Betoch - "አባቶቻችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 246

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 років тому +17

    የዛሬው ቤቶች ከሌላ ጊዜ ለየት ያለ ነው ስለ አንድነት ስለመቻቻል የተስበከበት ነበር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 років тому +2

    ቤቶች ስውዳችሁ የእውነት ይህ ህዝብ መማር ሚችል ቢሆን የናንተ ድራማ ብቻ በቂ ነው አሜንዬ የኔ ማር እደጊ

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 років тому +281

    እንኳን ለ123ኛው የአደዋ በአል በሠላም አደረሳችሁ
    በስደት ላይ ያለነውን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቸ

    • @selam7775
      @selam7775 5 років тому +1

      አሜሜሜሜሜሜን ማማዬ

    • @kholoudali3233
      @kholoudali3233 5 років тому +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @እሙኢምራንስደተኛዋ
      @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 років тому +7

      ፕሮፋይልሽ ሂጃብ ይታየኛል ሙስሊም ከሆንሽ አይፈቀድም ስለምኑ ነው ያደረሰን በቁራአን ተገልፀዋል የአደዋ ባል አክብሩ ተብለን የሚፈቀድልን የረመዳንና የአረፋ ባል ብቻ ነው ወላሁ አለም

    • @musetesfay3287
      @musetesfay3287 5 років тому +1

      Amennn

    • @sameykonjo9214
      @sameykonjo9214 5 років тому

      @@እሙኢምራንስደተኛዋ ሳ

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል

    _ሊቀ ሠማዕታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ትላንት አባቶቻችንን እንደ ረዳ ዛሬም ሀገራችንን ከዘረኝነት ያፅዳልን አሜን_

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 років тому +177

    አድዋ የኔ የአንቺ የአንተ ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤
    ከብር ለአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን

  • @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ

    ቤቶችየ ሲደብረኝ ታዝናኑኛላችሁ ኑሩልኝ. ትምርትም. ብዙ መልክት አለው የምተገብረው ያድርገን

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ

    እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳቹ የተዋህድ ልጆች በሙሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን ግን???ዛሬ አይደለም ጾሙ አይደል ሰኞ ነው የሚጀመረው እስኪ የሚጾም ላይክ

  • @medinaseid618
    @medinaseid618 5 років тому +2

    ያለምንም ልዩነት ሁሉም አባቶቻችን በአንድነት በሞቱላት ሀገር ውስጥ እንዴት እኛ ያለምንም ጦርነት በአንድነትና በሰላም መኖር አቃተን ይቤ 👌💚💛❤️ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 років тому +47

    በምልጀው የአመናችሁ አ አባታችን በአበነ ተክለሀይማኖት ከከፋ ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤✅✅

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +21

    2ኛ ኮሜንት ሰጭ ነኝ እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ። እንደ አሜንየ የምትጣፍጥ ልጅ ። እንደ ሚሊኒክ ጀግና ታሪክ ሰሪ ልጅ ይስጠን አሜንንን። በሉ አሜን በሉ

    • @salamkonjo249
      @salamkonjo249 5 років тому

      እኔ ምለው በር ላይ ነው እዴ የምትጠብቁ መዳም የለችም እዴ

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 5 років тому

      @@salamkonjo249 አለች ግን ስራየን ጨራርሸ ቁጭ ብያለሁ

    • @godislove4506
      @godislove4506 5 років тому

      @@salamkonjo249 😂😂😂😂😃😂😂😂

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 5 років тому

      ZD ኑ እንደመር Tube

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 5 років тому +14

    ኢትዮጽያንም አፈር አበላለው የሚለውን አፈር ይበላታል፡፡፡ ሰምታችኃል Ethiopia first 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 років тому +93

    አቡነ ተክለሀይማኖት በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 років тому +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሀገር ወስጥም በዉጪም ያላችሁ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ::ፆሙን ያለፀብ በፍቅር ያለ ትቢት በሃዘን ያለ በቀል በይቅርታ በመተዛዘን እና በመተሳሰብ እንድናጠናቅቅ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ በስደት ነው ያለሁት እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ለመላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለታላቁ የአብይ ፆም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ።

