Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ አንደኛ ነኝ እስት ኮሮና ይጥፈ የምትሉ በላይክ ግለፁ
የአላህ ይህንን በሽታ ከአለም አጥፋልን ያረብየአላህ ለተከበረው ወር ለረመዳን በሳም አድርሰን ደርሶም ፁመው ከምጠቀሙት ያድርገን !!
አሚን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
አሚንንንንን
ሆሳእና በአርያም እያሉ ዘመሩ ህፃናት በኢየሩሳሌም🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳእና በአል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እንካንአብሮአደረሠን
አሜንእንኮንአብሮአደረሰን
እኮንም አብሮ አደርስን +++
Enkone abero adersennnn
እንኳን አብሮ እደረስን አሜን አሜን አሜን
አሜን በሉ ጌታ ሆዬ የኮረናን ቫይረስ ከ ዓለም ላይ አጥፋልን 😭like
አሜን፫ መቅዲ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ልመልስ
@@fasikatube9475 subscribe enderarge konjo
አሜን አሜን ያጥፈልን
@@fasikatube9475 እሽ ማር commnt asikemitalew ማር
Amen Amen Amen
ሰዎች ወንዙን ካለፋ በኋላ ያሻገራቸውን ሰው እንደሚረሱ የታወቀ ቢሆንም መልካምነትህን ቀጥልበት ማን ያውቃል ሌላ ወንዝ ሲጋጥማቸው ያሰታውሱህ ይሆናል ይህም ጊዜ አልፎ መልካም ጊዜ የመጣል
😍😍😍😍😍
ኢሻአላህ ሚሚ
በትክክል የእኔ ውድ
ትክክል
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ አለምን ያስጨነቀ በሽታ ከገፀ ምህድር አጥፋልን
Baga nagaan dhuftan waara keenya weedddOsoo kiyyaa betoch afaan oromootinis nuuf gadii dhifame natti tolaa mee kan akka koo nattii tolaa jettaan like dhan nattii agarsisaa ❤🙏🏼
dhuhaa ketii
😘😘😘
Dhugaa keeti wollahii
Dhuga jete
Dhugaa keeti bareduu koo
ምነው አንዴኔ ሰበር ዜና የኮሮና መድሀኒት ተገኝቷል ከማደር ገፅ ጠፋ የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ማርያምን ይህ ዜና ናፈቀኝ የሰራዊት ጌታ አንዴት ግዜ አናቴን አይኑን አይቻት በሞት አይቆጨኝም አንድ አደል ስጠኝ ጌታሆይ ብቃ በለን የንስሀ አበቃን 😭😭😭😭✝️✝️
አሜን፫😢😢😢😢
አሜን አይዞሽ ውድ ይጠፋል
አሜን አሜን ጌታ ይርዳሸ
አይዞሽ ውደ ሁላችንም ነን በስደት ያለንው አለህ በቃ ይበለን ያረብ
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭
ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና ለማአርያም በአል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰብ
Amen enkuwan abro adresan
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከኮሮና ቫይረስ ከነቤተሠባችሁ ይጠብቃችሁ አሜን
አሜንንንየኔቆንጆጆ
amennnn lehulachen mear
አሚንንን
አሜንንን አሜን
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በኣሪያም 🌿🌿🌿🌿በሰላም ኣደረሳቹ የእለት ቁራስ የለኝም ያሉ እናት😭😭😭😭😭 ኣስለቀሱኝ ኣረ ፈጣሪያችን ፋትህ ኣዙሪልን ኣንተ ይቅሪ ባይ ነህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ
እንካን አብሮ አደረሰን
አርቲስቱም ለአዲስ አባበ ከላ መንጊስቱም እና ጋዜጣኛውም ኡስታዞችም ሁሉም ለአዲስ አባበ ገቢ ያሳበስባል ለጋጠሩስ ህዝብ መን ይድረስላት ያአሏህ ቤተሳቦቻችን እና መላ የኢትዮ ህዝብን በሙሉ አንታው ጣብቅልን
አሏህይደርስላቸዋ እሱይበልጣልከማንምፍፊአሏህአያዳላምየኔእህትበእዝነቱይህንበሺታያንሳልንእንጂ
እኔም የሚገርመኝ ነገር ነው የኢትዮ ህዝብ አድሥ አበባ ብቻ ነው እንደ ያለው
በትክክል ሁሉም የአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ነው ኢትዮጽያዊ የሚመስላቸው
@@seadaseada6426 መጣችሁልልል
@@አማረእጅጉ ሰዎች የሚያሰባስቡት ገንዘቡም ንብረቱም አዲስአበባ ላይ ይሁን እንጂ የሚከፋፈለው ግን ለገጠሩም ለከተማውም ህዝብ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ይህን በሽታ አጥፍቶ ሊመጣ ካለው ርሃብና ሞት ይታደገን 🙏💚💛❤
ግዜው የዱዓ ነው❤ ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እጃችንን እናንሳ💚አላህ እሄን በሽታ ከረመዳን በፊት ያንሳልን ያረብ ማረን
አሜንአሜንአሜንማር
Plzz #kiyyuu show subscribe adirguling ❤️🙏plzz
Aminnnn.yarb
እንኳን ልሆሳእና ባአል በስላም አድርሳችሁ አሞላክ ሆይ ይቅር ብልን ማረንንን ይህንን ብሽታ ከምድርግፅ ያጥፋልን አሜንን
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnn💚💛💘🙏🙏🙏😢😢
Enam
ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቼ ወንድሜ እስር ቤት ነው ሳኡድ 😢 በሰላም ሀገር ከምትሞትለት እናቱጋር እንድገናኝ ወንድሞቻች በሺዎች የሚቆጠሩ እስር ቤት ናቸው አላህ ይጠብቃቸው
ውዴ አላህ በሰላም ያድርሰልሽ
አሚን ሀያቲዋ
ውደ አላህ በሰላም ያስገባው አላህ ይጠብቀው
የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ
አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ
እንኳ ለሆሳሕና በአል በሰላም አጀረሳቹ ይሔ ክፉ ዘመን አልፎ ለአመቱ ያድርሰን ያመት ሰው ይበለን
እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
ማነው እደኔ ኮሮና መዳኒት ተገኝለት የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ለቤተሰብ እጨነቃለሁ እነሱ ለኔ ይጨነቃሉ ኡፍ 😥😥ምናለ ካገሬ ባሎጣሁ ሞልቶ ላይሞላ እዛው ከናቴጋ ቆሎ ቆርጥሜ ባድር😥😥😭
ከዲዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
እኔም እንዴአንቺ ውላሂ
@@lubabaloubaba1609 አብሽሪ የኔ ውድ አላህ አለን❤😘
@@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ አላህ ያብሽሪሽ የኔ ውዴ
@@lubabaloubaba1609 አሚን ማማየ እራስሽን ጠብቂ ❤😘
ቤቶች እኳን ሠላም መጣችሁ እኛንም ይችቀን እድናያት ላደረገን ጌታችን አልሀምዱሊላህ ወገኖቸ ከዚህ አሥከፊበሺታ ከነወገን ዘመዶቻችሁ ይጠብቃችሁ
*🌿🌿🌿ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት 🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም በሰላም በጤና እደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿 የሀገሬ ልጄች በያላችሁበት ይህ ከመጣ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠቀን🙏🙏🙏🙏*
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን እሱ ይጠብቀን
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን፣🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ማር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አሜን ፫🙏
Amen Enkuan abro Adresen
Ameen(3)inkwan abro aderesn
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
አሚን አሚን አሚን 🙏
ማነው እደኔ በየአመቱ ከሰውቤት መፆም የደበረው ያረብብ በቃሽ በለን
ይደብራል በተለይ ኢዱ ሲመጣ በጣም ይከፍልበቅንነት ሰብሰክራይብዱ አድርጉኝ በቅንነት
s የዱባዋ ቀበጥ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚንን
አሚን የኔ ማር ዛሬስ ስክችት ብሎኛል
በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የእስላም ልጆች ረመዳን ከሪም እንኳን አደርሳችሁ የኸይሩ ወር ታላቁ ረመዳን ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን ሠላማችሁ ይብዛ
አስላማልይኩም ወራህመቱወላሂወበረካትሁእንኳንአብሮአደረስንያረብአላህከምድረገፅ ያጥፍልንይሄንበሺታ በስላምእደወጣንከሀገራችንበስላምይመልስን
አሚን
አሚንንን የረቢቢቢ
امين
🍀ሆሳዕና🍀 በአርያም ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት🌿🌿ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር🌿#የመፈታት_ቀን🌿እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሰን።🌿መልካም በዓል! የዓመት ሰው ይበለን🍀 አሜን🌿👉ሚያዝያ ⓭/❽/⓶⓪⓵⓵ ዓ.ምሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🌿🌿እንካን ኣብሮ ኣደረሰን🙏
@@ሰላምለኢትዮጲያይሁን Amen amen amen😍🙏
ቤቶች ማለት የእኔ ቤተሰብ ነው የምጥሉት ፍቅራችሁን አሳዩ👍👍👍👍
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አላህ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ከክፉ ሁሉ ይጣብቅልን
ከይሪያ የሀባ ቀባጥ የሀባ ቀባጥ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሆሳዕና በኣል ኣደረሳቹ ከመቅዘፍቱም ፈጣር ይጠብቃቹ ይጠብቀን ኣሜንንንን
Amen amen amen
AMEEN AMEEN AMEEN enkuwan abro aderesen
እንኳ አብሮ አደረሠን
*ዋናው ነግር ጤና ነው እና እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ነፍ ጤና በያልንበት ይስጥን ክውርሽኝ ይስውርን አሜን ፫!*
አሜን የእመቤቴ ልጅ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የድግል ማርያም ልጆ እባክህ ምህርትን ላክልን ይቅር በለን ይህን በሽታ ጠፍ የሚሊ ወሪ አስማኝ አሜን ኢትዮጵያን አስባት
🛀🧖♀️💃⚘🥤🥂🍧🍡🍮🍾🍷🍸🍹🌹💐💆♀️👩🎤👨🎤👩💻👭👩🎓👫🔪👰🤰🤱🚶♀️🤳✍💅👄💋💓💌👗👙🥿👠👡🛍👝👜👛💄💍🍉🍌🍍🍓🍒🍅🥝🍇🥬🥦🥑🍆🥞🍟🍔🍞🥙🌮🥪🌭🍕🧀🍳🥣🥗🥫🍝🍠🍚🍛🍜🍦🍧🍡🎂🍰🍾🍷🍸🍹🥤🍽🧨🎈🧧🎀🎁🎟🎫🏪🎛🎤🎙🎚🎧🎶📷📹📸🎞📓📄📃🕯💵💶💷💸💴💳📫✉📩🖊📝🗒📋💉🚿🛁🗿🧼🚪🛏🛋🛒💊🧴🇧🇴🇳🇮
#ሰበር ዜና ኮሮና ጠፋ ሮመዳን መጣ በሰላም በፍቅር በኢባዳ እንቀበለው
Woooow betochi tamralchu kkkkkkkkkkkkkkkk😗😘
አሜን አሜን አሜን ያርግልን ኣህቴ
@@misomiso6006 subscribe enderarge konjo
@@ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ subscribe enderarge konjo
አሚንንንን
"ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ" እስቲ ይህ ኮሮና እንደኔ በጭንቀት የገደለው እውነት አልቻልኩም ያውም ስደተኛ ሆኜ
አይዞሺ ሁላችነም ነን
አይዞን ውዴ
እኔ ጧልል ነው በጭቀት
አይዞሽ አችብቻ አደለሽም ሁላችንም ነን
@@azizatube6596 እሺ እህቶቼ
ኮሮና ጠፋ የሚባል ወሬ ያስማን
አሜንንንንን
ወላይታ ጎራ በሉ አ አ ብቻ ሳይሆን ክፍለሀገር ጌጠር ያሉ ምስክን ሰወች ብዙናቸው መግስት አርትቶች ስለ አ አ ብቻ ነው የምያወሩት ደቡብ ሰመን ምስራቅ ምዕራብ ከተቻለ ሞላው እትዮ ናት እርዳታ ማግኘት ያለባት ሰላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባርክ ሀገረ ቃል አላት ቤቶች ውድድድድድድድድድድድ
እረ ሁላችንም ወደ አላህ እናልቅስ የእናተ እርዳታ አያዋጣም
እውነት ነው ያረብ በቃ በለን
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለሆሳዕና ባአል በሰላም አደረሳቹህ ፈጣሪ በያለንበት ከዚህ ክፍ በሽታ ይጠብቀን!!
