Ethiopia - የባህርዳሩ ከፍተኛ አመራሮች እስር፣ 14 ሺ መምህራን ጠፉ፣ አነጋጋሪው እርቅ፣ የኦርቶዶክስ አዲሱ ኮሚቴ፣ ተፈናቃዮች ለቀው እየወጡ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 111

  • @NewifnewifNewifnewif
    @NewifnewifNewifnewif 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ለእዉነተኛ መረጃዉ እናመሰግናለን

  • @shemsubertaali2938
    @shemsubertaali2938 3 місяці тому +20

    ሰላም በያላችሁበት ይሁን ወድ ኢትዮጵያን
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃቹ ይበለን 🤲

  • @KIBRUFIKRE-n2x
    @KIBRUFIKRE-n2x 3 місяці тому +6

    ሰላም ለውዷ ኢትዮጵያችን!!!!!

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 місяці тому +15

    ይህ ክልል የምባል ነገር ካልፈረሰ ኢትዮጵያ ዉስጥ መፈናቀሉ ወደፍትም የማይቀር ነዉ የአብይ አገዛዝ ስወድም ክልልም መፍረስ አለበት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገበት የመኖር መብት አለዉ ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል መሆን አለበት!!!
    ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ወደፍት🙏❤

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 3 місяці тому +4

    Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 місяці тому +2

    FANO FANO FANO 💎💚💛♥️🙏🏻

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 3 місяці тому +4

    The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 3 місяці тому +8

    ጀግና ፋኖ

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 3 місяці тому

      ጀዝባ ነው ለማለት ነው ?!

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 3 місяці тому

      @@kaoficoffee618 5,10,24📌

  • @ethiopianmusics6031
    @ethiopianmusics6031 3 місяці тому +4

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም 💚ለአማራና💛 ትግሬ❤.......ብቸኛው የዚ መፍትሄ ራያና ወልቃይት የአማራ መሆናቸውን አምኖ መቀበልና ተፈናቃዮቹን መመለስ ብቻ ነው...ከዚ ውጪ ባልተፈታ የማንነት ጥያቄ ህዝብ ሳይስማማ መልሶ ሰወችን ማስፈር ስህተት ነው።

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 3 місяці тому

      በቀድሞ ታሪክ ጅማ ከተማ የከፋ ክ/ሃገር ላዉም ዋና ከተማዋ ነበረች ። ዛሬ በህገመንግስቱ ጅማ ወደ ኦሮሚያ ከፋ ወደ ደቡብ ክልል ተካለዋል !!! ስለዚህ መፍቻ ቁልፉ የቱ ጋር እንደሆነ ቀድመህ ተረዳ ! ያለበለዚያ ጉንጭ ማልፋት ብቻ ይሆናል

    • @ethiopianmusics6031
      @ethiopianmusics6031 3 місяці тому

      @@teddygirma5135 ድንበር መካለል ከህገ መንግሰቱ ጋር አይገናኝም(ሲጀመር አማራ ይህን ህገ መንግስት አይቀበለውም).....አንድም አንቀፅ የትኛው መሬት የየትኛው ክልል እንደሚሆን አይናገርም....የሚያስማማን ብቸኛ ነገር እንደ አንድ ትግሬን እንደሚወድ ጎንደሬ አማራ እየነገርኩህ ነው...አማራ የትግራይን ህዝብ አይጠላም...ነገር ግን በማንነቱ ደግሞ በፍፁም አይደራደርም ወልቃይትና ራያ የአማራ ግዛት ናቸው ብቸኛው የሰላም መፍትሄ ይኸው ብቻ ነው...ህወሃት ይህን ከተቀበለ ብቻ ሰላም ይወርዳል...የተፈናቀሉትም በሰላም ወደ ቤታቸው መመለስ ይችላሉ።

  • @MuhamedEndris
    @MuhamedEndris 3 місяці тому +14

    ❤❤❤ ድል ❤❤❤ ለሸማቂዉ ❤ፋኖ ❤❤❤

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 місяці тому

      የግብፅ:ቡችላ:ስለሆንክ:እንጂ:ለአማራ:አስበህ:አይደለም:ጅል:ጅላጅል!!!