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 років тому +3

      Neftegawa amen lanchem

    • @adanetadanet1118
      @adanetadanet1118 5 років тому +1

      achi.koshasha

    • @ወሎየነኝወለየዋ
      @ወሎየነኝወለየዋ 5 років тому +3

      ሂሉም መስቀል የላቸዉ ጲጤናቸዉደ

    • @dinkiekassie9644
      @dinkiekassie9644 5 років тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ውዴ

    • @adanetadanet1118
      @adanetadanet1118 5 років тому

      komaxochi. Mache.new.sew.yehonchut????????👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎sefari

  • @leyuetesfaye8980
    @leyuetesfaye8980 5 років тому +1

    ዋው ስወዳችሁ እኮ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ምታነሱት ሀሳብ አስተማሪ ነው.....ማነው እንደኔ ዘረኝነት ሚጠላ ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር።

  • @የማርያምልጅየማርያምልጅየ

    የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹሁ አደረሰን

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 років тому +1

      የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ የማርያም ልጅ ተዋህዶ ነው እምነቴ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @asnakechemero4415
      @asnakechemero4415 5 років тому

      Asnakech.emero
      Amen amen amen

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 років тому

      Subscribe:::::::::Thanks.

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому

      Enkone abero adersene

    • @kalmkaml7053
      @kalmkaml7053 4 роки тому

      Xxxxxxxxxxxxxxxxxwxx

  • @ቤቲየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ቤቲየቅዱስሚካኤልልጅ 5 років тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ አድርጋቹ ነው ያቀረባችሁት ይመቻችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን ክፉዋን ያርቅልን አሜን

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 років тому +5

    ሰላም ለአገራችን ለ Ethiopia 💚💛❤

  • @addiskidan5352
    @addiskidan5352 5 років тому +2

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጠን ሀገራችንን ባርክልን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የተዋህዱ ልጆዎች እንኳን ለፍርሰኘወ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ወርሀዌ በአል አድርሳችሁ አድርሰን አሜን፫ሜጣየ ወድ ጣፍጨ!*

  • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
    @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 років тому +2

    ዋዉ ዘርሽ 👏👏👏👏👏👏

  • @zaynab9511
    @zaynab9511 5 років тому +34

    አህለን ቤቶች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @iloveyoumamailoveyoumama1570
    @iloveyoumamailoveyoumama1570 5 років тому +2

    Enkan Dena metachuw betoch😍😍😍

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 років тому +127

    እኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታዬን የምትመኙልኝ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ለእናንተም የኔን እጥፍ ጨምሮ ይስጣችሁ 😘😘😘❤❤❤❤

    • @mulu6392
      @mulu6392 5 років тому +2

      አሜን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому +2

      የማርያም ልጅ ነኝ ኢንኻን ደስ አለሽ ግን በምን?

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 років тому +2

      @@cugkgjoo9232 እህቴ ወንድ ልጅ ወለደች በስደት ሆኜ ደስታውን ሠማሁ

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому +3

      የማርያም ልጅ ነኝ ውውውውውውውውው ኢሳሳሳሳይይይይይይይ ኢልልልልልልልልልልልል ኢንኻን ድስ አለሽ ማሬ ተመስግን ኢኛን ከስደት መልስ ላዛ ክብር ያብቃን አሜን፣

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 років тому +1

      @@cugkgjoo9232 አሜን አሜን አሜን እህቴ ድንግል ማርያም እሰይ ትበልሽ እሱ ያውቃል ያበቃናል ማር 😘😘😘😘 አመሠግናለሁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +1

    እሰይ አሜንዬ አምሮባችዋል የአድዋ ድል ልታከብር ነው በላው ዘራፊ

  • @Ali-yu3nk
    @Ali-yu3nk 5 років тому +3

    ዛሬ እኔም በሀገሬ ውጫሌ 17 ይስማ ንጉስ አክብረናል እንኳን አደረሳችሁ ያምር ነበር በአሉ😘😍

  • @ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሳቹ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    የአብይ ፆም የሰላም የፍቅር ያዲርግልን የዲግል ልጂ አማኑኤል አምላክችን የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 років тому +2

