Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወዋ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችው እንኳንም ለዚህ ቀን አደረሳችሁ የውነት በኢትዮጵያውያ 200 መቶ የደረስ ፊልምም ይውን ድራማ የለም አሁንም ቀጥሎበት ፈጣሪ ይርዳችው
ዘሩ እኮ ምርጥየቁጠባ አስተማሪ ነው በሀሳቤ የተስማማችሁ ላይክ አርጉ ይመቻችሁ
ስዎዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛክክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ
እረ በፈጣሪ እዳታቋርጡት በጣም የምንጓጓለት የቤተሰብ ድራማ ነው ብዙ ትምህርት ወስደንበታል በርቱ
የዛሬው ደግሞ ቁም ነገር አዘል አዝናኝ ፈታ የሚያደርግ ነው በዚሁ ቀጥሉ ቤቶችየ የእውነት ቤተሰብ በሆኑ ታስብላላችሁ እናም ለመጀመሪያ ጊዜ እከ ልብሱን ቀይሮ የይበቃል ልጅና ሚስት ስላየን ደስ ብሎናል ከልብ እናመስግናል
Dss🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😢
🎉iiokut🎉🎉 1:23 1:23 1:23 1:23
እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ የአገራችንን ባህልና ወግ ሳይለቅ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው ቀጣዩም እንደተለመደው ጨዋነት የተሞላበት ይሆናል ብየ እገምታለሁ።
እኔ ስደት ከወጣው 5አመት አለፈኝ እኩል ነን ቤቶችዬ በርቱልን አገሬ ልገባ2ወር ይቀረኛ መድአኒሀለም ፍቃዱ ከሆነ
በሰላምግቢ
Hhh
ت
i love this video and congrates for 200 episode selam yehon
እኛም ከልብ እናመሰግናለንእያዝናና የሚሥተምር ነው ዛሬ ደግሞ ባድሥ መልኩ ብቅቅቅቅ አላችሁ ይቤም ሚሥቷንና ልጁን አሳየን ከዚህም በላይ እደምሰሩ ተሥፋ አለን
This is very good film ❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስስስ የሚልነው በርቱልን ቤቶች ድራማ ይመቻችሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፊልሞች ቤተሰብ ተሰብስቦ ሳይሳቀቅ የሚመለከቱት ትምህርት ሰጭ የሆነ ፊልም ለኔ 1ኛ ነው ::::::
እድሜ ይጠን እጂ ክፍል 2000 አብረን እናያለን በርቱ በጣም ደስይላል
የወሎልጂፍቅርነው አዲያ I
ቤቶች ምርጦች ናችሁ በእውነት ድራማች አስቂኝ እና አዝናኝ የሆነ ድራማ ነው የምታቀርኩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክው
מממנהההנ הנהההזנבסבסבבבבבבבבבבבבבבבבסבכ
አብዬ እርገጤ ንግግርዎት በጣም ደስ ይላል:: እረጅም እድሜ ይስጥዎት::
💋❤👊good batoch
በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶች
🥂🍹🍸🍷🧨🎈🧧🍮🍾🍰🎂🍡🍝🍠🥗🍚🍛🍜🍳🍕🍽👩🚀👨🎤👩🎤👩💻👰🤰🤱💆♀️💃🧖♀️🛀🛌👭👫🤳✍💅👄💋❣💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿👙💄💍💐🌹⚘🥦🥬🍅🥝🍉🍌🍍🍓🍆🍟🍔🥞🥙🥗🌮🥪🍳🍕🧀🌭🍚🍛🍜🍠🍝🥫🍧🍦🎂🍰🍮🥛🍾🍷🍸🍹🔪🥂🎫🎟🎈🧨🧧
Mafiye na yiben alemenafek aychalm ❤️🙏👈
ዋውው እደት ደስ ይላል እዳታቆርጡት
እንዴት ናችሁ ቤቶችየ 6,246ኛ ነኚ ☺ የይቤን ሚስት እና ልጂ ስላሳያችሁኚ በጣም ደስ ብሎኛል ☺ በቀጣይ ክፍሎች እከን ልብስ ቀይሩለት ፕሊስ የእውነት ይህን ኤኒፎርም ለብሶ እንዳይመጣ 200 ክፍል በአንዲ ልብስ እረ ሼ እንዴ ምነው ሸዋ ልብስ ግዙለት እና ሰርፕራይዝ በሚል እርእስ ከች በሉ ☺ በተረፈ ውዲዲዲዲዲ ♥♥♥♥
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ለ 200 ክፍል አደረሳችሁ እናመሰግናለን
ቤቶቹ በጣም እወዳቹቸኋለሁ አምሮቦቹኋል
እንኳን ደህና መጣችሁ በለው ዛሬ ደሞ በአድስ መልክ ብቅ አላችሁልንአዛልየ እኮ ጥሩ የናት ተምሳሌት ናት እስኪ እናቱን እሚወድ Lik
