🔴በሰርጉ ቀን ያበደው ሙሽራ | Ethiopian Wedding 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Рік тому +288

    ይሄን ደስታ እስከመጨረሻ ይሁንልህ በልጆች ደምቆ ትዳር የሚገባበት እንጂ መዉጫ በር የለምና እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁ ባርኮ በዚሁ ደስተኝነት ያዝልቅህ ወንድሜ

  • @addisken24
    @addisken24 Рік тому +239

    በሰርጉ ቀን የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር አድርጎአል።በሌላው ደስታ እኛም ደስ ሊለን ይገባል።የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቸው።

  • @edentadese685
    @edentadese685 Рік тому +83

    እንደዚህ ነው እንጂ የደስታን ቀን ማሳለፍ ይሄ ግዜ ስለማይገኝ የምር ተጠቅሞበታል አንደኛ ሙሽራ የፃነቱ ደስ ሲል 😂🥰

  • @ማርሴልየኔውድ
    @ማርሴልየኔውድ Рік тому +298

    ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Рік тому +97

    በቃ ተመችቶኛል የማይደገም ቀኑን ባግባቡ ተጠቅሞበታል ምን ያህል ቢወዳት ነው እንዲህ ደስታውን መቆጣጠር የከበደው ታድላ❤❤❤❤

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h 10 місяців тому +13

    በእውነት ጀግና ሙሽራ ነው ሰርጉን በሚገባ አሳምሮታል እድሜ ዘላለሙ ይመርላቸው

  • @SuperMilky2011
    @SuperMilky2011 Рік тому +94

    ልዩ ነው ... የምን ዝምታ ... ቀዉጠው አባቴ! ደስታ ላይ ደስታ ይደርብልህ አቦ!!

  • @ጏልባህረነጋሲመርዱእ

    እዎይ ፅቡቃት መርኡት ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ዋይ መርኣዊ ደስ ክብል መርኣት ክትፅብቅ ሽኮሪና ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም from Eritrea 🇪🇷

    • @BerhaneSelasse
      @BerhaneSelasse 3 місяці тому +3

      @ ኃልባህረነጋሲመርዱእ በእውነት ከልቤ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ኤርትራውያን በእውነት ነው ተለያይተን አንቀርም በእግዚአብሔር ፍቅር ያለፈው ጥላቻ ልዩነታችን ጥለን አንድ ቀን በፍቅር እንገናኛለን ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን በጥላቻ ያለያየን ጥንተ ጥላታችን አጋንንት ሴጣን አብረን ያለ ልዩነት በፍቅር ስንኖር እናሳፍረዋለን ኤርትራን ብቻ አይደለም አዲስ አበባ በመላው ኢትዮጵያ በቅርብ ግዜ ተገናኝተን አብረን እንኖራለን የበታተኑን እነዚህ በቅኝ ሊገዙን የከፋፈሉን ጥላቶቻችን እስኪያፍሩ በአንድነተ በፍቅ እንኖራለን ለዚች ለምንኖርባት አጭር እድሜ መለያየት ይበቃል !!! ሰላም ጤና ሁኑልኝ የእኔ ስስት ናፍቆቾቼ ...

    • @GodisGood-kb7pq
      @GodisGood-kb7pq 2 місяці тому

      ❤❤❤

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Рік тому +101

    እንደዚህ ያለ ደስተኝ ሙሽራ አይቼ አላውቅም ትዳርህም እንደዚህ ያለ ደስታ ይብዛበት

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Рік тому +23

    አቦ ይመችህ አዝናናኸን በጣም ታምራላቹ ሰዓቱ የጭንቅ ሰዓት ነው ጭንቀታችንን አላቀክልን እናመሰግናለን።

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 Рік тому +44

    I swear she’s lucky to be his wife he’s so funny😊also she’s beautiful and Happy I love both of them💃💃💃arada ye hagere lijoch❤❤❤

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Рік тому +129

    ከልቡ የሚወዳትን ሴት ነው ያገባው ለዚ ነው የኔ ወንድም ፈታ በል

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Рік тому +95

    ደስተኛ ሆኖ ነው ምንም እብደት አይደለም : መልካም ጋብቻ!