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን በተለይ ቤቶች ድራማ እጅግ እወዳችሁ አለሁ አከብራችሁ አለሁ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ

    እንካን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለታላቁ #አብይ ጾም በሠላም አደረሠን ጾሙን የበረከት ያድርግልን የነገው አባታችን አቡነ #ተክለሀይማኖት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫

  • @genetyeasemamewlji3049
    @genetyeasemamewlji3049 5 років тому

    ለኢርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ .የሰላም የይቅርታ የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 😘❤❤❤

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 років тому +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የፀብ ከነቆራ ከሀተት ገተት የፀዳ ይሁንልን 💚💛💖

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 5 років тому +1

    አይ ሻሼ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @maryamkadeeja5429
    @maryamkadeeja5429 5 років тому +15

    እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን! 💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💪💪

  • @ለኔስትምክህቴእመቤቴ

    እውነት ነው በዛን ዘመን ዘመናዊ ትጥቅን የታጠቁትን ጣልያኖችን አባቶቻችን ድል የአደረጉዋቸው አንድም በእምነታቸው አንድም በአንድነታቸው ነውና ዛሬ የቆምንባት መሬት ትክደናለች ማናችንም ነገን ለመኖራችን ዋስትና የለንምና ለምንኖርባት ምድር ሁላችንም መፃተኞች ነን እባካቹ አንድነት ነው የሚሻለን በዘር መከፋፈል ለማንም አይጠቅምም ሁላችንም የአዳምና የሄዋን ዘሮች ነን

  • @በማርያምየታመነችነፍስመን

    ዊል ቤቶች ለመላው የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፃም ይሁንልን ነገ እኮ 24 ተክልዬ ተክለሀይማኖት ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቋችሁ። አሜን በሉ

  • @fre43
    @fre43 5 років тому +170

    ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለአድዋ በዓል እና ለአብይ ፆም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 років тому +3

    ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው እንካን ደስ አላችሁ

  • @muller19961
    @muller19961 5 років тому +1

    Welcome ብለናል ቤተሰብ !!!

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 років тому +56

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት መታስቤቢያ በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አደርሰን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር በስላም ወደ ለሀገራችን ለመመልስ ያብቃን !!

    • @ewsa2739
      @ewsa2739 5 років тому

      አሜንአሜንአሜን

    • @selamethiopia2011
      @selamethiopia2011 5 років тому

      💚💛❤️በፍቅር ስም | አዲስ አማርኛ ፊልም 2019 ሙሉ ፊልሙን 🔴▶በ LanganoTube ◀🔴 ተመልከቱ

    • @hawamohamed5443
      @hawamohamed5443 5 років тому

      ሚጣየ ቅመም

    • @asterhaylu6831
      @asterhaylu6831 5 років тому

      Amen

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 5 років тому +1

    አይ ፉከራው ላይ ባሻ ተሳስትዋል እርስበኢርስ እየትጨፋጨፉ ፈጣሪ የኣባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን ይጠብቀል

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 років тому +357

    ስደት መረረኝ ዱአ አድርጉልኝ
    ሁላችንንም ስደት በቃችሁ ይበለን
    😢😢😢😢😢😢

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 років тому

      መሬም ነኝ የረሱል ወዳጅ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 років тому +1

      አይዞሽ መሬምየ ያልፋል ማማየ

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 років тому

      🙏🙏🙏

    • @اكرامعبدالله-ث6ص
      @اكرامعبدالله-ث6ص 5 років тому

      መሬም ነኝ የረሱል ወዳጅ አብሽሪ እህቴ

    • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
      @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 5 років тому +2

