ፋኖን ሳነሳ ደስ ይለኛል! | ክፍል 2 ፋኖ ማለት ምን ማለት ነው? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

КОМЕНТАРІ • 27

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 місяці тому +13

    መምህር ፋንታሁን ፣ፈጣሪ እድሜዎን ከፍ ያርግልን። ምድሪቷን ዘረኛና ሁሉን ለኔ የሚል ከንቱ ትውልድ በበዛበት ፣ኢትዮጵያዊነትን፣አንድነትን ፣ወንድማማችነትን ሳይፈራ፣ሳይሸማቀቅ የሚገልፅ አንድበተ ርቱዕ ምሁር በመገኘትዎ ፣ኢትዮጵያዊያን እንኮራበዎታለን!!!!!

  • @afomyatadese2791
    @afomyatadese2791 4 місяці тому +6

    እንደው ወላዲተ አምላክ በቀሚሷ ሽፍን ታድርጎት ከነቤተሰቦ ምናለ እመአምላክ ልቦናቸው በርቶ አባቶቻችንም ቢሰሙት ወይኔ ዘረኝነት መጨረሻማ ሄደው ሄደው ክርስቶስ የኛን ዘር ሆኖ ካልሞተልን ማለታቸው ይቀራል እረ የዘረያቆብ እመቤት የትውልዱን አይን አብሪ ። እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድሎት ዙሪያዎትን እርሶን ለማጥፋት የሚታትሩትን ሁሉ ጨለማ ታርግባቸው ስለእርሶና ስለቤተሰቦት ሳስብ ይጨንቀኛል ከእማምላክ ውጪ ማንም የለኝ ለእሷ አደራ እላታለሁ ሁሌ። አሁንም አደራዋን ፍጻሜዎትን ያሳምርልን የቤተክርስቲያናችን የሰውነታችን ጠበቃ ኖት ውዳሴ ከንቱ አይደለም እግዚአብሔር አይለዮት። ቤተሰቦት ሁሉ ይባረኩ።

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 місяці тому +8

    ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው ሁሉም ነገር የገባኝ አሁን ነው በርታልን ደግመህ ደጋግመህ አስተምረን ንገረን እኛም ለሌሎች ይህንኑ እናስተምራለን የሰው ልክና ሚዛን። አንተነህ

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 місяці тому +10

    በጣም ታላቅ ምሁር ነህ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ በርታ ።

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 4 місяці тому +4

    እውነተኛውና ሳይታክቱ ስለ እውነት የሚያስተምሩት አባታችን መምህር ፋንታሁን ዋቄ መልካሙን ሁሉ እመኝልወታለሁ።በመንጋ ስለዘራቸው ብቻ የሚጮሁ ጠባቦች በእርስዎ ፊት ቆመው የሚከራከሩበት አቅም የላቸውም።እርስዎ እስከ አሁን ከያዙት ንፁህ አቋምዎ በሀኬተኞች ጫጫታ እና ጫና ዝንፍ እንዳይሉ አደራ።

  • @astertilahun5584
    @astertilahun5584 4 місяці тому +5

    መምህራችን እንደርሶ አይነት እውነት ተናጋሪ አባት ያብዛል የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው መሬት ጠብ አይልም እ/ር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጦት ተዋህዶ እምነታችን ትክበርልን

  • @1Hagere
    @1Hagere 4 місяці тому +4

    ወንድሜ ንፁህ ክርስቲያን እግዚአብሔርን የምትፈራ አንደበትህ የማይሰለች እውነትን እውነት የምትል ድንቅ ኢትዮጵያዊ ብቸኛ ጨዋ ሰው ነህ:: እግዚአብሄር ይጠብቅህ:: ህሊናህ በሚፈቅድልህ ሁሉ የዚችን ሀገር ህዝብ አትተዋት አደራ የትውልድ አደራም ግዴታም አለብህ ክፉ ልብ ያላቸውን አታዳምጣቸው ግን ፀልይላቸው::