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል "100 like እናትን የመሰለ ከየት ይገኛል
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል ከኢትዮጵያ ድራማ ገመና ቤቶች ያሥደሠተኝ
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል
መክሊት የመኖሬ ተስፋ ተነቸሽኝ ውዴ በጣም ከየትም አይገኝ ብቻ እናቴን ታስታውሰኛለች
እንኳን አደረሳቹ/ደስ አላቹ፡በርቱ።
ይመቻል ምችት ይበላችሁ! እንኳን ለክፍል 200 አበቃችሁ !በጣም አዝናኝና አስተማሪ ሥራዎችን ነው የምትሰሩት በርቱ ቀጥሉበት።
Dertfvyve14y two rsrzgfyf
@@serkalemweldemariam5937 what
አሜን😂😂የኔ ጠፋጭ😂 አደግሽ አችም እደዮብ
ዋው ቤቶቺ እኳን ደና መጣቹ መልካም ህለተ ስበት ይሁንላቹ
ሰለመቹን የብዘው ቤቶች እኔም በስደት ስድት 6 አመት ሆነኝ ስከተተለቹ። አሁንም በድስ መልኩ ይጠብቀቹሀለው። በሰቅ ሁልግዜ ፍርፍር ተበሉኝ ነበር ውድድድድድድድ
ደስይላል በርቱ በጣም አስተማሪነው
እግዚሃብሔር ይባርካቹ
ቤቶች እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ የቤተሰብ ድራማ ነው 200 መድረሱ በጣም ይገርማል ሳይሰለቸን በናፍቆትና በደስታ እምንከታተለው ልዩ ድራማ በመሆኑ ተሻሽሎ ሊቀጥል ይገባዋል ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
C6
ሉቋርጥ ነው አሉ ደህና ሁኑ ቤቶች
ይመቻችው በርቱልን
ጎርፍ ጠጣ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደምን አመሻቹሁ እህት ወንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ በተለይ ልክ እንዳ እኔ በስደት የለችሁ ለእናንተ ልዩ ፍቅር ና ክብር አለኝ #ቤቶች እንኳን ለክፍል 200 በስላም በጤና አደራስችሁ በእውነት ከልብ እናመስግናለን ተባርኩ ♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌷🙏🌷👈
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ alen
👎
nice
ቤቶችዬ ቤታችሁና ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይባረክክክክክ
ቤትገቶች ፍቅር ናቹ በርቱ ውብ ናቹ ትምርት ሰጪ ናቹ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችችች ሠላማችሁ ይብዛ
ቤቶች እንኳን ለክፍል200 አደረሳችሁ ከዚህ ቡሀላም ብዙእጠብቃለን እንወዳችሁአለን በርቱ እናንተ የእውነትም ቤተሰብናችሁ ማለት ይቻላል!!!!!!
ከጀኸጀኸጸጀጰጀፈጀ
እውነት ለመናገር ቤቶች ድራም በጣም ቆንጆ ድራም ና አስተማሪ ነው
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችዬ
ቤቶች ሁሌም ውስጤ ናቸው እነሱ ባይኖሩ በስደት ምን ይውጠኝ ነበር ደስ ስትሉ
ממממהניננננננננננננ נ נ
ቤቶች ሁሌም ኑሩልን
ገናሁን ላይነው ወይ ያስቃል እደ ጎበዝ ማታ ተኝቸ ነበር
ይመቻቹ 200 ገና እንቀጥላለን እድሜ ይስጠን
DAGIM BATOCH 200 MR BEAN FULL AND DAGIM BETOCH 74
እኳን ደና መጣችሁ ክክክክክክክክ ዛሬ በጣም ደስ ስትሉ
Wwwwwww ko
Bertu betam gobezoch nachu azalya wedddd
አደኛ አው እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
የአገሬ ልጆች ሠላም ብያቿለሁ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይመቻች
ቤቶች ድራማ በጣም ደሥ ይላል ግን አንገታችሁ ላይ መሀተብ አላየሁም እያወለቃችሁ ነው የምሰሩት ወይሥ ለዚህ ጥያቄ መልስ ሥጡኝ መሀተባችሁን እያወለቃችሁ አትሥሩ ለገንዘብ ተብሎ መሀተብ አይወለቅም ሁሌም ሳያችሁ አንገታችሁ ላይ መሀተብ አላየሁም?!!!!
