ህመሙ ከባድ ነው … ራሴን የማላውቅበት ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ ተመስገን አንጋፋው ተዋናይ እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 6 лип 2024
- አንጋፋውን አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘውን መርዳት የምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000005781187
ሞባይል 0911 89 90 41
ህመሙ ከባድ ነው … ራሴን የማላውቅበት ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ ተመስገን አንጋፋው ተዋናይ እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Розваги
በጣም ድንቅ ተዋናይ፣ ትልቅ ሰው፣ የተዋናይ እንቁስላሴ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
yetnew yetefut denk tewanay betam new emewedachew
እሰይ ዬኔ አባት እንኳን ለዝህ በቁ አልሃምዱሊላህ
አልሀምዱሊላ ለአላህ ምን ትሳነዋል እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ እንቁስላሴ ክርስቶስ ይክበር አባታችን
በጣም ደስ ይላል ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃዎት አባት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ተመስገን ለዚህ ያበቃዎት አምላክ 🙏🙏
ደስ ሲል ጌታ ይመስገን
እሰይ አባትዬ በጣም የምወደው አርቲስት ባለመልካም ስብዕና እግዚአብሄር ይማርህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባታችን❤🙏
Thank you God I am so happy to see you again 💕 I wish you long life with happy ending 🎉
በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመንህን በደስታ በጤና ያኑርህ አስፍየም ድኖ እደዝህ ለማመስገን ቢበቃብየ ተመኘሁ 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሡ ይማርህህህ
እንኳን ፈጣሪ ማርዎት አባታችን ጨርሶ ይማሮዎት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እንደስምክ እንቁ የሆንክ ተዋናይ ነህ እረጅም እድሜ እና የተሟላ ጤና ፈጣሪ ይስጥክ በጣም የማደንቅክ የምወድክ
ክብር ለእግዚአብሔር 🎉
ስይፉዬ የእኔ ደግ ለአንተም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ ሳከብርህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ጋሼ
አላህ አፊያክን ይመልስልክ የሰፈሬ ሰው❤
ተመስገን🙏 እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት የኔ አባት🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ ለታላቅ ምስጋና አበቃለት የኔ አባት እድሜ ጤናዉ አብዝቶ ይስጦት ጨርሶ ይማሮትጌታ❤❤❤❤❤❤❤
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
demerehalew ayekefelebet
bro berta
እሥቲ አባቴ ምንም የለቦትም መንፈሥ ነው ሀኪም አይን ላይ ቁጭ ይላል እግዚያብሄር ይገሥፀው
እንኳን እግዚአብሔር ማርዎት አባታችን ጨርሶ ይማሮዎት ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤
በአካል ካየኋቸው አርቲስቶች መካከል አዱ ጋሽ እቁ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጋሽዬ እንኳንም ማረልን በጣም የምንወድህና የምናክብርህ ወንድማችን እልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቆት ❤❤❤ የፃድቃኔ ማርያምን ፀበል ጠጡ ይጠፍልውታል
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሁን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባይ🙏
ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ❤❤ ምስጋናው ከእግዚአብሔር በታች ለሴፍሽ ነው የልጆችህ አባት ያድርግህ ❤
ተመስገን
መስለው ሳይሆን ሆነው የሚተውኑት አባታችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን። ለጤና ጥበቃ እጅግ በጣም ጥሩ አስተላልፈዋል።
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
ሰላም እንቀ ስላሴ እንኳን በሰላም መጡ
ደስ ሲል ተመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ❤🙏
የቅድስትዬ አባት ድነው በሜየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት!