  • @wasamba1
    @wasamba1 3 місяці тому +9

    ድል ለአማራ ✊

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 3 місяці тому +6

    ይሄ ቀን ያልፍና እዉነት ትወጣና ያስተዛዝበና ጌታም ይፈርድና ፡፡፡፡፡፡፡

  • @Muller-pp2ng
    @Muller-pp2ng 3 місяці тому +3

    እሰይ አሁን ገና የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጠበቂዎች መፍቴ አበጁ እልልልልልል ወደ ሌሎችም ቦታዎች እንዲቢደረግ የመፍትሔ አቅጣጫ ቢዘረጋ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሆዳሞች ቤተክርስቲያን ዙሪያ ተሰግስገው የሚቦጠብጡ አሉ 🥰🙏🥰

  • @MelkamMelis
    @MelkamMelis 3 місяці тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 3 місяці тому +7

    አንድ አማራ አንድ ጥይት ለአንድ ብልጥግና ድል ፋኖ

  • @BeletuBeletu-uu1pt
    @BeletuBeletu-uu1pt 3 місяці тому +20

    ድ❤❤❤ል❤❤❤ለጀግናዉ❤❤❤የአማራ❤❤❤ፋኖኖኖኖ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 3 місяці тому +14

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ይችላል

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 3 місяці тому +3

    እንኳን ወጡ

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 3 місяці тому +3

    ያሳዝናል በትቢት ሀገር አይመራም

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j 3 місяці тому +4

    አላህየ ይድረስልን ኢትዮጵያን ሊያጠፉጅ ሊያለሙ አልተሰየሙም ብልፅግናወች አማኝ በአማኝነቱ ሰዉ በማንነቱ ተከብሮ ካልኖረ ምን ሀገር አለን እንላለን ?
    አላህ ሊነጣጥሉንና ሊያጨፋልቁን የተነሱትን የሰይጣን ጭፍሮች አላህ ያጥፋልን የምር ከዱአ ዉጭ ችግራችንን የሚፈታልን ነገር የለም ወላሂ አለም ተጠራርቶ ሊጠቅመን ቢፈልግ ማንም አይጠቅመንም ማንምም አይጎዳንም አላህ ካላዘዘዉ በስተቀር
    ስለዚህማ ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ወደፈጣሪ ይዝመት ይፀልይ ዱአ ኧያድርግ እናሸንፋለን

  • @e-l3w
    @e-l3w 3 місяці тому +2

    ልቡ በክረሰቶስ ፍቅር ያልቀለጠ ሰው የፈለገ የሙስና ኮሚሽን ቢቋቋም ለውጥ አያመጣም አባቶች እባካችሁ አሰራሩ ዓለማዊና ፖለቲካዊ መምሰል የለበትም

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 місяці тому +1

    ዘላኣልማዊ ዝኽርን ክብርን፡ ክሳብ ኣምላኽ ኣብ መንግስተ-ሰማያት ክቕበሎምን ይኹን ኣሜን።

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 3 місяці тому +3

    ገና ቀለጠ ሞላ ይታሰራል ። ምክንያቱም አማራ ነኝ ስለሚል :እነሱ ግን ድንዙዝ ስለሆኑ አይገባቸዉም።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 місяці тому

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikeMikes-is3vk
    @MikeMikes-is3vk 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

  • @wellomy1793
    @wellomy1793 3 місяці тому +9

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ (ለእውነት ለቆሙ ወገኖች )
    ውርደት ለሌቦችና ዉሸት ላይ ላሉ ሰዎች ያድርግልን !!!

  • @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
    @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ 3 місяці тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ ፋኖ ይችላል

  • @mesayakalu
    @mesayakalu 3 місяці тому

    በአባ ገዳ ብዙ እርቅ ተደርጓል ግን ሲፀና አላየንም እና በፈጣሪ ስም ማስታረቁ ፈጣሪንም ማስደሰት ነው

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 3 місяці тому +2

    ዘንድሮም:ኢሕአፓ!!!ኧረ:ተፋቱን፣ያስፈጃቻቹት:ወጣት:ነፍስ:ይፋረዳችሁ!አሁን:ደግሞ:ምን:ፈለጋችሁ??ኧረ:ኡኡኡ:ዞር:በሉልን!!!!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 місяці тому +2

    ኢህ አፖ ትግራይ ድሮም ቤቱ ነው አዲስ ነገር የለውም ።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 місяці тому +1

    #barder miltry all city amarha miltyr ong and oromo miltyr dead

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 місяці тому +1

    አድማ ብትናወችና ፖሊስ. እኔን አያርገኝ እስከ ዘር ማዘርህ ትረሸናለህ. ። ቀን ይውጣ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 3 місяці тому +1

    እርቁ የት ነው ፕሪቶሪያ ወይስ ክክክክክ

  • @antenehtilahun9696
    @antenehtilahun9696 3 місяці тому

    ኖቲፊኬሽን አይመጣም ????

