Getachew Gadisa (Admas) ''የቁርጥ ቀን ልጅ ነኝ!'' ጌታቸው ጋዲሳ (አድማስ) - New Ethiopian Music2021(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    የቁርጥ ቀን ልጅ ነኝ ኢትዮጵያን በውትድርና እና በአርበኝነት ላገለገሉ ወደፊት ለሚያገለግሉ እንዲሁም በጀግንነት ለተሰዉ ኢትዮጵያውያን የአክብሮት ማስታወሻ የተሰራ!
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Adams Arts.
    Ethiopian music.
    Facebook :- / admasarts-
    Instagram :- / ​
    Subscribe :- / @admasarts369
    #admas arts​ #Getachew Gadisa​ #ethiopianmusic​

КОМЕНТАРІ • 155

  • @wmm2608
    @wmm2608 3 роки тому +9

    ሀገር ወዳድ ሁሉ ይሄንን ዘፈን ላይክ ካላደረጋችሁ ቱ ትዝብት ነው ትርፉ!!!

    • @hibrekelemat4
      @hibrekelemat4 3 роки тому +1

      ይሄው ሳምንት ሆነኝ በቀን ቢያንስ ከአምስቴ በላይ እየሰማሁ ነው

  • @tekleabrelo6266
    @tekleabrelo6266 3 роки тому +16

    የ80ዎቹ ፈርጥ ጌች : ለመከላከያ የሰራከው አዲሱ ስራክ ደስ ይላል ነብሳቸውን ለህዝባቸው የሰጡ ጀግኖች እናመሰግናቸዋለን አንተንም እናመሰግናለን

  • @hamarumar-l1f
    @hamarumar-l1f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያዬ በጀግኖችሽ ልጆችሽ ደም አጥንት ያውም በነዚ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ክብር ለሀገሬ መከላከያ ሰራዊት በሙሉ💪💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @whitetube9285
    @whitetube9285 11 місяців тому +2

    ክብር ለሀገሬ❤❤❤ እጅግ በጣም ምርጥ ሥራ ነው ክብር ለ እምዬ እኔ ወታደር በመሆኔ እድለኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉

  • @አባይ-አ4ፈ
    @አባይ-አ4ፈ 10 місяців тому +2

    ክብር ለወታደር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 3 роки тому +8

    ጌቾ ያልተዘመረት የሀገር ፈርጥ ድምፅ አንደኛ

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ 3 роки тому +7

    ጌታቸው በጣም አድናቂህ ነኝ ... ሰለሰጠህን ጥሁም ዜማ እናመሰግናለን ... እባክህ የድሮ ሰራህን እንደ አዲሰ ብትሰጠን ? ሰላመ እግዚአብሔር አይለይህ ...

  • @abuahmedbaborow7359
    @abuahmedbaborow7359 3 роки тому +4

    ኢትዮጵያዬ ንጋትሽ ቅርብ ነው ጨለማውም ይገፈፋል
    በእውነተኛ ልጆችሽ በፈጣሪፈቃድ ሁሉም ሁሉም ያልፋል!!!!!!!!!

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 роки тому +8

    ጀግኖች ይገባቸዋል ነብሳቸውን ለህዝባቸው አሳልፈው የሰጡ እናመሰግናቸዋለን: ጌታቸው እናመሰግናለን

  • @rediatyosef1923
    @rediatyosef1923 3 роки тому +5

    የመከላከያ መዝሙር ቢሆን የሚገባው ዘፈን ነው

  • @zenebeendale146
    @zenebeendale146 3 роки тому +20

    ጌታቸው ጋዲሳ እጅግ በጣም የምወድህ ድምፃዊ ነህ በአንተ ዘፈኖች ብዙ ትዝታዎች አሉኝ 14 ዓመት በሠራዊቱ ውስጥ በኢትዮ ኤርትራ ማለት ነው ይሄ ዘፈንህን ደግሞ ውስጤን ነካኝ ረጅም እድሜ ለአንና ለቤተሠብህ ይሁን

    • @getachewgadissa6825
      @getachewgadissa6825 3 роки тому

      *** አመሰግናለሁ ***

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Рік тому

      ሁለት አጎቶቼ ለሃገራቸው ታግለዋል። አንዱ ውግያ ላይ ተሰውቷል። እንደወጣ ነው የቀረው። ይሀ ሙዚቃ ልፋታቸውን አሳየኝ!!!!!!💚💛❤