ሁሉም አርቲስት ነው ማህተብ አያሥሩም ለምንድሆን አላቅም
🍷🍾🥛🍮🍰🎂🍧🍸🧨🎈🍡🍦🥫🍝🍠🍞🧀👨🎤👩🎤👩💻👩🎓👰🤰🤱💆♀️💃🧖♀️🛀🛌👫👭🤳✍💅💋👄💖👗🛍👝👜👛🥿👠👡💍💄💐🌹⚘🥬🥦🍓🍍🍌🥝🍅🍉🍞🥞🍟🍔🥙🌮🥪🧀🍕🍳🥣🥗🍚🍛🍜🍳🍕🍠🍝🍡🎂🍰🍮🍾🍷🍸🍹🍶🥂🔪🍽🧨🎈🧧🎟🎫🧳💺
Congratulation to your 200 episodes
የይቤ ሚስት ቆንጆ ናት እውነት ቢሆን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ እዳታቋረጡ በጣም እንወዳችሇል
ቀጥሉበት
waw Enkuwan desssssi alchu berichi ♥♥
I am from Eritrea but i Love u ethiopea drama Thank you ###Betoch
ወይ ይቪየ በሳቅ አፈነዳህኝ ቤቶች እወዳቹሀለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ እደናተ ተመችቶኝ የምከታተለው ፊልም የለም አድቀንኮን ሳላያችሁ ከዋልሁ በስማም እዴትእደምትናፍቁኝ እወዳቹሀለሁሁሁ iLove you Ethiopau
ቤቶች መቼም ባይቋረጥ አሪፍ ነው ♥♥♥♥ አይ ይቤ ከፈለጣ ያውጣህ
ጊዜ ለኩሉ TEe
አሁንም በርቱ ትልቅ ትምርት ስለምሰጡኝ ከ3ት ተከታታይ የፊልም ምርጫዎቼ ውስጥ እንደሆናችሁ በዚህ አጋጣሚ ልነግራችሁ እወዳለው። እግዚያብሔር ቀሪ ጊዜአችሁን ይባርክ።
ሰላም እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ኑሩልን 😍በድጋሜ በ 201 እንደምትመጡ እርግጠኛ ነኝ 😍
You are the best person in my life
የይበቃል ልጅ የተመቸቻችሁ ላይክ
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ ላይክክክክክክ
ምርጦችና ዉዶች ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎች እናደርስዎታለንua-cam.com/users/ethioafromedia
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ mashaaelabes
ወዋ
የረሱልነታሬከ
እና መስግናለን በእውነት ዘሩዬ
እንደኔ በሥደትያላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሠላምና ፍቅር ይሥጥልን
Medina Ali አሚን
Medina Ali አሜን የኔናት
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Ameen
አሜን
በናታችሁ እንዳታቆሙት አሁንም ቀጥሉ ስወዳችሁኮ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችእየ ወጉደ ረሰኝ አስራ ሰባተኛ ሆንኩኝ
በጠም.የስደስተል.ኢትዮጲየን.ሰለም.እንድየደርግልን.በየለቹሁበት.ጸልዩ.የገሬ.ልጆች.ከስደት.መልስ.ሄደን.የምነርፍበት.ሀገረችን.ነትን.መንግስትም.ለምትጠየቅ.ጥየቄ.መልስ.ስጥ.ሀገሬን.ሰለም.የርግልኝ.ፈጠሪ.መረፍየዬ.ነትነ.የተስመመው.አሚን.ይበል
😂😂😂😂እክ 200ክፍል ሙሉ ተኛብን ብርቱ እናመስገናለን
ወይኔ ቤቶች ዴሥሢሉ የይበቃልሚሥትሥታቃጥል
ዋውውውውው እንቓዕ ብሰላም መጻእኩም ፍቱዋት የሕዋት ። ቀጽልዎ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎኹም ። እንቃዕ ከኣ ናብ ኽልተሚእቲ ኽፋል ኣብቀዓኩም ። ሰሰናዩ ይምነየልኩም ፨
Emmanuel Araya Tedllaክክክክክክክክ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ በርቱ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ግን በሳቅ ሞትኩ። ሀሀሀሀሀሀ ♥♥♥
ቤቶችዬ በጣም ታምራላቹ እናመሰግናለን
ይቤ ዳኝ በጣም በጣም ትመቹኛላችሁ በጣም
