ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2022
  • ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 67

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p 2 роки тому +5

    ይህ ድምፃዊ ማንም የሡን ድምፅ የሚያስመሥል የሌለዉ ድንቅ ግልፅ የዋህ የሚያምር የድምፅ ባለቤት ነዉ ክብር የሚገባዉ ግን የተነፈገ ድምፃዊ

  • @jecoman1979
    @jecoman1979 2 роки тому +8

    ሰይፉ ባክህ ሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ አሰማልን

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_wolde 2 роки тому +3

    ወርቃማው ድምጽ ያለፈውን ጣፋጭ ትዝታ ያስታውሰኛል....ጌች ውድድድድድድ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +9

    ጌች በጣም የምወደው ሠው ድምፅሕ አይጠገብም እኮ ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +7

    He’s the true Ethiopian man!
    We wish to him live life longer!
    Ethiopia is one!☝🏾
    Ethiopia live life longer! 🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @abdulshafimuhammad7636
    @abdulshafimuhammad7636 2 роки тому +16

    እትዮጵያ ለዛለላም ትኑር ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +4

    ዋዉ ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ የት ጠፍተህ ነበር? እንክዋን በሰላም መጣህ🙏🏾ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ የሚለው ሙዚቃየት/ቤት ትዝታዬ ናው::🌺♥️👍

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m 2 роки тому +8

    ሰሜ ያጣው ጭወት😭ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭

  • @netsanetamenu3597
    @netsanetamenu3597 2 роки тому +2

    ምርጥ ሰው ጌቾ አከብርሀለው እውነት
    ድምጽህ እራሱ አምሮበታል ዋዉዉዉዉ 🙏🙏🙏

  • @gibj2507
    @gibj2507 2 роки тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቻችን እንደ ቅጠል ያርግፍልን

  • @babybabymarco2148
    @babybabymarco2148 2 роки тому +6

    ፍትህ በሳአውድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому

    አሜን አሜን ብያለሁ ሰይፉየን ስትመርቅልኝ እኔም በጣም ነው የምወደው ከናቤተስቡ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому

    ስይፍሻ እና EBS ለዘላለም ይኑሩ

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 роки тому +3

    አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ:: #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹኝ እንዳታልፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን!!!!!

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому +4

    ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ ያኔ 4 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому

    ሰይፍሻ የሳቅ ሐኪም የተቸገረ አጋዥ ያኑርህ ለዘላለም

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +3

    "ከፍ ይላል ገና" የሚለው ዘፈኑ💚💛❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 2 роки тому +1

    Gecho, I Love you so much, nice to see you again

  • @helenh6930
    @helenh6930 2 роки тому

    That was wonderful conversation this is why Ethiopia needs this kind of people we appreciate you thank you for supporting other Artist who left out need to eat to pay the rent absolutely,

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 2 роки тому +2

    ሰላም ለሀገራችን ይችምድር ለአማኙች እሥር ቤት ናት ራሳችንን በመልካም ነገር ቢዚ እናርግ ኑ ፕሮፈይሊን በመጫን አብርን እንማማር

  • @AmanAman-ns2ye
    @AmanAman-ns2ye 2 роки тому +4

    ፍትህህህህህህ በሰዉድ አረብያ በግፍ ለምሰቀዩ ፍትህህህህህህህህ

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 роки тому

    Gecho we love you you are good singer am 40 now

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    ማርዜማ????? ጥሩ ዩቱብ ስም ነው::🌺♥️🌺♥️🌺♥️

  • @teddyreta3077
    @teddyreta3077 2 роки тому +2

    ፍትህ ለአፋር ህዝብ ፍትህ ለወሎ

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 2 роки тому

    ምርጥ ሰው ጌቾ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 2 роки тому +1

    ሰላም እባካቹህ ድምፀ እንሁን ሳኡዲ አረቢያ እሰር ቤት ውሰጥ ለሚሰቃዩ እንድረሰላቸው!!!

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 роки тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @HD-xn4xy
    @HD-xn4xy 2 роки тому

    Lava lounge atlas salfaz building lay yalew new?I love old Ethiopian music

  • @milkyassolomon1635
    @milkyassolomon1635 2 роки тому

    Seifu eyara new enzeblilew ende

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 2 роки тому

    ውይ አሁንስ ዲያስፓራ የሚለው ቃል እንዴት እንዳስጠላኝ (ውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ብትሉ ደስ ይላል

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 роки тому

    ዋው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @milkyassolomon1635
    @milkyassolomon1635 2 роки тому

    Awo

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому

    a men💚💛❤amen☝☝☝amen

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 2 роки тому

    Kin sew neh, Egziabher ye libhin hasab hulu yifetsmlh !!