    • @wakijramengistu
      @wakijramengistu 10 місяців тому

      አመን ❤

    • @hen6964
      @hen6964 2 дні тому

      @@getachewgadissa6825
      Hi gech I wish to contact you if you don’t mind could you txt ur email address

  • @HamirKan
    @HamirKan 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @aberabekele4054
    @aberabekele4054 3 роки тому +10

    ምርጥ ወንድሜ በርታ

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 3 роки тому +24

    I can't stop crying 😢 ኢትዮጵያ የኔ ኩራት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    🇪🇹❤️🇪🇹❤️💪

  • @tsegayedarge391
    @tsegayedarge391 3 роки тому +2

    ጌቾ በስንት ጊዜ ሰማሁህ ጀግና ሀገር ወዳድ ነህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @alamirewzegeye4233
    @alamirewzegeye4233 3 роки тому +2

    ውድ ጌታቸው ጋዲሳ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህንን የመሰለ ወታደራዊ አነቃቂ ሙዚቃን በዚህን ዘመን ስለሰጠኸን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Рік тому

      ሁለት አጎቶቼ ለሃገራቸው ታግለዋል። አንዱ ውግያ ላይ ተሰውቷል። እንደወጣ ነው የቀረው። ይሀ ሙዚቃ ልፋታቸውን አሳየኝ!!!!!!💚💛❤

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 3 роки тому +4

    የጀግና ዋጋ የገባህ ጀግናን አክባሪ አንተም ጀግና♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yesunseme9215
    @yesunseme9215 6 місяців тому +1

    የቀድሞ ጀግቻችን ለዘላለም ይኑሩ ያምራሉ

  • @YafatEfrem
    @YafatEfrem Місяць тому

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 роки тому +20

    ጌች ስለመጣህልን ደስ ብሎኛል ልጅ ሆኜ ሙዚቃህን እሰማው ነበር ብዙ ትዝታ አለብኝ 90's ዎቹ ላይ

  • @shirelata6231
    @shirelata6231 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @twnaye
    @twnaye Місяць тому

    Ahunem reazeamedeme yeteh yegna zemen jegena!

  • @mvab3252
    @mvab3252 3 роки тому +5

    🌾💚💛🕊❤️💪🏽 #አሜን የአንቺን ክፉ አያሳየን 🙏🙏🕊

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል የደረሰብን በደል ግፍ 😭😭🇲🇱 ሁሉም ያልፋል✍️

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 11 місяців тому

    ኢትዮጵያ ሀገረ!!! በጣም ያምራል ተባረክ

  • @sebleermias4892
    @sebleermias4892 3 роки тому +2

    ጌችዬ በጣም የሚገርም ስራ ነው በርታልን ማወደስ የተገባህን ጀግና ነው ያወደስከው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 3 роки тому +11

    Getachew Gadisa, I remembered very well since my childhood on his fist album..
    Keep it good job

  • @mulugetakassahun5682
    @mulugetakassahun5682 3 роки тому +2

    መቸ ነው ኢትዮጵያ ከዚህ የጦርነት አዙሪት ታሪክ የምትወጣው

  • @derejekifle3058
    @derejekifle3058 2 роки тому

    ጌች በድጋሚ ወደሙዚቃው በመመለስህ ደስ ብሎኛል ገና ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን

  • @YosefTilahun-rv9uu
    @YosefTilahun-rv9uu 2 місяці тому

    ለኔ ጌች ትለያለክ ።

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 3 роки тому +2

    Getachew Gadissa
    የምወድህ
    ቅላጼህ ይለይብኛል

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Рік тому

    ሁለት አጎቶቼ ለሃገራቸው ታግለዋል። አንዱ ውግያ ላይ ተሰውቷል። እንደወጣ ነው የቀረው። ይሀ ሙዚቃ ልፋታቸውን አሳየኝ!!!!!!💚💛❤

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 3 місяці тому

    I admire you

  • @RichYoutube-f4b
    @RichYoutube-f4b Місяць тому

    Amen ❤

  • @bedadatolosa6532
    @bedadatolosa6532 3 роки тому +7

    Gecho, we love you all. Yes, May God bless Ethiopia.