      አይዞሽ ማማየ ከዚች ዓለም እሰከ አለን ድረስ ሁሌም ስዶቶኞች ነን እና ሁላችሁም እግዚአብሔር በያላቹበት ሰላማቹ ያብዛልን አይዛቹ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ይታገሳልጂ ብዙ ቢናገሩት ኢትዮጵያዊ ጀግና ወገኑን አይገልም አሉ ባልቻ ዋው👌 ሰላሙን ፍቅሩን ያውርድልን ፈጣሪ ቤቶችዬ ስወዳችሁ😍😍😍

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +6

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች የሠላም አምላክ ሠላም ያብዛላችሁ

  • @አኢሻነኝብቸኛዋ
    @አኢሻነኝብቸኛዋ 5 років тому +1

    አቤት ስወዳችሁ እንኳን ለአዴዋ በአል በሰላም አዴረሳችሁ

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 років тому +94

    አደኛነኝ ዛሬስ እዳታልፉኝ በመዳም ሞት
    ማነው እደኔ ቤቶች እሚወድድድድ

  • @mas8087
    @mas8087 5 років тому +1

    በእውነት አንደኛ ብየዋለው
    ዘርኝነት ከሀገራችን ይውገድ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ስላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እመኛለው

  • @sarababa3029
    @sarababa3029 5 років тому +24

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች ዉዉዉድድድድ እኛም ላገራችን ያብቃን

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 5 років тому

    ቤቶቺየ ሰላምናቺሁ ከሀገራቺን ጉዳጉድ ከመስማት እናተን መስማትናማየት ያስደስተኛል ሰላማቺሁ ብዝትብዝዝት ይበል

  • @fgghfggg2362
    @fgghfggg2362 5 років тому +81

    *ለመላዉ ህዝበ ክርሢቲያን እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሣችሁ ፆሙን ለይቅርታ ለሠለም ለፍቅር ያርግል*

    • @yimanashoman3995
      @yimanashoman3995 5 років тому +1

      Amen enkune abero adersene

    • @እሙወሎየዋ-አ6የ
      @እሙወሎየዋ-አ6የ 5 років тому +1

      አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሠን

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 років тому

      Fgghአታማርች Fggg
      Subscribe:::::::::Thanks.

    • @fgghfggg2362
      @fgghfggg2362 5 років тому

      @Sara you tube *ሰብስክራይብ አዳደርጋችሁ ከፈለጉ አርጉኝና ሰጨርሡ አርጌሻለሁ በሉኝ እኔም አረጋችዄለሁ*

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 5 років тому

      በእንጨት

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ 5 років тому +1

    #እንኳን #አደረሣቹ #123ኛው #የአድዋ #በዓል #ክብር #ለጀግኖች #ክብር #ለአርበኞቻችን #ይሁን #ኢትዮጵያ #ለዘለአለም #ጸንታ #ትኑርልን #አሜንን ቤቶች well #ላይክ እስቲ #ለአርበኞቻችን

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 років тому +73

    ውድ ትውልደ እትዮጵያውያን እንኳን ለ አብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አሜን
    ጾሙ~~ ለሀገራችን ሰላም

  • @helenjmal6900
    @helenjmal6900 5 років тому

    ቤቶችዬ አዲስ እንግዳ ነኝ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የሀፂያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መሻ የመንግስተ ሠማያት መውረሻ ያድርግልን ፆሙ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ዘደ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому

    ቤቶች ድራማ ተከታዮች እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብዮ ፆም በሰላም 🙏🙏🙏 አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆን ከልብ
    እመኝለው 🙏🙏🙏ፈጣሪ ኢትዮጽያን አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
    @ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 років тому +14

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ በሰድት ያላችሁ እህት ውንድሞች እግዚ አብሔር ሰላመሰችሁን እንድምድር አሸዋ እንድሰማይ ክዋክብት ያብዛላችሁ ኑ እንይውዶቼ❤

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 років тому +1

    ና ጥርስህ ሳምር አደዋዬ የአፍሪካ ኩራት😍💚💛❤💪💪የምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለዘወረደ የመጀመሪያ የጾም ሳምንት አደረሣችሁ😘😘