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን❤💒💒💒
እንዳ ድሮ ተቀቅፎ መሄድ ከጎሮቤት ጋ አብሮ መብለት የነፈቀው እስቲ በለይክ እኒያቹ
ስልጤዬ የምጠብኝ ስብስክራይብ አሺኝ በቅንነት
እኔም
Betoch 🌹🌹
ቤቶችዬ ዛሬ ዋውውውው አንደኛ ናችሁ እንደናንተ አይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችኡመቱል ሙሐመድ እንኳን ለተከበረው ሸህ ረመዷን በሰላም አደረሰን ኢንሻአላህ ኮሮና ካመጣው ሂላፍ ረመዷን ይዞት የመጣው ራህመት ይበልጣል
መልካም ነገር መስራት ጊዜዉ አሁን ነዉ። ወገን እንተሳሰብ። የዛሬዉ የማረ ነዉ።
ፈጣሪ ሆይ የአላህ ይህንን ወረርሽኝ ከምድረ ገፅ አጥፋልን 🤲🤲🤲🤲 ውድ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቼ በሰላም ለረመዷን አላህ ያድርስልን ይሂንን ወረርሽኝን ያጥፋልን ።ረመዷንን በጀመአ በመጂድ የምንሰግድ ያድርገን ይህንን ወረርሽኝ ያጥፋልንና። ይህን ወረርሽኝ አጥፍቶልን ኡምራ የምንሰሪ ያድርገን።
አሚንንንንያረብ
አሚንወንድማችንን
ዉዲየኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ዙርገጣሚ ያዲርገን ያረብ 🌷💕💓💓
አላህ ይህን በሽታ ጠፍ የሚል ዜና ያሰማን
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ይሕ ወረርሽኝ በሽታ ፈጣሪ በሰላም ያጥፋልን 👍👍💕በቶች ዬ ስወዳቸው 👍👍
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይህን ክፍ በሽታ ፈጣሪ ከስሩ ይንቀልልን
አሜን አሜን
Amen♥
❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘🌿🌿🌿🌿
ኣሜንኣሜንኣሜን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን #ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !ደግሞም ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን።አሜን፫🤲🤲🤲💚💛❤✔️✔️
እንኳን አብሮ አደረሰን tg በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@@fasikatube9475 መልካም
እንኮን አብሮ አደረሰን እህት
Amen/3
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምጊዜም አስተማሬ ደራማ ነዉ
ዋው ቤቶች ሥወዳቹ በጣም አሥተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት እድሜ ጤና ይሥጣቹ
ደስ ሲል እናቴን እና አባቴን አወራሁ እንደት እኮ ደስ እንደሚለኝ እናት አባቴን ሳወራ እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥልን ላባት ኤናቶቻችን ኮረና ከምድረገጥ ይጥፋልን አሜን❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴
እኔም በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ በጣም ጥሩ ነገር አወራኻቸው ደስ ሲል ደውለሽ ድምፃቸው ሲሰማ
አሚን አሚን ሁሌም ስደውኢ እወዳቹአለው በያቸው እሺ
Amene Amene Amene
የአላህ ያረብ ያረብ በአሰማኢከ ሁሰና በሲፋቲከከል ኡላ ይህን ኮሮና አንተ ከአለም አጥፈልንን ያረብ ረመዷንን በጀማአ ሷላትን አንተ ወፈቀን
አንኳን አደረሣችሁ ውድ የቤቶች ተከታታዮች እና ኢትዮጲያኖች መልካም ሆስአና
ተው ቤቶች ደቂቃ ጨምሩልን ደስ ይላል ቀጥሉበት ሰላማችሁን ያብዛልነ
ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሣዕና በዓል አደረሳችሁ
Menagbhe
አይ ከሮና አገራችን ዘረኝነትን እልምምም አደረገ ኮረናየ አገራችን እንዳትቆይብን አድነትን ፈጥረክልናልና ሂድ እናመሰግናለን
Baga nagan dhufatanii botochii kenyaa bayeen isiin jaladhaa jiradha hamatuun issin hin aragiin jedhee amiiin jedhaa😄😄🇪🇹🇪🇹👍👍
Amiin asma jimma mucaa biyyaa koo
@@monakk2219 galatomii ijolee jimati atis jiradhuu
😢😢😢😢ወይኔ ፈጣሪዬ አምላኬ እባክህ መልካም ቀን አምጣልን ቤቶችዬ እናመሰግናለን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤
የገሬ ልጆች እንደት ዋላችሁ በውጭም ባግረ ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ. እኔ ያለሁት በስደት አለም ነው የበተስቢና ያገሬ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል ሆኖም ግን ጉሮሮየን አሞኛል የድግል ማርያም ልጅ በሰው ቤት በስደት ያላችሁ የጣት ቁስል አይመማችሁ ሰላም እደሩልኝ ተቀን ቀን ደግ ደጉን ያሰማን ደህና ደሩልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።አይዟሽ ፈጣሪ ምህርቱን ያውርድልሽ
ዋው ምርጥ ድራማ ነው ቤቶችዬ ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የምትወዱ የኮሜንት ሱሰኞች የት ናችሁ 😂 ታዲያ ወደ ቻናሌ ገባ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጦች
🖑🖐🖑🖐
👐👐👐👐👐
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️አበት ጠሩኝ እንደ እኔ በቪዲዮ ሳይሆን በኮሜንት ነው ዘና ምለው በየ ምድያው 😜
ወዬ
🙋🙋👈
Jabaadhaati itti fufaa
የአላህ የሄን በሽታ ከአለም አጥፍልን ያረብ ያረብ
ቤቶች ስወዳቹህ አላህ ይህን በሽታ ያንሳልን ያረብ በቃ ይበለን በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን ቤቶች ሁሌው በደስታ ኑሩልኝ
ዋውውው ቤቶች ከች አሉሉን ገባገባ በሉ እንየው😍😍
ዋውውው ቤቶች ትልቅ መልክት ተባረኩ ሌሎቻችሁ ለድራማው ኮምቱ ሸማ በየፈርጁ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሰሀና አርያም አደረሣችሁ🙏🙏🙏ኮሮና ከጭንቀቱ ከመዳም ግልምጫ ጋ ተባብረው ሊደፉኝ ነው እኔ ከርታታዋን😭😭😭
ኣይዞሽ እህቴ ኣትጨናነቂ ሁሉም በትእግስት ነው ሞሆን ያለበት ፈጣሪ ይርዳን
እንኳን አደርስን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እሄ በሽታ ከአለም በትሳኤው ቀን ያጥፍልን ስው ናፍቅኝ እም ብፅሀን ልጅሽ ልምኝልን የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ ጠብቂያት
ማነው እንደኔ ኮሮና ጠፋተብሎ መስማት የፈለገው
Wel come Baga nagaan dhuftan nora Diramaa Betoch bayyee namati toltu jabadhaa tebarekuBexamxunow 💚❤❤❤
Plzzz subscribe naaf godhi plzzzz#kiyyuu show
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወሳህና በአል አደረሳቹ እንንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ባዕታ ወራዊ ክብረ በአል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ በሽታ ይጠብቀን ይሰውረን ሐገራችንን ይጠብቅልን😷😢😢
ማርያም አርጋለች ወደገነት ማርያም ማርያም አሜን ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለወሳይና እግዚአብሔር ይህን ኮረና ከሀለም ያጥፋልን 🙏
ውድና የተከበራቹህ። የትዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና አደረሳቹህ። በሰላም። ዘወረድ ጀምረን። ሆሳአና ላደረሰን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ። ይክበር ይመስገን
ቤቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኮሮና፡ማስታወቅያ ልብ ይነካል አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን
አህለን ቤቶች አላህ ኮሮናን በሽታ ከሀገራችንን ያንሳልን ያረብብብ ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ በያላችሁበት ዱአ አድርጉ እኛንም በስደት ያልነውን አላህ ይጠብቀን ስለመርዳቱም አላህ ይጨምርላችሁ ነገር ግን በየከተማው ብቻ ሳይሆን በየገጠሩም መርዳት ያስፈልጋል ምክንያቱም አሁን መንገዶች ገባያዎች ሱቆች ተዘግተዋል እነሱንም መየት ያስፈልጋል ኢንሻአላህ እኔም ለመርዳት ዝግጁ ነኝ አላህ ይርዳን በተረፈ እና ሰበቡን ማድረስ ነው የሚጠበቅብን
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ አላህ ሆይ ይህንን ኮረና ከአላም አጥፋልን ያረብ
munaዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
ስውዳችሁ እግዚአብሔር ህዝቦቿን ይጠብቅ የመጣብንን ክፉ ወረርሽኝ ያንሳልን የታመሙትን ይማርልን ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፀናናትን ይስጣችው
ውድ የተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዬች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እንደዚሁም ለብረሃነ ተንሳኤውም በሰላም ያድርሰን የመጠውን ወረርሽኝ ክፋ በሽታ በቸርነቱ ያጥፋልን አሜን
የቤቶች ድራማ የማደንቀውና የምወደው ነው በርቱ እባክሽ በኮረና ምክንያት እየተገለሉ ባሉት ዶክተሮች ዙርያ ብድር በጣም ደስ ይለኛል መገለል የለባቸውም እንደውም ድጋፍ ማበረታታት ሲገባን እንዴት ይገለላሉ
ዉድ የተዋሆዶ ልጆች እንኩዋን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏አምላክ ሆይ እሄን አለምን ያስጨነቀ ክፉ ዎረርሺኝ ከምድሪቱ ላይ ያጥፋል አሜንንን🤲🤲🤲እስኪ እሄ በሽታ እንዳኔ ያስጨነካችሁ አሜን በሉ😂😂😂
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለኦእሣና ባሀል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማ
በጣም ደግ ሰለሆኑ ደግነቱ ብዙ የሆነው ጌታ በሂወትዎ ሙሉ የምትደሠቱበት ነገር ይሰጥዎ ቻናሌ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ነገሮችን ይገኛሉ ሰብሰክራይቭ ያድርጉኝ ደውላንም በመጫን ኦል የምትለዋንም ይንኩ አኔንም ደስ ሲለኘ ይዋል አርሶም ጥሩ በመሆንዎ ደሰ ሲልዎት ይዎል ሰራ ካበዛሁቦት ትልቅ ይቅርታ አጠይቃለሁ🥰🥰🥰
ፈጣሪ እሄን ኮሮና እሚሉትን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
Geta kezi beshta yiswrni betoch geta yibarkachu betame yastemerale deram New💚💛❤
አልሀምዱ ሊላህ ኮሮናን ላመጣሀው ሀያሉአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ኮሮና የመጣው ወደአላህ እድንመለሥና ቶበት እድናደርግነው ያአዩሀናሥ ቱቡኢለላሂ ጀሚአን
ሉቤ ቢንት ሁሤን የረሡል ወዳጅ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
አልሀምዱሊላህ
ትክክል አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሀል
አብሽሩ ሀባይብ ኢነላሀ ማአሣብሪን በዱአ እንበርታ
Kkkkkkkkk
እግዚአብሔሮ ምላክ ይኸን በሺታ ያጥፍልን
የቤቶች ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ ቤቶች በርቱ ጥሩ ሰራ ነው
ሚሚ የሁሉ ወደጀ ሚሚዬ እንዴት ነሽ ጠፍሽ ምርጥ ሰው
@@zulfatigstu4669 እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ነኝ ማር አለሁልሽ
ሚሚ የሁሉ ወደጀ ኑሪልኝ እህት ወላሂ በኮመንት ሳላይሽ ስቀር ቅር ይለኛል ሰሞኑ በሰላም ነው ምጠፊው ያለሽበት እንዴት ነው
*ለአመት ሸምቼ ቤቴ ገብቻለሁ የምትለዋ ተጋነነች ግን ፈጣሪ ይሄን ቀን ቶሎ ያሳልፍልን በሽታዉንም ያንሳልን*
🙏🙏🙏😀 ተባርኩ አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይህን በሽታ ከአገራችን አይደለም ከአለም ያጥፍልን🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት
Well Come ቤቶች ሁሉም በ ትዕግስት ነው የ ዱሮ ነገር እኛም ማዳም ቤት ስራ ብዛት ወገባቺን ,እጃቺን ዉልቅልቅ አርጎኛል እንድም ሆነን ፋጣርያቺን እናመሰግናለን
ዋውውው ቤቶች ጥሩ ሀሳብ ነው በስደት ያለነውም ማዋጣት እንዳትርሱ ሁላችሁም ነገ በኔ ማለት አለብን
አዳሜ ዛሬ አንደኞ ነኝ ቁጭ ብዬ ነበር የጠበኮችሁ እነተ እና 9ሺ ዉስጤ ናችሁ
አይዘርየ በሳቅ ሞትኩ ሁላችሁም ባጣም አስቂኝ አዝናኝናችሁ ስለመልካም ስራችሁ ጀዛችሁንአላህይክፍላችሁ ምርጦቸ ዉድድድድነዉየማረጋችሁ አይ ያሜንጥያቆ መሬት ያስገባልሀሀሀሀ
እንዴት ናችሁ ቤቶችየውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከዚህ በሽታ ይጠብቃችሁ የምንሰማው ነገር ያሳዝናል በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በዚህ ክፉ ጊዜ እንዋደድ እንስማማ ፈጣሪ ኢንዲምረን
Rahmet Rahmeet ልክ ነው ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሽ
አቤቱ ፈጣሪያችን ይህን ወረርሽኝ በምህረትህ ማረን ይቅር በለን
እረ የት ልህዲ ኮረና ምባል ማልሰማበት አምላኬ በቃ በለን😭🙏🙏🙏
Amen
እግዚአብሔር ይህን የመጣብንን መቅሰፍት ያጥፋልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ኮሮና በሽታ የማልሰመበት የት ልህድ። እግዚአብሔር አምለክ ይህ በሽታ ጣፍ ተብሎ ዜና ያሰማን
Amiin wadee ane gin bashitaw sayihon saw yemiwaraw asaqo gadalany
T
እባክህን ጌታ ሆይ ይህን ዘመን በማይዝለው ክድህ አሻግርን 😢😢😢😢😢😢😢😢
Yaa waqqayoo akkaa badii keenyaa osoo hin tanee akkaa dhifaama ketii dhukkubaa koronaa nuraa kaasii amen amen amen!!!!!!!
amiine qonjiyee
amiin
በዚህ ሰአት ከቤተሰብ ጋር መሆን ምንኛ መታደል ነው በስደት ያላችሁ ውድ የአገሬ ልጆች አላህ ሰላማችንን ያብዛልን ከቤተሰቦቻችንም አላህ በሰላም ይደብልቀን
አሚንንን ያረብ
#እንኳን_ለበዓል_ሆሳዕና_በሰላም_በጤና_አደረሳችሁ_አደረሰን🌾የሰላም አለቃ ምህረቱን ያውርድልንአቤቱ ፈጣሪ ሆይ እድቸርነትህ ማረንየድንግል ልጅ እደቀድሞ በቤትህ ሰብስበንበአንድነት ሆሳዕና በአርያም እንበል!ሆሳህናይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩበዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳህና በአርያምሆሳህና ለዳዊት ልጅ ተብሎ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱየሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ሆሳህና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትናአስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: ❀እንኳን አደረሰን❀
አላህኮረናንያጥፍው
በጣም አሪፍ ነው ሀዛሉ እና ዘሩ በጣም ደስ የምትሉ ናቸው ይኸንን በሽታ አላህ ያጥፋልን
ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችዉ ከኮሮና አልሀ ይጠብቀን አይዞአቹዉ እሄም ቀን ያልፋልእና ያ ጊዜ እንላለን ከአልሀ እና ከእግዝሀብሄር አለ 🙏🙏🙏🙏🙏
ኢንሻ አላህ ውዴ
ዛሬ አንደኛ ነኝ እስት ኮሮና ይጥፈ የምትሉ በላይክ ግለፁ
የአላህ ይህንን በሽታ ከአለም አጥፋልን ያረብ
የአላህ ለተከበረው ወር ለረመዳን በሳም አድርሰን ደርሶም ፁመው ከምጠቀሙት ያድርገን !!
