Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @hanayamaremleji8284
    @hanayamaremleji8284 6 років тому +11

    ሠላም ቤቶች እንኳን በሠላም መጣቹ ማሮች ይበቃል በሣቅ አደከምከኝ

    • @rahelbeyene6009
      @rahelbeyene6009 Рік тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😍🤩🥳👍🤵👸🎊😘♥️👫👩‍❤️‍💋‍👨

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ ። ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች አመሰግናለሁ ። በርቱልኝ ።

  • @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ

    ዋው ቤቶችዬ ይመቻቹ ክፍል ሦስት እንጠብቃለን

  • @DejeneFeyisa-hg9tc
    @DejeneFeyisa-hg9tc Місяць тому +1

    Betoch drama iwadachala

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 6 років тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በስራ ጫና ሁሉ ነገር አስጠልቶኝ ነበር እናመሰግናለን ፓርት 3 እጠብቃለን አደራ ።

  • @abebayideglielige8904
    @abebayideglielige8904 6 років тому +2

    ቤቶችየ እኮን በደህና መጣችሁልን ሰላማችሁ ይብዛ ልኝ እርርርር ይቤ እበላ ስል። እዳትበላ

  • @መሪያምቲዩብ
    @መሪያምቲዩብ 6 років тому +5

    ወይኔ ቤቶች በሰቅ ፍርፍር አስበለችሁኝ እድሜችሁ ይርዘም አቦ

  • @DejeneFeyisa-hg9tc
    @DejeneFeyisa-hg9tc Місяць тому +1

    Betoch drama y nahomn video substrate

  • @ኢስላምሂወቴነዉኢስላምሂወ

    ሙስሊሞች እደት ነዉ እሮመዳን ቤቶች አሳቃችሁኝ

  • @TemesgenGetamesay
    @TemesgenGetamesay Рік тому

    በጣም ነዉ የምታዝናኑት አሪፍ ነዉ።

  • @hayatmohd157
    @hayatmohd157 6 років тому +3

    ክክክክክክክክ ቤቶች ሰታስቁ ወላሂ የእናንተን ድራማ ብቻ ነው የምከታተለው አለበለዚያ ድራማና ፊልም በጭራሽ ማየት አልወዲም የእናንተ ድራማ ግን ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ነው የሚያስተምረው ቀጥሉበት

  • @mamfkermamfker8897
    @mamfkermamfker8897 6 років тому +2

    ስታስቁ በሳቅ አደከማችሁኝ ክክክ😁😁😁😁😆😆😆😆😆

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому +54

    ምርጥ የቤቶች ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ የሀገሬ ልጆች በስደት ላይ ያለን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +1

    እር በስማም በጣም ደስ ይላል በባለፈው መቀጠሉ ክክክክክክክ

  • @SaraSara-fn7xz
    @SaraSara-fn7xz 6 років тому +39

    ክክክክክክክክ አረ ይመቻቹ ቤቶች በጣም ደክሞኝ ነበር ግን አሁንጠይሻለኛል የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እዴት ነው እረመዳን እየተገባደደ ነው አላህ ይርዳን ጠንክሩ እረመዳን ከሪም

  • @ዶክተርአብይውስጤነው
    @ዶክተርአብይውስጤነው 6 років тому +1

    ቤቶችየ ውድድድድ ነው የማደርጋቹ የኔ ምርጦች

  • @ሀስቢየላህወኒእመልወ-ቨ4መ

    ቤቶች በጣም በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ

  • @ባዩሽየኢየሱስነኝe
    @ባዩሽየኢየሱስነኝe 6 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ወይ በሳቅ ሞትኩኝ ወይ ቤቶች ተባረኩ በርቱ ውድድድድድ ነው የማረጋችኩ

  • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
    @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 років тому +4

    እናመሠግናለን ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜ ትሰጥ በጣም ስለተመቻችሁኝ ነዉ ማሮቸ

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትሁ ዛሬ ቤቶች በተለይ ይበቃል

  • @Han.2431
    @Han.2431 6 років тому +10

    ክክክክክክክ በእውነት ቤቶች እንደአሁኑ ጊዜ ደስ ብሎኝ አዝናንቶኝ አያውቅም እስኪ እንደዚህ ዘና ሚያደርግ ሌላም ሀሳብ ቀጥሉበት

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 років тому +1

      Hanny Hanna So funny!!! I would like to see part 3

    • @ayenalemabera2831
      @ayenalemabera2831 4 роки тому

      T mkppmjdsewq jjkopmzaqmfmkpm
      Ansfghjklzcvbnmp
      Aasdfghojhipmkp
      Zxcvbnm
      Lkkjhgfddsazxcvnnnmp
      Jmasnkopsjopp