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 років тому +17

    የአደዋ በአል ነው እኛም አንሰራም እንዳሻሼ መዳም ፆም እደሪ

  • @ጠጀኢትዮጵያዊት
    @ጠጀኢትዮጵያዊት 5 років тому +1

    እኮን አደርሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ ቤቶችዬ የእከን ነገር አደራ አረ ከምኑ ገባ

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому

      🎈🧨🍮🍧🍝🍡🎂🍰🥂🍾🍷🍷🍸🍹🍳🍙🍦👩‍🎓👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱💆‍♀️💃🛀🛌🧖‍♀️👫🤳✍💅👄💌💋👗👡👠🥿👙💍💄🌻💐🌹⚘🍉🍌🍍🥬🥦🥝🍅🍞🧀🍕🌭🥪🌮🥙🍟🍔🍳🥣🍿🥗🍜🍛🍚🍠🍝🥫🥡🍧🍦🍮🎂🍰🍡🥛☕🍾🍷🍸🍹🥂🔪🍽🎟🎫🧨🎈🧧🏪💺🧳

  • @muhammadedres2278
    @muhammadedres2278 5 років тому +8

    I ❤️ you Ethiopia 🇪🇹

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому

    #ለመላው የኦርቶዶክስ #እምነት ተከታዮች#በሙሉ ለታላቁ #የአብይ ፆም #እንኳን በሰላም #አደረሳችሁ
    ቤቶችየ #እንኳን ደህና #መጣችሁ

  • @amaretamru4223
    @amaretamru4223 5 років тому +5

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    #ኦርቶዶክሶች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ፆም #አብይ #ፆም በሰላም አደአሳቹህ ፆሙን #የሐጢአት #መደምሸሻ #የመንግስተሰማያት #መውረሻ ያድርግልን አሜን ሠላም አሥጀምሮ ሠላም ያሥፈፅመን

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому +6

    አድዋ💚💛❤አድዋ💚💛❤አድዋ💚💛❤እምየ ሚኒሊክ 💚💛❤🙏እቴጌ ፅሀይቱ 💚💛❤ክብር ለአፄወቹ💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍💪💪💪

  • @የዉብዳርአስፋ
    @የዉብዳርአስፋ 5 років тому +1

    አሪፍ መልክት ነው ጭንቅላት ኖሮት ለሚተገብረው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 років тому +8

    አድዋ ዛሬ ናት አደዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት...ዘራፍፍፍፍፍፍፍ ላሃገሬ ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 5 років тому +2

    በጣም መልካም ነው እዉነት ነው ኢትዮጵያ ላዘላም ተኑር

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 років тому +15

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 років тому

    ቤቶች ደራማ ድሮም አስተማሬ ነው እያዋዛ የዛሬው ደግሞ በጣም አስተማሬ ነው በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ችግሮች ላይ የአማራ ልብስነው የኦሮሞ ምግብነው የትግሬ ጫማ ነው ብቻ የአንዷን ኤትዬጵያ መከፋፈያ ሰብብ መደርደር እናመሠግናለን ፀሐፌው ተስፋ ዳና 💚💛❤ 😍🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 років тому +9

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የአብይ ፆም በሰላም አደረሳችው ፆሙ የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 років тому +2

    ክክክክ አሳቃቹሁኚ ሻሸ ና ይበቃል ቤቶች ይመቻቹሁ አይይይ ሀገራቺን እማ ተርግማለች እንጂ በሰላም አይመስለኚም ያጨካከነን

  • @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል

    ቤቶች በስደት ሲከፋኝ የምደሰትበት በእናተ ነዉ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому

    #እንኳን ለ123ኛው #የአደዋ በአል #በሰላም አደረሳችሁ
    በስደት #ላይ ያለነውን #በሠላም ለሀገራችን #ያብቃን ውዶቼ #
    ቤቶችየ #ውይ ስወዳችሁ #እኮ የኔ #ምርጦች