  • @eliastilahun4269
    @eliastilahun4269 3 місяці тому +1

    Esey ye semen eiz dem gena altemelesem. Kibir lemekelakeya serawitachin.

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 3 місяці тому +5

    ሰኔ 30 መች ነወ?😂😂😂

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 місяці тому +2

    ብልፅግና ይሁዳነው !!!ይየነው ህቅ !!ይጠቀምብሀል!!!ካርድ ይለጥፍብሀል !!ይጠፋሀል ወይም እሥርቤት ይከትሀል!!!!ሠማህ!!!!ሆድእደር ከርሥ እድር ነገበኔበል!!😂ልክ እንድንተው የነበሩት መቾም አንካድም ያሉት ተክደውል!!!

  • @abduroharu
    @abduroharu 3 місяці тому +2

    1:53

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 місяці тому +1

    ኢህ አፖ ትግራይ ድሮም ቤቱ ነው አዲስ ነገር የለውም ። በጣም ጥሩ ነው የደፈረሰው እንዲጠራ ለማድረግ መመንጠሩ ተገቢ ነው ። ድንቄም ሰብአዊ መብት ።

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 3 місяці тому +2

    ህርቅ ጥሩ ነዉ ማንስ ይጠላል
    ነገር ግን እትዮጵያስ በቃ ለነገሩ
    የምትታረቁት ወንጀልን ለማድበስበስ ነዉ ሌላዉ ይባላ እናንተ ብሉ በህርቅ ስም አ
    ግን እግዚያብሔር እዉነቱን ያያል አደል
    እሱንም በስናይፐር ካላላችሁት

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 3 місяці тому +3

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 3 місяці тому

    አብንም ይሁን መንፈስ ቅዱስን ማሰር አይቻልም ወልድን በፍቃዱ እንጂ የሚታሰር እሳት የለም መለኮታዊ እሳት።

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 3 місяці тому

    ❤ KING OF TIGGER TIGRIYANS TPLF KING OF TIGGER TIGRIYANS TDF❤ TPLF BORN FOR PEOPLES REVOLUTION FRONT & POWERFUL TO TIGGER TIGRIYANS TIGRAY PERIOD❤TPLF ❤ MEN'S TIGGER TIGRIYANS TIGRAY PERIOD❤

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 місяці тому +1

    #BARDER CITY ETHIOPIA COUNTRY AMARHA MILITARY COMP OWNER OROMO MILITARY BAD GUILTY USELESS AND NOW ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY BAD GUILTY ELECTION WITH DROWEL BY ETHIOPIA PM AMAN WINS NOW ANNOUNCE TV NEWS #AMHARA MIDA CORPORATION AND #AMC NEWS AND #ABC WORLD NEWS #DIRE TV NEWS

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 місяці тому

    ኢሕአፖ ???

  • @HabtamuDebas
    @HabtamuDebas 3 місяці тому

    ❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 3 місяці тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ የነፃነት ታጋዮች ናቸው

  • @SmartKing-wl8so
    @SmartKing-wl8so 3 місяці тому

    Maqagn nek

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 3 місяці тому

    ከፍደራል ገንዘብ ለመለመን ነዋ

  • @Aamarweamarw9020
    @Aamarweamarw9020 3 місяці тому

    ምን ማለት ነው አትሌቶች ደሞ ፖለቲካውስጥ ገቡ

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 3 місяці тому

    ህውሀት ያመጣው ጣጣ የትግራይ ህዝብም ደግፍ አማራ ስገደል ስሰደድ አንድም ትንሽ አላልውም ክልል የምባል የመሰረተ አቅፈው ይዘው ሰላም ያገኛልው አንድሁነን ለመኖር ክልል የምል ካልጠፋ ሰላም የለም

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 місяці тому +2

    ETHIOPIA DIQAL YEHONECH HAGER GALA YEMIMERAT HADIYA YEMIYACHEMAQAT

  • @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
    @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st 3 місяці тому

    Ethio 360

  • @MuaazNuuroo
    @MuaazNuuroo 3 місяці тому

    Your report is somehow good, but when you report about those who are imprisoned by the government, you do not report why they prisoned.