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Рік тому +1

      አይ ትንሽማ ኦርቢቱን ሳይለቅ የቀረ አልመሰለኝም

    • @Dawitoch
      @Dawitoch Рік тому +5

      He is the best dancer by the way

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 Рік тому +4

      ​@@sofisofi4510 ያው መጠጥ ነዋ በነጋታው ራሱን ቢያይ እኔ አይደለሁም ብሎ ይክዳል

  • @lidiyagirma7099
    @lidiyagirma7099 Рік тому +7

    በጣም ጀግና ባል በዚህ ቀኑ ያልተደሠተ መቼ ለመደሠት እንደዚህ ይቀየር እንጂ በሙሽሮች ቀን የሚዝናናው ታዳሚው ነበር እውነት ጀግና ነህ መቼም የማይረሳ ጥሩ ማስታወሻ ትታችሀል

  • @abbytsega6757
    @abbytsega6757 Рік тому +58

    መልካም ምኞታችሁንና አድናቆታችሁን የገለጻችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ሙሽሮቹ በድጋሚ የማያገኙት የደስታ ቀን ሠርጋቸው ነው። በደንብ ተደስተው እኛም ደስስስስስ ብሎን ተጠናቋል።
    ለምርቃታችሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።
    የሙሽሪት እናት ነኝ

    • @rediateabu3055
      @rediateabu3055 Рік тому +5

      ሰላም እንክዋን ደስ አሎት ለእናት ይሄን ቀን እንደማየት የሚያስደስታት ነገር የለም እኔ ረድኤት እባላለው በጣም ላገኛቸው እፈልጋለው መልካካም ፍቃዶት ከሆነ ጋዜጠኛ ነኝ

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Рік тому +3

      @@rediateabu3055 ሰላም ረድኤት። በጣም አመሰግናለሁ። እውነት ነው ልጅ መዳር ለእናት በጣም ትልቅ ደስታ ነው። ሁል ጊዜ እንደ ህጻን የምትታይ የመጨረሻ ልጅ መዳር ደግሞ ለየት ያለ ስሜት አለው። ሙሽሮቹና እኔም ወደምንኖርበት አገር ተመልሰናል። አንቺ ያለሽው የት እንደሆነ አላወቅኩም።ልታገኛቸው እንደምትፈልጊ እነግራቸዋለሁ። መልሳቸውን በምን እንደማሳውቅሽ ትነግሪኛለሽ።

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Рік тому +3

      የሙሽሪት እናት እንኳን ደስ አለወት

    • @givingreliablesolutins
      @givingreliablesolutins Рік тому +1

      አይ የሙሽሪት እናት ለናንተ እኔ አፈርኩ ተሳቀቅኩ, አሽሽም እኮ መጠን አለው, በባህላችንም ቢሆን ወንድ ቆፍጠን ሲል እንጂ እንዲህ ሲጃል ማየት ያሳቅቃል

    • @ShetayAkmel
      @ShetayAkmel Рік тому +1

      የሙሽሪት እናት እኔም በስልክ ማግኝት እችላላሁ

  • @ablove7957
    @ablove7957 Рік тому +90

    He was happy on his wedding day and had so much fun. There is nothing wrong with that. I wish them a Happy married life.

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Рік тому +33

    በጣም የሚደነቅ የዳንስ ችሎታ...የተባረከ ትዳር ያድግላችሁ!!