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    ቤቶች
    እንኳንሰላምመጣቹደናናቹዛሬደሞስለኮትራትነውየምታወሩት
    እርከን
    ናፍቆኛልሳሙልኝይበቃልአደራ፡

  • @sulaiman2656
    @sulaiman2656 6 років тому +7

    ክክክክክክክ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል መጨረሻለይማ ዘሩ እንዴ ስል😀😀😀😀 በጣም ያስቃል እወዳችሀለሁ ቤቶች በርቱ 😙😙😙😙😙😙

  • @mulutadess9311
    @mulutadess9311 6 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ፓርቲ 3 ይቀጥል

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg 6 років тому +82

    የ3ኛ ኮማች ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ እና እራቤን አስረሱኝ 😋😜😜ሌላ ጊዜ አየዋለሁ

  • @DejeneFeyisa-hg9tc
    @DejeneFeyisa-hg9tc Місяць тому +1

    Y beti ballet yasiqal

  • @LoveYourself-vc6cj
    @LoveYourself-vc6cj 6 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @melayemesilj5159
    @melayemesilj5159 6 років тому +1

    ዋው አቦ ይመቻችሀ ኑርልኝ

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 років тому +10

    ክክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ዘናአረጋችሁኝ እናመሰግናለን

    • @Jdjdj-os2nf
      @Jdjdj-os2nf 6 років тому

      ።አይብ የ። የገህ።

  • @selam5605
    @selam5605 6 років тому +2

    ውይ ቤቶች እድሚያችሁ ይርዘም ይብየ ነብስ የሆንክ ልጅ ትችልበታለህ .ጭራሽ ኤዱ ተጨምራ አጣፈጣችሁት ፓርት 3 መኖር አለበት ...ቅዳሜን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @lealembirhan6813
    @lealembirhan6813 6 років тому +157

    እንደው ኢችን አሜሪካ ምነው ተቀያሪ አምላክ አደረጋችኋት እየኖርንባት እኮ ነው ረ ተው ዘሩ ሞላ ተው አሜሪካ አሜሪካ እያላችሁ የአገሬን ሰው ልብ አትስለቡት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ የሔድነውም እንመጣለን። እነሱ ጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል አልተጠቀምንበትም እንጂ።

    • @xchcuafdgf4259
      @xchcuafdgf4259 6 років тому +3

      Lealem birhan ewnte new lelegna eda

    • @zainabzzzz4189
      @zainabzzzz4189 6 років тому +1

      Lealem birhan

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 років тому +2

      Lealem birhan tadiya lemn hedsh

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 років тому +4

      Tsega Kassa ደካማ ስለሆንኩ ስጋዊ ፍላጎት አሸንፎኝ

    • @emanseid591
      @emanseid591 6 років тому

      Lealem birhan Ere Teyi Ene Egre Bereget Eyalku yihew Allehu

  • @viva8291
    @viva8291 6 років тому +1

    hahahahabahab አረ ክፍል 3 ስሩለት በጌታ መጨረሻውን እንይ እነዘሩ ሲሰሙ ምን እንደሚሉ hahahaha ይቤ 1ኛ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +9

    እር በናታችሁ ይቤና ኤደን ሁልዬም አብራችሁ ብትስሩ አሪፍ ነበር

  • @emanhabshawit5468
    @emanhabshawit5468 6 років тому

    hahahahahahahhahahahahhaha የዛሬው ደግሞ አማዚንግ ነው ቤቶችየ "LOVE YOU SO MACH"

  • @kalealex3926
    @kalealex3926 6 років тому +23

    ውይይይይ ስወዳችሁ ይቤ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነክ እኮ በጣም ጥሩ ነው ግን Part 3 መቀጠል አለበት ቤቶችዬ ፓርት 3 እንጠብቃለን

    • @thetnatube6059
      @thetnatube6059 6 років тому

      Kale Alex subscribe adergn enam adergalhu

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ

    እንካን ደህና መጣችሁ ቤቶች መልካም ቆይታ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +7