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому

    EPRP ⁉️
    Endegena Tigray ⁉️🥹🫢

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 3 місяці тому

    ድሮውምአልተጣሉምአውቀውጆካነውአባገዳነውየሚስታርቃቸውከእግዚአብሔርየተጣሉትርምሱይቀጥላል❤

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 3 місяці тому

    of peac 2:53

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 3 місяці тому +1

    እንኳን ተሰረ የፅንፉኛ ሴል ሆኖ የሆነል ገነ የጠረል

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 3 місяці тому

    Eyapha😂😂😂😂😂😂😂

  • @achagre3721
    @achagre3721 3 місяці тому +1

    Meneme mekeneyate yeleweme mederu ye amara engy yetegeraye ayedeleme beselame benoru teru nebere gene yasekemetuwachewe amarawene endyselelu newe engy abero menorene amarawe baletela nebere

  • @SeidYesuf-u7f
    @SeidYesuf-u7f 3 місяці тому

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @teka1528
    @teka1528 3 місяці тому

    Feta, ante fesam! GENA bmillion yemekoter yetaseral!!

  • @achagre3721
    @achagre3721 3 місяці тому +2

    Ye mengesete hayeloche ye amarane medere lekachehu wetu besewe medere hegeenasekeberalene bemalete amarawene atechefechefu amarawe lerasu ayaneseme yerasune
    asetedadere erasu yemeretale fano yachenefale

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 3 місяці тому +1

    dile le ethio mekelakya serawit

  • @seenaatube9687
    @seenaatube9687 3 місяці тому +1

    ፋኖ ካልታሰረ ማን ይታሰራል።

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 3 місяці тому

      አንተ ቅል ራስ አስብ

  • @mamuagoobbaa8089
    @mamuagoobbaa8089 3 місяці тому

    Passport online alseram belual iuiuuuuuuuu mftehe

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 3 місяці тому

    ደራርቱ በእስናይፐር ጠብጣቢ? ገዛኸኝም እኮ ኦረሞ ነዉ፣ ግን ገዛኸኝ በኦነግ የማይታመነዉ የሸዋ ተወላጅ ነዉ። ከዚህ በላይ ለመግለጽ ሥርዓቱ መላ ቅጥ የሌለዉ ልህሉህ ነዉ።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 3 місяці тому +2

    በምእራብ ትግራይና ደቡብ ትግራይ ህዝብን ገድለህና አጎሳቁለህ በሰላም መኖር እንደማይቻል ትልቁ ማሳያና ማስተማርያ ይሆናቸዋል ።

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 3 місяці тому

      tigraway hasawi yemibal fetari regmo yefeterew ende zinjero arfeh teqomet
      ANTE AGAME BUDA BHIR

  • @AlemWerede
    @AlemWerede 3 місяці тому

    Ll

  • @seenaatube9687
    @seenaatube9687 3 місяці тому

    የሚታወዛግበውስ አንተ ነህ!!

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 3 місяці тому

    Parliament is a place where peacefull politics is done.violent personalities shouldn't be allowed to sabotage peace by waving "white" flag in parliament.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 місяці тому

    YE ATLAIKSU WDDR MRCHA LAIE TEWEDADARIWOCH CHGR YENEBEREW KENSU ALFO YE ATLATIKSU MERIWOCH LAIE SHKUCHAW BEZI MELKU KEQETELE ATLATIKSU LAIE ENDAYENEW WDQETU ENDAYQETL KEWEDIW MEFTA BISTBET NEAW YEMISHALEW!!!!!

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 місяці тому

    ፀረ አማራ ዩቱብ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 місяці тому +1

    አይብይ ሞትሕን በቅርቡ ያሠማን

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ye enathe, yante mot!! ABIY 1000AMET!! NEFTEGNA! ende Hezbolana, Hamas, tehonalachu!

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 3 місяці тому

    አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ቻ በሎ ፊክ ኤርትራ ነኝ ግን ማንነቴ የምኮራበት ትግራዋይ ነኝ የ ፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልከወል ጊዜ አይደለም ? 😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ እህታችነኒ😢😢❤❤

  • @abieabneh4371
    @abieabneh4371 3 місяці тому

    ❤❤❤