እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ ደረስን? | ጫካ የነበረው አሁን ቤተመንግሥት ሆኖ ይገድለናል | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

КОМЕНТАРІ • 24

  • @redagetach
    @redagetach 5 місяців тому +1

    Getachew Reda -Editor Ethiopian Semay-በጣም እናመሰግናለን፡፡ እጅግ ብልህ አስተምህሮ፡፡ መመህር ፋንታሁን ፈጣሪ ጤና እና ጸጋ ይስጥዎት፡፡

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 5 місяців тому +1

    በጣም የማከብሮ ትልቅ አባት ነዎት ተባረኩልኝ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 5 місяців тому +6

    አምላክ ሆይ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሙን አምጣልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜእና ጤናይስጥልን በርቱልን❤❤❤❤❤❤😢

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 5 місяців тому +9

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 5 місяців тому +1

    እባካችሁ እኝህን መምህር አጥብቀን ሰምተን ነቅተን እንቁም። እንደርስዎ ያለውን በእውቀት የበለፀገ ሰው መድኃኒአለም ብዝት ያድርግልን ኦርቶዶክሳውያን የሆንን ሁሉ የሚነግሩንን ሰምተን ነቅተን እንቁም።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 5 місяців тому +8

    በስማም ምንአይነት ጭቅላት ነው ያለዎት እድሜ ይስጦት ወጣቱ ንቃ

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 5 місяців тому

      DEDEB HODAM AGASSISS KOROKONDA RAS 🦗🦟🐛🐌

    • @leyuamanuelleyu3723
      @leyuamanuelleyu3723 5 місяців тому

      እነዚህ ናቸው ሚድያወ ይዘው እውነተኛ ሰዎች ወደፊት ወጥተው እንዳይምገቱ የሚያደርጉት !! ምንም የሚያመጡት ለውጥ ከሌለ ወሬ ብቻ ምንም አያመጣም ! አሁን እኔ ደውዬ እንደራጅና እንታገል ብላቸው ጆሮዬ ላይ ነው የሚዘጉት ።ብዙ ለፍላፊዎችን አናግሬ ዘግተውኛል ! እንዳይመስላችሁ

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 5 місяців тому

      @@leyuamanuelleyu3723 ASMESAI AWENABAJ HODAM AGASSISS, TENEKTOBIHAL AZABAW TAGAIY

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabelhugebre3809
    @sarabelhugebre3809 5 місяців тому +2

    Mimihr kibir yigebawotal fetari idimena tena yisitilin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 5 місяців тому +1

    እግዚሐብሔር ዓለማችንን ከጦርነት ከእራብ ከበሽታ ከጭካኔ ሰውሮና አጥፍቶ የሠላም የደስታ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 5 місяців тому +1

