ለትግራይ እና ለኦሮሚያ ተወላጅ የጥምቀት ልጆች | ነፍስ እና ሥጋችሁን ለዘር ፖለቲካ ላስገዛችሁ በሙሉ | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 тра 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

КОМЕНТАРІ • 42

  • @behailukibret809
    @behailukibret809 Місяць тому +9

    ታላቅ አሰተማሪ መምህር አድሜና ጤና ይሰጥዎ የኔጌታ እንወድዎታለን

  • @agegnehu201012
    @agegnehu201012 Місяць тому +8

    የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Місяць тому +5

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም እስከቤተሰበወችወ አደረሰወ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +4

    አማራ እና ኦርቶዶክስ ከዚህ በኋላ ማልቀሰ የለም
    ከእግዚአብሔር ጋር አውሬውን እናስወግዳለን ❤❤❤

  • @behailukibret809
    @behailukibret809 Місяць тому +6

    በትክክል ነው የልባቾንን መርዙ የተቀመመው በተወሰኑ የትግራይ የግራዛኒ ልብሰ አጣቢ የነበሩ ልጆች ናቸው መርዙን ለየዋሁ የኢትዮጽያዊ ሕዝብ የረጩት

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ። ❤❤❤

  • @user-ew8ix9yr6v
    @user-ew8ix9yr6v Місяць тому +1

    እውነተኛ አባት እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥወት አባታችን🙏

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Місяць тому +7

    ትግራውያን አያስቡም እንዴ የሚል ሀሳብ በተደጋጋሚ ይመጣብኛል። መምህር ጀግና ነህ! ልክ ልካቸውን ንገራቸው።

  • @user-bp2mp9cy3z
    @user-bp2mp9cy3z Місяць тому +4

    የዘመናችን ኤልያስ ብቸኛ ፋንታሁን ዋቄ አድሜ ይስጥልን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Місяць тому +2

    መህምር ፋንታሁን ዋቄ እድሜእና ጤናይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @genetminylshewa8775
    @genetminylshewa8775 Місяць тому +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Місяць тому +3

    መምህር በእውነት በጣም እናመሠግናለን፣ የሚሰማ ቢኖር መልካም መልእክት ነው።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Місяць тому

    ድንቅ፣አዋቂ።ሰለ ኃይማኖት እውነትን ለመናገር ወደ ኋላ የማይል ሰው፣መምህር ፈንታሁን ዋቄ።

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf Місяць тому

    እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ያበርታዎት።

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x Місяць тому

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ጤናና እድሜ ይስጥልን፣ መልዕክትዎ ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ነው። በእውነት በተዋህዶ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ከፍተኛ ትምህርት አለው፣ በዘረኝነት በክፉ ደዌ የተጠቁ በርካታዎች ስለሞላበት ማዳመጥና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታችን ነው። በርቱልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏼

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Місяць тому +4

    MEMIHR FANTAHUN WAKIE ENAMESEGNALEN ❤️💚💛🙏👍✝️

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 Місяць тому +1

    God has choosen you to speak the truth. God bless you🙏🙏🙏

  • @brukeadugnakassa4787
    @brukeadugnakassa4787 Місяць тому +2

    ታላቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይቀድስህ!!!

  • @wendi.G
    @wendi.G Місяць тому

    አለብለዛ 💪🏾

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @haymanotbelay1293
    @haymanotbelay1293 Місяць тому

    ሁልጊዜም የቤተክርስቲያን ጉዳይ ስለሚያሳስብህ የምታስትላልፈው መልእክት ልብ ብሎ ላዳመጠው እጅግ በጣም ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቃሚ ነበር፤ ግን ምን ይደረግ የሚያዳምጥ ጠፋ። የቅዱሳን አምላክ አምላካችን እግዚአብሔር የምታገለግለበትን ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому +2

    tribe system can make wild animals!

