እናመሰግናለን ቤቶችየ።

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 5 років тому +70

    ማነው አሜን እንደኔ ሚወድ ብላይክ ግለፁ

  • @የወርዲየድንግልልጅ
    @የወርዲየድንግልልጅ 5 років тому

    ይመቻችሁ ቤቶች እየ ልክ ብላችሆል ኢትዮጵያ የሁላችንም♥♥♥

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +169

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይበረከት ዘረኝነት ይውደም ሰላም ለሁላችንም ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ

    ቤቶች ዋው ከህዝብ ጋር ሆናችሁ ስወዳችሁ

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    ክክክክክ የዛሬው በጣም ልዩነው አሪፍ ትምህርት ለገባው እናመሰግናለን ጥልሽየ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 5 років тому +1

    ቤቶች ስወዳቸው ።አሜንዬ የኔ ኮረርማ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ተ4ገ

    አሞኛል በስው ሀገር እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ 😭😭😭😭

  • @ትግራይኩሕሎ-ቘ7ተ
    @ትግራይኩሕሎ-ቘ7ተ 5 років тому +4

    ጥሩ መልእክት ነው ልቦና ያለው ልብ ይበል ዘረኝነት እናቁም ይጎዳናል እንጂ ኣይጠቅመንም እባካቹ ብሄር ለብሄር ኣንባለ
    እናመሰግናለን ቤቶች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 років тому +48

    አቤልን እስቲ የሚያደንቃት ጣፋጭ ነች
    ተስደት መልስ እንደዝች ጣፋጭ ልጅ ለመውለድ ያብቃን።

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 років тому

      ኡሚንንን ለሁላችንምምምም

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 років тому +1

      እኔማ ለማግባት ያብቃኝ እጂ መንታ መንታውን ነው የምወልድ ከጓደኞቼ እኩል ለመሆን

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 років тому

      @@ቀመርያዳውድ እ እርፍ ባንደየ ሀብታም ለመሆንንው ።።ፈጣሪ ያረብሽው ይሳካልሽ

    • @thestar2137
      @thestar2137 5 років тому

      አሜን ነው ስሟ

  • @ShalomEthiopia23
    @ShalomEthiopia23 5 років тому

    ለቤሄርተኞች ምርጥ መልእክት ነው ከገባቹ

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 5 років тому +6

    ዋው ቤቶች ዛሬ ያነሳቹት ሀሳብ እግዚአብሔር ይስጣቹ እውቀት ይጨምርላቹ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 5 років тому

    እኔ ብዙ አላይም ይሄን ድራማ ግን ዛሬ አየውት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት አርት እንደዚህ መንግስት ሲያጠፋ በአርት በኩል መገሰፀ በጣም ደስ ይላል ለዶ/ር አብይና ለለማ ልጆች ማሳየት ነው ከገባቸው የነሱ ልጆች ይበላሉ የደሀ ልጅ ያስርባሉ ግፈኞች

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +47

    ቺኮች ሆይ እንደ አሜን አይነት የተባረከች እሳት የላሰች ልጅ ይስጣችሁ ስወዳት እኮ💟💞💓💗💖

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የጋሽ ዘሩ ቤትኮ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ዋው ስሙ እነ ዘረኞችና ዶክተር አብይ ዝምታውን ስበር እናመሰግናለን ቤቶችዬ ምርጥ ርህስ ከነ መፍትሄው👌😍😍😍😍

  • @atube5268
    @atube5268 5 років тому +28

    ሰላም ቤቶች እንኮን ደና መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤የሳምት ሰው ይበለን💝💝💝💝