አሚን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንንንን
ሆሳእና በአርያም
እያሉ ዘመሩ ህፃናት በኢየሩሳሌም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳእና በአል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እንካንአብሮአደረሠን
አሜንእንኮንአብሮአደረሰን
እኮንም አብሮ አደርስን +++
Enkone abero adersennnn
እንኳን አብሮ እደረስን አሜን አሜን አሜን
አሜን በሉ ጌታ ሆዬ የኮረናን ቫይረስ ከ ዓለም ላይ አጥፋልን 😭like
አሜን፫ መቅዲ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ልመልስ
@@fasikatube9475 subscribe enderarge konjo
አሜን አሜን ያጥፈልን
@@fasikatube9475 እሽ ማር commnt asikemitalew ማር
Amen Amen Amen
ሰዎች ወንዙን ካለፋ በኋላ ያሻገራቸውን ሰው እንደሚረሱ የታወቀ ቢሆንም መልካምነትህን ቀጥልበት ማን ያውቃል ሌላ ወንዝ ሲጋጥማቸው ያሰታውሱህ ይሆናል ይህም ጊዜ አልፎ መልካም ጊዜ የመጣል
😍😍😍😍😍
ኢሻአላህ ሚሚ
በትክክል የእኔ ውድ
ትክክል
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ አለምን ያስጨነቀ በሽታ ከገፀ ምህድር አጥፋልን
Baga nagaan dhuftan waara keenya weeddd
Osoo kiyyaa betoch afaan oromootinis nuuf gadii dhifame natti tolaa mee kan akka koo nattii tolaa jettaan like dhan nattii agarsisaa ❤🙏🏼
dhuhaa ketii
😘😘😘
Dhugaa keeti wollahii
Dhuga jete
Dhugaa keeti bareduu koo
ምነው አንዴኔ ሰበር ዜና የኮሮና መድሀኒት ተገኝቷል ከማደር ገፅ ጠፋ የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ማርያምን ይህ ዜና ናፈቀኝ የሰራዊት ጌታ አንዴት ግዜ አናቴን አይኑን አይቻት በሞት አይቆጨኝም አንድ አደል ስጠኝ ጌታሆይ ብቃ በለን የንስሀ አበቃን 😭😭😭😭✝️✝️
አሜን፫😢😢😢😢
አሜን አይዞሽ ውድ ይጠፋል
አሜን አሜን ጌታ ይርዳሸ
አይዞሽ ውደ ሁላችንም ነን በስደት ያለንው አለህ በቃ ይበለን ያረብ
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭
ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና ለማአርያም በአል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰብ
Amen enkuwan abro adresan
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከኮሮና ቫይረስ ከነቤተሠባችሁ ይጠብቃችሁ አሜን
አሜንንንየኔቆንጆጆ
amennnn lehulachen mear
አሚንንን
አሜንንን አሜን
አሜን
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በኣሪያም 🌿🌿🌿🌿በሰላም ኣደረሳቹ የእለት ቁራስ የለኝም ያሉ እናት😭😭😭😭😭 ኣስለቀሱኝ ኣረ ፈጣሪያችን ፋትህ ኣዙሪልን ኣንተ ይቅሪ ባይ ነህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላኬ ሆይ
እንካን አብሮ አደረሰን
አርቲስቱም ለአዲስ አባበ ከላ መንጊስቱም እና ጋዜጣኛውም ኡስታዞችም ሁሉም ለአዲስ አባበ ገቢ ያሳበስባል ለጋጠሩስ ህዝብ መን ይድረስላት ያአሏህ ቤተሳቦቻችን እና መላ የኢትዮ ህዝብን በሙሉ አንታው ጣብቅልን
አሏህይደርስላቸዋ እሱይበልጣልከማንምፍፊአሏህአያዳላምየኔእህትበእዝነቱይህንበሺታያንሳልንእንጂ
እኔም የሚገርመኝ ነገር ነው የኢትዮ ህዝብ አድሥ አበባ ብቻ ነው እንደ ያለው
በትክክል ሁሉም የአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ነው ኢትዮጽያዊ የሚመስላቸው
@@seadaseada6426 መጣችሁልልል
@@አማረእጅጉ ሰዎች የሚያሰባስቡት ገንዘቡም ንብረቱም አዲስአበባ ላይ ይሁን እንጂ የሚከፋፈለው ግን ለገጠሩም ለከተማውም ህዝብ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ይህን በሽታ አጥፍቶ ሊመጣ ካለው ርሃብና ሞት ይታደገን 🙏💚💛❤
ግዜው የዱዓ ነው❤
ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እጃችንን እናንሳ💚
አላህ እሄን በሽታ ከረመዳን በፊት ያንሳልን ያረብ ማረን
አሜንአሜንአሜንማር
Plzz #kiyyuu show subscribe adirguling ❤️🙏plzz
Aminnnn.yarb
እንኳን ልሆሳእና ባአል በስላም አድርሳችሁ አሞላክ ሆይ ይቅር ብልን ማረንንን ይህንን ብሽታ ከምድርግፅ ያጥፋልን አሜንን
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnnnn💚💛💘🙏🙏🙏😢😢
Enam
አሜን አሜን አሜን
ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቼ ወንድሜ እስር ቤት ነው ሳኡድ 😢 በሰላም ሀገር ከምትሞትለት እናቱጋር እንድገናኝ ወንድሞቻች በሺዎች የሚቆጠሩ እስር ቤት ናቸው አላህ ይጠብቃቸው
ውዴ አላህ በሰላም ያድርሰልሽ
አሚን ሀያቲዋ
ውደ አላህ በሰላም ያስገባው አላህ ይጠብቀው
የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ
አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ
እንኳ ለሆሳሕና በአል በሰላም አጀረሳቹ ይሔ ክፉ ዘመን አልፎ ለአመቱ ያድርሰን ያመት ሰው ይበለን
እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
ማነው እደኔ ኮሮና መዳኒት ተገኝለት የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ለቤተሰብ እጨነቃለሁ እነሱ ለኔ ይጨነቃሉ ኡፍ 😥😥ምናለ ካገሬ ባሎጣሁ ሞልቶ ላይሞላ እዛው ከናቴጋ ቆሎ ቆርጥሜ ባድር😥😥😭
ከዲዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
እኔም እንዴአንቺ ውላሂ
@@lubabaloubaba1609 አብሽሪ የኔ ውድ አላህ አለን❤😘