የዛሬው ደግሞ በጣም ነው በሳቅ የጨረሳችሁኝ ውይ 200ደረሳችሁ ቤቶች በጣም ነው የምወራችሁ የኔ ልዮወች መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ለምታዘጋጂት ለቀጣዩ በተስፋ እንጠብቃለን
ወይኔ ጣፋጭየ ስወደሽ💋💋💋💋💋
Well ቤቶች የሃገር ልጆች እንዴት ናቹልኝ
Op mmmmmbcxz on
አሜንየ መልካም ልደት በጣም ደሣይላል
ሠላም የአገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ በመቀጠል የቤቶች ድራማ ጥሩ ነዉየይቤ ሚሥትና ልጅ ይመጥኑታል ቆንጆ ናቸዉ ነገር ግን እሡ ቅንዝንዝ እሷ ቅልብልብ ትዳሩ እንደት ሊሆን ነዉ ልጁቷ ከነሡ የወጣች አትመሥልም ረጋ ያለች ጣፋጭ ናት ዋዉ
ቤቶች ውስጤ ነው ።
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
ዛሬ ይቤ ልጅቷን እና ሚስቱን ስላስተዋወቃችሁን እናመሠግናለን ቤቶች ስወዳችሁ በርቱልን ማሮቸ እንቅዳችኃለን
ቤቶችየ ምርጦቼይብየ #እንኳን ደስ አለክ ልጄ ሚስቴ ስትል ዛሬ #ማማየ ብለህ ሸከተፍ ሸከተፍ እያልክ ከተፍ አልክ በ5 አመት ዛሬ የቤቶች የመጨረሻ ነው like ግጩን
ረሂማ እናቷንና ልጇን . ተኛዋ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ الو
ረሂማ እናቷንና ልጇን
🤣🤣🤣🤣 basha tebela yimechachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
እንኳን 👊👊👊👊👊👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
ለ300 መቶ part ደግሞ ጤናኔ እድሜ ይስጣቹ ለዚ ድራማ ለሰራቹት ኣጠቃላይ እናመሰግናለን
አገሬ ለገባ ነው በላይክ ቻው በሎኝ ውዳቹሀልሁ
Anu Anu በሠላም ግቢ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
Anu Anu እግዚያብሄር ይከተልሽ መልካም ጉዞ
በሰላም ግቢ
መልካም ጉዞ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ መዳም ትሙት ማታ ዋይ ፋይ ጠፍቶ ሳላያችሁ ምርጦቼ😘😘😘😘
ለማስረገዝ ያለንን ድፍረት ለማሣደግ ሊኖረን አይገባም😃 እውነት ብለካል ዳኜ ውሥጤ😘
Good
I.love.you.yee.betoch.dirama.betesaboch
የሀናን እህት ሀናንን ትመስላለች ታምራለች♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ያዝናናል ቤቶች ግን ዛሬ የጠበኳችሁ የኢትዮን እረብሻ ታወግዛላችሁብየ ነበር እኔ ሁሉንም ቢሄር ብሄርሰቦች እወዳለሁ አንድ የምንሆንበትን ድምፅ አሰሙልን ቤቶች ለእናቶች ስትሉ ልጃ እየወጣ እየቀረነው የኢትዮ እናቶች ስንት መከራ አይተው ነው የሚያስተምሩት እባካችሁ ለህዝብ ከሆነ የምትሰሩት የህዝቡን ድምፅ አሰሙለት ሰው አለቀ
ልጅቷ ንግግሮ ደስ ሲልይበቃል ምታምር ልጅ አመጣህልን እናመሰግናለን
አረ ያምራል
Enkon dena matachu betochiyee Wddddddddddd🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ዋው ማስታወቂያውም ደስ ይላል ዛሬስ ለየት ያለነው ያምራል
♥♥♥♥♥ውየል ብለነል እነ ማሮች
በጣም ደሥ ይላል ይበቃል ልጂህን ወድጀልሀለው
አረኮመንታሞች ደስይበላችሁ በስንት ጊዜ የይበቃልን ልጅ ለማየት ስንጒጒነበር ዛሬ እነሆ ቀርበዋል ክክክክክክ አይቤ ሰርቀህ የልጅህን ልደታ አከበርህ ልጅህንና ሚስትህን ስላየን ደስብሎናል ቤቶች እንወዳችሁ አለን ቀጥሉበት