  • @besaqneber
    @besaqneber Рік тому +53

    እነዚህ እንደሳቁ ነው የሚሞቱት 💜💜💜💜

    • @onelove5182
      @onelove5182 Рік тому +3

      😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 10 днів тому

      በጣም የውየው ቀልደኛ ነው ሚሰትየው አለቀላት በሳቅ ነው የምትሞተው❤❤❤❤❤ ይመችሸ መልካም ጋብቻ

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Рік тому +38

    I am so happy for him, he is an amazing dancer. I love it

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Рік тому +77

    ይመችህ አቦ እሂ ሁሉ ውጭ አውጥቶ ታዲያ ይቀውጠ አንጅ መልካም ጋብቻ 😀❤️🙏🙏🙏❤️

    • @ፍቅርነውመንገደ-ጀ7ፐ
      @ፍቅርነውመንገደ-ጀ7ፐ Рік тому +1

      😂😂😂😂

    • @ረንድየአባቷልጅ
      @ረንድየአባቷልጅ Рік тому +2

      እኔ ያሳሰበኝ ሴትይቷ በሰላም አድራ ይሆን😂
      እሷ ላይም እስታይል እየቀያየረ እየዘለለባት አድሮ እንዳይሆን😂😂😂
      ወይ መርቅኖ ወይ ሰክሮ መሆን አለበት የም🤔

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому

      @@ረንድየአባቷልጅ ክክክክክክ ኧረ የእናንተስ ከፋ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Рік тому

      ​@@ረንድየአባቷልጅ😂😂😂😂😂

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Рік тому +31

    በሰርጉ ቀን ደስታውን ያሳየ እንጅ ያበደ አይባልም :: ያብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🎉

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Рік тому +78

    ማነው እደኔ ኮሜንት ሊያነብ የመጣ😂😂😂አይ እብደት

  • @koreyp2845
    @koreyp2845 Рік тому +32

    This is amazing to see. Love from the USA! We need more of this on the internet. Very inspirational.

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +3

    እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነው ያላየሁት የሚገርም ነው አንደኛ ነህ በሰረጉ ቀን ያልተደሰተ መቼ ሊደሰት ነው ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Рік тому +6

    ሀበሻ አልመሰለኝም ግጥሙ ከተግባሩ ባይገናኝም እንዲህ ነው ከደገሱ አይቀር ሰርጉን ድምቅ ያረገው ደስ ሲል🎉🎉🎉

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Рік тому

      እዎ ሐበሻ አይደለም/አልነበረም። አሁን ግን ሐበሻ ሆኗል።

  • @ademyassin9092
    @ademyassin9092 Рік тому +31

    የእሱ ፏ ማለት እንዳለ ሁኖ ሚስቱ በእሱ ድርጊት ደስተኛ መሆኗ በጣም አስደስቶኛል መልካም ትዳር ተመኘሁ

    • @temuyemariam1128
      @temuyemariam1128 Рік тому +1

      መቸስ የሱን ባህሪ ሳታቅ አታገባው😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake Рік тому

      How do you know wether she IS Happy or Not ?

    • @ademyassin9092
      @ademyassin9092 Рік тому +1

      አዋቂ ነኝ Don't you see her face expression 😊

  • @marcusa4210
    @marcusa4210 Рік тому +9

    ሙሽሮች ደስ ትላላችሁ
    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ Рік тому +5

    በዚህ አመት እኔም አግብቻለሁ ግን ይህ ሰውዬ በጣም አስደስቶኛል ወላሂ አላህ ያስደስተው ነፃነት በጣም ደስ ይላል ይመቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መብሩክ አለይና

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Рік тому

      የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ። ውለዱ ክበዱ።

    • @emiremuret1992
      @emiremuret1992 10 місяців тому

      ወረኛ

  • @sosinamogess8619
    @sosinamogess8619 Рік тому +42

    He's not mad man, he is exciting & enjoining his wedding with good music. mad is music time to control your self.❤💜💚

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Рік тому +17

    This video has become my way to Feel Better when I am having a bad day. He's bride is lucky, she will be laughing for the rest of her life.

  • @tadiwosabebe4241
    @tadiwosabebe4241 Рік тому +33

    ነፃ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ንፁህ ሰዉ ነዉ

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Рік тому +4

    አዉነትም በሠርጉ ቀን ያበደ ሙሸራ ! በጣም ደሰ ይላሉ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Рік тому +201