    መምር ፋንታውን የሚናገሩት በስጋ ብቻ ሳይሆን በቅዱስ መንፈስ እየተመሩ እውነትን የሚናገሩ ሰው ኖት አግዛብሔር እድሜ ከጤና የሀሳቦትንም መሳካት በደስታ ከቤተሰብዎ ጋር ያኖሮት የእርሶም በረከት ይደርብን
    እንዳሉት ኢትዮጵያ ብዙ ጠላት አለባት በዓለም ላይ ለብዙ ዘመናት የሚደንቀው ሁለት በጠላትነት የሚተያዩ ሀገሮች ኢትዮጵያን ለማጥቃት ሀንድይሆናሉ እንደ ሄነሪ ኪሲንጀርና እን፠ ሀረቦች ያሉ በጥቅም እና በተለያየ ነገር ሴጣን እያስመሰለ የጠላቴ ጠላት የሚለው አባባል ኢትዮጵያ ላይ አይሰራም ወዳጇምመመኪያም መታመኛዋምእግዚሐብሔር ብቻ ነው አግዚሐብሔር ታሪክ ይቀይራል በሱ ስንታመን ሁሉንም በጊዜው ትክክለኛውንና መሆን ያለበትን ያለ ፍራቻ ና ድንዛዜ ነገሮችን አስፈጽሞ ለድል ያበቃናል ሁሉም በተቻለው አቅም መታገል ነው እንደ ሙሴ እጁን የሚዘረጋው እጁን ደዘርጋው ሌላውም እንደ መክሊቱ ይስራ ኢትዮጵያ ወደ እግዛብሔር ትዘረጋለች ድልም ታረጋለች ጣሊያኖች መጀመሪያ ወረራ ከማረጋቸው በፊት ኢኮኖሚውን ጥለው የሚኒልክን ለማዳከም አባ ሰንጋ በሽታ አስገብተው ብዙ የእርሻ በሬዎች ሞቱ እጅግ የከፋ እራብ ገባ ምን ይልክም በኢኮኖሚ ተዳከሙ በእምነታቸው ግን ብርቱ ሆነው ጸሎት አርገውና አስደርገው ጦርነቱን ገጠሙ ጦርነቱም ዓመታት ወራትም ቀናትም ሳይቆጠረ በሰአታት ውስጥ በትንግርት ጦርነቱ ተጠናቀቀ ኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆኖ ጣሊያኖችም በዋናው ከተማቸው የራሳቸውን መንግስትሳይሆን ጠላት ያሉትን ምንይልክን ሳይወዱ በግዳቸው ቪቫ ምንይልክ ቪቫ አሉላ እንዲሉ እግዛብሔር አረጋቸው በተቃራኒው ምንም ቢደራጁና ለረጅም ዓመታት ቢሸርቡ ያ ሁሉ በሰዓቱውስጥ እንደ ጉም ተበተነ ያ ጉም ነው እየተሰበሰበ እንደ ዝናም የችግር ዝናብ የሚዘንበው አውንም እግዚሐብሔር እንደበፊቱ በሰዓታት ውስጥ ይበትነዋል ወይ ያጠፋዋል እሱን ወግቶ ያሸነፈ የለም እሱ ተዋጊ ነው ስሙም እግዚሐብሔር ነው
    በሁለተኛም ጊዜ ጣሊያኖቾ ሲመጡ እንግሊዞችና ግብራአበሮቹ ከጣሊያን ወግነው ነበር ነገር ግን ሁለተኛ የዓለም ጦርነት ተነሰቶ እንግሊዝ በዘረ በቀለም በሀይማኖት የሚመስሏቸውን ጣሊያንን ትተው ከኢትዮጵያ ጋር ሇነው ጣሊያንን እየወጉ አባሩ የጣሊያን መንግስትም ሞሶሎኒ በጠላቶቹ ሳይሆን በወዳጆቹ የቁልለ ተሰቅሎ ተገደለ ይህን ታሪክ የቀየረው ቋንቋቸውን የደበላለቀው የማያልቅበት እግዛብሔር አይደለምን ያ የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም አለ, ከዚ በፊትም ከላይ እነደገለጽኩት አበቃላቹ ተብሎ ፈተናችንንና ጠላቶቻችንን ድል አርጎልን አለን አሁንም ጠላቶቻችን እዚያው ባሉበት ቋንቋቸውን ይደበላልቀዋል ,
    ያመናቹ እንጂ የፈራቹ አትሁኑ ፈሪመንግስተ ሰማያት አይወርስም የፍርሀት አባት ዲያብሎስ ሰለሆነ
    አግዛብሔር ከኛ ጋር ከሆነ የሚያስፈራን የሚቃወመን የሚያሸንፈን የለም
    እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም ይላል ቅዱስፓውሎሰ
    ኢትዮጵያም ትወድቃለች ትነሳለች እንጂ አትጠፋም
    ሰው እራብ የተባ ለ መጥፎ ገዳይ አለበት ግን በመስራትና በመመገብ እራብን ይከላከላል
    ብርዱንና አሩሩንም ልብስ ና ቤት በመስራት ይከላከለዋል,የሴጣን የተለያዩ ና የማይታዩና የረቀቁ መጥፎ ስራዎችንና ጭካኔዎችን በእግዛብሔር ተጠልለን እንድናለን እነዚህና ሌሎችም ችግሮቸ መፍትሔዎችሞ ከዚህ በፊት ነበሩ ገሁንም አሉ ለወደፊትም ይኖራሉ እራብ አሰቃይቼ ነው የምገልህ ሲል ሰው ይህነነ መጥፎ ገዳይ ፈርቶ አልሸሸውም ባይሆን ሰርቶ በመመገብ ድል አረገው እንጂኢትዮጵያም እግዛብሔርን ይዛ,በመስራት እንዲሁ የሚያሰቃያትነ ድል ታረጋለች የአርባ ቀን መንገድ አርባ ዓመት እንዳይሆንብን እንደ እግዛብሔር ፍቃድ አየተመላለስን የመከራችነነ ጊዜ እሱ ያሳጥርልን
    መምር ፋንታውን ዋና ዋና የችግሮቹን ዋናውን አስኳሉን ሰለገለጹልን በሳቸው መንገድ ከሔድን መድሒቱና መፍትሔው ይቀላል እግዛብሔር ይባርኮት ከዘመኑ ንፋስ እንዳያናውጾት እና አንዳይወስዶት ፈጣሪ በእቅፉ ከቤተሰቦቾት ጋር ያኑሮት ሰው በጠፋበት ሰው የሆኑ የበረሃ የሚያረካ የምንጭ ውሀ ኖት
    ፈጣሪ ዓለማችንን ይህንን መከራ እንደ ጉድፍ አውጥቶላት እንደ ፈንጣጣ ከምድረ ገጽ አጥፍቶልን የቀረው ጊዜአችነነ በሠላም በፍቅር በመልካም ነገር ሁሉ አዝንቦ ያጥለቅልቆ የምንኖርበት ጊዜ ያርገው