ወይ ጤና😢
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃወት የኔ አባት
እንኳን ለዚህ አበቃዎት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረወት 🙏🙏🙏
የማስታወስ ችሎታው ይደነቃል❤❤❤
ከእግዚአብሄር ቀጥሎ ምስጋና ለሐኪሞቹ❤❤❤❤❤
ስይፉዬ እናመስግናለን❤❤❤😊
እንኳንም ለዚ አበቃሆት ፈጣሪ በቃ ካላለ አይበቃም ተመስገን ነዉ ታድለዉ እኩል ከእናት ጋር ማርጀት መታደል ነዉ መመረጥም ነዉ እኔ ተመኝዉ ከናቴ ጋር ማርጀት ፈጣሪ ይርዳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏እንኳን ፈጣሪ ማርዎት አባታችንጨርሶ ይማሮዎት እግዚአብሔር አሜን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤1ተመስገን
ወይኔ ፈጣሪ ይመስገን እዴት ደሰ እዳለን ተመስገን
ፈጣሪ እንካንም ለዚህ አበቃ 🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለዚህ አበቃዎት አባባዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረዎት በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት ስወዳቼው እኮ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና ተዋናይ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁንም እግዚአብሄር ይርዳት ያስብከውን ጤናህን ይመልስልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተወዳጅ አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣት
ሕይወት በጣም አጭር ናት እባካቸሁ ብንለያይ እሚለውን ነገር ተውት እኔ እንባዮን ማቆም አልቻልኩም በዚ ጉዳይ ያልተጎዳ ሴት ወንድ የለም እባካቹ ለነማሙሽ ስትሉ ተውት ሁሉንም ጠላት ይቃጠል
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው ሰው ያለቀኑ አይሞትም 🙏
ውይ እንኳን አላህ አሻረወት ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ማሮት
ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ለዚህ ያበቃክ
እግዚአብሔር በናንተ መሀከል ይግባ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ጠንካራ ሁኑ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይህም ጊዜው ያልፋል
የኔአባት ❤❤❤❤❤
ስወዳቸው በጣም እንኳን ለዚህ በቁልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ደስ ሲል እሰይ ❤❤❤
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዋት እና ከኩላሌት እና ከካንሰር ብዙ ሰዎች ድነዋል እናምእሳቸውቢሄዱእንደሚድኑ እርግጠኛነኝ እና ሰይፉ ፋንታሁን ለሳቸዉብቻ አይደለም ለሁሉም እንደሳቸው በዚህመምለሚሰቃዩ ሰዎች ብታ ሳዉቅልኝ ብዬ በትትና እጠይቅሀለዉ
ስላየሁት በጣም ደስ ይላል
አልሀምዱሊላህ ☝️🤲🤲🤲ወላሂ ደስ ብሎኛል 🥰🥰😍😍🥰
❤❤❤እንኳን እመብረሀን ማረቾትእባካችው ወደቀድሞባታው እዲመለሱ ትብብራችው አይለያቸው
God is good
እግዚያአብሄር ይመስገን እኮን ተሻለውት ደሞ ሲምሩ መልካቸው❤
እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳንም ዳግም ለመቆም አበቃህ አባቴ ጭርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈ እግዚአብሔር። ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር። ጨርሶ ይማረዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
Temesgen❤
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃዎ ጋሼ
ፈጣሪ መቸም አያልቅበትም እሱ ካለ ሁሉም ቀላል ነው እንካንም ፈጣሪ ማረህ ጨርሶ ይማርህ
ተመስገን ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው
ተመስገን የኔ አባት እግዚአብሔር እንኳን ማረህ ድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ንሰሐ ገብቶ ወደ አምላክ መሄድ አይሻልም ከመነካካት... በእምነት ለፈውስ እንፀልይ. ካልሆነ ለዘላለም መንግስት እራሳችንን እናዘጋጅ
ፈጣሬ አንካን ለዚህ አበቃህ
Egziabher yimesgen! Lelelawe tesfa new❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤
Long live father ❤❤❤. I pray for you ! Emebetie ahunem tematik
ወይኔ እንኳን ፈጣሪ ማረህ ክብር ለመድሀኒአለም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሁሉም አልፎ ለዛሬ ቀን ላደረሶት የኔም እናት እንደርሶ ታማሚናት 😢 ቀሪ ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን ጋሼ እንኳን ለዚህ አበቃህ
ተመስገን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት
የኔ አባት ጭራሽ አላውቅም ነበር እካን ለዚህ አበቃህ 🙏❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዋት
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ
እ/ር ጨርሶ ይማሮት🙏
የኔ አባት ኡፍፍፍፍ እንኳን ለዚ አበቃዎት
እስልምናን አላህ ይወፍቅህ ቀሪ ዘመንህን ወደ ተፈጠርክበት እምነት አላህ ይመልስህ
እግዚአብሔር ጫርሶ ይማሮት እንደ ጤና ግን ምን ውድ ነገር አለ ሰዎችዬ
Gash Enqu… good to see you well again. May God heal you all the way…
May God heal you completely!
Thanks God for saving life i hope you feel better
በጣም ደስ ይላል ተመስግን
እግዚአብሔር ይመስገን
Woooo an amazing show pastor God bless you ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳኑ አባትዬ ። ከሱ ቆርጦ ካልመጣ ይዳናል ለካ።
የኔ አባት እንኮንለዚአበቃዎት የምር ሁሌም ደናሁነላዬትነበርምኝቴ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት
እግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋን እግዚአብሄር ማረህ❤❤❤❤❤
Geshi Egeziabehier chreso yemarowt 🙏🙏🙏
ሰይፉ አንተም እግዚአብሔር ያበርታህ በዚሁ ስራህ