  • @user-ee3tw4kp7d
    @user-ee3tw4kp7d 2 роки тому

    :ፍትህ ሳዑዲ አረቢያ ሥር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ኡፍ ወላሂ አሁንስ አልቻልኩም አላህዬ ፈረጃህን በቅርቡ አድርገዉ 😭🤲 ድምፅ እንሁን🙏

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃይ ዜጋ ፍትህ

  • @AbielBerhe
    @AbielBerhe 2 роки тому

    Ye wshet Channel

  • @messaymitiku2256
    @messaymitiku2256 2 роки тому

    ሰይፍሻ የኛ ጋሻ
    ይሰራል ለአርቲስት መካሻ
    እኛም አለን ሲመጣ ሻሻ

  • @tezatezta
    @tezatezta 2 роки тому

    ፍትህ ሰይፋ ለኢትዮጵያ ድምፅ ነን ትላላችሁ ግን ሳውዲ ስር ቤት ላሉት ድምፅ ሁንዋቸው ተሰቃዩ ስቃዩን እነሱና እግዚአብሔር ናቸው የሚያቁት አንዱ ባጠፋው 400. 300 ሰው በጅምላ እየደበደቡ እዛ ውስጥ ቤተሰብ ሞተ ተብለው ሲረዱ አስቡት ጭንቅላት ምን እንደሚያስብ

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 роки тому

    Zefane ye egeziyaberene megesete ayewereseme bakehe neseha geba

  • @milkyassolomon1635
    @milkyassolomon1635 2 роки тому

    Le legeta lelegetama

  • @user-bf7du2fp9c
    @user-bf7du2fp9c 2 роки тому

    ሰቢሢኪረቢ አረጊኒ ዉዲ ኢትዮጵየ ኢዏደቹሀሏ

  • @misraktemesgen5208
    @misraktemesgen5208 2 роки тому +1

    Gacho silayehuh des bilognal zefenk nafikognal

    • @mesleteshale3968
      @mesleteshale3968 2 роки тому

      ጌች ምርጥ ሰው አካል አካሌ እናት አለም የግሌ

  • @abiyumenegesha8411
    @abiyumenegesha8411 2 роки тому

    እሚገርም ድምፅ ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የት ነበር ይሄን ያክል ጊዜ መጫወቻ ስኖን?

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 2 роки тому

    ኮሜዲያን ቶማስ በ ፊላንድ እና ከአስጌ ጋር ኘሌን ውስጥ ያሳለፉት ቆይታ #NATTY_CHEKOLONY

  • @fikirtetesema9099
    @fikirtetesema9099 2 роки тому +2

    ጀግና ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሣ!!! ua-cam.com/video/Pf1kSznlNlI/v-deo.html

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 2 роки тому

    Gecho hulem endazenat!!!!yamerbetale.

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 2 роки тому +1

    አጎብዳጅ ያልሆነ ልታይ ልታይ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @Ethio215
    @Ethio215 2 роки тому

    ሽመልስ ለጋስን ይመስላል እስኪ ሰይፍሻ ሽመልስ ለጋስን አቅርብልን የቤቶችን አጎታችንን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

    • @yonastsegaye6629
      @yonastsegaye6629 2 роки тому

      Wow

  • @bunakurs7224
    @bunakurs7224 2 роки тому

    nu bunakursachin lay tademulin ua-cam.com/video/1kE3263wpVs/v-deo.html

  • @temesgenkindie6383
    @temesgenkindie6383 2 роки тому

    ለምንድን ነው የልጅቷን comment lock ያረግኸው 🤣🤣🤣 ምን ነው ለስምህ ፈራህ እንዴ መጠየቅ ያለብህ ብዙ ነበር ልጅቷ ግን ጥንካሬዋ ጀግና ናት ለማነኛውም ካንተ በፊት የነበረውን ቃለ መጠየቅ ስለሠማሁ አንተን ...

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 роки тому

    ክክክ ሴይፉ ህሊና ደሳለኝ የተባለች የዳንኤል ክብረት ግርፍ የሆነች ካድሬ ሂጃብ አስለብሰህ አመጣህ??? ትገርማለህ በጣም

  • @feletad7108
    @feletad7108 2 роки тому

    እረ ለወጣቶቹ ተዉላቸው በዚህ እድሜ ስለ ናይት ክለብ ያወራል ? ማታ ዘፍኖ ጠዋት ጋቢውን አጣፍቶ ቤ\ክ ሊሄድ ነው?? እረ ልብ እንበል ጊዜው አምላካችንን የምናስብበት ነው

    • @getachewgadissa6825
      @getachewgadissa6825 2 роки тому

      *** 1- በሳምንት አንድ ቀን ብያለሁ 2- ሰዓቱ ውስን ነው 3 - ብዙ ዎቹ ስራዎቻቸው ተቀርፀው ገቢ እንዲያገኙበት ማመቻቸት ነው ። ትንሽ ከፍ አርገህ እስቲ አስብ እናም አስተያየትህን ብትመረምር ። *** አመሰግናለሁ ። ***

  • @abdulshafimuhammad7636
    @abdulshafimuhammad7636 2 роки тому +7

    እትዮጵያ ለዛለላም ትኑር ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