አለሁ ባይባልም...ወይኔ ሰይፍነት ሳልሞት እየተለቀሰልኝ ነው… ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лип 2024
  • ሳልሞት እየተለቀሰልኝ ነው… ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 93

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 9 днів тому +50

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ ፣ ከ ከፉ ነገር ሁሉ የጠብቀን❤❤🎉🎉

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 9 днів тому +10

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው በብዙ ነገር የሚወደድ የሚመሰገን ክብር የሚገባው ሰው ነው ኑርልን እንወድሀለን ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 днів тому +6

    ሰይፉ ፋንታሁን እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብህ ጤናና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏 ለተቸገሩ መፍትሔ አመንጪ ሆነህ ሁሌ ከችግረኞች ጎን በመሆንህ እንኮራብሃለን 👏👏👏

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 9 днів тому +7

    ሰይፊሻ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Mita4164
    @Mita4164 9 днів тому +7

    ሰይፍሻ እኳን ሰላም መጣህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ🙏

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 9 днів тому +9

    ሰይፉ እንኳን በሰላም መጣክ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 8 днів тому +1

    ሰይፍሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ በጣም ነው ዘና የምታረገኝ።

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 9 днів тому +11

    እኛ ተቃጠልን በሙቀት እናተ በብረድ አገረች ሰላሟ ይብዛላት

  • @Endalk21
    @Endalk21 9 днів тому +4

    እግብሔር ይማርህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 9 днів тому +7

    እኛ ሙቀት ሊገለነው 😢

    • @SisayeAlemayhue
      @SisayeAlemayhue 8 днів тому

      @@HayimiyouTube betam ufffff tkatlen eko weyyy😩

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 8 днів тому +3

    እረ እኔ ሳከበረው ሰይፋ የበጎ ሰው ሽልማት ቢሸለም ውስጤ ነው

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj 9 днів тому +3

    ሰይፉ አባቴ በጣም ነዉ ሚወደህ ብትጎበኘልኘ አሁን ተበላሸ ማስታወቂያ ያበዛል ተብልሀል😊

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 днів тому +1

    ስይፍዬ የሳቄ ጌታ አለባበስህ እንዴት ያምራል መስለህ በተለይ ስደርያዋ በጣም ድምቀትን ስታለች የእኔ ሽቅርቅር ይመችህ❤❤❤

  • @samridire8460
    @samridire8460 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ከበረ ሴጣን አፈረ 🙏🙏🙏ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ❤🙏🙏

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 9 днів тому +4

    ስይፉሻ ምረጥ ስው❤❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያማራቹ ኩላሊት ተማሪዎች

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt 9 днів тому +3

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🤝

  • @Befike_React
    @Befike_React 9 днів тому +23

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 8 днів тому +1

    ሰይፍዬ እኔ በጣም ነው ምገታተልህ 8 አመት ነው ግን አንድ ውለታ ዋልልኝ ያለሁት አረብ አገር ነው አገር ስገባአ የመዳም ቅመሞች ተሞክሮ እነሱንም እኔን ወክዬ ኢተርቪ ልታቀርበኝ እፈልጋለሁ

  • @leulexrecords
    @leulexrecords 9 днів тому +2

    ሴፍዬ❤

  • @OOK20065
    @OOK20065 8 днів тому +2

    ሰይፉን እምትወዱ 1ሺ አስገቡኝ እስኪ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ😥

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 9 днів тому +2

    ባይደን እኮ ሰይፍሻ ብረታ ብረት ቆርቆራሌው ናቸው😂😂😂

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 9 днів тому +4

    ማነው እደኔ በቅርብ የተገደሉትን ቪዶ አይቶ እቅልፍ ያጣ ኡፍፍፍ ደከመኚ😢

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 8 днів тому

    አቶ ሰይፉ አድሜ የሚጠግብ የለምና እድሜ ጠገቦች የሚለዉነ የድሜ ባለጸጋ በሚለዉ ቢታረም

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 9 днів тому +3

    ተጋድዮ ትግራይ አቅርብልን ምህረት

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 дні тому

    እንዴ አረ ወገን Point of view እየመረጥን ሟርት ምን ይሉታል😢❤❤

  • @user-qt6zo3uv8j
    @user-qt6zo3uv8j 6 днів тому

    The Power Of Shiro Jobiden😅😅😅

  • @habtomkahsay8698
    @habtomkahsay8698 9 днів тому +3

    ሰይፉ ፋንታሁን ለምን ኣልገባኝም የአውሮጳ ካስ ስታነሳ Tour de france ኣለ ማንሳትህ ያማል ዓለምን ያስደነቀ የኣፍሪቃ ፈርጥ ቢንያም ኣለ ማንሳትህ ያማል በጣም ያማል ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ ጡቁር ኮኮብ እየተባለ ዓለምን የዘመረትልው ጀግና ለምን ለምን ለምን ኣላነሳሁን