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ ደግሞብለውሽትብሚስይ
እባካችሁ በቅድስ ሚካኤል በገብርኤል ይሁንባችሁ የጋሺ ዘሩን አድራሻ ስጡኝ በግዛቤር ወይ የከን
ዋውውውው ይቤ ሚስትና ልጂህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶችየ
abi habesha እኔም ደስ ብሎኛል ሜስቱ ስታምር
ኩሉ ግዜ እየ ዝከታተላ ቬላ ሎሚስ ናይ ይቤ ወዲሹቅ ሽኮሪና ቖልዓ ከማን ሪእና ዓወትን ኣሳልጦን ቤቶች
ወዋ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችው እንኳንም ለዚህ ቀን አደረሳችሁ የውነት በኢትዮጵያውያ 200 መቶ የደረስ ፊልምም ይውን ድራማ የለም አሁንም ቀጥሎበት ፈጣሪ ይርዳችው
ዘሩ እኮ ምርጥየቁጠባ አስተማሪ ነው በሀሳቤ የተስማማችሁ ላይክ አርጉ ይመቻችሁ
ስዎዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ክክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ
እረ በፈጣሪ እዳታቋርጡት በጣም የምንጓጓለት የቤተሰብ ድራማ ነው ብዙ ትምህርት ወስደንበታል በርቱ
የዛሬው ደግሞ ቁም ነገር አዘል አዝናኝ ፈታ የሚያደርግ ነው በዚሁ ቀጥሉ ቤቶችየ የእውነት ቤተሰብ በሆኑ ታስብላላችሁ እናም ለመጀመሪያ ጊዜ እከ ልብሱን ቀይሮ የይበቃል ልጅና ሚስት ስላየን ደስ ብሎናል ከልብ እናመስግናል
Dss🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😢
🎉iiokut🎉🎉 1:23 1:23 1:23 1:23
እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ የአገራችንን ባህልና ወግ ሳይለቅ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው ቀጣዩም እንደተለመደው ጨዋነት የተሞላበት ይሆናል ብየ እገምታለሁ።
እኔ ስደት ከወጣው 5አመት አለፈኝ እኩል ነን ቤቶችዬ በርቱልን አገሬ ልገባ2ወር ይቀረኛ መድአኒሀለም ፍቃዱ ከሆነ
በሰላምግቢ
Hhh
ت
i love this video and congrates for 200 episode selam yehon
እኛም ከልብ እናመሰግናለን
እያዝናና የሚሥተምር ነው
ዛሬ ደግሞ ባድሥ መልኩ ብቅቅቅቅ አላችሁ ይቤም ሚሥቷንና ልጁን አሳየን ከዚህም በላይ እደምሰሩ ተሥፋ አለን
This is very good film ❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስስስ የሚልነው በርቱልን ቤቶች ድራማ ይመቻችሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፊልሞች ቤተሰብ ተሰብስቦ ሳይሳቀቅ የሚመለከቱት ትምህርት ሰጭ የሆነ ፊልም ለኔ 1ኛ ነው ::::::
እድሜ ይጠን እጂ ክፍል 2000 አብረን እናያለን በርቱ በጣም ደስይላል
የወሎልጂፍቅርነው አዲያ I
ቤቶች ምርጦች ናችሁ በእውነት ድራማች አስቂኝ እና አዝናኝ የሆነ ድራማ ነው የምታቀርኩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክው
מממנהההנ הנהההז
נבסבסבבבבבבבבבבבבבבבבסבכ
አብዬ እርገጤ ንግግርዎት በጣም ደስ ይላል:: እረጅም እድሜ ይስጥዎት::
💋❤👊good batoch
በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶች
🥂🍹🍸🍷🧨🎈🧧🍮🍾🍰🎂🍡🍝🍠🥗🍚🍛🍜🍳🍕🍽👩🚀👨🎤👩🎤👩💻👰🤰🤱💆♀️💃🧖♀️🛀🛌👭👫🤳✍💅👄💋❣💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿👙💄💍💐🌹⚘🥦🥬🍅🥝🍉🍌🍍🍓🍆🍟🍔🥞🥙🥗🌮🥪🍳🍕🧀🌭🍚🍛🍜🍠🍝🥫🍧🍦🎂🍰🍮🥛🍾🍷🍸🍹🔪🥂🎫🎟🎈🧨🧧