  • @davedavdo
    @davedavdo Рік тому +1

    ጌች ትለያለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 3 роки тому +6

    ባለፈው 30 ዓመት ውስጥ ቅላጼህ አልተቀየረም አላረጀህም ። ድንቅ ሥራ ስለ እናት ሀገር ።
    ያለ ውዲቷ እናት ሀገር
    የለም ወልዶ መሳም መክበር

  • @haymenms
    @haymenms 2 роки тому +2

    Gecho I do not have words to admire you!!! I am crying literally

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 роки тому +4

    የጥንቶቹ አርቲስቶችን የሚተካ አርበኛ ትዉልድ ርቆብናል። ያለዉማ ሁሉም በሚባል አድርባይ ሆኗል።

  • @sammeng232
    @sammeng232 3 роки тому +7

    Gratitude and respect to those who sacrifice themselves to defend Ethiopia! This great music explains their selfless service.

  • @gemtaalemu2151
    @gemtaalemu2151 2 роки тому +1

    መጀመሪያ ስከታተለዉ ጄኔራል ወይም እንደአንድ ታላቅ የጦር መሪ አድርጌ ነበር የተረዳሁት። ልብሱ ራሱ ምን አይነት የሆነ ግርማ እና ጀግንነት የምያላብስ ነዉ? ሌላዉ የድሮ ሙዚቃዎችህን እየሰማኋቸዉ የአንተ መሆናቸዉን አላዉቅም ነበር። አሁን ከድሮዉ ስራዎችህም ጭምር ያስተዋወቀኝ የሀገር ሙዚቃ ስለሆነ እጅ ነስቻለሁ። ፈጣሪ ይጠብቅህ!

  • @tedyberhane6710
    @tedyberhane6710 3 роки тому +3

    Ethiopia hagere, nuri lezelam. Am so emotional

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 3 роки тому +2

    ትዝታዋች የልጅነት ከች አሉብኝ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 3 роки тому +1

    ጌች እናመሰግናለን ሆድ ይብሣል ዘፈኑ

  • @GetamesayTiku
    @GetamesayTiku 23 дні тому

    Be love hero brand gech

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 2 роки тому

    ክፉሽን አያሳየኝ ኢትዮጵያዬ😭😭😭

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 роки тому +4

    ግሩም ሥራ ነዉ።

  • @yoseftassu1202
    @yoseftassu1202 3 роки тому +2

    Thank you my dear this is the right song for generation to keep the sovereignty of the country .

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 3 роки тому +2

    መረዋ የሆነ ድምጽ ነው።በርታልን ወንድማችን

  • @TewodroseGemeda
    @TewodroseGemeda 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniTesfaye-du2hp
    @DaniTesfaye-du2hp 3 місяці тому

    የደርግ ድንቅ ዘፈን ነበር

  • @alemhayle9951
    @alemhayle9951 3 роки тому +2

    በእውነት ይህንን ዘፈን እኔ እንደምፈል ገው ስለዘፍንክ ደስብሎኛል ግንሌላ ካለሰለ ሐገሬእባካችሑ ስጡ ምንአልባት በድምጽ እንኳን ልራዳ በርቱ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 роки тому +1

    I always listen this song with tears, Love and Respect for our heroes, " ye kurt ken lijoch" ❤ 🇪🇹😘💞🥰

  • @bemewodushetube6327
    @bemewodushetube6327 3 роки тому +1

    ጌች ቃላት የለኝም እማማዬ በኢትዮጽያዬ በልጆችዋ ቆራጥ ተጋድሎ ዝንት አለም ትኖራለች@!