    ኮሜንቶቹን በሙሉ ሳነብ ሰዉ ያልተረዳው ነገር ያለ ይመስለኛል :: እኔ ግን የተመልከትኩት :: በትክክል ይህንን ቪድዮ ሳይ የሙሽሪት ሳቅ የውሸት ሳቅ አይደለም :: እውነተኛ ሳቅ ነው በትክክል ያስደሰታት ይመስለኛል :: በባሏ የማፈር የመሸማቀቅ ነገር አይታይባትም ለሷ እሱ የደስታዋ ምንጭ ነው ብታፍርበት ብትሸማቀቅበት ተው ይቅርብህ ትለው ነበር እሷ ተመችቷት ከተደሰተች እናንተ ምን አገባቹህ ...? ሙሉ ለሙሉ ትኩረቷ እሱ ነው በስስት በደስታ ነው የምታየው አቦ ድንቅ ሚስት ናት የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው ይመቻቸው 👍👍👍

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 Рік тому +7

      All I read is a good comments

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Рік тому +13

      ትክክል ነህ ወንድሜ። ሁለቱም ከልባቸው ተደስተው ነፃ ሆነው ነው ሠርጋቸውን ያሳለፉት።

    • @ኪድዬ
      @ኪድዬ 11 місяців тому

      ሐሰት!

    • @MameDelana
      @MameDelana 5 місяців тому

      Love ​@@abbytsega6757you wai❤ you❤nt you want 😂❤t😅T😅 hi r

    • @Wintal4262
      @Wintal4262 5 місяців тому

      I think you’re the bride 😂😂😂

  • @addisgetamesay7849
    @addisgetamesay7849 Рік тому +15

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት እብድ ሙሽራ አይቼ አላቅም 🤣
    በጣም ተመቸኸኝ መልካም የትዳር ዘመን ታምራላችሁ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 10 місяців тому +1

      እብደት አይደለም። ከፍተኛ ደስታ ነው።

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Рік тому +5

    በጣም ነው ያዝናናኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ያስቃል መልካም ጋብቻ

  • @ElsabetGetachew-re8rp
    @ElsabetGetachew-re8rp 7 місяців тому +2

    እውነት አለማዊነትን ብዙም ባሎደውም እውነት ደስ እሚሉ ጥንዶች ባልየው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚስትየዋም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሙሽሮች መልካም ትዳር ይሁንላቹ ኑሯቹ የሰከነ ፍቅር የሞላበት በልጅ በሰላም የተባረከ ይሁንላቹ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Рік тому +94

    የኪነት ሱሱን ነው የተወጣው ሰርግ ስርግ መሆኑ ቀርቶ ህብረ ትርኢት ሆነ ማለት ነው?

  • @chcj5908
    @chcj5908 Рік тому +21

    ሰው ለገንዘብ ብሎ የውሸት ደስተኛ ይመስል የለንዴ የዚህ ሰውዬ በራሱ በትዳሩ የተደሰተ እውነተኛ ደስታ ነው ይመቸው እንኳን ደስ አለህ

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 Рік тому +14

    He’s such a good dancer. Twist at its highest level hahahahahaha love it ❤❤❤❤❤ bless u bro and I am happy I enjoyed every bit of ur moment. The wedding is your dance in anyway u want

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +6

    THE BEST BRIDE AND GROOM OF OUR TIME 💫#BETAM #DESS #YELALLU, Hats off for your dancing Skill my brother 👌

  • @leylaawol3739
    @leylaawol3739 Рік тому +17

    የኛ ነገር በማያገባን መግባት ስንወድ በቃ መደሰት ፈለጉ ተደሰቱ በራሳቸው መንገድ በቃ።

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому +2

    ደግ አደረከ ሁለተኛ አትሞሸር የታባቱ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Рік тому +20

    He will be on my special guest list for my weeding! I really love this guy

    • @ablove7957
      @ablove7957 Рік тому +2

      I am sure he will get a lot of party invitations.

    • @maryashene4176
      @maryashene4176 Рік тому +1

      @@ablove7957 I bet! lol

    • @abbytsega6757
      @abbytsega6757 Рік тому +3

      Please invite me too.
      The Bride's mom.

    • @maryashene4176
      @maryashene4176 Рік тому +2

      @@abbytsega6757 you are invited to the wedding my dear!