@@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ አላህ ያብሽሪሽ የኔ ውዴ
@@lubabaloubaba1609 አሚን ማማየ እራስሽን ጠብቂ ❤😘
ቤቶች እኳን ሠላም መጣችሁ እኛንም ይችቀን እድናያት ላደረገን ጌታችን አልሀምዱሊላህ ወገኖቸ ከዚህ አሥከፊበሺታ ከነወገን ዘመዶቻችሁ ይጠብቃችሁ
Plzz #kiyyuu show subscribe adirguling ❤️🙏plzz
*🌿🌿🌿ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት 🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም በሰላም በጤና እደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿 የሀገሬ ልጄች በያላችሁበት ይህ ከመጣ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠቀን🙏🙏🙏🙏*
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን እሱ ይጠብቀን
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን፣🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ማር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አሜን ፫🙏
Amen Enkuan abro Adresen
Ameen(3)inkwan abro aderesn
አሜን
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
አሚን አሚን አሚን 🙏
ማነው እደኔ በየአመቱ ከሰውቤት መፆም የደበረው ያረብብ በቃሽ በለን
ይደብራል በተለይ ኢዱ ሲመጣ በጣም ይከፍል
በቅንነት ሰብሰክራይብዱ አድርጉኝ በቅንነት
s የዱባዋ ቀበጥ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚንን
አሚን የኔ ማር ዛሬስ ስክችት ብሎኛል
በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የእስላም ልጆች ረመዳን ከሪም እንኳን አደርሳችሁ የኸይሩ ወር ታላቁ ረመዳን ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን ሠላማችሁ ይብዛ
አስላማልይኩም ወራህመቱወላሂወበረካትሁእንኳንአብሮአደረስንያረብአላህከምድረገፅ ያጥፍልንይሄንበሺታ በስላምእደወጣንከሀገራችንበስላምይመልስን
አሚን
አሚን
አሚንንን የረቢቢቢ
امين
🍀ሆሳዕና🍀 በአርያም ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት🌿
🌿ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር🌿
#የመፈታት_ቀን
🌿እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሰን።
🌿መልካም በዓል! የዓመት ሰው ይበለን🍀 አሜን🌿
👉ሚያዝያ ⓭/❽/⓶⓪⓵⓵ ዓ.ምሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🌿🌿እንካን ኣብሮ ኣደረሰን🙏
@@ሰላምለኢትዮጲያይሁን Amen amen amen😍🙏
ቤቶች ማለት የእኔ ቤተሰብ ነው የምጥሉት ፍቅራችሁን አሳዩ👍👍👍👍
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አላህ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ከክፉ ሁሉ ይጣብቅልን
ከይሪያ የሀባ ቀባጥ የሀባ ቀባጥ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሆሳዕና በኣል ኣደረሳቹ ከመቅዘፍቱም ፈጣር ይጠብቃቹ ይጠብቀን ኣሜንንንን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
AMEEN AMEEN AMEEN enkuwan abro aderesen
እንኳ አብሮ አደረሠን
Amen amen amen
*ዋናው ነግር ጤና ነው እና እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ነፍ ጤና በያልንበት ይስጥን ክውርሽኝ ይስውርን አሜን ፫!*
አሜን የእመቤቴ ልጅ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
የድግል ማርያም ልጆ እባክህ ምህርትን ላክልን ይቅር በለን ይህን በሽታ ጠፍ የሚሊ ወሪ አስማኝ አሜን ኢትዮጵያን አስባት
🛀🧖♀️💃⚘🥤🥂🍧🍡🍮🍾🍷🍸🍹🌹💐💆♀️👩🎤👨🎤👩💻👭👩🎓👫🔪👰🤰🤱🚶♀️🤳✍💅👄💋💓💌👗👙🥿👠👡🛍👝👜👛💄💍🍉🍌🍍🍓🍒🍅🥝🍇🥬🥦🥑🍆🥞🍟🍔🍞🥙🌮🥪🌭🍕🧀🍳🥣🥗🥫🍝🍠🍚🍛🍜🍦🍧🍡🎂🍰🍾🍷🍸🍹🥤🍽🧨🎈🧧🎀🎁🎟🎫🏪🎛🎤🎙🎚🎧🎶📷📹📸🎞📓📄📃🕯💵💶💷💸💴💳📫✉📩🖊📝🗒📋💉🚿🛁🗿🧼🚪🛏🛋🛒💊🧴🇧🇴🇳🇮
#ሰበር ዜና ኮሮና ጠፋ
ሮመዳን መጣ በሰላም በፍቅር በኢባዳ እንቀበለው
Woooow betochi tamralchu kkkkkkkkkkkkkkkk😗😘
አሜን አሜን አሜን ያርግልን ኣህቴ
@@misomiso6006 subscribe enderarge konjo
@@ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ subscribe enderarge konjo
አሚንንንን
"ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ" እስቲ ይህ ኮሮና እንደኔ በጭንቀት የገደለው እውነት አልቻልኩም ያውም ስደተኛ ሆኜ
አይዞሺ ሁላችነም ነን
አይዞን ውዴ
እኔ ጧልል ነው በጭቀት
አይዞሽ አችብቻ አደለሽም ሁላችንም ነን
@@azizatube6596 እሺ እህቶቼ
ኮሮና ጠፋ የሚባል ወሬ ያስማን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን
አሚንንን
አሚን
አሚን
ወላይታ ጎራ በሉ አ አ ብቻ ሳይሆን ክፍለሀገር ጌጠር ያሉ ምስክን ሰወች ብዙናቸው መግስት አርትቶች ስለ አ አ ብቻ ነው የምያወሩት ደቡብ ሰመን ምስራቅ ምዕራብ ከተቻለ ሞላው እትዮ ናት እርዳታ ማግኘት ያለባት ሰላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባርክ ሀገረ ቃል አላት ቤቶች ውድድድድድድድድድድድ
እረ ሁላችንም ወደ አላህ እናልቅስ
የእናተ እርዳታ አያዋጣም
እውነት ነው ያረብ በቃ በለን
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለሆሳዕና ባአል በሰላም አደረሳቹህ ፈጣሪ በያለንበት ከዚህ ክፍ በሽታ ይጠብቀን!!