  • @sadawmuhammed462
    @sadawmuhammed462 5 років тому +2

    ቤቱ የጋራችን ነው: ሁላችንም በጋራ እንኖርበታለን; አለቀ!!!!!
    አይ ዘሩ! ዘርህ ይብዛ👌👌👌

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 років тому +5

    ሁለተኛ ነኝ ። በለችሁበት ፈጠር ይጠብቀቹ ።አገረችን ኢትዮጵያ አላህ ሰላም የርገለት ወዳ ቤቴ ጎራ በሉ ።

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 років тому +2

      😘😘😘😘😘😘😘

    • @jiddahforethio354
      @jiddahforethio354 5 років тому +2

      አብዱል አዚዝ አህመድ 😘😘😘😘

    • @jiddahforethio354
      @jiddahforethio354 5 років тому +3

      አብዱል አዚዝ አህመድ እሽ አድርገሀለሁ

    • @jiddahforethio354
      @jiddahforethio354 5 років тому +2

      አብዱል አዚዝ አህመድ አሚን ፈጠር አገረችንን ይጠብቅለን

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 років тому +2

      ወይ የኔ ማሮች እናንተን ማየት እኮ መለወጥ ፡ነወዋወወወወ

  • @አህላምቢንትሠኢድ
    @አህላምቢንትሠኢድ 5 років тому

    ቤቶችን ስመለከት አንደኛ ድራማ ውን በጣም ነው እምወደው ሁለተኛ ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል ከሌላው ለየት ባለ መልኩ ማለት እችላለሁ ቤቶች ድራማ ላይ የምንሰጣቸው ኮሜንቶት እነሱን ከማበረታታት በተጨማሪ ሁሉም የህይወት ታሪክ፣የሰራንውን ስራ የምንመኘውን ብቻ ምን ብየ ልንገራችሁ ቤተሰብ ስብስብ ብሎ ሲያወራ እንደት ነው?እኛ ቤቶች ድራማ ኮሜንት ላይ ልክ እንደቤተሠብ ነው እምናወራው በጣም ደስ የሚልም የሚያስገርምም ሁኖ ስላየሁት ነው ሚስጥሩ ምን ይሆን ቤቶችየ ስወዳችሁ

  • @birtukanhm7161
    @birtukanhm7161 5 років тому +46

    አሜንዬ እድግ በይልኝ ፈጣሪ አችን የመሠለች ልጅ ቢሠጠኝ ምኞቴ ነው

    • @tagayterefe5568
      @tagayterefe5568 5 років тому

      geta ka esu yeteshalechewun lije yesteshe in jesus name amen!

    • @ضياءالموسوي-ث5ك
      @ضياءالموسوي-ث5ك 5 років тому

      لنخخخخخخخخخغىاالاغههه6ه77هه777ههههههجحججججج999999999999كحححخمحححححححخخخخححححححهنههههههه ط،،ك

  • @እስኪያልፍያለፍል
    @እስኪያልፍያለፍል 5 років тому

    ወይ ቤቶች እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +22

    እውነት ማፈናቀል ስትሉ እረ ፍትህ ፍትህ ለሱልልታ ህዝብ ቤታቸው በላያቸው ላይ ሊፈርስባቸው ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እባካቹ ለሚመለከተው አካል አድርሱላቸው ድምፃችን እናሰማላቸው ሰው ከሀገሩ ወዴት ይሄድ የዳሀ ሀገሩ የት ነው

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 5 років тому

    አቤት ቤቶች በቀልድ አስመስላችሁ የምታስተላለፉት ነገር በጣም ያስተምራል

  • @putgodfirstmercythegunners1357
    @putgodfirstmercythegunners1357 5 років тому +38

    እኔ ደቡብ የሚወደው ልጅ ኦሮሞ እኔ የእህል ዘር እንጂ የሰው ዘር አላውቅም ሰው ሰው መሆኑን ብቻ ነው የማውቀው ዘር ከመቁጠር ገንዘብ ቆጥረን እራሳችንን እንለውጥ እላለሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 5 років тому