  • @zainabme708
    @zainabme708 Рік тому +6

    አረ በጤና አይመስለኝም ወጭው ጭንቅላቱ ለይ ወጥቶ ነዉ አረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sdfhgf9052
    @sdfhgf9052 Рік тому +7

    ዋው ነው እንኳን ደስ አላቹ መልካም ገብቻ ይሁንላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @sebalene1614
    @sebalene1614 Рік тому +1

    ይመችህ ሙሽራው ይመችሽ ሙሽሪት እንደዚህ ጣጣ የሌለበት ደስ የሚል ፈታ ያለ ባል ማግባትሽ ዕድሜ ይጨምራል ።እባካችሁ አጉል የምትተቹ ሰዎች ተው በሰርጉ ቀን ቀኗ የደረቀ እንጨት የሚመስሉትን ነው የምትፈልጉ? ትዳራቸው የተባረከ ይሁን ሙሽራው ተመችቶኛል እንኳን ደስ አለህ።

  • @tizitapusch9780
    @tizitapusch9780 Рік тому +8

    He is so funny 😂. I wish them many many years of fun & happiness.

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv Рік тому +1

    This guy enjoys his wedding day properly, good for him, and she is the lucky one. This is pure love ❤️

  • @tadiwosabebe4241
    @tadiwosabebe4241 Рік тому +16

    ይሄ ሰዉዬ ሰርቶ ነዉ የደገሰዉ ያስታዉቃል ሰርቆ አይደለም ተመችቶኛል ቁም ነገረኛ ነዉ ዉሸት አያቅም

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 11 місяців тому +1

    ሰርግ እኮ ለሙሽሮች አለማቸው ነው መልካም ጋብቻ ደስ ይላሉ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +6

    ገራሚ ነው በጣም 😂 ዎው
    ትዳራችሁ ይባረክ አሜን ❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 місяців тому +1

    ደሰ የሜል ሰው እራሱን ነፃ ሰውንም ነፀፃ የሜዝናና የአብርሀም የሳራ የድረግላቹ ወልዳቹ ከበዶ❤❤❤❤❤

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Рік тому +4

    በጣም ትልቁ ደስታ ሰርግ ነው ግን ስርአት ሲኖር ደስ ይላል ነገ ሲያየው እውነትም አብጄ ነበር ይላል

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 11 місяців тому +1

    ጥሩ አረገ ይህ ተመልሶ የማይገኝ የሰው ልጅ ከሚደሰትበት አንዱ ነው

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому +6

    Wow this is an amazing person. It's your day once on the time. Bride and broom congratulations. Wishing you a happy marriage.🎉🎉🎉

  • @amoama143
    @amoama143 Рік тому +1

    ያበደ ያራዳ ልጁ ተመችቶኛል በመላዉ ኢትዮጵያ ያልታየ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😁😁😁

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v Рік тому +10

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቸሁ ። ደስ ትላላቹ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Рік тому

    ይመችህ ወንድሜ በጣም
    ታዝናናለህ 😊ትዳራቹ የደስታ
    የአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ::

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Рік тому +4

    አድናቂው ነኝ ደግ በገዛ ሰርጉ የፈለገውን ቢሆን በራሱ ድግስ ይዝናናበት

  • @besa7670
    @besa7670 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂ዛሬ ገና ፈታታታታታታ ያለ ሙሽራራራራራ እና ሙሽሪት አየሁ አንደኛ:: መልካም ሰርግ እድሜ ከጤንነት ይስጣችሁ ይመቻችሁ

  • @mollamarta3172
    @mollamarta3172 Рік тому +25

    ደግ አደረገ የተከፈለበት ውጪ ውን አስመለሰ እራሱን አስደስቶ ይሞታል መልካም የትዳር ዘመን

    • @igo1071
      @igo1071 Рік тому +1

      Funny comment. ያስቃል 😂😂😂😂😂

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 Рік тому +2

    I love this guy 😊 😃 😀 😄 😁 🤣

  • @justiceju233
    @justiceju233 Рік тому +9

    Congratulation Queen and king truly Amazing weeding Ever

  • @بيزه
    @بيزه Місяць тому

    ወንድሜ ሰርግ አንድ ቀን ነው እንካን ደስ አልክ ተመልሶ አይመጣም እንካን ልዝህ ክብር አብቃችው አለምክ አኮ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውልዱ ክበዱ ትዳራችው የአብርሃም እና የስራ ይሁን 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Рік тому +15