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 місяці тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በፈጣሪ የተመረጥክ ብልፅጋና ጎልያድን የገነደስከው እረኛው ቅዲስ ዳዊት ብልህ ያንስብሃል አንደበትህ ከዳዊት ወንጭፍ አይደለም ከፑቲን ኒውከለር ይበልጣል የፈጠረህ አምላክ ይክበር ይመስገን
    መምህር ፋኖ ፋንታሁን ዋቄ አሁንም ትናንትም ዛሬም ነገም የምትወዳት የምትጠብቅህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በሰጠን ኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ በጋራ በፍቅር በሰላም በመተባበር በመከባበር መኖር የምንችልበትን የጠራ አስተሳሰብ በሰው አድሮ እየነገረን ነው ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ እግዚአብሔር እንደ ሰው የምናስብበትን ልቦና ያድለን አሜን

  • @estas2834
    @estas2834 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ አስመሳይ ኦርቶዶክስ የናንተ ኃጥያት የከፋ ነው እኔ እውነት እና መንገድ ነኝ ያለን ጌታችን መዳኑታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እውነት አርነት ታወጣለች ታዲያ ፈጣሪ የምንከተል ኦርቶዶክሳዊያን በሰበብ በአስባባ የከፉ መንፈስ ደጋፊ እና ተባባሪ መሆን የለብንም

  • @gebregebru4407
    @gebregebru4407 4 місяці тому +2

    በርቱ ደህና ቀን እየመጣ ነዉ። እግዚአብሄር እጁን ያኖረባት አገር ናት።
    አንደበተ ርቱ በርቱ።

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 4 місяці тому +1

    ማንኛውም የኦርቶዶክስ ፖለቲካ ወስጥ መሳቸፍ ግዴታው መሆን አለበት፤ ፖለቲካው ሰበላሽ፤ፀረ ሃይማኖት ፀረ ሰው ሲሆን ሃይማኖተኛ ቆሞ አያይም። ክርስትና ለእዉነት ለሰባዊነትና ለፍቅር የቆመ ነው፤ ይህ ሳይፈም ክርሰቲን የሆነ ሁሉ የተወላገደ ፀረ ሃይማኖትንም መታገል አለበት።

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 4 місяці тому +3

    all ways super star all ways ok

  • @abiyseyoum6379
    @abiyseyoum6379 4 місяці тому +1

    You are the true hero for this generation .keep it up brother. So many poor innocent people of Ethiopia youngsters will get education from you.

  • @solomonlegesse8186
    @solomonlegesse8186 4 місяці тому +1

    መምህር እውነትን ስለምትናገር አምላክ ሁሌም ከአንተ ጎን አለ።

  • @mathiastadesse7254
    @mathiastadesse7254 4 місяці тому

    መምህር ፋንታሁን ስሰማዎት አንባ እየተናነቀኝ ነዉ አባቴ ከንባታ እንደሆነ ነው እስከ ቅርብ ግዜ የማውቀው። አደሩ ከምባታ መሀበሩም እንደዛው፣ አሁን ነው፣ አጭር እድሜ ለብልፅግና፣ የዘር ሀረግ እንድንጠይቅ ያረገን😢 በርታልን!!! ሰው መሆን ብቻ በቂ የሚሆንበት ጊዜ እግዚአብሔር እስኪሰጠን።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 4 місяці тому

    ሰላም ለሀገሩ ወሰላም ለደብሩ አበ ቆመ ሰኮና አግሩ ይሳመኒ በከናፍሩ..... አባታችን ያቆይልን ያኑርልን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 4 місяці тому +2

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ❤

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 4 місяці тому +2

    Thanks memeher fantahun

  • @aemi576
    @aemi576 4 місяці тому +1

    Kale hiwet yasemaln edmena tena ysth wendme

  • @SimretPetros
    @SimretPetros 4 місяці тому +1

    Wawwww egzahber regem edme tena selam yesxlen ewnt gegna newt

  • @tadegebelay3041
    @tadegebelay3041 4 місяці тому +1

    Have a long life our proud!

  • @abiyseyoum6379
    @abiyseyoum6379 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ we love you

  • @YegzalYersaw-uk3bd
    @YegzalYersaw-uk3bd 4 місяці тому +2

    Your apology is understandably. You should be our leader...

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 місяці тому

    ትክክል መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @getfre
    @getfre 4 місяці тому

    God bless you❤