    ትልቅ ሰው ሲገባ ነዎር በሉ እንጂ ብዙ ጊዜ ታዝብያቹሃለው የሩ ልጆችም ዘሩም ኣዛሉም ብትሆኑም ኖር ማለት ትልቅ ኢትዮጵያዊነትን ይገልፃል …ተባረኩ ሁላቹሁም

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ

    ያረቢ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ከመናቀፍ መተቃቀፍ ከመገፋፋት መደጋገፍ ከመናከስ መወያየት ከመለያየት መመካከር ባጠቃላይ አብሮ መኖርን ተበታትነን ሀገር ልንበትን ሳይሆን አብረን ሀገር ለመገንባት አንተ አብቃን ሀገራችን ከሸረኛ ከመቀኛ አንተ ሰውርልን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ትክልልልል ቤቶች የኔዉዶች 💗💗😍

  • @jscomputer2789
    @jscomputer2789 5 років тому +5

    ወይ የዛሬው ድራማ የአገራችን ታሪክ የሚገልጽ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 5 років тому

    ቤቶችየ በጣም እያዝናና ከዛም አልፎ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የመሰሩት በቃ ቃላት ያጥረኛል እናተን ለማመስገን እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 років тому +82

    ኢስክ ዬቤቶች ድራማ ቁም ነገራኛ ነው ዬምትሉ like አድሪጉ በበኩሌ ብዙ ነገር ታምሬበታለው ኢነንተስ?

    • @wowwow8048
      @wowwow8048 5 років тому

      አሜን እዬእድግበይልን

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    ቤቶችዬ በጣም ደሥ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፍችሁት ልብ ያለው ልብ ይበል ዘረኛ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም ።

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому +3

    Thank you Betoch! It's an educational and eye-opener episode. I hope, all the Ethiopian people would have the same perception, regardless of our religion and ethnicity. May Allah blesses and protect Ethiopia!! ONE HEART ONE LOVE. 👍👍💖💖👏👏👏👏👏

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 5 років тому

    ቤቶችዬ በጣም ነው እምወዳችሁ ! ሰላሙን ያብዛላችሁ!!! የዛሬው ደግሞ አሁን ሀገራችን ላለችበይት ሁኒታ ወሳኝ ትምህርት ነው!!!።
    ሌላው አስተያየት አለኝ ለሻሽ !። ሻሽ ሁሌ አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ግን ትንሽ ከስራሽ ጋር እማይሔድ ነገር አየሁብሽ እሱም ለይቤ መልስ ሥሰጭ ልክ አይደለሽም ማለት ስራተኛ እንደመሁንሽ አንፃር በጣም ተድፍፈርሽው ሰራተኛነትሽን ለመግለጥ ፍሪሀት ብጨምሪ ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰራተኛ እንደዚህ ላስሪዋ ልጂ መልስ ብስጠው በጥፊ ነው የሚያጠናግራት እንጂ ዝም አይላትም !።። ይህ የኔ አስተያየት ነው ከተሳሳትኩ እታርማለሁ!።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!።

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ

    ፐ የዛሬው ልዩ መልክት አለው ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያሳየን

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 5 років тому

    ልብ ላለዉ ሠዉ ምርጥ ደራማ ነዉ ስናግበሰብሰ ከምንወል በርግሩን ቁርጡን እያልን የተለያዩ ምግቦቸን እያማርጥን እምንበላ ሰወቹ ልክ በዲራማዉ መሠርት ኢትዮጵያነታቸንን ብናስመሠክር

  • @አበርየድንግልማርያምልጅ

    ስላማቹ ይብዛልን እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያርግልን የተራቡትንም በቸርነቱ ያጥግብልን