Mafiye na yiben alemenafek aychalm ❤️🙏👈
ዋውው እደት ደስ ይላል እዳታቆርጡት
እንዴት ናችሁ ቤቶችየ 6,246ኛ ነኚ ☺ የይቤን ሚስት እና ልጂ ስላሳያችሁኚ በጣም ደስ ብሎኛል ☺ በቀጣይ ክፍሎች እከን ልብስ ቀይሩለት ፕሊስ የእውነት ይህን ኤኒፎርም ለብሶ እንዳይመጣ 200 ክፍል በአንዲ ልብስ እረ ሼ እንዴ ምነው ሸዋ ልብስ ግዙለት እና ሰርፕራይዝ በሚል እርእስ ከች በሉ ☺ በተረፈ ውዲዲዲዲዲ ♥♥♥♥
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ለ 200 ክፍል አደረሳችሁ እናመሰግናለን
ቤቶቹ በጣም እወዳቹቸኋለሁ አምሮቦቹኋል
እንኳን ደህና መጣችሁ በለው ዛሬ ደሞ በአድስ መልክ ብቅ አላችሁልን
አዛልየ እኮ ጥሩ የናት ተምሳሌት ናት እስኪ እናቱን እሚወድ Lik
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል "100 like እናትን የመሰለ ከየት ይገኛል
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል ከኢትዮጵያ ድራማ ገመና ቤቶች ያሥደሠተኝ
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል
መክሊት የመኖሬ ተስፋ ተነቸሽኝ ውዴ በጣም ከየትም አይገኝ ብቻ እናቴን ታስታውሰኛለች
እንኳን አደረሳቹ/ደስ አላቹ፡በርቱ።
ይመቻል ምችት ይበላችሁ! እንኳን ለክፍል 200 አበቃችሁ !በጣም አዝናኝና አስተማሪ ሥራዎችን ነው የምትሰሩት በርቱ ቀጥሉበት።
Dertfvyve14y two rsrzgfyf
@@serkalemweldemariam5937 what
አሜን😂😂የኔ ጠፋጭ😂 አደግሽ አችም እደዮብ
ዋው ቤቶቺ እኳን ደና መጣቹ መልካም ህለተ ስበት ይሁንላቹ
ሰለመቹን የብዘው ቤቶች እኔም በስደት ስድት 6 አመት ሆነኝ ስከተተለቹ። አሁንም በድስ መልኩ ይጠብቀቹሀለው። በሰቅ ሁልግዜ ፍርፍር ተበሉኝ ነበር ውድድድድድድድ
ደስይላል በርቱ በጣም አስተማሪነው
እግዚሃብሔር ይባርካቹ
ቤቶች እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ የቤተሰብ ድራማ ነው 200 መድረሱ በጣም ይገርማል ሳይሰለቸን በናፍቆትና በደስታ እምንከታተለው ልዩ ድራማ በመሆኑ ተሻሽሎ ሊቀጥል ይገባዋል ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
C6
ሉቋርጥ ነው አሉ ደህና ሁኑ ቤቶች
ይመቻችው በርቱልን
ጎርፍ ጠጣ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደምን አመሻቹሁ እህት ወንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ በተለይ ልክ እንዳ እኔ በስደት የለችሁ ለእናንተ ልዩ ፍቅር ና ክብር አለኝ #ቤቶች እንኳን ለክፍል 200 በስላም በጤና አደራስችሁ በእውነት ከልብ እናመስግናለን ተባርኩ ♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌷🙏🌷👈
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ alen
👎
nice
ቤቶችዬ ቤታችሁና ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይባረክክክክክ
ቤትገቶች ፍቅር ናቹ በርቱ ውብ ናቹ ትምርት ሰጪ ናቹ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችችች ሠላማችሁ ይብዛ
ቤቶች እንኳን ለክፍል200 አደረሳችሁ ከዚህ ቡሀላም ብዙእጠብቃለን እንወዳችሁአለን በርቱ እናንተ የእውነትም ቤተሰብናችሁ ማለት ይቻላል!!!!!!