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 Місяць тому

    መ ም ሕ ሬ ፋንታሁን ዋቄ ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እየከፈሉ ያሉትን ትጋት መስዋዕትነት፣ እግዚአብሔር ይጨምርልዎት። አንድ ሰው ወደ መንግሥተ ሰማያት መመለስ ትልቅ ዋጋ አለው። ስለ እውነት በአሁን ሰዓት አንዳንድ አባቶች፣ ከቤተ ክርስቲያን ምዕመናኑን እያሸ ሹ ነው። ከ ክርስቶስ እንዳንወጣም ይጸልዩልን።

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 Місяць тому +4

    አገር ያሳጣን የትግሬ ፓለቲካ😡 አገራችን በብሄር፣ በክልል፣ በሳሳ ከፋፍለውን፣ በየ እምነት ቤቱ አንድ ላምስት አሰማርተው ዛሬ ለዚህ በቅተናል፣ እግዚአብሔር እሄ ህዝብ ከምድር ገፅ ያጥፍላን! 😒😡

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff Місяць тому

      የትግራይ ህዝብ ምን አደረጉ?እነዚህ ነብስ በላዎች የተረገሙ የበሰበሰ የግም የዘር ፖለቲካን የዘሩብን ባንዴ የባንዳ ልጆች ሀገራችንን ከወራሪው ቀኝ ገዢ ኢጣሊያን ጋር ሆነው ሲወጉ የነበሩ ደም ጠጪዎች የተረገሙ የዛን ጊዜ ትውልዶች ናቸው ለዚህ ያበቁን እንጂ ጭቁኑ ከኩሬ ውሃ መጠጣት ያልወጣው ደሀው የትግራይ ህዝብ ወገኖቻችን ምን አጠፉ??? እግዚአብሔር እነዚሆን በቁማቸው የሞቱ ሞት እንቢዎችን ነው መፋለም።የትግራይ ወጣት ይሄንን የቀነጨረ አስቸሳሰብ ያላቸውን ሽማግሌዎች ሰብስቦ በአንድ መሀከል ሰብስቦ እየቀለቡ ሀጢያታቸውን እንዲናዘዙ አድርጎ ክልሉን እንዲሁም ሀገር መምራት አለበት።የእነሱ ልጆችና ቤተሰብ ውጪ ተደላቀው እየኖሩ ነው ዞር በሉ በሏቸው።

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack Місяць тому

    Himum zikone sebiay

    • @user-tq8my9nr6m
      @user-tq8my9nr6m Місяць тому +1

      ኣታ ሕሙም እማ እስኻ ኢኻ።ሓቅዩ ዝዛረብ ዘሎ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Місяць тому +1

    የጎሳ ፖለቲካ ሳይሆን አሁን ያለው የነገድ ፖለቲካ ነወ።የብሔርም ሳይሆን የነገድ ነው። ብሔር =Nation ማለት ነው።

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack Місяць тому

    So that is you nebisigeday malet eyu

  • @wendi.G
    @wendi.G Місяць тому

    ፋንትዬ አባከሽ ከፕለቲካ ወተሽ ሃይማኖት በቻ ሰበክ

  • @uridamtew462
    @uridamtew462 Місяць тому +1

    የትግራይ ህዝብ የኦሮሞ ህዝብ እያሉ ነገር ግን የትግራይንም ሆነ የኦሮሞን ህዝብ እየጨፈጨፉ ያሉትን ከሁለቱ ማህበረሰቦች የተገኙ ጎጠኞችን የሚከተል፣የሚደግፍና የሚያበረታታ ትግሬም ሆነ ኦሮሞ የዚች ሃገር ካንሰር ነው።