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 9 днів тому +1

    ሰይፈ ትችላለህ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 9 днів тому +2

    We love u seifu ❤️

  • @user-gf4iq3nq2j
    @user-gf4iq3nq2j 9 днів тому +1

    Fexari yimarh 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 днів тому

    እግዚአብሄር ይማራችሁ 🙏🙏🙏

  • @dabikahid5484
    @dabikahid5484 9 днів тому +3

    ABD

  • @selamawittt
    @selamawittt 9 днів тому +2

    seifuyeye

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 8 днів тому

    WANDAMA EGZABHARE CHERSO YAMARHE.

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 8 днів тому

    በቃ መግባት አትችልም የወሬ ገዳፋ ከባይደን ጋር 🤔

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 7 днів тому

    ይህን ኮመት የምታነቡ ሰፕረይዝ ያድርገኝ ቤት ገዝቶ ሰይፉን አገናኙኝ

  • @user-li2bw2cz2h
    @user-li2bw2cz2h 6 днів тому

    ሰይፍዬ እዳሽቃበጥክ ነው ምትኖረው በቃ ጥያቄ ሁሉ ጠፋብክ አሁን አሁን

  • @natimannatinati
    @natimannatinati 6 днів тому

    seyfu lyu sew

  • @AaronKidaneSolomon
    @AaronKidaneSolomon 9 днів тому +1

    Sefusha uk new yalehut ena ayeru des yilal ezi

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 9 днів тому +1

    ሱፉ ትክክል ነው???

  • @temesgensintayehu5559
    @temesgensintayehu5559 8 днів тому

    ሴፉ አሜሪካ ስቴድ አስቴር አወቀን አቅርብልን።

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 7 днів тому

    ሮኒ በጣም ልጅ ነው ከ ክርስቲያኖ

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 9 днів тому

    Tewoderos taddesen akerbelen eski felegaw

  • @Ethiomovies22
    @Ethiomovies22 9 днів тому +1

    ke canada mist felglgn esti seyfye

  • @user-iw8vo5vg2w
    @user-iw8vo5vg2w 9 днів тому

    Rabbii guddaa is waanii ta u

  • @danielteshome68
    @danielteshome68 8 днів тому

    Bill Cosby's coming!

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 9 днів тому

    Table lay soft yekemet hey

  • @asnakechabebe4187
    @asnakechabebe4187 9 днів тому

    Asteria awake aqeribilini

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 9 днів тому

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t 9 днів тому

    ሰይፉ ግን ምነው አስፈነጠዘውኮ እረ

  • @burteethio4583
    @burteethio4583 9 днів тому +4

    ቤተሰብ ደምሩኝ❤

  • @asnakechabebe4187
    @asnakechabebe4187 9 днів тому

    😂😂

  • @Iftin.hassan9928
    @Iftin.hassan9928 7 днів тому

    Where your wife

  • @MayB-s1f
    @MayB-s1f 9 днів тому +3

    አብዱ ኪያር ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የተጫወተው ሙዚቃ
    ua-cam.com/video/5Vb2Tlm3_uU/v-deo.html

  • @dabikahid5484
    @dabikahid5484 9 днів тому +2

    ABD PISSSSSSSSS

  • @kedirali1990
    @kedirali1990 9 днів тому +1

    First

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 9 днів тому +2

    ይንተስ ይለያል በ70 እንዲ መዝለል ሰይፉ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 9 днів тому

      የፋዘርሽን ለሰይፉ አይልም ደስ 😂😂😂😂

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 9 днів тому

    ዶክተር እንትና ከዙፋናቸው ይሄ ስውዪ ከስትድዮ የሚያወርዳቸው ይጥፋ?

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 9 днів тому +3

    ሴፉ ግን አሀን እጅ እጅ ሚል ቀልድህን አረ ተው 🤭