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 5 місяців тому +1

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን፣ እነዚህን በመታገል በመመካከር ሰምተን በተግባር እንድንተረጉም እንደራጅ፣ እንበርታ፣ በጣም የተተበተበ ውሉ የጠፋ ሆኖብናል እና በንቃት እንድንተባበር፣ ጩኸት ማሰማት የግድ ነው። የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን ለመርዳት እንዘጋጅ፣ በቻልነው ሁሉ እንደማመጥ። ወገኖቼ እንንቃ እንበርታ።

  • @shakisso8646
    @shakisso8646 5 місяців тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር መድሃኒዓለም ይስጥልን::

  • @estas2834
    @estas2834 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 100% የምስማማበት ነገር ነው ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት

  • @1Hagere
    @1Hagere 5 місяців тому +2

    እውነት ነው እባክህ ወገኔ እባክሽ እህቴ ተነስ ተነሽ ለመምህራናችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ የበለጠ እውነታ ግልፅ ምልከታ ከየት ይምጣ ምንድነው የቀረን ተገደልን; ተፈናቀልን; ቤ/ክ እና መስጊድ ተቃጠለብን አባቶች ታረዱብም መንገድ ላይ ተጣልን የቀራቸው ኢትዮጵያዊነታችንን ሊነጥቁን ነው!!!! ወገኔ 2 ነገር ብቻ ተነሳ ተነጋገር ተደራጅ ግፉ በቃ በል ጩህ ማንም አይመጣልህም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @ethiopiaselamguwad4930
      @ethiopiaselamguwad4930 5 місяців тому

      ኦላን ይዞ ተያይዞ ብሎ ቴድሮስ ካሳሁን ዘፍኖ ያመጣው አውሬ ስርዓት ነው የሚጨፈጭፍህ! ጠላትህ አዝማሪው ነው! ከነቃህ መንቃት አለብህ፤ ክርስቲያን የሚታረደው በድንቁርናው ነው!

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 5 місяців тому +1

    እውነት ነው ከጫካ የወጣ አውሬ ነው የሰው ደም እየጠጣና ሥጋ እየበላ ያለው።

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа 5 місяців тому +1

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @MetaMeta-cr2ms
    @MetaMeta-cr2ms 5 місяців тому +1

    እ/ሄር ያቆይህ !

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 5 місяців тому

    Meder lay ende orthodox hezb yedenezeze hezb alayehum alsemahum!

  • @azeblib3521
    @azeblib3521 5 місяців тому

    Please remove the blink on the screen. It is very distracting. Thank you 😊