    ልክ ነው ከሰርግ በላይ ምን ደሰታ አለ የደሰታው ቀን ይደሰት ተዝታው ነው በሰርጉ ቀን ተደሰተ ይባላል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Рік тому

      ይሄ አበደ ነው የሚባለው

    • @firezewedmaru113
      @firezewedmaru113 Рік тому +2

      አይ እንደው የአእኛ ነገር ሲደት አበደ ዝም ሲል በሰርጉ ቀን አኮረፈ መቼም ሰም አናጣም ዋናው የተባረከ ትዳር በፍቅር የሚኖርበት ያደርግላቸው ዘንደሮ እንደሆነ ፍቅር ጠፋ ሰው ተጨካከነ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዜአብሔር አምላክ ማሰተዋል ያድለን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Рік тому +12

    አቦ ይመችህ ሁል አግባ

  • @Phobe21
    @Phobe21 Рік тому +6

    I love this ❤ my beautiful cousin and her charming husband 👌

    • @yefikirsew7553
      @yefikirsew7553 Рік тому +1

      Are they both Habesha?

    • @Phobe21
      @Phobe21 Рік тому +1

      She is Habesha, not him! He do3snt understand the language

  • @Meki-wy1jp
    @Meki-wy1jp 2 місяці тому

    በጣም ገርሞኛል ልጁን ምን አይነት ደስታ ቢሆኖሮው ነው እና ❤❤❤😂ቀኑ ናት ይደስትባት ሰው የራሱ የሆነ ፍላጎት አለው

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Рік тому +3

    He seems like a humble guy, with very sweet and funny personality.
    May God bless your marriage

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 11 місяців тому +1

    አንደኛ ነው። እኔ ከመቸውም ጊዜ ይልቅ የሠርጌን ቀን በብዙ ድካም በሀዘን በውጥረት ነበር ያሳለፍኩት። የሚገርመው በሬ ታርዶ ፥ ዶሮ እንቁላል በሚገባ ተሰርቶ፥ ፍየል ተጨምሮ፥ አራት በርሜል ሙሉ የማር ብርዝ ተደግሶ፤ ነገር ግን በሕይወት ዘመነ የማልረሳውን ረሃብ የተራብኩት በሰርጌ ቀን ነበር። ማንም ብላ የሚለኝም በልተሃል ወይ ብሎ የሚጠይቀኝም አልነበረምና። እናም ያንን ሳስብ ሠርግ የሚባል ነገር ያመኛል። ይህንን ሰው ሳየው ግን ምን አይነት ዕድለኛ ሰው ነው እላለሁ። ተባረክ ከቦ!! ይመችህ!!!

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 11 місяців тому

      ,😂😂😂😂

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 10 місяців тому +1

      ምስኪን እናትህ ነበሩ?

    • @Maryamsaed-m7i
      @Maryamsaed-m7i 2 місяці тому

      ሚዜወቹህ ሆዳምናቸዉደ ነዉ ፈርተህነዉ 😢😢😢

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Рік тому +3

    He seems an artist it's so funny so crazy!! 😅😅😅😅😀😀😀 Wish them happily ever after!🙏👍❤

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 Рік тому +1

    ሙሽራው የምር በጣም ታምራለህ ጐበዝ ነህ ያምርብሀል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታውን ደስታ ያድርግላችሁ 1ኛ!!!!!!

  • @tutut7120
    @tutut7120 Рік тому +3

    I bet you he’s not abesha ....
    so happy for you may the most high blessed ur marriege 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ elelelel