  • @hawaseid6916
    @hawaseid6916 5 років тому +27

    ☺በስደት ያላችሁ እንዴት ነበር ሳምቱ!
    ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 років тому

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለአብይ ፆም መያዣ አደረሳችው ቤቶችም በርቱ ይመቻችው አሜንዬ በርች የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @hiwotgirma5570
    @hiwotgirma5570 5 років тому +15

    Abi endet enda miwaditi iski abin yemiti wadu like gichigi❤👌👌👌👌

  • @اللهرييالإسلامديني

    ዋውውውውውው ዛሬ ፈታ አልኩኝም በሳቅ የአድዋ ዝከራም ደስስስ ይላል

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +40

    እምዬ ሚኒሊክ ነፍሶትን በገነት ያኑረዉ ከባርነት ቀበር ያለቀቁን ጣሊያንን ድባቅ የመቱ ጀግኖቻችን ክብር ይሁን ቀና ብለን እድንኖር አድርገዉናል ዛሬ እመዳሜ ቤት ምንም ደሀ ሸቃላ ብሆንም በደስታ እንባ ሳቅራራ ነዉ የዋልኩት ሀገሬ ሱሴ ናት 💚💛💓

    • @merondubai7959
      @merondubai7959 5 років тому

      Selameshi yabzaww sis

    • @adeniangesom3520
      @adeniangesom3520 5 років тому

      ልቤ በእግዚአብሔር ፀና ድግል ማሪያም አማላጄ
      Geltu mnlik ketafi tarik yeserabet lala bota kale enji adwa tarik yelwm aleke dekeke

    • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
      @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому

      @@adeniangesom3520 kkkkkkkkkkkkkkk አረ በሳቅ አደዋን ካለሚኒሊክ ኦሪትን ካለሙሴ እደማሰብ ነዉ

    • @gebeyehutamiru971
      @gebeyehutamiru971 5 років тому

      አንዲት ሀገር

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    የአባቶቻችን አምላክ ሉኦል እግዚአብሔር ይመስገን ⛪🙏🙏⛪

  • @enatnega8618
    @enatnega8618 5 років тому +4

    እንኳን አደርሳችሁ
    አድዋ የጥቁር ህዝቦች መመኪያ ቤቶች ስውዳችሁ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому

    እድሜ ለአባቶቻችን ደምና ህይዎታቸዉን አሳልፈዉ ሰተዉን፡ እኛ ግን ዛሬ ጥጋብ አላስበላ ብሎን እየተባላን ነዉ ። ፈጣሪ ብቻ ሐገራችንን በረድኤት በረከቱ ያስብልን🙏😍አይ አቢ ሱክ ሱክ አለች😂😂 ሻሽዬ 😁😁 አሚንዬ የኔ ጣፋጭ።ዋዉ ባሻ👏👏

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት
    @ፅዮንነኝየአስማረእህት 5 років тому +26

    መጣንመጣን እኳን ለሠማዕቱቅዱስጊወርጊስና ለአድዋ እዲሁም ዘወረደ ለዓብይፅም አደረሳችሁ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому

    ወይ ቤቶችን እንዴት እንደምወዳችው ጎበዞች

  • @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ

    የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ በሻሼ ሙት

    • @betyteka7907
      @betyteka7907 5 років тому +3

      እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ለቅድስት አገርሽ ያብቃሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

    • @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ
      @ቃልኪዳንጎንደሬዋዶ.ርአብ 5 років тому

      አሜንንንንን የኔ ማርርርር

    • @elfmoges1483
      @elfmoges1483 5 років тому

      የኔቆንጆሰላምግቢ፡እኔ፡እንዳንቺ

    • @ummusalma1223
      @ummusalma1223 5 років тому

      በሠላምግቢ

    • @መድዬአባቴ
      @መድዬአባቴ 5 років тому

      በሰላም ግቢ የኔ ውድ

  • @አይሻአይሻ-ከ3ኘ
    @አይሻአይሻ-ከ3ኘ 5 років тому

    ዋው ኢትዪጵያቢያዉ በመሆኔ ኮራሁ እኮን ለአዱዋ ባአል በሰላም አደረሳቹ ለሁሉም ኢትዩጵያዉ መልካም ብአል

  • @ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ
    @ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ 5 років тому +5