ከጀኸጀኸጸጀጰጀፈጀ
እውነት ለመናገር ቤቶች ድራም በጣም ቆንጆ ድራም ና አስተማሪ ነው
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችዬ
ቤቶች ሁሌም ውስጤ ናቸው እነሱ ባይኖሩ በስደት ምን ይውጠኝ ነበር ደስ ስትሉ
ממממהניננננננננננננ נ נ
ቤቶች ሁሌም ኑሩልን
ገናሁን ላይነው ወይ ያስቃል እደ ጎበዝ ማታ ተኝቸ ነበር
ይመቻቹ 200 ገና እንቀጥላለን እድሜ ይስጠን
DAGIM BATOCH 200 MR BEAN FULL AND DAGIM BETOCH 74
እኳን ደና መጣችሁ ክክክክክክክክ ዛሬ በጣም ደስ ስትሉ
Wwwwwww ko
Bertu betam gobezoch nachu azalya wedddd
አደኛ አው እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
የአገሬ ልጆች ሠላም ብያቿለሁ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይመቻች
ቤቶች ድራማ በጣም ደሥ ይላል ግን አንገታችሁ ላይ መሀተብ አላየሁም እያወለቃችሁ ነው የምሰሩት ወይሥ ለዚህ ጥያቄ መልስ ሥጡኝ መሀተባችሁን እያወለቃችሁ አትሥሩ ለገንዘብ ተብሎ መሀተብ አይወለቅም ሁሌም ሳያችሁ አንገታችሁ ላይ መሀተብ አላየሁም?!!!!
ሁሉም አርቲስት ነው ማህተብ አያሥሩም ለምንድሆን አላቅም
🍷🍾🥛🍮🍰🎂🍧🍸🧨🎈🍡🍦🥫🍝🍠🍞🧀👨🎤👩🎤👩💻👩🎓👰🤰🤱💆♀️💃🧖♀️🛀🛌👫👭🤳✍💅💋👄💖👗🛍👝👜👛🥿👠👡💍💄💐🌹⚘🥬🥦🍓🍍🍌🥝🍅🍉🍞🥞🍟🍔🥙🌮🥪🧀🍕🍳🥣🥗🍚🍛🍜🍳🍕🍠🍝🍡🎂🍰🍮🍾🍷🍸🍹🍶🥂🔪🍽🧨🎈🧧🎟🎫🧳💺
Congratulation to your 200 episodes
የይቤ ሚስት ቆንጆ ናት እውነት ቢሆን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ እዳታቋረጡ በጣም እንወዳችሇል
ቀጥሉበት
waw Enkuwan desssssi alchu berichi ♥♥
I am from Eritrea but i Love u ethiopea drama Thank you ###Betoch
ወይ ይቪየ በሳቅ አፈነዳህኝ
ቤቶች እወዳቹሀለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ እደናተ ተመችቶኝ የምከታተለው ፊልም የለም አድቀንኮን ሳላያችሁ ከዋልሁ በስማም እዴት
እደምትናፍቁኝ እወዳቹሀለሁሁሁ iLove you Ethiopau
ቤቶች መቼም ባይቋረጥ አሪፍ ነው ♥♥♥♥ አይ ይቤ ከፈለጣ ያውጣህ
ጊዜ ለኩሉ TEe
አሁንም በርቱ ትልቅ ትምርት ስለምሰጡኝ ከ3ት ተከታታይ የፊልም ምርጫዎቼ ውስጥ እንደሆናችሁ በዚህ አጋጣሚ ልነግራችሁ እወዳለው። እግዚያብሔር ቀሪ ጊዜአችሁን ይባርክ።
ሰላም እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ኑሩልን 😍በድጋሜ በ 201 እንደምትመጡ እርግጠኛ ነኝ 😍
You are the best person in my life
የይበቃል ልጅ የተመቸቻችሁ ላይክ
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ ላይክክክክክክ
ምርጦችና ዉዶች ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎች እናደርስዎታለን
ua-cam.com/users/ethioafromedia
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ mashaaelabes
ወዋ
የረሱልነታሬከ
እና መስግናለን በእውነት ዘሩዬ
እንደኔ በሥደትያላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሠላምና ፍቅር ይሥጥልን
Medina Ali አሚን
Medina Ali አሜን የኔናት
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
Ameen
አሜን
በናታችሁ እንዳታቆሙት አሁንም ቀጥሉ ስወዳችሁኮ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችእየ ወጉደ ረሰኝ አስራ ሰባተኛ ሆንኩኝ