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 10 місяців тому

    ሙሽራው ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁል ግዜ ደስተኛ ያድርጋችሁ

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 Рік тому +4

    This is your day, 😀😀😀😀enjoy it congratulation to both you 🎊 🎊

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 Рік тому +1

    ነፃነቱ ደስ ሲል የማይመለስ የደሰታ ግዜውን ያሳለፈ አንደኛ ሙሽራ
    43
    Reply

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ

    ምን እብድ አመጣችብን እያሉ ነው የሚስት ዘመዶች😂😂

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Рік тому +2

    That is a spirit love of music soul in his soul!😂😂 yemecheh abo!💚💛❤️

  • @johnmolalignjohn-zd9yg
    @johnmolalignjohn-zd9yg Рік тому +3

    ከዝ በፊት አግብቶ አያውቅም እንዴ🤔🤣😅

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Рік тому +2

    ❤❤❤❤በቃ እዲህ ቀውጢ የሆነ ባል ነው ማግባት የምፈልገው ደስ ሲሉ

  • @አባቷንናፋቂዪቱብ

    ጥሎብኝ ቅንዝንዝ ሰዉ አይመቸኝም ምንአለ እንዴወዶቹ ኮራ ቀብረር ጄነን ቢል🤣🤣ቀልቃላ አረወዳ🤣🤣🤣

  • @abuka6424
    @abuka6424 2 місяці тому

    እውነተኛው የተደሰቱ ሙሽሮች ያየሁበት በጣም የማይገኝ የአንድን ጊዜ ዕድሉን የተጠቀመ ጎበዝ ግልፅ ደስተኛ ሙሽራ ነው :: ህይወት እኮ አጭር ናት ! ታዲያ የምን መጨናነቅ ነው 🎉 እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ ህይወታችሁ ሁሉ በደስታ ይሞላ ለመልካምም ፍሬ ያብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @kidisthailu8316
    @kidisthailu8316 Рік тому +3

    ሙሽራው ተመቸኝ ብቻውን ሸከሸከው እኮ ደስ ይላል

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    የመጀመሪያዊ ኢትዪጲያዊው ሙሸራ መድረኩን የተቆጣጠረ ሚሰቱ ደሰታዎ ❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Рік тому +5

    ለወንዱ ሙሽራ ባካችሁ ፀበል ሩጩት እግዚኦ እግዚኦ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому +2

    እኔ ደግሞ የእውነት ታሞ መስሎኝ አዝኜ በእርእሱ ከንቱ አስደነገጣችሁ ሰው ክክክ እደሱ መብቱ ነው በደስታ ማበድ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @hannat7449
    @hannat7449 Рік тому +6

    The best groom I ever seen ❤

  • @AbrshTaddis
    @AbrshTaddis 10 місяців тому

    the most beautiful you tube video in ethiopia wedding wow HI's a nice entertainer 🙏👋👋✌👍👍👍🙏

  • @ninakingmare1521
    @ninakingmare1521 Рік тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @gelilagi7948
    @gelilagi7948 Рік тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ከልኩ አያልፍ

  • @messim4047
    @messim4047 Рік тому +4

    ደስ የሚል ሙሽራ

  • @mariamawitalemayehu5198
    @mariamawitalemayehu5198 11 місяців тому

    Wow!!he is amazing man , anyway God bless this marriage

  • @geremewfekede6745
    @geremewfekede6745 Рік тому +5

    ትዳር የጀመረው አዳም እራሱ እንዲህ የተደሠተ አይመስለኝም 😍😒

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 10 місяців тому

      አዳም በሰርግ ነበር ያገባው?

  • @Bitelhem
    @Bitelhem 7 днів тому

    ያበሻ ወንድ ነውግን አበሻ ጨምዳዳነው በጣም ነፃ ሆነ ብኝ😅😅ያለም ያርገው❤❤❤❤❤❤

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh Рік тому +3

    So funny love it 😀 🤣

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Рік тому +2

    I am very happy to see him to make this one in a lifetime day most enjoyable day I really admire you well done bro.

  • @berhanumamo5826
    @berhanumamo5826 Рік тому +5

    ይችላል በዛላይ ያዝናናል

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Рік тому +2

    ምን አጭሶ ነዉ?

  • @igo1071
    @igo1071 Рік тому +6

    እባካችሁ EBS ይህንን ሙሽራ ማለት ሙሽሮቹን አቅርቡልን ???? ወይንም ሴይፍ ፋንታሁን በሾህህ ላይ ኢንተርቪዩ አዘጋጅተህ ጋብዛቸው :: ይጨፍርልንም ??????

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ሙሽራ ያብረሐምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