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 роки тому +1

    አሜንዬ.ድግ.በይልኝ.አሜንዬ.አንችን.የመሠለች.ለረጂ.ጌታ.ቢሠጠኝ.ምኞቴ.ነው

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ አብሶ ይቤን እና አሜንን 💋😘❤

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому +1

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬው ለየት ያለ ነው በገር ጉዳይ ነው ይቤ እንኳ ለተቸገሩ ሲባል ሳያንገራግር መቶ ገጫት ክክክ አሜንየ ቅመም ነሽኮ
    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለሀገራቸው መስዋት የሆኑትም ቤተሰቦቻቸውን ሶብሩን ይስጣቸው የሀገሬ ልጆች ከልቤ እወዳችሗለሁ ዘርሽ እውነት ብለሀል የህሊና ህግ ይበልጣል ለራሳችን ደስታ ስንል የሰውን ደስታ መቅበር የለብንም
    እንዋደድ እንፋቀር ዘረኝነት ይብቃ ዘረኝነት ጀነት አያስገባም ንፁህ ልብ ኑሮን ስንዋደድ ስንከባበር እንጅ እኔ የዛሬው በጣም ተመችቶኛል

  • @እሙየዜድእህት
    @እሙየዜድእህት 5 років тому +56

    ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ኢትዮጵያ ፀሎት ያስፈልጋታል

    • @belaywubetu8445
      @belaywubetu8445 5 років тому

      ቤቶችዬ ዬምትሰሩት ዎይን የምትስተምሩት ቃላት በሣምት ሳይሖን ቀን በቀን ነበር። ነገር ግን ኧረ እከ ዬት ጠፋ

    • @haLa-ir3gc
      @haLa-ir3gc 5 років тому

  • @eyossesolomon3174
    @eyossesolomon3174 5 років тому

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድላት!!!!!!!

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +24

    *የምኒልክ አምላክ ሰላቶውን ጣሊያን ከሃገራችን ሱሪውን አስወልቆ እንዳስወጥልን ሁላ ዘረኝነትንም ከሃገራችን ምድር ውልቅ አድርጎ ያስወጣልን አቦ🙏 እማማ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም💚💛❤

    • @Liban8
      @Liban8 5 років тому

      Amen! They sent out a powerful message! We should learn from them...

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @azizzaahmed9440
      @azizzaahmed9440 5 років тому

      ሙት አምላኪ እናንተናቹ አገርን የምትበጠብጡት አንጀታቹ ይበጥበጥና

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 років тому

      አሚን

  • @tigabfeleke3756
    @tigabfeleke3756 5 років тому

    ዋው ቤቶችዬ ተባረኩ ደስ የሚል መልእክት ነው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +7

    #ቤቶች እንኳ በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆ እንዴት ናችሁ በያለንበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

    • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
      @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል 5 років тому +1

      ቤቶች

    • @hadifikrgalraya4300
      @hadifikrgalraya4300 5 років тому +1

      Amen mar

    • @hargemiliyone3086
      @hargemiliyone3086 5 років тому +1

      @@hadifikrgalraya4300 አሜር ማር አንድ ነገር ልጠይቅሽ ስብስክራይብ አድርጌዋለሁ ግንኮሜት በፍለፊት እንዴት እንደሚፃፍ ነገርኝ

    • @hadifikrgalraya4300
      @hadifikrgalraya4300 5 років тому +1

      @@hargemiliyone3086
      ማሬ መጀመርያ ስትገቢ Add የሚል ኣለ እና እዛ ተጫኚዉ ከዛ ምትፂፊዉ ይመጣልሻል

    • @hargemiliyone3086
      @hargemiliyone3086 5 років тому

      @@hadifikrgalraya4300 እሺ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @asdfgasdfg7116
    @asdfgasdfg7116 5 років тому