    እንኳን ደህና መጣችዉ ቤቶችየ ስአት ማክበር ቀረ በቃ
    የሀገሬ ልጆች በያላችዉበት ሰላማችዉ ይብዛልኝ ♥

  • @እጥፍነኝሥደተኘዋ
    @እጥፍነኝሥደተኘዋ 6 років тому

    ዋው በጣም ደሥ የሚል አሥቂኝ የሆነ ድራማ

  • @bilenassefa5197
    @bilenassefa5197 6 років тому +7

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ አረቦች ሲያስከፉን በናንተ እንደሰታለን በርቱልን ቤቱች

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 років тому

    ጉዳቹ ፈላ ተዋረዳቹ ይብዬ ግን ስታስቁ አሪፍ ነበር በርቱ ቤቶች

  • @fiqirtamene3944
    @fiqirtamene3944 6 років тому +3

    😂😂😂እውነትም ይበቀል

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች የመዳም ስራ እና ጭቅጭቅ አስደብሮኝ ነበር ፈታ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 6 років тому +4

    ሳቅ የሚገል ቢሆን ዛሬ ሞቼ ነበር 😂😂😂😂ቀጣም ነው እያማረ የመጣው።ሰአት ጨምሩልን።

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 років тому +1

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ይቤ😀😀😀😀😀😀

  • @ሚሚቀበጥ
    @ሚሚቀበጥ 6 років тому +4

    ቤቶችየ ስወዳቹው እኮ ማሮች 💕💕💕💕💕

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Рік тому

    Mr gugesa was been a great and very funny comedy drama

  • @jjuu9247
    @jjuu9247 6 років тому +29

    ውዲ የሀገሬ ልጆቺ መልካም የጥግርራ ቀን ይሁንልን ብየለሁ 😘

    • @merega7363
      @merega7363 6 років тому

      ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ ቀበጥ Jjuu የምን ጥግረራ ነው ደግሞ?

    • @davidrafael9797
      @davidrafael9797 4 роки тому

      Come to here. Yetegerereshe... Lemen hedeshe sigemer? Kehedeshe demo Atalekeshe... lol

  • @fhhfgh8689
    @fhhfgh8689 6 років тому +2

    ክክክክ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @ኑበእግዚአብሄርደስይበለን

    ሀሀሀሀሀ ዛሬ ደግሞ እንደት እንዳማረባችሁ ማለቴ ተከታታይ ድራማ ሆነ ማለት ነው?

  • @almazyalew4830
    @almazyalew4830 6 років тому

    ክክክክክክክክ በዚሁ ይቀጥል ሳምንት ሠላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ

  • @yohannesm3592
    @yohannesm3592 6 років тому +3

    መስኪዬ በጣም አድርጌ ነው በፍቅር የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቀሽ የኔ ማር ክስተት ብዬሻለሁ ብዙ እጠብቃለሁ ካንቺ ከአይን ያውጣልኝ የኔ ውድ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 років тому

      ዮሐንስ መሐሪ አንድዬ እኔን ነው አይደል የኔ ውዴ

    • @yohannesm3592
      @yohannesm3592 6 років тому

      ላንቺም ይሆናል ውዴ

    • @yohannesm3592
      @yohannesm3592 6 років тому

      ላንቺምይሆናል ውዴ

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 6 років тому

    ዋዉ በጣም ነው የምታዝናኑት ይመቻቹሁ እውዳቹሃለሁ ኦል ።

  • @zerateshoma1295
    @zerateshoma1295 6 років тому +3

    ክከክክክክ ኸረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አይይይ ወርደት😂😂

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 років тому

    ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ቤቶችየ ሰወዳችሁ እኮ

  • @ዝምያለአንደበትጣፋጭዜማአ

    Kkkkkkkkkkkkkk አይ ይበቃል ሚስትህን ልትቀማ ነው ለማንኛውም አድስ ገቢ ነኝ በላይክ ተቀበሉኝ እስኪ መቸም እንደምትቀበሉኝ ተስፋ አለኝ kkk

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    kkkkkkkዘና አደረጋችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለብር ማገኘት ትዳርን ማፍረስ ትምርት ወስጃለሁ ለብር ያለን አመለካከት ከባድ እየሆነ መጣ!