    እንኳ ን ሠላም መጣችሁ ቤቶች ዬ 💚💛❤

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому

    ዘሩየ መች ይገባቸዋል እነሱ ለኛ ብለው ደማቸውን አጥታቸውን አፍሰውልናል ከስከሰውልናል ይህ ለሚገባው ብቻ ነው
    ክብር ለአባቶቻችን ይሁን💚💛❤🙏🙏

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 років тому +32

    ወይ ዛሬ አንደኝ ሰላም ብያቸሁላሁ የስደት ጎደኝቸ

  • @oooo5515
    @oooo5515 5 років тому

    እንኳን ለአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ

    ይቤ ወድሀለው!😍
    በዜ በጣም ወፈርክ!😱
    ሚጣ አፍ አበዛሽ😏
    ሻሼ የኔ ማር 💝
    አቢ ልበ ቢስ;;;;;😂
    ና ወልክፍ😜
    አሹ ብልሹ ☺
    ዘሩና አዛሉ ተጋቡ😉

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    አባቶቻችን ዲል ይደረጉት በወሬ ወይም በዲራሞ አይደለም ተቦታቸዉን የዘዉ ነው ጥላትን ድል ያደረጉት ክብር ለአባቶቻችን

  • @ልኑርለእናቴብዬ
    @ልኑርለእናቴብዬ 5 років тому +24

    ኢትዮጵያ ለመግባት 5 ወር ከ 18 ቀን ቀረኝ ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 років тому

      አብረን እንሄዳለን ማለት ነውውዴ

    • @tg3766
      @tg3766 5 років тому

      እኔ ደግሞ 5አመትቀረኝእህቴዶአአርጊልኝ

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 років тому +2

      አትቁጠሪ እደዛ አሄድልሽም ብቻ እኔ ደሞ ልገባ ደርሻለዉ አመት ቀረኝ ክክ

    • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
      @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 років тому

      Ene demo 10 wer kreg
      Fetari hulachnnm sdetegoche bselam yadrsen

    • @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ
      @ፋፊወሎየዋ-ቈ5ዸ 5 років тому

      *እኔም ሳረሳዉ መሄጃየ ደርሷል ከሁለት አመት በኃላ ነዉ የምሄደዉ ቻዉ ልበላችሁ*

  • @fatumaoumer5709
    @fatumaoumer5709 5 років тому

    ኡፍ ዘሩ ሞላ ንግግርህ ነፍስ ይገዛል በጣም ደስ ሚል ፓርት. በኢትዮጲያዊነቴ ኮራሁ

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 5 років тому +8

    #አድዋ_የጥቁር_ሕዝቦች_ድል_እንኳን_አደረሳችሁ
    ክብር ለአድዋ ጀግኖቻችን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ሚኒሊክ 🙏🙏🙏

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 5 років тому

    እንካን በሰላም መጣቹ ቤቶች እንካን ለአብይ ፆም አደረሳቹ የፊቅር የደስታ የሰላም ያድሪግልን ለመፆም ለመፀለይ ያበርታን አባታችን እየሱስ ክሪስቶስ ለተዋህዶ ልጆች

  • @abebechkassa9849
    @abebechkassa9849 5 років тому +8

    ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን!

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ግን እከ የት ሄደ??እዉነት አቆመ እንደ ድራማዉን ቤቶችዬ ዉድድድ ምርጦች ♥
    💚💛♥

    • @aydshf4
      @aydshf4 4 роки тому

      His 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 5 років тому +181

    እከ እንዳ እኔ የናፈቀው
    እና ሚጣን የሚወድ ለይክ የድርገኝ

  • @FatimaZeinu
    @FatimaZeinu 8 місяців тому

    ቤቶቺን በጣምነው የምወደው ከድሮ ጀምሬ