በጠም.የስደስተል.ኢትዮጲየን.ሰለም.እንድየደርግልን.በየለቹሁበት.ጸልዩ.የገሬ.ልጆች.ከስደት.መልስ.ሄደን.የምነርፍበት.ሀገረችን.ነትን.መንግስትም.ለምትጠየቅ.ጥየቄ.መልስ.ስጥ.ሀገሬን.ሰለም.የርግልኝ.ፈጠሪ.መረፍየዬ.ነትነ.የተስመመው.አሚን.ይበል
😂😂😂😂እክ 200ክፍል ሙሉ ተኛብን ብርቱ እናመስገናለን
ወይኔ ቤቶች ዴሥሢሉ የይበቃልሚሥትሥታቃጥል
ዋውውውውው እንቓዕ ብሰላም መጻእኩም ፍቱዋት የሕዋት ። ቀጽልዎ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎኹም ። እንቃዕ ከኣ ናብ ኽልተሚእቲ ኽፋል ኣብቀዓኩም ። ሰሰናዩ ይምነየልኩም ፨
Emmanuel Araya Tedllaክክክክክክክክ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ በርቱ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ግን በሳቅ ሞትኩ። ሀሀሀሀሀሀ ♥♥♥
ቤቶችዬ በጣም ታምራላቹ እናመሰግናለን
ይቤ ዳኝ በጣም በጣም ትመቹኛላችሁ በጣም
የዛሬው ደግሞ በጣም ነው በሳቅ የጨረሳችሁኝ ውይ 200ደረሳችሁ ቤቶች በጣም ነው የምወራችሁ የኔ ልዮወች መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ለምታዘጋጂት ለቀጣዩ በተስፋ እንጠብቃለን
ወይኔ ጣፋጭየ ስወደሽ💋💋💋💋💋
Well ቤቶች የሃገር ልጆች እንዴት ናቹልኝ
Op mmmmmbcxz on
አሜንየ መልካም ልደት በጣም ደሣይላል
ሠላም የአገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
በመቀጠል የቤቶች ድራማ ጥሩ ነዉ
የይቤ ሚሥትና ልጅ ይመጥኑታል ቆንጆ ናቸዉ ነገር ግን እሡ ቅንዝንዝ እሷ ቅልብልብ ትዳሩ እንደት ሊሆን ነዉ ልጁቷ ከነሡ የወጣች አትመሥልም ረጋ ያለች ጣፋጭ ናት ዋዉ
ቤቶች ውስጤ ነው ።
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
ዛሬ ይቤ ልጅቷን እና ሚስቱን ስላስተዋወቃችሁን እናመሠግናለን ቤቶች ስወዳችሁ በርቱልን ማሮቸ እንቅዳችኃለን
ቤቶችየ ምርጦቼ
ይብየ #እንኳን ደስ አለክ ልጄ ሚስቴ ስትል ዛሬ #ማማየ ብለህ ሸከተፍ ሸከተፍ እያልክ ከተፍ አልክ በ5 አመት
ዛሬ የቤቶች የመጨረሻ ነው like ግጩን
ረሂማ እናቷንና ልጇን .
ተኛዋ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ الو
ረሂማ እናቷንና ልጇን
🤣🤣🤣🤣 basha tebela yimechachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
እንኳን 👊👊👊👊👊👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
ለ300 መቶ part ደግሞ ጤናኔ እድሜ ይስጣቹ ለዚ ድራማ ለሰራቹት ኣጠቃላይ እናመሰግናለን
አገሬ ለገባ ነው በላይክ ቻው በሎኝ ውዳቹሀልሁ
Anu Anu በሠላም ግቢ
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
Anu Anu እግዚያብሄር ይከተልሽ መልካም ጉዞ
በሰላም ግቢ
መልካም ጉዞ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ መዳም ትሙት ማታ ዋይ ፋይ ጠፍቶ ሳላያችሁ ምርጦቼ😘😘😘😘
ለማስረገዝ ያለንን ድፍረት ለማሣደግ ሊኖረን አይገባም😃 እውነት ብለካል ዳኜ ውሥጤ😘
Good
I.love.you.yee.betoch.dirama.betesaboch
የሀናን እህት ሀናንን ትመስላለች ታምራለች♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ያዝናናል ቤቶች ግን ዛሬ የጠበኳችሁ የኢትዮን እረብሻ ታወግዛላችሁብየ ነበር እኔ ሁሉንም ቢሄር ብሄርሰቦች እወዳለሁ አንድ የምንሆንበትን ድምፅ አሰሙልን ቤቶች ለእናቶች ስትሉ ልጃ እየወጣ እየቀረነው የኢትዮ እናቶች ስንት መከራ አይተው ነው የሚያስተምሩት እባካችሁ ለህዝብ ከሆነ የምትሰሩት የህዝቡን ድምፅ አሰሙለት ሰው አለቀ
ልጅቷ ንግግሮ ደስ ሲል
ይበቃል ምታምር ልጅ አመጣህልን እናመሰግናለን