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ

    ክክክ ውይ ቤቶችየ ይመቻችሁ ፓርት 3እንጠብቃለን ኮመተሮች ደክሞኛል እስኪ በላይክ ጠግኑኝ መቸም አስቸግሬችሁ አላውቅም ህህ

  • @naggagstywhw5825
    @naggagstywhw5825 3 роки тому

    😀😀😀😀😀😀ይበቃል ሚስትህ ልትወሰድ ነው ለብር ብልህ

  • @አዳኑደምሴየድንግልማርያም

    ለምድነው ክርስትያኖቹ መስቀል የማያጠልቁት ነው ለዲራማው ተብሎ ነው ያወለቁት ለዲራማ ተብሎ እንዴት ይወለቃል በእግዚአብሔር ስም

    • @የድንግልማራይምልጅ
      @የድንግልማራይምልጅ 6 років тому +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ትክክል ነሽ

    • @Dev7217
      @Dev7217 6 років тому +3

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ዙሩ እና አዛሉ ጴንጤ ናቸው የሌሎቹን አላውቅም

    • @ababechargua6733
      @ababechargua6733 6 років тому +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ በነሱ ቤት መሠልጠናቸው ነዋ

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 6 років тому +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ Kemenafkan,,Gar,,Slemseru,New

    • @marthamartha6705
      @marthamartha6705 6 років тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው ብዙዋቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ግን ችግራቸው ምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው መአተብ የማያስሩበትን

  • @naggagstywhw5825
    @naggagstywhw5825 3 роки тому

    በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @officialefrem6110
    @officialefrem6110 6 років тому +39

    #አገር ቤት ለመግባት ሽር ጉድ እያልኩኝ ነው ገና ተማሪ ነኝ እናቴ ስለናፈቀችኝ ለማየት ነው ኢትዮጵያውያ ለመሄድ እምዘጋጀው ያሳካልህበሉኝ መልካም ቅዳሜ እና እሁድ ::

  • @aleemalo7288
    @aleemalo7288 6 років тому

    ክክክክክ በእውነት ደስ ይላል ቤቶች አይሰለችም

  • @moges8843
    @moges8843 6 років тому +3

    ክክክክክክ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ

  • @kaifiazam6276
    @kaifiazam6276 6 років тому

    ዋዉ በጣምነው ደስ የሚለው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +93

    ክክክክክክክ ይበቃል በቁምክ ይሄ #አጁዝ ድያስፖራ ሊነጥቅክ ነው ወቸው #ጉድ

  • @genetzenabu6741
    @genetzenabu6741 6 років тому +1

    😂😂😂😂😂😂ዉይ ቤቶች እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 років тому +6

    የውሽት ገመድ አጭር ነው አሉ

  • @asrachwujera9049
    @asrachwujera9049 6 років тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሣቅ ገደላቹን እናመሠግናለን በጣም ኢቲዮ ለዘላለም ትኑር

  • @هديه-ز1ح
    @هديه-ز1ح 6 років тому +10

    የውሸት መጨረሻው ውርደት። እደዛሬ ስቄአላውቅም

  • @እናትእናት-ዸ6ቈ
    @እናትእናት-ዸ6ቈ 6 років тому

    ክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ይበቃል ምን ይሻላል?
    እናመሠግናለን ቤቶች

  • @burteeburtee9544
    @burteeburtee9544 6 років тому +4

    Welcome Betochi❤

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 роки тому

    ውይይይ በሣቅቅቅቅቅቅ ገደላችሁኝ

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +24

    ለድሀ ከ20 በላይ አትስጠው ሲቆጥረው ይጥለዋል አይ ይቤ😃

  • @kidestgashanehdgh2836
    @kidestgashanehdgh2836 6 років тому +1

    ቤቶችዬ ውድድድድ።ምነው ግን ሳጨርሱ አለቀ

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 6 років тому +3

    ዋውው ቤቶች የኔ ሱሶች.ትናት ብፈልግ ብፈልግ የት ጠፉ ለምን ሳይለቁት ብየ ተናድጄ ነበር.በጉጉት እኮ ነው ቅዳሜ ቅዳሜ እምጠብቃችሁ .አሁን ገና አገኜሁት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ

    ቤቶችዬ ስወዳቹ አዛልዬ ምርጥ እናት የምወድሽ

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 6 років тому +4

    ክክክ አራዳውን አራዳ ይበለዋል አየ ይቤ

  • @Sara-ii6so
    @Sara-ii6so 6 років тому

    በጣም ደስ ይላል በሳቅ ነው የሞኩት

  • @sifansifan4623
    @sifansifan4623 6 років тому +4

    ክክክክክ ደስትሉ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኤደን ችሎታሽ ዋው ነው በናታችሁ እዳትወጣ የኔ ቆንጆ