    ዋው ጥሩ ትምህረት ነውጰጆሮ ያለው ይስማ ጌታሆይ እርስትክን ባር ህዝብህ ጠብቅ አገራችን ሰለም ፍቅር መተሳሰብን ስጠን

  • @halimahussentube7533
    @halimahussentube7533 5 років тому +3

    ቤቶች በየጊዜው በሚፈጠሩ ጉዳዮች ላይ የምታስተላልፏት እጂግ ትልቅ መልዕክት ነው በጣም ልትመሰገኑ ይገባል

  • @amramir3509
    @amramir3509 5 років тому

    ቤቶች ሠላማቹሁ ይብዛልን ውይ ስወዳቹሁ

  • @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ

    እንኳን ደና መጠቹ ቤቶች አህላን ሰላም ለሁለችንም የሀገር ልጆች ዘሬ 123 ነኝ እስት ለይክ ግጩኝ አምሮኛል

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 5 років тому

    ወይኔ ያሜንና የየይቤ እስታይል ተመቸኝ ቤቶይ ብርቱ በየ ሳምቱ ምርጥ ትምርት አዘል እያዝናና የሚያስተምር በርቱ ቤቶች ኬሜታችን ስለ ድራማው ይሁን.

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 5 років тому +3

    ስወዳችሁ ከልቤ ነው የእውነት የእውነት ቤተሰብ ነው ሁሌም ምትመስሉኝ ግን እንከየን አምጡልን place ኢትዬጺያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይጥፍ አንድ ያድርገን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 5 років тому

    አዎ ሁሉም በጋራ መኖር አለበት። ማንም ማንንም ማፈናቀል ኣይችልም። በዘረኝነት ልክፍተ ታወሮ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም የሚል ሀገሩን ዬልቀ ቅ። እየሰከረ እና እየጠገበ ታናናሹን እና አንገት የደፉትን ወንድሞቼን እና እህቶቼን የሚረብሸዉን ጥጋበኛዉን ወንድሜን አባቴ ቀጣው። ኢትዮጵያ የኢትዮጵያኖች ነች።እረባሹ የኢትዮጵያ ልጅ መቀጣት አለበት። 🇪🇹💔😔

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 5 років тому +31

    ኮመታተሮች እስኪ ድራማዉን ተከታተሉ እና ስለ ድራማዉ አስተያየት ስጡ
    ስለ ግል ህይወታችሁ እዚህ እየመጣችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉብን እዛዉ ቤታችሁ ጨርሱ 😡😡

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 років тому

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ቤቶችዬ ውስጥ እኮ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 років тому +18

    ሻሽየየ እኔም እንዳንች ነኝ የሃገሬ ነገር ሞቴ ነው
    ካለሃገር ካለ ሰላም ምንም ነገር የለም

  • @እማዬብሌኔነሽለኔ
    @እማዬብሌኔነሽለኔ 5 років тому

    Well ቤቶችዬ ሚጣዬ ቅመሟ ስወድሽ😘😘😍

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 5 років тому +3

    ይመቻችሁ ቤቶችየ ትልቅ ትምህርት ነው ያልነቃህ ንቃ ሀገር ያጋራናት ሀይማኖት የግል ነው ( 💚💛❤ )🌷

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 років тому

    ዋው የዛሬው ድራማ ሀገሪቷ ካለችበት ችግር አንፃር በጣም አሪፍና አስተማሪ አንድነትን ያስተምራል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪዬ ሆይ ሠላምና አንድነትህን ስጠን

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 5 років тому +8

    እኔምቤተሰቦቼ ናፋቀውኛል በተለይ እናቴ በጣም ናፋቃኛለች እሰማግኛችሁ ሁሌም እናፋቃችሁሃለሁ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክ
    ቤቶችዬ በርቱልን ደስስስስስስ ስትሉ እኮ ሁላችሁም ጎዝዝዝዝዝዞች

  • @enatemariyamatleygni5493
    @enatemariyamatleygni5493 5 років тому +9

    አይ የኛ ተዋንያኖች እኮ ለመንግስት የሚያስተላልፉት መልእክት

  • @hassenjemal24
    @hassenjemal24 5 років тому

    አቦ ምርጥ ትዋና ነው ይማቸቹ አስተማሪ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому +10

    ዌል ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ (ሰናይ ምሽት)

    • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
      @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 5 років тому