  • @Aurora55sara
    @Aurora55sara Місяць тому +2

    ተረግመው ነው

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Місяць тому

    እነሱ አማራ እና ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነውየሚፈልጉት አማራነት ብሄሩነው ኦሮቶዶስነት ደሞ ሐይማኖት ነው እነዚ ሁለቱን መለያየት ነውየነሱ ትልቁ እቅዳቸው ለምን ሊጠሏቸው ለምን ሊገድሏቸው ለምን ሊያርዳቸው ለምን መጨፍጨፍ የፈለጉት ምክንያት ይሄ ህዝብ እምነቱ ጠካራነው በእምነቱ አይደራደርም ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ህዝብ ነው ወደእግዚአብሔር መቅረብን የሚሻ ህዝብነው ለዚነው ሰይጣን በበቀል ስሙን በማጥፋት አማራ ገድሏል አማራ ጡት ቆርጦል እያለ ደም ያቃባ ሰውመስሎ ሰይጣን የሆኑ የህዋት መግስት ነው

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Місяць тому

    መምህር:ከእርሶ በልጬ ሳይሆን:ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ልሳነኞች ናቸው። አንድን የኢትዮጵያ ነገድ ከሌላው የሚለየው ቋንቋ ብቻ ነው።ቋንቋ ደግሞ የወሰንየለሽ ሀሳብ መክተቻ ነው።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Місяць тому

    ይቅርታ መምህር ኣከብርሃለው፡ ነገር ግን ይህ ርእስ ኣንተንም የሚመለከት ይመስለኛል እንዴት ካልከኝ ፡ እነዚህ የጠቀስካቸው ሰዎች ሃይማኖታቸው ለብሄራቸው ያስገዙ ነው ብለሃል፡ ኣንተም መምህር ሃይማኖትህን ለሃገርህ ያስገዛህ ይመስለኛል፡ እነሱ ደጋግመው ብሄራቸው ከሃይማኖታቸው ቀላቅለው ሲናገሩ ኣንተም ሃይማኖትህ ከኢትዮጵያ ቀላውለህ ነው የምትናገረው፡ እነሱ ሃይማኖታቸው በብሄራቸውል ልክ ሲሰፍሩ ኣንተም ሃይማኖትህ በኢትዮጵያ ልክ ሰፍረሃል፡ ስለዚ የነሱ በክልል በብሄር ያንተም በሃገር መሆኑ ብቻ ነው ልዩነቱ፡ ሃዋርያት ያስተማሩን ግን ሃይማኖት ከሃገርና ከብሄር ስሜት ነጻ እንደሆነ ነው፡ ብሄራቸው ክርስትና ሃገራቸው መንግስተ ሰማይ ኣድርግገው ነው ያስተማሩን፡
    ስለዚ መምህር ክርስትና መከተልና ማስተማር ከፈለግ የሃገር ስሜትህ መግደል ኣለብህ ልክ ቅዱስ ጳውሎስ ለኔ የስጋ ሃገሬ ብሄሬ ለክርስቶስ ብየ እንደ ጉድፍ እቆጥረዋልው እንዳለ እኛም እንደ ቅዱስ ጳውሎስ መሆን ኣለብን።

  • @selamzenaenasport4262
    @selamzenaenasport4262 Місяць тому

    Yh melkt mejemeria lante le rasih yhun. Wana yetilacha abat ante eko neh

  • @wendi.G
    @wendi.G Місяць тому

    ድሮ አናከብረህ ነበር አሁንም ኦሮሙማ ተግሬ ማለተህን teteh ክረስቶሰን በቻ ሰበከው

    • @kassayeamare7956
      @kassayeamare7956 Місяць тому

      Understand him. He is tirelessly teaching you and the likes to be free of the satanic thoughts advanced by ethnic politicians.

  • @arfainegemeskel7145
    @arfainegemeskel7145 Місяць тому +1

    ሳይማር መምህር መሆን ሃይማኖት ማራከስ ነው።

    • @solomoncherie690
      @solomoncherie690 Місяць тому +1

      ወንድሜ/እህቴ አንተ/ች ተምረህ ምን አደርግህ? ብቻ መንቀፍ።