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 11 місяців тому

    💔😭💔😭💔😭ጥቅምት 24 አንረሳውም ጀግናቻችን 💔😭💔😭🇪🇹💪🏿🇪🇹💪🏿🙏

  • @starzken2831
    @starzken2831 3 роки тому +1

    Omy God the singer unforgettable My Generation 1980 well come Getachewe Gadidsa

  • @tesfayeberhane3132
    @tesfayeberhane3132 3 роки тому +2

    Well song I love love it thank you goodness bless all

  • @kidaniemequannt3650
    @kidaniemequannt3650 2 роки тому +1

    I never stop listening this incredible music

  • @stigheghebreyesus
    @stigheghebreyesus 3 роки тому +1

    ደል ለህዝቢ ኢትዮጲያ ኣይዞህ ኣንድ ጠላት እንዳይ ወጣ ጁንታ ተሮሪስት

  • @destakebede3800
    @destakebede3800 3 роки тому +1

    ጌችዬ ምርጥ ሥራ ድምጵህ እንዳለ ነው ወንድሜ

  • @Oneethiopia-iy6ny
    @Oneethiopia-iy6ny 8 місяців тому

  • @befekadu-kh9kz8qo3t
    @befekadu-kh9kz8qo3t 5 місяців тому

    ጀግናችን ነህ

  • @leyunetsu3663
    @leyunetsu3663 Рік тому +1

    Betam new yemewed

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 Місяць тому

    Le Jegnawe abat metasby yehun

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому

    እድሜና ጤናይስጥህ የእኔአባት"ጀግና የአማራ ሀይል♥♥♥ጒበዝ

  • @tadelesahlemariam2061
    @tadelesahlemariam2061 2 роки тому

    His voice and smile witness his genuine love for his country 🇪🇹.

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Рік тому

    አቧራ ለብሼ
    በፀሃይ ተጠብሼ💚💛❤

  • @tesfayewoyesa2448
    @tesfayewoyesa2448 Рік тому

    Great without any explanation

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 2 роки тому

    Incredible singer who celebrate his country ( Ethiopia) . may Almighty God bless your golden voice

  • @ayanoduri380
    @ayanoduri380 3 роки тому

    Gecho great. It's good job with nice song.

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 3 роки тому

    ጌች አቦ ስወዲህ በለላ ስራህ እንደ ማገኝህ በተሎ ና

  • @saintata2
    @saintata2 3 роки тому

    Hihen wib dimts kesint zemen behuala endegena semahut. I am so emotional Getch, Tebarek

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 2 роки тому

    my brother Gecho God bless you .

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 роки тому

    💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 7 місяців тому

    Wat a wonderboy!!!!

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 6 місяців тому

    That was then, (long ago)this is now❗️

  • @getubeyene59
    @getubeyene59 2 роки тому

    Legendary music getch thanks explian Ethiopia soldier's that sacrifices life to our beloved countrymen . Banda always died and not servive ethiopian .

  • @lefrancoethiopienfikrebeza5928
    @lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 роки тому

    Éthiopie symbole africain résistance adwa Victory

  • @tubetube8772
    @tubetube8772 3 роки тому

    Gechoo bagaa dhuftee.

  • @tesfayeberhane3132
    @tesfayeberhane3132 3 роки тому +5

    This message song. I wish it our national anthem , it represents all Ethiopan people past & present great

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому

    ሆዴን፡አባአባኝ፡እምላክ፡እብራቹ፡ይሁን፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiy541
    @abiy541 2 роки тому

    Super star geco anet malet yzeh zmen Ethiopia kurt ken artist

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 3 роки тому

    ጌች ዲምፂህ ያው ምርጥ ምርጥ

  • @mimitolcha1101
    @mimitolcha1101 3 роки тому

    Woooow zare new yesemahut enbaye new yemetaw des yemil musica new, selameh yebeza woooow demeseh des sil💯👉👍

  • @zemzemgebyaw1674
    @zemzemgebyaw1674 2 роки тому

    Long life love it❤️❤️❤️👍👍👍

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 3 роки тому

    ጌች ድንቅ ነው 100%

  • @wishitimedia712
    @wishitimedia712 2 роки тому

    no words enen afer yiblagn

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому

    ኢትዮጲያዬ

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 роки тому +2

    Gecho Mert Sew.Zefenochehe Ayetegebume ድምጽህ እስካሁን ኣልተቀየረም

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃቺሁ ወላሂ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @habtmariamtadesselemma9969
    @habtmariamtadesselemma9969 3 роки тому +1

    Betam yewedew sew new

  • @JMCH555
    @JMCH555 2 роки тому

    Kidist Ager 🇪🇹

  • @shitubogale.1437
    @shitubogale.1437 Рік тому

    Getahewe Gadesa

  • @mimijohn5117
    @mimijohn5117 2 роки тому

    good to see you

  • @robelgelaw9348
    @robelgelaw9348 3 роки тому

    wow,,, Hagere yetelash yiwdem

  • @gday4404
    @gday4404 2 роки тому

    Ethiopiaye telatochishi yeodemu.

  • @adk7857
    @adk7857 3 роки тому

    ጌታቸው ምርጥ ስራ ነው!!

  • @birukdirba2870
    @birukdirba2870 2 роки тому

    Yekurt Ken lije nagne!!!!

  • @chuchuassefa7009
    @chuchuassefa7009 3 роки тому

    ውውውውውውውውውውውውውውውው አበድኩኝ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ጀግና