      Ewnatemee betochee tebarekuu bafestumee betochee edayeqomee madame serachenee leyuu asetemareyachenee nawee

  • @msethiopia4200
    @msethiopia4200 5 років тому

    በጣም በጣም አስተማሪ ነው ቤቶችዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ምቀኛ ሸረኛን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ
    @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ 5 років тому +5

    ዘርኚነት ይውድም ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 років тому

    ቤቶችዬ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ምታመጡት አውንም በርቱ እንዲ ነው ማስተማር ኢትዮጲያ መጨረሻዋን እናፍቃለው

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 років тому +78

    ሙስሊሞች ሰብስክራይብ አርጉኝ እንድሁም ሙስሊም ያልሆናችሁ ቅር እንዳይላችሁ ያው ሐይማኖታዊ ስለምለቅ ነው እሽ ለትብብር ግን ሰብስክራይብ ብታረጉኝ ደስ ይለኛል 😍

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ይባርካት

  • @deginetkabiso8063
    @deginetkabiso8063 5 років тому +3

    ውይ ስዎዳችው ምነው አፍ ብቻ በይሆን ። አይ ቅንነት ምነው ጌታ ሆይ ቅንነት ብታደለልን ። ለሰማይም ለምድርም ስንቅ ነው ።

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    የጠበበው ልባችን ነው እንጂ እግዚአብሔር የሰጠን ሀገር ሰፊ ነው።
    ዘረኝነትን ፡ አድሎን ፡ ክፋትን ፡ ምቀኝነትንና አለመዋደድን እምቢ እንበል ውድ ወገኖቼየገዛነውን ነገር መብላት መቻላችንን እርግጠኛ ባልሆንንበት ወጥተን መግባታችንን ባላረጋገጥንባት በዚህች አጭር ዘመን ምናለ ተዋደንና ተከባብረን ብንኖር:

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije9315 5 років тому +17

    ✍️Salme LA Ethiopia ✍️salme LA woganuche 🤲🤲

  • @امينهادريس-ذ2ذ
    @امينهادريس-ذ2ذ 4 роки тому

    ሙጣ የኔ ማር ጣፋጭ ወላሂ እንዴት እንደምወድሽ ሲቀጥል ሁላችሁንም የዉነት ግን አሜንየ አላህ ያሳድግሽ እረጅም እድሜ ላሜንየ እኔ ለቤተሠቦቻ ዉድድድድድድድድድ አደርግሻለሁ ሚጥሚጣ

  • @የእናቴንክፉአታሳየኝየእና

    እውነት ዘረኝነት የወገን መሠቃየት ማፈናቀልን ሳስብ እንባ እንባ አለኝ 😭😭😭

  • @muslihatube110
    @muslihatube110 5 років тому

    ምርጥ መልዕክት ለሚገባው ሁሉ .....ቤቶች እናመሰግናለን

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 5 років тому +12

    መንግስት ሆይ የመጨረሻዉ መልዕክት ለአንተ ነው እባክህ ወገኖቻችን አይጎዱ😭😭😭

  • @masaret2849
    @masaret2849 5 років тому

    አሜን ስወድሽ እኮ ለኔማ የናፈቀን
    የሀገር ፍቅርና ሰለም ነው ሀገር ኑርልኝ ለዘላለም

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +5

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
    እኔም ዛሬስ ጭቅ ላይ ነኝ እናቴን አሞብኛል በዱ አችሁ እገዙኝ በስደት ላይ የቤተሰብ ክፉ አያሰማን ያረብ

    • @tkstkorl3761
      @tkstkorl3761 5 років тому

      አይዞን ፈጣሪ ይማርልሺ

  • @ትግራይክሕሎ-ፐ6አ
    @ትግራይክሕሎ-ፐ6አ 5 років тому

    በጣም በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት

  • @lumaluma7939
    @lumaluma7939 5 років тому +16

    Lemejemera gize antenna honking yesssssss