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን❤💒💒💒
እንዳ ድሮ ተቀቅፎ መሄድ ከጎሮቤት ጋ አብሮ መብለት የነፈቀው እስቲ በለይክ እኒያቹ
ስልጤዬ የምጠብኝ ስብስክራይብ አሺኝ በቅንነት
እኔም
Betoch 🌹🌹
ቤቶችዬ ዛሬ ዋውውውው አንደኛ ናችሁ እንደናንተ አይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች
ኡመቱል ሙሐመድ እንኳን ለተከበረው ሸህ ረመዷን በሰላም አደረሰን ኢንሻአላህ ኮሮና ካመጣው ሂላፍ ረመዷን ይዞት የመጣው ራህመት ይበልጣል
መልካም ነገር መስራት ጊዜዉ አሁን ነዉ። ወገን እንተሳሰብ። የዛሬዉ የማረ ነዉ።
ፈጣሪ ሆይ የአላህ ይህንን ወረርሽኝ ከምድረ ገፅ አጥፋልን 🤲🤲🤲🤲 ውድ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቼ በሰላም ለረመዷን አላህ ያድርስልን ይሂንን ወረርሽኝን ያጥፋልን ።ረመዷንን በጀመአ በመጂድ የምንሰግድ ያድርገን ይህንን ወረርሽኝ ያጥፋልንና። ይህን ወረርሽኝ አጥፍቶልን ኡምራ የምንሰሪ ያድርገን።
አሚንንንንያረብ
አሚንወንድማችንን
አሚን
አሚንንን
ዉዲየኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ዙርገጣሚ ያዲርገን ያረብ 🌷💕💓💓
አላህ ይህን በሽታ ጠፍ የሚል ዜና ያሰማን
አሚን
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ይሕ ወረርሽኝ በሽታ ፈጣሪ በሰላም ያጥፋልን 👍👍💕በቶች ዬ ስወዳቸው 👍👍
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይህን ክፍ በሽታ ፈጣሪ ከስሩ ይንቀልልን
አሜን አሜን
Amen♥
❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘🌿🌿🌿🌿
አሜን አሜን
ኣሜንኣሜንኣሜን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን #ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !ደግሞም ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን።
አሜን፫🤲🤲🤲💚💛❤✔️✔️
እንኳን አብሮ አደረሰን tg በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@@fasikatube9475 መልካም
አሜን
እንኮን አብሮ አደረሰን እህት
Amen/3
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምጊዜም አስተማሬ ደራማ ነዉ
ዋው ቤቶች ሥወዳቹ በጣም አሥተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት እድሜ ጤና ይሥጣቹ
ደስ ሲል እናቴን እና አባቴን አወራሁ እንደት እኮ ደስ እንደሚለኝ እናት አባቴን ሳወራ እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥልን ላባት ኤናቶቻችን ኮረና ከምድረገጥ ይጥፋልን አሜን❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴
እኔም በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ በጣም ጥሩ ነገር አወራኻቸው ደስ ሲል ደውለሽ ድምፃቸው ሲሰማ
አሚን አሚን ሁሌም ስደውኢ እወዳቹአለው በያቸው እሺ
Amene Amene Amene
የአላህ ያረብ ያረብ በአሰማኢከ ሁሰና በሲፋቲከከል ኡላ ይህን ኮሮና አንተ ከአለም አጥፈልንን ያረብ ረመዷንን በጀማአ ሷላትን አንተ ወፈቀን
አንኳን አደረሣችሁ ውድ የቤቶች ተከታታዮች
እና ኢትዮጲያኖች መልካም ሆስአና
ተው ቤቶች ደቂቃ ጨምሩልን ደስ ይላል ቀጥሉበት ሰላማችሁን ያብዛልነ
ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሣዕና በዓል አደረሳችሁ
Menagbhe
አይ ከሮና አገራችን ዘረኝነትን እልምምም አደረገ ኮረናየ አገራችን እንዳትቆይብን አድነትን ፈጥረክልናልና ሂድ እናመሰግናለን
Baga nagan dhufatanii botochii kenyaa bayeen isiin jaladhaa jiradha hamatuun issin hin aragiin jedhee amiiin jedhaa😄😄🇪🇹🇪🇹👍👍
Amiin asma jimma mucaa biyyaa koo
@@monakk2219 galatomii ijolee jimati atis jiradhuu
😢😢😢😢ወይኔ ፈጣሪዬ አምላኬ እባክህ መልካም ቀን አምጣልን ቤቶችዬ እናመሰግናለን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤
የገሬ ልጆች እንደት ዋላችሁ በውጭም ባግረ ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ. እኔ ያለሁት በስደት አለም ነው የበተስቢና ያገሬ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል ሆኖም ግን ጉሮሮየን አሞኛል የድግል ማርያም ልጅ በሰው ቤት በስደት ያላችሁ የጣት ቁስል አይመማችሁ ሰላም እደሩልኝ ተቀን ቀን
ደግ ደጉን ያሰማን ደህና ደሩልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።አይዟሽ ፈጣሪ ምህርቱን ያውርድልሽ
ዋው ምርጥ ድራማ ነው ቤቶችዬ ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የምትወዱ የኮሜንት ሱሰኞች የት ናችሁ 😂 ታዲያ ወደ ቻናሌ ገባ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጦች
🖑🖐🖑🖐
👐👐👐👐👐
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️አበት ጠሩኝ እንደ እኔ በቪዲዮ ሳይሆን በኮሜንት ነው ዘና ምለው በየ ምድያው 😜
ወዬ
🙋🙋👈
Jabaadhaati itti fufaa
የአላህ የሄን በሽታ ከአለም አጥፍልን ያረብ ያረብ
አሚን
ቤቶች ስወዳቹህ አላህ ይህን በሽታ ያንሳልን ያረብ በቃ ይበለን በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን ቤቶች ሁሌው በደስታ ኑሩልኝ
ዋውውው ቤቶች ከች አሉሉን ገባገባ በሉ እንየው😍😍
ዋውውው ቤቶች ትልቅ መልክት ተባረኩ ሌሎቻችሁ ለድራማው ኮምቱ ሸማ በየፈርጁ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሰሀና አርያም አደረሣችሁ🙏🙏🙏
ኮሮና ከጭንቀቱ ከመዳም ግልምጫ ጋ ተባብረው ሊደፉኝ ነው እኔ ከርታታዋን😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
ኣይዞሽ እህቴ ኣትጨናነቂ ሁሉም በትእግስት ነው ሞሆን ያለበት ፈጣሪ ይርዳን
እንኳን አደርስን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እሄ በሽታ ከአለም በትሳኤው ቀን ያጥፍልን ስው ናፍቅኝ እም ብፅሀን ልጅሽ ልምኝልን የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ ጠብቂያት
ማነው እንደኔ ኮሮና ጠፋተብሎ መስማት የፈለገው
Wel come Baga nagaan dhuftan nora Diramaa Betoch bayyee namati toltu jabadhaa tebareku
Bexamxunow 💚❤❤❤
Plzzz subscribe naaf godhi plzzzz#kiyyuu show
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወሳህና በአል አደረሳቹ እንንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ባዕታ ወራዊ ክብረ በአል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ በሽታ ይጠብቀን ይሰውረን ሐገራችንን ይጠብቅልን😷😢😢
ማርያም አርጋለች ወደገነት ማርያም ማርያም አሜን ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለወሳይና
እግዚአብሔር ይህን ኮረና ከሀለም ያጥፋልን 🙏
ውድና የተከበራቹህ። የትዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና አደረሳቹህ። በሰላም። ዘወረድ ጀምረን። ሆሳአና ላደረሰን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ። ይክበር ይመስገን
ቤቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኮሮና፡ማስታወቅያ ልብ ይነካል አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን
አህለን ቤቶች አላህ ኮሮናን በሽታ ከሀገራችንን ያንሳልን ያረብብብ ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ በያላችሁበት ዱአ አድርጉ እኛንም በስደት ያልነውን አላህ ይጠብቀን ስለመርዳቱም አላህ ይጨምርላችሁ ነገር ግን በየከተማው ብቻ ሳይሆን በየገጠሩም መርዳት ያስፈልጋል ምክንያቱም አሁን መንገዶች ገባያዎች ሱቆች ተዘግተዋል እነሱንም መየት ያስፈልጋል ኢንሻአላህ እኔም ለመርዳት ዝግጁ ነኝ አላህ ይርዳን በተረፈ እና ሰበቡን ማድረስ ነው የሚጠበቅብን
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ
አላህ ሆይ ይህንን ኮረና ከአላም አጥፋልን ያረብ
munaዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
ስውዳችሁ እግዚአብሔር ህዝቦቿን ይጠብቅ የመጣብንን ክፉ ወረርሽኝ ያንሳልን የታመሙትን ይማርልን ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፀናናትን ይስጣችው
ውድ የተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዬች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እንደዚሁም ለብረሃነ ተንሳኤውም በሰላም ያድርሰን የመጠውን ወረርሽኝ ክፋ በሽታ በቸርነቱ ያጥፋልን አሜን
አሜን
የቤቶች ድራማ የማደንቀውና የምወደው ነው በርቱ እባክሽ በኮረና ምክንያት እየተገለሉ ባሉት ዶክተሮች ዙርያ ብድር በጣም ደስ ይለኛል መገለል የለባቸውም እንደውም ድጋፍ ማበረታታት ሲገባን እንዴት ይገለላሉ
ዉድ የተዋሆዶ ልጆች እንኩዋን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏አምላክ ሆይ እሄን አለምን ያስጨነቀ ክፉ ዎረርሺኝ ከምድሪቱ ላይ ያጥፋል አሜንንን🤲🤲🤲እስኪ እሄ በሽታ እንዳኔ ያስጨነካችሁ አሜን በሉ😂😂😂
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለኦእሣና ባሀል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማ
እንኮን አብሮ አደረሰን እህት
በጣም ደግ ሰለሆኑ ደግነቱ ብዙ የሆነው ጌታ በሂወትዎ ሙሉ የምትደሠቱበት ነገር ይሰጥዎ ቻናሌ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ነገሮችን ይገኛሉ ሰብሰክራይቭ ያድርጉኝ ደውላንም በመጫን ኦል የምትለዋንም ይንኩ አኔንም ደስ ሲለኘ ይዋል አርሶም ጥሩ በመሆንዎ ደሰ ሲልዎት ይዎል ሰራ ካበዛሁቦት ትልቅ ይቅርታ አጠይቃለሁ🥰🥰🥰
ፈጣሪ እሄን ኮሮና እሚሉትን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
Amen Amen Amen
Geta kezi beshta yiswrni betoch geta yibarkachu betame yastemerale deram New💚💛❤
አልሀምዱ ሊላህ ኮሮናን ላመጣሀው ሀያሉአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ኮሮና የመጣው ወደአላህ እድንመለሥና ቶበት እድናደርግነው ያአዩሀናሥ ቱቡኢለላሂ ጀሚአን
ሉቤ ቢንት ሁሤን የረሡል ወዳጅ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
አልሀምዱሊላህ
ትክክል አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሀል
አብሽሩ ሀባይብ ኢነላሀ ማአሣብሪን በዱአ እንበርታ
Kkkkkkkkk
እግዚአብሔሮ ምላክ ይኸን በሺታ ያጥፍልን
የቤቶች ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ ቤቶች በርቱ ጥሩ ሰራ ነው
ሚሚ የሁሉ ወደጀ ሚሚዬ እንዴት ነሽ ጠፍሽ ምርጥ ሰው
@@zulfatigstu4669 እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ነኝ ማር አለሁልሽ
ሚሚ የሁሉ ወደጀ ኑሪልኝ እህት ወላሂ በኮመንት ሳላይሽ ስቀር ቅር ይለኛል ሰሞኑ በሰላም ነው ምጠፊው ያለሽበት እንዴት ነው
*ለአመት ሸምቼ ቤቴ ገብቻለሁ የምትለዋ ተጋነነች ግን ፈጣሪ ይሄን ቀን ቶሎ ያሳልፍልን በሽታዉንም ያንሳልን*
🙏🙏🙏😀 ተባርኩ አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይህን በሽታ ከአገራችን አይደለም ከአለም ያጥፍልን🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት
Well Come ቤቶች ሁሉም በ ትዕግስት ነው የ ዱሮ ነገር እኛም ማዳም ቤት ስራ ብዛት ወገባቺን ,እጃቺን ዉልቅልቅ አርጎኛል እንድም ሆነን ፋጣርያቺን እናመሰግናለን
ዋውውው ቤቶች ጥሩ ሀሳብ ነው በስደት ያለነውም ማዋጣት እንዳትርሱ ሁላችሁም ነገ በኔ ማለት አለብን
አዳሜ ዛሬ አንደኞ ነኝ ቁጭ ብዬ ነበር የጠበኮችሁ እነተ እና 9ሺ ዉስጤ ናችሁ
አይዘርየ በሳቅ ሞትኩ ሁላችሁም ባጣም አስቂኝ አዝናኝናችሁ ስለመልካም ስራችሁ ጀዛችሁንአላህይክፍላችሁ ምርጦቸ ዉድድድድነዉየማረጋችሁ አይ ያሜንጥያቆ መሬት ያስገባልሀሀሀሀ
እንዴት ናችሁ ቤቶችየ
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከዚህ በሽታ ይጠብቃችሁ የምንሰማው ነገር ያሳዝናል በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በዚህ ክፉ ጊዜ እንዋደድ እንስማማ ፈጣሪ ኢንዲምረን
Rahmet Rahmeet ልክ ነው ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ እሽ
አቤቱ ፈጣሪያችን ይህን ወረርሽኝ በምህረትህ ማረን ይቅር በለን
እረ የት ልህዲ ኮረና ምባል ማልሰማበት አምላኬ በቃ በለን😭🙏🙏🙏
Amen
እግዚአብሔር ይህን የመጣብንን መቅሰፍት ያጥፋልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ኮሮና በሽታ የማልሰመበት የት ልህድ። እግዚአብሔር አምለክ ይህ በሽታ ጣፍ ተብሎ ዜና ያሰማን
Amiin wadee ane gin bashitaw sayihon saw yemiwaraw asaqo gadalany
T
አሜን አሜን አሜን
እባክህን ጌታ ሆይ ይህን ዘመን
በማይዝለው ክድህ አሻግርን
😢😢😢😢😢😢😢😢
Yaa waqqayoo akkaa badii keenyaa osoo hin tanee akkaa dhifaama ketii dhukkubaa koronaa nuraa kaasii amen amen amen!!!!!!!
amiine qonjiyee
amiin
በዚህ ሰአት ከቤተሰብ ጋር መሆን ምንኛ መታደል ነው በስደት ያላችሁ ውድ የአገሬ ልጆች አላህ ሰላማችንን ያብዛልን ከቤተሰቦቻችንም አላህ በሰላም ይደብልቀን
አሚንንን ያረብ
#እንኳን_ለበዓል_ሆሳዕና_በሰላም_በጤና_አደረሳችሁ_አደረሰን🌾
የሰላም አለቃ ምህረቱን ያውርድልን
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እድቸርነትህ ማረን
የድንግል ልጅ እደቀድሞ በቤትህ ሰብስበን
በአንድነት ሆሳዕና በአርያም እንበል!
ሆሳህና
ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ
በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳህና በአርያም
ሆሳህና ለዳዊት ልጅ ተብሎ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ
የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡
ሆሳህና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ
ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና
አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: ❀እንኳን አደረሰን❀