  • @መቅድስአሊየድግልማርያምል

    ግን ቀጥሉበት ይህን ክፍል እውነት ያስደስታል

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 роки тому

    😂😂ሞትኩ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +9

    ዋው ምችት ይበላችሁ

  • @garoch5605
    @garoch5605 6 років тому

    ክክክክክክክ ቤቶችዪ እኳን በሰላም መጣቹ እወነት አሳቃቹኝ በውነት ያልተጀመር ነገር ሁሉ መጨርሻውን ውርደትነው ይበቃል ተነጥቀህ ነበር ሀሀሀሀሀ በርቱ ደስየላል

  • @semirasemira5408
    @semirasemira5408 6 років тому +3

    የከሜረው ጥረት ወው ነው ቤቶች ሁለችሁንም አደንቀቸው አለሁ

  • @selambekelebayu3318
    @selambekelebayu3318 6 років тому

    ክክክክክክክክ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ የአገረ ሰው

  • @yeeshy.bytheendupezzi1691
    @yeeshy.bytheendupezzi1691 6 років тому +18

    Please KONTRAT 3 yqetl

    • @miss5828
      @miss5828 6 років тому

      Yeeshy. by the end up Ezzi ከከከከከከከ

    • @girmatelila4339
      @girmatelila4339 6 років тому

      Yeeshy. by the end up Ezzi as

  • @fd7923
    @fd7923 6 років тому

    kkkk፡ይመቻችሁ፡ቤቶች ወዳችኅለሁ ወይ ይቤ በሣቅ ጦሽ አረከኝ😂😂

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому +4

    ክክክክክክክ ቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት ህይዎታችው ያመራ ይሁን

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 років тому

    እረ እዴዚህ ቀጥሉበት። በጣም ደስስስስይላል

  • @5message549
    @5message549 6 років тому +7

    ጥንታዊታ&ታሪካዊታ ሀረር ከተማ ረመዳን ethiopia harar City ramedan 2018
    ua-cam.com/video/sul7LmptN80/v-deo.html
    How to create new email account in amharic
    ua-cam.com/video/F_1_tgQlDdM/v-deo.html
    How to save your battery power እንዴት ፓወር ሴቭ እናረጋለን 100%
    ua-cam.com/video/O3mL3KscX1g/v-deo.html
    how to remove watermark in all video editing software እንዴት ወተርማርክ እናጠፋለን
    ua-cam.com/video/EyrJa1devNw/v-deo.html
    5 Best Video editing software for mobile 5 ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ሶፍትዌር

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 років тому

    ክክክክክክክክክ አይ እነ ይቤ ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @mekiyaabdullah8686
    @mekiyaabdullah8686 6 років тому +18

    Kkkkkkkkkkkkkkkk
    Wayii zadiroo

  • @freshwayinchernetchernet3861
    @freshwayinchernetchernet3861 6 років тому +1

    ቤቶችዬ እንደው ኑሩልኝ የረመዳን ስራ አደንዝዞኝ ነበር ይቤ እና ኤዱ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ይቤ ግን አተርፍ ባይ መሆንህ ነው በእናትና በሚስት ድርድር ደደደደደደ ስስስስስስ አይልም

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 років тому +13

    ክክክክ ይቤ እበላለሁ ብሎ ተበላ

  • @ተምኪናተምኪና
    @ተምኪናተምኪና 6 років тому

    ስታምሩ እኮ የምር ትላንት ስራ ላይ ነበርኩት ዛሬ ነው ያየውት እረ በሳቅ ክክክክ

  • @ጎላጉልትግራይ
    @ጎላጉልትግራይ 6 років тому +3

    ዘሩ ግን አሜረካ የምትከፈል ነገረ አለ እንደ አሜረካ አሜረካ ብለ ወጣቱ ሃገሩ እንዲ ጠላ ልታረገዉ ነዉ

  • @nahomeyayenabea9276
    @nahomeyayenabea9276 6 років тому

    ዋው ወድጄዋለው ይሄ ሌላ ክፍልም ቢኖረው ይበቃልዬን እና ሚስቱን ስወዳቸው

  • @senyashmsu6033
    @senyashmsu6033 5 років тому +3

    አይ ብር ኢበቃል ሚስትህን ልትቀይር ነው

  • @kedirwollo8967
    @kedirwollo8967 6 років тому +1

    አህያየን ለጂብ ክክክክክክክክክውነት